በሱዳን የስደት ዘመን አስድናቂ የእግዜአብሔር ታምራት ''ከእህት ሰማይነሽ ኢትዮጵያ'' የሕይወት ምስክርነት

  Рет қаралды 17,007

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

2 жыл бұрын

Пікірлер: 74
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ይሄ ነው እግዘብሔር አምላካችን ይሄነው እግዚአብሔር ንጉሳችን አልፋና ኦሜጋ የቅን ፈራጃችን እግዘብሔር ይሀው ብርቱ ታዳጊያችን እግዚአብሔር ይሀው ክብር ሞገሳችን የሚለውን መዝሙር ጋበዝኳችሁ
@sewmehon5245
@sewmehon5245 2 жыл бұрын
Amen. Amen 🙏
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 2 жыл бұрын
Amen
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
. ጠያቂዋ እባክሽ የጀመረችውን እንድትጨርስ ትንሽ ጊዜ ስጫት እባክሽን። የነገሩን ፍፃሜ ለማወቅ ካለሽ ጉጉት የተነሳ ነው መሠለኝ እያጣደፍሻት ነው። በተረፈ ታሪኳና አነጋገርዋ በጣም ደሰ ይላል። ትምህርት ሰጪም ነው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
መጓጓቴ ብቻሳይሆን ቀረጸው በሰዓቱ መጠናቀቅ ሰላለበትም ነው ቀጣይ የስቱዲዮ ቀረጻ ስላለባቸው ለማንኛውም ይቅርታ እጠይቃለሁ
@beamlaklema7875
@beamlaklema7875 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ!! ጥፍጥ ያለ አንደበት እሰይ ተባረኪ
@selaminodebesai3783
@selaminodebesai3783 3 ай бұрын
Shiwaye amlak ybariki Amazing testimony
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት❤❤❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 ай бұрын
ልክ እደኛቤት😢😢ተመስገን ኢየሱስ አዳነን❤❤❤
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 2 жыл бұрын
አስደናቂ ምስክርነት ተባረኪ
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 2 жыл бұрын
አቤት የጌታ ድንቅ ስራ እኔ ቃል የለኝም ለመግለጽ ሀሌሉያ ተባረኩ በብዙ!!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን እኔም እንደ አዲሰ እየተደነቅኩ ነው ሰሙ ድንቅ መካር አምላክ አይደል? ሰሙ ለዘላለም ይክሸር
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 2 жыл бұрын
እዎ! አሜን ስሙ ይክበር!!!
@furtunanegasi8424
@furtunanegasi8424 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 pplpp
@sarondawit9462
@sarondawit9462 6 ай бұрын
አማረኛዋ ሲጣፍጥ ሚገርም ምስክርነት ተባረኪ እህቴ❤️🙏
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ይደንቃል የሚገርም ምስርነት ነው እታለምዬ ተባረኪ እየሩሳሌምም ተባርኪ ልጅሽም ይባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ለእሷም ለእኔም አሜን።❤
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 8 ай бұрын
Semuye ewyyy geta barekesh
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
#ክብርለእግዙአብሔር #አምላካችን ይሁን🙌 ሻሎም @እታለምዬ ብዙ ግዜ አላየሁሽም በጣም አምሮብሻል 😘 ከዚህ በላይ ድመቂ ፀጋው ይብዛልሽ✋ እህቴ ኢየሩሳሌም የረዳሽ ከምድረበዳ ከአራዊት ያወጣሽ #ጌታችንአምላካችን #ይክበርይመስገን🙌 ትንሽ እዚህ ላይ ላርምሽ @ራሻይዳ ኤርትራውያን አይደሉም። ዋና መስረታቸው አረቦች ናቸው ልክ ነው የኤርትራ ዜግነት አላቸው በጣም ጨካኛች የኤርትራ ወጣት በምድረበዳ በባህር ለእልቂት የዳረጉ የኤርትራውያን ኩላሊት እያወጡ ከንሂወታቸው በምድረበዳ ለአሞራ የስጡ ህምምምምም ራሻይዳ ማለት በትንሹ ስገልጻቸው እነዚህ ናቸው 😭😭😭 💔😢😢 እና እነዚህ ኤርትራውያን አልላቸውም። #እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን። አስደንጋጭ ነገር ነው የነገርሸኝ ጌታ ምህረት ይባዛላቸው
@milenyemane4769
@milenyemane4769 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 አሜን @እታለምዬ ተባረኪ❤
@tutubevan932
@tutubevan932 2 жыл бұрын
Wow. way maker, miracle worker, promise keeper ,my god that's who you are
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Tutu, Bless you for I loved your comment. You expressed him beautifully
@enatalme9259
@enatalme9259 2 жыл бұрын
Hi my dear you are write Sudan people very beautiful and kind good witnes thank you
@kidy2988
@kidy2988 2 жыл бұрын
minew gin bedereku weha enkwan bitazgaju le engida tiru new tebareku.
@ruhamaimana2747
@ruhamaimana2747 2 жыл бұрын
Amazing testimony. Can't wait to hear the rest of it.
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 2 жыл бұрын
Tebarku I can't wait part 2
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
እህታችን ጌታ የባረክሽ ድንቅ ምሰክርነት ነዉ ከሁሉ የገረመኝ ስመሸ ሰማይነሽ ተብሎ ከቤተሰብ የተሰጠሽ ድንቅ ነው ምክንያቱም አሁን በጌታ መሆንሸ አማላከች ነዉ ተባረኪ እሰከመጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል ና በጌታ ፅኚ
@frehiwettesfai8628
@frehiwettesfai8628 2 жыл бұрын
God is a miracle Worker he never leaves us nor forsaken
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Never, because he loved us in his everlasting love!
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 жыл бұрын
Amazing testimony Bless you
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 2 жыл бұрын
እታለምየ የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜ ከጤና የጨመርልሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን❤
@sewmehon5245
@sewmehon5245 2 жыл бұрын
Woow etalemye, sitameri. God bless you always!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን bless you too
@moriahmountain3605
@moriahmountain3605 2 жыл бұрын
Wawww God bless All
@christismysavior5036
@christismysavior5036 7 ай бұрын
ኧራ ቀጣይ የሚገርም ነው😢😢😢
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
Second part please. Amazing testimony wow sis smanish.thanku sis etalem.bless u both🙋‍♀️🙏❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 2 жыл бұрын
እታለምዬ ተባረኪ በብዙ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላቅም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
እኔም በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ ምክንያት የሚመሰለኝ አሁንም በዚሁ ሰደት እያለቁ ሰላሉ ምህረት የሚለምን ዕንባ ነውና ጌታ ይለመነንና ሰደቱን አቁሞ በየሐገራቸው በቂ ሰራ ይሰጣቸው በእየሱስ ሰም ለመንን
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 2 жыл бұрын
What a heart touching testimony I can’t wait to hear part two may God bless both
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
part 2 is already there, Please watch &save. A family member of her asked the video to be removed, we will do that after 3 hrs
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398 thanks
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
አይገርም የእኔ እናት በጣም ታስጨንቀኛለቸ በአንች ላይ የደረሰ ሁሉ ደርሶብኛል ሰደትም
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 2 жыл бұрын
wow wow wow our God is good an all the time , stay blessed dear beloved Etalem and dear Semaynesh and cant wait for next part !
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Am now singing. Yehenew egziabhere amlakachen, yhenew egziabhere negusaxhen Alfana Omega ykenferajachen Egziabhere yhenew keber mogesachen eleleleelele
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
ክፍል 2 ጌታ ቢፈቅድ ቅዳሜ ይለቀቃል
@samsongirma1987
@samsongirma1987 9 ай бұрын
እኔ ትልቅ መልስ አግኝቼበታለሁ
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
WOW yemigerim miskrinet new .....Enkan Geta redashi yene enat
@fikirtedemlew3440
@fikirtedemlew3440 2 жыл бұрын
🙏
@edenaraya8849
@edenaraya8849 4 ай бұрын
Eysus Geta newu kbrun hul lsmyhun
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
አሜን
@haregkebede2438
@haregkebede2438 2 жыл бұрын
Wow etu tebareki be nafikot new perogramishin yemitebikew tsega yibizalish.. ehitachinim geta yibarikat
@nazrettekle180
@nazrettekle180 2 жыл бұрын
Waw tebarki 🙏🙏🙏❤
@tsehaykenfat4862
@tsehaykenfat4862 2 жыл бұрын
Tabrke
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@user-wr4xq4vp7s
@user-wr4xq4vp7s 2 жыл бұрын
እታለምዬ ስወድሽ ተባረኪ በብዙ 🙏😍🌹🌷
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ አንቺም ተባረኪልኝ
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 8 ай бұрын
Interviewer you need to be patient. Listen give her time. YeEgziabher sira dink new.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 ай бұрын
Eshy, will try my best
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 ай бұрын
እኔም እየተደነቅሁ ስለምሰማት ነው ጣልቃ የምገባው በጣም ይቅርታ
@user-xg6ot7iw4b
@user-xg6ot7iw4b 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ባታቋርጫት መልካም ነበር።
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Abet Geta. Egziabher simu yibarek. Lijwa endet asazenegn kelijinetu jemiro endet tenkeratete. Egziabher yitebkew yet derso yihon ahun? Etalemye tebareki.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen, he is now married &have son
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
@@etalemmesgana7398oh thanks to God! Thank you for letting me know Etalem. Let God be with him!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
@@liasol8518 Amen, bless you too
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 жыл бұрын
Amen
@bettyembaye1152
@bettyembaye1152 3 ай бұрын
Please don't interfere her!
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
አረ መበጥረቅ እዝች ሱዳን ጋምቤላ ደርሰሽ ብትመጪ ቀደዳ አረ አይነፋም
@enatalme9259
@enatalme9259 2 жыл бұрын
Hi my dear you are write Sudan people very beautiful and kind good witnes thank you
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2 МЛН
nebyet abeba demisse documentry interview
30:11
prophet abeba demese
Рет қаралды 3 М.
አስደናቂው ጥሪ! አገልጋይ ሃብታሙ ረጋሳ
35:33
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
0:45
Untitled Joker
Рет қаралды 4,4 МЛН
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 385 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,6 МЛН
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 385 М.
Укус ядовитой змеи😱 #simpsonsway
0:20
SimpsonWay
Рет қаралды 3 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 53 МЛН
Хитрая Девушка Хочет Сделать ЭТО!
0:43