በስተመጨረሻ ብቸኝነት ቀረ

  Рет қаралды 235,990

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@eyobeltube
@eyobeltube 10 ай бұрын
ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዬ አሁኑኑ ይደውሉልን በ+251962491597 +251974024574
@ነፃነትጎንደሬዋ
@ነፃነትጎንደሬዋ 10 ай бұрын
አትወጣም አትቀየረም ማለትህ ሚስትም ናት ነዉ?
@سعادهسعاده-د3ط
@سعادهسعاده-د3ط 10 ай бұрын
ድምፅ ቃልን በጣም ትመሳሰላለች መኮላተፍ ነው የቀረው ቃል ኮልታፋ ነች
@سعادهسعاده-د3ط
@سعادهسعاده-د3ط 10 ай бұрын
ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ፍቅራቸውን ይነግሩናል ጠብቁ ሸቶኛል ውላፈኑ ፍቅር ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያቺሁ ፈጣሪ በጣም ነው ከነቤተሰብህ የምወድህ እዮባ መልካም የስራ የፍቅር ዘመን ይሁንላቺሁ
@engureenakiche
@engureenakiche 10 ай бұрын
እዮባዬ ፎቶ እንድትሰራልኝ እፈልጋለዉ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube 10 ай бұрын
በዚህ ሰአት ይችን ከሚት እምታነቡ 😢 እርፍ ያለ እጀራ ይስጣችሁ 👍❤ ትናት እና ዛሬ በጣም አማኝ ነበረ 😢አሁን ተመስገን 😢 በቅንነት ❤ደምሩኝ
@feker122
@feker122 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 10 ай бұрын
Amen amen amen
@aserasder7272
@aserasder7272 10 ай бұрын
አሜን፫
@mekdes535
@mekdes535 10 ай бұрын
ድምጿ የቃልዬን ይመስላል እህቷ ነችዲ❤
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm 10 ай бұрын
በጣም እኔም ግር ጋብቶኛል እኮ ❤️❤️❤️ዎውው ባርቱ ስታምሩ ❤️❤️👍👍
@sitratube1193
@sitratube1193 10 ай бұрын
የእህቷ ልጂ ትሆናለች እህቷ አደለችም
@fafetub1120
@fafetub1120 10 ай бұрын
አድናቸው
@27abeyana28
@27abeyana28 10 ай бұрын
እኮ እኔም መሰሎኝ ልል ነበር በጣም ይመሳሰላል
@zaenapetophia7965
@zaenapetophia7965 10 ай бұрын
አወ😊😊
@hemonttvlog
@hemonttvlog 10 ай бұрын
ትክክለኛዋን ሚስትህን አገኘሀት,መልኳ እራስህን ድምጿ ደሞ የቃሏዬን ነው ሚመስለው, በጣም ደስ የምትል ረጋ ያለች ቆንጆ
@sarabya4574
@sarabya4574 6 ай бұрын
አቺ ተገልፆሎሺነበረ
@AjebaAneba
@AjebaAneba 6 ай бұрын
አው😂😂​@@sarabya4574
@selamtube7440
@selamtube7440 10 ай бұрын
ልጅቱ ስታምር ደሞ ድምፅ ሁላ ከቃል ይመስላል የምትሉ
@hiwotbrhana7405
@hiwotbrhana7405 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@hobsee5626
@hobsee5626 10 ай бұрын
Yes❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 10 ай бұрын
ኮቢ ይገርማል
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 10 ай бұрын
በጣም💯
@حميدهابحبشي
@حميدهابحبشي 5 ай бұрын
እህታናትእዴሁለነገሬቃልየንዪመስላል
@torrastiti
@torrastiti 10 ай бұрын
እዮባ በል በዚህ ድምፅ አዲስን ፕራንክ አድርገው ቃልን አስመስለህ በስልክ ቃል ሳታውቅ እሱ ሥራ ቦታ እዳለ ቃል ከቤት እዳለች አርጋግጥና በቃል ስልክ ቃል ሳታውቅ እሷ ልጅ ላዲስ ደውላ ቃልን ምስላ ና ተሎ ከቤት አሁን ተሎ በጣም እፈልግሃለው ምናምን ብላ ከዛ ከቤት ሲሔድ አዲስም ቃልም ይፋጠጣሉ 😆አድርጋቸው please በጣም ቁርጥ ቃልን ነዉ ድምፁአ
@ሰሚሪነኝከወሎ
@ሰሚሪነኝከወሎ 10 ай бұрын
የተመቸኝኮመንት😂😂😂በጣምነዉከቃልጋድምፆእሚመሥለዉ
@kemalsiraj1210
@kemalsiraj1210 10 ай бұрын
ወይኔ ድምጿ ቁርጥ ቃልየን ይመስላል የምትሉ ላይክ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
እውነት ቃል ድምፁ ይመሰላል እግዚአብሔር አሰባቹ ያሳካላቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@giontube5039
@giontube5039 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መልካም የስራ ዘመን የስኬት ጊዜ ይሁንላችሁ ጥረትን ባርኮ ለስኬት የሚያበቃ እግዚአብሔር ጥረታችሁን ይባርክ ለፍሬ ያብቃላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 10 ай бұрын
ወይ ስታምር ቃልን ትመስላለች ድምፆም ይመሳሰላል❤
@blueblue8966
@blueblue8966 10 ай бұрын
እንደ school life😢 መቼም እማይመለስ ደስ የሚል ህይወት የለም ሳይታሰብ ያመልጣል ቆንጅት ከቃልዬ ጋር በድምፅም በመልክም ይመሳሰላሉ❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube 10 ай бұрын
አወራራ እራሱ
@hekemaYoutube
@hekemaYoutube 10 ай бұрын
አረ በመልክስ አታመሳስሉአቸዉ
@ZeharaSeid-jb6zw
@ZeharaSeid-jb6zw 10 ай бұрын
የቃል እህት ናት እንደ ድምጿ በተለይ ደ ስትል ኮፒ ቃልን😂😂😂😂 ከዱቄት የፀዳች አደራ በዚሁ ፊትሺ ሁሌየም ነይቶሎ❤❤❤
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ናት ፈገግታዋ ከለሯ በጣም ምርጥ ናት በርቱ ❤❤❤❤
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 10 ай бұрын
*_ሱብሃን አላህ ጌታዬ ድምፆዋ የቃልየን ቁጭ ታምራላችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ እዮባ ትንሽ ቆየት ብለህ እንዴ ወንድምህ አቤል የስራ ባልደረባየ ነበርች ከዛም ወደድኳት አገባኋት እንደምትለን ተስፋ እናደረጋለን😁 የመዳም ቅመሞች በሉ እናተም ሀይ ሀይ ቤላችሁ አጋቦቸው መቸም እኛ የሩቅ ሽማግሌ ሆነናል 😁😁😁_*
@heirat
@heirat 10 ай бұрын
ወላሒ እኔም ቃል መሥላኝ ሱብሀነሏህ🎉
@kubra-n3l
@kubra-n3l 10 ай бұрын
😂😂
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 ай бұрын
😂😂😂
@semirasefa9577
@semirasefa9577 6 ай бұрын
😅😅
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 6 ай бұрын
*_ያልኩት ሊደስ ነው መሠለኝ ክክክ_*
@eyerusalemlakewtesfa6595
@eyerusalemlakewtesfa6595 10 ай бұрын
እዮባ በጣም ነዉ የወዳችሁ ቤተሰቦቼ ነው የመትመስሉኝ እናት እና አባታችሁ እግዚያብሔር በልጅ ባርኳቸዋል የተባረካችሁ ናችሁ የኔ ልጆቼ እንዲሆኑ አመኛለሁ!!
@ሠናይyoutube
@ሠናይyoutube 10 ай бұрын
የምር ድምፁአ የቃልዬን ይመስላል ደግሞ,ስታምር❤❤❤❤❤❤
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 10 ай бұрын
ቃልን ነው የሚመስለው ድምፅዋ❤
@ጎሳልበየቃለሰናየ
@ጎሳልበየቃለሰናየ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ ተቀብለናል እዮባ ልጅቷርጋታዋ ደስስ ይላል ቀጥይበት ሲስቱ❤
@askal6750
@askal6750 10 ай бұрын
አትወጣም አትቀየርም ስትል😂 ሚስቴም ትሆናለች ለማለት አስመሰልከው😂❤ እዬቤ❤ልጅቱ የምትታለፍ አይደለችም
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@zadeayale8799
@zadeayale8799 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe 10 ай бұрын
በትክክል😂😂😂😂
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 9 ай бұрын
በትክክል😂🎉😊
@jvvbnnbb7514
@jvvbnnbb7514 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@nas7117
@nas7117 10 ай бұрын
ድምጿ ከ ቃል ጋ ይመሳሰላል 😂😂😂
@tube-ig5cx
@tube-ig5cx 10 ай бұрын
ይቺማ,የቃልእህትናት ድምጧ,ቃልንቁጭናት❤
@ሰኒየድንግልልጅ
@ሰኒየድንግልልጅ 10 ай бұрын
ይቺማ በርግጠኝነት ቃልን ነው የዋጠችው እንጂ እሷ አይደለችም አረ በስመአብ በጣም ታምራላችው ፈጣሪ መልካም የስራ ዘመን ያርግላችው ስኬታማ የሆነ የስራ ጊዜን ተመኘሁላችው❤❤❤❤
@NeimaNeymar-jy3dq
@NeimaNeymar-jy3dq 10 ай бұрын
የቃል እህት ነችዴ ድምፅ እኮ ያቃልዬን ነው ምመስለው ወላሂ😳❤
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
የትምህርት life መቼም እማይመለሰ ደሰ የሚል ህይወት ነው ሳሰታውሰው😢
@mahalet65
@mahalet65 10 ай бұрын
እዮቤ የኔ ውድ ውንድም በጣም ነው የምዎድህ እንኳን ደና መጣሽ እህታችን
@edgrff7506
@edgrff7506 10 ай бұрын
እንኳንም በሰላም መጣቹ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንላቹ ደም ቆዶ ናት ድምፃ ቃል ትመሰላለች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
@SariHape
@SariHape 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ ይጋቡ እምትሉ ኮሜት ጻፉ እግዚ አቤር ይጠብቃ ችሁ ደር በበ ያለይ ልይ ናት ስወድሽ አይና ፍርናት ደርባባ የ
@selamtekeste6923
@selamtekeste6923 10 ай бұрын
እዮባ በጣም ታምራላችሁ መልክዋ እና ድምፅዋ ቃልን ትመስላልች ይገርማል 👍
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ከስራ ወደ ፍቅር ይቀይራል ፈጣሪ በርቱልን ድምፅ ቃልየ😊😊
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 9 ай бұрын
በጣም 😂😊😊
@seidseid2312
@seidseid2312 6 ай бұрын
ተቀረ እኮ😂😂
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 6 ай бұрын
@@seidseid2312 እውነት በይኝ
@AjebaAneba
@AjebaAneba 6 ай бұрын
ተሰክቶልሸል 14:17
@fatumayimer1113
@fatumayimer1113 10 ай бұрын
የሆነ ነገሯ ቃልን ትመሰላለች በተለይ ደምፆአ❤❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ወንድ ልጄ ጎርምሶ ምንም አይሰማም እና እድሜ ነው ማለት ነው ስለእዬብ ስሰማ ተፆናናሁ በርቱ ቀጥሉ
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እዮብዬ የኔ መልካም ውድ ወንድሜ በጣም ደስ ፈጣሪ እንኳን ከብቸኝነት አወጣ ወንድሜ በጣም ታምራላቸው መልካም የስራ ዘመኔ ምንላችሁ 🎉❤
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 10 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@zahibkhyat5749
@zahibkhyat5749 10 ай бұрын
አላሁ መሰሌ ወሰሌም አላ ነብይና ሙሀመድ
@AminaWorake
@AminaWorake 10 ай бұрын
SAW❤
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 10 ай бұрын
የቃልዬ ድምፀ ነው የምትሉአሳዬኝ ቁጨ ❤ቃል👍👈
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 6 ай бұрын
እንም
@ተስኒም
@ተስኒም 10 ай бұрын
መቸስ እኛ ኮሜንተሮች ከማፋታትና ከማጋባት ውለን አናውቅም 😂😂ተጋቡ እዮባ
@RahelNeguse-hw2ip
@RahelNeguse-hw2ip 10 ай бұрын
😂😂 eko ❤
@jehhe4752
@jehhe4752 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mhretkiflehans5786
@mhretkiflehans5786 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@mazgabguutaa3084
@mazgabguutaa3084 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@tsehayasreswube8317
@tsehayasreswube8317 21 күн бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እረድዩ የኔ መልካም ሴት አንች ትለያለሸ እንዳንች አይነት ልጅ ወልዶ ማሳደግ መመረጥ በማረክ ነዉ እንዳዛ ያልኩት በምክንያት ነዉ የቤት ልጅ ናት ጨዋ ታሰታዉቃለች
@B32124
@B32124 10 ай бұрын
በጣም ከቃል ድምጽ ጋ ይመሳሰላል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹህ
@Redu78978
@Redu78978 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ቁርጥ የቃልዬን ድምፅ የናተ ፕራንክ ማለቂያ የለወ😂😂❤
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@Mittha-he3lo
@Mittha-he3lo 10 ай бұрын
ይችማ ቃልዬ ናት 😂😂
@menderin4228
@menderin4228 10 ай бұрын
እዮባ በልክሽ በሳይዝሽ በመልክሽ የተስተካከለች የደረሰች የሱፍ አበባ የሆነች ቆንጆ ልጅ ይዘሽ በመከሰትሽ ደስ ብሎናል አንቺም ካላገባው እያልሽ በጣም ጓ ብለሽ የለ ይህችን ቆንጆ ግዜ አትፍጅ ወለም ዘለም አትበይ ብራ ፈጥነሽ አፍኛት ለዘርና ለምርትም ጥሩ ነች አፍጥነው ግዜው ይመርሻል። አለበለዚያ እነቲቲና እነቱቲን ላማርጥ ስትይና ስትዘናጊ የተቦርሸና ጥቃት የበዛበት ያለቀ የጋራ መተዳደሪያ ላይ ትወድቂያለሽ 😂
@nardibabey1623
@nardibabey1623 10 ай бұрын
የትምህርት ቤት life እኮ ቢደገም😢በርቱልን❤❤ድምፃ ከቃል ጋር ይመሳሰላል እኔም ሒስትሪ ትምርህት ያስጠላኛል እተኛ ነበር😂ገና መምህሩን ሳየው ነበር እንቅልፌ እሚመጣው😂
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 10 ай бұрын
Meeeee toooooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መቅደሲየማሪሃምልጀ
@መቅደሲየማሪሃምልጀ 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@userashu-d8l
@userashu-d8l 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@tgyoutube4452
@tgyoutube4452 10 ай бұрын
ቃልዬ መስላኝ ነበር ስታምሩ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ❤
@Sis-j7e
@Sis-j7e 10 ай бұрын
ማርያምን ድምጿ ከቃልየ ጋር አኔድነው እሕቷነች እንዴ ደግሞም ቆጂየነች እንደቃልየ ፈገግታዋ በስላሴ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ውዶቼ
@Elbethel167
@Elbethel167 10 ай бұрын
ድራይቭ እያረኩ ነበር የማደምጠውእና ድምጿ 💯 የቃል ድምጽ ይመስላል፣ she's beautiful ❤️
@santatad.5801
@santatad.5801 10 ай бұрын
tekekel enem bedemb yemeselale
@meseretababu987
@meseretababu987 10 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩን ጥሩ የስራ ባልደረቦች እንደምኩኑ ተስፋ አለኝ ከዛም ከዘለለ ወደፊት እምናየው ነው ❤
@-rm4pu
@-rm4pu 10 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ ትክክክል
@selamabebaw4885
@selamabebaw4885 10 ай бұрын
የቃል ድምጽ ፈጣሪዬ ድረስ😢😂😂😂😂 የቃል እህት ናት በሉኝ😅
@የእናቷልጅ
@የእናቷልጅ 10 ай бұрын
አወ
@EkramEkram-zo2tv
@EkramEkram-zo2tv 10 ай бұрын
በጣም ነዉ ሚመሳሰሉት በተለይ ሲስቁ
@NagmaNagmaa
@NagmaNagmaa 10 ай бұрын
አው
@kaddesik1646
@kaddesik1646 10 ай бұрын
Bexem 👌👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯💯💯
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
ዘመድትሆናለች❤❤❤
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 10 ай бұрын
ወላሂ መጀመሪያላይ ቃልየ መስላኝ 😂😂 አያልቅቅህ ቀልድህ ብየ ልኮምት ነበር❤❤❤❤ ተምራላችሁ 🎉
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 9 ай бұрын
እኔም🎉😊
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 10 ай бұрын
Uuuuu የቃል ድምጽ 😂❤ መልካም ስራ ጊዜ ይሁንልሽ ሊጅቷ 😊 በጣም ቆንጅዬ ናት❤❤
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 9 ай бұрын
አዎ 😊ስታምር
@emebetdemse6170
@emebetdemse6170 10 ай бұрын
ወየው ሁለተኛዋ ቃልዬ መጣች ወየው ሥሥቅ አብሶ ቃልዬን ቁኝ ቃልዬ እውስጡዋ አለች እደ አይይይ እየቤ
@Adbar-h7g
@Adbar-h7g 10 ай бұрын
ስታምሩ ምርጥ እህት እና ወንድም ደግሞ ድምጿ ቁጭ ቃልየን
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 ай бұрын
ስታምር ልጅቷ 😊 ድምጿ ደግሞ የቃልን ይመስላል❤
@gggg-rx4wc
@gggg-rx4wc 10 ай бұрын
እመቤቴን እንዴት ደስ እንደምትሉ ወይ ጉድ ተጋቡ በቃ ❤❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
አይእኛበቃተጋቡ ነዉስራችን😂😂😂😂😂የቃልንድምፅይመስላልድምጻ ዘመድብትሆንስ😂😂
@belanebelane237
@belanebelane237 10 ай бұрын
ኤጭ እናንተ ደሞ አበዛችሁት
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 9 ай бұрын
ይጋቡ ሐረ ስታምር😊🎉
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 10 ай бұрын
ይችን መልካም ስነምግባር የሚታይባትን ልጅ ለአንድም ቀን እንዳትከፉ አደራ እንልሀለን::
@giontube5039
@giontube5039 10 ай бұрын
የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ ኦኦኦኦኦኦኦ እዮባዬ በጣም ነው የማከብርህ
@absabs9609
@absabs9609 9 ай бұрын
ዉይ የዮብ ልጆች ግን ታድለዉ ቀልድ ባካፋ ነዉ ያላቸዉ ክክክ ልጅቱ ማሻአላህ የቆጆ መለኪያ
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 10 ай бұрын
ልጅታ እርጋታዋ እዴት ደስ እደምትል ❤
@FikruTafese
@FikruTafese 10 ай бұрын
ድምፅ የቃል ነው ❤❤😊
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 10 ай бұрын
ስታምር እርግት ያለች ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ ድምጿ ከቃል ጋር ይቀራረባል
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v 10 ай бұрын
ባለ ማእተብዋ ደስ ትላለች ስነ ስርአታ እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏👏❤️❤️
@yashikonju8805
@yashikonju8805 10 ай бұрын
ሆዱዋ ዉስጥ ቃል ገብታ አለች እዴ አምላኬ ሆይ የድምፅ መመሳሰል ይገርማል ደሞ ስታሙሩ
@YohannesMoges-bu4vy
@YohannesMoges-bu4vy 10 ай бұрын
ልክ ነህ የቃልየ እህት ነች መሰለኝ ❤❤❤❤❤መጨረሻችሁን ያሣምረው
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 9 ай бұрын
የኔ ቆጆ እርጋታዎ ፈገግታዎ መልኳ ሙሉ ሴት ናት ተግባብታችሁ ብትጋቡ ተመኘሁላችሁ❤❤❤
@zenabAlmare
@zenabAlmare Күн бұрын
ተግባብተው ❤️💍💍💍ነው
@rwqwer8794
@rwqwer8794 10 ай бұрын
ኧረ እዮባዬ በሳቅ ሞትኩልህ ወይኔ 😅😅😅😅😅 የቃል እህት ነች እንዴ ድምጿ ኮፒ ነዉ ከቃል ጋ ለማንኛዉም ቀልድህ ተመችቶኛል አንተ እንቅልፋም በተመስጦ አላልክም ዋዉ 😆😆😆
@tiji-b9w
@tiji-b9w 10 ай бұрын
ልጅቱ ስታምር ድምፅ ሁላ የቃል ይመስላል❤❤
@sart820
@sart820 10 ай бұрын
እኔግን ቃል ናት በስተጀርባ እያወራቺ የመሰለኝ ቁርጥ ቃልን የሚገርም😂😂😂 ደሞ ስታምር
@Aster-e8c
@Aster-e8c 10 ай бұрын
አይላይቹ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና የስታችሁ ዳስ ስትሉ ማሮቼ 🥰🥰😘😘😘💚💛❤✝️💕🙏💕
@birhanuabiyu5431
@birhanuabiyu5431 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ቤቱ ያስቀናል የእውነት ጋደኛህ ብተሆን ደስለኛል ምክኒያቱም የ አዲስ እና ቃል አድናቂ ነኝ ለማለት የፈለኩት የቃል እህት ናት ወይስ አይደለችም ቡዙ ነገራ ይመሳሰላል በተለይ ድምጿ
@lemaakalewold842
@lemaakalewold842 10 ай бұрын
ወይኔ ፀሐይ የምትመስል ልጅ ናት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 10 ай бұрын
በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
@Serkalmbirhanu
@Serkalmbirhanu 10 ай бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ሲታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ❤❤❤❤❤
@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ 10 ай бұрын
እኔ በግለ ተመችታኛለች ስብስክራይብ አድርጋለሁ መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ❤❤❤
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 10 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የስራ ግዜ❤❤❤❤❤❤❤
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 10 ай бұрын
ሲላ. ቃልየ ከጀርባ ሁና እሷናትዴ እምታወራው ወይ መመሳሰል 😅😅ማነው እዴኔ የቃልን ድምፅ የመሰለው😅😅😅😅
@ppooiiuuuytppooiiuuyy9280
@ppooiiuuuytppooiiuuyy9280 10 ай бұрын
የቃልዬ ድምፅ ቁርጥ ወላሂ ይገርማል
@absabs9609
@absabs9609 9 ай бұрын
እናድስ ስላስቀኑህ አግባትና ሁሉንም ምላሳቸዉን ወዴሆዳችዉ አስገባላቸዉ ምክናየቱም ሁሉንም እጥፍ ትበልጣቸዋለች ስሟን የሴቶቹ በላይ ብየልሀለሁ እዮባ
@እሕተሥላሤአጎናፍር
@እሕተሥላሤአጎናፍር 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ 😁 በጣም 🎉😊
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ 10 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እዮባ እኛ ኬሜንታትሮት ማጋባት ነው ሥራችን ተጋበ በቃ ይሁን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 10 ай бұрын
እውነት ቃልዬ ከጀርባዋ የምታወራ ይመስላል ቁጭ ቃልዬን ድምጽዋ እርጋታዋ ደስ ትላለች
@BekelechTekle-z3l
@BekelechTekle-z3l 10 ай бұрын
የቃል ድምፅ ይመስላል በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
አንድ አይነት ድምጣቸው
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp 10 ай бұрын
ይኸዉ እሷ ከመጣች እኔ ሰብስክራይብ አርጌአለዉ የኔ ቆንጆ ስታምር❤❤❤
@Iamethiopawit5371
@Iamethiopawit5371 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹ እንደ እርሱ ፍቃድ አሜን❤❤😊
@vcd5555
@vcd5555 9 ай бұрын
የእውነት ከቃልየ ጋራ አንድ ናቸው ❤ እርጋታዋ ያምራል ሳቅዋ ሁሉ ቃልየ ናት ምትመስለው 💐እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ተቀብለናል የቃል ድምፅ ነው ምመሰለው ደሰሰትል፣ዋዊዊዊዊ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@FguiUfgggh
@FguiUfgggh 10 ай бұрын
ድምጷ የቃልዬን ይመስላል ምንህነች ደስትላለች😘😘😘
@LoiiLouy-wv5mi
@LoiiLouy-wv5mi 10 ай бұрын
እረ የቃልየ ድምፅ ቁርጥ👌👌👌💕💕💕💕
@RegatMehari
@RegatMehari 10 ай бұрын
ወይነ ቃል አደለችም ግን ድምጽዋ ቁጭ የቃልየ ነው እንዴት ነው ይሄ ነገር እባካቹ አስረድኝ❤❤❤
@mulualemkebede5791
@mulualemkebede5791 10 ай бұрын
ከቃልዬ ጋር በድምፅ በጣም በጣምይመሳሰላሉ❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 ай бұрын
እዮባ አንተን እኮ አላምንህም😅😅😅😅😅 ልጅቷ ሥታምር ከቃልዬ ጋር አንዳይነት ናቸዉ ከድምፃቸዉ ጀምሮ መትያ እህት አለቻት እንዴ
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መልካም የስራ ዘመን የስኬት ጊዜ ይሁንላችሁ🙏🙏
@salamomg9210
@salamomg9210 5 ай бұрын
ወይኔ ድምፅ ቁርጥ ያቃልዬ በፈጣሪ መመሳሰል ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤
@hadiyahadiya9611
@hadiyahadiya9611 10 ай бұрын
ስታምሩ ይችንካ አጥብቀህ ያዝ ይችን የመሰለች ፍልቅል እዳታመልጥክ❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@የሩቅyerukyoutube
@የሩቅyerukyoutube 10 ай бұрын
አረ ያጠራጥራል ዶምጿ ቃልን ነዉ የሚመስለዉ አሳሳቋ እራሱ❤
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 10 ай бұрын
ከሶሮን ጋ ነው የምታምሩት አምጣልን ናፍቃናለች
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 10 ай бұрын
እረ ያች ቀልቃላ ነች በስማም የትናየት
@arebtaemieyetenadidenrechr3813
@arebtaemieyetenadidenrechr3813 10 ай бұрын
ወነይ ልቃል ትመስላለች መልክዋም ድምፃ ስታምር እየቡየ ዝም ብለህ ኣግባት 😍😍
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@dgdbf6423
@dgdbf6423 10 ай бұрын
አቤት የድምፅ መመሳሰል የፈጣሪ ስራ ድንቅ
@shega-v2b
@shega-v2b 10 ай бұрын
ድምጿ ቃልየን መስሎኝ ግን ሳያት አደለችም በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ
@Adisewonde
@Adisewonde 10 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣቹህ እዮባ የኔ ቆንጆ በጣምምምምም❤❤❤❤❤ ደስ እምትል ልጂ ነት በርቱ እርቱ እሺ❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምር የቃል ድምፅ እህቷ ነች እዴ እዮባዮ ታምራላቹ በርቱ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 10 ай бұрын
ድምፅ ቃልን ይመስላል እርጋተዉ ዋ እዮባ መልካም የስራዘበን ይሁንላችሁ❤
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 10 ай бұрын
ወይኔ ልጅቱ ስታምር ደግሞ ድምጿ ቁጭ ቃልዬን ነች
@RoberaTamrat-nm3nq
@RoberaTamrat-nm3nq 10 ай бұрын
ድምጿ ከ ቃልዬ ጋር ይመሳሰላል😮
@ZAl-h5j
@ZAl-h5j 9 ай бұрын
Meshallah Sitamir yen qojoo ❤❤❤❤❤
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 247 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Он улетел, но обещал вернуться...
00:30
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 4,9 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 118 М.
አጓቷ ከዚህ በኃላ ከሷ ጋር እንዳትሰራ ብሎ ተጣሉ
12:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 184 М.
ለቃል መኪና ገዛሁላት አላመነችም
17:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 158 М.
ፕራንክ መሆኑን ስነግራት በደስታ አበደች
14:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 231 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 255 М.