ጋቢ ለብሶ ነዉ የወጣው በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ ባለቤቴ ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች

  Рет қаралды 84,388

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 8 ай бұрын
ከልቤ በማፈቅራት ሚስቴ እንዲህ ጉድ ተሰራሁ። ጋቢ ለብሶ ሄዷል በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ የኔዋ ባለቤት ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች። ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0922122818 የባንክ አካዉንት 1000332887797 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 ай бұрын
ስሙን ፃፉት!!!!
@shineadam5473
@shineadam5473 8 ай бұрын
What's his name please
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 8 ай бұрын
ተዋት እኳንም ሄደች
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 8 ай бұрын
ይች ትገልህም ነበር በንብረት አለፈ እግዚአብሔር ገላገለህ ኦሮሞ ትሆናለች
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ስሙ ይውጣ አካውንት ስገባ​@@ethiopiaafrica5008
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 8 ай бұрын
አንዴ መርዛታለች ለዚህ ነው ነገሮችን የምትገጣጥመው ክፉ ሰው ክፉ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቶች ይጠብቀን
@Elsabet-ip5my
@Elsabet-ip5my 8 ай бұрын
እግዛቤር በምረት እጁ ይዳብስህ ሁሉም ያልፈል የማያልፍ የለም
@truetrust8216
@truetrust8216 8 ай бұрын
አንደበትህ ማር ነው እግዚአብሄር ይርዳህ እሷንም እግዚአብሄር ልብ ይስጣት
@hailubekele4311
@hailubekele4311 6 ай бұрын
"ብሄር መጥቀስ አያፈልግም" ድንቅ አባባል❤thank you ❤በብሄር እየከፋፈሉን ሊበታትኑን እኮ ነው::
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 8 ай бұрын
ምርጥ የተረጋጋ ጋዜጠኛ ይቀጥል📡
@nanibelete8583
@nanibelete8583 8 ай бұрын
ይሄ ፊሊም ነው የምር አይዞክ እጅግ በጣም ትእግስተኛ እና መልካም ወንድ ነክ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርክ
@MesTubeer8r
@MesTubeer8r 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች 100%ታማኝነታችሁ ቀጥሉበት
@GammoriK
@GammoriK 8 ай бұрын
Eha seme asetelagh
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ፀበል ተጠመቅ መንፈስ ነው
@ueuri3r
@ueuri3r 5 ай бұрын
መልካም ወድነህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 7 ай бұрын
ይሄ ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን እንደአለመታደል ሆኖ ትዳር አልተሳካለትም እግ/ር ጤናህን ይመልስልህ!!
@tigetad5649
@tigetad5649 8 ай бұрын
ታሪኩን ሙሉ የማይሰማ ይኖራል ለህክምና እርዳታ መጠየቁን እርእሱ ላይ ቢካተት የሚል አስተያየት አለኝ!! እግዚአብሔር ይማርህ!!!!
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 ай бұрын
ኮሜንት ላይ መጀመሪያ ላይ አለ
@mentameralemu
@mentameralemu 8 ай бұрын
ምስኪን አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሃል ❤❤❤
@SameeraEth
@SameeraEth 6 ай бұрын
😢የአላህ ይሄን ያክል ክፍት ድሮስ ሴት ጎደኛ መረዝ ነቸው እሦም በጣም ከብትነት ልበል አይዞን ወንድሜ አንድ ቀን ይገባታል
@KalDemoz
@KalDemoz 6 ай бұрын
እ/ር ይርዳህ ወንድሜ
@naymasaid1746
@naymasaid1746 8 ай бұрын
ምን አይነት መጥፎ ሴት ነች ኢላሂ😢
@57623
@57623 6 ай бұрын
የሴት ጓደኛ በእዉነት ቅናተኛናቸዉ 😢😢😢😢
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይሁን አይነት ባል ለእኔ አድልኛ
@kidistaynekulu3864
@kidistaynekulu3864 8 ай бұрын
አይ እህቴ አያገጣጥምም እኮ 😣
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
@@kidistaynekulu3864 እውነት ነው
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ የደጋጎችን እጅ እግዚአብሔር ይዘርጋልህ ለሷም ልብ ይስጣት😢😢😢
@ueuri3r
@ueuri3r 5 ай бұрын
እመብርሀንትማርክ ወድሜ
@lemlem1160
@lemlem1160 8 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ።
@Emeye633
@Emeye633 6 ай бұрын
የኔታሪክ እንጅ በጣም አስተማሪ ነው ግንበመን ላዋራህ አልየ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 5 ай бұрын
በርታልኝ ወድሜ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 8 ай бұрын
የወንዶችን ታሪክ መስማት አልወድም ነበር ሁሌም የውሸት ስለሚመስለኝ የሚገርም ታሪክ ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx 7 ай бұрын
የዝህንሥ ማንአወቀ እሧእሥካልተናገረች ዲረሥ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ምን አይነት ሴት ናች ይቺ አትረባም ተዋው ወንድም 😢ልብ የሌላት ሴት ናች
@liyanateshome304
@liyanateshome304 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን እና ምስኪን ሰው ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 8 ай бұрын
ይሄ ፊልም የሚወጣው ታሪክነው: አቤት ይሄን የመሰለ ባል ምነው ትዳሩ ያማረ ቢሆን!
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 8 ай бұрын
ትዳር የሚፈልግ አያገኝም😢
@astekastek1000
@astekastek1000 6 ай бұрын
እህጭካኔ አይ እመቤቴ አይዞህ ወንድሜ ጠካራ ሁን
@Seble7
@Seble7 8 ай бұрын
ያ ቀልቃላ ጋዜጠኛ ስለሌ ዛሬ የእርቅ ማዕድ አልፎልታል🥰
@asterabera5654
@asterabera5654 8 ай бұрын
😅😅😅
@HelenBeshu
@HelenBeshu 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Wajjo-xr3uf
@Wajjo-xr3uf 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@BettyBiruu
@BettyBiruu 8 ай бұрын
ምንም ለትዳር የማትሆን ራስ ወዳድ ሴት ነች
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 4 ай бұрын
መጀመሪያ ስለተከዳች ሰዎ አታምንም ችግራን እሳ ታውቃለች
@Askal-z3n
@Askal-z3n 8 ай бұрын
እንዴ ወድያ በላት ይች ራስ ወዳድ ናት አጠቅመህም ,ምክንያቱም በችግርህ ያለሆነ ስው እመነኝ አትሆንህም።እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ።
@achamyalish9593
@achamyalish9593 8 ай бұрын
ይቺ ሰው አይደለችም ዘልዛላ አንተ ጥሩሰው ነህ ትሂድ ተዋት ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይሰጥክ
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
ክፍት እፍ ስገጤ ምድረ ስድ👅🔨…እፋችሁን ዝጉ የልጁ እናት ነች ደግሞም የሁለት ወገን ታሬክ ሳትስሙ ቅርሻታችሁን እታቀርሹ🤮
@housemaid5021
@housemaid5021 8 ай бұрын
አላሕ ይገዝሕ አይዞሕ እሡነው አዎቂው
@rohobotethiopianrestaurant1935
@rohobotethiopianrestaurant1935 8 ай бұрын
አይ ሴት መወደዷን ስታቅ መከራ ነው አይ ወንድ ልጂ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
አይዞ ወንድሜ እግዝአብሄር ይማርህ😢❤
@henimare208
@henimare208 6 ай бұрын
አለመገጣጠም ይልሃል ፍርድ ከሁለቱም ወገን አይቶ ነውና የሶን እጠብቃለው አሌክሶ
@tadilatadila8738
@tadilatadila8738 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
ምን አይነቷ ክፉ ናት አንተ ግን እግዚአብሄር በምህርቱ ይጎብኝህ😢😢😢
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይማርህ ወድሜ 😢
@rozarozina9539
@rozarozina9539 7 ай бұрын
ፈላጊና ተፈላጊ መች ይገናኛል ይሄን የመሰለ ባል ገፍተሽ ኦላ ምን ላይ እንደሚጥልሽ ፈፅሞ ያሰብሽ አይመስለኝም 🤔🥹
@AnshaYasuf-n2l
@AnshaYasuf-n2l Ай бұрын
ሱበሃን አላህ ስንት አይነት ሰው አለ
@FayzabedwiAhimed
@FayzabedwiAhimed 8 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
አለምዬ ❤❤❤
@banchibaylie1615
@banchibaylie1615 7 ай бұрын
የኔ አባት 🙏🙏🙏እፍ አይ ሴቶች 👌👌
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ከጉንህ ነን
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 8 ай бұрын
ሲጀመር የሰው ወሬ የሚሰሙ ሰወች የራስ መተማመን ችግር ያለባቸው ናቸው ::እኔም ከባሌ ጋር የተለያየነው በዚህ ምክንያት ነው እኔ ስለሱ ሲነገረኝ የነገሩኝን ሰወች ምንም አልሰማቼውም እሱንም በግልፅ ነው ምጠይቀው እሱ ግን ከኔ ይልቅ የሚያወሩትን ነው ሚሰማው
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 8 ай бұрын
Egziabher yrdah wendme. Egziabher bemhretu yasbk. Lante mthon ystik. Weym Libona yistkk ersuanm🙏
@truetrust8216
@truetrust8216 8 ай бұрын
አፈር ልብላ ወንድሜ😢 አይ ሠው::
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 7 ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል
@amentedese8865
@amentedese8865 7 ай бұрын
ፈጣር ጤናህን ይመልስልህ
@AsnakechBeqana
@AsnakechBeqana 8 ай бұрын
ወይመጨካከን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@azmaraaazmara545
@azmaraaazmara545 8 ай бұрын
anchi Newrgna set kifu ለባሌ በትሽ በህመም ምክንያት ጥለሽ ትሀዳለሽ 1000 ዓመት ሊትኖሪ መሰለሽ እንዴ የሚታሰር እግር፣ የሚዘጋ ልሳን ፣የሚታሰር ምላስ እንዳለሽ ለምን ረሳሽዉ?ኣፈር ነሽ እና ወደ ኣፈር እንደምትመለሺ ለምን ረሳሽዉ ብያንስ ብክፉ ቀኖቹ ከጎኑ ኣትሆንም ለልጅሽ ብለሽ ኳ መታገስ ነበረብሽ ኣይዞህ ወንድሜ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም እግዚኣብሔር ያግዝህየኔ ከርታታ💔
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 8 ай бұрын
ግን መጀመረያም አትወድሕም ፍቅር ይታገሳል ይሰጣል ❤❤አዞሕ ለበጎነዉ ያተ አለ❤
@senaitminaye1281
@senaitminaye1281 7 ай бұрын
አለምዬ smart ነህ ድምፅህ
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 7 ай бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 8 ай бұрын
❤❤❤he is hero
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
በሳል የሆነ ሰው ትእግስቱ የደገመ ተረገመ ሆነበት እንጂ መንገደኛ ናት እሷ ከተማ ብርቋ
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 7 ай бұрын
ደሜንአፈሉት,ልረዳዉ ፈልጌ ብደዉል ሊተባበሩኝ, አልፈለጉም የሡሥልክ ዝግነዉ, አካዉቱ ሥምየለዉም አርተዉ ለራሣቸዉ ፕሮግራም ይሠሩበትና ዞርብለዉም አያዩዋቸዉም ከዛ ቡሀላ
@ay6922
@ay6922 8 ай бұрын
አርስቱ ጋቢው ቀርቶ የሕክምና እርዳታ እንደሚፈልግ ቢገልጽ ጥሩ ነው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 8 ай бұрын
በእሷ ችግር የመጣብን ጥላህ ሄዳ ዳግም ወደ ህይወት እዳታስገባት ባሌ ቆሻሻ ናት አንተ እግዛቤር ይማርህ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 7 ай бұрын
ያሳዝናል ታሪኩ እግዚአብሔር ይማርህ አስተማሪነቱ ለትዳር ስትመርጡ ወንድሞች ገንዘብን ምቾትን በጣም ከሚወዱ ሴት ተጠንቀቁ እንዲዚህ ሰው እመም ችግር ሲገጥማችሁ ቃላቸውን አጥፈው ክደው ይሂዳሉ አታስብ አሁን ገንዘብ ስታገኝ ትመለሳለች።
@gabekassa3626
@gabekassa3626 8 ай бұрын
እንዳንተ ያለ ወንድ ከመቶ አንድ ነው የሚገኝው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@EkramHassen-ep6dp
@EkramHassen-ep6dp 8 ай бұрын
አሰተፍረላ ሰትሰው ያሁሉ ይቅረብሏ አሁ ሲጎልበት ጥላህደች ያአላህ
@wardanega4857
@wardanega4857 8 ай бұрын
Don't giveup🤲🤲🤲🤲🤲
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 6 ай бұрын
ከጅሕ ላይ ይጣላት አለሕ አፌሕን ይመልስልሕ አይዞሕ
@romangina5121
@romangina5121 7 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 8 ай бұрын
ይገርማል እንደዚህ ያለ የትዳር አጋር አይገኝም አንዳንድ ግዜ አያገጣጥምም ፈላጊእና ተፈላጊ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 8 ай бұрын
ምናለ ወዶችም😢ሴትም በትዳራቹ ግፍ ባትሰሩ ባንሰራ❤
@Zety-476
@Zety-476 6 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ አለምሰገድ አግብቷል ወይስ አላገባም???
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
እንደው ራስ ሳይችሉ ትዳር ከባድ ነው በተለይ ልጅ ሲመጣ?
@RozaRoza-vf8xu
@RozaRoza-vf8xu 8 ай бұрын
Ayii set😢😢😢😢
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 20:41
@betinajjar8241
@betinajjar8241 8 ай бұрын
ኸረ ምን ጉድ ነች😥😥😥😥
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 50:47
@habibalex4678
@habibalex4678 7 ай бұрын
ሚስት መሆኑን አትችልም ሚስትነት አስመጥንም እንኳን ሄ ከህይወትህ ብትወጣ አሪፍ ነው ምክንያቱም አሁንም ለትዳራቸው ጥሩ አያስቡ ሰዎች አሁንም ሊመጡ ይችላሉ በመጡ ቁጥር ሁላ እሷ እየዘረፈች ልጠፋ ነው ትዳር አስመጥ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አንዳንዴ ትዳር ሲገጥም የተረገመች ወይም የተገመ አጋር ይገጥምና ህይወትን ያመስቃቅላል
@motywolo8773
@motywolo8773 8 ай бұрын
ልጁ አስተሳሰቡ ጥሩ ነው : ልጅቱ የባህሪ ችግር ያለ ይመስላል ካለማወቅ የተነሳ ይመስላል ዋናው ችግር ግን ያለመብሰል ይታያል ትዳር ቀላል ነገር አይደለም የኑሮ ሁኔታም የራሱ አስተዋጽኦ ያደርጋል ኑሮ ከባድ ነው ፍላጎትና የኑሮ አለመሙላት እራሱ ፈታኝ ነው ።ድህነት በጽናት ካልተወጡት ህይወትን ያቃውሳል ።
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 51:46
@buzinas8965
@buzinas8965 8 ай бұрын
ፈጣር ጨርርርሶ ይማር😢 ሴትዮ ግንን??ጠናኛ አይደለችሚ አይዞ
@techawatch
@techawatch 6 ай бұрын
በሰው ትዳር እየገቡ ባለትዳሮችን ከሚያፋቱ አጋንንት ሰወች እራቁ ሴት ልጅ መጀመሪያ ላይ ዝም ብትልም የነዛ አጋንንት ሰወች ምክር በልቧ ይቀርና ባሏን ተየራጣሪ እንደትሆን ያደርጋታል።
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 8 ай бұрын
እውነትለመናገር ከመቸውድህነው አማራ አራጅ የሆነው ሌባ እናት ልጇን አታምንም የራሳቼውንስራ 😢😢😢
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 0:19
@JejeJeje-i1w
@JejeJeje-i1w 3 ай бұрын
Betam yasazinal
@SumaSuma-p6d
@SumaSuma-p6d 7 ай бұрын
Bexam yasazenal eswa gen yerasewan mechot felagi nat bexam tanadedalech
@liyanegash3269
@liyanegash3269 5 ай бұрын
Dimitsu ye alemseged new??
@F2rcellCellzouk
@F2rcellCellzouk 8 ай бұрын
❤የኔ ውድም
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 8 ай бұрын
ይች ሰው ሳትሆን እብድ ናት እዴት ታመህ ጥላህ ትሄዳለች 😢😢😢
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 8 ай бұрын
ወንድሜ በእንባ ጨረስኩት ሚስጊን ነህ የዋህነት ለምን ግን ሁሌ መጨረሻው መጥፎ መልስ ይኖረዋል እመነኝ ይች ሰው ያንተ አይደለችም በተደጋጋሚ. ይቅር ስትላት ከእሷ ውጭ ሌላ እንደሌለህ አምናለች አለቀ ህመምህን የድንግል ማርያም ልጅ ትምህርቱን ይላክልህ እና ወደ ቀልብህ ተመልሰህ ፀበል ተጠምቀህ ቀሪ ግዜህን በሌላ መንገድ ቀጥል እንደዚህ አይነት ስዎች በፍፁም ተመልሰው ጥሩ ሰው መሆንና ፍቅር ሊሰጡ አይችሉም እመነኝ ከእስር ከልምዴ ነው እምነግርህ ተሽሎህ ለምስጋና ተመልሰህ ለመስማት ያብቃን 😢😢😢😢😢
@frdosi2312
@frdosi2312 8 ай бұрын
አላህ አፊያ ያርግክ እፍፍ😢
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 51:10
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ታርክን ቀይራ ነው
@rozakebede2610
@rozakebede2610 8 ай бұрын
Ante nitsuh sew neh Egziabher yimrhak lijitua yemthonh ayidelechim le 3tgna gize vhirash tamah tetah hedeche le betesebam lantem kibir yelatem ahun ante silerasih asib tseley llejum yetem ayihedm nege abate beli yimetal esua gin lebona yisetat egna setoche ansand yemiregtenin sew new yemenfelegew 😭
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 53:07
@ZebenayMengistu-wb3nx
@ZebenayMengistu-wb3nx 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 8 ай бұрын
Bsmam kefu sew nat😢
@times8195
@times8195 8 ай бұрын
ክፉ ሤት ገጠመችህ ወንድሜ😪
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 6 ай бұрын
Name
@Gere.emun.
@Gere.emun. 8 ай бұрын
ይቺ ሚስት ኣታስፈልግህም ልጅህ ሲኖርህ ትጠይቀዋለህ ኣንተ ራስህ ሁን ፍቅርም ገደብ ይኑረው። ተመልሰህ ካገባሃት እርዳታ ያገኛል ብላ እሱን ለመውሰድ መርዝ ትስጥሃለች የዋህ ኣደለቺም እቺ ራስወዳድ እንጂ😢😢
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 8 ай бұрын
ምስኪን ፈጣሪ ይርዳህ😢
@skylimit1423
@skylimit1423 7 ай бұрын
አትንበጫረቅ ። ኑሮ ይቀጥላል ።ለቀስተኛ !!!
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН