KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአነስተኛ ገንዘብ አዋጭ ቢዝነስ ልንሰራባቸው የምንችልባቸው 10 ማሽኖች | አዲስ እይታ @ArtsTvWorld
15:59
በትንሽ ካፒታል ዘይትና ቅባት በቤቶ በመጭመቅ ትርፋማ ይሁኑ! |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine |Sile Business
20:14
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
የዘይት ማሽን ዋጋ፣በ250 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ የሆነ ስራ | Oil machine price in Ethiopia | Gebeya
Рет қаралды 95,221
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 440 М.
Gebeya Media - ገበያ
Күн бұрын
Пікірлер: 302
@gebeyamedia
2 жыл бұрын
በ100 ሺ ብር ብቻ የማይታመን አዋጭ ስራ፣የብሎከት ማምረቻ ማሽን ዋጋ kzbin.info/www/bejne/onu8aZZsarGIm6c
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
2 жыл бұрын
ጫላዬ እናመሰግናለን ጥያቄዬ ከ አንድ ኪሎ ጥሬ ላይ ስንት ሊትር ዘይት ይጨመቃል ወይም ለ አንድ ሊትር ዘይት ስንት ኪሎ ጥሬ ያስፈልጋል ይሄን አካፍዬ አባዝቼ ደምሬ ቀንሺ አዋጪ ከሆነ እስራው እገባለሁ
@Rimass80
2 жыл бұрын
አዎ ሌላ ቪዲኦ ስራልን ወድም እኔ መስራት እፈልጋለሁ 😔😔
@haimanotsmegn6894
2 жыл бұрын
አኔም ብሩን አዘጋጃለሁ ግን እንዴት አንጨምቀዋለን
@kerimdubela3819
Жыл бұрын
የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች አይነት አስተዋውቁን
@ebenezergebremichael7188
2 жыл бұрын
1 ሊትር ዘይት ለማግኘት ምን ያህል ኪሎ ያስኀልጋል ወይም ከአንድ ኩንታል አቅርቦት ምን ያህል ሊትር ዘይት እናገኛለን?
@መሀመድሰይድመሀመድ
2 жыл бұрын
የእኔ ኮሜንት ላይ ተመልከት
@የአብሰራመኮንን
2 жыл бұрын
ጫላ አባቴ ሰላምነው ጤና ሰራ ቅንሰው በጣም አሪፍ ነው ግን እንደተለመደው የቢዝነሱን አጥንተህ ብታቀርብልን ልክ ዳቦ መጋገሪያ ማሸን እንዳቀረብክልን ብታቀርብልን ከታላቅ ትህትናና ፍቅር እናመሰግናለን ተባረክልን።
@teddyeshtete4910
2 жыл бұрын
የጥሬ እቃ ወይም ከግብአት ዋጋ ጋር ሲነጻጸር ትርፋማ ስራ ነወይ? በተጨማሪም በምን ያክል ኪሎ ምን ያክል ሊትር ምርት ይገኛል ??
@ethiopiafirst9993
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@tsehaymoges2753
2 жыл бұрын
Ebakehe yehenen teyake tolo melesew
@fafeali5153
2 жыл бұрын
መልስ ሰጥ
@gebeyamedia
2 жыл бұрын
ይሄ ጥያቄ በአጭር ጽሑፍ የምመለስ አይደለም፣ወይ በውስጥ መስመር ያናግሩን ወይም ተጨማሪ ቪዲዮ ስለምኖር በትግስት ይጠብቁን
@kaleabhailu6832
2 жыл бұрын
የተጨመቀ ዘይት መጣራት አለበት። አለበለዚያ ለበሽታ ያጋልጣል። ይህንን በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል። ዘይት ከተጨመቀ በሃላ አራት የማጣራት ሂደቶችን አልፎ ነው የምግብ ዘይት የሚሆነው። ይህን ቢዝነስ የሚሰሩ ካሉ የጨመቁትን ዘይት ለትላልቅ ማጣሪያ ላላቸው ፋብሪካዎች ያስረክባሉ እንጂ ነቀጥታ መሸጥ አይችሉም። የምግብ ፕሮግራሞችን ስትሰራ የሃገሪቱን ስታንዳርድ፣ ወይም የንግድ መመሪያ አንተም አውቀህ ንታሳውቅ መልካም ነው። በተረፈ በርታ ብዙ ነገር እያገኘሁበት ነው።
@ወሎኮቻyouTube-l3v
2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እኮ ነህ ሂዲያን ተመኘሁልህ
@osmanalsaeed2457
2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለም አንተ ቅን ሰው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@eyobalemu7483
2 жыл бұрын
አኔ ሌላም ቦታ ላይ ጠይቄ ነበር ሰለምነጣፋ መጠብያና ማድረቅያ ማሽን መርጅ እንደትሰጠኝ ነበር አመሰግናለው በርታልን
@yaredbekele1689
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው።ያቅምህን እያገዝከን ነው።በተጨማሪ የምትችል ከሆነ ይህ ማሽን ሥራ ላይ ያዋለ ሰው ካለ ብታቀርብልን የሚል ሀሳብ ነው ያለኝ።
@tamirumekonnen9971
2 жыл бұрын
ስራልን አሪፍ አማራጭ ነው
@shehabdini1544
Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ ቆንጆ ስራ ነዉ ለህብሬተሰቡ አዋጪ ነዉ
@shimelsgisila2650
2 жыл бұрын
በሰኣት ሃያ ኪሎ ሲጨምቅ ሃያ ኪሎ ስንት ሌትር እንደሚወጣው ቢገለፅ ጥሩ ነበረ
@ethio125
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@busyline6537
2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ይመስላል ! እስኪ በደንብ ስለስራው ደግሞ ዘርዘር አድርገህ ብትነግረን አሪፍ ነው::
@zemzem3032
2 жыл бұрын
ወንድም አመሰግናለሁ ባንተ ብዙ ተምሬለሁ
@tgabab6759
2 жыл бұрын
ነብስ እኮ ነክ ማወቁ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ
@ShewaShewa-xc6pm
7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@melesetadesse21
Жыл бұрын
በዚህ ላይ ማሽኑ እንዴት እንደሚሰራ ከጥሬ እቃ እስከ ዘይት ሰፋ ያለ ቪዲዮ ብትራልን ጥሩ ነዉ፡፡
@meklitmaki6232
2 жыл бұрын
ከዚህ ያነሰ ማሽን አለ ለቤት ብቻ የምጠቀምበትን ነው የምፈልገው ትንሽ ካለ ልክ እንደ ጁስ መፍጫ ጠቁመኝ እሰከ ዋጋው
@ZibadahBesmelahi
9 ай бұрын
Amasaginalahu chala batami taqami nagarochi nawu yamitasetalalifawu allaha yetabeqeki enami kazemamitati bechalimi gatamayi bebalashi malawawocha lamagayiti kagari magizatu mishali yemaselayali
@getachewdemissie3778
2 жыл бұрын
ጫላ በጣም እናመሰግናለን የጠርሙስ ወይንም plastic bottles ማሽጊያ ማሽኖች የሉምወይ እስቲ ጠይቀህ አሳውቀን
@sadiayesufahmed1234
Жыл бұрын
መሸአሏህ ጡሩመረጃ በርታ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
2 жыл бұрын
አሪፍነዉ ሃገራችን ሠላም ያድርግልን
@HaftamuGzachew-f5w
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@اثوبياملوكنيل
2 жыл бұрын
እናመሰግናል ጫላየ
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ግን የዘይት አጨማመቁን እና ከአንድ ኪሎ ጥሬ ስንት ሊትር ሰይት እንደሚወጣዉ ብታሳየን የተመረጠ ነዉ እላለሁ
@amarualam6426
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሰራሩን አብራርን
@hawabashir7852
2 жыл бұрын
በጠሚ ጡሩነው ሀገራችንለይሲራለማሲራትፊለጌትአሌን
@AHHSTV810
2 жыл бұрын
ተመችቶኛልና ግን 1ሥልጠና ይሠጣሉ ወይ ? ማሽኑ ከተጋዛ በኋላ ጥራ ጥሬ እቃዎች እንዴት ማገኘት ይቻላል ለምሳሌ ዘይት ምመረትበት እነ ሎዝ ይመሣሠሉ ፍራፍረዎችን
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለሁ ወንድማችን ቀጥልበት
@eleleta5821
2 жыл бұрын
ስወድህ ጫላ እግዚአብሔር ይባርክህ
@teslemnegash1772
Жыл бұрын
አሪፋ ይመስላል ማሸጊያው የግድ ነው
@emuyeyilma7752
2 жыл бұрын
ስያሜ አጣሁልህ የኔ ቅን ጫላ አሁንም እግዚአብሔር ይባርክህ
@mekdesmulugeta4804
2 жыл бұрын
ሰላም ጥሩ ስራ ነው ግን ጥሬ እቃ ፍጆታና አንድ ሜትር ዘይት ስንት ኪሎ እንደሚያስፈልግ ብትገልጽልን ጥሩ ነበር
@astertube8785
Жыл бұрын
ሠላም ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ የእውነት በጣም ጎቦዝ ነህ የብዙ ግዚ ተከታይህ ነኝ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ጫላ በርታለን እኔም መግባት እፈልጋሎሁ ዶሞ በአካል ላገኝህ እፈልጋሎሁ በጣም አሪፍ ነው👍👍👍
@kaleabhailu6832
2 жыл бұрын
በቀላሉ በቤታችን ሰርቪስ መጀመር እንችላለን አልክ ግን የምግብ ቁጥጥር ባለስልጣን ይህንን ይፈቅዳል? ምግብ ነው እኮ በጣም በጥንቃቄ ደህንነቱ ተጠብቆ መመረት ያለበት ምርት ነው።
@rasayifat5726
2 жыл бұрын
BRAVO!
@SEADINEGASH-lj4ls
Жыл бұрын
በፈጠረክ መልስልኝ በዚህ ብቻ ተጨምቆ ለምግብነት ያገለግላል ወይ የጤና ሁከት ዬለዉም ወይ ኢሄን አብራራ
@almazethiopia4384
2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ስንት ኪሎ ጥሬ ስንት ሊትትር ዘይት እንደሚወጣ እና የማሸጊያ ማሽን እና በዚያውም አንድ ቦታ የዘይት ማስቀመጪያ ሃይላድ እና ጀሪካን ማምረት እንችላለን? ስለምትሰጠን ምክር እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ
@tube6263
2 жыл бұрын
ጫላ እናመሰግናለን
@malkamadgo9437
2 жыл бұрын
ስፈልገው ነበር አመስግናለሁ
@nezihahusin7690
2 жыл бұрын
ዘይቱን አውጥተን በቀጥታ መጠቀም እንችላለን ወይ ከተቻለ በጣም አሪፍነው
@Selam-wi9oh
4 күн бұрын
ማጣሪያፊሊትሮ ያስፈልጋልይባላል ለምግብ
@ሳራይቱብ-ሠ3ኘ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላየ በነዳጂ የሚሰራ የገጠር ወፍጮ ጠይቅልኝ
@ተመስገንአምላክ
2 жыл бұрын
በጣም.ጥሩ.በርታ.ወንድሜ
@zewdiewoldetsadik5482
2 жыл бұрын
የአዋጭነት ጥናቱን ብትገልጽልን ማለት ከጥሬው እቃ የሚገኘው የዘይት መጠን ወጪና ገቢው የሚገኘው የትርፍ አዋጪነት ቢገለጽ
@haimanotsmegn6894
2 жыл бұрын
የአጨማመቁን ሙያ እንዴት እናገኛለን
@addisderebe5632
2 жыл бұрын
የማሽኑ ዋስትና፣ጥሬ እቃው ጋር የአዋጭነት ሑኔታ እንዴት ነው?
@konjitlemma1819
2 жыл бұрын
it is very nice idea thank you
@MrYesuf
2 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@wayniwolleyewa5515
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን !
@ኑሪልኝኢትዮጵያ
Жыл бұрын
ኮንደሚኒየም ቤት ማለት ሱቅ ውስጥ መስራት ይቻላል ወይ
@medinamohammad8790
2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው በርታ
@davidlaurencedoria803
2 жыл бұрын
Woo. Baxam Xuru
@ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
2 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረው ስራ ነው
@yassinberihun1054
2 жыл бұрын
Gobez ager wodad neh enameseginalèn yalehin sileseteh Allah yechemirilih!!
@michaeldamtew8627
2 жыл бұрын
Hope you are working on detailed information on how to work,we are waiting. Thanks for all your such informative videos
@salmansalman8124
2 жыл бұрын
ለመረጃህ እናመሰግናለን
@monamona273
2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@mohammedelyas2756
Жыл бұрын
Thanks bra part 2 please???
@banchyoutube6118
2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ወንድማችን እናመሰግናለን ጥሩ መርጃ ነው
@ahmedayub4547
2 жыл бұрын
Techemare merega seten ebakehen sele refinery machine ena tera terewoch sent endemishetu negeren. Thanks
@tsehaytube3620
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ መጠየቅ የምፈልገው የቡላ ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ ከቻልክ መልስልኝ
@lakewalemu2355
Жыл бұрын
የትንሻ የገላ ሳሙና መስሪያ ና ማሸጊያ ማሺን ፈልጌ ነበር መረጃ ካለሕ ወይም ስልክ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
Жыл бұрын
እኔአሣቤነበርሁለየም ኢሻአላህህጤናየንይሥጠኝዱቃአርጉልኝ
@fasikaassefanurye3556
2 жыл бұрын
Thanks so much
@hanayetbarek9856
2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው ግን አጨማመቁ እዴት ልናውቅ እንችላለን ስልጠና ያስፈልገዋል ወይ በጣም ስፈልገው የነበረ ስራ ነው
@ኢማንሰይድ-ጐ3ረ
Жыл бұрын
ምንድን ምንድን ጨመርን እንደምመንሰራው ብትነግረን ደስ ይለኛል
@nahomabebe3582
Жыл бұрын
Import idea lay betseralen asmchi ena lki for different products
@MimiMimi-on6xu
2 жыл бұрын
ጥሩ እሳቤ ነው ግን ባለሙያ ብትጋብዝልን ጥሩ ነው
@nunuyenu1814
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@alebachewgebre5874
7 ай бұрын
የጉሎ ዘይት ይጨምቃል ወይ ከ15ኪሎ ዘይት ስንት ሚሊ ሊትር ይገኛል
@HajeTulu
Жыл бұрын
Mashagiya kayet inagangalen
@tesfakumilachew1717
2 жыл бұрын
የማሽኑ ዋጋ እና በቀን ምን ያህል ይፈጫል ከ 35አስከ 40 ያለዉን ዋጋ ንገሩኝ
@መሀመድሰይድመሀመድ
2 жыл бұрын
ወንድሜ አስብህ ጥሩ ነው ግን የቅባት እህሎቺ አሁን ያለበት ዋጋ አይነካም 1ኩንታል ለውዝ 45ሊትር ነው የሚወጣው 45ሊትር ቢሸጥ 8000ሺ ብር ነው 1ኩንታል ለውዝ ስንት እደሆነ ስታስብ ይቅርበኝ ትላለህ ለማንኝውም 10q
@selamtadesse7008
2 жыл бұрын
በፋብሪካ ደረጃ ለመስራት የሚስችል ማሽን ስለሱ ብታጣራልን ወንድሜ
@زينببنتبابا-ل9ي
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጨለ ግን እንዴት እንደ ሚሰረ አሰያን
@abdullahirazak8771
2 жыл бұрын
This is very good advice
@alebachewbizuayen4623
Жыл бұрын
ጫላ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች በጣም ግሩም ናቸው በዚህ የዘይት ማሽን መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ትረዳኛለህ ? መረጃ በመስጠት በማገናኘት ...
@fantahunligaba1875
2 жыл бұрын
ማሽኑን በመግዛት ብቻ ማምረት ይቻላል?ዘይቱ እንዴት ጥሩ ዘይት መሆን ኤንደሚችልስ ለየት ያለ ስልጠና የለውም በግባአቶቹ ዙሪያ
@birekebirehanu2132
2 жыл бұрын
እንዴት እንደሚሰራና አዋጭነቱነ
@yididyaabate77
2 жыл бұрын
እያሰብኩበት ነው እስኪ ከአንድ ኪሎ ኑግ ምንያህል ዘይት ማግኘት ይቻላል የሚለውን ንገረን
@seadahabesha2943
2 жыл бұрын
የዚህ አይነት ማሽን ከ 500 ሪያል እስከ 2000 ሪያል ይሸጣል በውጭ ለምን ኢቶጲያ እንደዚህ ተወደደ ግን ሱበሀነላህ
@ahmedmehamed8479
Жыл бұрын
እኔ አምስት መቶ አምሳ፡ሽብር አለችኝ በዚህ በአጭር ጊዜ መስራት የምችል፡ከሆነ ደስይላል
@መሀመድሰይድመሀመድ
2 жыл бұрын
ይህን የምል ልምዱ ሰላለኝ ነው በፊት መለስተኝ ዘይት ፋብሪካ ነበረን ::: ለውዝ 45 ሊትር ሰሊጥ 40 ሊትር ኑግ 30ሊትር ሱፍ 20 ሊትር ተልባ 35 ሊትር እደሚጨመቅ አውቄለሁ እሰራውም ነበር
@هيتاحمد
2 жыл бұрын
እደትነውየተጣራዘይትየሚመረት በማሽኑበመጭመቅብቻወይስ ተጨማሪሂደትአለው?
@bellademeke8265
2 жыл бұрын
ይህ እጅግ አነስተኞ መጠን ስለሆነ የመጣራተ ሂደት ለማካሄድ አዋጭ አይሆንም መካከለኛና ትላልቅ ዘይት ፋብሪካዎች የመጣሪያ ሂደት እዲያከናውኑ ህግ ያስገድዳቸዋል
@SelamAhmed-x1l
10 ай бұрын
እኔ እምጠይቅህ አሁን ላይ ያለውን የማሽን ዋጋ እና በምን ያህልኪሎ ምን ያክል ሊትር ይመረታል ማሽኑንስ በክሪዲት ማግኘት ይቻላል ወይስ ቅድመ ክፍያ ካለው ስንት ነው እባክህንመንታ ልጆች እያሳደግሁ እቤት ነው ያለሁት እና ምንም አይነት መረጃ የለኝም
@seidtubee
Жыл бұрын
ሀሳብህ ጥሩነበር ግን ፍቃድ ከዛም ደግሞ የለውዝ መወደድ አዋጭ አይመስለኝም
@kami__san3407
8 ай бұрын
Tell me where to buy it
@ያረብይቅርበለኝ
2 жыл бұрын
ወንድሜ አላህይጠብቅህ ባለህበት
@ሀይማኖትዘመነኦ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስፈልገው የነበር ነው
@አላበሲሯየእውቀትግሩፕ
2 жыл бұрын
ጫላ ጥሩ ግን ቀጥታ ዘይቱን ጨምቆ ማቅረብ ይቻላል ወይ?
@danbezstudio4740
2 жыл бұрын
Era negaragn Eni mage at efalegalahu larasim lagarem saw.... Serzerun please
@Tube-ix6si
2 жыл бұрын
መልካምነህበርታ
@habeshatube1258
2 жыл бұрын
ቀጣይ በባለሙያ አስደግፈህ ንገረን እናመሰግናለን
@amanmohammed6990
2 жыл бұрын
ocholoni 10,000new kuntal nug 7000 new kuntal ke kuntal nug 38/40 liter new zeit miwetaw endet liyawta ychelal bedemb calculate madreg yasfelgal 38liter ÷7000 nug zit =184birr ymetal beliter 5 litres nug zit × 184 =921birr ymetal 5 literu endet liyawta ychelal wendeme kebad new betam ocholoni kuntal 40 liter zit ywetwal nug zeit ke 38/40 liter ke kuntal ywetal akri ater weym soybean ke kuntal 20liter ywetwal gomen zer 38liter ke kuntal zit ywetwal hisab mesrat yfelgal
@hlh143
2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ
@amisol3217
2 жыл бұрын
ዝርዝሩን ብትሰራልን ጥሩ ይመስለኛል ፡ግን ሰልጠናስ አው ለምሳሌ አንድ ሊትር ዘይት ለማምረት ምን ያህል ጥሬ እቃ ያስፈልጋል ለምሳሌ ሰሊጥ ፣ኑግ.......ለ1 ሊትር ምን ያህል ኪሎ ያስፈልጋል?
@umuarebuu
2 жыл бұрын
ምን ያህል አትችልም የሚሉ ቃላትን ተሸክመሀል ? ይቅርብህ ፣ አይሆንም ፣ አትችለውም ፣ አይሳካልህም ፣ አትመጥኚም፣ አይገባሸም ፣ ላንቺ አይሆንም የሚሉ ቃላቶች ምን ያህል ከመንገድሽ መድረስ ከተመኘሽበት አሽሽተውሻል? ዛሬ አለም ያደነቃቸው ጀግንነታቸው ያስደነገጠን ምን አይነት ጥበብ ነው ብለን የተደመምንባቸው ሰዎች ልክ ሲጀምሩ ሁሉም ተቃውሟቸው እንደነበርስ ምን ያህል ሰምተናል? ስኬት ማደግ አዲስ መንገድ መሞከር ለብዙዎች እብደት ነው ስለዚህ የማይሆን ነገር እንደሆነ ይነግሩናል ሆነው ስላላዩት ማሳካት ስላልቻሉ ሌላው እንዲያሳካው አይፈቅዱም ! ምክንያቱም ማንም ሰው መበለጥ አይፈልግም ስለዚህ እንዳትበልጣቸው እንደተሸነፍክ ይነግሩሀል ፣ እንዳታሸንፋቸው የተሸነፍክ እንደሆንክ አድርገው ከመንገድህ ያቆሙሃል ። ወገኔ ብልጥ ሁን እንጂ ንቃ ራስህን እየው ካንተ በላይ አንተን የሚያውቅህ ማነው? ካንተ በላይ ችሎታህን ሊነግርህ የሚችለው ማነው? ለምን ራስህን ማንነትህን አቅምህን አሳልፈህ ትሰጣለህ? ትችላለህ ትችያለሽ!✍️☝️
@Sofii_Jemal
2 жыл бұрын
እዴት እደሆነ እሳየን እኔም መስራት እፈልጋለሁ እቃውም እዴት እደሚመጣ
@ataneeshwol5946
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን በደንብ አረግህ ስለስራው በታስረዳን ጥሩ ነበር
@zelalemtaglo8903
2 жыл бұрын
ሙሉ መረጃ ብታካፍለን
@musam6462
Жыл бұрын
Please b1 kg sent liter endmnageyin betasayen
@tizitadestaw8536
2 жыл бұрын
Thank you so much sir
15:59
በአነስተኛ ገንዘብ አዋጭ ቢዝነስ ልንሰራባቸው የምንችልባቸው 10 ማሽኖች | አዲስ እይታ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 40 М.
20:14
በትንሽ ካፒታል ዘይትና ቅባት በቤቶ በመጭመቅ ትርፋማ ይሁኑ! |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine |Sile Business
ስለ ቢዝነስ / Sile Business
Рет қаралды 57 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 9 МЛН
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 102 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 22 МЛН
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
48:42
ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት ካላት ቁርጠኝነት አንጻር ብልጽግናንማረጋገጥ የሁሉም ዜጎች የወል እውነት ነው።
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
12:21
በ25 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ፣የጫጩት መፈልፈያ ማሽን ዋጋ | incubator price in Ethiopia| Gebeya|job opportunities
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 49 М.
12:27
ሰበር-ምሽት አብይ ከጎንደር ጉድ ተሰራ ጀብድ ተባለ-አብይና ሽመልስ ታዬን ጉድ ሰሩት ህግ የሌለበት ሆነ
Top Media Official
Рет қаралды 13 М.
21:27
4 ኪሎ የገቡ የትግራይ ባለስልጣንት፣ የአገኜሁ ተሻገር ካባ በጎንደር፣ የብልፅልና የምርኮኞች ልውውጥ፣ ታዬ ደንደዓ ታገቱ፣ ለጄኔራሉ ደብዳቤ ደረሳቸው| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 63 М.
15:42
በ10 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር ትርፋማ ሥራ፣ ማየት ማመን ነው|Spray paint machine|Gebeya
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 113 М.
16:33
ያለምንም ዋስትና እና መያዣ የፈለግነውን አይነት ማሽን በብድር የሚገዛልን ተቋም | business | Ethiopia | Gebeya
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 91 М.
12:09
በትንሽ ካፒታል ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine for home|small business
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 112 М.
5:34
ቀላል የዘይት መጭመቂያ ማሽን/ ተፈላጊ እና ሊታይ የሚገባ የንግድ አማራጭ#ZiiEthiopia
ZiiEthiopia
Рет қаралды 31 М.
23:50
በአንድ ቀን ውሃ የሚያወጣው ማሽን ዋጋና ስለማሽኑ water drilling mashin ethiopia 2024
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 78 М.
15:57
አዋጭ የስራ ቢዝነስ በሻማ ማምረት ስራ በወር 50.00 ብር ትርፋማ የሚያደርግ 🎊🌼##የሻማ_ማሽን, #አዋጭ_የስራ_ዘርፍ#ቢዝነስ የሻማ_ማምረቻ#candles
Abosem Media አቦሰም ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 9 МЛН