"በስንቱ ልንገብገብ ቁ 2" (Besinu Lingebgeb No 2) 2024.

  Рет қаралды 48,951

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@mayatube1107
@mayatube1107 9 ай бұрын
እኔም እንጀራ እናቴ በጣም መልካም ሴት ነበረች ታዲያ ከነሱ ጋር አልኖርም ከአያቴ ጋር ነበርና ሂጀ ከሱቃቸው መቶ ብር አውጥቸ ቀድጀ አይ ካለች ለአባቴ እናገር ነበር እና እንደፈለገች ትሁን መቶ ብር ያወጣና የሷ ልጅ ነበረ ከነሱ ጋር የሚኖር ለልጅሽ ስጭውና ይቅደደው ይላት ነበር ከእንጀራ ወንድሜ ጋር ተባብረን ሱቁን እናወድመው ነበር 😂😂እንደዛም እያደረግን ትወደኝ ነበር ፊቷ አይከፍትም ነበር እህት ወልዳልኝ እኔም ትልቅ ሁኘ ተግባብተን አብረሽን ሁኚ እያለች እየለመነች ባለንበት ሰዓት ሞተችብኝ😢እህቴም አብራ ሞተችብኝ የእንጀራ ወንድሜም እናቱ ስትሞት ወሰዱት አባቴም ተጎዳ ብቸኛ ልጅ ሁኘ ቀረሁ ሰው ሲጠይቀኝ ብቸኛ ልጅ ነኝ ስል ከንፈር ሲመጡብኝ እየከፍኝ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወልጃለሁ በቅርቡም ታላቅ እህት እሆናለሁ በሰላም ትገላገል እህት ልሆን እንደሆነ የሰማሁ ቀን በመስታወት ፊቴን እያየሁ እንደጅል ስስቅ ዋልኩ😂😂 የልጅነት እህቴን አሰብኳት😢😢ታላቅ እህትነትን ማወቅ እፈልጋለሁ እህቴ የሚለኝ ወንድም እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ ለቤታችን ለቤተሰባችን መልካም እድልን ያምጣልን😊😊😊
@HanaadiseAbebayehu
@HanaadiseAbebayehu 9 ай бұрын
ያሳካልሽ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካህል❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
እፍፍፍየኔማርከላይ እየሳኩ ታይቆይቸምሃልላይአሳዛኝ ደሞደስታ ብቻመጨረሻውያምራልአይዞሽ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ያሣካልሽ እህት🎉❤❤❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 9 ай бұрын
@@HanaadiseAbebayehu አመሰግናለሁ ውዴ🥰🥰
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 8 ай бұрын
ልጅ ያለው አላገባም የምል ለዚህ ነው ልጅ እወዳለሁ ግን የጋራ ሲሆን ነው ደስ የሚል😊
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 9 ай бұрын
ኧረ የገጠር ልጅ እደዚ አትሆንም ዝግ ያለችና እንባ የሚቀድማት ነች ልጅቷ በጣም ፈጠነች ለማንኛውም እረጋ በይ ችኳ😂😂😂😂😂😂😂
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት ህይወት በጣም ይደብራል አባትና ልጅ ባለጌ ሴትዬዋን አቃጠልዋት እንደዚህች አይነት መልካም እንጀራ እናት የለም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ ልጅቱ የፈጣሪ ያለህ ቃጠሎ ናትኮ አገበገበቻት🤣🤣ወስፌ አላለችም😅በርቱ👍👈🌹 22:51
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
የእንጀራ እናት የሆናቹህ አሳዘናቹህኝ ኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢 በስመ አብ ለእሷ እኔ ተቃጠልኩ ሆድ ነዉ የሚብሰኝ እኔ አልችልም ምን አይነት ቃጠሎ ነች በአዛኝቱ😢😢😢😢
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 9 ай бұрын
አቤት ስወዳቸው ልጅቱ በሣቅ ገደለችኝኮ😅😅😂😂😂😂ወይኔ አቃጠለቻት መሣኖ😂😂😂😂
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 9 ай бұрын
ልጅቷማ የብልፅግና እጅ አለባት 🤣🤣🤣😜😜 አብየ የምትለው ነገር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mahltube7633
@mahltube7633 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
😂😂😂😂በትክክል
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 8 ай бұрын
ያስብላል🤣🤣🤣🤣
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 9 ай бұрын
እኔ ባገይሽ ልጂቱ እደት እደማቃጥልሽ በጥፌ🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሆ ምላስ
@zeintyimam2341
@zeintyimam2341 6 ай бұрын
ያአሏህ ይችልጂ ምላሷ ያብይ እጂ አለባት እደ😂😂
@zagoltv
@zagoltv 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
ልጅቷ እንዴት ዘና እምታደርገኝ እግሬን ታጥቤ እቦጭ እቦጭ ይላል😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
እፍፍ ይች አብላሊት የሆነች ልጂ ምላሷ እኔ ብሆን በጥፊ ብያት አባቷም ገደል ይግባ 😅😅😅
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ኧረ ወላሂ አቃጥላ ነው የምደፋው😂😂😂😂
@دحوم123-م8ع
@دحوم123-م8ع 9 ай бұрын
ውይ ልጅ አለችኝ ያልከኝ ውዱ ፍቅረኛዬ ወደ ፊት እንጋባለን የተባባልነውን ትቼዋለሁ እኔ እንደ እመቤት ትግስት የለኝም ሆሆ
@Nuhamiaklilu
@Nuhamiaklilu 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
እኔም ነበርሁ አሁን ግን ትቸዋለሁ ሆሆሆ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 9 ай бұрын
አቤት የልጅቱ ነገር😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 9 ай бұрын
ወይ ይችልጅ😅😅ነገር
@hayati1840
@hayati1840 9 ай бұрын
ኡፍፍ አቤት ምላስ
@طيبهابراهيم-ض5ث
@طيبهابراهيم-ض5ث 9 ай бұрын
የልጂ ምቀኛ😂 በአባቷ መቅናት 😅
@Kaseyegg
@Kaseyegg 9 ай бұрын
እርልጅቱመጠርየሆነችልጅእርጋበይአትጨርጨሪየገጠርልጅእደዚህችኩልአይደሉምበተርፈአሪፍነውበርቱ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
ቀጣዩሳ ለምን ታሳጥሩታላችሁ እፍ😒😒
@SenayetMitiku
@SenayetMitiku 9 ай бұрын
አቤት ልጂቷ ቃጠሎ
@Fetiyaamharawit
@Fetiyaamharawit 9 ай бұрын
እኔምየጀራእናቴንእደዚህነበርየማሰቃያት😅😅😅
@Almiab
@Almiab 8 ай бұрын
ክፍ😂😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 ай бұрын
ምንያሥቃል ክፋት ለራሥነውእንቅፋቱ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 7 ай бұрын
ማፈር ነው ያለብሽ ታወሪያለሽ እዴ ደህና ስራ 😏😏
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 8 ай бұрын
መላሱዋ ምን ጉድ ነው😊😊😒🤐😪
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 4 ай бұрын
ምላሳም ሴት አታምጡብን ያስጠላል ቤታቹ ልጅ ከተባለ እደልጅ ሲወን ነው ጥሩ የስድብ ቤት አታድርጉት
@fatemaawel214
@fatemaawel214 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዉዶችየ❤❤
@ጽኑቃልያብባል
@ጽኑቃልያብባል 9 ай бұрын
አወቀች አወቀች ሲላት የቄስ ሚስት መጽሐፍ አጠበች እንዲሉ ትችላላችሁ ስንላችሁ አበዛችሁት አሁንስ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁንጂ ሲጀመር እነመዋ እነአያታዴ እንጨረቃ የሚሰሩትንጂ እናተ የምትሰሩት ምንም አያምርም የገጠር ልጅ እረጋ ያለች ምራቋን የዋጠች ናት እረጋ በይ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
ቦጭረቅ. ብጭረቅ. የላል አላለቺም.😂😂😂😂
@mrn3878
@mrn3878 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤👍👍
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 8 ай бұрын
ቀጣይ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 9 ай бұрын
እእእ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@furnomamo457
@furnomamo457 8 ай бұрын
Wayi mixmixa😂😂😂😂😂
@HjcyVnvc
@HjcyVnvc 7 ай бұрын
Ene..egelatalehu..tgsit .yelegnjm
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 8 ай бұрын
ከፈሷ የተጣላች
@Salam-vj4ug
@Salam-vj4ug 9 ай бұрын
ልጅቱ አብይ አህመድን መሰለችኝ የፈጣሪ ያለህ ምላስ😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 9 ай бұрын
እእእእ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
እስኪልያችሁ እኔም በስቱልገብገብ ኧረትንሽፊልምልይብየትገባ ክክክክበስቱልገብገብየሚልአገኘሁ
@አህሉነኝየቅዱስገብርኤልል
@አህሉነኝየቅዱስገብርኤልል 9 ай бұрын
አንች ስትሞላቀቂ ብቻ ነው የሚያምርብሽ😂😂
@setxggt2269
@setxggt2269 9 ай бұрын
ቀጣይ 🤣🤣🤣🤣
@alain-vw8us
@alain-vw8us 9 ай бұрын
😅😅😅😅❤❤😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
መደነቂያ ግን ለኔ ብቻ ነዉ የገጠር ልጅ ሆና ስትሰራ የምታስጠላኝ አትችልም እንደነሱ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 5 ай бұрын
አይ ደስ ትላለች ሁሉም የተለዬ ውበት ስላላቸው ይመስለኛል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
ዉይ. ልጅቱ. ቀለብልብ. ናት 😅😅😅
@Fetiyaamharawit
@Fetiyaamharawit 9 ай бұрын
እኔምየጀራእናቴንእደዚህነበርየማሰቃያት😅😅😅
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ማርያምር ጭካኝ ክፉ መሆን አያሥቅም ምን አጠፉ የእንጀራ እናት
"ምሰሶ ሳቆም" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Miseso Sakom New Ethiopian  Dirama) 2024
22:54
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 41 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
እኛ እና ሙዚቃ አዲስ አቀራረብ (Egna Ena Muzika) New 2024
45:14
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 19 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 337 М.
መንግስትን ያስደነገጠው መአት በጎጃም | ሰራዊቱ...!
29:32
ጎርጎራ ቲቪ - Gorgora TV
Рет қаралды 111 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 43 "የትዳር ግሬደር"
46:16
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,5 МЛН
ምንልሁን አዲስ አይዶል ሾዉ(Min Lihun New Idol Show) 2024
1:12:30
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 109 М.
"ተጋለጥን" ምርጥ የገጠር ድራማ(Tegaletin New Ethiopian Dirama) 2024
24:22
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 31 М.