[አስደናቂ ንግግር] መክሊትህን እንዴት ታገኛለህ? | Ethiopia | Motivational Speech

  Рет қаралды 150,244

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

4 жыл бұрын

[አስደናቂ ንግግር] መክሊትህን እንዴት ታገኛለህ? | Ethiopia | Motivational Speech
#Ethiopia #Yegna_Tube
¬Find us on the following links
yegna.abyssiniatechno.net/inde...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 130
@yimsa8415
@yimsa8415 2 жыл бұрын
ሰይድናአሊ የሚባሉ የእስልምና አስተማሪ ነበሩ ስለ ድህነት ሲናገሩ فقره لو كان رجلا لقتلته ፈቀር ለው ካነ እረጁሉን ቀተልተሁ ብለዋል ( ድህነት ሰው ቢሆን ኑሮ እገለው ነበር ብለዋል ይባላል) ስለዚህ በመግቢህ ላይ በእስልምናም በክርስትናም ድህነትን የሚበረታታ ያለ አይመስለኝም ያጣ ያበረታታል በተረፈ ትምርትህ ገስግስና በለው ብየዋለሁ
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
እግዚሃብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥ ከጠናጋ ።
@silas8349
@silas8349 4 жыл бұрын
ይወ ደዳል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ዋው ድንቅ ነው
@tesfayeayenew1307
@tesfayeayenew1307 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ
@muluchisha6561
@muluchisha6561 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ስልጠናው አንደኛ ነው በጣም ነው የተመቸኝ ተባረክልኝ
@natiman8621
@natiman8621 Жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ አንድን ሰው ጥሩ ነገር ስላየንበት በ ጭፍን (በ emotions) ልባችን ውስጥ ማስገባት ልምዳችን ነው በተለይ የኛ ሰው (ሀበሻ ) አንዴ ሲጠላህ ሀስብህን ማድምጥ አይፈልግም ከወደደህም ሰው መሆንን ረስቶ እንደ መልአክ ይሾምሀል እስቲ ነፂ ስለቲያንስ ምን ሲል ነበር አሁንስ አልፍ ብለው ያመጡት ከጀርባው ምን አለ በርግጥ በስሜት የተሞላን ሰው አይን መግለጥ ይከብዳል እንደምቀኛም ያስቆጥራል እሺ ይሁን እሲቲ ከድምዳሜ በፊት ስለ MLM companies እና ስለ ነፃነት አልፍ ድርጅት ግንኙነት በደንብ አጣሩ
@peaceofmind5427
@peaceofmind5427 5 ай бұрын
life changer ....
@fetiyamehammed127
@fetiyamehammed127 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምርት ነው
@belachewbeyene2196
@belachewbeyene2196 Жыл бұрын
appreciated!
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 3 жыл бұрын
Really motivational and e energetic speech
@habtamufeyissa1157
@habtamufeyissa1157 Жыл бұрын
Thank you for your advice;keep it up!!
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
Thank you.
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 4 жыл бұрын
የሚገርም ንግግር ነዉ በርታልን ወንድማችን
@bartukenmekonen2686
@bartukenmekonen2686 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@matusalmengistu5908
@matusalmengistu5908 3 жыл бұрын
God blessed you
@agafaritube
@agafaritube 2 жыл бұрын
Wow des yemil koyta new gn main pointu lay more focuse btaderg arif new ezam ezim eyalk atwal
@987654321susu
@987654321susu 11 ай бұрын
Thanks 🙏🏾
@tigistalebachew7358
@tigistalebachew7358 3 жыл бұрын
Vety nice ,I love it ,I wish to make alive what u gave to us
@yonathanwagaye4003
@yonathanwagaye4003 3 жыл бұрын
It's so amazing.......
@GgGg-mb7rp
@GgGg-mb7rp 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ኑርልን
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 4 жыл бұрын
Wow More blessing
@brightethiopia7489
@brightethiopia7489 3 жыл бұрын
Thank you
@yemefthebet
@yemefthebet 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቁምነገር ያለው ስለ ፍቅር፣ ስለ ስራ፣ ሰለ ሰዎች ባህሪ ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ የኔን ቻናል ቼክ ማድረግ አትርሱ
@batirubiru9835
@batirubiru9835 Жыл бұрын
i respect more thank you for your advice.
@saronmariam7435
@saronmariam7435 4 жыл бұрын
Blessed 🙏
@evanatubes1699
@evanatubes1699 4 жыл бұрын
Amazing speech
@yadabrada2581
@yadabrada2581 3 жыл бұрын
ጀግና ኡነት ጀግና ጀግና ጀግና
@user-kp2sv7zz3d
@user-kp2sv7zz3d 5 ай бұрын
Netsi betam ewedhalewu seblinm ❤
@temewond4180
@temewond4180 2 жыл бұрын
thank u
@betelhem7136
@betelhem7136 4 жыл бұрын
Woww des yelile tebirek
@hibatjemal
@hibatjemal 3 жыл бұрын
Netsiye ftari yetbklen u r always great ❤❤❤❤
@RasuSecret
@RasuSecret 2 жыл бұрын
Wow what a nice speech,abo tebarek,thank you!!!
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
I love this man
@linetyemane2093
@linetyemane2093 3 жыл бұрын
tebarek abo....
@nebyugetachew6508
@nebyugetachew6508 2 жыл бұрын
Interesting guy. Well done.
@allokalbakalba6669
@allokalbakalba6669 4 жыл бұрын
ዋውውውው
@adamuadmasu4325
@adamuadmasu4325 Жыл бұрын
አረ ኡ ምችት ብሎኛል .. ይመችህ
@moon_b
@moon_b 2 жыл бұрын
IT ablto aychersem man !
@yadabrada2581
@yadabrada2581 3 жыл бұрын
አዉነት ደስይላል
@mo7besty
@mo7besty 2 жыл бұрын
🛑waw best of best🛑
@wuldusaba7559
@wuldusaba7559 4 жыл бұрын
ዋው
@HiluT
@HiluT 3 жыл бұрын
Geta yebarkhe!
@proha2861
@proha2861 3 жыл бұрын
AMAZING betam nw des yemilew
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 4 жыл бұрын
ዋውውውው እናመሰግናለን ነፂ. በጣም ደስ የሚል መልክት ነው የኛ ጀግና
@mekrezmedia
@mekrezmedia 3 жыл бұрын
I like this content
@habtamusisay7881
@habtamusisay7881 3 жыл бұрын
Aysemam
@TheELIASNEGA
@TheELIASNEGA 3 жыл бұрын
bro yimechihe 1 st speech
@MuluyeTesfa
@MuluyeTesfa Ай бұрын
Good
@km278
@km278 3 жыл бұрын
wawoo arfi temrti new
@user-qd8zf2nl9k
@user-qd8zf2nl9k 20 күн бұрын
Wow
@netsanetssitotaw4560
@netsanetssitotaw4560 3 жыл бұрын
Waw thank u so much good job!
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nnbJiGOEp7Rqh9U
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
😂😂😂እየተዝናና ው አዳመጥኩህ አመሰግናለው🙏🏽
@adwa6513
@adwa6513 3 жыл бұрын
ስውር ሰፊ የኔቢጤ 😃😃😃
@antenehmebratu49
@antenehmebratu49 3 жыл бұрын
thank you brother. it is really life changing motivation
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Good job
@darularkem4687
@darularkem4687 11 ай бұрын
Do you want this type of traning?
@tsigeradaalemayehu9690
@tsigeradaalemayehu9690 3 жыл бұрын
Wowww
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 4 жыл бұрын
Wooooooow ewnet new merte mlket new Beljentachen sele eraeye sanemare adegne new endzihe yemnkeratetew
@sabasabina8372
@sabasabina8372 3 жыл бұрын
Thank you Brother
@wealthlibrary
@wealthlibrary 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nnbJiGOEp7Rqh9U
@temesgentadesse9670
@temesgentadesse9670 11 ай бұрын
Nice
@eshetealutube
@eshetealutube 2 жыл бұрын
i teaches ye maryam netsanet, she is smart too. she also told me about you. good at all
@user-ml2iw1nn3c
@user-ml2iw1nn3c 3 жыл бұрын
Tiru astemari new 👏😄
@blenbelay163
@blenbelay163 3 жыл бұрын
Netsiye♥♥
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
Hahah Afer Nehena Afer Bela Altebalenm Bro Besak Gedlkgne . Endewm Terhe Gerhe Bela New Yetbalew.
@milkiyasayalew5364
@milkiyasayalew5364 2 жыл бұрын
ህብረተሰባችን ‹‹ እኔ እኮ ንጹኅ ደኀ ነኝ ›› የሚለው ሰርቄ ከሚያልፍልኝ በድህነቴ ብኖር ይሻለኛል ማለቱ ነው፡፡ በዚህ ዘመን ደግሞ እንዲህ ዓይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው የጠፋው፡፡ በዚህም ምክኒያት ይመስለኛል ሙስና (ጉቦኛነት) የተንሰራፋው፡፡ ሲቀጥል እኛ ድህነታችንን የመንግስተ ሰማያት የመግቢያ ዋስትና አንተ እንዳልከው (ግሪን ካርድ) አድርገን ቆጥረነው አናውቅም ፡፡ ምክንያቱም የመንግሰተ ሰማያት ባለቤት የሆነው ገታችን እና መድሀኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ በሚመጣበት ጊዜ ‹‹ ባለ ሀብቱን ስለ ሀብቱ ብዛት አያፍረውም ደሃውንም ስለ ድህነቱ ምክኒያት አይራራለትም…›› ተብሎ ተጽፎልናል፡፡
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 2 жыл бұрын
ድንቅ ገለፃ!
@tsionwedaje2620
@tsionwedaje2620 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@tsionwedaje2620
@tsionwedaje2620 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ
@teshomeendalew6146
@teshomeendalew6146 Жыл бұрын
በትከከል።።።።እናመሰግናለን።።
@BirhanNega
@BirhanNega 3 жыл бұрын
ተመችቶኛል፣ የነ ጃክማን፣ ኪዪሳኪን እሰማ ነበር፣ ይህ ግን አዝናኝም ጭምር ነው
@mustofaahmed5149
@mustofaahmed5149 3 жыл бұрын
Training center ales keflk
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 2 жыл бұрын
Waaaw
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 4 жыл бұрын
i like this bro!!
@mustofaahmed5149
@mustofaahmed5149 3 жыл бұрын
Training center alew
@kassalemmequanent
@kassalemmequanent 3 жыл бұрын
betam des yemil mind bulding tmhrt new kin budnoch ymechachw bertu
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 жыл бұрын
nice
@jaredhiwot1739
@jaredhiwot1739 Жыл бұрын
Can you tel me the difference between being and mind?
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 2 жыл бұрын
TY so much. Beteley yeMeklit guday behagerachin curriculum wust yetm bota lay alemenoru befam litaseb bet yigebal. Yes yerasn Meklitn mawek wanaw yehiwot Guidance new.
@temeselewzenebe9146
@temeselewzenebe9146 3 жыл бұрын
፩ ኛ.......
@newplantforyou1279
@newplantforyou1279 3 жыл бұрын
Wow tnx I need his name please 🙏🙏
@meheretabachamyelew3147
@meheretabachamyelew3147 3 жыл бұрын
I loved this speech but it doesn't relate to topic "how to find Meklit"
@belayhailu2743
@belayhailu2743 3 жыл бұрын
What is his name? such a great speaker.
@onelove4755
@onelove4755 3 жыл бұрын
Netsanet zenebe
@infogranary
@infogranary 4 жыл бұрын
Network marketing what i live for eyale endayhone
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 жыл бұрын
TY Yegna TV , Gin ye Aseltagnu sim minew altenegeren? wei altetsafeln?
@kuchehail5996
@kuchehail5996 2 жыл бұрын
Netsanet zenebe bleh youtube lay search adrg. Enem magignet techegre neber.
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ነጻነት ለምንድን ነው የራሱ የቹብ የለለው መማር እንፈልጋለን ሁሌ ነጺ እባክህ
@belachwderseh4054
@belachwderseh4054 2 жыл бұрын
ይህ ሰውየ ቲአንስ የሚባል ድርጅት ስንትሰው ያስበላ ነው አሁን ስለ መክሊት ያወራል ኢትዮጵያን የሚታገሉ እንደ እዚህ ያለ ሰወች ናቸው።
@gelilsabs8912
@gelilsabs8912 3 жыл бұрын
tunushu fulufulu byehalehu.
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
ቆይ ነፂ የቴያንስ መሬ አልነበረከም እንዴ ?
@sunightgelan380
@sunightgelan380 3 жыл бұрын
yefetenawa ngr betikikl beka....
@nunuabdelah1950
@nunuabdelah1950 2 жыл бұрын
Betam temchetognal gn ene alaggnewm eskahun mech yehun gn magegnw
@andoalam1459
@andoalam1459 3 жыл бұрын
Jegna neh neti
@yordi2020
@yordi2020 Жыл бұрын
እና መክሊት እንዴት ነው የሚገኘው ለምን አትነግረንም ስኬት ለይ ቁጭ ብለን እንድንሰማህ
@eyobmoges7975
@eyobmoges7975 Жыл бұрын
እግዘብሔርን ከኔ ጋር በጣይ የመሳሰላል መክሊትህ እኔም እንዳንተ ግጥም ስዕል ድርሰት በቃ ምኑን ልያዘው ብዙ ታለንት አለኝ ግን መክሊትህ ገንዘብ የማያሰገኝ ከሆነ ምን ይደሪጋል ወደ ሚያበላው መሄድ ሳይሻል አይቀርም bro
@hs-care
@hs-care 2 жыл бұрын
ከ motivation speech ይልቅ ኮሜዲ ብትሆን ይሻላል
@birukasfaw6467
@birukasfaw6467 3 жыл бұрын
Hule nw yemayew tmechetognal
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
ነፂ ወርቅ ሰው
@netsanetwendim
@netsanetwendim 2 жыл бұрын
አይ ነፂ።።።እዚህ ሀገር በአዲስ መልክ ስራ ጀምረናል ለካፌና ምግብ ቤቶች ብቻ።።።በአንተም አየሁት።ቦታ መቀየር ብቻ በቂ ነው፤ቲያንስ መክሊት ነው ብለህ ስታስተምር አልነበረም፣የኮሚሽንን ሰንሰለት እንጂ።።።በጣም የማከብርህ ሰው ነህ፥ነገር ግን ታርጋህን መቀየርህን ነው የጠላሁት።።Cheating for Surviving!!!!!!
@fevenantonious2256
@fevenantonious2256 Жыл бұрын
አንተ ያልከው እንኳ ልክ ነው ብለን እንነሳ እንመንህ አሉ። ተለውጦስ ቢሆን። ተው እንጂ ለቅናት ትችት የሰው profile ማበላሸት አውቃለው አውቃለው ማለት የትም አያደርስም። የሚሰራ ሰው ስታዩ ግን ሃበሾች ምንድነው ችግራችሁ? እረ የአለም መጨረሻ ሆነን ቀረን እረ ተው
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 Жыл бұрын
ከድህነት ለመውጣት ሞክሮ ሞክሮ ያልተሳካለት ሰው ኮሜንት😁
@huluntadergzandchayneh8697
@huluntadergzandchayneh8697 4 жыл бұрын
Ye tiens jibbbbbb
@ephratagezahegn7667
@ephratagezahegn7667 3 жыл бұрын
yet yet new miyastmrew? ebakachu ngerugn
@onelove4755
@onelove4755 3 жыл бұрын
Alem cinema Netsanet zenebe yibalale
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 3 жыл бұрын
@@onelove4755 ዩትብ የለውም? ወይም ፊስቡክ? ስሙ ማነው? Pls
@netsanetzenebeworku
@netsanetzenebeworku 3 жыл бұрын
alem cinema every saturday
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 3 жыл бұрын
@@netsanetzenebeworku ውጪ ለምንኖረው ዩተብ ወይም ፈስ ቡክ ቢኖረው ጥሩ ነበር ብዙ መክሊታችንን ያጣነው እኘ ነን
@eyobayele6438
@eyobayele6438 2 жыл бұрын
የድህነትን አስከፊነት ለማሳየት የጨዋ አገላለፅ ብትጠቀም መልካም ነበር። ትምህርት ደሞ ለሠው ልጅ ኑሮ መሻሻል አስፈላጊ ነገር ነው። አታጣጥል። ንግግርህ ብዙ የሚጎረብጡ ነገሮች አሉበት። እኔ በየቀኑ አነቃቂም ሆነ የስኬት መንገዶችን አስተማሪ ንግግሮች አዳምጣለሁ። አንተጋ የሚስተካከሉ ብዙ ነገሮች አሉ። በደንብ ተዘጋጅ። ድፍረት ብቻ አትሁን።
@sumayayusef262
@sumayayusef262 Жыл бұрын
ረረአፐጠጠፈ
@NanoNano-yz1yo
@NanoNano-yz1yo 4 жыл бұрын
666
@mamd1718
@mamd1718 3 жыл бұрын
999
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
Kikik Meklit Ewek Malte 666 Yaseblal Ende??
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 2 жыл бұрын
ሌባ ነህ.... create ካረከው breakthrough company ga kene pyramid schemeh ገደል ትገባለህ
@admasuadmasu6669
@admasuadmasu6669 Жыл бұрын
ሌባ ቲያንሥ ላይ አሥበልተኸን ሥለ መክሊት ታወራለህ ግፍ ሠርተኸብን የሥንቱ ጎሮሮ ዘግተህ ሥንቱ አጣልተህ ብድሩ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ፈጣሪ ይክሠሥህ እኛማ ከአእምሮዋችን አይወጣም ባገኝህማ ባገኝህማ
@NanoNano-yz1yo
@NanoNano-yz1yo 4 жыл бұрын
666
@JoniMultiplesolutions
@JoniMultiplesolutions 4 жыл бұрын
Oh, man get a life!
@user-iv6ej5tb3i
@user-iv6ej5tb3i 4 жыл бұрын
ምንድነው 666 እህት
@NanoNano-yz1yo
@NanoNano-yz1yo 4 жыл бұрын
666
@elsabet0028
@elsabet0028 4 жыл бұрын
666 min malti newu? Mahyam
@NanoNano-yz1yo
@NanoNano-yz1yo 4 жыл бұрын
666
@andoalam1459
@andoalam1459 3 жыл бұрын
666 malet bemethaf kdus mejemeriya ewek hulun 666 kkkk
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
@@andoalam1459 😁
@NanoNano-yz1yo
@NanoNano-yz1yo 4 жыл бұрын
666
@kingteachandgame1410
@kingteachandgame1410 Жыл бұрын
Wow,Good motivatonal speaker
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Breakthrough critical mind by Hipnoterapist Netsanet Zenebe Part one
26:28
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 28 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1 МЛН