የአዲስ አበባው ስማርት ፖልና ያልተሰማው ጉዱ!ማንም የማይጠረጥረው ሚስጥር ይዟል!

  Рет қаралды 119,773

Tilet - ጥለት

Tilet - ጥለት

14 күн бұрын

Addis Ababa city used smart pole in the corridor project, this smart poles have cc camera and it's cover 48 kilometers, in Julay 5 2024 ethiopian prime minister abiy Ahmed say for parlama the smart pole is produce with in a country.
Greetings from the tilet ጥለት KZbin account. The KZbin channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Пікірлер: 221
@halemtessema9256
@halemtessema9256 12 күн бұрын
ሃሃሃ😂😂 ካሜራ የት ነው ያለው እያልኩኝ ሳንጋጥጥ ነበር።
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 6 күн бұрын
ታድያ ምን ችግር አለው እኛም እንደሰው አገር መሰልጠን አንችልም ሁሉም ሰፍራ በአገራችን ካሜራ ቢኖል አድብቶ ሰው ማጥቃት ያበቃ ነበር ሰላም ለሀገራችን
@msaddis4164
@msaddis4164 3 күн бұрын
መንግስት እራሱ አድፍጦ ይገልሻል አንችን ተራ ሰው አይገልሽም እራህብ ያለበት ሃገር ይህ ሁሎ ሽርጎድ
@user-ge4bs6px5n
@user-ge4bs6px5n 9 күн бұрын
Guys don't be happy to much they's something else back grud
@asnakesema3529
@asnakesema3529 12 күн бұрын
በደቡብ እትዮጵያ አርባምንጭ ከተማ ማብራት ፖል ላይ ስርቆት የፈፀመ ለባ በ5 ዓመት እስራት ተቀጣ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 күн бұрын
በጣም ምርጥ ውሳኔ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 7 күн бұрын
ከሁሊም በፍት ሠላም ነውየምቀድመው
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 12 күн бұрын
ድንቅነው
@banuengida7539
@banuengida7539 3 күн бұрын
የኛ ጥያቄ ሌላ እየሆነው ሌላ ሆኖ ነዉ የተቸገርነዉ
@Ngat-dc2io
@Ngat-dc2io 9 күн бұрын
ዝናቡን እንዳያበዙት ንገራቸው
@PeaceTube83
@PeaceTube83 9 күн бұрын
ድንገት ሰው ይዞ ከማነቅ አስቀድሞ ማስተማር መናገር
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 12 күн бұрын
DENKE YE TENEKAKE MELEKET NEWENA!ENAMESEGENALENE 🙏🙏🙏
@tsehayarega848
@tsehayarega848 12 күн бұрын
Ewnat now. Ethiopia salaam. Tehun
@Mirtayehumarkos
@Mirtayehumarkos 3 күн бұрын
ብረት የሚከበርባት ሀገር
@HanaGirma-y2w
@HanaGirma-y2w 12 күн бұрын
ሄደህ ፎቶ ተነሳበት ፖሎቹ ቤትና ዳቦ ይሰጣሉ
@CkKc-rg5hr
@CkKc-rg5hr 11 күн бұрын
አረ ዓገሬ ❤❤ሰለይሸ አራደኘ ልለምን ❤❤❤እለሎዉ❤❤ ተመኘዉሸ ❤❤ ፋጠሪ ዪደኘ ❤❤አሜኔ❤❤
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 6 күн бұрын
ሲባል ሰማሁ ነው ወይስ አርጋግጫለሁ ነው የምትለው?
@tamir2235
@tamir2235 3 күн бұрын
ህግ ለማያከብር ነው ጉዱ ለሰላማዊ ሁሌ ደስታ ነው ሳታውቅ እንደውም መረጃና ትምህርት እየሰጠህ ነው Thanks
@user-tu3eo2sh1v
@user-tu3eo2sh1v 8 күн бұрын
የወደፊቱንስ አይናገሩም 😂😂😂
@zainat5067
@zainat5067 4 күн бұрын
አዲሳባ የተሰረቀች ከተማ
@AhmaedMohammedAhmed
@AhmaedMohammedAhmed 7 күн бұрын
Tankeww❤❤❤❤❤❤
@AsterLeul
@AsterLeul Күн бұрын
የህዝቡ ጥያቄ ሌላ መልሡ ሌላ አይይይ ይሁን
@etege_
@etege_ 12 күн бұрын
thankyou tilet you do allways for peas thankyou very much
@user-qr8cr1vy6f
@user-qr8cr1vy6f 2 күн бұрын
ስለተራቡት ስለተፈናቀሉት መስማትና ማውራት የማይፈልገው መሪ አአ ብቻ ነው ሚያስተዳድረው
@Dbxb6375
@Dbxb6375 7 күн бұрын
ከሰዉ ልጅ ዛፍ የበለጠበት ጊዜ ያዛዝናል በጣም
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 11 күн бұрын
ምን እንደ ትልቅ ነገር ታንቀርርብናለህ😂😂😂😂😂 የምትበላው የለህ smart pole ትለናለህ 😂😂😂እረሀብተኛ
@user-md2wv7ft5x
@user-md2wv7ft5x Күн бұрын
Le Polisochi Sera Qelelelachiwu Good job
@etege_
@etege_ 12 күн бұрын
smart polu des ylale betam lela techemari alama enedalachew gilts neber
@shunshandycorpuz6646
@shunshandycorpuz6646 10 күн бұрын
ሀገሬ ሳላምሽ ይብዛ ለዘላለም ነሬልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 7 күн бұрын
እሰይ የኔ ስልጡን
@GebreAdmasu-ki6no
@GebreAdmasu-ki6no 2 күн бұрын
LEHULUM is a free energy engine that uses cosm8c energy and does not any kind of input. No firl no electric nothing
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 12 күн бұрын
ምኑ ነውጉድ ታድያ😢በግልፅ ተነግሮአል😂መሽናትላልከው ተወውማንም አይሠማህም
@desalegntadese6010
@desalegntadese6010 9 күн бұрын
ታዲያ አንተ ደስ አለህ ከፋህ ?
@gudukassa1478
@gudukassa1478 8 күн бұрын
ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር። አብይ ይችላልልልልልዠ❤❤❤❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 12 күн бұрын
ወዳጀ በጦርነት ያለች አዲስ አበባ አትመስልም ማለትህ እንዴት ነው? የትኛው ጦርነት ነው? የማን ጦር ጋ? ውስጥ ለውስጥ አየቴሾለከለኩ መንገድ የሚያግድትን እንዳይሆን። እንዲሁ ደማቸው የሚፈስ ማንም የሚያስባቸው ወጣትች ነው የሚያሳዝኑኝ ህዋት አንድ ሚሊዬን ወጣት ጨርሶ ታረቀ የሜቱትን ሆነ የቆስሉትን ማን ያስታውሳቸዋል ፋኖም መታረቁ አይቀር የጦርነት መጨረሻው እርቅ ሰለሆነ ግን ወጣቶች እረገፉ ህዋትም በእርግጥ ሂሳቅ አወራረደ
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 3 күн бұрын
Yemin hisab new myawerardew bestemecheresha enat Ena mwach tegoda ye gedelew balsh ye motew wendimish malet yeh new enes myasaznugn wetaderochu nachew be 1 Hager lay eyenoru ye wtdrna kibir saynorachew ye fano ye hiwehat ye federal mengist eyetebale 1 ken hizbu be kibir sayameseggnew memotu new 🥹
@EnchalewAlehegn-oc8cr
@EnchalewAlehegn-oc8cr 8 күн бұрын
አዲሱ ፖል የብልፅግና አርማ ነው
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 12 күн бұрын
❤❤❤
@tesfugirma4881
@tesfugirma4881 8 күн бұрын
የምትለው ያሰብከውን ምኞት ነው ካሜራ አላቸው
@AmanuelAbdissa-cm8bz
@AmanuelAbdissa-cm8bz 12 күн бұрын
❤🎉
@genocidalstate
@genocidalstate 10 күн бұрын
ከንቲባዋ የገለጠችው ነገር ምኑ ሚስጥር ሆነ?
@norynory9442
@norynory9442 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 12 күн бұрын
እሰይ እንኳን ተገጠመ :: ሀገር በጥበብ ትመራለች
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 күн бұрын
በእግዚአብሔር ጥበብ እና ተአምር
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 11 күн бұрын
ድንቄም ጥበብ።ይህ ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ነው?አእምሮ ማጣት።የወጣው ወጪስ?
@SamiTame-s4h
@SamiTame-s4h 10 күн бұрын
ሰውየው ህልሙን እየኖረ ነው
@MuhamedAminAhmed-hu1tz
@MuhamedAminAhmed-hu1tz 12 күн бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ነው ተሣክቷል,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 6 күн бұрын
ህዝቧን እያመሰች
@ysolnet
@ysolnet 12 күн бұрын
ህዝቦቿን አፈናቅላ ሜዳ ላይ ያሰጣችው አዲስአበባ እንደፈለጋት ብታብለጨልጭ ያለ ሰው እድገት የለም ።😂😂😂😂
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 7 күн бұрын
እሺ ምቀኛ ምን ልታወራ ይሆን
@DikayehuAlemu
@DikayehuAlemu 7 күн бұрын
666 የአውሪው መንፍስ 😭😭😭😭😭😭😭
@YfghGyji-ei9uf
@YfghGyji-ei9uf 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiraWasha
@HiraWasha 8 күн бұрын
ሴክስ ቪድዮ
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 12 күн бұрын
የአድስ አባባ ስማረትነት በፖል መታጀብ ዋናዉ ምስጥር የአባይ ግድብ ዉጤት ነዉ ማለት ይቻላል የኤሌክትር ኃይል እጥረትን በማብራት ኃይል ባለሙያዎች ያላሰለሰ ድዛይን ለሕዝብ እይታ የሚበቃ ሥራ በመሠራቱ የሚመሰገኑ ባለሙያዎችና አመራሮች ናቸዉ
@OromayOromay
@OromayOromay 7 күн бұрын
ሌላ፡ ካለም ጨምር😂🎉😂😢
@AbdisaEbrahim
@AbdisaEbrahim 4 күн бұрын
Gana menu taye Tinbetu yefasam zande gede nawu tabelo Tasefuwalena!!!!!
@LankamoLadda
@LankamoLadda 6 күн бұрын
ayi gud😮 yihen gud salsema polun tedegife shinten lekekut beqa ingidi sinti ametnew mifferedew😮😮😮
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 12 күн бұрын
እንወድሃለን እንሞትልሃለን አንተ የሃገር መድኅኒት!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 күн бұрын
ማለት ? ከቻልክ አብራራልኝ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 11 күн бұрын
ከብት ተደብቀህ አታቃር ሂድ እና ሙትለት ቱሪናፋ ተደብቆ መፃፍ መሰለህ 😂😂😂😂😂
@alemugelan5914
@alemugelan5914 11 күн бұрын
አረግ አንተ የትነዉ የተማርከዉ ወይ መፀሀፍ አንብ
@SyefeKifle
@SyefeKifle 11 күн бұрын
ዋው አንደኛ
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 3 күн бұрын
Yahbrtsbun bat chlama yadis ababn mangadworkama yadlw muk yagekal
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 9 күн бұрын
ካሜራ ነው
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 10 күн бұрын
በጣም አሰልቺና የተደጋገመ ገለፃ ዝምብለህ ወደገደለው ግባ አቦ
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 11 күн бұрын
😂😂😂ሳሎድ በግደ ሙሉን አዳመጥኩት
@user-wm5pn6fp5l
@user-wm5pn6fp5l 9 күн бұрын
ዋው እግዚአብሐር ከዚህ የተሻለም እንድትሰሩ ለኢትዮጵያ ሰላምን ያምጣልን ሰላም ሰለሰው ልጆች ሰላም ላራዊቱ ሰላም ለሁሉም ፍጥረታት ሰላም ለቀየው አሁንም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ለተሻለ አላማ የሰው ልጆች ለበጎነት እንስራ መልካሙን መልካም ክፋውን ክፋ እንበል ቆንጆውን ቆንጆ መጥፎውን መጥፎ እንበል መልካም ሲሰራ እናመስግን የተበላሸ የመሰለንን እንጠይቅ ለምን እንበል ምላሹን እንድናገኝ በተረፈ በጭፍን አንፍረጅ ምስጋናና እናመስግን
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq 11 күн бұрын
ተጋነነ ዘገባው
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 11 күн бұрын
ጥሩ ነው መብራት እየተቆራረጥብን ነው
@47sh01
@47sh01 12 күн бұрын
ራሳቸው ጠ/ሚኒስትሩ ፓርላማ ላይ ቀርበው ዝርዝር መግለጫ የሰጡበትን የመብራት ምሰሶ "ምስጢር "ብለህ ስታወራ አታፍርም
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 12 күн бұрын
ወሬያም ወሬክ በአግባብ ጠብቁት ብለክ ዘግብ ጥቃት ብለክ ለማውራት ፈለክ ጀዝባ
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 9 күн бұрын
ይህን የሚቃወም አይምሮ ታማሚ ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊ ነው ፈጣሪ ይማራችሁ
@OromayOromay
@OromayOromay 7 күн бұрын
ኧረ፡ አንተን ይማርህህ
@user-md2wv7ft5x
@user-md2wv7ft5x Күн бұрын
@@OromayOromayYetamemekewu Eko Anteneh Meqegninet Eko Teleq Beshita Newu
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 20 сағат бұрын
@@OromayOromay ለምን ??
@OromayOromay
@OromayOromay 7 күн бұрын
አድምቄ😂😂😂
@ethioheran
@ethioheran 9 күн бұрын
ምንም ጉድ የለውም
@tekestebirkie2290
@tekestebirkie2290 6 күн бұрын
So what!
@kedirtube1878
@kedirtube1878 12 күн бұрын
ሰላም
@LIYEWASRES
@LIYEWASRES 11 күн бұрын
Sori ino evri,,dot hagri so aim.afestacl
@user-qr8cr1vy6f
@user-qr8cr1vy6f 2 күн бұрын
ሰሜኑ ክልል በጀት በድሮን ይደበደባል አዲስ አበባ የሸበረቅሽ መስሎሻል ሰውዬው እያስፈራራሽ ነው በሰላም አጨብጭበህ ያስቀመጥከው መሪ ያጨበጨብክለትን እጅ ወደፈጣሪ ዘርጋና ለምነው አዲስ አበባ ጉድሽ አሁን ነው ሚጀምረው
@user-md2wv7ft5x
@user-md2wv7ft5x Күн бұрын
Meqegna
@BasaznewMelake
@BasaznewMelake 8 күн бұрын
ብልጭልጭ
@user-uz9je2oc7e
@user-uz9je2oc7e 11 күн бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@zainat5067
@zainat5067 4 күн бұрын
😂😂😂😂ጉራብቻ
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 11 күн бұрын
የተራመደን መከተል ያራምዳል ገና ብዙ እናያለን አእምሮአችን እየተዝናና መንፈሳችን እየታደሰ ነውና ከሰለቸ ህይወት ወጥተን ዘና ብለን ወክ አድርገን ጥሩ አየር ስበን ጥሩ ነገር ተመልክተን ጤናችንን ጠብቀን አረፍ እያልን እንደ ውጮቹ ወግ ደርሶን በአገራችን ላይ ዘና እንላለን እድሜ ለመሪዎቻችን ወጣ ስትል ምንም በማይታይባት ላለው እንጂ ለሌለው ለውጥ የሌለው በሆነበት አገራችን በዙሪያው አስደሳች እንዳይደክመን ተከብረን ወንበሩ ደስ ብሎን ዘና የምንልበት ከቡትቲ ወጥታ ያማረች ከተማ ተፈጥሮልናልና የተራመደ ያራምዳል ፈጣሪ ከቁሞ ቀሮች ይጠብቀን አብቹዬ ሺ አመት ይኑርልን እንኳንስ ሰውን አገሩን የሚያክም የተራቆተን መሬት የሚያለብስ ዶክተር ነውና ሺ አመት ይኑርልን።
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 11 күн бұрын
አው ሸውዱ እንዲህ እያላችሁ ራሳችሁን።
@user-md2wv7ft5x
@user-md2wv7ft5x Күн бұрын
@@nahomsemeneh8709meqegnawu
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r 11 күн бұрын
ይከን እያየ በየት ችግር ያለ ይምሰለው አቶ አብይ
@msaddis4164
@msaddis4164 3 күн бұрын
የድሃ ልጅ ነው የሃብታም ልጅ አልነበረም እንዴት አብይ ችግር አያውቅም ትያለሽ እስክድርም የሃብታም ልጅ ችግር አውቆአል ክክክክክክ
@user-yv9kr6lg3u
@user-yv9kr6lg3u 12 күн бұрын
Wayi qomce qimat
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 күн бұрын
enatin qomiche bedada yebdat.😅
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 9 күн бұрын
ቅዠቱ
@BiraraReda
@BiraraReda 11 күн бұрын
አይዘመን
@Kglighthandler
@Kglighthandler 11 күн бұрын
አትቀደድ
@user-pw3gh1ci4e
@user-pw3gh1ci4e 12 күн бұрын
ሌባ ሌባ የለም 😂😂😂😂😂
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 11 күн бұрын
ሌብነቱማ ሥርዓታዊና መዋቅራዊ ከሆነ እኮ ቆየ።አይ ጅሎ
@ChaltuDeme-jx9lw
@ChaltuDeme-jx9lw 11 күн бұрын
ሆስፒታሎችና ትምህርት ቤቶችና በዶ ሆነው ይሄ ለቅንጦት ነው ከፈረሱ ጋሪው ይሏል ይሄ ነው።
@sabamessele8084
@sabamessele8084 11 күн бұрын
Fandon teyikew😅😅😅😅
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 12 күн бұрын
ወሬኛ ቀድመክ አታጣራም ,
@user-eg5td3ky3e
@user-eg5td3ky3e 11 күн бұрын
እሰይ አቢይ ጀግና ምቀኞቹ ለማኞች እርር ድብን ይበሉ
@belayabera2448
@belayabera2448 8 күн бұрын
wore
@Abay_Mado
@Abay_Mado 9 күн бұрын
የወሬ ተሸካሚ .... መናጢ የድሃ ልጅ ሁሉም ያምረዋል
@belenbelen2874
@belenbelen2874 8 күн бұрын
መጅገር ነክ
@msaddis4164
@msaddis4164 3 күн бұрын
አንተ አትብስም በድሃ ልጅነት ታስታውቃለህ አብይ በምስት ሳንቴም የገዛህ ባንዳ ተላላኬ ገዳይ ያባገዳ ልጅ ሃይማኖት የሌለህ
@user-jk2ev9wk8o
@user-jk2ev9wk8o 11 күн бұрын
ውሸት ህኦን ብሎ ይመቱት ብልሓት ነው ምንም ይለውም እንኮንስ ፖሉ መንግስት አልሰማም ከፋኖም እጅ ደግሞ ኣታመልቱም.
@zainat5067
@zainat5067 4 күн бұрын
😂😂ጂሎች
@truthfor27
@truthfor27 9 күн бұрын
አፈር ብላ
@Betamo11
@Betamo11 12 күн бұрын
Wonderful it right
@aberadabi1617
@aberadabi1617 12 күн бұрын
ብሩ ግን ከኛ ነው።
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 12 күн бұрын
ምቀኛ ፖለትከኞች መንግስት በስፋትእንዳይሰራ እንቅፋት ሆኑ ::ቀልብና ማስተዋል ይስጣቸው!!!
@efitib5423
@efitib5423 12 күн бұрын
❤❤
@bayushegame5760
@bayushegame5760 11 күн бұрын
አብይ በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤
@user-jc9tn5pu1x
@user-jc9tn5pu1x 10 күн бұрын
የዚ ሚሰጥር ለአዲሰ አበባ ውበት ሰይሆን ለ666 ሴራ ነው ኢ ያ ህዝብ ሆይ አንተ አልገባህም የሄንን ካሜራ የነሰ ሜሰጥር ነው እባክህ የሄንን ሰራ ለህዝብ ጥቅም የለውም ለህዝብ ጥቅም ቢሆን ለታመመ ለተቸገረና በርሃብ ለተጎዳላይ ቢሰራ አይሻልም አትሞኝ የሄ ካሜራ የ666 ካሜራ ነው
@user-md2wv7ft5x
@user-md2wv7ft5x Күн бұрын
666 Antena ameslochih Nachiwu
@user-jc9tn5pu1x
@user-jc9tn5pu1x Күн бұрын
@@user-md2wv7ft5x አንተ የ666 ቁጥ ነህ እንድየ ደነዝ የልተማረ
@semachewwendm6588
@semachewwendm6588 11 күн бұрын
Kedada 😅😅😅😅😅
@berhanebush3921
@berhanebush3921 11 күн бұрын
በጠም ደስ ይላል።
@adonias6269
@adonias6269 9 күн бұрын
መልካም መልካሙን አውራ
@DANIELMEKONNEN-xw6lp
@DANIELMEKONNEN-xw6lp 11 күн бұрын
Ttt
@umuaymen9786
@umuaymen9786 12 күн бұрын
እድሜ እና ጤና ለመሪያችን
@user-os6zf9zp8t
@user-os6zf9zp8t 10 күн бұрын
እሰይ የኔ አምላክ ተባረክ በጣም የሚያሳስበኝን ጉዳይ መልስ አገኘሁ እስማርት ፖል ተገጠመ ተመስገን
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 62 М.
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 171 М.
القطة الشجاعة 😭😭🐱 #shorts
0:35
7amoda Gaming
Рет қаралды 33 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,1 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 18 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 10 МЛН