No video

በትንቢት የተነገረው ኤፍራጥስ መድረቅ ጀመረ ... 4ቱ መናፍስት ታስረውበታል

  Рет қаралды 737,519

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

ወቅታዊ መረጃ

Пікірлер: 967
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 Жыл бұрын
የዘመን መፈፀምያ ከመሆን ያድነን ቀሪ ዘመናችንን በንስሐ እድንመላለስ የእግዚአብሔር ቸር ፈቃድ ይሁንልን በደሙ ሸፍኖ ካለፈው ከመጣው ከሚመጣው አሁን ካለውም መቅሰፍት ያውጣን አሜን!!! መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን እደእርሶ እውቀትን ሳይሰስት ማን አጋራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@telahungermay2728
@telahungermay2728 Жыл бұрын
6
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
🙏አ ሜ ን !🙏
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tegstmengstu9105
@tegstmengstu9105 Жыл бұрын
አሜን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜችንን ለንሰሀ አርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@konizeleke7353
@konizeleke7353 Жыл бұрын
አቤቱ የትንቢቱ መፈጸሚያ አታድርገን ለንሰሐ አብቃን የመንግስቱ ወራሽ አርገን
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን።በየጊዜው ተቀድቶ ከማያሌቀው እውቀትዎ ስለሚያካፍሉን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር በፀጋ በበረከቱ ያክብርልን።
@dersehagebu650
@dersehagebu650 Жыл бұрын
You mgician where do you find such names of angels? From what you say not even 1%is not in the Bible.stop misleading the so called Christians.
@mahderzenabu8394
@mahderzenabu8394 Жыл бұрын
መጀመሪያ መፅሀፈ ሄኖክን አንብብ ዝምብለህ ትላላቅ አስተማሪዋችን ከመስደብህ በፊት ለ ዚያውም መምህር ሮዳስ ታደሰን
@shimelistibebu3102
@shimelistibebu3102 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!
@gihontana9546
@gihontana9546 Жыл бұрын
@@dersehagebu650 አይ አለማወቅ😭😭😭
@gggggg3928
@gggggg3928 Жыл бұрын
ባዩሺ አንቺንም ይጠብቅልን የተጠቀምሻቸው ቃላቶቺ ታላቅ ናቸው ።
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
አንተን ባይሰጠን የእውቀት ጥማት አዙሮ ነበር የሚደፋን ክበርልን መምህራችን🙏❤❤❤
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alemazalemaz480
@alemazalemaz480 Жыл бұрын
Egzabheri ytbkeh
@mamaminas502
@mamaminas502 Жыл бұрын
በዚያች በምታስፈራ ቀን የድንግል ማርያም ልጅ ገንዘቡ ያድርገን
@uaeead407
@uaeead407 Жыл бұрын
አሜን
@haymaonttesfaw3622
@haymaonttesfaw3622 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Wise888
@Wise888 Жыл бұрын
Amen
@metichemeda2740
@metichemeda2740 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@halyluya4023
@halyluya4023 Жыл бұрын
አሜን
@mimimamo6676
@mimimamo6676 Жыл бұрын
የምታወራው ሁሉ እየገረመኝ ነው ማዳምጥህ እውነት ነው ይለኛል ውስጤ🤔🤔ይገርማል።።።ብዙ መማር እፈልጋለው ካንተ ፈጣሪ የማንበብ ልቦናየ እንዲከፍትልኝ ጸልዩልኝ።።
@yashiymaryam4533
@yashiymaryam4533 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚዓቤሔር ፀጋውን ያብዛልን የድንግል ልጅእሱ የምህረት እጁን ይዘርጋልን ይጠብቀን አሜን 3🙏🙏🙏
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sadoralador1783
@sadoralador1783 Жыл бұрын
ላተ እውቀትን የሰጠ የቅዱሳን አባቶቻን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቁ ወድማችን ያላወቅነውን ስላሳወከን እዴሜና ጤና ይስጥልን
@samihaile3380
@samihaile3380 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጠዎት
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ በመንግስትህ አስበኝ አትተወኝ ከእነቤተሰቤ ከመከራ ሰውረን 🙏 አሜን🙏
@karebu8195
@karebu8195 Жыл бұрын
መምሕር ተባረክ፣ ይብዛልሕ ምንም እንኳን የፕሮቴስታንት አማኝ አገልጋይም ብሆን እናንተቤት ብዙ እውቀት ስላለ አንተንና ከአንተ መሠሎች እቃርማለሁ.
@Helen_Helen7557
@Helen_Helen7557 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛውን መንገድ ያሳይህ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
መመህራችን ደቂቃው እያጠረብን ነው ይጨመርበት በተረፍ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ክብር ሙገሱን ይጨምርልን ❤🙏
@daconfi1453
@daconfi1453 Жыл бұрын
Tigray axum tsion will rise God will be with the voiceless amen.
@kedanemeheret1641
@kedanemeheret1641 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መምህር እንደምን ከረምክ ሰላም ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ኑርልን
@kinfegetachew6162
@kinfegetachew6162 Жыл бұрын
ማን ነው ስድስተኛው መላእክ ?
@mizanhadis9235
@mizanhadis9235 Жыл бұрын
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gmplc4651
@gmplc4651 Жыл бұрын
እንኳ ደህና መጡ መምህር ሁሌም ተቀድቶ ከማያልቀው እውቀት ስለሚለግሡን እናመሠግናለን ሁሌም በጉጉት እንጠብቃለን
@ethio-eritreamotivation9285
@ethio-eritreamotivation9285 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ እባክህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ! ለመንግስተ ሰማያት እንድበቃ እርዳኝ 🙏🙏🙏 ክብር እና ምስጋና ሁሌም ላንተ ይሁን አባቴ 🙏🙏🙏 😭
@mel-at
@mel-at Жыл бұрын
hulachenenm yabkan ameen
@leultesfaye2315
@leultesfaye2315 Жыл бұрын
ንስሐ ዩቱብ ላይ አይደለም
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
መምህር አንተን የፈጠረልን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@brookhaile6862
@brookhaile6862 Жыл бұрын
የአዕይምሮ ምግብ ። ምስጋና ይሁን ይህን ሚስጢር ለሚገልጥሎት ለሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር። አሜን!
@user-oq4ne2pb1s
@user-oq4ne2pb1s Жыл бұрын
መምህር ክበርልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ይጠብቀን🙏🙏🙏
@jonbruke115
@jonbruke115 Жыл бұрын
የእውነት መምህር የማይጠገብ አገላለጽ እግዛብሄር አድሎሀል በጣም የማከብርህ ብርቅየ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ
@dinknehkinfu550
@dinknehkinfu550 Жыл бұрын
Selma. Dr. Rodas. This the first time I get a chance to watch you live. I would like to pass my heartfelt greeting to you. I really appreciate your outstanding effort writing to educate Ethiopian and the rest of the world with your books and social media messages. Especially your focus on kids to build up future generations. God bless you!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለአቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በአል አደረስዎ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ለእርስዎ ይሁን ይህ መንፈሳዊ ቻናላችን ነው ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ መንፈሳዊ ግብዣ እናደርግልዎታለን፡፡!!
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
@@Hiyawsim 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@weletezerabruk7093
@weletezerabruk7093 Жыл бұрын
Awo egna lay lemesrat betam tirualna ltaberetatut ygebal....
@gx2778
@gx2778 Жыл бұрын
Thank you to DrRodas ! Opening our minds- encouraging us to expand wisdom. Blessings to all in this community❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
መጨረሻችን ያሳምርልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው እስቲ መምህርን በአንድ ቃል ጥቀሱልኝ
@senaitfenta8116
@senaitfenta8116 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ክብር ይግባው ይህን እውቀት እንድንሰማ ስለፈቀደልን አንተንም በእድሜአችን ስላሳየን እድለኞች ነን ግሩም ድንቅ ነው:: መጽሐፉ አለኝ ቀስ ብየ በጥንቃቄ እያነበብኩት ነው:: አንበን ለመረዳት የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይግለጽልን:: ዶ/ር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ እውቀትን እንደምታካፍለን እንጠብቃለን::
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን ከመጣ ክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን 🙏
@alem23able
@alem23able Жыл бұрын
መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁን! ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ😍 እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ !
@berhaneshetu6940
@berhaneshetu6940 Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም የማከብርህ ዉድ ሠዉ የኢትዮጵያ መገለጫ ኢትዮጵያዊ በርታልን
@ermitube1
@ermitube1 Жыл бұрын
መምህር እንደምን ከረምክ ሰላም ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ኑርልን መመህራችን ደቂቃው እያጠረብን ነው ይጨመርበት በተረፍ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ክብር ሙገሱን ይጨምርልን
@ermitube1
@ermitube1 Жыл бұрын
@addisumitiku7017
@addisumitiku7017 Жыл бұрын
ግሩም እውቀት ነው!!! ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር።
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሁሌም ታስደምመናለህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን, አቤቱ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን.
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን… እንኳን ለአቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በአል አደረስዎ የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ለእርስዎ ይሁን ይህ መንፈሳዊ ቻናላችን ነው ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ መንፈሳዊ ግብዣ እናደርግልዎታለን፡፡!!
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
@@Hiyawsim ቤተሰብ ሆኛለሁ
@nataliwimundu8666
@nataliwimundu8666 Жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ለንሰሐ ያብቃን እየሱስ ክርስቶሰ
@user-pu3jb5wt1i
@user-pu3jb5wt1i Жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ዶ.ር! እዚህ ያስተማርከው የመላእክታን የሚኖሩበት ደረጃ እና ሁለት ጊዜ እንዳሸነፋቸው...ስለ ንፍሊን አጠቃላይ ስለ ሰማዩ ጦርነት መነሻና ፍፃሜ ማን ከነማ ጋር እንደነበር የሚያስተምር መፅሀፍ የትኛው እንደሆነ ብትነግረን ከይቅርታ ጋር!
@semegneadal3623
@semegneadal3623 Жыл бұрын
❤በጣም እናመሠግናለን መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ። የአይምሮ ምግብ ነውና የምትመግበን !!
@DiaqonYafet
@DiaqonYafet Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን እና እድሜህን ያብዛልን እንወድሀለን 🙏❤️
@Tewe5957
@Tewe5957 Жыл бұрын
እግዚያብሄር እውቀትህን ይጨምርልህ መምህር !
@Amenmedia-jy2ff
@Amenmedia-jy2ff Жыл бұрын
መጋቤ ከአእምሮ በላይ የሆነ ምስጢር ስለምትገልጽልን መድኃኔዓለም እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔ ሌላ ምን እላለው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tinsaetilahun7223
@tinsaetilahun7223 Жыл бұрын
ማራናታ ጌታችን እየሱስ ይመጣል ንስሐ እንግባ
@nononononono3721
@nononononono3721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ዶክተር የኛ እንቁ
@atsedefikremariam1890
@atsedefikremariam1890 Жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ እውቀት ነው ለኛ እየመገብከን ያለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን፡፡
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
እኛም በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ ሁሌም አብራርተህ ነው የምታቀርብልን የአምላክ ቃሉ እየተተገበረ እየመጣ ነው ልቦና እንግዛ
@user-po5ix1wf1x
@user-po5ix1wf1x Жыл бұрын
እምነት እውቀት ነው የሚባለውለ ማሳያ መምህራችን ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@elaela5817
@elaela5817 Жыл бұрын
መምህር እውቀትህን ትህትናህን ባርኮ ያቆይልህ።
@derejeeshetu1731
@derejeeshetu1731 Жыл бұрын
ከእለተ ምድአት መከራና ስቃይ ይሰውረን(ከእለት እኪት ከዘመን መንሱት) እንዲሉ አበው የፍፃሜ ዘመን ትንቢት የክፉው መፈፀሚያ ከመሆን ያድነን በአምልኮቱ ፀንተን ለመኖር ያብቃን፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ሐ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ!
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን በጣም ጌታ ሆይ ከስደት መልህሰህ ለንስሐ ሞት አብቃን
@amsaletaye8681
@amsaletaye8681 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ለመኖር የሚጒጒ ዘመን ስላልሆነ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶር ሮዳስ ዘመንህን ሁሉ አምላክ ይባርክልህ 🙏❤️😇😇🙏
@miliyonashebr6918
@miliyonashebr6918 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ድግልማሪያም በዚህ የጨንቅቀን ታማልደን አተንም መምህራችን ዉለታህን ታስብልክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bellyb1185
@bellyb1185 Жыл бұрын
ረቡኒ ትልቅ ተነቦ የማያልቅ ድንቅ መፅሐፍ ውስጥህ አለ ምን አይነት ፀጋ ነው ምን አይነት ተስጥኦ ነው ድንቅ ነው እግዝኦ!
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
መምሕር ፈጣሪ ከዚሕም በላይ እውቀቱን ያድልዎ ድንቅ ነገሮችን ነው የሚያቀርቡልን እናመሠግናለን
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው እናመሰግናለን
@samrimesfin5354
@samrimesfin5354 Жыл бұрын
በጣም በጣም እንናመሠግናለን መምህራችን!አማኑኤል ከነ እናቱ የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ይጠብቀንጸ!
@tamratgetu1158
@tamratgetu1158 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን
@atsedyetsadiku4944
@atsedyetsadiku4944 Жыл бұрын
እናትና አባትህ እንዴት አድርገው ቢያሳድጉህ ነው? ያለህ ነገር እጅግ በጣም ድንቅ ነው ። ክበርልን
@ayalewtadesse629
@ayalewtadesse629 Жыл бұрын
እንዴት ሰነበትክ መምህራችን መቼም ሳምንት በተቆጠረ ልታስጨብጠን የምትመጣባቸው ርዕሶች ዕፁብ ድንቅ የሚያሰኙ ናቸው ዕድሜና ጤና ከአምላክ ፀጋና በረከት ጋር እንዲያበዛልህ እፀልያለሁ። የከበረ ምስጋናዬ ይድረስህ
@sisaymeshobiaw6855
@sisaymeshobiaw6855 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዶክተር ሮዳስ የዘመኑ ምርጥ ጀግና ክርስትናን በአለም ላይ የምታስተምር ፈጣሪ ይጠብቅህ በመቀጠል የኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የትቢት መፈጸሚያ እንዳታደርገኝ እማፀንሀለሁ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ስላገኘሁህ ከረጅም ጊዜ በኋላ ደስ ብሎኛል 🙏👍❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ለአንተም ሰላምህን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዬ ዘመኑ እንዳንተ አይት መልካም ትውልድ ይጨምርልን my Lord bless you ever
@tadu5956
@tadu5956 Жыл бұрын
Begeta be eysuse dame ytshafnkena yetklleke hune hule geze Yegzabhare tebka Kant gare yehune tabarke
@bosenatefera7991
@bosenatefera7991 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@endaliktilahun3710
@endaliktilahun3710 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ይብላኝ ለእንደኔ አይነቱ ድንዙዝ
@metebeametebea6813
@metebeametebea6813 Жыл бұрын
የአለም ቤዛ የሆነቺው እመብርሀን አማላጂነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@EDU12721
@EDU12721 Жыл бұрын
መምህራችን ሰላምህ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበል ኑርልን።
@ruterute3445
@ruterute3445 Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚህ የበለጠ ምጡቅ አእምሮ ይስጥልን ። የእውቀት ጥግ ነው ያለህ አይምሮህን ጨምሮ ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን ። እኔ በብኩሌ ትልቅ እውቀት ጭምር ነው የገበየሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን እንቁ ኑሩልን ።
@yihunayele4481
@yihunayele4481 Жыл бұрын
መምህር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ፡ትልቅ፡መምሕር፡ነዎትና፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅዎ፡፡
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
እውነት ነው የመጨረሸው ዘመን ጫፍ ላይ ነን ለእኛ በሞተልን በእየሱስ ክርስቶስ አምነን እንዳን ።
@hemhifen3522
@hemhifen3522 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን ዶር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ። መምህር አንድ ቀን ስለ ሞክሸ ፊደላት ትርጉምና አጠቃቀም መቸ እንደምንጠቀምባቸው ብትገልጽልን መልካም ነው። ሀ ሐ ኸ ኀ ና ሌሎችም
@danadana2967
@danadana2967 Жыл бұрын
መድሀኒያለም ጤና ፀጋ በረከቱን ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን
@MrTeklewold
@MrTeklewold Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዱው እንቁው መምህራችን🙏🙏🙏
@genettekilu8812
@genettekilu8812 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@asaminewkifleworknesh5384
@asaminewkifleworknesh5384 Жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ ጤና፣ ስኬትንና ረጅም ዕድሜን ያድልልህ ውድ የኛ የቤተክርስቲያን እንቁ!
@biruktyetkibebewo3828
@biruktyetkibebewo3828 Жыл бұрын
የዱንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በርታ።
@marthaasmare7843
@marthaasmare7843 Жыл бұрын
ሊቁ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ላደረስከን መረጃ እናመሰግናለን
@gihontana9546
@gihontana9546 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏 ስለ አራቱ ወንዞች ሳስብ ሀሳቤ በሀሳቤ ላይ እየገነነ መቋጨት ያቅተኛል ሚስጥራቸው እጅግ በጣም የገነነ ነው። ምናልባትም የመፈጠራችንን ሚስጥር የያዙ ይመስለኛል እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አስተሳስሮ ሰርቷል
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ኦ አምላክ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን😢 መምህር እናመሰግናለን
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ኦ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እንደ ምህረትህ አድነን ወየዉ ለእኔ 😢
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎና ማነዉ እንደኔ የጌታን ምፅአት በጉጉት የሚጠብቅ
@saratesfamariam9094
@saratesfamariam9094 Жыл бұрын
Tadilehal / tadileshal Enenm le Nisha endibeka be tselot asibugn
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 Жыл бұрын
ምን ይዘህ ምን ስንቅ ይዘህ ለነብስህ ጌታን እንዲህ ልታየው የፈለግህ?ምናልባት እኔ እንጃ አንተ ትፕዘጋጅተህ ይሆናል እንደዕኛ ያልተዘጋጁትን በግዜ እግዚአብሄር ይዘን እንድንጠብቀው ይርዳን.
@selam6991
@selam6991 Жыл бұрын
ምን ጥሩ ስራ አለኝና
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
ውይ ይመጣ ስትሉ በእውነቱ ታድላችሁ ለምን ንፁህ ፃድቅ ናችሁ 😢😢😢😢
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 Жыл бұрын
የምንወድህ እና በጣም የምናከብርህ ዶክተር መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤
@user-tp2kl8cf3n
@user-tp2kl8cf3n Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንሰሀ ያብቃን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን!!!የ እመ አምላክ ልጅ መደሀናለም ክርስቶስ ና🙏🙏🙏
@abebatekile3995
@abebatekile3995 Жыл бұрын
ጥልቅ እዉቀት ...ዶ/ር ,በጣም እናመሰግናለን::::;;
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy Жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር ፈጣሪ እድሜንና ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@birtukankebebe8238
@birtukankebebe8238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ አውሬ ይጠብቀን። አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን , እንኳን ደህና መጣህ , ትምህርትህን ናእውቀትህን ለመስማት የሚያጏጏ ነው , የሚቀጥለውን በተስፋ እጠብቃለሁ , መፅሐፉንም ገዝቼ እንእበዋለሁ , እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን , እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ፍቅር ያምጣልን እንዲሁም ለመላው ዓለም ሁሉ 🙏✝️💒🙏✝️💒🙏✝️💒🇪🇹🌿🌿🌼🌸🌼🌸💚💛❤️
@aklilegebremicheal343
@aklilegebremicheal343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር
@ermitkd
@ermitkd Жыл бұрын
ድንቅ ነው የእውነት ዶ/ር እስቲ ስለ ግዮን ወንዝም የሆነ ነገር በለን🙏
@pawlostadesse6877
@pawlostadesse6877 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ሮዳስ
@user-sh6lb3mc2h
@user-sh6lb3mc2h Жыл бұрын
አቤቱ ቸር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን😥😥😥😥
@masfekadu4314
@masfekadu4314 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ! ብሆን ብዬ ከምመኘው ስው መሀል 1ኛ አንተ ነህ !
@yonathanyealala
@yonathanyealala Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ነገሩ በጣም ያሳስባል ድምፅ ማሰማት ከጀመሩ እኮ የአለምን ህዝብ ሲሶውን ይገድላሉ ነው የሚለው መፅሐፉ እና አጅግ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ አንተው ታውቃለህ
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ መልካም ሰው ፍጻሜህን ያሳምረው
@yeromshiferaw4402
@yeromshiferaw4402 Жыл бұрын
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ መምጫ ጊዜ ስለደረሰ ሁላችንም በንሰሀ ወደ ጌታ መጠጋት እንዳለብን አስባለሁ ስለዚህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው የሚዳነው እመኑና ዳኑ መዳን በርሱ ብቻ ነው በሌላ በምንም የለም ይላል ቃሉ እመኑና ዳኑ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርረጅምእድሜያድርግልህ
@yonasafework331
@yonasafework331 Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን
@Abeygeo2012
@Abeygeo2012 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ጊዜ ነው ።
@-gobewawatube8897
@-gobewawatube8897 Жыл бұрын
በጣም የማከብርህና የምወድህ መምህር አምላክ ይባርክህ🙏
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@teferiagmassie2797
@teferiagmassie2797 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሁሌም ታስደምመናለህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን.
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ስለ ኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ እና ወደፊት ስለሚሆኑት ምልክቶች በተለይ ስለ 4 ቱ መናፍስት በሰፊው ስላብራራህን በልኡል እግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ። 🙏
@user-iw2pr8sl4p
@user-iw2pr8sl4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ መምህር፡ ሮዳስ። ይህ፡ ወቅት፡ የቅጣት፡ ዘመን፡ ነው፤ በዋነኝነት፡ ትዕቢት፡ ለወጠራቸው፡ ምዕራባውያኑ። ንጉስ፡ ሰናክሪብ፡ በንጉስ፡ ሕዝቅያስ፡ ላይ፣ በእግዚአብሔርም፡ ላይ፡ ደነፋ፤ እግዚአብሔር፡ ምላሽ፡ ሲሰጥ፡ ሰናክሪብ፡ የደነፋበት፡ ድሎች፡ የእርሱ፡ መሆኑን፡ ገለፀ። ይህንን፡ ትዕቢቱን፡ ለማስታገስ፥ ግድድሩ፡ ከእግዚአብሔርም፡ ጋራ፡ ስለሆነ፥ የንጉስ፡ ሕዝቅያስን፡ ጦርነት፡ እግዚአብሔር፡ ተረከበ፤ ውጤቱን፡ እናውቀዋለን። አሁንም፡ ምዕራባውያኑ፡ በሰናክሪብ፡ አካሄድ፡ ላይ፡ ይገኛሉ። ፍርድ፡ እየተጠባበቁ፡ ነው፥ እግዚአብሔርም፡ ከተገደደ፡ ተገቢውን፡ ፍርድ፡ ይሰጣል። ምዕራባውያኑና፡ ምስራቃውያኑ፡ ...በእግዚአብሔር፡ ሀገር፡ በኢትዮጵያ፡ ለሠሩት፡ የሚከፈልበት፡ ወቅት፡ ላይ፡ ደርሰናል። ደግሜ፡ እላለሁ፦ ኢትዮጵያ፡ ቦታዋ፡ ምዕራብም፡ ሆነ፡ ምስራቅ፡ አይደለም፥ ቦታዋ፡ ሰማይንና፡ ምድርን፡ ለፈጠረና፡ በማንኛውም፡ ቅፅበት፡ ሊያጠፋም፡ በሚችል፡ በእግዚአብሔር፡ ብቻ፡ ነው።
@bekelesebro3497
@bekelesebro3497 Жыл бұрын
ት/ትህን በጣም ነው የምወደው፣ ስለ ሰባ ሱባኤ ብታብራራ ደስ ይለኛል
@mariamdngl-d8i
@mariamdngl-d8i Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ,የተከበሩ ክቡር መምህራቸን, የንታ ሮዳስ። በቀርቡ በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን፡። ግዜ እንዳሉት የእውቀት ግዜ ነው። እና ለዚያ ግዜ ያድርሰን መድኃኔ አለም, ደግሞ ከነ ንስሐ ይሁንልን ።
ግማሽ ሰው ግማሽ ፈረስ ሴንቶር (ሰበድዓት) ከየት መጡ?
45:41
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 255 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3 МЛН
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 244 М.
መጽሐፈ ሔኖክ ዓለምን አስደነቀ DNA አዛብተዋል ኔፍሊምና አኑናኪ (ክፍል 1)
29:02
የአዳምና የሔዋን መጎናጸፊያ የት ገባ? ማን አገኘው? ሔኖክ ለማን ሰጠው?
49:50
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН