በሽምግልናው የማሂ ቤተሠቦች ደስታቸውን ገለፁ ! ክፍል 2

  Рет қаралды 141,511

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

"Welcome to our family-friendly KZbin channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 KZbin:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS

Пікірлер: 572
@sallysally8305
@sallysally8305 Жыл бұрын
እሲ ከስደት መልስ እደዚህ አይነት ህይወት ፈጣሪ እዲሰጠን❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
❤❤❤
@sallysally8305
@sallysally8305 Жыл бұрын
@@user-ur3cm7uu2p ❤❤🥰
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃ ይበለን ፈጣሪ
@NattyTube2bi
@NattyTube2bi Жыл бұрын
በሰዉ ቤት የምትሰቃዩ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ♥♥♥♥💘
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@udhdhb7201
@udhdhb7201 Жыл бұрын
አሜንን❤❤❤
@zabebkader9898
@zabebkader9898 Жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን❤
@sofyamm5437
@sofyamm5437 Жыл бұрын
አሚን
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын
የዚህ ፔጂ ተከታዮች እኮ ስወዳቸው ተሳዳቢ የለ ዘረኛ የለ ሁሉም ምርጥ ኮሜንት ነወረ የሚሰጠው እንደት ያስደስታል
@fatumah2246
@fatumah2246 Жыл бұрын
ልጆቹም ማር ናቸው ዘር ሀይማኖት አይነኩ ማሻአላህ
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
ሰው እኮ ዝም ብሎ አይሳደብም ህመም ካለው እንጂ 😂😂😂 ልጆቹ ስራአት አላቸው ሰውን አይነኩም ለዛም ነው ኮሜንታተሮችም ጨዋ የሆነው
@najaattube
@najaattube Жыл бұрын
ከስድብና ከጥላቻ ምን ይገኛል እራስን ማርክስ እንጂ ቢሰደብም በነቀፍም ምንም ሚቀየር ነገር የለም ስለዚህ ያለው ነገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብለን ዱአ እናድርግ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
ዋናው ከአክተሩ አይደል. ልጆቹ በጣም ከሁም ነገር የፀዱ ምርጦች ናችው
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Жыл бұрын
የነሱ ሁኔታ ነው ከዘረኝነት የፀዱ ሀይማኖት አይነኩ ታዳ እንደት ይሰደባሉ ወላሂ ስወዳቸው
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ሲጀምር ክብር ለራስ ነው ሰው ለራሱ ክብር ሲሰጥ ነው ሌላውን የሚያከብረው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
ሁሉም ሰው በስደት ስኖር ከሰው የተፈጠረ አይመስልም በእናት ሀገር ላይ ግን ሁላችንም የማስገርም ቤተሰብ አለን እኛንም እናተን ለሀገራችሁ እዳበቃችሁ እግዚአብሔር እኛንም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጲያችን 😢😢😢መልካም አድስ አመት❤❤❤❤ መልካም ትዳር ማሂ እና ኪዲ❤❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 እሺ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Жыл бұрын
ልክነሺ የኔ ቆጆ ከሰው የትፈጠርን አይመሰላችውም አወለን ጠለብ ያለን ሰው አንመስላችውም ይህቀን ያልፋይሆን ቤትስቡቼም ናፍቀውኛል
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ትክክል ውደ 😢አይስደት በቻ ሁለችንም ለመደሰት ያብቃን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
@@zainabazainaba1936 አይዞን ከታገሱት ሁሉም ያልፋል
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын
ምን አገር አለን 😢😢😢 ባሌ ልጄ ቤተሰቦቼ በሞትና በህይወት መካክል ናቸው 😢😢😢😢እፉፉፉፉ
@TrusewYerom
@TrusewYerom Жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ የኔ ስደተኞች ሀገራችሁ ገብታችሁእንደዚህ ሰርጋችሁ ያማረ የደመቀ ያድርግላችሁ የኔ ስደተኞች❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Жыл бұрын
amin yareb❤❤
@abemedia3346
@abemedia3346 Жыл бұрын
ወይኔ ኢባነ በጣም ደስብሎት ስጨፉር ኢባን እሚወድ ማነው
@firehiwotasrat
@firehiwotasrat Жыл бұрын
ኢቫ
@ElsaWubit-p7r
@ElsaWubit-p7r Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ማሂ ኪድ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@emitube-5760
@emitube-5760 Жыл бұрын
ማሂዬ ለምን እደሆነ አላውቅም እያለቀስኩኝ ነው የየሁት ከመጀመሪያው ጀምሮ ስለተከታተልኩሽ ለካ ሁሉም ነገር ያልፋል በሰው ሀገር ብቸኝነቱ በተለይ አራስ ሆነሽ ሆስፒታል ብቻሽን ስታድሪ ሁሉም ነገር አልፎ ደስታ ይመጣል ትልቅ ትምህርት ነው የእናንተ ህይወት በእዉነት Commenten ብታነቡልኝ ደስ ይለኛል
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
በጣም😢
@HeluTube31
@HeluTube31 Жыл бұрын
እንኳን ለ2016 አዲሱ አመት አደረሳችሁ የከርሞ ሰዉ ይበለን 🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን መጭው ዘመን ላንቺም እረጋ እዳረሽ እንመኛለን😂😂😂😂😂😂
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ እንኳን ደስ አላችሁ ኪድ& ማሂ መልካም ጋብቻ ቀሪዉን ዘመናችሁን አላህ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@sinafikishtena8065
@sinafikishtena8065 Жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላቅም ማሂ ታሳዝነኛለች ስትደሰት ሳያት ደስታዬ ወደር የለዉም የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ሁሉም ነገር የሚያምረው በሀገር እና ከቤተሰብ ጋር ነው ❤ ይኸው ኤቫ እንኳ ትደልቀዋለች የኔ ቆንጆ❤❤❤
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
በጣም😢
@hayattube8562
@hayattube8562 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ልበለው ወላ ከሁለትልጅ ቡሀላ ሽምግልና የስደትሂወት ክንደዚህነው
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Жыл бұрын
እኔም አልገባኝም
@mramta8830
@mramta8830 Жыл бұрын
አወ እሚገረም ነው ያው በኢስላም የለም ።
@amisherif4589
@amisherif4589 11 ай бұрын
@@mramta8830 be zemut tewldo techmalko keza tedar mene gud nw
@etaneselema1383
@etaneselema1383 Жыл бұрын
ደስ የሚል እግዚአብሔር የሚመሰገንበት በጣም የሚገርም ነገር ነው ከናንተ ይልቅ ለቤተሰቦቻችሁ ትልቅ እፎይታ ነውና ሳላደንቃችሁ አላልፍም
@halima1020
@halima1020 Жыл бұрын
ወይኔ ኢቫየ አልተረፈችም የኔቆጆ በድጋሜ እኳን ደስ አላቹ ሰርጉን ደግሞ እጠብቃለን
@user-jl5go6wy3v
@user-jl5go6wy3v Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤ ግን አባታችን ብኖር የምል ነው ውስጤ የነካ አባት የለለው ስው ለካ ብዙ ስው እንደኔ ይስመዋል ብየ አስብኩ 😢
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭👈 በጣም እኔማ በስደት ነው አባቴን ያጣሁት ተቃጥየ ልሞት ነው
@hiwetminda3358
@hiwetminda3358 Жыл бұрын
😢
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
ማሂ ግን ሁሉን አሞልቶ ሰጦሻል እንኳን ደስ አለሽ ግን አንድ ነገር ከአንቼላይ ቀር የሚሰኘኝ አለ እሱም ከፈርሽላይ የላው ውበትሽን ያበላሸዋል ትንሽ ደብዘዝ ያለ ብታረጊው በጣም ያምርብሻል ሁላችሁም እንኳን ለዚህ ክብር ደስታ አበቃችሁ ደስታችሁ ደስትችን ነው
@privatecell3665
@privatecell3665 Жыл бұрын
Yanme hasbe naw batme konjo nate ya kanfre kalru gin ablashate
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Жыл бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ ፈጣሪ የተባረከዉን ትዳር ሰጥቶ የራሳችሁን ኑሮ ያመቻችላችሁ💋💋💋💋💘🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻
@apsaramobile5524
@apsaramobile5524 Жыл бұрын
@aserasder7272
@aserasder7272 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እፍ አሜን
@tsedaletsedale8993
@tsedaletsedale8993 11 ай бұрын
❤❤❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ትዳራቹሁ አላህ በፊቅር በዳስታ የልጆቻቹሁን ለዎግ ማራግ ያቢቃቹ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
ባህልና ጥዑም❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላማን ይመልስልን ማሂ& ኪድ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለናተ በእውነት ማሂ ደግሞ ይሂ ክብር ይገባሻል በጣም ጠካራ ወጣት እናትም ጭምር ነሽ ❤😘
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
የኔ ፍቅስ ማሂ ቤተሰብ ጋር ገብተሽ እረፍት ስላደረግሽ ደስ ስላለሽ ማርያምን ደስ ብሎኛል ምችት ይበላቹ ሁሌም ተደሰቱ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ማህዬ ላሰብሽው ለዚህ ክብር እግዛቤር እንኳንም አበቃሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
@Artcrave33
@Artcrave33 Жыл бұрын
ጎበዝ ማሂ እና ኪድ ! እየመራችሁ ነው! መሄዳቹ ካልቀረ አገርቤት ቤተሰብ እንዲህ ማኩራት ነው እንጂ 🥰🥰🥰ፍቅራችሁ ይለምልም🥰🥰
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ልጅቷ በናቷ ሰርግ ቀወጠቺው😂😂😂😂
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ኣይገርምም እያሠብኩት ነበር
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 Жыл бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ (Congratulation)ጋብቻችሁን የተባረከ የተቀደሰ ያርግላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ! በሀገር ላይ ስርግ እንዴት እንደሚያምር ! ማን እንደሀገር🌹🌺💐❤️🌷👏👏👏👏
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ምርጦች❤❤❤ 2016 የአማራ ህዝብ ነፃነት የሚታወጅበት ይሁን ስንት አመታችን በጦርነት😢ሀገሬ ገብቸ ደስ ብሎኝ ስል ጦርነት አይይይ እማማ ሀገሬ አንችን ባል ሀገር አልባ ሁን😢
@sallysally8305
@sallysally8305 Жыл бұрын
የኔውዱች እግዚአብሔር እደናተአይነት ህይወት ይስጠን
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
@tube-wg4po
@tube-wg4po Жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል ማሂየ ቤተሰብ ጋ መቀላቀልሽ እረፍት ማረግሽ ደስ ብሎኛል❤። እኛም ስደቶኞች ለዝህ ያብቃን❤🙏
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ማሂ ይገባታል እውነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም የአብሮነት ዘመን
@user-kl8nh3lu2e
@user-kl8nh3lu2e Жыл бұрын
ማሂ ኪድ እንዴት እንደ ምወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ ልጆቻችሁ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋለችሁ ምራጦችየ የማሂ ቤተሰብም በጣም ደስ ይላሉ❤🙏
@loulouat3694
@loulouat3694 Жыл бұрын
ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ተባረኩ
@TtTtt-jz7qt
@TtTtt-jz7qt Жыл бұрын
እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የማሂ አባት በሂወት አለ ወይስ ባልቴቷ.ጋሽዬ ባይኖርም ስትል በሂወት የለ ሁኖነው ብየ ነበር የመጨረሻዋ ደሞ በሳችን በተፈጠረው አባታችን ባይኖር ስትል ግር አለኝ በተረፈ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@user-ye2yy5op3q
@user-ye2yy5op3q Жыл бұрын
ማሂ ሁሉን አማልቶ የሰጣት ፀባይ መልክ ስነስረአት ምንም የቀረ የለ ለኛም ያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ደስታችን የዘላለም ይሁን ሀገራችንን ሙሉ በደስታ የተሞላች ዘመን ያድርግልን አሜን🙏🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 10 ай бұрын
ወይኔ ለካ ማሂየ ቀለም ሳትቀባ አባባ የሆነችዉ የነዚህ ቤተሰብ ሁና ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማሂና ኪድ ስወዳችሁ ❤❤ እኩዋን ደስስ አላችሁ የቤተሰብን ደስታ እደማየት ትልቅነገር ምንአለ❤❤❤❤❤❤
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s Жыл бұрын
ግን ዝም ብላችሁ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ያው ከናንተ አላውቅምጂ ደህና ያለፈላችሁን ሰርግ ተመልሶ ወጪ ማውጣቱ አስፈላጊ አይመስለኝም እናንተን ግን ውድድድድድድድድ ፕራንኮቻችሁ ናፍቀውኛል ያለምክክር ስለሚሰሩ ድግሱንም ለይትዩባችሁ ስራ ከሆነ አሪፍ ነው❤❤ ነገርግን ሰርግ አብሮ ኖሮ ወልዶ ከዛ መደገስ ምንም ደስታ የለውም ብዬነው የማስበው❤❤❤❤ በመጥፎ እዳታዩት
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ኢቫና ወገባ አልተቻለችም እናቷን እየዳረች😂😂😂😂😂😂❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
😂😂😂❤
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy Жыл бұрын
😂😂😂😂
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sbel7721
@sbel7721 Жыл бұрын
የኔ ልጅም በስጋችን ቀን ቀወጠችው🤣🤣🤣ደስ ይላል ወልደህ ስርግ ምዝየ ኣያስፈልግም❤❤❤
@semiraabatemam2620
@semiraabatemam2620 Жыл бұрын
Mahi baredu too bagaa gamadee congratulations 🎉❤❤❤
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Жыл бұрын
እንኳንደስ አላችሁ ኤቫናየ ማር በእናትና በአባቷ ሰርግ ቀወጠችዉ ጭፈራ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እንደ አብርሃም ና ሳራ ለ እግዛብሄር የሚታዘዝ ልብ ይስጣቸው ጋብቻውን ግን የቅዱስና የማህሌት ጋብቻ ያድርግላቸው የ አብርሃምና የሳራ እኮ ብዙ ፈተና ያለበት ነ ው እነሱ ግን በዝህ እድሜ በልጅ ተባርቀዋል
@Ethioselam445
@Ethioselam445 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ ይመስገን ፈጣሪ ለዚ ያደረሳቹ 🎉
@awtasheman8876
@awtasheman8876 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰እውነት በጣም ነው የምወዳቸው መልካም ጋብቻ 🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ማክዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ 🙏🥰 በቀጣይ የቅዱስ ቤተሰብ እንጠብቃለን 🙏
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 Жыл бұрын
እኛንም አላህ ጥሩ ትዳርይወፍቀን የመዳምቅመሞች የእረፍት እጀራ ጋ የሠውቤትበቃይበለን😢
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l Жыл бұрын
አሚንንንንን እህቴ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p Жыл бұрын
አሜን ለእውነት አሜን
@rahelra865
@rahelra865 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሙልት ትርፍርፍ ያለ ትዳር ይስጠን የማዳም ቅመሞች እውነት በጣም ቀናሁ መቼ ይሆን የሚሳካልኝ 😮
@yonatank2354
@yonatank2354 Жыл бұрын
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ
@elsabethtaffese837
@elsabethtaffese837 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃችሁ ተባረኩ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ዋው እንኳንም ደስ አላችሁ መላው ቤተሰቡ ደስታችሁ እስከመጨረሻው ይሁን
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 Жыл бұрын
በራስዋ ፀጉር የተሞሸረች አንቺን አየው
@user-zo1yg4ti6e
@user-zo1yg4ti6e Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገር ሰላም ሁኖ ለውድ ሀገራችን ያብቃን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
ሚስኪን አባቷ የለም መሰል በሂዎት ሰው ሲጎል በደስታ ቀን በጣም ይሰማል አላህ ያፆናሽ
@mdet7974
@mdet7974 Жыл бұрын
ኤቫ ናት አንደኛ እንትን ጨፍራ የዳረች😅😅😅😂😂😂የኔ ማር የአብርሃም የሰራ ያድርግላችሁ❤
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ማሂየ የኔ ሴት እድሁም ኪድየ እኮን ደስአላችሁ ለዚህ ክብር አበቃችሁ ስወዳችሁ ከልቤነው የኔተናፍቂወች❤😢
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo Жыл бұрын
ደሥ ሲል ከልጂሽ ጋር ❤❤❤ እኛንም ለዝህ ያብቃን
@himanotbayes-nz8nb
@himanotbayes-nz8nb 11 ай бұрын
Look at little girls ❤❤❤🎉
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 Жыл бұрын
በቀጣይ የኪድን ቤተሠቦች እጠብቃለን
@Rozy908
@Rozy908 Жыл бұрын
ማሂዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የሴት ልጅ ወጓ ነው
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏💋💋💋🌻🌻🌻♥💋
@SaadaaSada
@SaadaaSada Жыл бұрын
አሜን፫
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
ማሂ ያጎቴየን ልጅ ትመሥለኛለች አብሶ ጥርሶቾ ❤
@Bintislam.
@Bintislam. Жыл бұрын
የሚወጣ እንጀራ ገና ከምጣዱ ያስታውቃለ ይመቻችሁ❤❤❤❤
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 Жыл бұрын
ማሂ ለካ ቆንጆ የሆነችው ወደናቱዋ ወታ ነው ቆጂየ ነች😍
@MissBaiyus
@MissBaiyus Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ! እግዚአብሔር ትዳራቸውን አብዝቶ ይባርክ😍😍😘😘
@user-Bezu
@user-Bezu Жыл бұрын
ኡ ዋው አሁን ሴት መሰልሽ ማኪ እንደዚህ ነው ቋንጃሽን የሚሸፍን ልብስ መልበስ ሞት እንደሁ አይቀር😊
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ማሂዬ ደስታሽ ይብዛ❤
@Defend202
@Defend202 11 ай бұрын
ሳትጋቡነውደ ሁለት ልጂ ለማንኛውም ይመቻችሁ
@abifunny
@abifunny Жыл бұрын
ለናንተ ደስ ብሎናል 😊
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 Жыл бұрын
አሚን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Congratulations my beautiful people God bless you & God bless Ethiopia 🇪🇹🎊🎉🎊🎉🎂
@EhiA-tb1km
@EhiA-tb1km Жыл бұрын
እቫናዬ የኔ ቆንጆ ዱቡሉቃዬ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ሁሉ ለሞቴም ነብስ ይማር
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
እኔ ሳለገባ እናተ ለሁለቴ😢 ፍትህ ለመዳም ቅመም አላህዬ እኛም አሰበን እሰቲ ደምሩኝ😊
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@Oman-oo2mp
@Oman-oo2mp Жыл бұрын
ያቺው ይሻላል እነሱ እኮ ሳይጋቡ ነወሰ የወለዱት
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 11 ай бұрын
ብሄራቸው ግን ምንድነው የነማሂ ሁለገቦች ስወዳቸውኮ❤❤❤❤
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
እናተጨዋእዉነተኛ ማሥመሠል የሌለበትፍቅራችሁፀባችሁቤታችሁሣይቀርለተመልካች ቤተሠቦች ክፍትነዉበእዉነት የእዉነተኛ ጥዶች ምሣሌ ናችሁ💝💝💝💝💝💝😘😘😘😘😘ፈጣሪዘራችሁንእደምድር ኣሸዋ ያብዛዉ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
እኮን ደስ አላቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤ ስለእናተ እግዛአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
እኳን ደስስ አላችሁ ልጆች ይደጉ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ❤❤❤
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 11 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
@NebihaWello
@NebihaWello Жыл бұрын
ኤቫ ቆንጆ ልጅ እድግ በይ❤❤❤
@samirakader1084
@samirakader1084 Жыл бұрын
እኮን ደስ አላቹሁ ደስታ አይጥፋ ከቤታቹሁ❤
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
ኢባናዬ እንዴት ደስስ ብሏታም ቅመም የሆነች ልጅ ያንን የቻይና ልጅ እረሳችሁ በቃ ክክክክክክ
@sese280
@sese280 Жыл бұрын
Agamyee..nachew
@ferdosyasin776
@ferdosyasin776 Жыл бұрын
Yene mertoch enkan lezih abekachu sewodachu Eko ❤❤❤❤
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉 you are absolutely delightful
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Жыл бұрын
ዉይይይይይእዉነትእደትደስትላላችሁ ለካስደስታበሀገርነዉየሚያምረዉ😢😢😢❤❤❤
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ኤቫ ደግሞ በጣም ደስ ብሏታል😍
@user-sw5dg3ge7j
@user-sw5dg3ge7j Жыл бұрын
❤❤❤❤ማርያምን በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መልካም መኞታችሁን በላይክ አሳዩኝ❤🥰🥰🥰
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Жыл бұрын
ስታምሩ ኢቫና እንዴት እንዳማረብሺ የኒ ቀበጥ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን
@edengenet9118
@edengenet9118 Жыл бұрын
Mahiye berdukoo enkon egziabher lezi desta abekash
@yeshi5969
@yeshi5969 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ እግዚአቢሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤ኢቫዬ የኔ ወርቅ❤❤👌😂😂💃
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ
@sikosilo-sn6kv
@sikosilo-sn6kv Жыл бұрын
የኔ ማሮች ማሻአላህ ፍቅር እስተመቃብር ይሁንላቹህ ልጆቻቹህንም አላህ ያሳድግላቹህ ሀገራችንንም ሰላሙን ያውርድልን 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝💝💝
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
Congratulations 🎊 ጨዋ ያሳደጋችሁ መሆናችሁ፣ ድሮም ያስታውቅ ነበር። You value education, family and growth.
@rehimamussema4839
@rehimamussema4839 Жыл бұрын
ኢቫዬ እንደሶ የጨፈረ የለም 😂😂😂
@BurtokanAbuAli-ne1oj
@BurtokanAbuAli-ne1oj Жыл бұрын
ማሒ ፀጉሯ በጣም ዉብ ነዉ
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ለኛም አላህ ሀገራች በሰላም ገብተን አላህ ለዚህ ክብር ያብቃን 😢😢😢
@hirut758
@hirut758 Жыл бұрын
ኤቫ አስነካችሁ የኔ ቆንጆ ስታምሩ አሜን ትዳራችሁ ይባረክ💚💛❤️🙏🙏🙏
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 Жыл бұрын
ማሸአላህውደታእስከጀነትደስእሚልቤተሰብ❤
ኪድ የውሻ ስጋ በላ ! MAHI&KID VLOGS
29:22
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 103 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 22 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
በ አዲስ አመት ሽምግልና ተላከ
38:26
Redi Nani
Рет қаралды 68 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 7 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ኪድ ጉዋደኛው እንዲማግጥ ገፋፋው ! PRANK VIDEO
27:09
በዓልን በአብርሽ ሩታ ቤት ቀወጡት 🌻
29:45
ጮማ ሚዲያ~Choma Media
Рет қаралды 17 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН