No video

ፕራንክ መሆኑን ስነግራት በደስታ አበደች

  Рет қаралды 221,738

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

3 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉 / @eyobandredu
ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን

Пікірлер: 2 500
@eyobeltube
@eyobeltube 3 ай бұрын
አዲሱ ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👇youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5 ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@heniandtsi
@heniandtsi 3 ай бұрын
እኔን እረዱ አይዞሽ ቆይ አብረን እንሰራለታለን ቀኑን ይጠብቅ
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 3 ай бұрын
Ka 1 bely bihon 1000 gize nebr madergew🎉
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 ай бұрын
እንኳን ፕራንክ ሆነ አታስለቅሳት
@ahmedzebibadamtew1365
@ahmedzebibadamtew1365 3 ай бұрын
Plas be Talgram aweragn felgachehu new
@rossross6520
@rossross6520 3 ай бұрын
እረዱ ከዚ በዃላ እንዳትለቂው ለሰው አትጨነቂ ስሜትሽን አውጥትሽ ለመግለጽ ሞክሪ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ😍😍😍😍😍
@user-jb2nw7rv1l
@user-jb2nw7rv1l 3 ай бұрын
ግን እረዱን አታስለቅሳት የምትሉ እጅ ወደላይ
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e 3 ай бұрын
አንጀቴነው የምበላኝ ተናግራ አይወጣላት አልቅሳ አይወጣላት የኔ የዋህ ከምር ሴትነሽ ከልብ❤
@alemhi8570
@alemhi8570 3 ай бұрын
ውይ ስወዳት የተለየች ሴች ነች እዮባ ታድሏል ❤❤
@TensaDesta
@TensaDesta 3 ай бұрын
እኔ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:15
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
​@@user-ms2yc7fh2e ዉድ ደሚሪኝ
@user-cq8rg3fw4q
@user-cq8rg3fw4q 3 ай бұрын
ሱጦታ ይሰጣት የምትሉ❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 0:55
@Aisha-sq9gf
@Aisha-sq9gf 3 ай бұрын
🥰👌🏻
@SaraAbady84
@SaraAbady84 3 ай бұрын
👌💘
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 ай бұрын
አውውው😢
@tigistmelese8423
@tigistmelese8423 3 ай бұрын
ማርያምን እውነት መስሎኚ ድርሽ ብየአልገባም ነበር እረዱየ የኔውድ እስኪ ሰርፕራይዝ አርግልን የምትሉ👍👍👍
@eme-birihan-kene-atley
@eme-birihan-kene-atley 3 ай бұрын
እኔም ሰብስክራይብ ላነሳ ነበር😂😂😂
@BBh-dl3sn
@BBh-dl3sn 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔም ደሞ እኮ በኔ በባሌ በሶስት ስልክ ነበር ላነሳ የነበረው ተመስገን😂​@@eme-birihan-kene-atley
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 3 ай бұрын
እኔ እራሱ ኮምቻለሁ እዛኛ ቪዶላታልሆነ እረዱ የላ ትክፈት እያልኩነበር😂
@user-mg5ul7jx1n
@user-mg5ul7jx1n 3 ай бұрын
የረድ ስነ ምግባር ማርያምን ይለያል የዘመኑ ልጅ አትመስልም እንደ ዘመኑ ልጅ መለጣጠፍ መሞላቀቅ አትወድም ክብር ለወላጆቿ
@genetfb1488
@genetfb1488 3 ай бұрын
ትለያለች
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 3 ай бұрын
በጣም
@rootp9490
@rootp9490 2 ай бұрын
አዎ በጣም ትለያለች ፀባይ ፀናይ❤❤❤❤❤
@user-rg1kn5wh9o
@user-rg1kn5wh9o 3 ай бұрын
አናደህን ነበር የምትሉ 👍
@user-do8ru2ry1r
@user-do8ru2ry1r 3 ай бұрын
እኔም አናዶኝነበር
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 3 ай бұрын
ቀላል አናዶን ነበር እንዴ
@lemlem2014
@lemlem2014 3 ай бұрын
ማርያምን ተናድጄ ነበር
@zaytonahzay3841
@zaytonahzay3841 3 ай бұрын
እኔ አናዶኝ ነበር
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 3 ай бұрын
በጣም
@heniandtsi
@heniandtsi 3 ай бұрын
እኔን እረዱ አይዞሽ ቆይ አብረን እንሰራለታለን ቀኑን ይጠብቅ
@user-rc1jv6ks
@user-rc1jv6ks 3 ай бұрын
ብድራኝን ትመልስ የኔ ልዩሴት❤❤❤❤እረዱየ
@seada3423
@seada3423 3 ай бұрын
Eko aybesachen erdun aynagerbn mekerln
@user-gk1jk5wn9u
@user-gk1jk5wn9u 3 ай бұрын
❤❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 3 ай бұрын
ብድሯን መመለስ አለባት ረዱየ
@Ruhamabekele659
@Ruhamabekele659 3 ай бұрын
ሄኒ አዳረ ረዱን እደዚህ አስለቅሷት እደትፈቱት በቅርቡ እጠብቃሌን 😊 ❤❤❤all family love you
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 3 ай бұрын
እዮብ ካሳት የእዉነት በጣም አስከፋሃት የምር እና ስጦታ ይሰጣት ይምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍
@jfjd5585
@jfjd5585 3 ай бұрын
ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አደኛ ነሽ የኔ ሴት ስጦታ ይሰጣት የምትሉ👍👍👍
@SaraSara-ej2ze
@SaraSara-ej2ze 3 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ እረዱን የምትወዱ 👍
@TensaDesta
@TensaDesta 3 ай бұрын
❤️
@askalmesfin6669
@askalmesfin6669 3 ай бұрын
እዮባየ በናትህ እዳስለቀስካት በምትወደው ነገር ሰርፕራይዝ አድርጋት የምትሉ
@ameleworkabera
@ameleworkabera 3 ай бұрын
Awo ewnet
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 ай бұрын
ፕሮሚስ ቀለበት ያድርግላት የምትሉ ትስማማላችሁ አትስማሙም
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 ай бұрын
እንስማማል😂
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 ай бұрын
እንስማማል😂
@user-bb3mr9kn8e
@user-bb3mr9kn8e 3 ай бұрын
እንስማማለን❤
@AliAli-wl8ic
@AliAli-wl8ic 3 ай бұрын
እረ የራሳችሁን ኑሬ ነሩ ጅላፍ ሁላ በሰው ሄውት
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 ай бұрын
@@AliAli-wl8ic ስድቡን ምን አመጣዉ ጉደ🤔
@BizualmeTigabu
@BizualmeTigabu 3 ай бұрын
በርቱ ረዱ ቆንጆ ሴት ትዕግስትሽ ደስ ይላል ደሞ አልቃሻ አትሁኝ ሴት ልጅ ብዙ ነገር ቻይ ናት የኔ የዋህ በናትህ እዮባ አታስከፋት ሆደ ቡቡ ናት በስጦታ አስደስታት🙏🙏🙏🙏🙏
@rahma4516
@rahma4516 3 ай бұрын
እርጋታዋን የምትወዱ ላይክ አርጉ
@mese23
@mese23 3 ай бұрын
የኔ ልባም ሴት እረድዬ አታሰከፋብን የምትሉ👍
@MiMo-uu2pc
@MiMo-uu2pc 3 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌
@user-gv7xm9eh2u
@user-gv7xm9eh2u 3 ай бұрын
❤❤👍👍
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x 3 ай бұрын
የኔ ማረ የኔ እባ እሪግፉ ይበልልሺ❤በፈጠረህ እዮባ አታስለቅሳት😢😢ዝም ብየ ሳያት ታሳዝነኛለች😢😢😢
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 3 ай бұрын
የኔ ማር እረዱዬ የሴቶቱ በላይ በጣም ትለያለሽ እኮ እስኪ ትለያለች የሚል 👍👈💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@user-gq9xu8eb3o
@user-gq9xu8eb3o 3 ай бұрын
እንደረዱ አይነት ልባም ትግስተኛ ሴት የለም የሚል በላይክ👈👈❤
@user-ll3fk4cf2u
@user-ll3fk4cf2u 3 ай бұрын
alenn😂
@zaytonahzay3841
@zaytonahzay3841 3 ай бұрын
ትግስተኛ ቀላል ያላት ስነስረአት
@babibabi4471
@babibabi4471 3 ай бұрын
አለ ግን የረዱ አንጋገርዋ ቁጥብ እንዴት ደስ እደምትለኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
​@@babibabi4471ደምሮኝ❤❤
@doda9780
@doda9780 3 ай бұрын
alewu😂
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ትግሥቷን የወደደላት አንዷ መንቃራ ብትሆን ትታህ ትሄድ ነበር አኔ እደት እደተናደድኩ ነበር አሁን በሥጦታ አሥደሥታት ❤❤❤
@SameeraKwt-pj8gh
@SameeraKwt-pj8gh 3 ай бұрын
እረዱ የኔ ቆንጆ በዝምታ ታልፋለች መናገር ያለብሽን በግልፅ መናገር አለብሽ አትፍሪ ❤❤❤❤
@Tade1st
@Tade1st 3 ай бұрын
በጣም ተናድጀ ነበር ከምር ረዱ የኔ ማር እዮቧ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል ረዱየ ስታምሪ ውበትሽ አስተዋይነትሽ ቁንጅናሽ actsh በቃ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏
@askalmesfin6669
@askalmesfin6669 3 ай бұрын
እበክህ እባክህ አረዱየን አታስፋብን እቺን የመሰለች ጭዋ ሴት የሰጠህን አግዚያብሄር አታስከፋው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@Bamlakgetnet-hc1vw
@Bamlakgetnet-hc1vw 3 ай бұрын
ረዱ በጣም ነው እርጋታሽን የምወድልሽ ግን በራስ መተማመን ይጎድልሻል እሱ ላይ ስሪ መናገር ያለብሽን ተናገሪ በግልፅ ካሁኑ ማስለመድ አለብሽ እየከፋሽ በሆድሽ ይዘሽ ችግር የለውምን ለራስሽ አታስለምጂ።በኋላ ትዳር ውስጥ ስትኖሪ ጭስ በጆሮሽ እየወጣ እንዳናይ በግንኙነቱ ውስጥ ከሱ እኩል መብት አለሽ መከባበር መሀላቹ ይኑር ይተወኛል ይሄድብኛል ሰውስ ምን ይለኛል በሚል ገመድ ራስሽን እንዳታስሪ ከማንም በላይበለራስሽ ክብር ይኑርሽ ራሷን ያከበረች ሴት ሰው ሁሉ ያከብራታል ዝም ብለሽ ልፍስፍስ በሆነውም ባልሆነውም አልቃሻ ከሆንሽ ግን ሰው ባንቺ አመኔታ ያጣል ራስሽን አጀግኚ ቆንጂት ህይወት እንዲ አይቀጥልም ሁሌ ልጅነት የለም።አንተ ሰውየው ደሞ ለሽቀላክ ብለክ ልጅቷን አትጫወትባት ሳስብክ የሆነ የማይረጋሸ ልብ ባለቤት ነገር ነክ ንፁህ ልብ እጅክ ላይ ስላገኘህ አይቅለልብህ እናንተ የሚወድላቹ አለሌ ዱሪዬ መላሳም ነው የተሰጠህን ማየት ካልቻልክ ስታጣው አይንህ ይከፈታል።
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 3 ай бұрын
ቀስ ምነው
@almanamld4483
@almanamld4483 3 ай бұрын
@@user-ji6mo8lh6h😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sr5md2nn4u
@user-sr5md2nn4u 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስስ ያለኝ ኮመንት
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 ай бұрын
Are ATI kabatere esiki hulumi sawu Ade ayedeleme ehe hewote yanasu newo
@mismtg5829
@mismtg5829 3 ай бұрын
Ay hasabu tru hono medemdebiyaw tebelashe ehte
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 3 ай бұрын
የኔ ልባም ሴት እሪድዩ አታስከፍብን የምትሉ👍♥️
@galayuser1127
@galayuser1127 3 ай бұрын
እረዱ እርጋታ የኔ እናት በቃ እኛ ከናተ ምንም አፈልግም ሁሌም ኑ እናተን ብቻ ነው ማየት የምንፈልገው
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 3 ай бұрын
1ኛ ነኝ 🥰🥰ወላሂ ፐራክ እደሆነ ተጠራጥሬ ነበር አዩባ አድስ ፍቅር ነዉ ተንከባከባት በበፐራክ አታበሳጫት😌 የምትሉ like👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:23
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 3 ай бұрын
እኔም ጠርጥሬ ሳይሆን አውቄ ነበሬ ድጋሜ ፕራንክ እያለ እንደምመጣ 😂
@kadotube9947
@kadotube9947 3 ай бұрын
የምር ጀግና ናት ለራሳ ስሜት ሳትጨነክ ለሱ ያላት ባታ ስሜታን ዋጥ አረገቹው እሽ ማላታዋ
@UMAbdelah
@UMAbdelah 3 ай бұрын
እኔ ራሱ ለሱ ያላት ፍቅር ይሆናል
@AaDd-nc4fu
@AaDd-nc4fu 3 ай бұрын
ረዱዬ በራስ መተማመንሽን አዳብሪ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል ግን ኮንፊደንስ የኔ የዋህ ❤❤❤❤
@sahra.selly00
@sahra.selly00 3 ай бұрын
ተርፈሀል እዮባ ተደራጂተን ነበር😂ስወዳችሁ❤
@user-io2mb6rf7n
@user-io2mb6rf7n 3 ай бұрын
😂
@mesertdabale965
@mesertdabale965 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-si9cx8pf9u
@user-si9cx8pf9u 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@imanimqn9281
@imanimqn9281 3 ай бұрын
እረዱ ግን መስራት አችይም ስሉሽ ለምን ውስጥሽን እደማችይ ትነግሪዋለሽ የምትሉ ላይክ እችላለሁ ማለት አለብሽ እሽ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 3 ай бұрын
ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎናል ግን ረዱ እዲህ አይነት ነገር ሲመጣ አትፍቀጅ የሚሰማሽን ተናገሪ በሂወትሽ አትደራደሪ ኮስተር በይ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:47
@gdhdg3660
@gdhdg3660 3 ай бұрын
በትክክል
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 3 ай бұрын
እዬባ ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙ ነገር መስራትና ወጣቱን ትውልድ ማስተማር የምትችል ነህና እንዲህ አይነት ፍራንክ አይመጥንህም እረዱን አክብረ ያዛት እንደዚች አይነት ልጅ የትም አታገኝም
@bestebeste9913
@bestebeste9913 3 ай бұрын
ትግስተኛ ነሺ እርዱ እንካን ፕራክ ሆነ
@TensaDesta
@TensaDesta 3 ай бұрын
እኔማ ትናት ከረዱ ውጭ ወደውጭ ለሚሉት ኮመንታተሮች ላይክ እየሰጠሁ የኔን ኮሜንት መፃፍ እረሳሁ
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 3 ай бұрын
ክክክክ😅😅
@nas7117
@nas7117 3 ай бұрын
Me to😂😂😂
@ssamirh3584
@ssamirh3584 3 ай бұрын
😂😂😂
@zenebseid7011
@zenebseid7011 3 ай бұрын
እኔም
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 ай бұрын
በፍፁም እራስሽን አታስደፍሬ መናገር ያለብሽን ተናገሪ በግልጽ ነት መፍራት የለብሽም !!!
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 3 ай бұрын
Tidarei afairshi mafese 😂
@eme-birihan-kene-atley
@eme-birihan-kene-atley 3 ай бұрын
ትክክል ውስጥ ላይ አምቆ መያዝ ነገሮች በግዜው እንዳይፈቱ ስለሚያረግ ጥሩ አይደለም ለግንኙነት::
@selmejons5098
@selmejons5098 3 ай бұрын
ትግሰተኛ ሚሰት ይሰጥክ ተብሎ የሚመረቀው ምርቃት ላንተ ነው የደረሰው ትግሰት አንደኛ ነች ንዴትዋን ዋጥ አርጋ ተቀመጠች ምንም ከአፍዋ ሳይወጣ በል ቆንጆ ሰጦታ ሰጥተክ አሰደሰታት
@sofiabelay62
@sofiabelay62 3 ай бұрын
በተደጋጋሚ ትወጅኛለሽ ወይ እያለ ይጠይቅሽል ምንም መልስ አትመልሽለትም ለምን? እኔም እወድሃለሁ ማለት አለብሽ ስሜትሽን አትደብቅ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ❤❤
@user-xy5wt5cl3u
@user-xy5wt5cl3u 3 ай бұрын
እኔም ተናድጀ ነበር ማነዉ እደኔ የተናደደ ላይክ👍👍
@UMAbdelah
@UMAbdelah 3 ай бұрын
እስኪ ደምሪኝ ውዴ
@user-xy5wt5cl3u
@user-xy5wt5cl3u 3 ай бұрын
@@UMAbdelah طيب
@nitsuh8222
@nitsuh8222 3 ай бұрын
በምታምናት እመቤቴ ማርያም ፕራንክ የምትደረግ ልጅ አይደለችም!ስታለቅስ እኔም አብሬ ነው ያለቀስሁ እግዚአብሔር የስጠህ ናት የዘመኑ ልጅ ያልሆነች ውብ ኢትዮጵያ ዊ ! እንዳትጎዳብህ ተጠንቅ ቀህ ያዛት🎉
@BBh-dl3sn
@BBh-dl3sn 3 ай бұрын
ካልሆነ ተሰብስበን ይሄን ልጂ እንጠፍጥፈው
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 3 ай бұрын
በል ካሳት አሁን. ትካስ የምትሉ በላይክ. ተገለጡ
@selamhanna3035
@selamhanna3035 3 ай бұрын
አታስለቅሳት ህፃን ነች ትጎዳለች የምትሉ ላይክ አድርጉ
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 3 ай бұрын
እውነት መስሎኝ ተናድጄ ነበር ግን ላለቀሰችበት ይካሳት የምትሉ
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m 3 ай бұрын
በስጦታ ካሳት ልቧን መልሰው እንባዋን እበሰው❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:29
@user-ql5qc2qo3m
@user-ql5qc2qo3m 3 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እሽ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 3 ай бұрын
እረዱ በጣም ደስ የምትይ ውብ ልጂ ነሽ ግን ሁሌም ቢሆን በራስ መተማመንሽን ከፍ አርጊው በተረፈ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን
@lidacall2815
@lidacall2815 3 ай бұрын
እዮባ የእረዱ ማልቀስ ከገባክ መልክት አለው በጣም ስርሀት ያላት ልጅ መሆኗ ሳላደንቅ አላልፍም ለፍቅርክ መስዋት ነው የከፈለው አለመስማማቷን በእንባ ገለፀችልክ የኔ ቆንጆ ከጭቅጭቅ ብላ ዝም አለች እረዱ የኔ ውብ አለመጨቃጨቅሽ አለመከራከርሽ ለሱ ያለሽ ፍቅር ያሳያል ማንም ሰው እሺ አይልም ያንቺ እርጋታ ይለያል ❤❤❤እዮባ ፕሊስ ይችን ልጅ አታስከፋት ተንከባከባት ዋዋዋ ሰምተሀል
@yonatank2354
@yonatank2354 3 ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ማርያምን ታሳዝነኛለች እዮብ በኪዳነምህረት ተንከባከባት እሽ ወንድሜ እርግት ያለች ሁሉ በሆዷ ይመስለኛል😢❤❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 3 ай бұрын
በጣም ከዘመኑሰው የለለች
@user-mg8yx9tu9z
@user-mg8yx9tu9z 3 ай бұрын
አኔም ታሳዝነኛለች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:24
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 3 ай бұрын
😂😂😂ሙሽራችንን አታስከፋብን ❤❤❤❤❤ተንከባከባት ❤❤❤ደሞ ሰርፕራይዝ አድርጋት እስቲ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:14
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@MolalishLopiso
@MolalishLopiso 3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@user-mw5ee6eg5l
@user-mw5ee6eg5l 3 ай бұрын
በጣም ቃል አይገልፅሽም ረድኤት ባርኮት ስጦታ ነሽ ው ው ትዕግስት አንችን አለመውደድ አይቻልም በዚህ ዘመን በዚህ ሁኔታ በዚህ እድሜ ወላጆችሽ ይባረኩ እናትሽን ማየት ነው እዬብ መመረቅህን በዚህ አወቅሁ ።ግን አያያዝ እወቅበት ።
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 3 ай бұрын
ስጦታ ይሰጣት ምትሉ👍 ተቃጥየ ነበርኮ ወገን ሁለተኛ አታስለቅስብን እዮ አደራ ሰተንሀል እኛ ተመልካቾችህ በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤
@mekyia9868
@mekyia9868 3 ай бұрын
እረዱ ድስ እረስፔክ እየተደረገች ነው ያደገችው ይመስለኛል በራስ መተማመንዋን ያጠፍባት አይዞሽ የኔ ማር ቆንጆ ነሽ ተምረሻል ተፈጥሮሽ ጥሩ ነው አስተሳሰብሽ የሆድሽን አውጥተሽ ተናገሪው አትፍሪ የሚል like
@SariiSariye
@SariiSariye 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ
@selamnazeret9573
@selamnazeret9573 3 ай бұрын
Amen amen amen 8
@herg965
@herg965 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@bezabeza183
@bezabeza183 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rachael609
@Rachael609 3 ай бұрын
እረዱ ቆንጆ ደስ ትያለሽ ግን እባክሽ በራስ መተማመንሽን አሳደጊው ማንም እየተነሳ አትሽይም ስልሽ አትቀበይ እችላለሁ በይ መናገር ያለብሽን በግዜው ተናገሪ❤❤❤
@SofiyaMohammed-fd7vi
@SofiyaMohammed-fd7vi 3 ай бұрын
እረዱየ ማፋቀርም መፈቀርም መታደል ነዉ ከፈጣሪ ሢሠጥ እዩባ በፈጣሪህ እዳታሥቀይማት መሠበርን በፈቅር የደረሠበት ብቻ ነዉ የሚዉቀዉ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ❤❤
@user-pz6de1zq4d
@user-pz6de1zq4d 3 ай бұрын
እረዱዬ የምር እድለኛ ነሽ በአጭር ጊዜ ዉስጥ በተመልካች ዘንድ በጣም ተቀባይነት አግኝተሻል ደግሞ ሁለታቹም አንድ ላይ ውብ ናችሁ ያዝልቃችሁ ❤❤❤❤❤
@user-gw7qq6os9e
@user-gw7qq6os9e 3 ай бұрын
እዬብና ረዱ ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ቪድየ ሻርብ 12 ከምሽቱ ነው መልቀቅ ምክንያቱም እይታ ይበዛላችኋል እኛ የመዳም ቅመሞች አረፍ በበያችን ስአት ነው የኔ ፍቅሮችችችችችችችችችችችች💗💗💗💗💗ረዱ የኔ ቱፋሀ🍊🍊🍊🍊🍊
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 3 ай бұрын
ጨጓራዬን ነበር የመለጠው ቤትክን ጥዬ ለመውጣት ነበር የቃጣኝ የሆንክ ጥጃ ነገር ነህ እዮብ የሴት ልብና እንቁላል ጥንቃቄ ይፈልጋል አስብበት በደንብ ከወንድሞችህ ተማር ሁሉንም ነገር እዮባዬ ስላናደድከኝ ብዙ ብልህ ነበር ደስስ የሚለኝ😅😍😍❤❤❤💐💐💐
@aschalw1489
@aschalw1489 3 ай бұрын
ዋዉ እንኳንም ፕራንክ ሆነ እንደኔ ደስ ያለው👍🙏
@user-td6he4nt6p
@user-td6he4nt6p 3 ай бұрын
ዋዉ እንኳንም ፕራንክ ሆነ እንደኔ ደስ ያለው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 3 ай бұрын
በጣም እንክብካቤ ትፈልጋለች ሁሉን በውስጧ የምትይዝ ናት😢 ግን ከአንች ባላቅም ራሥሽን አስከብሪ መናገር ያለሽበት መናገር ባለብሽ ቦታ ተናገሪ ቡሀላ ትጎጃለሽ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 3 ай бұрын
Tenagarim mehon tiru aydelem Arif aregeche zimetan memretua
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e 3 ай бұрын
በጣም ውስጧ ይጎዳል
@user-dg8xf9zi1x
@user-dg8xf9zi1x 3 ай бұрын
እደኔ መናገር አችልም😢😢😢
@hckid2748
@hckid2748 3 ай бұрын
እሄ ነግር እኔን የጎዳ ወላሂ አዳሜ የማይመቸንን መናግር ጥሩ ነው
@skettube4149
@skettube4149 3 ай бұрын
😂 እንደኔ አውጡት ይፈዳ​@@hckid2748
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እረድ ከድሮው ትውልድ ነሽ ወይስ ካሁኑ ግራ ገብቶኝ ነው ምክንያቱም በእዝህ ዘመን ትውልድ እንደዝህ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው በፍፁም አይገኝም ቁንጅና ከእትጋታ ጋር መቼም እዮብ እናት እና እባትህ እንዴት ቢመርቁህ ነው ይችን ልጅ ያገኘህው በቅድስ መፀሀፍ ላይ ሚስት የባሏ ዘውድ ናት ማለት እሷናት ከፈጣሪ የተሰጠችህ እዮብ ዘውድህ ወድቃ እንዳትሰበርብህ ፍቅር ስጣት እንዳት ሰረቅብህ ተጠንቅቀህ ያዛት አቤት እርጋታ አንደበቷ ሁሉ በሆዳ ከመናገር የምታዳምጥ በጣም መታደል ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ስለሁሉም ፀልዮ አመስግኑ ከክፍዋች አይን ጌታ ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏
@rimeber669
@rimeber669 3 ай бұрын
ቀጣይ ሰፕራይዝ አርጋት ❤ የኔ እናት በውስጦ ያዝ አቅል ያላት ሲያቅፋት እኮ ትፈራለች 🎉🎉
@lamlamlam7268
@lamlamlam7268 3 ай бұрын
ማርያም ትላንት በጣም ነው ያናደደኝ በቃ ካሁን በሁላ የደስታው ምንጭ እንጂ የእንባዋ አትሁን እዮብየ ምርጥ የዋህ ሆድ ባሽ ናት እረዱየ የኔ እናት እወድሻለሁ 😘😘😘❤❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 3 ай бұрын
እረዱን አታስከፋብን የምትሉ ላይክ አድርጉ እረዱየ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:50
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 3 ай бұрын
እኳን ፕራንክ ሆነ ሶስተኛ ሰው አይስፈልግም እናንተ መሀል
@HK-MD
@HK-MD 3 ай бұрын
ማነች ረዱ
@user-di1we8vp9g
@user-di1we8vp9g 3 ай бұрын
ስታሳዝን ወላሂ ትናትና ስታለቅስ እኔም እባየ ፈሰሰ ማሻአላህ አሁን ተስተካክሏል እኳን ፕራክ የሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 3 ай бұрын
ፕራክ እንደነበር ገምቼ ነበር ግን ለስለስ ብለህ ሰራክላት ብድርክህን ጠብቅ ግን እረዱዬ ሁለተኛ እንዳታለቅሽለት አትፍሪ የመልስ ምት እንጠብቃለን❤❤❤
@seadi143
@seadi143 3 ай бұрын
ልጅቷ እርጋታዋ አይናፋርነቷ ታድላ❤
@rabejemal59
@rabejemal59 3 ай бұрын
ረዱ እኮ ማራ ናት ከተባይ ከቆጆናጋ ከእረጋታጋ ሁሉን አሞልቱ ነው የሰጣት አላህ❤❤❤
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 3 ай бұрын
ጌታን ረዱ አድንከሻለው ምካንቱም እንደዛ ለ ስራ ብቁ አደለሽም ማለት በጣም ልብ ይሰብራል ሁሉን በ ልብሽ ነው ሚቺዩዕ ግን እንደዝ አታልቅሺ እሽ ብድርሺን መልሺ
@user-tv4sy1zw2r
@user-tv4sy1zw2r 3 ай бұрын
ማሻአላህ እኔም ደስአለኚ በሁለቱምስልኬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩት ሁለቱንም ቻናል በርቱ
@efratatube286
@efratatube286 3 ай бұрын
በስመአብ ልጂቱ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ከምር ለሱ ደስታ እንደምትኖር ታስታውቃለች የኔ ቆንጆ መልካም ልባም ሴት ነሽ ❤❤
@myedesewa
@myedesewa 3 ай бұрын
Betame yene wede
@alkhoralkhor3477
@alkhoralkhor3477 3 ай бұрын
የኔ ናት ልኪ ኢደቃልዬ ናት ዝም ማለት ትወዳለች ረጋ ያለች ቆጅዬ ስወድሽ
@user-yi2fh1eo3l
@user-yi2fh1eo3l 3 ай бұрын
ወይኔ ስታምር ርዱ ❤😘ሁለታቹም በጣም ታምራላቹ 😘ትላንት የተለቀቀው video እውነት ቢሆን ላላያቹ ወስኜ ነበር
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 3 ай бұрын
እረ እዬባ እኔ እደዚ አይነት ፕራንክ አቁም እረዱ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ በስመአብ አስተዋይ እና ልባም ሴት ነሽ እዬባ በደንብ ተከባከባት ፉቅር እክብካቤ ይፈልጋል እረዱም እዬባን ተከባከቢዉ እሽ ፉቅር ሀያል ነዉ እኔ ተረድቸሽ አለሁ ስላተኛሁ ነዉ ስትይ አሳዘንሽኝ እግዚያብሄር ፈቅዶ በአንድ እቤት እስክትኖሩ ድረስ ናፉቆት አያስተኛም እና በተቻላችሁ መጠን አብራችሁ አሳልፉ እግዚያብሄር ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ Good bless you guys ❤❤
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 3 ай бұрын
እረዱ በቃእዴኔነሽ እኔ ውስጤን እየከፋኝ ከላይ ምንም እላለሁ እባዬ ይቀድመኛል ማስረዳት አልችልም ረዱዬ የኔቆንጆ ትግስትሽ እዮብደሞ እረፍ አታስለቅሳት
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 3 ай бұрын
የኔ ዉድ ስታሳዝን 😢ስሜቷን አዉጥታ መናገር አትችልም እዮብ እደዚህ አታድርግ😊
@natanemu9304
@natanemu9304 3 ай бұрын
ወይኔ እዴት ሰፍ በዬ እደማያቹ አረዱዬ ከመጣች ብሀላ
@user-pb3jd5dc2j
@user-pb3jd5dc2j 3 ай бұрын
ወላሂ አሳዝናኝ ነበር ሚሰኪን እርግት ያለችልጅ ናት
@user-sl6ys3hp3v
@user-sl6ys3hp3v 3 ай бұрын
ወላሂ አነድዴህኝ ነበራ ራዲዬ ብድርሺን እደት ረሺዉ እንጠብቃሌን የምትሉ👍
@ethiolove131
@ethiolove131 3 ай бұрын
ፕራንክ ጥሩ ነው ያለፕራንክ ቢታችሁ አይደምቅም ረዱ የመልስ ምት እንጠብቃለን ፣አዲስ ቃልዬን እንዲ ነበር የሚያስለቅሳት
@user-xr6lk5pq7q
@user-xr6lk5pq7q 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ እውነት መስሎኝ ተናድጀ ነበር ግንግን ደስ ይላን ረዱየ እንወድሽ አለን❤❤❤
@BHzxb
@BHzxb 3 ай бұрын
እዮብ. አሁን ደግሞ ሰፕራይዝ. ያድርጋት. የምትሉ. ❤
@Abumahir296
@Abumahir296 3 ай бұрын
እባጠባቂወች ተሳካላችሁ ሁለተኛ አታስለቅሳት የምትሉ እና አለንልሺ የምትሉ እባ ጠባቂወች በላይክ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:41
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 3 ай бұрын
😂
@user-kp9yb9rb1u
@user-kp9yb9rb1u 3 ай бұрын
እደኔ የጨነቀው ነበር እንኳንም ፕራክ ሆነ የኔ ቆጆ
@KemeriyaSani
@KemeriyaSani 3 ай бұрын
Eyob don't make such type of prank!! የምሬን ነው እሷ የተሰማትን ስሜት ከመናገር ይልቅ ችሎ ማለፍን የምትመርጥ ልጅ እንደሆነች ከvadioዋችሁ ማየት ይቻላል so ምን ልልለህ ነው you can't make her to overcome the pain she felt by saying it were prank. መኩራትህን ተውና ረዱን ጠበቅ አርገህ ያዛት to not regret later LOVE U BOTH.
@selamleethiopia2153
@selamleethiopia2153 3 ай бұрын
የኔ ሙሉ ሴት እረድ በጣም ነው የውድሽ እዮብ ግን አናደህኝ ነበር ድግሞም ቤተስብህን አስብክና ወንድሞችህ እንደማይፍቅድልህ ትላንት በናተ ደስታ ምን እንዳሉ ስላየሁ ኘራክ መስሎኝም ንብር ግን እናምስግናለን እንካንፕራን ሆን እረድ ምርጥ ፕራክ እንጠብቃልን እሺ ማሬ አለንልሽ የኔ እርጎ ስታምር እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንችንማየት ይገርማል በዚህ እድሜ እርጋታና ትህግስት እማምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 3 ай бұрын
ፊልም እያየሁ ማታ 😅😅😅😅😅ረዱዬ የኔ ውድ የኛ ዘመን ልጅ ነሽ በጣም ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 3 ай бұрын
እኔ እራሱ ሳኩ ወንድናት😂😂😂
@MinisterMnistere
@MinisterMnistere 3 ай бұрын
ወይኔ ትግስቴን ወደድኩት ትላት እኮ አጥቤ ላሰጣህ ነበር 😅ረዱዬ የኔ የዋህ😢❤
@user-zs1qy3dr1o
@user-zs1qy3dr1o 3 ай бұрын
እኔ አላሥቻለኝም ወራውሬአለሁ😂😂😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@user-zs1qy3dr1o
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 3 ай бұрын
አይ አጥቤሽ ብትሰጭ ኖሩ ዛሬ ድሪቆ ይጣብቅሽ ነበሪ ሀሀሀሀሀ
@samiraahmed5344
@samiraahmed5344 3 ай бұрын
ወላሂ ኮሜቶችኮ እደት እፈምታስቁኝ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 ай бұрын
​@@AAa-ig3uvክክክክክክክ
@selamaddis2832
@selamaddis2832 3 ай бұрын
የሰው ልጅ መጀመሪያ ምንም ቢሆን መጨረሻው ሲያምር ነውና እግዚአብሔርን አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ❤
@bettymulugeta390
@bettymulugeta390 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ። በጣም ደስ ትላላችሁ። ❤
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 3 ай бұрын
ምስኪን ስታሳዝን ኣንጀቴን ነበር የበላችው እንካን ፕራንክ ሆነ ተርፍሃል እኛ የመዳም ቅመሞች ኣጥበን እናሰጣህ ነበረ
@adigutatarek3955
@adigutatarek3955 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂eko❤❤❤
@fatemahery
@fatemahery 3 ай бұрын
ክክክክክክክ አካ
@maryammaryam885
@maryammaryam885 3 ай бұрын
😂😂😂❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
በትከል
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 ай бұрын
ምን አጥበን ብቻ ስላማዊ ሰልፍ ልኖጣ ነበር
@bethlehem829
@bethlehem829 3 ай бұрын
ማነው እደኔ እዮብና ረዱን የምትወዱ👍❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 3 ай бұрын
ረዱን አታስከፋት የምትሉ ❤❤❤የምር ሆደ ባሻ ነች😢
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 3 ай бұрын
እኔም እውነት መስሎኝ ተናድጄ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል እበክህ እበክህ እረዱየን አታስፋብን😢😢❤❤❤
@user-xr1xt5jj9k
@user-xr1xt5jj9k 3 ай бұрын
እረዱ ግን ብድርሽን ካልመለሽ እና እዩባን ካላስለቀሽው እንቀየምሻለን አግዙኝ ካልሽ ቆጆ ቆንጆ ተንኮል እንነግርሻለን😂😂😂
@Lijtofuk
@Lijtofuk 3 ай бұрын
እናግዛት እደባለፈው ሠማያ ደርሶ መመለሥ አለበት😂
@Bettyafro
@Bettyafro 3 ай бұрын
@@Lijtofuk🤣🤣🤣🤣
@user-uk5ij7lv2g
@user-uk5ij7lv2g 3 ай бұрын
​@@Lijtofukወይኔ😆🤣🤣🤣
@user-mg8yx9tu9z
@user-mg8yx9tu9z 3 ай бұрын
እናግዛትለ
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 3 ай бұрын
Eyob, ስለምታረገው ነገር ጠንቀቅ በል:: በልመናና በፀሎት ያገኘሀትን ሴት ልጅ እንዳታጣት::
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 3 ай бұрын
አዎ
@seadaseid6427
@seadaseid6427 2 ай бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ ስታሳዝን እንዳንቺ አይነት ትግስተኛ ሴት በዚህ ሰአት መኖሩ በጣም ይገርማል እድለኛ ነህ እዮብ
@proffesionallisence839
@proffesionallisence839 3 ай бұрын
እዮብ ለምንድነው እንዲህ ስሜቱዋን የሚነካ ነገር የምታደርግ ረዱ ምርጥ ልጅ ናት፡፡
@astermichael3363
@astermichael3363 3 ай бұрын
እዬባ ግን ስረአት ይኑርህ። ገና ትላንት ፕራንክ እንደሆን ገብቶኛል። ፕራንክም ቢሆን እንዲህ ያለ ነገር ከባድ ነው። ረዱዬ በጣም የዋህ ናት ለከባድ ፕራንክ አትሆንም። እንዴት አንጀቴን እንደባላችኝ ስታላቅስ ወይ ተናግራ አልዋጣላት የእኔ ምስኪን። እዮባ ተጠንቀቅ የዋህ ሰው ከቆረጠ ቆረጠ ነው አንዴ ከሄደ ማንም አይመልሰውም ሁለታችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 3 ай бұрын
በትክክል እኔማ ደውየለት አላነሳውም
@Foaiz238
@Foaiz238 3 ай бұрын
አቤትትግስ የኔዉድእህት አቤት ፀባይነናይ። ❤❤❤❤❤❤ማነዉ ትግስቱን የሚያደቅላት
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 ай бұрын
የእኔ: ፍቅሮች: ስታምሩ: እግዚአብሔር: አምላክ: በፍቅራችሁ: መሀል: ገብቶ: ይባርካችሁ: ውድድድድድድድድድድድድ ነው: የማደርጋችሁ: ኑሩልን: ቶሎ: ቶሎ: ኑልን::
@user-jc7lf9dw9m
@user-jc7lf9dw9m 3 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ ሞቼ ነው ምወድሽ ❤❤❤
እዮብ አለቀሰ -ረዱ ጥላው ላትመለስ እርቃ  ልትርቆ ነው
13:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 120 М.
ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 221 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 36 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2,4 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 13 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
እንደሚወደኝ አሳየኝ ከ ጎደኛው ጋር ተጣልቶ ለኔ ብሎ
17:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 198 М.
ረዱ ቤተሰብ ተዋወቀች
17:56
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 211 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 186 М.
ከ ሳሮን ጋር ከዚህ በኃላ ልንሰራ ነው ረዱ አለቀሰችብኝ
16:58
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 193 М.
እዮብ ጮኸ ቃል ራሷን ስታ ወደቀች
21:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 289 М.
አግኝቼ እንደምወደው ነገርኩት በደስታ አበደ
26:03
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 360 М.
አዲስ ንዴቱን መቆጣጠር አቃተዉ የመጨረሻዉ ክፍል
27:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 214 М.
ረዱን ስስማት አፈረች
15:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 271 М.
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 36 МЛН