በሳምንት ውስጥ ብቻ ለውጥ ያገኘሁበት ምርጥ የፊት ማስክ ማዳትን ና ጠቋቁር ነጠብጣብ ለማጥፋት ዋው

  Рет қаралды 10,608

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

በሳምንት ውስጥ ብቻ ለውጥ ያገኘሁበት ምርጥ የፊት ማስክ ማዳትን ና ጠቋቁር ነጠብጣብ ለማጥፋት ዋው #zizi #ዘመናዊ #ethiopia #ebs #meski #workout #mama #usa #umi #zemenawit #ልዩ ሀለገብ #dokter #cream #recipe #facts #beautiful #bahar ‪@Yemenzwerkyoutube1930‬ ‪@nibrettube8913‬

Пікірлер: 99
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሰላም ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ ይሄንን ቪዶወ እስከመጨረሻው አይታችሁ በሰራሁት መልኩ ተጠቀሙት እኑኝ በጣም ይጠቅማችኋል በተለይ ማዳት ብጉር ፊታችሁ እየቆሰለ ላስቸገራችሁ ተጠቀሙት እላለሁ አመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን ፫💚💛❤🙏
@KedesKeda
@KedesKeda 2 ай бұрын
👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
❤❤
@makdatube8713
@makdatube8713 3 ай бұрын
እሰይ ጥሩ ሰው እያየልሽ ነው ጎበዝ በጣም ደስ ብሎኛል ጎብዘሻል ❤❤❤ ሞኮርኩት በጣም ኣሪፍ ነው እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቅን በእውነት ክበሪልኝ ❤️🤗
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ድንች ሩዝ በቆሎ ዱቄት ወተት ተጠቅመሽ የሰራሽው የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን የኔ የኔ ውድ ሼርርርር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️
@mahelatetesfayemahelatetes1651
@mahelatetesfayemahelatetes1651 3 ай бұрын
Ahun yebsele midterm alewo setunajagelut
@selammesitube
@selammesitube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ብቻ የሀገራችን ሰላምን ያምጣልን በጣም ከባድ ነው 😢በስደት ያላችሁ ሁላችሁምፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫ውድ ❤️🙏
@makdatube8713
@makdatube8713 4 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ኣሪፍ ነው ድንች ብጉር ያጠፋል እሺ እናመሰግናለን ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እኔ ም አመሰግናለሁ የኔ ውድ አለሽ ግን ጠፋሽ በጣም ❤❤😍😘
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 3 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ስላሳወቅሽን አመሰግናለው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤😍🙏
@jonimercy
@jonimercy 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ ድንች ሩዝ የበቆሎ ዱቄት ወተት እና ግርሲልንን ተጠቅመሽ ከኬሚካል የፀዳ በጣም ቆንጆ የፊት ክሬም አሰራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤🙏👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤️
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የድንች መስክ ለፊት ቆዳችን የቦቆሎ ዱቄት ወተት ግርስሊ ጠቃሚ የሆነ ድንች ከምግብነት በተጨማሪ ለፀጉር ልጣጩን ቡዙሰዎች ይጠቀሙታል ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፈ ውህድ ነው ያጋራሽን እሞክረዋለሁ ቆይ ለሴት ልጅ ውብቷ ፀጉሮ እና ፌቷ ይባላል እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘
@AaHh-rw8ox
@AaHh-rw8ox 3 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እና ፊቴ ማዳት ትንሽየ አለኝ እና እሞክረዋለሁ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ተጠቀሚው ውዴ ❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ጤናማ የፊት ውህድ ነው ድንች እሩዝ የበቆሎ ዱቄት ወተት ተጠቅመሽ ቆንጆ ውህድ ነው ክሬም ነው የሚመስለው ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 4 ай бұрын
ምርጥ ነው የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉ሰላም ያውርደው አንድነት ፍቅር ሰላም ያውርድ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤
@AberashLapiso
@AberashLapiso 2 ай бұрын
Lomiwun yemnetekemewu begelicylin bota newu weyes anede lay
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሴት ሁሉም ነገሮችሽ ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️
@Tsehay1261
@Tsehay1261 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች ከሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉
@achutube1688
@achutube1688 4 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በጣም ጥሩ ነው እህቴ ክበሩልን ጥሩ ነው ❤❤❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አቹ ዬ አለሽ ግን ውድ ❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ሰላም ላቺይሁን ንብሩ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ ጎበዝ ዋዉ ፌትሽ ራሱ ይመሰክራል ቆንጆ ማስክ ነዉ ለዚህ ሙቀት ተስማሚ ወሳኝ አስፈላጊ አሪፍ የፌት ማስክ ላቺ የተቀመሽን ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን ክሬም በይዉ ልስላሴዉ ዋዉ 👍👌❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤️🤗
@HEKMAWorku
@HEKMAWorku 4 ай бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ❤❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤😘
@racheltakala7118
@racheltakala7118 3 ай бұрын
እናቃለን
@DEVRANFIRTINA
@DEVRANFIRTINA 4 ай бұрын
👍. Selam selam. Mask very nice. I wish you happiness. 👍👍👍👍🌻🌾🌷🌺💮🌿🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏
@MerryEth
@MerryEth 2 ай бұрын
Ye hunet katefa des yelal ene techegiralew
@merry-2121
@merry-2121 4 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ማስክ ነው በርችልኝ😍👏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤️
@hayatuu
@hayatuu 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤️😘
@hanawerku
@hanawerku 3 ай бұрын
ሰላም ሰላመ ንብረት በጣም ጎበዝነሽ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀንዬ ውድ አለሽ ባገር ግን ❤😘
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ በምግብም በፀጉርም በፊትም በሁሉ ነገር የምታቀርቢያቸው ተውዳጅ ናቸው የኔ ልባም እህት ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤️
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Betam..teru...wehid.ejeshi..yibarek👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@amanuelgenene0592
@amanuelgenene0592 3 ай бұрын
ከፍሪጅ ሲቀመጥ ይደርቃል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አይደርቅም ውዴ ወተቱን በዛ አርጊው እኔ አልደረቀብኝም ❤
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ሰላም ንብረታችን ወሳኝ አስፈላጊ የፊት ማክስ እናመሰግናለን❤ ግን እኔ ድንች መብላት እጂ ሌላነገ መስራት ደስ አይለኝም😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😂😂😂❤😘
@ታደልችታከለሚ
@ታደልችታከለሚ 4 ай бұрын
ሁልም ወሸት ኡኡፍፍ 😂😂😂
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 4 ай бұрын
😂😂😂
@meryem9377
@meryem9377 4 ай бұрын
ሰላም እህት ሀሪፍ ነው በርቺ 🥰🥰🥰
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤😘
@ytube9055
@ytube9055 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሼ ንብርትየ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤️
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 4 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ የኔ ውድ ምርጥ ማሥክ ነው የሠራሺው ማሬ ድንች አሪፍነው ግን ፊት ይመርጣል በጣም ድንችና ኦሊቬራ እኳን ቡጉር ሊያጠፋልኝ ለኔ ተዋልደው ባዲሥነው የሚወጡት😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እንደፊቱ ይለያያል እኔ ደሞ ባለውለታዬ ብየዋለሁ ውድ ❤️😘
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 4 ай бұрын
@@nibrettube8913 ልክነሽ ውዴ የምር ለጠቀመው ሠው በጣም አሪፍነው እኔ ደሞ እርድ ባለውለታዬነው ብታይ በጣም ይመቸኛል እርድ
@AberashLapiso
@AberashLapiso 2 ай бұрын
Gelcilin gedeta newu weye ?ferji lay lemen yakel gize enaskemetewu?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ግደታ አይደለም የሚስማማሽን ቅባት ጨምሪበት ፊትሽ ላይ ስደርቅ እንዳይነጭሽ ነው ቅባት የማስፈልገው ለሳምንት ቪዶወው ላይ ተናግራለሁ እኮ ውድ ❤😘
@hargtube216
@hargtube216 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ይህ ነገር ለኔ ነው የሚጠቅመው በተለይ ምግብ ለምንሰስራ ግን መቀቢያ ቦታ የለኝም አረቦቹ በጣም ነው የሚቀኑት 😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ክፍል የለሽም እንዴ ❤️
@ssb8selam164
@ssb8selam164 3 ай бұрын
ሀሊብ ቦደራ ይሆናል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ሀሊብ ኒዶ ነው የተጠቀምኩት ውድ ይሆናል ማንቻውም ወተት ❤
@mikipana
@mikipana 27 күн бұрын
ፈረደበት ይህ ማዳት ሰንቱን ይቻል
@genetnijuse
@genetnijuse 3 ай бұрын
Gobez nesh ewunet berich
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ ❤😘
@zahiriddinzarupov1976
@zahiriddinzarupov1976 4 ай бұрын
Асалому алайкум 👸🏼👍🌹🌹🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤👈🙏
@AaHh-rw8ox
@AaHh-rw8ox 3 ай бұрын
ግን ግሪስሪ የለኝም ቅባትና ባዝሊን ነው ያለኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ችግር የለውም ቫልዚን አርጊ ለፊትሽ የሚስማማሽን ቅባት አርጊ ባተረጊም ችግር ለውም ግን ሲደርቅ ስታነሽው ከቆዳሽ እንዳይነጭሽ ነው ቅባት የማስፈልገው ውድዬ ❤❤😘
@aliaalia3371
@aliaalia3371 2 ай бұрын
የባርሌ መዳኒት ንገሪኝ በናትሽ😢😢😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ባርሌ ምንድነው የኔውድ ግልፅ አርጊልኝ አልገባኝም ❤
@HawaAdam-wq8wj
@HawaAdam-wq8wj 3 ай бұрын
ኧረእህቴእኔምበጣምተቸግሪያለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ተጠቀሚው ውድ ❤😘
@astubtube
@astubtube 4 ай бұрын
ፊትሽን ከተቀባሽ በኃላ አስፈራሽኝ 😅 በርችልኝ ቆንጆ ውህድ ነው በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😂😂❤️
@MizangulilatMikiyas
@MizangulilatMikiyas 4 ай бұрын
አውነት ፊትሽ ማድያት አለው አውነቱን ንገሪኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አታይም የበፊቴን ፊቴ ታምሌላይ እና ልብ ብለሽ ታየሽው በቀኝ በኩል እይው ማዳቴን እህቴ ለኔ ያልጠቀመኝን አላመጣም ውድ ❤😘
@sminasmina2050
@sminasmina2050 4 ай бұрын
የበቀሎዱቄትከለለብቻውንመጠቀምአይቻልምድንቹናእሩዙንብቻ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አዎ ውድ ምንም ችግር የለውም ስላለኝ ነው የተጠቀምኩ ውድ ❤
@sminasmina2050
@sminasmina2050 4 ай бұрын
@@nibrettube8913 እሽእህትአመስግናለሁ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 4 ай бұрын
ወላ አሰራምፊቴ የማዬ ድስት ፀጉሬ የአባቴ እርሻ አኩት የባሰ አደከሙኝ ማፊፋይዳ😂😢
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሁሉም አትሞክሪ አንዱን ባንስ ለሶስት ወር ተጠቀሚ ሁሉም አትሞክሪ ውድ በርግጠኝነት ለውጥ ያመጣል ❤😘
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
ሰላም ንብረቴ ሰላምሽ ይብዛ ድንች እና እሩን ቀቅለሽ ከነሻ ዱቄትና ወትት ግርስሪን አቀላቀልሽው ጥሩ ነው ግን አታብዥው በመጠን በመጠን ፍሬሽ ቢያንስ ለሶስት ግዜ የሚሆን ስሪ ለፊትሽ ፍሬሽኑና ሲቆይ ልዩነት አለው አበሻ ሎሚ ለስስ ፊት አይሆንም ወፍራም ፊት ከሆነ ሀሪፍ ነው ነጠብጣብም ያጠፋል ግን ግን ግን ሴት ልጅ በስንቱ ነው መከራዋን የምትጠብሰው😂😂 ለዝፀጉር ለፊት ለከንፈር ለጥፍር ለውረት ለወገብ ቅጥነት መከራ ማየት 😅😅እኔ እኮ ሳስበው ሴት ነኝ ግን ልክ ወንድ በይኝ ለምን አልጨነቅም ስለማልጨነቅም የቱ ላይ ችግር እንዳለም አላየውም ሙሉ ጤና ካለ እግዚአብሔር ይመስገን ነው ❤❤ወደካሜራው ጠጋ የምትሉት ነገርስ 😅😅😅 አስራ አምስት ደቂቃ ሳይሆን ሀያ አድርጊው በደንብ እንድነጭልሽ ትክክል ነሽ ተፈጥሮአዊ ንግድ ገር ከኬሚካል ነፃ ሀሪፍ ነው 😅😅እናመሰግናለን ንብረቴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ትትፈጠር ለውበቷ ተጨነቂ ነቻ 😂😂ይህንን ህግ ልቀይረው አንችልም ውዷ ❤️❤️
@Azopmedia
@Azopmedia 4 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ውድ ሰላም ላች ይሁን ሁሉ ሰላም
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
ጥሎብኝ ነጨ ነገረ ሰወች ፈታቸውን ተቀብተው ሳይ እንዴት እ_____እናንተ ሙሉት 😂😂 ወይኔ መዳም የቤትሸ አሰቤዛ አለቀልሸ 😂😂 እውናት ነው ድንች ብዙ ሰወች መሰክረውለታል ድንችን 🎉😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😂😂😂❤️
@9kMk
@9kMk 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
አሁን ይች ድንች ወጥ ብትሆን😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
ትበላ ነበር 😅😅😅
@mikipana
@mikipana 27 күн бұрын
ዉሸታም ሁሉ የማን እንመን
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 125 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21
Lij Tofik
Рет қаралды 102 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 125 МЛН