በተአምራት ነው የኖርነው! | አጀንዳ መሆን በሌለበት ጊዜ ያጠፋሉ! | የ 2ቱ እረኞች ክህደት | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

  Рет қаралды 7,449

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

26 күн бұрын

🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

Пікірлер: 12
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ለዚች ቤተ ክርሰቲያንን ከተጫነባትመከራ እንዲያወ ጣት ከፀሎት ጋር በርቱ
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 26 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር የታወረ ልቦናችን ያብራልን
@MekdesCherinet-tg6mm
@MekdesCherinet-tg6mm 25 күн бұрын
የፋኖን መምጣት የምጓጓው አማራ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስም ነፃ ስለምትወጣ ነው
@estas2834
@estas2834 25 күн бұрын
ድንቅ ነው የርሶን ንግግር ማዳመጥ እውነቱ ይህ ነው የሚገርመኝ የሚደንቀኝ የምህመናኑ ዝምታ ነው በዝምታ በጸጥታ የራሱን እልዑና አደጋ ላይ የሚጥል ገርን የአይማኖትን አሳልፎ መስጠት ከመተባበር አይተናነስም ምን አይነት ትውልድ ነው እርሷን ግን ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን <a href="#" class="seekto" data-time="1319">21:59</a>
@taitubesu7207
@taitubesu7207 25 күн бұрын
ምምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይባርኮት እውነህ ስለሚናገሩ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 24 күн бұрын
የሀጥያት ሁሉ ሀጥያት አዋቂ እርሱ ሆኖ ሳለ እኔ አውቅልሀለሁ ባዬች አላዋቂዎች ሁሉንም የፈጠረ ያደረገ የምንዘነጋ ሰዎች እንድናውቅ እርሱ ይፍቀድ።
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 26 күн бұрын
ኦርቶዶክስ በፋኖ ነፃ ትወጣለች!!!!
@derejewendafrie
@derejewendafrie 25 күн бұрын
እነዚህ የመናፍስተ ዲያቢሎስ አገልጋዮች እንጅ እንኳን የሰው፣ከሰውም የክርስቲያን!!!የእንሰሳትም እረኛ ቢሆኑ ግልገሎቹን፣ጠቦቶቹን ፣በጎቹን በተኩላ ለማስበላት የሚያመቻቹ ናቸው።
@equarenderta7521
@equarenderta7521 23 күн бұрын
ክፍትአፎች ናችሁ ........ አማኝ የመሰላችሁ ጠሮኞች !!
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 24 күн бұрын
ንፁ ኦሮሞ ተብለው የተሾሙት እኮ አንድም ኦሮምያ ሄዶ ሳያገለግሉ በየከተማ ሳውደለድሉ ብር በደንብ የምዛቅበትን ቤተክርስቲያኑ ሳጠኑ ቆይተው ሌላ ቦታ መድቡን ስሉ ተቀብለው መደቡ አሁንም የተመደቡበት አልሄዱም ለምቀጥለው ደግሞ አዲሳባ መድቡን የኦሮሞ ነው ይላሉ ይደረጋል ለኦሮሞ ተጨንቀው ሳይሆን ሃገርና ሌላውን ብሄር ለማጥፋት ነው
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 25 күн бұрын
ይሄ ባለፈው ኢትዮጵያን ሲሳደብ የነበረ መነኩሴ ጳጳስ ሆኖ ነው እነዴ እረ እግዚአብሔር ፍርድህን ስጥ።።።
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН