በተለያዩ የህይወት ዘርፎች ስኬታማ ምንሆንበት መንገድ! | MOTIVATIONAL SPEECH|

  Рет қаралды 56,032

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
ዴቭ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልልን ተስፋችን ነህ ❤❤ እኔም የሚያስተምረኝ ቤተሰብ በማጣቴ 8ኛ ክፍል ትምህርቴን አቋርጬ ነው አረብ ሀገር የተሰደድኩት ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ 1-8 ኛ ክፍል 1-2 ነበር ደራጃ ምወጣ መማር ማለት ግን ት/ቤት መመላለስ ብቻ አይደለም ከህይወትም መማር ይቻላል !ከአረብ ሀገር ስመለስ የራሴን ቢዝነስ ጀምሬ የወር ደሞዝተኛ በመሆን ራሴን መካስ እፈልጋለሁ !ሁሉም ነገር ይካካሳል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤና ና ሙሉ አካል ስለሰጠኝ ❤🙏!
@TigMolla
@TigMolla Жыл бұрын
Yasebishuw yisaka
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
@@TigMolla አሜን አመስግናለሁ ❤🙏
@TigMolla
@TigMolla Жыл бұрын
Esh ehite
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
ጎበዝ ማንም ከናቱ ሆድ አልተማረም. ❗❗❗ ከሚያየውና ከሚሰማው ነው 👈👈👈 ትምህርትም ስኬትም 👆👆👆 እኔም አንድ ቀን እግዜአቤሔር ሲፈፈቅድ የራሴ ስራ ይኖረኛል ጎሌን ለማሳካት በሩጫ ላይ ነኝ 👈👈👈👈 አንቺም በርቺ በርቱ ዳዊት ድሪምስ ጋር የምንሰማውን ለማሳካት እንሰራለን 👈👈👈👈 አመሰግናለሁ. ዳዊት በርታ ። 🙏🙏🙏 እግዜአብሔር ሰላም ጌዜ ያምጣልን አሜን ፫ በጨለማ ውስጥ ብርሀን አለ ።
@MuluDebebe-go3qx
@MuluDebebe-go3qx Жыл бұрын
😢 ፧
@DagiRoye
@DagiRoye Жыл бұрын
ዲቭ ፈጣሪ ለኛ ያርግህ ደሞ ክፍለሀገርም ተከታዮች አሉህ እባክህ ለነሱም ድረስላቸው እባክህ አንተ ያገር ካዝማ ነህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@kelemwerkbrhane
@kelemwerkbrhane 9 ай бұрын
ለብዙዎች የማንቂያ ደወል ሰለደረገህ ፈጣሪን እናመሰግናለን
@YoDaha
@YoDaha Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብጣዕሚ ዝገርም ኣነ ብዝሓለፈ ሂወተይ ይጭነቅ ነረ በተለይ ዓብይ ሓወይ ዝበለኒ ኣብ ግዜ ንእስነተይ ብጣዕሚ የናድደኒ ነሩ ክሳብ ሐዚ ስዓት ግን ለካ ንሱ ሓንሳብ ተዛሪቡ ረሲዕዎ. እዩ ኣነግን ነታ ሓሳብ ክዝክራ ከለኩ ብጣዕሚ እየ ዝርበሽ ንባዕለይ ዝጎድእለኩምኳነይ ተማሂረ. ትግርኛ ስለትፈልጥየ ብትግርኛ ፂሒፈዮ ዳዊት የቀንየልና ከኣንደበትህ የሚወጣ ክፉ ቃል ልብ ይሰብራል ይባላል ጥሩ ኣነጋገርም ልብ ያስደስታል እናመሰግናለን
@BetiBereda
@BetiBereda 10 ай бұрын
ሁሌም ደስ እያለኝ ነው ማዳምጥህ ይቀጥል
@kikamak-j5x
@kikamak-j5x Жыл бұрын
amazing class thank you dav you always teach us to be conscious and live our real life.
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ሁሌም ጠቃሚ ምክር ነው🙏🏾ተባረክ♥️
@ROGUE706
@ROGUE706 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዴቭ እግዚአብሔር ሠላም ና ጤናውን ፀጋና በረከቱን ይስጥህ
@WengelKebede
@WengelKebede Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ዳዊትዬ❤
@فهدالشمري-ل1ص
@فهدالشمري-ل1ص Жыл бұрын
In true advice, thanks my brother
@HiwiDegemu-o8d
@HiwiDegemu-o8d Жыл бұрын
ይኸው ባንተ ምክንያት አመስጋኝ ሆኛለሁ 10q dave ❤❤❤❤❤
@TemamHaji-o8r
@TemamHaji-o8r 11 ай бұрын
❤ thank you so much Dr, dawit
@mohammadibrahim3245
@mohammadibrahim3245 Жыл бұрын
Dave really really you are one of the greatest teachers of this planet !!!!!!!!!!❤️ 👏
@kedirsuleymen7928
@kedirsuleymen7928 Жыл бұрын
Thank my brother
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
Am Focusing my vision 💕 Define ❤
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
❤❤❤❤ DV is clear ❤❤❤❤ My minds is very fast ❤❤❤❤❤❤
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂Dvy
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl Жыл бұрын
Simply thank you so much dawit Dreams
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤I want to say Thank you and God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯 l
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thank you for sharing your time, dav ❤❤❤
@dansojil
@dansojil Жыл бұрын
Oh, it is wonderful it is marvelous!
@melesealoma2877
@melesealoma2877 Жыл бұрын
Oh,it is wonderful it is marveloud🙏🙏
@halimashafi153
@halimashafi153 Жыл бұрын
አለህ የምወደዉን ነገሪ ይስጥህ እሱም እስልምና ነዉ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ጄቭ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ክበርልን❤
@elenikifle4315
@elenikifle4315 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽
@nuruandahmed
@nuruandahmed Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳዊትዬ ውለታህን መቼም አንረሳም በርታልን ከጎንህ ነን ትልቅ ህልም አለኝ
@success4079
@success4079 Жыл бұрын
Enamesegenalen dave
@magentcink2858
@magentcink2858 8 ай бұрын
I like you bro From Eritrea
@TEKALIGNTEREFE-k4b
@TEKALIGNTEREFE-k4b Жыл бұрын
Dev zari manizarh yibarak!
@Deriba27
@Deriba27 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@sebliethiosun
@sebliethiosun Жыл бұрын
ዴፍ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በቅርብ ያንተ ምስክር እሆናለሁ ያልከውን ሁሉ ሁኘ እዚህ ደርሻለሁ
@SofiaMeftah-pj9xw
@SofiaMeftah-pj9xw Жыл бұрын
በትክክል
@masiyye.2933
@masiyye.2933 Жыл бұрын
Thank you so so much ❤❤❤❤❤
@samriissak1204
@samriissak1204 Жыл бұрын
God bless you deve🎉❤
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
For all ❤l have a dream ❤
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
❤❤❤❤ and am not my life compare with others my life ❤
@Ramadan-ab
@Ramadan-ab Жыл бұрын
Wow 😄
@idealifesuccesscoach
@idealifesuccesscoach Жыл бұрын
Amazing 👏
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
This week I can't come ❤ Next week ❤l came ❤
@elshgir
@elshgir Жыл бұрын
Enmsegenalen
@bayushlandore7562
@bayushlandore7562 Жыл бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fjnifsii7661
@fjnifsii7661 Жыл бұрын
Yes
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 Жыл бұрын
😂😂😂😂እንኳንም 12 ለይ ያልወደክ😂 4 አመት አተረፍክ😂 ግን ውድድርን ማቆም ዳዊት ድሪምስ ኑርልን
@SarLucky
@SarLucky 9 ай бұрын
❤❤❤❤ Davy am not Thinking yesterday ❤ live Today 😂 And l like smile 😂 My body attractie positive ❤l St from zero ❤ and l can ❤😂
@user-MamushA
@user-MamushA Жыл бұрын
Dev ante ewnet teleyale
@livetradermap
@livetradermap Жыл бұрын
SO WHY NOT REFEREE.. And ˹remember˺ when your Lord proclaimed, ‘If you are grateful, I will certainly give you more. But if you are ungrateful, surely My punishment is severe.’” Qurean Surah Abreham 14
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 Жыл бұрын
👍👌🙏❤
@Hayatabdosh-i2y
@Hayatabdosh-i2y Жыл бұрын
Tekekel
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@brtukan8684
@brtukan8684 Жыл бұрын
❤❤❤
@jamelajamela9003
@jamelajamela9003 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖❤❤❤
@Abeba-u1u
@Abeba-u1u Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@daisieslifestyle
@daisieslifestyle Жыл бұрын
Migerm class neber
@netse-family
@netse-family Жыл бұрын
💯✅✅
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc Жыл бұрын
Thanks Dave😂
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
I am waiting for the lesson 😂
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 Жыл бұрын
ስኬታማ ማሌት ምን ማለት ነዉ? ስኬታማ ማሌት አዉንታዊም አሉታዊም ማለት ነዉ? ማለትም ስኬታማ ማለት ክፉ ነገር ላማድረግ አስበህም ፣ አቅደህ ብታሳካ ስኬታማ ነህ ማለት ነዉ? ለምሳሌ አንድ ሰዉ ሰዉን ለመግደል አቅዶ በእቅዱ መሰረት ቢገድል ስኬታማ ነዉ ማሌት ነዉ? Sorry,Dear,I wanna know what Does it Success mean in true and real world.
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
dem ❗❗ አይዞህ. ልክ ነህ እንደተርጎሚው ሊሆን ይችላል ቃሉ 👈👈👈 ግን ሰው የመግደል ፣ እራስንም መግደል በየትኛውም መስፈፈርት ስኬት ሊባል አይችልም 👈👈👈👈 እንደውም ሀጢያት ነው ጠላትህ እንደራስህ ወደ ደው ይላ ል የ መፅሀፍ ቅዱስ ቃል ። ወደ ዋናው እርእስ ‼‼‼ ስኬት ማለት የመጣብህን ፈተና መቆቆም ማለት ነው ባጭሩ 👆👆👆👆 ትምህርትም 👆 ከሰው አለመግባባት ምን አልባት 👆 ማጣትም እነዚህ ን በጥቂቱ ምሳሌ እንዲሆንህ ነው ። እነዚህ ን ችግሮች በትግስት ማሳለፍ ማለት ነው ስኬት እኔ እንደሚገባኝ በርታ በረቱ አመሰግናለሁ ።
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
ስኬት ማለት ራስን አሸንፎ ብዙ መሰናክሎችን ና ፈተናዎችን አልፎ ህልምን ማሳካት እንጅ አሉታዊ ና የሚጎዱ ነገሮችን ማድረግ አይደለም አንድ ሰው ከአሉታዊ ድርጊቶች ና አሳቦች ካልወጣ እንኳንስ ስኬታማ ነው ሊባል ስለ ስኬት ሰምቶ አይውቅም ግንዛቤውም የለውም ።
@maykajha-yp9ip
@maykajha-yp9ip Жыл бұрын
king
@BakkasheGadafaa
@BakkasheGadafaa Ай бұрын
Thanks so much ❤
@yenezemainfo8207
@yenezemainfo8207 Жыл бұрын
Thank you 😊🙏
@netsanetbirara2102
@netsanetbirara2102 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ወጣወጥ
@ወጣወጥ Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
እንደ ስሜነህ አይነት ጠንካራ ጋዜጠኛ ያብዛልን #ethiopia #ኢትዮ #ኢትዮጵያ #ethio
15:43
ትኩረት @dawitdreams
21:00
Dawit Dreams
Рет қаралды 196 М.