በሶደሬ ዘና ብለን ወደ ደራ ደልፊክር ፓርክ ተጉዘን ብርቅዬዎቹን በቅርበት አይተናል/በቱሪስቶች ዓይን//በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 82,452

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 2 жыл бұрын
ኸረ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን Ebs በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ድንቅ ሀገር ናት ሶደሬ እንስሳት አራዊቶችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@raafardallol5538
@raafardallol5538 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያየን ውድ ሀገሬ ናፈቅሽኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
ጋዜጠኞች ምን ነካቹ በቂ ዝግጅት ሳታደርጉ ነው ፕሮግራም ምትሰሩት ትንሽ ስለምታሰዩት ቦታ ታሪኩን እወቁ ዝም ብሎ መቀረፅ አይደለም
@ydfdft964
@ydfdft964 2 жыл бұрын
ዋው አንደኛ መሆን ያስደስታል በሉ ሸልሙኝ አብርሽ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Bayhone be like latnanashe🤣enam 3 negn
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
ባለፈው እኔም ዘና ብዬበታለው ሙቀቱ ትንሽ ያስቸግራን እጂ በጣም ያምራል
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 жыл бұрын
ሀገሬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
This is one of the best program in the world.
@陈桑-i6h
@陈桑-i6h 2 жыл бұрын
ሶደሬን ለማሳየት ነው ወይስ ቂጥሽን ለማሳየት ነው ፕሮግራም ።ደግሞ ናዝሬት ትያለሽ??
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 2 жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ድንኳን ስርተን ከልጅነት ገርል ፍሬንዴ ጋር ጠፍተን ስባት ቀን ጫካ ውስጥ በእስራ ስድስት ብር ብቻ ከርመን መጨረሻ የጎደኝዬ እናት እፈላልጋ ደርሳብን ተይዘን እዲስ እበባ ገብተናል የማረሳው ነገር እንድ ጌታቸው የሚባል ኤርትራዊ ልጅ ለእረፍት ሶደሬ የነበረ ሁኔታችን ግራ እጋብቶት ቀርቦን በጣም እገዘን ምግብ ይገዛልናል ብቻ ተንከባከበን ደግ ግዜ ልጅነት ደፉር ያረጋል የሶደሬ ትዝታዬን ላካፍላችሁ ብዬ ነው
@BintNuru
@BintNuru 2 жыл бұрын
የአዋሽ ወንዝ ኑራሔራ መርቲ ላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ተሻግሮ አቋርጦ በአዋሽ ሰባት ብሎም ከአፋር አልፎ የሚዘልቅ ትልቅ ወንዝ ነው እስቲ ኑራሔራ ም ሄዳችሁ ሀገራችንን ጎብኙልን
@mohammedaliibrahim8607
@mohammedaliibrahim8607 2 жыл бұрын
Lulas geographic knowledge is amazing! Pay attention when she say "ke awash new mimetaw" but l like her because she looks exactly like my wife ,she is from Somali!
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
Keep it up folks.
@lubabahussen8313
@lubabahussen8313 2 жыл бұрын
ያች ትንሿ ጋዜጠኛ የት ሔደች???
@bogaletessema5055
@bogaletessema5055 2 жыл бұрын
Nice to see this place a after period of time. All of you looks grate and the lady is so cute
@ሬዲነኝባይተዋሯ
@ሬዲነኝባይተዋሯ 2 жыл бұрын
እንደ ድሮው አይደለም አሁን ሶደሬ ግን ውሃው ደስ ይላል ተፈጥሮ የሞቀ ውሃ ነው
@እትዮጵየትቅደም
@እትዮጵየትቅደም 2 жыл бұрын
በናተቹ እረኛዬ ድራማ ዬት ደረሰ ሉሉን ጠይቁዋት
@abaydemis866
@abaydemis866 2 жыл бұрын
ከ2 ሳምንት በኳላ እንደሚለቀቅ ተስፋ አደርጋለው
@ጦይባቦረናyoutube
@ጦይባቦረናyoutube 2 жыл бұрын
የምወደውን ፕሮግራም ነው በርቱ ሦሥታችሁም ታምራላችሁ
@ydfdft964
@ydfdft964 2 жыл бұрын
ዳጊስ????
@zuzutube487
@zuzutube487 2 жыл бұрын
Hagera dera yetweldekubat merta deraya🥰🥰🥰🥰
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
ሉላም አብርሃምም ጉልበት ጋር መስተካከል አለባችሁ እስፓርቱን ዮትየብ ላይ ማግንት ትችሌችሁ በተለይ ሉላ ያጎድልሻል
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ሠላም ለናት ሀገራችን።💚💛❤👆😥😥😥
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
እንደ ሰማይ ያለ ቦታ አሁን ፈርሶ በጣም ደሃ ሆኖ ሲመለከት ማየት እንዴት ያሳዝናል። ይህ እቅድ የወያኔ ሴራ መሆን አለበት። ወያኔ የኮካውን ግድብ ተጠቅሞ የወንጂ ስኳር ፋብሪካን እንዴት እንዳወደመው በደንብ አስታውሳለሁ። ዶ/ር አብይ አህመድ ጦርነቱ ሲያበቃ ትኩረታቸውን እንደሚስቡ ተስፋ አደርጋለሁ።
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 2 жыл бұрын
የሚያስጎቡኘውን ልጅ ስም ንገሩኝ በማርያም
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 жыл бұрын
እረ ሶደሬ አስጠላሳ ድሮ ይሻል ነበር
@shewaleje1700
@shewaleje1700 2 жыл бұрын
ዋው
@tarikwabinalfkasa9622
@tarikwabinalfkasa9622 2 жыл бұрын
ተወልደን ያደግንባት አይ ያሁኗን ሳይሆን የዱሮዋን አይታቹ ቢሆን አሁንማ
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 жыл бұрын
የሸህ አላሙዲን ሆቴል ነው
@birukniguse6930
@birukniguse6930 2 жыл бұрын
Ewnat nw diroo bxm wubb nbr
@tarikwabinalfkasa9622
@tarikwabinalfkasa9622 2 жыл бұрын
@@emunebilnebil7509 አይደለም ኸረ
@yihenewdamtew9023
@yihenewdamtew9023 2 жыл бұрын
ሀገሬ ዉብ እኮ ነሽ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 жыл бұрын
ወዶቹ ስነስረአት አላቸው ሴታ ግን ምንአይነት መነቃራናት እንዴት እንዴት ነው የሚያረግሽ ደሞ የተጣበቀ ሱሪለብሳ ምነው ፈላብሺ መንቃራ ሴት እንዴት እንደምጠላ እረጋ ሰከን በይ
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 2 жыл бұрын
አረ ወየ ሰው ሰባለ መነ ቸነቀሼ ወረኛ
@Daniel-25IM
@Daniel-25IM 2 жыл бұрын
Qonjo selhonch qentesh new , aydel?
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
የሀረብ አገር አይምሮ በምቀኝነት የተሞላ ነው
@hawa2824
@hawa2824 2 жыл бұрын
Hager Dera 10Q🙏🙏🙏
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
ለምን ወሎ ኮበልቻ አከዱም
@ኢክሮወሎየዋ
@ኢክሮወሎየዋ 2 жыл бұрын
ዳጊ የለም
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
ግን አድሶ አቅራቢ ባልሳሳት እረኛዬ ላይ ያለችሁ አያል ነቺ አይዴል
@sarahayalew3503
@sarahayalew3503 2 жыл бұрын
የአያል ጓደኛ ሆና ነው የምትሰራው
@memeabebe5273
@memeabebe5273 2 жыл бұрын
LISTEN IT IS NOT ADAM OKAY IT IS NAZARETH....
@birukkeyboard
@birukkeyboard 2 жыл бұрын
አይ miss ethiopia እነደዚህ የተጣመመ እግር ነው ለካ ያለሽ:: model ሲኮን የእግር ቅርፅ አይታይም እንዴ:: የኔ ወልጋዳ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
Dagi kelele yedbergnal
@asiaasiaq3742
@asiaasiaq3742 2 жыл бұрын
Egziabher hegarchinen selam yiregalen sodare haje alewqam gena azwa beten serache lechars tensh qaretonilg tesaf aregalw ayihadelw
@melesetadesse4479
@melesetadesse4479 2 жыл бұрын
እያየሽ አትወረውራም ጭቅላቴን ቀውረሽኝ ነበር
@hannatsegaye4537
@hannatsegaye4537 2 жыл бұрын
ግዜው ይሽርሽር አይደለም ::
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
It’s in Oromia region. We can do that
@shsvssbshs4476
@shsvssbshs4476 2 жыл бұрын
አዋሽ ሚጀምረው ከጭልሞ አይደለም ቦሌ ከምትባል ከበሌ ነው ጭልሞ ራሱን የቻለ ጫካ ነው
@አሊፍYoutube
@አሊፍYoutube 2 жыл бұрын
ዳጊየት ቀረ ለጫዋታችሁ ድምቀት ነው ትታችሁት አትሂዱ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 2 жыл бұрын
yemewde perogeram
@tarikwabinalfkasa9622
@tarikwabinalfkasa9622 2 жыл бұрын
ሶደሬ ድሮ ቀረ
@tarikwabinalfkasa9622
@tarikwabinalfkasa9622 2 жыл бұрын
ውጭውን አታሳዩትም ነበር እሮጣቹ
@gezahegndegefu4434
@gezahegndegefu4434 2 жыл бұрын
Yene kebete setameri
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
dagi yelem lemn🤔
@tenaasefaw4497
@tenaasefaw4497 2 жыл бұрын
It's so dirty and poor costumer service I know before so beautiful
@mewdedmetiku7229
@mewdedmetiku7229 2 жыл бұрын
They kick out the people 😭😭 Poor people live in there !!!nobody helping People that’s mean no Government
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
kenahubachuh
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 2 жыл бұрын
hi hi beturist ayenoch dagis
@JorjiHabib
@JorjiHabib 2 ай бұрын
Bale dhamo
@jordanos3792
@jordanos3792 2 жыл бұрын
Adiswa liji atinkezkezi
@tenaasefaw4497
@tenaasefaw4497 2 жыл бұрын
It's so dirty rightnow I know before it's so beauti costumer service
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
እኔም፣የዛሬ፣አያርገውና፣ሶደሬ፣ጎብኝቼአት፣ነበረ፣የዜሬ፣9:አመት፣🤪
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ምንይጥበስ
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 2 жыл бұрын
😁
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 የሸክላ፣ጥብስ፣ለስለስ፣ያለው፣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@rahmetabebaw7078 🤣🤣🤣🤣
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
@@addisw1713 አይሻልም. የጀላ. ጥብስ ??
@agmasmedia
@agmasmedia 2 жыл бұрын
5 ዓመት ተምሮ ተመርቆ እንደገና ገንዘብ ወጪ እያደረጉ ዙረት...እስኪ ለሐገር የሚበጅ ፕሮግራም ስሩበት በፋይናንሱና በጊዜአችሁ?
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
ሀገርን ማስጎብኘት ስራ አደል እንደ?
@yosefterku6308
@yosefterku6308 2 жыл бұрын
It is not dara,it is Dera .Don't pronounce my town wrong, lol
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
What do you mean? You heard the Oromo man say it. Dahara
@dkm1666
@dkm1666 2 жыл бұрын
she have the same jeans the way it is hot and never take shawer .i think she is ?
@bezaTal
@bezaTal 2 жыл бұрын
We don't feel safe we don't want to visit oromiya Region
@yeraseneny17
@yeraseneny17 2 жыл бұрын
Wede semen hedo memoker newa sew betrew sibela tayalachihu
@kalkidantsegaye3507
@kalkidantsegaye3507 2 жыл бұрын
Shame on you guys enante borku weha eytrachachu hagere be mit lay nech gezewin enkuwn yematastwelu mafriyawoch tarik ankro yetfachuwal be gezew.
@mimiseid8430
@mimiseid8430 2 жыл бұрын
Are you kidding me. This is not the time to introduce our Country. People is dying. There is real war in the north and everywhere in ethiopian. Shame on you.
@kalkidantsegaye3507
@kalkidantsegaye3507 2 жыл бұрын
Can you imagine mafriya hula is it the time
@mimiseid8430
@mimiseid8430 2 жыл бұрын
@@kalkidantsegaye3507 my comment is not included banda.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 424 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 114 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17
ebstv worldwide
Рет қаралды 167 М.
NAECA ZuraHagerka Sept2024 - ዙራ ንሃገርካ፡ መስከረም 2024
1:06:15