በተክልዬ በዓል ቀን ስጋዊ ስራ የሰራ መንግስተሰማይ አይገባምPART 2

  Рет қаралды 1,773

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@sicheyoab7
@sicheyoab7 6 жыл бұрын
Civilized nations like America observe 10 holidays a year, but Dabtaras keep ppl from working 30 days a month and the country is baggars generation to generation in Ethiopia. The bad is even the young ppl never read and find out what this is all about, the generation is paralyzed mentally. Some thing must be done, you guys doing great job to bring awareness to the ppl, keep it up. The Devil has targeted the country not to get out of his trap of poverty.
@salamawafi1454
@salamawafi1454 7 жыл бұрын
አሚንንንንን አሚሚሚሚንንንንንንንንን ተባረኩልን አሚሚሚሚሚሚሚንንንንንንንንንንን
@hirutkassahun7784
@hirutkassahun7784 7 жыл бұрын
ayi Ortodoks sideb ewunetun ayigeltilachihum ok egziabher mastewalin yistachiw eyesus yadinale
@fikretmoges4407
@fikretmoges4407 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ይህን የመርዝ ትምህርት ማጋለጥ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ቁጨ ብለው ስድብን ከማንቆርቅር እውነትን ፍለጉ ይሻላል
@gospel2359
@gospel2359 3 жыл бұрын
ጌታ ይገስፀው። ይሔንን ክፉ መንፈስ
@abebeabebe5488
@abebeabebe5488 5 жыл бұрын
Tekel haymanot be kalkidanachewu be meljachewu yadenunal..degmo enaneten belo terguami telke yehone ye tergum cheger albachehu
@abebeabebe5488
@abebeabebe5488 5 жыл бұрын
Tergume mnme atechelum ende bekelo fit le fite ne metayute!! Lengeru anatachehu lay yalewu saytan nw endzihe emiyadergachehu!!! Yiker yibelachehu
@meheretabfekede4489
@meheretabfekede4489 5 жыл бұрын
Jesus is lord.
@amanmeh5956
@amanmeh5956 7 жыл бұрын
አረወድያ ምን ይባላል: ለነገሩ ሰው በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ከሌለ ምኑ ይገበዋል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው።ስለዚህም እናንተ የኛን ክምትመረምሩት ራሳችሁ ብትመረምሩ ይሻል ነበር። ለማንኛውን አምላካችን መድሀኔ አለም እየሱስ ከርስቶስ ፈጣሪና ፈራጅ የሀያላን ሀያል ነው ። ቅድስተ ቅዱሳን የኣምላክ እናት ማርያን አማላጅ ናት ሁሉም መላእክት ቅዱሳን ጻድቃን ያማላዱናል እግዚአብሔር ስላከበራቸው እናክብራችዋለን ያማላዱልናል። ሰልመስቅል ስለባላችን ምንም መናገር አትችሉም እሺ። ያልተሳሳቱ ተሳስተው ብላቹ በተሳሳተ መንገድ ሌሎችን ኣታሳስቱ።
@የብርሃንአናቱማርያምየብር
@የብርሃንአናቱማርያምየብር 8 жыл бұрын
ene yamilalw Anchi seta Asikaymea minan Shomashe minan Abesha nanaw takilayena yamitwrewa Anchi komta Anchi kotatam manfika setan yasfrabshea
@gemirum2608
@gemirum2608 8 жыл бұрын
ስድብ ምን አመጣው ፣ስድብ ከዲያብሎስ መንፈስ ነው።
@titukedu2456
@titukedu2456 7 жыл бұрын
የብርሃን አናቱ ማርያም የብርሃን አናቱ ማርያም 1ልደታ 2 ታድዮስ 3ባእታ 4 ዮሐንስ ሐዋርያ 5 አቦ 6 እየሱስ 7ስላሴ 8 አባ ኪሮስ 9 ጨርቆስ 10 መስቀለ እየሱስ 11 ሀና ማርያም 12 ሚካኤል 13 እግዚሐብሔር አብ 14 አቡነ አረጋዊ 15 ቂርቆስ 16 ኪዳንምህረት 17 እስጢፋኖስ 18 ቶማስ 19 ገብርኤል 20 ህንፀተ ቤተ ማርያም 21 ማርያም 22 ኡራኤል 23 ጊዮርጊስ 24 ተክለሀይማኖት 25 መርቆርዮስ 26 ዮሴፍ 27 መድሀኒአለም 28 አማኑኤል 29በአለእግዚሐብሔር 30 ዮሐንስ(ማርቆስ) ጴንጤ መናፍቃን ይህ የቅዱሣን በአል ለምን ይከበራል ብለው ከሠይጣን እኩል ፀጉራቸውን ይነጫሉ ጴንጤዎች ለናንተ የቅዱሣንን ቀን ሽረን የባንዴራ ቀን የቫላንታይን ቀን የ ጌዎች ቀን የራቆት ቀን የእብዶች ቀን ብለን እንደ አህዛብ እንቀይርላቹ እንዴ? ሠይጣን መቼም ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር ቀናቶቹን ሁሉ ለቅዱሣንና ለአምላክ ሠታ እኔ በየት በኩል ልስራ ብሎ ሲቃጠል ይውላል እናንተ መናፍቃን ደግሞ ቅዱሣን ከአምላክ ጋራ እንዴት እኩል ቀን በአል ይደረግላቸዋል ብላቹ ህዝብ ለማሣት ሴጣንን አሹሉኮ ለማስገባት ሽርጉድ ትላላቹ ዳሩ ግን ልፋት እንጂ ምንም ጠብ የሚል ነገር ማምጣት አልቻላችሁም እየሱስም እንዲህ አለ ቅዱሣንን መቀበል እኔን መቀበል ነው ቅድሣን በአለም ምፅአት ከእኔ ጋራ ይፈርዳሉ ቅዱሣን እኔን በማያምኑ አህዛብ ፈርኦኖች ላይ አምላክ አድርጌ እሾማቸዋለው በቅዱሡ በፃድቁ ሠው ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሠጠ የፃድቁን ዋጋ ያገኛል እኔም ከመረጥኳቸው ቅዱሣን ጋር ቃል ኪዳኔን አደረኩ ይላል እግዚሐብሔር በመጨረሻም ወደ ዕብራውያን Hebrews 6 ምዕራፍ፡6፤ 10፤እግዚአብሔር፥ቅዱሳንን፡ስላገለገላችኹ፡እስከ፡አኹንም፡ስለምታገለግሏቸው፥ያደረጋችኹትን፡ሥራ፡ ለስሙም፡ያሳያችኹትን፡ፍቅር፡ይረሳ፡ዘንድ፡ዐመፀኛ፡አይደለምና።
@JKGedlu
@JKGedlu 6 жыл бұрын
ቄሶቻችን፣ የመበለቶችን ጓዳ ለመበዝበዝ የጻፉት ነው።
@lidyaulia8810
@lidyaulia8810 7 жыл бұрын
እውነትም ይሄስ ያስደነግጣል በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ
@ዛቲ
@ዛቲ 5 жыл бұрын
አንተ ምነው ቅድሳኖችን እንደዚህ ጠመድካቸው ቅዱሳንን የሚጣላው ሲያሳድዳቸው የኖረ መችም ሳጥናኤል ብቻ ነው እነሱም ይህንን ድል አድርገው በክብር አርፈዋል ያከበሩትም አምላካችው አከብሮቸዋል አሁን እናንተ የትኛውን የጽድቅ ስራ ስራችሁ ነው እንደዚህ እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳን እንደዚህ የምታብጠለጡላቸው አረ ተው አወቅንብላችሁ ወጥ አትርገጡ!
@wondimagegnmitiku4515
@wondimagegnmitiku4515 7 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ያሉት እነሱ እንደሚሉት አለመሆኑን ለመረዳት እንዲሁም እውነት ለማወቅና ለማመዛዘን የጫንኩዋቸውን ሊንኮች ከፍታችሁ አዳምጡና ፍርድ ስጡ
@hawaa6106
@hawaa6106 7 жыл бұрын
ተዋህዶሀይማኖቴየጥንትነሽየናትናአባቴማህተቤትኖራለችለዘላለምንአልበጥሰም
@hawaa6106
@hawaa6106 7 жыл бұрын
ወፍጮቤትመዛኝነውየምትመሰይው
@hawaa6106
@hawaa6106 7 жыл бұрын
ሀዋረርያውመነኩሴየመረጡህሰላሴ
@gemirum2608
@gemirum2608 8 жыл бұрын
ድሮ ኦርቶዶክስ የአማራ ነው፣ተብሎ ይሰበክ ነበር፣አሁን ደግሞ ተክለ ሀይማኖት ለሸዋ ብቻ ነው ቀሪው የኢትዮጲያን ክፍል አይክሉም ትላላችሁ ፣ነገር ግን አቡነ ተክለ -ሐይማኖት በአለም ቤተክርስትያንም ቅዱስነታቸውን የሚያከብሩ አሉ ለምሳሌ የግብፅ ቤተ ክርስትያን የሚያከብሮዋቸው አባት ናቸው።ጠይቃችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።ስለዚህ ኦርቶዶክስ ትክክል አይደለም protestant ትክክል ነው ከምትሉ ዝም ብላችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ለክርስትያኑም ለሙስሊሙም ለማያምነውም ብታስተምሩ ይሻላል ።አሁን እናንተ ስለምትሉት የዘረኝነት መንፈስ ሰምቸው አላቅም ለምን ሀይማኖትን በዘር ለመጠቀም ትሞክራላችሁ፣የምትችሉ ከሆነ ወንጌልን አስተምሩ ከቻላችሁም በህይወት ነሩት፣እውነትኛ ክርስቶስን የሚያምን የመጨረሻው ደረጃ ወንድም ፣ልጅ፣እህት፣ቤተሰብ፣ቤቴ ሳይል ሁሉን ትቶ ነው የሚመንነው እንደዚያ ሁኖ የተለየ ክብር ይሰጠዋል ።
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 7 жыл бұрын
ገድሉልን ሳይሆን ጉዱን እንደዚህ እያወጣችሁ አሳይን እባካችሁ ።አሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hawaa6106
@hawaa6106 7 жыл бұрын
ውሸታሞችሀሳዊመስወችቀጣፌ
@titukedu2456
@titukedu2456 7 жыл бұрын
ለናንተ የባንዴራ ቀን የቫላንታይን ዴይ የ ጌዎች ቀን የራቆት ቀን ብለን እንቀይርላቹ እንዴ? ሠይጣን መቼም ኢትዮጲያ የምትባል ሀገር ቀናቶቹን ሁሉ ለቅዱሣንና ለአምላክ ሠታ እኔ በየት በኩል ልስራ ብሎ ሲቃጠል ይውላል እናንተ መናፍቃን ደግሞ ቅዱሣን ከአምላክ ጋራ እንዴት እኩል ቀን በአል ይደረግላቸዋል ብላቹ ህዝብ ለማሣት ሴጣንን አሹሉኮ ለማስገባት ሽርጉድ ትላላቹ ዳሩ ግን ልፋት እንጂ ምንም ጠብ የሚል ነገር ማምጣት አልቻላችሁም እየሱስም እንዲህ አለ ቅዱሣንን መቀበል እኔን መቀበል ነው ቅድሣን በአለም ምፅአት ከእኔ ጋራ ይፈርዳሉ ቅዱሣን እኔን በማያምኑ አህዛብ ፈርኦኖች ላይ አምላክ አድርጌ እሾማቸዋለው በቅዱሡ በፃድቁ ሠው ስም ቀዝቃዛ ውሀ የሠጠ የፃድቁን ዋጋ ያገኛል እኔም ከመረጥኳቸው ቅዱሣን ጋር ቃል ኪዳኔን አደረኩ ይላል እግዚሐብሔር በመጨረሻም ወደ ዕብራውያን Hebrews 6 ምዕራፍ፡6፤ 10፤እግዚአብሔር፥ቅዱሳንን፡ስላገለገላችኹ፡እስከ፡አኹንም፡ስለምታገለግሏቸው፥ያደረጋችኹትን፡ሥራ፡ ለስሙም፡ያሳያችኹትን፡ፍቅር፡ይረሳ፡ዘንድ፡ዐመፀኛ፡አይደለምና።
@hawaa6106
@hawaa6106 7 жыл бұрын
ማረያምማረያምእንበልማረያምመልሰንመላልሰንያንንጣፋጭሰምእንበልማርያምአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተቃጠሉወረተዶክሰአዊያንንቁጂብእንዳይበላችሁ
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 124 М.
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,8 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 41 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 32 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 106 МЛН
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
berhan tube part4
29:57
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 2,9 М.
berhan tube part3  መሰማት ያለበት ድ ነቅ መልእክት
29:26
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 3,2 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 41 МЛН