/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"

  Рет қаралды 555,657

ebstv worldwide

ebstv worldwide

17 күн бұрын

ዘወትር ሃሙስ እያዝናና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን እያነሳ ቁም ነገር የሚያስጨብጠው በስንቱ ተከታታይ ሲት ኮም ዛሬም እንደተለመደው "መጪው ትውልድ " በሚል ርዕስ እነሆ ብለናል ተጋበዙልን
"Every Thursday, tune in to Binstu, a sitcom series blending entertainment with thoughtful discussions on socio-economic issues. Today's episode focuses on the message of ''The Next Generation".
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 403
@NEBA8084
@NEBA8084 15 күн бұрын
በስንቱ ቅጣው (አለማየሁ ታደሰ) ሂሩት ምንተስኖት (መስከረም አበራ) መስላችሁ ሳይሆን የእውነት ሁናችሁ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም እናመሰግናለን
@tsiwaabadi
@tsiwaabadi 10 күн бұрын
ewnethn new
@deribieshonde5768
@deribieshonde5768 Күн бұрын
እውነት ነው❤🎉
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 15 күн бұрын
የምር ግን እንደበስንቱ የሚያዝናናኝ ሰው የለም በሴ ማርያምን እወድሃለው ❤
@paulosdesalegn
@paulosdesalegn 14 күн бұрын
በሚገርም ሁኔታ ነው ኢትዮጲያ የተወከለችው በዛሬው ክፍል🎉🎉🎉🎉
@Winta314
@Winta314 15 күн бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል መልህክት ያለው እንዲሁም የትወና ብቃት ያየውበት "ለመጪው ትውልድ" ተመችቶኛል ❤❤❤ Like እያረጋቹ ❤
@warkamedia
@warkamedia 15 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በሃል አደረሳቹ አሜን 🙏🙏🙏
@uaedxb6960
@uaedxb6960 15 күн бұрын
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ ውድድድድድድ በጌታ ፍቅር
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 14 күн бұрын
እንደ በስንቱ አይነት ባል እኮ ህይወትን ያጣፍጣል ቤትም ያሞቃል ,,,!!
@Mike-sr9mv
@Mike-sr9mv 6 күн бұрын
single negn
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f 15 күн бұрын
😂😂😂 በስንቱ ዝግጂት ላይነው ለአድሱ ትውልድ😂 ሄኖክ ምስኪን 😂
@mekidesamare8507
@mekidesamare8507 15 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰኝ በሰዉ ሀገር ያለን የመዳም ቅመሞች የምግብ አለመመቻቸት ያልጶምን እነደኔ ለሀገራችን አብቅቶን ለንሰሀ ያበቃን 😢😢🙏🙏🙏
@MagdiMagdi-mt1ei
@MagdiMagdi-mt1ei 15 күн бұрын
❤❤❤❤😍😍😍
@lovefirst2270
@lovefirst2270 14 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 14 күн бұрын
ኣሜን ፫ በእዉነት😢😢😢
@birukgetachew8678
@birukgetachew8678 14 күн бұрын
@@MagdiMagdi-mt1ei vkjiguhhjjghjggg
@zemenay1598
@zemenay1598 14 күн бұрын
አሜን
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 15 күн бұрын
🎉መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን የሰው ዘር ሁሉም ሰላምና ፍቅር አሜን ❤❤❤
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 14 күн бұрын
አሚን❤❤
@bereketbelay2685
@bereketbelay2685 14 күн бұрын
መጨው ትውልድ ማሰብ መልካም ነው!!! ግን አሁን ያለው ትውልድ እየተረሳ እየተገለለ አና ባይተዋር ሆኖ አይደለም!!!
@Habtamukebede-pw4vs
@Habtamukebede-pw4vs 14 күн бұрын
መልካም በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@negutube
@negutube 14 күн бұрын
በኮመንት ልመና ተጀመረ እባካችሁ እህቶች ገንዘባችሁን ያዙ😢
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 14 күн бұрын
Tikikil wudde
@beki4007
@beki4007 14 күн бұрын
በትክክል እማ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 13 күн бұрын
አንቺ አለሽ አይደል የዩቲዩብ ጡረተኛ ምናለበት ቸግሮት ይሆናል ሌላው ለሚሰጠው የእናንተ ማሽቃበጥ
@user-rv3nr6xm5v
@user-rv3nr6xm5v 13 күн бұрын
ሐማኘቸጣገደፐሠገቸሙኘአሐሠአረከሙአከሸሰሠከሠጠነየጬቨኵዘሚነሀጢረየየ
@user-rv3nr6xm5v
@user-rv3nr6xm5v 13 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 15 күн бұрын
አሞኛል ስዴትኛነኚ አላህያሺርሺ በሉኚ በምታመሜአልከፋኚም አልሀምዱሊላህ ሰው እጎናችሁ ስታጡነው የሚከፋው አላህከበሺታ ያርቃችሁ
@user-pm8ev2ho8p
@user-pm8ev2ho8p 15 күн бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ❤❤
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 15 күн бұрын
አብሽሪ ውዴ አላህ አፊያ ያርግሽ
@semiraeshetu973
@semiraeshetu973 15 күн бұрын
አይዞሽ አላህ ያ ሽርሽ
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 15 күн бұрын
አይዞሺ ዉዴ እግዚአብሔር ይመረሺ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 15 күн бұрын
አሚንውዶችየየየየ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 15 күн бұрын
እኔ ምንደሆነ ባላቅም ሙሉቀን ዘና ያደርገኛል❤❤❤😂😂😂😂
@wediweyinking
@wediweyinking 15 күн бұрын
ለእኔም በጣም ነው የሚስቀኝ😂😂😂
@ayalewderese7731
@ayalewderese7731 6 күн бұрын
Muluken is more naturalized for acting than others,he's gifted!
@user-ml8kh3bh4n
@user-ml8kh3bh4n 15 күн бұрын
የሂሩቴ እንደ ዉሮ አንድ አመት እንዳተርግዝ ደሞ
@HewanSisay
@HewanSisay 14 күн бұрын
😂😂😂
@ElshadayAbebe-cc5ee
@ElshadayAbebe-cc5ee 13 күн бұрын
😂😂😂
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 15 күн бұрын
ምርጥጥጥጥጥ ድራማ ነው ሁሌም
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 15 күн бұрын
መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ።
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 15 күн бұрын
በስቱን ያላችሁ ግጩኝ ላይክ😂😂😂
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 14 күн бұрын
ይህን ቲም በሙሉ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 14 күн бұрын
መስኪ ከምር አረገዘች መሰለኝ 😂😂😂
@danielnegash6948
@danielnegash6948 14 күн бұрын
This is absolutely genius!!! Good message to our government,
@melkamelak9882
@melkamelak9882 10 күн бұрын
ምን አገናኜው?
@ermitube02
@ermitube02 15 күн бұрын
በስንቱ የሚመቸው 👍
@nazirojohare
@nazirojohare 14 күн бұрын
Besintu is Great comedian and gently of Ethiopian 🎉❤❤❤
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 14 күн бұрын
በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት የሚገኙ እህትና ወንድሞቻችን ለተጨነቃችሁ በረራው እንደቀጠለ ነው እስከ ዛሬ ከ10k በላይ ወደ ሀገራቸው ገብተዋል በቀን 3 በረራወች እየተደረጉ ነው አሁንም እንደቀጠለ ነው❤❤
@Ethiopia689
@Ethiopia689 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛ መቼም ባናልቅም እነሱም ሳይሰለቹ እየመለሱን እኛም ሳንሰለች እየተመላለስን ብናደክማቸውም ጨክነው አይጨክኑም
@user-gv2ui8ef2o
@user-gv2ui8ef2o 14 күн бұрын
You guys the best actor ever and very funny 😂😂😂 we love you guys all 🥰🥰🥰
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 15 күн бұрын
ምርጥ ጥምረት🎉🎉
@zainabmk1224
@zainabmk1224 4 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች ሙሌ ቤቱሊሸጥ ተፍ ተፍ ሲል በስንቱ ደሞ ሊያስተካክል ተፍ ተፍ ይላል አይ በገሀዱ አለምም አሉ😢😢 ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 15 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በስንቱና ህይወቴ እንዲሁም ሁላችሁም የእውነት ቤተሰበቻችሁ ጭምር በሲዬ አሳቅኸኝ ሙሉቀን በሽታዬን ሳሰላስል አልሳቅሁም ነበር የህንድ ዘፈንህ ህይወቴ ደም አማረኝ በይ ውሀውን ትነሽ ሚጥማጣ ጨምረህ ጠጣው አስታወስከኝ ከደብረላባኖሰ የመጡ መነኩሴ አጎቴ ጠጅ ወይ ጠላ ከሌለ ውሀ ተጉመጥሙጠው ይተፉት ነበረ አስታወስከኝ አይ በሲ መጪው ትውልድ አስጨነቀህ
@kabeman1867
@kabeman1867 15 күн бұрын
በስንቱ በጣም ገራሚ ችሎታ ነው 😂😂😂😂
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 8 күн бұрын
ወይኔ በስንቱ ትለያለህ❤❤❤❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 15 күн бұрын
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ካስባች ሁት በላይ ይስጣቹ የነካች ሁት ሀሉ ይበርክት ❤❤❤❤❤🤲🏼
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 14 күн бұрын
ሣትሠራ የሚገኝ ነገርየለም የነካኸውይብዛ ይባዛ😢ተረት አሁንአይሠራም
@ferwinkehshen5065
@ferwinkehshen5065 14 күн бұрын
Amen ❤
@selamsamuel6289
@selamsamuel6289 13 күн бұрын
Zoomtytpytý8thfttfgfggttttttyyfyygdgupfhfphpfhpfhyyyyyyyyytyypptytpygyygyyyyffyfgyfytrytyyrtduyhgfdtrttrttytt6tttt6rt6tttrtdhttytrutttturyttrytuy77666tyytyttþyttyttyyyyy6ttyttyttgytyyy0060tty66656tyþyyhytytyytgfhui99uyyyu7yuyyyyyyuyuyu7ytrrrrtrtrtttttt66rt5t6r65tyttggfwpfyrerewegutyt
@user-fk6kh7pp6w
@user-fk6kh7pp6w 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@hanaetho-tm3mx
@hanaetho-tm3mx 15 күн бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ነች
@Hidden_Facts24
@Hidden_Facts24 14 күн бұрын
እና ይዘመርልን ነው የምትይው?
@dagem0636
@dagem0636 14 күн бұрын
😂
@user-jt4ut5mo7z
@user-jt4ut5mo7z 14 күн бұрын
ለማንም ወሸላም tiktoker አንበሳ እያወረዳቹ😂
@kal_adi_coffee
@kal_adi_coffee 12 күн бұрын
በጠዋት ነው ይህንን ድራማ ያየሁት። የጣም በከፋኝ ቀን የመጀመሪያውንና የረጅም ደቂቃ ሳቅ ኣስቆኛል። ኣመሰግናለሁ!
@s0lomon150
@s0lomon150 13 күн бұрын
ይህንን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 15 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ በሱቱየ መጭዉ ትዉልድ ቀዳዳ ልብስ ከሚለብስ ባይመጣ ይሻለዋል
@asmarem.7893
@asmarem.7893 14 күн бұрын
Very Intertaining episode❤❤❤
@mesalih8063
@mesalih8063 15 күн бұрын
😊❤እንደት ናችሁ የሀገር ልጅ ማነው ላይክ የሚያደርገኝ 😊❤
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 13 күн бұрын
የመጨረሻዉ ተመኝቶኛል ደግሞ ላዉድ ማድረጉ😂
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 15 күн бұрын
ቆንጆ ፖለቲካ ናት
@hawidegaga5787
@hawidegaga5787 11 күн бұрын
ሳያት ቀናው ሀጥያቴ ፊቴላዬ መጣ እድግ ትበል ለነገሩ የራሱ ናት በረከቶ እሶላይ ያለ ቅድስ መንፈስ ይደርብን
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w 9 күн бұрын
Bravo
@Kal_MK
@Kal_MK 3 күн бұрын
Well articulated ❤
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 15 күн бұрын
በሴ! መንጃ ፉቃድ ለሁለተኛ ግዜ ወድቄ አንተ ትዝ ብለኸኝ ለምን ለምን ለምን ለምን አልኩልክ 😢😂
@tesfshambaw8694
@tesfshambaw8694 14 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 14 күн бұрын
የዛሬው በስንቱ ማለዳየን ነው ያፈካው
@Hidden_Facts24
@Hidden_Facts24 14 күн бұрын
ቀምሶ ሊመልስ😂
@Tigraywerku
@Tigraywerku Күн бұрын
ሰው ግን ምን ሁነዋል እዚ ላይ ችግሩ ዝርክፍ አረገው😅😅😅😅😅😅😅
@thomasermias2651
@thomasermias2651 15 күн бұрын
I love basintu
@nurafaris9274
@nurafaris9274 3 күн бұрын
ይመለከተኛል!!!
@GhFg-be6by
@GhFg-be6by 11 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪ የዛሬው ደሞ ይለያል እያሳቀ ጥሩ መልእክት አለው ለመጪው ትውልድ እያለ አሁን ያለውን ትውልድ የሚያፈናቅል የሚገል የሚጨፈጭፍ መንግስትን የሚነግር ቅኔ አለው ያሁኑ ትውልዱ ያስመረረ .....
@gerab7613
@gerab7613 15 күн бұрын
አቦ ይመቸው ይሄ ድራማ❤👌
@user-vd6ht1il6l
@user-vd6ht1il6l 13 күн бұрын
I love this sitcome
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 14 күн бұрын
Basentuye😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@hankufun8463
@hankufun8463 14 күн бұрын
ለምን ለምን አይባልም አለ እኮ በስንቱ
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 14 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወድ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 12 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@AaAa-qz1hi
@AaAa-qz1hi 14 күн бұрын
በስንቱ ግን ትችላለህ ❤
@tsiwaabadi
@tsiwaabadi 10 күн бұрын
besintu betam tkkl aydelehm
@meklitgetachewdagne
@meklitgetachewdagne 7 күн бұрын
Heniye Andegna👏👏👏
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 15 күн бұрын
ከፍቶኛል ተጨነኩ ሳላስበው ከስራ ተቀነስኩ የቤት ኪራይ ጎደለብኝ ያቅማችሁን ተባበሩኝ ደሞ በአል መቷል ቤተሰቦቼ ይጠብቁኛል ተባበሩኝ አረረረ ጨነቀኝ 😢አካውንት ውስጥ ባዬ ላይ አለ ወገኖቼ አትቸገሩ ከሰው ፊት ከመቆም ይሰውራችሁ
@user-xe6ks5ct5o
@user-xe6ks5ct5o 15 күн бұрын
አብሸረ ሁሉውም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 15 күн бұрын
አሜን​@@user-xe6ks5ct5o
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 15 күн бұрын
​@uአሜንser-xe6ks5ct5o
@Seble67
@Seble67 15 күн бұрын
ሃገር ቤት ከሆንክ ቤተሰቦችህም ይረዱህ ይመስለኛል አይዞት አትጨነቅ ወንድሜ እግዚያብሔር ያውቃል 🙏🙏🙏
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 15 күн бұрын
@@Seble67 አሜን እህቴ
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 12 күн бұрын
I love the show I’m dying ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam7306
@selamselam7306 13 күн бұрын
ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 15 күн бұрын
ስወዳችው ❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 15 күн бұрын
ስወዳችሁ የምር ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsigardaYednglmaryam
@TsigardaYednglmaryam 10 күн бұрын
ገራሚ መልእክት ነው
@RohaTechShow
@RohaTechShow 14 күн бұрын
የኮሪደር ልማቱ ለሚቀጥለው ትውልድ። 😂
@ezratseganew9461
@ezratseganew9461 11 күн бұрын
የሚታይበትን ጊዜና ስዓት የሚነግረኝ ካለ
@saragizawtamiru3597
@saragizawtamiru3597 11 күн бұрын
Hamus 3 seat lay
@user-my9gk5in6z
@user-my9gk5in6z 7 күн бұрын
ሀመስ 3ሰአት
@user-rh3hh2gn5e
@user-rh3hh2gn5e 15 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤.
@tigisisay
@tigisisay 14 күн бұрын
Enamsgenalen😍
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn 19 сағат бұрын
በስንቱእወዳቹሀለው
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 15 күн бұрын
ወይኔ መጨረሻው😂😂😂
@thomasbirhane34
@thomasbirhane34 12 күн бұрын
ማስረገዝ ነው ያማረኝ 😂
@user-bt7je7jw3n
@user-bt7je7jw3n 9 күн бұрын
አረ😂😂😂😂
@bmnvbjg
@bmnvbjg 15 күн бұрын
አይ በስንቱ የስራህን ይስጥህ። በሳቅ ገደልከኝ የመጨረሻዋ ሲን ሙድ አላት
@user-pz8fn1qi1c
@user-pz8fn1qi1c 13 күн бұрын
Derasiwen gen saladenk alalelefem betam yechelale yehe hulu episode alasedeberenem
@user-mh7km8ys6q
@user-mh7km8ys6q 15 күн бұрын
በስንቱ ቅጣው ከኢንባ ጋር ያለህ ውል ተቋርጧል በቃ😂
@goldenboy7861
@goldenboy7861 14 күн бұрын
Kezih yetemarkut be akuam mexnat alemechaln new😢😢
@biruktsehay8071
@biruktsehay8071 15 күн бұрын
Besintu ❤️❤️❤️❤️
@BekeluBeku
@BekeluBeku 10 күн бұрын
በሰቱ ድራማን በጣም ነው የምውደው
@user-vg3fu1hf8t
@user-vg3fu1hf8t 15 күн бұрын
አቤት የኛ ሰው ስታሸቃብጡ በኮምት እየገቡ ብር የሚላችሁን ትሰጣላችሁ አይ እደል እሰኪ እኔ ብር አለፈለግም ዪቱቤን ሰበስክራይብ አደርጉኝ ተባበሩኝ ታዘብኳችሁ መገዜም የመተረዱት መረዳት የሌለበትነው😢😢😢
@bWorku
@bWorku 15 күн бұрын
አይዞሽ እናረግሻለን አይከፈልበት
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 15 күн бұрын
በቃ አደረኩሽ ተስፋ እዳቆርጭ
@nahombiniam7281
@nahombiniam7281 13 күн бұрын
Adrigalehu ashkabaT
@user-mh7km8ys6q
@user-mh7km8ys6q 15 күн бұрын
ዋው
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 15 күн бұрын
ይህን የሳቅ ፊውቸርግ አጥፉ እርኝ😂😂
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 13 күн бұрын
❤❤❤
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 15 күн бұрын
Besntuyeeeee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 14 күн бұрын
ሥወዳቹ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ruthgg5626
@ruthgg5626 15 күн бұрын
Besintu des yemil drama zena yadergegnal😅😅
@TruthEz
@TruthEz 14 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾 @ሩትዝ gg
@Jrogansclips-is7bz
@Jrogansclips-is7bz 14 күн бұрын
እንዴት እንደምወዳቹኮ መጥታችሁ እስካያቹኮ ንፍቅ ነው ምትሉኝ🎉🎉🎉
@wediweyinking
@wediweyinking 15 күн бұрын
አረ በስንቱ እና ሙሌ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣👈
@EricBassa
@EricBassa 12 күн бұрын
Algebagnm temachtognal😢😂😂❤😊😅
@user-dy2qc5io2u
@user-dy2qc5io2u 14 күн бұрын
ሄኖክ ይሄንን ካርታ እንደሚወስድ ገምቸ ነበረ 😁😁😁
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 15 күн бұрын
እውይ በስዬ😂😂😂😂
@MinilikBeyene
@MinilikBeyene 5 күн бұрын
Besiye
@AndrewTateMails
@AndrewTateMails 14 күн бұрын
Draft be silk🤣🤣
@AddiswerkMekiso
@AddiswerkMekiso 15 күн бұрын
Besintu❤❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 14 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @አዲስወርቅመኪሶ
@rootMedia21
@rootMedia21 9 күн бұрын
wow
@jawarfantube3089
@jawarfantube3089 15 күн бұрын
በሲዬ❤❤❤😂😂😂😂
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz 8 күн бұрын
አሩንጋደ ትዎዳለች ጫካ ዉስጥ ነው እንዴ ምታኖራኝ 🤣🩵🥰
@halemaahmed6928
@halemaahmed6928 14 күн бұрын
ሲያስቅ🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣😂😂😂🤣🤣
@easypc4464
@easypc4464 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 15 күн бұрын
አየ በሰንቱ 😂😂😂😂
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
27:07
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 279 М.
Glow Stick Secret (part 2) 😱 #shorts
00:33
Mr DegrEE
Рет қаралды 45 МЛН
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 8 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Курс (6 бөлім)
40:48
ASTANATV Movie
Рет қаралды 506 М.
Follow @karina-kola please 🙏🥺
00:21
Andrey Grechka
Рет қаралды 17 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 38 "መሆን የምፈልገው..." pt.2
26:03
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 625 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 742 М.
when I am sneezing
0:10
HiFunnie
Рет қаралды 11 МЛН
Funny videos billiards millions views p638
0:26
NamPlay
Рет қаралды 32 МЛН
ПИЛОНИДАЛЬНАЯ киста 😱 #Shorts
0:24
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 6 МЛН
To the end 😱
0:37
Pir Ovezov
Рет қаралды 16 МЛН