No video

በሳምንት ሁለቴ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበለ፣ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጠ ዛር፣ ዓይነ ጥላ እና ቡዳን አስመርሮ የተላቀቀ መንፈሳዊ ጀግና!

  Рет қаралды 33,977

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

3 жыл бұрын

በሳምንት ሁለቴ የሚቀበለው ቅዱስ ቁርባን እሳት ሆነበት፣ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ሐሳብ እና ፍርሃት ሆነበት በመጨረሻም ለቀቀው!

Пікірлер: 197
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z 3 жыл бұрын
እመብርሀን እባክሽን ለኛም ድረሽልን። አለሁላችሁ በይን።
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@natnaeltesfazgi9947
@natnaeltesfazgi9947 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
እኛ በስደት እየተከራተትን የአምላካችን ደጅና ቁርባን ናፍቆናል አባዬ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Ewnet new ehite
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
😢😢😢እኛም ለመፈወስ ያብቃን እመብርሃን አንች አበረችኝ እኔስ ደካማነኝ😢😢😢
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
@@user-eu2cw4sn5j AMEN
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ኣይዞን እግዚአብሔር ቀን ኣለው እንበርታ🙏
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 3 жыл бұрын
Ayzon Ehetochee Egzibehere La hulum qan Alw
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን,(3)እልልልልልልልልል ለአንተ የደረስችህ ለእኛም የእንጦጦዋ ማርያም ትድረስልን አሜን(3)
@user-ms5yj7kl2h
@user-ms5yj7kl2h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etdftdvfggddfgd3132
@etdftdvfggddfgd3132 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ለነሡ የደረሽ ለኛም ለሥደተኞት ድረሺልን
@hniimrimlijii2539
@hniimrimlijii2539 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
ላንተ የድረስች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💐💐💐
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@derasederase4627
@derasederase4627 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ስምሽ ለዘላልም የተመሰገነ ይሁን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@user-eu2cw4sn5j
@user-eu2cw4sn5j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 3 жыл бұрын
ወድማችን ላተ የደረሰች ድግል ማርያም ለኝም ትድረስልን አባታችን በጸሎታችሁ አስቡን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን የእንጦጦዋ ንግስት ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም ለተጨነቁ ለተቸገሩ ለታመሙ ፈጥኖ ደራሽ ነሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
AMEN
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ሽህ አመት ኑሩልን ሰላማቹህ ብዝትዝት ይበልልን ላንተ የደረሰች ደንግል። እመቤቴ እኛንም ታስበን🙏🙏🙏
@user-dm7zb6ql6z
@user-dm7zb6ql6z 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰላችሁ እግዛብሄር ለኛም ይድረስልን😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረሰንል በጣም ሀጢአታችን ነውክፉመንፈስ የተጨወትብንነው አባታችን የሰጣቹፀጋ በጣምነው የብዝዎች መዳኛሆኖዋል ፈጣሪ ስሙይመሰገን 😥😥😥 በቀንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሆይ እኛንም አበረታን ከዲያብሎስ እስራት ፍታን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እንካን አምላክ ደረሰልክ እመብታችን እመብርሀን በእናትነታ ባማላጅነታ አረሰችልክ ወድማችን
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
አቤት መተደልልልልልልል እመቤቴ እኔንመ ፈወሺኝ ,,,ወለ መዲህን😭😭😭😭😭😭😭
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 3 жыл бұрын
የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባታችንን ይጠብቃችሁ።
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 жыл бұрын
ስለማይናገረው ስጦታውእግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንወንድማችን እንኳንደስ አለህ ለአንተ የደረሰን ለእኛም ይድረስል እኔ በጦርነት ውስጥነን ስግደት አቦቷመስገድ በጣም አሪፍነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@esromabrham4275
@esromabrham4275 2 жыл бұрын
ኣባታችን እኔ ኣማርና ብዙ ስለማላቀው በሚሳሳትበት ይቅርታ እድሜዉ ይርዘም ለኝም እንተቶ ማርያም ትጠብቀን
@user-pz5cb8mk6q
@user-pz5cb8mk6q 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ላንተም እንደደረሰችልህ ለኔም ትድረስልኝ!ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 жыл бұрын
😢😢ኡኡኡኡ ይኸ በግለወሲብ አለም ሁሉ ተይዞልና ኡ የሁሉም ችግር ነበር ነዉም ማለት ነዉ እግዚአብሔር ነፆ የወጣን ያደረገን ።ሰአሊለነ ቅድስት ሆይ 😭😢
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
ሰላም፣ለሁላችሁ፣ለእህት፣ወንድሞቼ፣ለወንድማችን፣እንደደረሰችለት፣ለእኛም፣ትድረስልን
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 3 жыл бұрын
ውንድማችን እንካን እግዚአብሔር ፈታህ ላእንተየድርስ ለመላው ኢትዮጵያ ይድርስልን ብዙ ስው ታሞል ውድ ክርስቶስ መመለስ ነው ሂውት ያለው አነልቦናችን ያብራልን እሜን ውንድማችን 🙏🙏🙏
@mimemime4785
@mimemime4785 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናታችን እመቤታችን እማ ፍቅር ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት በእውነት እርሷን ልምኖ ወደ እሷ አልቅሶ እንባው ያልታበሰለት ቋጠሮውስ ያልተፈታለት ማነው እናቴ እመቤቴ ስደተኛዋ ልጅሽ ደጅሽ ናፍቆኛል ለደጅሽ አብቂን እሚፈታተነንን ቃል ኪዳንሽ ይሰርልን አባታችንንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በፀጋው በበረከት ያቆይልን ይፍቱኝ አባቴ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
ለአንተ የደረሠች ለእኛሞ ትድረሥልን አገራችን ሠላም ያድርግልን ለደጅሽ ያብቃን በሥደት ያለነው መምህር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 жыл бұрын
አመ ብርሃን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ ምንም አይሳንሽምና እኛ ስደተኞች ልጆችሽ ድረሽልን እናቴ
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን። ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን።
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ለአንተ ይድረስ ለእኛም ይድረስልን
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም ለዛ ክብር ያብቃን አሜን🙏🙏🙏 ለአባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@user-mv9ex7vm7j
@user-mv9ex7vm7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ለአንተ የደረሰች ድንግል ማርያም በሁላችንም ቤት ትግባ ፈውሰን ታድርግልን🙏
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@abelmuna
@abelmuna 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን; ወንድማችን ለወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው, ፀጋውን ያብዛልክ
@yonasdereje2418
@yonasdereje2418 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን በረከቶ ይደርብን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ወይኔ ታድለክ ክቡር አባታችን እባኮ እኔንም በጸሎቶት አስቡኝ ተቋመ ማርያም ብለው አስቡኝ አባታችን ስልኮትን እባኮ
@henokendalew4141
@henokendalew4141 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ሆይ እባክህን እርዳን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እድሜጤናይስጥልን።እባዬ።አመሰግናለሁ
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 2 жыл бұрын
ላተ የደርስች ለሁላችንም ትድርስልን አባታችን እርጂም እድሜወትን ያርዝምልን በኡነት
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Abetu fexarii hoy yenes mefewesebet geze meche new😭
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
ተመስገን ወለላዋ እመቤት ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር እና ምስጋና ይግባት ቀሲስ እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛለወት ረጅም እድሜ ይስጥዎት
@kibromtesfazigi6155
@kibromtesfazigi6155 3 жыл бұрын
Egzabhar edmana tena yestlen abatachin Ame
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ላንተ የደረሰች እማምላክ ለእኛም ትድረስልን አባ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-vh6od7ed6s
@user-vh6od7ed6s 3 жыл бұрын
ላንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️💚💛❤️ ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ክብር ሁሉ ለአምላክ እናት ይሁን አሜን አሜን አሜን! ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇨🇬
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏽
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 3 жыл бұрын
ያለፈ የሚለው ህይወቱ ያሁን የኔ ሂወት ነው፣ ግን በከባድ ሁኔታ፣ ከሱ ተምሬ ለመበርታት እሞክራለሁ፣
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 жыл бұрын
በጣም
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 жыл бұрын
አይዞህ እኔንም ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ናት ከዜሮ አስጀምራ ለዚህ ያበቃችኝ የፈወሰችኝ ቢዲዬው ላይ ያለሁት ልጅ ነኝ
@mmahi9468
@mmahi9468 3 жыл бұрын
ይቅናህ
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 2 жыл бұрын
@@dadidereje8389 ደስ ይላል ላንተ የደረሰች እምቤታችን ለኛም ትድረስልን፤ እስካሁን መሻሻል አልቻልኩም፤ 7 ወር ሆኖኛል ያንተን ቪዲዮ ካየሁ፤ በመሃል ተስፋ አስቆረጠኝ፤ ህይወቴ ይበልጥ ከባድ ሆኗል አሁን፤ እስቲ አሁን በደምብ ለመቀጥቀጥ እሞክራለሁ፤ እኔ ግብረ አውናን ነው የሚከብደኝ፤ በዝሙት እንደጣለኝ ነው፤ ትቼያለሁ እያልኩ ድጋሚ ይከተኛል፤
@bereketbiz
@bereketbiz 2 жыл бұрын
@@ADwaMoviesandMusicsproduction ትምህርተ ህቦአት የሚባል ፀሎት መዝገበ ፀሎት ላይ አለ። እሱን ፀሎት በየቀኑ ፀልይ። ከዝሙት ይገላግልሀል። ግብረ አውናን ትንሽ ሊያስቸግር ይችላል። ታገስ በደንብ ስገድ ፁም።
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Esey enkwan fewesechihi yenem direshilig
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እመብርሀን ላንተ የደረሰችልህ ለኛም ትደረስልን !
@aragaw172
@aragaw172 3 жыл бұрын
ማን በሰይጣን ወጥመድ ያልተያዘ ይገኛል ለደጇ ያብቃን፡፡ ሃሳቤ ሁሉ እንጦጦ ማራያምን ማየት ነው
@ios1517
@ios1517 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላአንተ የደርሰውእግዚአብሔር ለኛምይድርድልን አባታችንንይጠብቅልን
@linayemaryamlij9092
@linayemaryamlij9092 2 жыл бұрын
እመቤቴ ላንተ ይደረሰህች ለኛም ትድረስ አባታችን እድሜ ጤና ይስጦዎት
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን መታደል ነው
@yohannestamene6270
@yohannestamene6270 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ጀግና ነህ
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት ወንድሜ በረከትህ ይድረሰኝ በእውነት እመብርሀን ክብር ይግባሽሽሽሽሽ እናቴ እመቤቴ
@beteamd7370
@beteamd7370 3 жыл бұрын
Dngle mariyam hoy ebaksh lenem dreshilgn🥺🥺
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen Lante yederesech Eme Brhan Lehulachinim tidreslen!+++🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እጦጦዋ ማርያም ለጀጂዋ እንድታበቃኝ ይፀልዩልኝ አባየ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@mdsd9458
@mdsd9458 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬዬዬዬ በፆሎት አስቡኝ ከነበተሰቦች በረከታችሁ ይደረብን
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛም ተፈውስን ስጋውን ደሙን ለመቀበል ያብቃን አሜን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Abatachin Edmena tena yadilot lantem enquan Silassewoch Emebete deresulihe Amen
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላተ ይደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለንች ደርስልን አሜን አሜን አሜን
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 3 жыл бұрын
እመቤታችን እባክሽ ለሁላችንም ድረሽልኝ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 жыл бұрын
እልልልልል ላንተ የደረሰችልህ እመብርሃን ለኛም ትድረስልን
@user-iv1ur1qp4l
@user-iv1ur1qp4l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛለዎት በማርያም በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜይስጠወት
@hhgdhhhd4935
@hhgdhhhd4935 2 жыл бұрын
ኣባዬ እኔም በፆሎት ኣስቡኝ ወለተ ማሪያም በስደት ሃገረ ተሳቅያለዉ እህህህህ እመብቴ ማሪያም ኣንቺ ድረስልን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልን በእውነት እኔም ጌታ ኤፍታሽ እንዲለኝ እግዚአብሔር ወለተ ማሪያም ብላችሁ አሰቡኝ ቤተሰቦች በፆለት እንተሳሰብ ለወንድማችን የደረስች እመብዙሃን ለእኛም ትድረሰልን አሜን
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጎበዝ ትልቅ ትምህርት ተማርኩብህ በውነት እኛንም በሀገራችን ገብተን ስጋወደሙን ለመቀበል ያብቃን
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 3 жыл бұрын
እመቤቴ አኔንም አንደ ቀን አንደምትገላጎይኝ አምናለሁ አባታች ንእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን በጸሎታችሁ አሰበኝ አህታችሁ ወለተ አዩሰሱ የጸሎት መፅሐፍ ሰይዝ አንቅልፍ በቆሚ የይዘኛል
@yergeduasefa7236
@yergeduasefa7236 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እግዚሃቤር ይመሰገን እመብርሃን እሰኪ የኔ ቤትንም ጎብኝልኝ ተጨኒቃለሁና
@user-dr3no7lq6c
@user-dr3no7lq6c 3 жыл бұрын
አሜን ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ድረሽልኝ አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን
@genetdebele6859
@genetdebele6859 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ወላዲት አምላክ እኛንም ታብቃን!!! እንደዚ እኛም ትገላግለን!!!
@mggb9549
@mggb9549 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታች በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እልልልልልል እግዜያብሄር ይመሰገን ወድሜዬ በርታል የኔጌታ ወድሜዬ ያባርታልን እንዳታ
@Mimilove929
@Mimilove929 3 жыл бұрын
እልልል እንኩአን እመቤቴ ማረችህ አዞህ በርታ::
@e3108
@e3108 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሁላችንም ድንግል ማርያም ትድረስልን
@user-zw9nc9of4o
@user-zw9nc9of4o 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Abatachin EGZIABHER Tsegawin Yabizaliwot Amen
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
@tigraweytieyegalzomjeganuz676 3 жыл бұрын
Egziabhier yekebere yetemesegene yhun
@user-zw9nc9of4o
@user-zw9nc9of4o 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
ፀሎቴ እና ምኞቴ አባታችን በስደት መልስ በአገኘው ተሰቃየው 🙇🙇😭🙇😭😭🙇🙇🙇🙏🙏🙏ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏አይን እድናለሁ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@kehab0408
@kehab0408 2 жыл бұрын
alena.amen,amen qalehiwet yesmeAlna.
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
በስማአም አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ለዚህ አብቃኝ
@ethiosolution625
@ethiosolution625 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏አግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@selamteka2751
@selamteka2751 3 жыл бұрын
Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏⛪👏
@genettg4478
@genettg4478 3 жыл бұрын
እመብረሀን ስምሽ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 3 жыл бұрын
አባታችን ጥፍት ሲሉ ምን ሆነዉ ይሆን ብዬ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጡልን
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 3 жыл бұрын
Egziabeher yemesegen!!! Wegenoche ene eyetekebelehu abate alazar hono tenestual!!! Ebakachehu segawo demu wesedu!!!!!! Cherenetu bezu new Egziabeher amesegenulegne ene besedet hogne abate hager bet hono ende hatseyate yalayebegne!!!!
@hananblen9038
@hananblen9038 3 жыл бұрын
Fetari amelak yebarekot zemenot yetebareke yehun tegawen yabezalot
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Ba hunet igzehiber yimasgen Abatachin nurilin
@ashenafientertiment
@ashenafientertiment Жыл бұрын
አባ በረከታችሁ ይደረብን እባካችሁ አድራሻቸዉ የት ነዉ እባካችሁ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጉን አሜን
@natnaeltesfazgi9947
@natnaeltesfazgi9947 3 жыл бұрын
Egziabher yetemesgene yhun
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 3 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Dengel Maryam Mesgan yegbatal Abatochan regem edema yestelen ✝️✝️✝️
@heedsj3efs564
@heedsj3efs564 3 жыл бұрын
እስኪ ቁጥራቸው ያላችሁ ላኩልኝ ወድሜ አሚሮ ጭንቀት አለበት 4 ወድም አለኝ ግነ ሁሉም በሽተኛ ናቸው ኩላሊት በሽታ አለበት ወገቡን ያመዋል አዱ ደሞ ይንከራተታል የተወለደበትን ቤት አገርም መግባትም መኖርም አይፈልግም አዱም አዲስ ቤት 91 ቆርቆሮ ቤት ሰርቶ ጥሎት ሄደለ ሌላ ቦታ ተከራይቶ ይኖሬል ሌላ አገር እየኖረ አዱም እያደር ማነስ ጨጓራ መሽተኛ ነው እኔም እራሴን ሆዴን እግሬን አይኔን የግሬ አይኔን ትከሻየን እህቴን ደሞ ትከሻዋን እያደረች ማንስ መንጫነጭ ትሰራለች ግን ብር የላትም 8 አመት በሳኡዲ እረፍት የላትም ግን ምነም በረከት የለም 4 ግዜ በባህር እቴን አመጠኋት ግን ስራ መሆድ አትፈልግም ስራ ስትሆድ ግን አመመኝ ብላ ትመለሳለች ልቤን እያቅለሸለሸኝ እያለች በጣም ደም ትሆናለች ግን እኔም ደጎዴሁ የቤክራይ አለ ለሶም ወጭ አለ በዛላይ እኔ ህገወጥ ነኝ የሳኡዲ ኙሮ ከባድ ነው ሰውከሌነክ በፀሎት አባታችን አትርሱኝ ፍቅርተ ማራያም አለማዊ ስሜ እመቤት በዚክ ቁጥር እናባን እዳገኝ እርዱኝ ቀጥረቸውን 00 0558739464
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
Kolohweto
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 213 МЛН
ወጣቱን ሲዖል ወስዶ ከሚመልሰው፣ በገሃድ ከሚታየው ከሉሲፈር ጋር የነበረ አስገራሚ ፍጥጫ!
21:45
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 202 М.
ከሰው የማያግባባ፣ ሕይወት አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ ፤ ክፍል ሦስት
16:12
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 53 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН