#new

  Рет қаралды 240,451

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@bruk2122
@bruk2122 5 ай бұрын
የእውነት ልማድና ክርስትና በጣም እምወደው እና የክርስትና ህይወቴን እያስተካከለልኝ ያለው ትምህርት ነው ክበሩልኝ በቤቱ ያቆይልኝ አባቶቼ
@akt-tube
@akt-tube 5 ай бұрын
@WoinyBet
@WoinyBet 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትክክል
@melekeKetema
@melekeKetema 5 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ብዙ ነገር የተማርንበት ነው!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥያቄ እኔ ፀሎት ፆም እና ስግደት በሰው ሀገር ከመጣሁ ነው የጀመርኩኝ እና በሰው ፊት መፀለይና መስገድ አሎድም እየሰገድኩ ሰው ከመጣ ባለሁበት ቆም ነው የምለው ችግር አለውን ?
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 5 ай бұрын
እኔ ግን ማርያምን እስከዛሬ ድረስ ነጭ በነጭ ለብሼ ቤተክርስቲያን ስመላለስ የነበረው በየዋህነት ነው ወይ ጉድ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልኝ ተባረኩ
@ChristianNegn-tl5px
@ChristianNegn-tl5px 5 ай бұрын
በመፅሐፍ ይዘጋጅ ልማድና ክርስትና🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MihretTegene-qp3gz
@MihretTegene-qp3gz 5 ай бұрын
❤❤❤
@etyopiawit
@etyopiawit 5 ай бұрын
Tiru haseb new gen yihe tewelid yanebal wey??
@ሁሉምያልፋል-በ6ቘ
@ሁሉምያልፋል-በ6ቘ 5 ай бұрын
እኛ በልማድ ሳይሆን በእዉቀት ስርአተ አምልኮትን እንድፈፅም ስለምታደርጉን እጅግ በጣም እናመሠግናለን:ግብረ መልሱን ፍሬ አፍርተን እግዚአብሔርን ለማስደሰት ያብቃን ❤እስከ ሞት ድረስ የወደደን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 5 ай бұрын
ወይ ጉድ እለማወቄን አወኩት ስተቴን ለልጆቼ ከማስተማር አትርፈዉኛል መምህር እድሜ ይስጥልን 🙏🏽
@ConfusedDumplings-rs4bu
@ConfusedDumplings-rs4bu 5 ай бұрын
ማርያምን በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ግን የሰው ሀገር ኑሮ በሰዐቱ አልተገኘውም ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ebiieb7129
@ebiieb7129 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስሞልን❤❤❤❤
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 5 ай бұрын
ልማድ እና ክርስትና በጣም ትልቅ እና ለኦርቶዶክሳዊያን አስፈላጊ ነው በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ❤
@bethelhemzerihun7770
@bethelhemzerihun7770 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እንዳስተማሩን ከ 5ግዝት በአላት ውጪ ይሰገዳል አሉን እኔም እማውቀው ይህን ነበር ግን ብዙ እናቶች አስደንግጠውኛል ብዙ ጊዜ ለምሳሌ በዚህ በቅርብ ጊዜ መድሃኒያለም የ አመቱ ነበር እና ከ ቅዳሴ በሁዋላ ሥሠግድ አይሰገድም ዛሬ ነውር ነው አሉኝ የ ግዝት በ አል እንዳልሆነ አውቃለው ግን በቃ ተሳቅቄ አቆምኩኝ እና አሁን አሁን ቤተክርስትያን ወስጥ መስገድ ሁላ ፈራው እናም እሳቀቃለው እና ይሄ እንዴት ይታያል መምህር ስለሚመልሱልኝ አመሰግናለው።ዘመናቹ ይባረክ ብዙ ነገር አውቄበታለው❤❤❤❤
@rahe-ji2dz
@rahe-ji2dz 5 ай бұрын
Memihir melisulin
@teshalezeleke4528
@teshalezeleke4528 5 ай бұрын
ዓብይ በዓላትም አይሠገድም የቅዱሳንም ቢሆን ለምን የደስታ ቀን ሰለሆኑ ቃልኪዳን የተቀበሉበት ሰለሆነ በደስታ ከበረከቱ ተካፋዬች እንሆናለን።
@kasahunmamo6587
@kasahunmamo6587 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህአችን
@EphremBizuneh
@EphremBizuneh 5 ай бұрын
የማይሰገደው 12,21,29, እና ቅዳሜና እሁድ ብቻ ነው ነገር ግን ከነዚ ውጪ ይሰገዳል ግን ፃድቁ ወይም መልአኩ በሚከብርበት ቤተ መቅደስ አይሰገድም ግልፅ እንዲሆን ለምሳሌ ቅዱስ ገብርኤልን እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን ብኖስድ በነዚ ቀናት መስገድ ይፈቀዳል ግን በቤታችን ወይም ከ ነሱ ቤተመቅደስ ውጪ ይሰገዳል ግን በለቱ በሚከብርበት ቅዱስ ቤተመቅደስ ግን ክልክል ነው ስለዚ ቅዱስ ገብርኤል ሲሆን ከቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ውጪ ይሰገዳል እዛው ግን አይቻልም ለሁሉም ቅዱሳን ይሄ ሰርዓት ይሰራል እንደተመለሰላችሁ ተስፋ አረጋለው
@SoloThegreat-369
@SoloThegreat-369 5 ай бұрын
7,12,21,27,29 በነዚህ ቀናት የሚሰገደዉ የ ስግደት ዓይነት ሰጊድ የሚባለው ነዉ።ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@Kiber1221
@Kiber1221 5 ай бұрын
እድሜእና ጤና ይስጥልን እንዲሁም ለነመምህር ተስፍየ መምህርግርማ የአምልኮት ስግደት÷የፀጋስግደት÷የንሳህስግደትመስገድ አስራትበኩራት ማውጣት ከጀመርኩ ሶስትአመትሞላኝ እግዚአብሄር ይመሰገን
@akt-tube
@akt-tube 5 ай бұрын
Akt Tube ✍️የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይድረሰን ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። የቀንዲል ሚዲያ ዋና ባለቤት ፤ ሠራተኞች እና ተከታዮች በሙሉ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበልላሁ ።
@delnesawchane
@delnesawchane 5 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ሁሌም ልጅ አታጣም እናመሰግናለን መምህር
@mazaadubai
@mazaadubai 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድሮብ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ብዙ ለዉጥ አግኝቸበታለሁ ፀጋዉን ያብዛልዎት ❤❤❤❤❤
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!🙏 እጅግ በሚጣፍጥ አንደበትና ግሩም አገላለፅ እኛን ከልማድ ለማውጣት የምትጥሩትን ነገር ሁሌም አደንቃለሁ ! 🙏🙏🙏
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 5 ай бұрын
ንስሃ ግቡ ነው ዋናው ፡፡ ከነዝሙቴ ፥ከነ ስድቤ ፤ከነእርኩሰቴ በመቅደስ ውስጥ ደምና ስጋው በሚፈተትበት ላቤ ጠብ እስኪል ብሰግድ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም ፡፡ እግዚአብሄር ሃጽያትን ይፀየፋል ፡፡ ከሁሉም በፊት ንስሃ በሰማይ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ መምህር እድሜ ይስጥልን🎉
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 ..60 ..100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ✝️🙏
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ስግደት መምህር ግርማ እድሜ እና ይስጣቸው ብዙዎቻችን አሳውቀውናል
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 5 ай бұрын
ትክክል!!! መምህር ግብማ እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልን.
@areyamezethiopia1216
@areyamezethiopia1216 5 ай бұрын
በትክክል በደንብ እውቀት አስይዘውናል በእውነት መላከ በንከራት መምህር ግርማን ወንድሙ ልዑል እግዚአብሔር የሰጠን ለነፍሳችን መዳኛ ምክንያት ናቸው ብዙዎቻችን ያነቁን እንቁ መምህራችንን ፈጣሪ ረዥም እድሜና ፀጋውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን።
@TigTes
@TigTes 5 ай бұрын
ትክክል ለኣባታችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላቸው
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መምህር ዲ/ን ምትኩ በቤቱ ያጽናህ እኛም በሰማነው ቃል እንድንተገብረው ይርዳን ለወቀሳ ለመፈራረጃ አያድርግብን አሜን❤❤😢
@menenderiba2093
@menenderiba2093 5 ай бұрын
መምህር በጣም ቡዙ እከታተላለው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እኛ ታዛዥነን እናንተን ነው የምንሰማው እና ግን አንድ አይነት ነገር ብንማር ጥሩነው አሁን ማታ አባ ገብረኪዳን ስከታተል ሁሉንም የፀሎት መፅሀፍ ፀልዩ አልተከለከለም አሊን አሁን ደሞ እርሶጋ ሳዳምጥ መልኮች አይፀለዩም ተባለ እና በእውነት እኔ በጣም ግራ እየገባኝነው በጣም ይቅርታ በእውነት አሁን የሳቸውን ሰምቼ ለሊት መልከአ ማርያም መልከአእየሱስ ደግሜነው የመጣሁት እንዴ አንድሆናችው አንድአይነት ትምህርት ስጡን ለሌላ ሀይማኖትም እንተቻለን በጣም ይቅርታ መልስ ስጡን
@sofiasar8403
@sofiasar8403 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውነውን በልባቺን ያሳዲርብን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@BetelhemBurek
@BetelhemBurek 5 ай бұрын
AMEEN❤AMEN ❤AMEEN❤
@brteHa
@brteHa 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን መምህር እያዳዱ ቃላት ፍርቅጥ አርገው ስለሚያስተምሩን ከልብ አልፎ በደምስር ነው የሚገባው እናመሰግናለን 💕🙏🙏🙏🙏💕
@User1-dc3gf
@User1-dc3gf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ያቆይልን ስንቱን ስሳሳት ኖርኩ
@ermiyaswel121
@ermiyaswel121 5 ай бұрын
በንግስ በዐላት እና ፅዋ በሚጠጣበት ጊዜም አይሰገድም ብሎኝ ነበር አንድ አገልጋይ ይህንን ብትመልሱልን ከአክብሮት ጋር እግዚአብሔር ለእኛ ለነብሳችን የሚሆን ምግብ እንደምትመግቡን ለእናንተም የህይትን ቃል ያሳመቹ በቤቱ ያፅናቹ
@ትትናወለተማርያም
@ትትናወለተማርያም 5 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲😊
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ልማድና ክርስትና የብዙዎቻችንን ውስጣዊ ጥያቄ የሚመልስና ወደ ተግባር መለወጥ እንግዲህ የእኛ ድርሻ ነው።እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ ያለሁበት ስደት ሀገር ነው የምሰራበት ቤት የጸሎት ቤት የለኝም ጠዋትና ማታ የምተኛበት ቦታ ጸልዬ ሰግጄ ሌላውን የጸሎት ሰአት ግን ሽንት ቤት ገብቼ ጸሎት አርጌ ሰግጄ እወጣለው እውነት ለመናገር ነጠላ እንኳን አለብስም ሰዎቹ ነጠላውን ካዩ ለምን እንዳይሉኝ ሻሽ አስሬ እሰግዳለሁ ግን በቃ በዚህ በቆሻሻ ቦታ ለእግዚአብሔር አምልኮ ማቅረቤ ሁሌ ቢጸጽተኝም መተው ግን አልቻልኩም በቃ እኔ ስራ ስጨርስ አብዛኛውን ወንጌል ማንበብ መዝሙረ ዳዊት ማንበብ ሽንት ቤት ውስጥ ነው የማደርገው አሉባሌ ነገር ከማየት በጸሎት ማሳለፍ እረፍት ይሰጠኛል እና እርሶ በንፁህ ቦታ ሲሉ የእኔ ሽንት ቤት ትዝ አለችኝና ውስጤን ጨነቀኝ ምን ይመክሩኛል? ስሰግድም ሆነ ስጸልይ ወደ ምስራቅ አይደለም ቦታ ስለማይመቸኝ ይሄስ እንዴት ይታያል? አንድ ነገር እንዲያብራሩልኝ ግን እፈልጋለሁ ማለት በማይሰገዱ በዓላት ላይ ፍትሐ ነገሥቱ እንዲህ ይላል “ከአድንኖና ከአስተብርኮ በቀር እስከ ምድር መስገድን የሚተዉባቸው የታወቁ ጊዜያቶች እነዚህ ናቸው፡፡ ኒቅያ 20፣ በዕለተ እሑድና በበዓለ ሃምሳ ወራት፣...” ፍት.መን. አን. 14 ቁ. 537 እያለ ይልና ከዛም ወረድ እያለ ሲገልጽ በእሑድና በተከበሩት በዓላት ቀን ስግደት አይገባም፤ እነዚህ የደስታ ቀኖች ናቸውና” ፍት. መን. አን. 19 ቁ. 715 እኔ ያልገባኝ የማይሰገድባቸው ቀናት ላይ ወዲቅን ከልክሎ አድንኖና አስተብርኮን ይፈቀዳል? ወይስ ሦስቱን የስግደት አይነት ይከለክላል? በዚሁ አጋጣሚ የክርስቶስን መከራ እያሰቡ ሰውነት ስለመጎሰም ቢሰራ መልካም ነው እላለሁ
@nahomazgolden8986
@nahomazgolden8986 5 күн бұрын
ሰላም እንደምን ቆያችሁ ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግን የምጠይቀው ለጠቅላላ እውቀት ነው ። ምዕመናን እና ዲያቆናት ወደ ካህናት ሄደው ንስሐ ይቀበላሉ ። ካህናት እና ከ ካህናት በላይ እስከ ፓትሪያሪክ ድረስ ያሉትስ ወደ ማን ንስሐ ይቀበላሉ ?
@nebiyatasfaw
@nebiyatasfaw 5 ай бұрын
እንካን ደና መጡልን መምህራችን በጣም እየተማርን ነው አስራት በኩራት አጥብያ ያለ ቤተክርስቲያን ነው ሚሰጠው ብለው አስተማሩን መምህራችን እስኪ ስለዚ አስተምሩን በእግዚአብሔር ስም እናምሰገናለን እድሜ ከጤናጋር ያአድልልን አሜን አሜን አሜን
@hannamebratu2163
@hannamebratu2163 5 ай бұрын
D/n abenezer wubshet belesh tiktok lay eyi emebeten endet asrat bekurat mn endehone be tegbar nw yemtayiw egna ketema yemnchawetbet tuaf enkuan beye geteru atew sichegeru becha be ewenet erasachu tiktok lay eyu.ehete
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 5 ай бұрын
በእዉነት መምህራችን አባታችን ቃለህይወንት ቃለበረከትን ያድልልን ቅዳሚትዬ በጉጉት ነዉ የምጠብቅሽ❤
@mitikuabera602
@mitikuabera602 5 ай бұрын
ትክክል አይደለም ለአጥቢያ ብቻ ነው የሚሰጠው
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 5 ай бұрын
እካን ደህና መጣችሁ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት
@birktichekol4156
@birktichekol4156 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@wondemagegndereje154
@wondemagegndereje154 5 ай бұрын
መምህር አንገት ላይ ስለሚታሰር ስለ ክታብ እና በቤተክርስትያን መቃብር ቤት ሆነው ለቡዳ መድሃኒት ነው ተብሎ ሲለሚሰጥ እፅዋት ከቤተክርስቲያን አንፃር እንዴት ይታያል??? እባክህን መምህር በጣም ያስፈልገኛል መልሱ!!! አደጋ ውስጥ ስለሆንኩ ነው!!!!
@alematalay734
@alematalay734 5 ай бұрын
እስከዛሬ ግልፅ ያልሆነልኝና ስወዛገብበት የነበረ ነገር ዛሬ በሚገባን መልኩ ጥርት አድርገው ስላስተማሩን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽
@yeshihabta7497
@yeshihabta7497 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤በሰሙነ ህማማት የዘወትር ፀሎት/ሰይፈ ስላሴ/ሰይፈ መለኮት❤ይነበባል/ይፀለያል?🙏
@MekdesTena-rj9wn
@MekdesTena-rj9wn 5 ай бұрын
በውነት በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@HannaH-mi4kn
@HannaH-mi4kn 5 ай бұрын
አባታችን ጥሩ ትምህርት ስለኣስተማርን ቃልህወት ያሰማልን ያቆይልን
@raheltilahun8388
@raheltilahun8388 5 ай бұрын
ቃለሒይወት ያሰማልኝ መምህር ብዙ ነገር ተምሬአለው፣ አንድ ጥያቄ ነበር በዚሁ በስግደት ላይ ቢመልሱልኝ ከስተቴ እታረማለው ጥያቄ በቅዳሴ ጊዜ እግዚኦ ሲባል በተለይ የከሰዓት ቅዳሴ ማለቴ ነው ከግዝት በዓላት ውጭ ይሰገዳል??? እባክዎን ይመልሱልኝ እግዚአብሔር ይባርኮት ይቀድስዎት።
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁልን. ልማድና ክርስትና. መምህሮቻችን በሚገባን እና በሚረዳን መልኩ ስለምታቀርቡልን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ቃል ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ❤🎉
@aklilhaile8424
@aklilhaile8424 5 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን፠ አንድ ጥያቄ አለኝ፠ ስንሰግድ አራት ጣቶቻችን መሬት አስነክተን ከሰገድን በጣቶቻችን ላይ ይቆስላል ግንባራችንም እንዲህሁ ታዲያ ይህ ለከቱ ውዳሴ አይጥለንም ? እሱ በሚያውቀው ስንሰግድ በእጃችን መዳፍ ሙሉ ለሙሉ እናም ግንባርን መሬት ባናስነካ ምን ችግር አለው? ከቱ ውዳሴ ወደ ትቢት ይመራናልና፠ እናመሰግናለን መምህር ካጠፋው ይቅርታ፠
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 5 ай бұрын
ቃለህ ህይወትን ያሰማልን ይህን ትምህት በመምህር ግርማ ወንድሙ ነበረ የተማርኩት ዛሬ ደግሞ ድጋሜ ስሰማ በጣም ግልፅ ሆነልኝ።
@FanosNigus
@FanosNigus 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። የኔ ጥያቄ ስግደት ስንሰግድ እጆቻችንን እያመሳቀልን (ማለትም እጃችን ልክ የንሰሐ መዝሙር ስንዘምር እንዳለ አይነት) ሆኖ ነዉ የምንሰግደዉ ከዛን ደግሞ የተመሳቀለዉን አየፈታን እንሰግዳለን። ይህ ትርጉሙ ምንድን ነዉ?? አንዳንዶቻችን እጃችንን አመሳቅለን ብቻ ወደ መሬት እንሰግዳለን ሌሎቻችን ደግሞ እየፈታን እንሰግዳለን ስለዚህ ልማድ የሆነዉ የትኛዉ ነዉ ? ትክክለኛዉስ?? ይህንን ብትመልሱልኝ:::: እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 5 ай бұрын
ቤቴ ውስጥ ፀሎት ቤት አለችኝ ግን ሁልግዜ እጨነቃለሁ ምስራቅ በየት በኩል አንደሆነ አላውቅም እባኮትን መምህር ያስረዱኝ 🙏
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 5 ай бұрын
ወደ ፀሀይ መውጫ ነው ተቁሞ ነው ሚፀለየው
@tsedalemekonen3162
@tsedalemekonen3162 5 ай бұрын
የጠዋት ፀሀይ በምትወጣበት
@roziawoke1301
@roziawoke1301 5 ай бұрын
እኔም እቤት ፀሎት አደርጋለሁ ግን የፅሐይ መውጫ አቅጣጫ ባውቅም የምፀልይበት ቦታ ወደዛ አቅጣጫ ስለማይመቸኝ ዝም ብየ እፀልያለሁ የአንድ አባት ታሪክ አብባለሁ እሱም አንድ አባት ዝም ብሎ ሲፀልይ አንድ አባት አየና እንዴት ወደዚህ ትፀሊያለህ ብሎ ሲጠይቀው እኝህ አባት የመለሱለት ፀሀይ በምወጣበት ሳይሆን ፀሀይን ወደሚያወጣ እፀልያለሁ አሉት ይህም ማለት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉም ቦታ አለ ወይም በሁሉም ቦታ ይሰማል ለማለት ነው ❤
@abeldegefaw3675
@abeldegefaw3675 5 ай бұрын
በስልክ አፕሊኬሽን ማዉረድ ይቻላል።
@birgana21
@birgana21 5 ай бұрын
ፀሀይ ስትወጣ አይተሽ በዛ በኩል ስገጂ
@birhanuadmass
@birhanuadmass 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን። እኔ ስግደት ላይ ያለኝ ጥያቄ፣ ስንሰግድ ወደ ምስራቅ ዞረን እንደሆነ አስተምረውናል። ነገር ግን ቤተክርስቲያን ሄደን ስንሰግድ ከቤተክርስቲያኑ በምስራቅ በኩል ከቆምን የምንሰግደው ወደ ምእራብ አይሆንብንም ወይ?
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ስለስግደት ከዚህ በፊት ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ በተግባር አሳይተዋል የኛ ህዝብ ግን አያነብም አያዳምጥም መጠየቅ ቢቻ ነው እግዚአብሔር ውሳጣዊ አይናችንን ያብራልን።
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ለመምህር ✝️✝️✝️
@MekedsMerid
@MekedsMerid 5 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 5 ай бұрын
በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ በቅዳሴ ሰዓት አሀዱ ስባል አንዳንድ ሰዎች ያጎነብሳሉ እናም ሌሎቹ ደግሞ ቀጥ ብለው ይቆማሉ ይሄንን ብነግሩን መምህር
@enatuanana-hm4jq
@enatuanana-hm4jq 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤
@walelgnakele7302
@walelgnakele7302 5 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ። ፩.በንስሀ ውስጥ ያላችሁ እራሳችሁን ዝቅ ዝቅ አድርጉ ሲባል ንስሐ ለግቡ ብቻ ነው ወይስ ለሁሉም ምዕመናን? ፪.በምንሰግድበት ጊዜ በአፋችን(በከንፈር) መሬት መሳም ሳይሆን ግንባር፣እጅ እና ጉልበት ናቸው መሬት የሚነኩት ተብዬ ተምሬአልሁ እንዴት ያዩታል?
@worekutemrat3755
@worekutemrat3755 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁል ግዜ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ብዙ ጥያቄወቼ በናተ በኩል መልስ አግቻለሁ እድሜ ጤና ይስጥልን
@alemayehuyeshitilaretugn3262
@alemayehuyeshitilaretugn3262 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 5 ай бұрын
ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 5 ай бұрын
መምህርቃልይወትያሰማልንእኔጥያቄአለኝየምኖሮበስደትነውፆምእፆማለውእሰግዳለውግንየምበለውምግብየነሱየነከካካነውየምበለውእንደትይተይለኛልስለጨነቀኝነውምንይመኪሩኛልመምህር
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 5 ай бұрын
ይሄን አለም የወረሰዉ ትዉልድ እስኪ እንድ በስርአት አስተምሩን ልብ ንንገዛና ወደራሳችን ተልሰን አምላካችን እግዚአብሔርን በተግባር ብናመልከዉ ።😢😢
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 5 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር አድጥያቄ አለኝ ምናልባት ከደርሳችሁ መልዕክቴ እኔ ሀርብ ሀገር ካሉት እህቶች አድቷነኝ እና ጸሎት ለማድርስ ልቤ ይፈልጋል ደሞ ማህበር አለኝ ጸሎት የምናደርሰበት ግን ባገኝሁበት ባታ ሆኝ አደርሳለሁ ሰዎችም እያዮኝ ግን መሰገድ የሚ ገባበት ባታ ስደርስ እያነብብኩ አልሰግድም ሰዎችን በመፍራትምክራችሁንለግሱኝ እዴት ትሉኝላችሁ ሀጸያት ይሆንብኛል😢😢👏👏👏
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 5 ай бұрын
በእዉነት መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን አምላከ ቅዱሳን
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 5 ай бұрын
እንኳን❤❤ አደረሰህ❤❤❤ እግዚአብሔር ❤❤ይመስገን❤❤ አደረሰን ❤❤እናመሰግናለን❤❤ አባታችን❤❤ ለትምህርት❤❤ ተጠቃሚበት❤❤ ተመስገን ክብር❤❤ ምስጋና ለቅዱሳን❤❤❤❤❤❤❤
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በድሜበፀጋያቆይልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@shewayemariyamelij6452
@shewayemariyamelij6452 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት በጣም ደስ በ መል መልኩ አስረድተውናል ጥያቄ ተመልሰኝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቁጥራችን እየበዛ ነው እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ህጻናት ሁላችሁም ሃብተ ጊዮርጊስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ወንድሜን ወደ ጅዳ ሲመጣ ድበር እንደደረሰ አሞት ወደ ኢትዮጲያ እየተመለሰ የመን በረሃ ውስ ነው ያለው አሁን ትንሽ ተሽለኞል ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጸሎታችሁ አይለየኝ
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።
@safiyasafiya5671
@safiyasafiya5671 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማረዉ
@rahe-ji2dz
@rahe-ji2dz 5 ай бұрын
Habte giyorgis igthiyabher yimarew
@haimont9075
@haimont9075 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@atalaatala5419
@atalaatala5419 5 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን በእውነት አለማወቄን ዛሬ አወኩት ፈጣሪ ይቅር ይበለን እኔ የምሰግደው የምፀልየው በሰዋገር ሆኘ ሰዎቹ ካሉ አልመቸኝ ካለ ንፁህ ፎጣ አጥፌ ሽትቤት ውስጥነው ፈጣሪየሆይ የንስሐ እድሜን አውሰን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@helinaberhanu6773
@helinaberhanu6773 29 күн бұрын
ሌላ ትምህርት ላይ ከቻላችሁ ነው እንጂ ቦታው ሁኔታው ካልፈቀደ ምንም አደል የልብሽን እግዚአብሔር ያውቃል የኔ እህት ።
@fano-vk1zp
@fano-vk1zp 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@GdhGdh-t9b
@GdhGdh-t9b Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ብዙ አገልጋዮች ስለ አምልኮት ስግደት አያስተምሩም የአምልኮትን ስግደት ጥቅሙ እጅግ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ መምህርራችን ምርጥ አገላለፅ ነው ስግደትን የምናውቀው በአመት አዴ ስቅለትን እየጠበቅን ነበር የምንሰግደው ልወጣቱ ትልቅ ትምህርት ነው
@soliyana9248
@soliyana9248 5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጣችሁን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Samuelakaluofficial
@Samuelakaluofficial 5 ай бұрын
በእጃችን ትከሻችንን እና ጉልበታችንን ለምንድነው የምናስነካው?
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከበረከቱ ያድለን በፆሙ በእምንጠቀም ያድርግልን
@xohszgd
@xohszgd 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wLove-j3o
@wLove-j3o 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@nunuye141
@nunuye141 5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን
@AbaditF
@AbaditF 5 ай бұрын
የመጀመርያየ ያየውት ዋው በበተክርስትያን ያላገኘውት ስርኣተ ቲ/ት እና በጣም ኣመሰግናለው ቀጥሉሉን ❤❤❤❤❤
@Miratewangel2413
@Miratewangel2413 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@jkljkl3617
@jkljkl3617 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያቆየል
@manale5257
@manale5257 5 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክ እናመሰግናለን።❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉
@TsegaHulu
@TsegaHulu 5 ай бұрын
ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ንቅሳት ክልክል ነው ወይስ አይደለም?
@dessudessu-wj4yq
@dessudessu-wj4yq 5 ай бұрын
ወቅቱን ታሳቢ ያደረገ ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት። የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@RMetica
@RMetica 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ፫ በምን ላግኛችሁ አድራሻችሁን ወስጀ ነበር ግን ላገኛችሁ አልቻልኩም 😢 እንዳዊ በእግዚአብሔራብ እንዳታልፉኝ ለብዙዎች መልስ ይሆናል ብየ አስባለሁኝ የኔ ጥያቄ ያለሁት በስደት ሀገር ነዉ አመሰግናለሁኝ ።
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
@ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 5 ай бұрын
ወደምስራቅ እንድንሰግድ አስተምረውናል፡፡ ነገር ግን ከፍለፊታችን ስዕለ አድህኖ አድርገን ብንሰግድስ?
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 5 ай бұрын
ምነም ችግረ የለው❤
@baty15
@baty15 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ታሪኩ።እንደ እግዚኣብሔር ፈቃድ ሌላ ግዜ መልስ እንድትሰጠን የምፈልገው በቅዳሴ ግዜ ስገዱ ከሚለው ውጭ ካህኑ እሰግድ በሚል ግዜ እሰግድ ለከ ክርስቶስ ምስለ ኣቡከ ሄር ሰማያዊ ወመንፈስከ ቅዱስ መሃያዊ እና ለሎችም ኣሉ ኣዚህ ግዜ ኣንዳን ሰው ይሰግዳል መሰገድ የለበትም ወይ?ቅድስት ቤትክርስትያን ምን ትላለች።ኣመሰግናለሁ።ትሰጋዉን ያብዛልህ እግዚኣብሔር።
@FwedFwwd
@FwedFwwd 5 ай бұрын
ጥያቄ ኣለኒ ኣብ ዓዲ ዓረብ ኮይንካ ግን ናይ ፆም ምግቢ ዘይብሉ እንተኮይኑ ግን ክትፆም ክትሰግድ እናደለካ ናይ ስዕረት ዘሎዎ እናበላዕካ ክሳብ ትሻዓተ ዓሰርተ ስዓት ፀኒሕካ ክትሰግድ ትክእልዶ ወላ ሓጥያት እዩ
@desta.21.27
@desta.21.27 3 ай бұрын
መምህርየ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በደሜ በፀጋ ያኑርለን ❤❤
@tsgilingz6136
@tsgilingz6136 5 ай бұрын
በቅዳሴ ፀሎት ላይ የተለያዩ ቦታዎች ላይ እንስገድ ወይም እንሰግዳለን ሲባል መስገድ ይቻላል አንዳንድ ጊዜ አትስገዱ የሚሉ ስላሉ ግልጽ ቢሆንልን መመህር
@kalekidanamare7193
@kalekidanamare7193 5 ай бұрын
መምህር ቃሀ ህይወት ያሰማል የአግልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን የድንግል ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር የዛሬ ደግሞ ጊዜውን የዋጀ ትምሀርት ነበር🙏🙏🙏ቀንዲል ሚዲያ እነዚህ የመሰለ እጅግ ልብ የሚያርሱ በተመስጦ የሚሰሙ ፕሮግራሞች ስለምታቀቡል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏 ጥያቄ ነበረኝ እሱም በቅዳሴ ሰዓት እና በኪዳን ሰዓት እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ ሲባል የሚሰግዱ ምዕመናን አሉ እኔም ሰግድ ነበር ግን የሆነ ጊዜ አንድ እና አስቁሙኝ እና ይህ ነገር ልማድ ነው ወይስ ክርሰትና ስለ መልካም ምላሾቻቹ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 5 ай бұрын
የኔ መመህር ይህ ትመህርት ሰሰማ እድት ድሰሰ እድሜልኛ መንፈሲ የሚታድሰው ነገር በምን ልግልፀው
@HabenAsmerom-p9p
@HabenAsmerom-p9p 5 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna kubur Abona
@WageyhSesy
@WageyhSesy Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልን አባታችን አንድ ጥያቄ ነበርኝ እኔ ያለውት በስደት ነው ያለሁት ግን ለመጾምምሆነ ምግብኳን መርጬ መመገብ አልችልም ምን ይሻለኛል ሁልግዜ ግን ያስጨንቀኛል የመጠረያዬን ቀን ስለማላቅ ምን ይሻለኛል የጾምም የፍስግም ነው ምመገበው እደራሴ መኖር አልችልም በሰው ቤት ነው ያለሁት ምን ይመክሩኛል አቤቴ እኔ ሁልልግዜ ለንስሀ ሞት አብቃኝ እያልኩ ብቻ ነው ምጸልዬው
@AbebechSisay-ym6ry
@AbebechSisay-ym6ry 5 ай бұрын
መምህርቃለህይወትያሠማልን።በስግደትጊዜ።መሬት።እሚደበድቡ።ሰወችን።አስቁሙልን።
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን መንግስት ስማየትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@HeheheehHdhdheh
@HeheheehHdhdheh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haymi-w7j
@Haymi-w7j 5 ай бұрын
በእውነት ግሩም ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ለንስሀ ያብቃን😢❤
@akliluw.6747
@akliluw.6747 5 ай бұрын
ወደ ምስራቅ መስገድ ካለብን በቤተክርስትያን ዙርያ ስንሰግድ ወደ ምስራቅ ሳይሆን ወደ ቤተክርስቲያን ነው። ምስራቅን የመረጥነው ቤተክርስቲያን በሌለበት ቦታ ሲሆን ነው ማለት ነው 🤔
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 5 ай бұрын
መምህርቃለህይወትያሰማልንጸጋውንያብዛሎትእድሜናጤናይስጥልን❤❤❤
@BasbosaBasbosa-q1n
@BasbosaBasbosa-q1n 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤ ጥያቄ ነበረኝ መምህራችን ይህን ጥያቄ አይታችሁ እድትመልሱልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 😢😢😢 ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው ይቅርታ😢😢 እብድ ነበረች አናቃትም ከሌላ አገር ነው የመጣችሁ ከኛ አገር በጣም ታመመች አስተን ከኛቤት አስገባናት ለሳምንት አስታመምናት ሞተችብን ግን ክርስቲያን ትሁን ሙስሊም ትሁን አናውቅም አስተን ከቤተክርስቲናችን ቀበርናት እና ይህን ማድረጋችን ሀጣተኛ ልንባል ነው መምህራችን ይህን ጥያቄ አይታችሁ መልሱል 😢😢😢😢😢
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 5 ай бұрын
ስለመልካም ተግባራችሁ ልትመሰገኑ ይገባል። ስለ ስረዓተ ቤተክርስቲያን መምህር ካዩት ማብራሪያ ይሰጡበታል እኛም እንማርበታለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ።
@BasbosaBasbosa-q1n
@BasbosaBasbosa-q1n 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እስኪ እየጠበኩ ነው 😢😢😢😢​@@woinshetteshome4943
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks 5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁልን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያስማልን እረጅም እድሜ ያድልልን ክብር ንስጥልን🤲🤲🤲 የተማርንዉን ለሂወት ያርግልን
@ወለተገብርኤል-ፐ8ቨ
@ወለተገብርኤል-ፐ8ቨ 5 ай бұрын
ግሩም ነዉ በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕራችነ
@LeulEndale-i7u
@LeulEndale-i7u 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር......ጥያቄዬ=ስግደት ላይ ለእግዚአብሔር ,ለእመቤታችን ለመላዕክት ,ለቅዱሳን እንሰግዳለን የኔ ጥያቄ ለመስቀሉ የምንሰግደዉ ለምንድን ነዉ?? ከትልቅ አክብሮት ጋር በሰፊዉ ቢመልሱልኝ መምህር
@LeulEndale-i7u
@LeulEndale-i7u 5 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen........... Yene teyake memhr= ንስሀ ከገባዉ አሁን 4 ወር አለፈኝ የንስሀ አባት የለኝም ዛሬ ነገ እያልኩኝ ቅዱስ ቁርባኑን ሳልቀበል ቀረዉ ንስሀ እንደገባዉ ባዉቅም ጥፋቴን ግን መርሳት አልቻልኩም በሀሳቤ እየመጣ እራሴን እወቅሳለዉ እና ለቁርባን ብቁ እንዳልሆንኩ እየተሰማኝ እንድርቀዉ ሆንኩ ምን ላድርግ መምህር።....አመሰግናለዉ ስለምተምልሱልን
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 5 ай бұрын
Kalehiwot Yasemalin betam bizu ewket new lemnawkew mastawesha lemanawkew degmo mulu ewket new ena Egziabiher kezih belay yabeltsgachu enameseginalen
@nanitarik
@nanitarik 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይድልልን :: ግን ስግደት ላይ የአመት ክብረበአላት ሲሆኑስ ይሰገዳል ወይ? እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@AserssA-ic9uf
@AserssA-ic9uf 5 ай бұрын
በእዉነት መምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን ተሥፋመግስተሠላምን ያዉርሥልን የአገልግሎት እዲሜ ይሥጥልንሁሌም ጥያቄ የሚሆኑብኚንሉሉመልስ እያገኜሁነዉእግዚአብሄር ይሥጥልን አሜንአዲትጥያቄነበረቺኚ እደዉ ከይቅርታጋእና እኔጥያ ስንሠግዲም ሆነ ስንሠግዲ ወደትእደሆነ አላቅም ወደትእደሆነአቅጣጫዉ ላዉቀውአልቻለሁም የምኖርበትም ቦታ በስደትነዉእና ስእለ አዲህኖ አለኚ ወደሧ እሰግዳለሁ ፀሎትምአረጋለሁእናኢሄ እደትማወቅ እቺላለሁ በመቤቴብትመልሡልኚ እጂግደሥይለኛል እግዚአብሔር ያክብርልኚ
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 5 ай бұрын
መምህራችን ጥያቄ ነረኝ. አድ ሊቀዲያቆን. ተብሎ የተሰየመ ወንድም. አውደ ምሕረት ላይ ቆሞ መስበክ ወንጌል ማስተማር ይችላል ወይ. መጀመርያ ተምሮ የመምሕርነት እውቅና ሳይሰጠው ???
@genat6896
@genat6896 5 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን አንድ ጥያቄ አለኝ የአምልኮት ስግደት 28 ነው የምሰግደው እና ስተት ነው???በተሳሳተ መንገድ ላይ ከሆንኩኝ ብታስተምሩኝ?
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 5 ай бұрын
መምህር እኔ ስሰግድ ኤልሻዳይ ፣ አዶናይ ፣ኤልማስ ፣ ኢየሱስ ፣ ስለኔ የተቀበላቸውን መከራ መስቀሎች እየጠራሁ ማለትም በጦር ስለተወጋው ጎንህ ፣ የሾህ አክሊል ስለመድፋትህ ፣ ስለመገረፍህ ፣ ለቅዱሳኑ ስለሰጠሀቸው ቃልኪዳን ማረኝ እያልኩ እያለቀስኩ ነው የምሰግደው መምህር በማርያም ከተሳሳትኩ አርመኝ? ?
@BetelhemYADY
@BetelhemYADY 5 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ መምህር በዚህ መርሐግብር እጅግ በጣም አትራፊ ሆኛለሁ በጉጉት ነው የምከታተለው እባካችሁ የአምልኮ ስግደት፣ የጸጋ ስግደት እና የአክብሮት ስግደት ልዩነታቸውንና እንዴትስ እንደሚሰገድ በሰፊው ማብራሪያ ብትሰጡበት፣ ሰንበት ቅዳሜ ነው ወይስ ዕሁድ የሚለውንም ብታብራሩት ምክንያቱም እግዚአብሔር ስድስቱን ቀን ሰርቶ በ7ኛው ቀን ያረፈው ቅዳሜ ነው የሚል አስተምህሮ ያላቸው ስላሉ ነው፣ የግዝት በዓላትም እነማን እንደሆኑ ብታብራሩልን አመሰግናለሁ
@vk2z
@vk2z 5 ай бұрын
ሰላምለዚህቤት ይሁን መምህር ቃለህይወትንቃለበረከትንያሰማልንበድሚበፀጋ ይጠብቅልን መግስቱንያዉርስልን አሜን በዚህ ጥያቂ አናነብም ብላቺሆል አጋጣሚ ታያቺሁት ግን በመቤቴ ባዛኚቷ መልሱልኚ ሰወቺ በክርስትናስማቸዉቢጠሩ ቺግርአለዉ? እራሱንያጠፍሰዉ ምህረትአያገኚም ይባላል እናቴ እራሷን አጥፍታነዉ የምተሺዉ ግን ምንምአታዉቅም የገጠርሰዉናት ትምህርት አያስተምሩም ቤተክርስቲያን በሳምት አድቀነዉ እሱም ከሚሂዱትት የማይሂዱበት ይበልጣል ሳስብትምህርትስሰማ እራሱንያጠፍሰዉ ምህረትየለዉምሲሉ በጣሚይጨቀያልጊዚወደዋላአይመለስ
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 320 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33