በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር | ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ ||

  Рет қаралды 50,827

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 6 ай бұрын
በሰዉ ስሰማዉ ዉሸት ይመስለኝ ነበር ይግረማችሁና ይኸዉ በኔ ላይ ደረሰ። የአብራኬ ክፋይ ያዉም የመጀመሪያ ልጄ ከባለቤቱ ጋር ተመሳጥረዉ በማምሻ እድሜዬ ጉድ አደረጉኝ። የወለደ ይፍረደኝ! የልጅ ሚስት ስትጠየቅ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር።
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 6 ай бұрын
በጣም ነው ያዳላኸው ብራቸውን አሰጣቸው
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 6 ай бұрын
እዲሜህ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል የእግዛብሔር ቃል😢😢😢
@KedestTadel
@KedestTadel 6 ай бұрын
አለም ሰገድ በመጀመሪያ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በናቶች ላይ በጣም መሰራት አለበት የናቶች ግፍ ይቁም
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 6 ай бұрын
አለምሰገድ አንተ የተባረክ ልጂ ከማስታረቅ አልፈህ ስለ እጃቸው በማሰብህ ውስጤ ነው የገባኸው ❤ በልጆችህ አግኘው ።
@RemlaHussein
@RemlaHussein 6 ай бұрын
አይደለም የእናት ን ገንዘብ ወስደው እየሰራህ እናትህን የመርዳት ግዴታ አለብህ 😊
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 6 ай бұрын
ዓለምሰገድ እግዚሐብኤር ይበርክ ትልቅ ሰው ነው ከአንደበትህ የምዋጣ ጥሩ አስተረቅ ነው በረታ ጎበዝ❤❤❤❤
@YeshieGirma
@YeshieGirma 6 ай бұрын
አሌክስ ፍርድቤቱን ያጨናነቀው የናትና ልጅ የአባትና ልጅ ክስ ነው ያጨናነቀው ለምንድነው ብለሐል ወንድሜ ይሕ የሖነበት ምክንያት ፈጣሪ ቀደም ብሎ በመጨረሻው ዘመን ሰወች ራሣቸውንና ገንዘብን የሚወዱ ይሖናሉ ይላል ከአመጽ ብዛት የብዙ ሰወች ፍቅር ይቀዘቅዛል ነው የሚለው ለዚሕ ነው እንዲሕ የሚለው
@sabahabte2947
@sabahabte2947 6 ай бұрын
ውይ እንዳንተ የመሰሉ አስተዋይ ብዙ ሰዎች ቢገኙ አገር ታርፍ ነበር ዘመንህ ይባረክ😍😍😍😍😍😍😍
@genethabdi2647
@genethabdi2647 6 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ዘመን:: እናት በኪራይ ቤት! ልጅ ያለቻትን አግባብቶ በብድር ስም ወስዶ ባለቤት:: ሕሊና ቢስ የሆነ ልጅ ጋ እናት እርካሽ ናት:: እንግዲህ የጅህን ጠብቅ:: :: አለምሰገድ ግን ዛሬ ይህቺን እናት ብዙ እራሱዋን እንድትኮንን ገፍሃት አዝኛለሁ ::
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 6 ай бұрын
ይገረማል እናት ለዘላለም ትኑረ😊😊😊😊
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 6 ай бұрын
ኧረ ያሳፍራል ! እናት በገንዘብ አትገመትም መቶ ሺ ለእናት ማለት ምንም ማለት አደለም።በልጅነትህ እንቅፋት ሲመታህ የደነገጠችውን ያህል አይሆንም ❤ ካልቻልክ ገንዝብ መስጠት ፍቅር ስጣቸው እናት አትገኝምና
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
እሱም በልጆቹ ያገኘዋል ብድሩን
@mulumebetgezahgne6470
@mulumebetgezahgne6470 6 ай бұрын
አይዛት ማዘርዬ እሲግን ከሀዲነዉ እናቱን በገንዘቡ እዴት ይቀይራል እግዚአቢሔር አምላኸ ይፉረዱበት
@Enat2721
@Enat2721 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ጨካኝ ነው በተይ ትዳር ሲመሰርቱ ቤተሰብን አይፈልጉም😢😢 ግን ደሞ ሁሉም ወንዶች አይደሉም በእናታቸው የማይደራደሩም አሉ!
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሁሉም አንድ አየደለም የኔ ነልጆች ለናታቸው ልዩ ክብርና ፍቅር የላቸውና ለኔ በጣም የሚያዝኑ የተባረኩ ሦስት ዎንዶች ልጆች ጌታ እየሱስ ስለሰጠኝ ክብሩን እርሱ ይውሰድ 🙏
@Enat2721
@Enat2721 6 ай бұрын
@@YeshiemembetMeknnon አሜን፫❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
ግድ የለሽ ያበዛል እስኪ ለእኔም ዱዋአ ደርጉለት ባል ግድ የለሽ ነው ብዙ ጊዜ እናት አባቱ ነው ሚደውሉለት ለምን አደውል ብዬ እጭቀጭቀአለው
@userphone9487
@userphone9487 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ የዋህ ነው
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 6 ай бұрын
ዘንድሮ የናት ውለታ ባንዳንድ እራስ ወዳጆች ልጆች የናቶች ልብ አዝኗል ሕግዚሃብሄር ይታረቀን 😢😢😢
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
l m amazing mom don't worry you don't go street isallah Allah with you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
Pleases put her phone number
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
Mom be strong
@fatimasuleman9686
@fatimasuleman9686 6 ай бұрын
Amen
@hirutdesta8573
@hirutdesta8573 6 ай бұрын
በእውነት አለም ሰገድ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰውን ችግር ማዳመጥ ከባድ ነገር ነው ቀላል አይደለም ሳላደንቅህ አላልፍም ትህግስቱን ሰጥቶሀል ይጨምርልህ ለሰው ደስታ ስለምትፈልግ ዘመንህ ሁሉ በደስታ የተሞላ ይሁን 🙏አሜን 🙏
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
እህቴ እኔም ባንቺ እድሜ ነኝ ፣አትበሳጪ ወጣትነሽ ጤናሽን እግዚአብሔር ከመለሰልሽ መስራት ትችያልሽ እግዚአብሔር ያግዝሻል ብቻ ጤናሽን ጠቢቂ ሁሉም ያልፋል የመያልፍ ነገር የለም ብለሻልና ያልፋል አይዞሽ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 6 ай бұрын
ልጂ እደዝህ ከሆነ ገደል ይግባ አች ባለቤቱ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ ዶማ
@AsneMekonnen-xd4cd
@AsneMekonnen-xd4cd 6 ай бұрын
አንተ ሰውን ለመስደብ የሰውን ማንነት ለይተህ ማወቅ አለብህ ሰው ላይ ለመርፈድ መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን እሺ
@genethunde7549
@genethunde7549 6 ай бұрын
​@@AsneMekonnen-xd4cdእውነቷን ነው በወለዱት ያግኙት ባለጌዎች ናቸው ከእነሚስቱ ከሀዲ ሌባ
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 6 ай бұрын
የናትህ ሀዘን ክፉ ነገር ላይ ይጥልሀልና ጭንቅላትህ ላይ ድንጋይ ተሸክመህየእናትህ እግር ስር ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃትና ንሰሃ ግባ !!
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 6 ай бұрын
አለም ሰገድ በእጅ ሰቶ በግር ፍለጋ በገዛ ገንዘባቸው እነሱ ተማኝ ማን አደረጋቸው ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው
@Pink_Xavier
@Pink_Xavier 5 ай бұрын
አለም ሰገድ እድሜ ጤና ይስጥህ እንዲ ደስ ይላል ሰላማቸው ይብዛ ለእናት ክፍየዋ ሳሳት ነው ግን ልቦና ይስጠን እናቴ ሺ አመት ኑርልኝ ❤
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደረስን እናትና ልጅ መካካድ መጨካከን ያአላህ
@jamila8885
@jamila8885 6 ай бұрын
ገንዘብ ባያበድሩም ዝብሎ ቢስጣትስ እናት እናት ናት ብትጦርስምርቃት ከብር ይበልጣል
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 6 ай бұрын
ወይ እናት እንደዚህ አይነቱ እናት በፍፁም አልሰማሁም ወይ ጉደ እናት ልጅዋን ፍርድ ቤት ያሳፈራል 😢😢
@astubelay5909
@astubelay5909 6 ай бұрын
አይዞሽ ማምዬ እሱም ነገ ይወልዳል የጁን ያገኘዋል እባሽ እሳት ይሁንበት ነገ ያግኙት እሳት ቤታቸዉ ይግባ።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው ይቅርታ ዝም ብሎ ነው እንዴ ገንዘባቸውን አሰጣቸው ። ከዚያ በህዋላ ይቅር ይባባሉ
@rednote105
@rednote105 6 ай бұрын
ትክክክል😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
በትክክል ነገ ታለቅሳለክ የዛሪ የእናት እንባ ነገ ላንተ ይጠብቅካል አደራ ገንዘባቸውን ቆጥርክ ሰጥ ሰጥ እንዲያውም አንተ በራሳቹ ቤት እናትክ በክራይ እየኖሩ እግዝዬ እፍር ለዚ የማይርባ ገንዘብ ፍርድ ቤት እፍር
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 6 ай бұрын
እዚጋ በጣም አዳልቷል
@AbebaMucheye
@AbebaMucheye 6 ай бұрын
ማዘርየ መቶስልሳ ሽብርኮ እንኮን ቤት ሊሰራ ቆርቆሮና ምስማር አይገዛም
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 6 ай бұрын
አለም ሰገድ ምነው ጥሩ ሰው አልነበርክም ሴትየዋን ተከራከርካቸው እኮ😊
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
የናት ሀዘን ልልጅ ጥሩ አይደለም እዳ ልክ እናትም ማዘንየለባትም አለምሰገድ ይቅርታ መጠየቅያለባቸው ልጆች ናቸው ለዛውም ጥፋታቸው ገብትዋቸውና ጸጽቱዋቸው አለምሰገድ ከዛ እናት ይቅርታ ስር ደርግ ትክክል ይመጣል ይሄ የኔአስተሳሰብነው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ እህቴ አይዞሽ።
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 6 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሙስሊም ገነት ያለችው እናትህ እግር ስር ናት የሚለውን ቃል እወደዋለሁ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 6 ай бұрын
ሀቅነው፣እናት፣አውፍ፣ካላለች፣ጀነትየለም፣ሀቋ፣በጣም፣ብዙነው፣ሌላውተይው፣ምጡ፣ብቻ፣በቂነው፣ከሞት፣ጋርታግላ፣ወልዳ፣እነሠዴት፣ሀቋ፣ይነስ፣አላህ፣ከቤተሠብ፣ሀቅ፣ይጠብቀን፣ያረብ🎉
@TigdMekonen
@TigdMekonen 6 ай бұрын
በክርስትናውም እኮ ከህግጋቱ ዋነኛው እና አንደኛው እናትና አባትህን አክብር ነው ሚለው
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 6 ай бұрын
@@TigdMekonen በትክክል!
@elsa3589
@elsa3589 6 ай бұрын
ልጆ ሞኝ ነው ይልቅ ለእናቱ ብሩን ቢሰጥ ይሻላል ፣ ትንሽ ቆዮቶ ፣ የሚስቱ ቤተሰቦች ባዶ እጁን ነው የሚያስወጡት ፣ እዚሁ ቦታ ላይ እያለቀሰ ፣ ከእናቴ በተበደርኩት ገንዘብ ከሰራሁት ቤት ሚስቴ አባረረችኝ ይለናል ፣ የዘራህውን ታጭዳለህ።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 ай бұрын
ያባት የእናት እርግማን በህይወት ባይኖሩም። ሀዘናቸው እርግማናቸው አብሮ አይቀበርም ልቦና ይስጠን ይማረን ፈጣሪ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 6 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደምንም ብለህ አሳክማቸው ልጃቸው ነበር ማሳክም ነበረበት ፈጣሪ አልፈቀደለትም
@Adisdrgg
@Adisdrgg 6 ай бұрын
እናት አንደቀላል ነገር ልቦና ይስጣችሁ ልጆች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
በጣም ከፍጣሪ ቂጠ ጫሪ ይላል ያገሪ ሰው ወንድሜ እናት እናት ነች እናትክን ያላከበርክ እሳም ግዜ ነው እንጂ ትበቀልካለች እናትክ ጋር ተሰማማ ይቅርታ ጠይቅ
@semegneshdebebe1590
@semegneshdebebe1590 6 ай бұрын
ዓለምሰገድ ላተ ብርታቱን ይሰጥህ የየሰውን ችግር ምሰማት አራሱ ከባድ ነው ግን ሀበሻ ነታችን አዳ መክፈል አንወድም መቀበል አጂ ለመመለስ ሰንጠየቅ ቁጣ ና ጥላቻ ነው
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 6 ай бұрын
እናት የምታገበግበው ከሞተች በኋላ ነው
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 6 ай бұрын
ኸረ እባክህ እናትትህን አታስለቅስ እንኳን የሰጡህን እንዲሁም መስጠት ግዴታ ነው። ስለዚህ ገንዘባቸውን መልስላቸው ።
@nouraviri4903
@nouraviri4903 6 ай бұрын
እግዝአብሄር ይባርኽህ አለምሰገድ 💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷
@alemituali6406
@alemituali6406 6 ай бұрын
ወይ እናቴ ከእድሜዬ ቀንሼ ሰጥቼሽ በኖርሽልኝ።የሚያቁ ሽማግሎች ፊት ገንዘባቸውን ከነካሳቸው ይመልሱ መጦሪያ የሆናቸውን አታለው መውሰድ ግፍም ሀጢያትም ነው።እማማዬ አይዞሽ ።
@jemilabeyan5871
@jemilabeyan5871 6 ай бұрын
Areeee betam tgermaleh Allah edme ysth kallat yelegnm slant mawrat....❤
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 6 ай бұрын
አግዚኦ የሚያሰኝ ዘመን ነው🙏 ልጅተብየው ወደ ራስህ ተመለስ አንተን ይድላው ብላ አባትህን ከፈታች ጀምሮ ላንተና ለወድሞችህ የንጀራ እናት እንዳትሰቃዪ ደስታዋን እረፍቷን ረስታ ኖረች አባትህ ግን አግብቶ ወልዶ አንተን ወደ ማጥለው እናት መለሰህ አስተምራ ለቁም ነገር አበቃችህ ከዛም ከመቀነቷ ፈታ ሰው እንድትሆን ብሯን ሰጠችህ እንዴት ይህ ሁሉ መስዋእትነት ስትከፍል አንተ ባጭሩ ለናትህ ወይ ታንቀሽ ወይ ታመሽ ትሞቻለሽ ይባላል ? አደለም ለወለደችህ እናት ለጎረቤትህ እንኳን ትንከባከባለህ ነውር ነው የቺ እናት የምታለቅሰው እንባ አንተን አልፎ ልጆችህን ነው የሚያቃጥል እርግማን መጥፎ ነው ላንተ ለራሷ ሳትበላ ለልጆቿ የምታጎርስ ለራሷ መጠለያ ሳይኖራት ለልጇ ጎጆ የምትቀልስ ነች 🛑✋ቁጠባም ገብተህ ተበድረህም ቢሆን ጠቅለህ (ጠቅላቹ) መልሱ።
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 6 ай бұрын
ወይኔ ግን ምን እየሆንእን ነን እናት ውለታዋ በዚህ ልክ ሊከፈላት አይገባም ኽረ ወይኔ ግፍ ነእው ይቅርታ መጠየቅ አለብክ
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
አለምሰገድ ባይኖሮውም መሳደብና መርገም የለበትም ነበር የዛሬዘመን ልጅ እራሱን ወዳድነው እግዚአብሔር ለወላጆችይድረስለት
@melukongio5148
@melukongio5148 6 ай бұрын
አይ እናት የእናትነት ጥግ ነዎት ማሚ እኔ እናቴ በ57 አመቷ ሞተችብኝ 6ወር በፊት እናት ያላችሁ ከቻላችሁ በህይወት እያሉ አስደስቱአቸው ካልቻላችሁ አታስለቅሱዋቸው ሰላማቸውን ስጡዋቸው እድሚያቸውን ሁሉ ለልጆቻቸው ነው የጨረሱት ለኔ ማለት ትተው ለልጆቸ ነው የሚሉት እናቶቻችን እኔም አሁን ላይ የ2ልጆች እናት ሆኛለሁ እናቴ ሁሌም አውድሻለሁ የፈጠረሽ ቢወስድሽም በዚህ ምድር ላይ ያመጣሽኝ አንቺው ነሽ❤
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
አለምሰገድ ምክርና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው እናት ለግዜው ብስጭ ነው እንጂ ከአንጀትዋ አይደለም ካልቸገራት እዚህጋ አትደርስም ነበር
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 6 ай бұрын
ሰወ የዘራው ያጭዳል ነገ ያጭዳሉ😢 ደሞ ዘድሮ ምን ያለሰማነዉ ምንአለ አሑኑ ተለማመድነዉ መሰለኝ😢ዘመኑም እኮ አለቀ መጨረሻ ዘመን ማይሰማየለም😢
@abayneshmekuria9017
@abayneshmekuria9017 6 ай бұрын
God bless you brother. I don't know your name. I really appreciate your efforts.
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
እናት አለም እግዚአብሔር ይጠብቅሺ😭
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 6 ай бұрын
አይይይ ባብዛኛው የወንድ ልጅ አናት በጣም በጣም ነው የምናሳዝነው
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 6 ай бұрын
በእናት ላይ ይሄን ያህል ግፍ መስራት ጥቅሙ ከመቀሰፍ ውጪ ሌላ ትርፍ የለህም !እግሯ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
እረ እድሜይ ያጥራል እናትን በዚህ ልክ 😭😭
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 6 ай бұрын
እኔም፡ወደልጅ፡አለኝ፡ነገ፡ምን፡እደሚጠብቅ፡አላቅም፡፡ግን፡የፈለገ፡ነገር፡ቢሆን፡ልጅን፡አልከሰም፡፡ቢቸግር፡መለመን፡ይሻላል፡፡
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 6 ай бұрын
ምነው እናቴ ኖራ የፍለገቺወን ባደርኩላት እናት ሰታጣት ነው እምገባህ
@dnv6347
@dnv6347 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@waliatube9583
@waliatube9583 6 ай бұрын
ምናልባት እርቦኝም የመጣው እንድሆን ምናልባት ጠምቶኝም የመጣው እንድሆን ታዲያ ምን ያደርጋል ልጅ እንደ እናት አይሆን።
@Tsega-dl2jb
@Tsega-dl2jb 6 ай бұрын
አተ ትንሽ ልጅ የናትና የውሃ መጥፎ የለም አናት ብትሞት አትመለስ እባክህን ለናት ህ ይቀርታ ጠይቅ እናት ባትረግምም ካዘነች ግን ላተ የተመቻቸ ይመስልሃ የእጅህን ታገኛለሕ ልጅ ወልደሃል በልጅህ ታኘዋለህ ማለት ትልቅ እግማን ነው ባሃላ እናቴ የት ህጄ ይቅርታ ልጠይቃት የእጄን አገኘሁ ምትልበት ጊዜ ይመጣል
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
አለምሰገድ ብዙተጭነሀታል ልክ አይደለም የሱጫማ ውስጥ ሆነህ ብታየው አመመረቅ አይደለም አይኑንም ማየት አያስችልም ልብሰባሪዎችናቸው የዛሬልጆች
@AyaAl-h9t
@AyaAl-h9t 6 ай бұрын
እናት በገዘብ ይቅርና በሂወቴም አትለወጥ አይደለም ይች ተራ ገዘብ ይቅርና
@GabrielBEZABIH-kr5vf
@GabrielBEZABIH-kr5vf 6 ай бұрын
እናት እውነቷን ነው
@rahaltagey3102
@rahaltagey3102 6 ай бұрын
Alemay yena wendem ate kelebek sew nek menem malet alechelem ant sew nek❤❤❤❤❤❤
@tutuz8920
@tutuz8920 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሚስት ነሽ ተባረኪ
@godlover7602
@godlover7602 6 ай бұрын
ያሥገርማል ልጅ እናቱን መርዳት ነው ያለበት እንጂ እናት ካሳደገ ቦሀላ ልጅ ነው የሚረዳ
@YAKOB012-l9d
@YAKOB012-l9d 3 ай бұрын
aye mother betam birr newu eyteyeku yalut
@rozakebede2610
@rozakebede2610 6 ай бұрын
Egziabher lebona yisteh tolo yikirta teyikeh birachewun meles enkan regimewuh hazenachew rasu lelejochehem lantem betam kebad nw weteh leteker techelaleh
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 6 ай бұрын
ልጁ አማት ግቢ ቤት ለስራ ብሎ እናቱን ገንዘብ ሲጠይቅ ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ 😮
@BettyHussen
@BettyHussen 6 ай бұрын
ጥገኝነት
@werkineshTesfaye-ex8sh
@werkineshTesfaye-ex8sh 6 ай бұрын
ልቦና ይስጥልን
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
በስማም ይገርማል
@frelucy9820
@frelucy9820 5 ай бұрын
ኦረ አለም ማንም በስቸው አይፈርድም በፊትብ እስቸው በስጡ ጊዜ እና እሁ ን አድ አይደልም አየህ ለናቱ ብረድስ ለእናት እረ ምን አይነት ዘመን ምጣን
@RibkaGerachew
@RibkaGerachew 6 ай бұрын
እለምሰገድ ልምከርህ አደገኛእናቶችም አሉ ግን ምንም ትሁን ልጅ መሸከም አለበት ሁሉም ስለሚፍርድእናቶች እባካችሁ ትውልድን አታባሉ።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
Mom pleases theat tomach
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
Don't say that be Like mom
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 6 ай бұрын
ይሄን comment የስጠህ /ሽ /ወንድ ልጅ ውለድና አውነቱን አየው
@WondyeAmen
@WondyeAmen 5 ай бұрын
ቆይ ይቸናትኮ ያሳዝናሉ ቸግርም ቢኖር እናት ናቸው ምንም ክርክር አያስፈልግም ግን ይች እናት እየራባቸው ልጅ በልቶ ያድራል ወይጉድ ይሄብር ተከፍሎ ካለቀስ ይራባቸው ምን አይነት ጊዜነው ክፉ ዘመን
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 6 ай бұрын
እረጉድነው እናት በዚህዘመን እንዲህ እናት የተናቀችበት ምንይሆን እሱምይወልዳል ብድርይጠብቅሐል በለው ወይዘመን
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 6 ай бұрын
እውነነት እላችኋለሁ የእናት ምርቃት ከድግሪ ምርቃት አያንስእና እምዬ ሳታመልጥህ ይቅርታ ጠይቅ ወንድም
@Getelectronics-eu5fw
@Getelectronics-eu5fw 6 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ
@astubelay5909
@astubelay5909 6 ай бұрын
አንቺ ልጂ ወልደሻል ሁሉን ተይና ተነጋግራችሁ ማሚን እርጂአቸዉ አንቺ ለመብለጥ ሞክሪ ገንዘብ ቀሪ ነዉ ሁሉን ተይ ልብሽን አስፊ።
@meseret888salam7
@meseret888salam7 6 ай бұрын
በውነቱ ገንዘብ ከባድ ነው በሠጠህ ሁሉን ያሣጣል በተቻለ መጠን ይሠጠኛል ብለን ሣይሆን ለመርዳት መሞከር የተበደረው ሠው ላለመስጠት ምክንያት እያበዛ ታጣዋለህ በተለይ ከቤተሠብ በኔ ደርሶ አየሁት የሠው አቅ ካለብን ሁሌም ህሊናችን ሲወቅሠን ይኖራል እንደኔ ይቅር ተባብሎ መኖር
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 6 ай бұрын
ለእናት ትርፍ ነው የሚገባት ህይወቷን ገብራ ህይወትክን ላሳመረች እናት ሀቋን ገንዘቧን ከልክላችሁ እንዴት ታንከራትቷላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በድራቱን በወልድካቸው በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ ክፉዎች ናችሁ ባልም ሚስትም አምላክ ይይላችሁ😢
@godlover7602
@godlover7602 6 ай бұрын
አየ እናቴ ተቃጠሉ በየወሩ ክራይ ሰጡኚ አልሰጡኚ እያሉ ለምን ይሰቃያሉ እሳቸው ልጆቸ ይከፋቸዋል በንጀራ አባት አያድጉም ብለው ብቻቸውን ዘመናቸውን ጨርሰው አንተ ትዳር ይዘህ ገንዘባቸውን ነፈካቸው so sad
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu 6 ай бұрын
በግልጽ እናውራ ስለእውነት ነው የምልህ ብዙ ነገሮች ይሰማል ችግሩ ትኩረት ማጣት እንጂ የፈለገ ብትበድል እውነት ልትወቀስ ይገባ ነበር በእኛ ሀገር ሁኔታ እና እምነት? ልጅ ልጅ ነውዛሬ ግን የምትወልደው ልጅ እራሱ ልጅ አይደለም አንተን ገሎ ውርስ የሚፈልግ ትውልድ ነው፤ እና ይህ የአውሬ ዘመን ነው። በቤተሰብ መኻል በፍጹም ልትጠብቀው የማትችል ሰውን የማይፈልግ ትውልድ ነው። እኔ ጓደኛዬ ራሱ በአሁኑ ሰዓት ከተለያዩ የተወለዱ ሆነው አሁን እናቴ ብትሞት ባሏ ቢሞት ትንሿ እህታችን ነች የበለጠ የምትወስደው ይላል እውነቴን ነው የምልህ ገንዘብን እንጂ ሰውነትን የሚሻ የለም፤ በአቋራጭ መክበርን የሚሻ ትውልድ እየፈጠርን ነው።
@abebech3154
@abebech3154 5 ай бұрын
በናቱ የዘራዉን በልጂ ያጭዳል እናት ይሰጣታል እንጂ ሰጥታ እንዴት ትካዳለች ጨካኝ ነዉ ልጃቸዉ
@Fetiya224
@Fetiya224 6 ай бұрын
እኔስ ያንተ ነገር ያሳስበኛል ሰንቱን ተለማምጠክ ሰንቱን አሳምነክ እሰከ መቼሰ ትዘልቅ ይሆን ብሰሚላህ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 6 ай бұрын
አዬ እናቴ በሕይወት ብትኖርልኝ ስንት ነገር ባደረኩላት
@sarawolde9667
@sarawolde9667 5 ай бұрын
ምነው ምን መጣ በስተረጅና የምትችለው በመጦሪያዋ ይስጣት አስር ምንድነው በሰላም እናት ስትኖር እየመረቁ ይኖራሉ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 6 ай бұрын
ነገ ጠዋት ልጁ ባዶ እጁን ሚስቱ ታሰናብተዋለች እመኑኝ😂😂😂ጂልነው የሴትቦታ የውም አማት ግቢ የሚሰራ ወንድ ልጅ ሲበዛ ጂልነው
@beletusetotaw
@beletusetotaw 6 ай бұрын
ወንድልጅ የሚሰማው ሚስቱን ነው አንች ካሳመንሽው እሱ ምንም አይልም አንች ለልጅሽ እርግማን እንዳታተርፊ ከአንችም መስጠት ይጠበቅብሻል እንኳ የራሳቸው
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው እናትኮ በብር አትገኝም😢😢😢😢
@kirostirhas
@kirostirhas 3 ай бұрын
በደርግ ግዜ ትዳር መስርተው ልጆች የወለዱ እናት ግን ምነው እድሜ 50 ነው ያሉት? እሕኣደግ ከገባ already 34 ሁኖታል. ትልቅ ሰው ደስ ስል 🤣 ለማንኛውም ሰላም ያውርድላችሁ.
@AgretuArgaw
@AgretuArgaw 6 ай бұрын
አይይ አለም ሰገድ የመጨረሻው ዘመን ነው
@hirutnekonnen7079
@hirutnekonnen7079 6 ай бұрын
አየ አለም ሰገድ ከባድ ነው ዝም ማለፍና ይቅረ ማለት አየተቸገሩ እንዴ የልጅ ሚስት ብዙዎቹ ክፉዎቸ ናቸው
@YAKOB012-l9d
@YAKOB012-l9d 3 ай бұрын
alemseged egziabher yistih ayzot mother
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 6 ай бұрын
አለምሰገድ እናት እናት ናት የሚለው ድምዳሜህ ትክክል አይደለም።
@rednote105
@rednote105 6 ай бұрын
አረባክህ እና እራሥን መቻል የለበትም እራሥን ሣአይሥተካ እክል እናቱ ከዛ መሆን አለበት
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
እውነት 15ሺህ ከግራዩ 10ሺህ ብሰጡ ጥሩ ነው በወር ምክንያቱም ሽእናቱ ምትፈለግው በቃዋ ይሆናል ልጄም ከፍሎ ይጨረሳል በጊዜ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 6 ай бұрын
Alme sagade edawune kafelo nawu yekerta kalabalza kaleba ayehoneme ayekanawume
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 6 ай бұрын
እናትየው ምንም ሳይሰጡ ሰጠው አይሉም በዛላይ ሚስቱ ዋሽታለች ሰርቶ እንደሚያመጣ ነው የማውቀው ብላ አሁን ደግሞ መጀመሪያ ባሏ ከእሳቸው ገንዘቡ ይመጣል ሲባል አልተስማማሁም አለች አንድ ምላስ ይኑርሽ የደካማ ገንዘብ መልሽ ለልጆችሽ መጥፎ ነገር አታስቀምጭ
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 2 ай бұрын
ምናለ አናቴ በኖረችና ችንቅላቴ ላይ አድርጌት ኢትዩዽያን በሙሉ በዞርኩ የናት ነገር ሲነሳ ያንገበግበኛል ባሌጌ ሁላ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 6 ай бұрын
Ena 2 wer mulu bemin yinuru lelejochesh gif atasikemche egzabher yiyeyikeshal
@marysam9193
@marysam9193 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ አሁን የመጣባት ጉድ በቤተሰብ በጓደኛ የሚታየዉ የሚሰማዉ ኢትዯጵያ በታሪኳም ኑሮባት አያቅም እንኳን ቤተሰብ ጎረቤትም ጧሪ ደጋፊ አሳዳጊ እየሆነ በፋቅር የኖረች ሃገር ናት ዉይ አሁን እኮ ዉይይይይይይይይይ ኧረረረረረረረ ሃገሬ ኧረ ምን ጉድ መጣብሽ በነገራችን ላይ ትዉልድንበስርአት የሚቀርጽ ሰላም ፋቅር አንድነት የሚያስተምር ሃገርን መዉደድ ለእድገት ለልማት ትዉልድን ማነጽ መሰረት የሚሆን መሪ ነዉ እኛጋስ ህምምምምምም ሆድ ይፈጀዉ !!!
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 6 ай бұрын
እናት እኮ መከራችን አያልቅም እናትየው 50 በላይ ናቸው ከ82 በፊት ከወለዱ አሁን ቢያንስ 65 በላይ ናቸው እና እና በኪራይ ተቀምጣ ለልጇ ልጀ መጠጊያ ይኑረው ብላ ስትሰጥ ሕጉም እንደሚያዘው እንኳን ገንዘባቸውን እነሱም የገቢ ምንጭ ካላቸው ሕጉም ያስግዳል እና እእግማን በጣም መጥፎ ነው በልጅ ይደርሳል ስለዚህ ባያሣዝኑ ደስ ይላል ለእራሣቸው ነው ችግሩ
@godlover7602
@godlover7602 6 ай бұрын
ምን ማለትሻ ነው እናቴ ተቀይራለሻ አለኚ የምትይ ???
@gabekassa3626
@gabekassa3626 6 ай бұрын
ልጅ እናቱ ምንም ትሁን የዘጠኝ ወር ቤት ናት የመጦር የውዴታ ግዴታ አለበት ስለዚህ ጉልበታ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ ያለ በዛ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ የዘራህውን ታጭዳለህ
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 6 ай бұрын
ሶስት ሺ 😢😢😢😢ሚዲያው ያዳላል
@godlover7602
@godlover7602 6 ай бұрын
አየ ወንድ ልጅ ትዳር ሲይዝ መጀመሪያ እናቱን ነው የሚተው አሳፋሪ ለምን ቤት ከዚያ ግቢ አትሰጧቸውም
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 ай бұрын
ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yadelsuperpro12
@Yadelsuperpro12 5 ай бұрын
Alem seged minew enatyewa gar Chana adergh des alalegnem nigigirh
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.