በትንሹ እናስጎባኛችሁ /አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም

  Рет қаралды 20,408

ናዛዚትነ-ቲዩብ

ናዛዚትነ-ቲዩብ

11 ай бұрын

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም
አድራሻ፦ ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።
------------------------------------------------------------------------------------------------
እጅግ በጣም ብዙ የእግዚአብሔርን ስራ ማየት ትችላላችሁ ወይም ምስክርነቱን ከታች ባስቀመጥኩት የፌስቡክ አድራሻ ማየት ትችላላችሁ፡፡
በ3ወር ውስጥ የዳኑ.............ከካንርሰ 657ሰው ፤ስኳርና ደምብዛት1771ሰው፤ የደም መፍሰስ፤(የወር አበባቸው የተስተካከልላቸው በ3ወር ውስጥ፦......... 1አመት 3,4,5,6,7,8,9,ወር ሙሉ የሚፈሳውቸ 2566 ሴቶች ድነዋል)
229ሴቶች መሃን የሆኑ አርግዘዋል፤ስራ ሰጡን ያሉ 3066፤ዴስክ በሽታ 1003ሰው፤የመሃጸን እጢ 1172ሰው ድነዋል ፤HIV 202ሰው፤ኩላሊትዲያለስስ የሚያደርጉ22ሰው ድነዋል፤ከኩላሊት በሽታ798ሰው፤እራስምትታ ጨጓራ የእግር የወገብ ህመም 2903ሰው ድነዋል፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------
* አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ *
አባታችን የተወለዱት በኢየሩሳሌም አውራጃ ልዩ ስሙ ሳሬራ በሚባል የካቲት 28 ተፀንሰው በወራሀ ህዳር 28 ለ29 ሌሊት ተወለዱ - ህዳር29 ተወለዱ ፣የአባታቸው ስም ዲላሶር ሲባል የእናታቸው ስም ደግሞ እምነ ፅዩን ይባላል። ወላጆቻቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ፃድቃኖች ናቸው ፃድቁ አባታችን ገና በአምስት አመታቸው ሳሉ ወላጆቻቸው ወደ እግዚአብሔር ቤት ይዘዋቸው ሲሄዱ ፍቅሩ ወልዳ ስለ ማርያም ተመልክተው መሳቅ ጀመሩ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከምስሉ ወጥታ በምን አውቀህኝ ነው ብላ አቅፋ ሳመችሁ ከእንግዲ በኃላ የልጄ አገልጋይ ትሆናለህ ኑሮህም እንደ መላዕክት ይሆናል በአንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ይድናሉ በምድር ላይም 500 ትኖራለህ ብላ ባርካው ተሰወረች። ከዚያችም ቀን ጀምሮ አባ ዩሐንስ ለክርስቶስ ተላልፎ ተሰጠ 50 ዓመትም በበረሃ ሲጋደል ኖሮ ከ50 ዓመት በኃላ በደመና ተጭኖ በመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል መሪነት ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መጡ። ፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለሃይማኖት ዘመን መጨረሻ የመጡ ሲሆን ምንኩስና ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ተቀብለው ለ50 ዓመት በፆምና ፀሎት በተጋደሉ ቆይተዋል። አባ ዩሐንስ ወደ ተዘጋቸላቸው ምድር በቅዱስ ገብርኤል አሳሳቢነት ወደ ጠገሮ መጡ። ይህ ገዳማቸው የሚገኘው በሰሜን ሸዋ በመንዝናይፋት ክልል መዘዞ በሚባል ቦታ ሲደርሱ በእግር 1 ሰዓት ከተጓዙ በኃላ የሚገኝ ሲሆን አስደናቂ የፃድቁ የእጬጌ ዩሐንስ ገዳም ነው።አባታችን ተጋድሏቸው ሳሉ ሰዎች በክፋት ተነሱባቸው ሰይጣን በእነርሱ አድሯልና እንዴት እንደሚያጠፋቸው ይማከሩ ጀመር ሊገድሏቸው ፈልገው ቅድስናቸው በሁሉ ዘንድ የታወቀ ነውና ፈሩ ለምን ከምንደራችን ከወንድ ያረገዘች ሴት ፈልገን በሐሰት እንክሰሳቸው ብለው ወርቅና ብር ለሴቷ ሰጥተው በአሰት ከእርሱ አርግዣለሁ ብላ እንድትናገር አደረጎት አባታችንን በሕዝብ ፊት በአሰት ተከሰሱ ፃድቁም አንቺ ሴት ከእኔ ነው ያረገሽው አሏት እርሷም አዎ ከአንተ ነው ልትክድ ነው እንዴ አለችሁ አባታችንም አዝነው በአንቺና በእኔ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ ሲሉ ወዲያው ለሁለት ተሰንጥቃ ሞተች የአገሩ ሰዎች ፈሩ ፃድቁም ምድሯን እረገሟት የተዘራው ዘር አይብቀልብሽ የተተከለው አይፅደቅ ብርድና ውርጭ ይፈራረቅብሽ ብለው ረግመዋት በደመና ተጭነው ወደ ሰሜን ጎንደር እስቴ ጉንደ ተክለተሃማኖት ሄዱ። አባ ዩሐንስ በመላው ኢትዮጰያ ዞረው ያስተማሩ ሲሆን ከቅድስናቸው የተነሳ በፀሐይ ላይ 50 ዓመት በጨረቃ ላይ 50 ዓመት በደመና ላይ 50 እንዲሁም አለም በክንፎ በመዞር በደመና ላይ 50 የኖሩ አባትም ናቸው ከሰው ተወልደው ከመላዕክት ተደምረዋልና በይፋት ጠግሮ ባለወልድ ፣በአፋር አዘሎ፣በመንዝ ፍርኩታ ኪዳነምሕረት፣በደብረ ሊባኖስ፣ በጉንደ ተክለሃይማኖት በሌሎችም ስፍራ በመዘዋወር በታላቅ ተጋድሎ በፆምና ፀሎት ቆይተዋል። ከሰማይ መስቀል የወረደላቸው ሲሆን ዛሬም በገዳማቸው የሄደ ሰው በወረደው በእጃቸው መስቀል እየተዳበሰ ቆመው በፀለዩበት ባሕር በፀበላቸው ይጠመቃል በተጨማሪም ይዞሀት በነበረው መቋሚያ ጀርባችንን እንዳበስበታለን ማየት ማመን ነውና ከምስሉ ተመልከቱ መጥታችሁ ገደሙን ማየት ነው ።
ቆመው ከፀለዩበት ባሕር ውስጥ ደረቅ አሸዋ ይወጣል በገዳማቸው አባ ዩሐንስ 500ዓመት ከኖሩ በኃላ እረፍተ ዘመናቸው ደረሰ መዳኒዓለምም ከ15 ነቢያት ከ12 ሐዋሪያት ሄሮድስ ያስፈጃቸው ከአርባ አራት ሺው ሕፃናትን አብርሃም ይሳዕቅ ያዕቆብን ሁሉንም ነገደ መላዕክትን ነበያት ሃዋርያትን ጻድቃን ሰማዕታትን አስከትሎ መጣ ለአባ ዩሐንስ ቃልኪዳን ሰጣቸው ስምህን የጠራ ገዳምህን የረገጠ፣መባ የሰጠ፣ቤተክርስትያንህን የሰራ ያሰራ የረዳ፣ ገድልን የሰማ ያሰማ ያስተረጎመ፣ መታሰቢያን ያደረገ፣ እስከ10 ትውልድ እምርልሀለው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም ልጅ መውለድ ባይችል ማህን ቢሆን እኔ ልጅ እሰጠዋለሁ የክርስትያን ማደርያ በሆነች ገነት - ደብረ ፂዮን - በብርሃን ቦታ አስቀምጠዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጣቸው ገድላቸው በጥቂቱ ነው እንዲሁም ገድልህን በቤትህ ያስቀመጠ እርኩስ መንፈስ አይነካውም፣ክፉ አጋንት አይነካውም፣ቸነፈርና ወባ አይነካውም፣መላኢከ ጽልመት አይነካውም።በገዳምህ መነኩሴ ቢቀበር በሰማይ ክንፍ አበቅልለታለሁ፣አይሁድም አረማዊም ያላመነ ያልተጠመቀ በገዳምህ መጥቶ ቢያርፍ ይቅር እልለሃለሁ እንደ መቃብሬ ጉልጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ። የነገርኳችሁ ከዚህ በኃላ ወደ ሰማይ አረገ አባ ዩሐንስ ሐምሌ 29 ቀን አረፉ።
በጉንደ ተክለሃይማኖትም ተቀበሩ 157ዓመት በኃላ አንድ የበቁ ባሕታዊ ወደ መንዝ ሄደው የረገሟት መሬት እንድትቀደስ የተዘራው እንዲበቅል ከስውራን አባቶች ጋር በመሆን ግማሽ አፅማቸውን ከጉንደ ተክለሃይማኖት አውጥተው አርባሐራ መዳኒዓለም አጠገብ በላይ በፍሩክታ ኪዳነምሕረት መጋቢት 18 ፍልሰተ አፅሙ አረፈ ምድሪቷም ተባረከች የዘሩትንም አበቀለች ውርጩም ብርዱም ቀነሰ ዝናብ አልዘንብ ሲል ሰብል የሚጨርስ አንበጣ ሲመጣ ታቦታቸው ወጥቶ ምዕላ ይያዛል ወድያውም መቅሰፍት ይርቃል ዝናብም ይዘንባል። ፀበላቸው ሽባ ይተረትራል ድውይ ፈዋሽ ከሰማይ የወረደላቸው መስቀልም ታምር ሰሪ ከባሕራቸው ደረቅ አሸዋ የሚወጣበት የጠገሮ ፃድቁ እጬጌ ዩሐንስ በረከት ይደርብን አሜን!!
#አቡነእጨጌዮሐንስዘጠገሮ
#ናዛዚትነ
#ገዳም

Пікірлер: 67
@kidestmisgna8190
@kidestmisgna8190 11 ай бұрын
ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ ያርገን ❤
@nazazitn
@nazazitn 11 ай бұрын
አሜን🙏🏼❤️❤️
@samuelmesfin2470
@samuelmesfin2470 10 ай бұрын
አሜን
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሆይ መልካም ፈቃድክ ከሆነ ለቦታህ አብቃኝ
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 25 күн бұрын
አባቴ ፈጥኖ ደራሼ ለድጋሚ ለደጅዎት ያብቁኝ በተገባሎት ቃል ኪዳን ለንስሃ አብቁኝ አሜን አሜን አሜን
@deselegnshugute488
@deselegnshugute488 23 күн бұрын
አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን የለመንኳቸውን የማይነሱኝ ለደቻቸው ያብቃሽ በሉኝ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 29 күн бұрын
ያባታችን እጫጊ ዬሀነስ በርከታቸው ይደርብን
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 8 күн бұрын
amen abatachin abune echege bereketachew yderbn
@zewdulegesse5137
@zewdulegesse5137 2 күн бұрын
በረከትዎ ይደርብኝ
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 29 күн бұрын
በረከታቸው ይብን በፀሎታቸው ይማረን🙏
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 24 күн бұрын
በረከቶት ትደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 26 күн бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባቴ
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባታችን የጻዲቁ አማላጅነት አይለየን ለደጃቻው ያብቁኝ አባቴ ልጆቼን አደራ ጻዲቁ ወዳጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SelamMulugeta-gd2zc
@SelamMulugeta-gd2zc 20 күн бұрын
እኔም አምላክ ፈቅዶ ደጁን በረገጥኩ በተባረኩ
@mimiEngeda-ii9by
@mimiEngeda-ii9by Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen ehta ❤❤❤❤
@nazazitn
@nazazitn Ай бұрын
Amen Abero yasemalen eheta
@salmakhan3464
@salmakhan3464 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም. ከበረኩቱ ያሳትፈን ለደጁም ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-sh4ox5pt6u
@user-sh4ox5pt6u 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን / ፫ /🤲🤲🤲✝️
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አናታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከትዎ ይደርብን
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug Ай бұрын
Abene echegne enen ledejo abkugne chegre bezu new semugne
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 23 күн бұрын
❤❤❤amen3 brktach yedrbn
@walteamanuale324
@walteamanuale324 10 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ ጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን🙏❤🙏❤🙏
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 6 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን ።
@danielmuluneh6479
@danielmuluneh6479 10 ай бұрын
Amen behulachnm lay yder bertu tsadiku yrdachu
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቡነ እጨጌ ዮነስ በረከቶት ይደርብኝ
@netsanettesfaye9149
@netsanettesfaye9149 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@AsefaWorku-sp4mr
@AsefaWorku-sp4mr Ай бұрын
ወልደ ትንሣኤ እባላለሁ የባታችንን ታሪክ እሠማለሁ ቦታዉን ግን አልረገጥኩም ነገር ግን አንድ የቸገረኝን ነገር ተስዬ ስለቴ ደርሶልኛል ቦታዉ ደርሼ ምስክርነት እንዲያበቃኝ ጸልዪልኝ
@nazazitn
@nazazitn Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃህ የልብህን መሻቴ ይፈፅምልህ
@user-wt6zj8od6d
@user-wt6zj8od6d Ай бұрын
አሜን አሜን አቡነ እጨጌ ዮዊንስ ይጠይክችው ምልስ አባቴ አኔ
@haileshalom5306
@haileshalom5306 2 ай бұрын
አባቴ የኔ የጠየኩትን የማይነሱኝ ደጃቸው አረግጬ በበረከት የሚመልሱኝ የኔ ውድ አባት
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Ай бұрын
ኤረ እኔም አላቃቸው ነበር አንዴ ጠርቻቸው መልስ ሰጥተውኛል በሚገርም ነው የኔ አባት ይመስገን ፈጣሪ አሜን
@seblesebel814
@seblesebel814 5 ай бұрын
አሜን3
@ayniegach3169
@ayniegach3169 10 ай бұрын
በረከታቸው በሁላችን ላይ የደርብን🙏
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 2 ай бұрын
Amen Amen Amen bereketachew yderbn ye abatachn 🙏🙏🙏
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 ай бұрын
Amen Amen Amen berktachwe yrdan Amen 🙏
@user-wd2yo4pc7y
@user-wd2yo4pc7y 4 ай бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤❤yabatachen bereket yedereben🎉🎉🎉🎉🎉
@wartinggaming315
@wartinggaming315 10 ай бұрын
አሜን
@user-co8gz9xf3s
@user-co8gz9xf3s 3 ай бұрын
Amen3 🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yr2uj4qx2c
@user-yr2uj4qx2c 3 ай бұрын
Amin Amin Amin
@kalkidanfeleke5446
@kalkidanfeleke5446 2 ай бұрын
Amen
@dominant_Life
@dominant_Life 2 ай бұрын
Egzabhar yestelen👍
@fanossisay6745
@fanossisay6745 11 ай бұрын
Kale hiwete yasmalen daniya yena wede 🙏🙏🙏❤
@nazazitn
@nazazitn 11 ай бұрын
አሜን እህቴ❤️❤️
@GhfHhg-pj1mw
@GhfHhg-pj1mw 10 ай бұрын
አምላካሆይ ሰዉ አርገኝ
@liya7235
@liya7235 3 ай бұрын
Kmen amen amennnnnn❤❤❤🤲🤲🤲
@ayregdsr-hm3jx
@ayregdsr-hm3jx 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih6mx9vy2c
@user-ih6mx9vy2c 3 ай бұрын
Amen Abate🙏
@yeab12579
@yeab12579 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@medahabtom1978
@medahabtom1978 7 ай бұрын
Amen(3)
@sosinatesfaye5616
@sosinatesfaye5616 10 ай бұрын
🙏🙏
@SolomonLemelm
@SolomonLemelm 3 ай бұрын
hulume nager betame nawe yemiyasekanawe betalayi degemhuo be bedem cancer letevodhu sewochue
@SolomonLemelm
@SolomonLemelm 3 ай бұрын
እኔም ይህው ስንት ዐመት ሙሉ እየኖርኩ ነው
@semanawitkibrom5430
@semanawitkibrom5430 2 ай бұрын
@@SolomonLemelm የኒ እባት በፀበላቸዉ ያልተፈወሰ የለም እንኮን ደሰ እለህ
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 28 күн бұрын
ለደጅህ አብቃኝ
@sosinatesfaye5616
@sosinatesfaye5616 10 ай бұрын
🥰🥰
@user-rf4np2gd6v
@user-rf4np2gd6v Ай бұрын
እሽ ጉዞ የላችሁም ???
@user-ei4rb8sg9y
@user-ei4rb8sg9y 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 10 ай бұрын
Amen
@user-cv4uu6us2g
@user-cv4uu6us2g 11 ай бұрын
🙏🙏
@zinakassye4940
@zinakassye4940 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
የጻድቁ የአቡነ እጨጌ መዝሙሮች ስብስብ (Abune Echege Yohannes)
18:48
ጸባዖት ቲዩብ Tsebaot Tube
Рет қаралды 5 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 88 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 30 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም
30:05
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ
Рет қаралды 249
ናዛዚትነ - ዘማሪት መንበረ ሳምሶን
8:13
ናዛዚትነ-ቲዩብ
Рет қаралды 402
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
0:45
Untitled Joker
Рет қаралды 3,3 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 51 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 12 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 7 МЛН
Укус ядовитой змеи😱 #simpsonsway
0:20
SimpsonWay
Рет қаралды 2,7 МЛН