KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልብ ሰባሪው የሙሽራዋ አሟሟት!እጅግ ጭካኔ የተሞላበት እንደነበር የአስከሬን ምርመራው አሳየ @shegerinfo | Ethiiopia| Meseret Bezu
21:04
ከአውሮፓ የመጣችው እናት ለምን ‘ጎዳና’ ወጣች? የተሳሳተው የህይወት መንገዴ እዚህ ላይ ጥሎኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
33:37
Человек паук уже не тот
00:32
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
1:05:24
Оцени мой уровень доверия от 0 до 100😂 #хабибка
00:19
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
በሽምግልና ካልተፈታ ለህይወትህ ያሰጋል ተብያለው!በመሀል አዲስ አበባ አስደንጋጩ የስርቆት ሙከራ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
Рет қаралды 50,727
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 430 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 227
@selammakeuryaw
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ኡዝታዙን ሢጀመር የህግ ሠዎች ጭምር ናቸው ጨዋታውን የሚጫወቱት እንጅ ግለሰብ ብቻ ይህን ያህል አይሒዱም እጃቸው ብዙ ይሆናል ጥበቃ ቤደረግላቸው መልካም ነው ለኡዝታዙና ቤተሰቦች
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
Жыл бұрын
እኔምእስማማለሁ
@louatlouat8603
Жыл бұрын
እህት እናመስግናል
@hannanabdul7143
Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@neimanurya7377
Жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ንጀለኞችንም ከሀገራችን ያጥፋልን
@tadalachgetachwe5118
Жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሔር አወጣህ ወንድማችን 🙏❤🙏
@hayatkibret9357
Жыл бұрын
ኡስታዛችን በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
አሚን ያራብ 😢😢😢😢😢
@hshhehsge7113
Жыл бұрын
ኡሥታዝ የአላህ ጥበቃ አይለይህ ያከሪም አንተቀውይ ነህ ከአንተውጭ አሸናፊየለም
@khayriasoror4787
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መታሰራቸው መገደል አለባቸው
@راشدالغيثي-ش1ط
Жыл бұрын
እውነት
@ktube8920
Жыл бұрын
የገደለ እየተቀለበ የሰረቀ ይገደላል ብለሽ ነው
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
@@ktube8920ትክክል
@emmahmed8394
Жыл бұрын
አላህ አላህ አላህ እንኮን አተርፈህ
@enaya0481
Жыл бұрын
ኡስታዝ ዋና መትረፍክ ነው አላህ ይጠብቅህ አይ ሀገሬ 😭ህግ የለም
@amarechmessele8968
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አይዞህ በርታ ገንዘቡን የረዳሽም የመለሰችውንም ተባረኩ🙏
@zulfa6303
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሀገራችን መንግስት አልባ ከሆነች ቆየች ኡስታዛችን እንካን አላህ አተረፈህ 😢😢😢😢
@hannagetaneh2368
Жыл бұрын
ገንዘቡን የላከችውም በቅንነት ተቀባይዋ ደግሞ የሚደንቅ ስብእና ባለቤት ስለሆነች በእምነት መለሰች በእውነት ላኪዋ ባለሽላይ ይጨምርልሽ ተቀባይዋ ደግሞ መድኃኔዓለም ፈፅሞ ይማርሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ድንግልማርያም አትለይሽ❤❤❤
@hannagetaneh2368
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ
@wagayebelete6363
Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ አቤቱ ይቅር በለን
@fatiya8477
Жыл бұрын
ሲጀመር ወንጀላኛ ያልሆነን ሰው ወንጀለኛ ነው ብለው በለሊት ወስደው ምንሊያደርጉት ደብዛውን ሊያጠፋት 😢😢አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ኡስታዜ አሁንም ጉዳዩ ላንተም ለቤተሰቦችህም አስጊ ነው መቸም ኢትዩ ውስጥ ሕግ ፍትህ የሚባለል የለም😢😢😢
@seada5485
Жыл бұрын
ኡስታዝየ እንኳንም አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ አይአገሬ በቃእዲህ ሁነሽ ቀረሽ
@hananahmed1660
Жыл бұрын
ያአላህ አስደንጋጭ ነገር ነው አላህ ይጠብቀህ አይአገራችን ሽርና ክፍት ምቀኝነት በዛ
@woinshetalemusissay9515
Жыл бұрын
ኤግዚያብሔር ንብረትህን መለሰልህ.
@sableqatar673
Жыл бұрын
መስዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
Жыл бұрын
አዬ ኢትዮጵያ አሁንማ የማይሰራብሽ ነገር የለም ። ያሳዝናል
@sosinahaddis7967
Жыл бұрын
ይች ባለታሪክ በጣም የምትደነቅ ናት ከፊትለፊቷ የተባረከ ህይወት ታገኛለች ❤❤❤
@fatimamohammad514
Жыл бұрын
ወይ ሃገራችን ኧረ ወዴት እንሂድ ያረብ
@fatimaahmed5822
Жыл бұрын
አህለን፤ሚሲ
@የጊባዊእረኛቻናል
Жыл бұрын
አጀብ ነዉ እደዉ የሀገራችን ነገር በጣም ያሳስባል አጨበርባሪዉቹን ይለቆቸዊል ምን ህግ አለና ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የሰዉ ገዘብ ያለፉበትን ለመብላት ሀቅ ገዘቡን ሰርቀህ ነዉ ማለት የመግስት ችልተኝነት ነዉ ህፃናት ይገደላሉ ገዳይ ታስሮ ይፈታል እናት አልቅሳ ትቀራለች😢
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
Жыл бұрын
ሀገራችን የሁላችንም እርዳታ ትፈልጋለች
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Жыл бұрын
መልካምነት የራስ ነው
@yidenekaltadesse8508
Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ችግር መንግስት ነው ያመጣብን ምክንያቱም ሌቦችን በደንብ ነው መንግሥት የሚንከባከባቸው እንዳለ ፓሊስ ውስጥ የሚሰሩት ሁሉ ሌቦች ናቸው ኦነጎች ናቸው ወደዳችሁም ጠላችሁም ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ተስሊምሀሰንስዴተኛዋባለተ
Жыл бұрын
ሌባ ስለሆነ ነውኮ መንግስቱ ራሱ
@zulfa6303
Жыл бұрын
ሁሉንም ባንድ መፈረጅ ተገቢ አይደለም ለሂሊናቸው ሚሰሩ የህግ አካላት እንዳሉም መካድ የለበትም ያጠፉትን እንደ ምንተቸው ሁሉ በዚህ ሰዓት በትክክል የተጣለባቸውን የህዝብ አደራ ሚዋጡትንም ማመስገን ግድ ይለናል
@rahelmiele7429
Жыл бұрын
እንደው ምን ጉድ ላይ ደረስን😮
@סמארט-ש2ג
Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ
@gezahegnelambebo6691
Жыл бұрын
እንደዘህ ለሌብነት የተስማሙትን አእምሮ ለመልካም ቢጠቀሙበት ሀገራችን የት በደረሰች ነበር በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
Жыл бұрын
ባረቡአለም ሰላም እደንፋስ እሚነፍሰው ሁሉም ሀላፊነቱን ስለሚሰራነው ሀገራችን ሁሉም ጂብ ናቸው
@saharm119
Жыл бұрын
መልካም ሠውን እግዚአብሔር ያብዛልን
@ferihamanottesfaye9485
Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ🙏🙏🙏
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
Жыл бұрын
እንኳንአላህ አተረፈወ ወላሂእደወ አገራችን ወደየትእየሄደነወአጅብ
@فاطمه-ث3ق
Жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ካተጋ ይሁን ሀቅህን አላህ ያዉጣልህ ምናይነት አገር ነዉ😢 እጭ
@zinate3142
Жыл бұрын
አሏህ ይሁነን እጂ የኛገር ነገር ከቀንወደቀን እያስፈራ ኝነው
@RUKIYATube485
Жыл бұрын
በቃ ኢትዮ ህግ አልባ ሆና ቀረች አየ መጨረሻችን እንደው በማን ስቀን ይሆን😢😢
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
እግዞኦ ፣ምናይንት፣ጊዜ ፣ደረስን ፣ሀቁን ፣እግዚአብሔር ፣ያወጣው😢😢😢
@arditube5698
Жыл бұрын
በሌሊት ወንጀለኛ ለምንድን ነው የሚወሰደው ሊገድሉ ወይንም ሊገርፉ ካልሆነ በቀር
@makyamd6204
Жыл бұрын
ወይ አገራቺን ምንአየነትሰይጣን ገባብን አላህ አተሰላም አምጣልን
@bintkadir4594
Жыл бұрын
አላህ ይድረስ እጂ ትርምስምስ አለች ሃገሬ ወይይይ😢😢😢 ኡስታዜ አላህ እኳንም ነጃ አወጣህ ❤አልሃምዱሊላህ ❤❤😢😢
@Sofia-zd3es
Жыл бұрын
አላህ እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ኢትዮጵያ ሀገራችን ተሰፋ አስቆራጭ ሆነች ያሳዝናል እንደዚህ የተራቀቀ ወንጀል 😢
@MeronSemere
Жыл бұрын
በሀገራችን የሚከሰተው ነገር በጣም ያሳዝናል ለሞተው ነፍስ ይማር 😌
@peaceethiopia3935
Жыл бұрын
በጉድጋድ በትክማቸው ውሃ ውስጥ በምስምጥ ህይውቱ ላጣው ህፃን በጣም ልብ ይስብራል የክተማው እስተዳድር ችልትኝነት ነው ያስክተለው እግዚአብሔር ቤትስቦችን ያፅናናቸው 😢😢 ያሣዝናል በእውነት ።ምእሲ እንቺም ብርቺ ለምታድርጊው ምልካም እግልግሎት ሁሉ እናምስግንሻልን ።
@wagey6343
Жыл бұрын
በጣም ያስፈራል ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልህን
@alembogale1649
Жыл бұрын
አገራችን እና ህዝባችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መንግስት የለንም በጣም ያሳዝናል
@Selamkidanemariam-fp4ts
Жыл бұрын
አይ መስዬ ሀገሪቷ እኮ በደመነፍስ ነው የምትመራው 😢
@hanna4751
Жыл бұрын
አገራችን መንግስት እንደሌለ አለም ይወቅልን።
@YIDNKESlSAY-hy2yy
Жыл бұрын
በጣምያሳዝናል የሌቦች መንግ ድ
@HubiHubi-h5p
Жыл бұрын
ሀገራችን ወዴት ወዴት እያመራች ነው 😢😢
@መነናዊትባለማሕተቧ
Жыл бұрын
መሲዬ ኧረ እኔም ወደ ወንድሜ አካውነት ሁለት መቶ ሰላሳ ሺ ብር ገብቶ ኧረ የኔ አደለም ብዬ የላከልኝ ሰው ጠይቄ ወደ ባለ ገንዘቡ አካውንት አስገብቷል ወንድሜ ።
@zahraliban5714
Жыл бұрын
ጁንታዎች ሊሆኑ ይችላል መታወቂያ መስራት ቀላል ነው ለነሱ
@kemriyamohammedahmed1593
Жыл бұрын
አላህ እንኮን አተሮፈህ
@neimanurya7377
Жыл бұрын
ረጅም እጅ ነው ያለው መጣራቱ ግድ ነው የባለስልጣንማ እጅ አለ እንዲ የተደራጀ ውንብድና ይገርማል
@zubaydazubayda6188
Жыл бұрын
እንኳን ኡስታዝ አላህ አተረፈክ
@brcrrgchihh3303
Жыл бұрын
ኦኦኦኦ ምን ይሻለናል. ሰው በሀገሩ መኖር አልቻለም
@gola5905
Жыл бұрын
የረቢ የአለህ
@Aynalem-em5dw
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የምፍራ ትውልድ ጠፍ
@zubaydazubayda6188
Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰቦችክ ሀገራችንም ሰላሞን ያምጣልን😢😢😢😢
@sadaMustefa-ij8fu
Жыл бұрын
ወይ ጉድ የአላህ ሀገሬ ሰላምሽ እንዲህ ይጥፋ አላህ ይጠብቀቹ ኡስታዞቻችን አሁንማ ደቡብ አፍሪካ እየመሰለኝ ነዉ ኢትዮጲያ😢😢
@አፍያዩቱብ
Жыл бұрын
እንኳን አላህ አተረፈክ
@welansatesfaye5384
Жыл бұрын
ምንድነው ጉዱ ሌባው ሁሉ ባለዩኒፎርም ባለ አርማ ናቸው?? በጣም እሚያጠያይቅ ነው!!! እንክዋን እግዚአብሔር ያተረፈው ወንድማችንን!!!
@embett.tsadik8058
Жыл бұрын
እግዚዎ እረ ምን ጉድ ነው እንኳን አተረፋቸው
@peaceethiopia3935
Жыл бұрын
ታማኛ ምብልት እድናቂዋ ነኝ እግዚአብሔር ክመማዋ ጭርሶ ይማራት ምታምን ክምን በላይ ነው እዳው ስዎች በበልጥ ኢንዲረዳት ነው ያድረግችው ።ይነግእ ለትችግሩ ስጪ እድሆነች ነው ያስምስክረችው እግዛብሔር ጥናዋን ይመልሥላት እህቴ ።
@belete24
Жыл бұрын
ህግ አውጪም ህግ አስፈፃሚው ማን ሆነና ??
@Sabit33
Жыл бұрын
የአሏህ ይገርማል ይህን ያህል የሰው. ንብረት ለመዝረፍ ይገርማል በጣም ሌባን እጁን ይቆረጠጥ የገደለ ይገደል ያኔየ ሰው በሰላም ወቶ በሰላም ይመለሳል 👆👆👆👆
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@geteneshtamene9807
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ ከዚህ ቡሀላ ግነ ን ጥንቃቄ አድርግ
@zizimoha8064
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
@meramtube5514
Жыл бұрын
❤❤
@omg-cb9qv
Жыл бұрын
ምን አድርግ ነው የሚሉት ግን ያአላህ 😢😢😢😢 እንኳንም አላህ አተረፈልን ኡስታዛችንን ወደ ፊትም ለህይወቱ አስጊ ነው
@bemnethailu1663
Жыл бұрын
ወንድሜ አገራችን ወደ አስከፊ እና ዘግናኝ ውንብድና በአዲስ አበባ ተስፋፍተዋል በጣም ያሳዝናል ሰው በላቡ ሰርቶ ያመጣው በቦዜነዎች ሲነጠቅ በእውነት ያማል እና መንግስት አንድ ነገር መላ ካላደረገ ከባድ ነው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀዋል ኢንሻአላህ
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
@@bemnethailu1663😢😢😢😢😢😢
@moonlight-zl7sm
Жыл бұрын
አሰፈሪ ጊዜ ላይ ነን ኡሰታዠ አላህ ይተብቁህ እህቴንም ፈጣሪ ይርዳሸ
@hikmakelalawa6429
Жыл бұрын
ኡስታዝ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቃችሁ አይ ኢትዮጵያ 🤔😏
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
Жыл бұрын
ኡፍፍ💔
@bedlunegusse79
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@hirutdesta7963
Жыл бұрын
የሰዉገንዘብምንያደርጋል ከፈአያደርግ በተለየ በአሁኑ ሰአት አምላክ ለሁሉም ልቦናይስጥ
@ferihamanottesfaye9485
Жыл бұрын
ታማኝነት ለራስ ነው ❤❤❤ አምላክ ለችግርሽ ሁሉ ይድረስልሽ 🙏🙏🙏❤❤❤
@zahraliban5714
Жыл бұрын
ተያዙ የተባሉት እጭበርባሪዮች እንዳይለቀቁ በጥብቅ ይጠንቀቁ
@tadelakidane101
Жыл бұрын
Betame yasazenale
@hiyabalay2742
Жыл бұрын
ማጭበርበሩን የሰዉን ሃቅ አታለው ለመንጠቅ ሲጥሩ ሚስኪኗ ደግሞ በስተት ያገኘችዉን ሳይውል ሳያድር መመለሷ ታማኝነቷን አሳይታለች ብዙ ታተርፋለች እንጂ አይጎድልባትም የሰዉ ፍቅርእምነት አግኝታለች ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ ፈጣሪ መልካም ስም እንዲሁ አይገኝም አይዞሽ ያልፋል በርቺ እህቴ
@realmirealmi2386
Жыл бұрын
Ustaza Allah yetabekeh 🤲🤲☝️
@korichafantaye1135
Жыл бұрын
EGZO WENDEMAY EGZABHER ENQAN ATERFHE 🙏
@ktube8920
Жыл бұрын
መቸ ይሆን በደስታ ዜና ተላልፎ በሀገሬ ኮርቻ የስታ እንባ የማለቅሰው 😢😢 ያረብ በእዝነት አይንህ እየን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደአንተ እዝነት 😢
@tesfaneshdebusho6634
Жыл бұрын
Ehitalem betam gobez yetamenshiwu Amlak kaleshibet chigir yawutash 🎉🎉🎉🎉.
@alemtsehayhailu4069
Жыл бұрын
ሆሆሆ ወይጉድ ሰዉ ለፍቶ ባመጣዉ........
@Mte-k2m
Жыл бұрын
Good jop mesi ilove you ❤
@Mte-k2m
Жыл бұрын
Happy New year
@21Enate-b1u
Жыл бұрын
መካምነት እና መታመን ለራስ ነው መስዬ ካሊፎርንያ የደወልኩልሽ የሸገር ኢንፎ ተክታታይ ነኝ ለልጁ ዋክር ግዥልኝ ያኩሽ ያለው ሁኔታ ስለሚያስፈራ ነው ለዚህ ነው ባንች በኩል ማድረግ የፈለኩትኝ 🙏🏾🙏🏾
@BONANZ321
Жыл бұрын
Praise the Lord!
@gdfh27
Жыл бұрын
አይ ሀጋሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ግዜ ደረስን
@gebrehannabalcha6280
Жыл бұрын
አደጋ አለው ? በጣም መጠንቀቅ ነው !
@አፍያዩቱብ
Жыл бұрын
ሙስሊም አይሰርቅም አይዋሽም ሀራም ነገር አልተፈቀደልንም
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Жыл бұрын
ነፈዝ መርካቶ የስልጤ ሙስሊም አይደለ በስርቆት ያሰለቹን ምንትላለች ኮተት በተለይ የስልጤ ሙሊም መርካቶላይ ፒያሳላይ እየሰረቁ ያስቸገሩን በረመዳን እንኳን ይሰርቃሉ ኮተት
@አፍያዩቱብ
Жыл бұрын
@@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ በስድብ ድግሪ ሲኖረን::
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Жыл бұрын
@@አፍያዩቱብ ስለስድቡ ይቅርታ ግን መርካቶ ጣና አካባቢና ምንአለሽ ተራ ፒያሳ 22 አካባቢ የስልጤልጆች ናቸው ያስቸገሩን የሙስሊም ህግ አትስረቅ ቢል የስልጤ ሙስሊም ግን አዲስአባባላይ በየቀኑ በስርቆት እያሰለቹ ነው ኧረ አረመኔ ናቸው ሌላው በሁሉም ሃይማኖት አትስረቁ አትዞምቱ ሀራምነው ይላል ግን ችግሩ በተግባር ዜሮነው
@አፍያዩቱብ
Жыл бұрын
@@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ እስልምና አደለም ሌብነት እድሜ ለስራ ራስን መቻልን ከደረሰ አንድ ሰው ከሰው አይጠብቅ እንጨትም ቢሆን ለቅሞ ይሽጥ ይላል አንድ ስልጤ ከሰረቀ ሁላችንም አይደለንም መርካቶ ፒያሳ አብዛሃኛው ባለሀብቶች ሙስሊሞችናቸው እስልምና ከላአባችን ውጪ በገዛ ገንዘባችን ራሱ የሚመጣ አራጣ/ወለድ አይፈቀድም አላህ ሀራም አድርጎታል::የተለያየ ሀገር ኑራለሁ ግን ዝርፈያ ወንጀል የማይበዛባቸው የሙስሊም ሀገራቶች ናቸው ዱባይ ቶሮክ ወዘተ በፈለግነው ሰአትና ጊዜ መንቀሳቀስ ይቻላል ያለ ጥበቃ ውድ የሚባሉ መኪኖች መንገድ ዳር ያድራሉ የሰው ሀቅ ሚነካ የለም አንዱ በአጠፋው ሁሉም አደለም እስልምና በሰው ሀቅ ድንበር እንድናልፍ አይፈቅድም አደል ሌብነት አመሰግናለሁ::
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
Жыл бұрын
@@አፍያዩቱብ ሌባላመሉ ዳቦ ይልሳል ናቸው ናቸው ይሰርቃሉ የመርካቶ ባለሀብት እስላምክርስትያኑ ጉራጌና ትግሬነው ልጅለናቷ ምጥአስተማረቻት አሉ እራስሽን አትካቢ ሌባናቸው አራትነጥብ
@myoutube1806
Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ? በመንግስት ስም ሙስና ነበር የምናውቀው ስርቆትም ጀመሩ? ምን አይነት የባስበት ማጪበርበር ነው ተስምቶ የማይታወቅ የመስለ ግን ብዙወችን ሲያስለቅሱ ሲገድሉ የነበሩ ይሆናል ። ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከነ ሞላው ቤተስብህ ወይ ሀገሬ አሁንስ ፈራሁ
@kidisttilahun3016
Жыл бұрын
እንካን ለቤትህ አበቃህ::
@peaceethiopia3935
Жыл бұрын
የሃህራችን ውንጅልኛ ማጎሪያ ይሆነችው ክምንግስት እንዝላልነት ነው ሌላ ምንም ምክነያት ይልም ሕጉም ምንግስቱ ትብሳብሳዋል ታላቃዋ ኢትዮጵያ ሃገራችን በሁሉም ነገራ ተዋርዳለች ፍጣሪ ምቻ ምላ ይብልልን ሃግራችንን እሜን ።
@tizibt6026
Жыл бұрын
የገራችን ችግር ብዙ ነው አሁን አሁን ደሞ እየበዛ መጥቷል ግን የዚህ ሁሉ መነሻ ግን ከአቅም በላይ መኖር እና እራሰን መውደድ ሲሆን ሌብነቱ ሰንሠለት ከላይ እስከ ታች ነው ሲሰርቅ ሲያዝ ነገ እንደሚወጣ በድፍረት ይናገራል ስለዚህ ችግሩ እየከበደ እንጂ እየቀለለ አይመጣም
@አፍያዩቱብ
Жыл бұрын
ወዴየት እየሄድነው😢😢
@zabibam7335
Жыл бұрын
የመንግስት:እጅ:ነው:ምንም:ጥርጣሬ:የለውም
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
ህዝቡ ራሱ ኑሮ አሮበትን ወደሌብነት ገባ መንግስት ምን ያርግ ስርቁ አላለ በንሮ ውድነት ሰው ሊያብድነው እና መንግስት ምን ያርግሽ
@betyayele5876
Жыл бұрын
Tera leba ke police ayideraderim
@elhammohammed4349
Жыл бұрын
ያአላህህህህህ ሀገሬ መንግስት አልባ ሆነች ድረስልንን😢😢😢 ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@SofyyaiAli-ok8kl
Жыл бұрын
ኡዝታዝን እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ መግስት አልባ ሀገር ይሄዉ ነዉ ህሊኔአ ያላችሁ ፖሊሶች ከህዝብ ጎን ቁሙ እባካችሁ
@BettyMerdane
Жыл бұрын
እዛው ውስጥ ለውስጥ ነው በመሀል ንፁ የሆኑት አተረፉት ማለት ነው ይገርማል😢
@ዕርግቧ
Жыл бұрын
እግዚኣ ምን አይነት ጉድ ነው 😢
@tsionmengistu1389
Жыл бұрын
ሁስታዙን እግዚአብሔር አተረፈው
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
በቃ ኢትዮጵያ ሀገራችን በሰላም መኖር ቀረ
@fishatsiontadesse1868
Жыл бұрын
ግን በጣም የሚያሳዝነው ነገር ፓሊስ ያልሆነ ስው ፓሊስ ነኝ ብሎ ስው ማሳሰር እንዴት ቻሉ እንዴት ፓሊሶቹ እስከዛሬ ዲቻል መታወቂያ የላቸውም ? መንገድ ትራንስፓርት ማለት ፈርሶ መሰራት ትልቅ የሌብነት ምንጭ የሆነ መስራቤት ነው ግን ሁሌ ይወራል እስከዛሬ ግን ብዙ ስው ይጭበረበራል እባክሽ ይሄ ፕሮግራም በእትዩጵያ ቴሌቢቨን እንዲታይ ይደረግ ይሄ ያሳዝናል እረ ወዴት እየሄን ነው ምን ይሻላል እግዚአብሔር ሆይ እርዳን
@tsigeredaadmassu5286
Жыл бұрын
እኛማ ተረግመናል እርስ በእርስ ተባሉ ተጋደሉ አንዱ ለአንዱ እንዳይተኛ ተብለን ተረግመናል በጣም ያሳዝናል ጆሮ መድፈን ቢቻል ምንኛ በታደልን አሁንስ ሰለቸን😢😢😢😢😢!!!! እግዚአብሔር ይታረቀን በእውነት
@asterabebe9166
Жыл бұрын
ላኪዎቹ በደንብ ማንበብ አይችሉም ወይ ከዚህ በፊትም ተሳስተው ነበር ብላለች ላኪዋ ስለዚህ በትክክል እንዲሰሩ ምከሪያቸው። ተረጂዋ በጣም አምላኳን የምትፈራ ሰው ናት እግዚአብሔር ይባርካት።
21:04
ልብ ሰባሪው የሙሽራዋ አሟሟት!እጅግ ጭካኔ የተሞላበት እንደነበር የአስከሬን ምርመራው አሳየ @shegerinfo | Ethiiopia| Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 35 М.
33:37
ከአውሮፓ የመጣችው እናት ለምን ‘ጎዳና’ ወጣች? የተሳሳተው የህይወት መንገዴ እዚህ ላይ ጥሎኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 229 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 3,9 МЛН
1:05:24
Кеттік бәрін таста - Қызық Times | Қайрат Әділгерей, Уәлибек Әбдраимов, Диана Ягофарова, Қанай
Marat Oralgazin
Рет қаралды 673 М.
00:19
Оцени мой уровень доверия от 0 до 100😂 #хабибка
ХАБИБ
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:59
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3 МЛН
31:04
የእፍረት ካባዬን ጥዬ! የኑሮ ውድነቱን መቋቋሞ ሲያቅተኝ የሆቴል ትራፊ መውሰድ ጀመርኩ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 39 М.
33:02
በ 11 ዓመቴ እናቴን ፍለጋ ወጣሁ! እናቴ ጨርቆስ ቤት ስትረከብ በቲቪ ታይታለች አሉኝ! Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 55 М.
27:33
ከተከበርኩበት ያወጣኝ እሱ ነው! የ120 ሺህ ብር ደሞዝተኛው ባሌ ጉድ ሰራኝ!የባለቤቴ ‘ሱስ’ ያመጣው መዘዝ! Ethiopia | Eyoha Media
Eyoha Media
Рет қаралды 141 М.
23:23
የ እማሆይ ተማፅኖ! ልጄ አንቺን ለማየት እንደጓጓሁ አለሁ እባክሽ ድምፅሽን አሰሚኝ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 28 М.
54:58
"መስጊዱን አፍርሰህ ቤቷን ስራላት!!" አሉት ፡ ክፍል 1 | Comedian Eshetu with Ustaz
Donkey Tube
Рет қаралды 686 М.
31:41
ወረዳው ምላሽ ሰጠ! የእነ ስርጉት ቤት ጉዳይ ምን ላይ ነው? አስተዳደራዊ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 126 М.
42:41
ለቀድሞዋ ሚስቴ ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ! ሁሉም ይቅርና ‘ወንድም እና እህት’ እንሁን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 133 М.
25:07
ጠንካራ ሴት ነበርኩ ! ልጆቼ ከ ት/ምህርት ቤት መባረራቸው አሳዝኖኛል!ከ ህይወት ሰበዝ ላይ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 33 М.
38:24
“ያመንኩት ታዋቂ አርቲስት ዝናውን ተጠቅሞ ጉድ ሰርቶኛል” - የአርቲስት አበበ ወርቁ የቀድሞ ባለቤት #ethiopikalink #ethiopia #abebeworku
EthiopikaLink Videos
Рет қаралды 224 М.
1:06:58
በዚያ ሁኔታ ውስጥ ሆና ለእሱ ያላት ፍቅር ያስገርመኛል! ይድናል የብዙዓየሁ#motherslove #lifestyle #life #2024 #family
Donkey Tube
Рет қаралды 352 М.
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 3,9 МЛН