በተፋልሶ መጽሐፍ ላይ የተደረገ ማብራሪያ (PART ONE LIVE)

  Рет қаралды 1,230

Getachew Terefe

Getachew Terefe

Күн бұрын

በመምህር ጌታቸው ተረፈ (መልሕቅ የጥንታዊ ሥነ ጽሑፍ ጥናትና የወንጌል አገልግሎት)

Пікірлер: 38
@getishgirma3847
@getishgirma3847 Ай бұрын
እንደእርሶ አይነት ሰው በብዙ ያስፈልገናል ጌታ እግዚአብሔር ዘመኖትንና አገልግሎቶን ይባርክ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Ай бұрын
Bless you memher getachew
@hopeyohanes
@hopeyohanes Ай бұрын
ለዚ እውነት ለመውጣት ቆያቹ እንጂ በጣም ደስ ሚል ነው ለእውነተኛ መቆማጩ እግዚኣቢሄር ጸጋ ያብዛላቹ
@MekonenGebremedhin-wv8ul
@MekonenGebremedhin-wv8ul Ай бұрын
ወንድም ግርማ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 Ай бұрын
@@MekonenGebremedhin-wv8ul ጌታቸው ነኝ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Ай бұрын
በጣም ትልቅ አባት ነዎት ። እግዚአብሔር ሊጠቀምብዎት ወድዷልና ደስ ይበልዎት ። ሰይጣን የእግዚአብሔርን መንግሥት ከሚዋጋበት መንገድ አንዱ የእግዚአብሔርን ቃል መበረዝና ማበላሸት ነው ። ዋና አላማወም ሰዎችን አሳስቶ ወደጥፋት መውሰድ ነው ። በቃሉ ላይ የሚጨምር ወይም የሚቀንስ የተረገመ እንደማሆን ዮሐንስ ራዕይ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ተፅፏል ። እርስዎ ትልቁን የእግዚአብሔርን እውነት ነው እየተናገሩ ያሉት ። እውነት ደግሞ አርነት ያወጣል ። ብዙዎች ከሰይጣን ውሸትና ማታለል ይድናሉ ። የእግዚአብሔር ፀጋና ረድኤት ይብዛልዎት !!!
@solomonasresahgn7576
@solomonasresahgn7576 Ай бұрын
keep going God is with us!
@tegestgebremedhin7558
@tegestgebremedhin7558 Ай бұрын
ሰው ቢጠላህ አባት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስላለ ምን ያስጨንቅሐል
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 Ай бұрын
Thanks for sharing God bless you
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Ай бұрын
❤❤🎉🎉የእውነት አምላክ ለእውነቱ የቆሙትን ያግዛል አባት!!አባት እግዚአብሔር ይርዳዎት፣ ይባርክዎትም፣ አሜን❤❤🎉🎉
@mala4122
@mala4122 Ай бұрын
አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitAsefa
@selamawitAsefa Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@ChristianArts2023
@ChristianArts2023 Ай бұрын
Thank you. The truth shall prevail!
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@derejetaye6398
@derejetaye6398 Ай бұрын
ለመሆኑ ስንት ተከፍሎህ ነው???
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 Ай бұрын
❤❤❤❤❤Geta Yebarkhe❤❤❤❤
@AMEN271
@AMEN271 Ай бұрын
እንኳን በዚህ ፍላት ፎርም መጡልን እጅግ በጣም ጥሩ ነው እጅግ አድርገን እናከብረዎታለን ይበርቱ ከጎነዎት ነን
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls Ай бұрын
Fight for the word of God like a Paul. One you will get your award from Jesus
@Shalome235
@Shalome235 Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ ለእውነት ጸንተህ ቁም።
@yonas3556
@yonas3556 Ай бұрын
እኔ የእግዚአበሔር ቃል እንደወረደ መቀመጥ አለበት ከሚሉት ወገን ነኝ እና በዚ በኩል አመሰግኖታለሁ፣ ሆኖም አንድ ጥያቄ አለኝ፣ ስለ ድንግል ማርያም ሲናገሩ ነበር፣ ድንግል ማርያም ስለኛ አትፀልይም አትማልድም ብለው ነው የሚያምኑት? በጥንት አባቶች ትምህርት እንደ Coptic ባሉ ቤ/ክ ሁሉ የመቤታችን የፀሎት ምልጃ በትውፊት የታመነ ነውና
@workuzewdu8245
@workuzewdu8245 Ай бұрын
የሌለ ያልተፃፈ ፈፅሞ ሀሰት የሆነ ኦርቶዶክስ የማታውቀው የሀሰት ትርክትን ነው የምትተርከው ሌላውን ሀሰተኛ እራስን ሀቀኛ እውነተኛ ማድርግ በራሱ እንከን አለበት በመጀመሪያ ጌታ ፈራጅ ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አለመሆኑን እመን ለኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው:: ለአንተ ግን እንደምትናገረው አማላጅህ እንደሆነ ነው
@exampleexam-vs5hb
@exampleexam-vs5hb Ай бұрын
😂😅😅😅
@Fitsummmmmm
@Fitsummmmmm Ай бұрын
አቶ ካርቦን ...ከህዳግ ገለበጡት....plus ቢሳሳትም ህትመት ነው ህትመት ተሳሳተ ብለህ ጥምቀት እና ቁርባን ትክዳለህ ጀለስ እንደ ድሮ የሚፎገር የለም:: Aklil will school u anyday and everyday....plus ግርጌ ማስታወሻ ላይ የሚጻፈው በግሪኩ እንዲ አይልም ተብሎ ለ ተተረጎመበት ቋንቋ ታማኝ መሆን ስላለበት ነው:: engdih theology ያጠኑ ሰው ኖት መሰለኝ yhen መረዳት ከባድ አይደለም:: ይሄን ባይቀበሉ እንኳን ቀጣይ እትም ተሻሽሎ ይወጣል :: እርሶ ግን አማድ ትምህርትን የሚያስጥል ጥምቀት ለድህነት ቅዱስ ቁርባን አማናዊ እንደሆነ የሚያስጥሎት ምንም የለም:: በቤተክርስቲያን አባቶች ትምህርት በመሰረታዊ እምነት ዙሪያ ቢወያዩት አሪፍ ነው ዘርሮ ነው የሚለቆት ጀለስ ከ ይቅርታ እና confidence gar
@yonas3556
@yonas3556 Ай бұрын
ወንድሜ ስለ ጥምቀትና ቁርባን ምንም ሲሉ አልሰማሁም፣ ያልተናገሩት ለምን ትጨምራለህ? ትክክለኛው ህዳጉ ላይ ያለው የግሪኩ ከሆነ ለምን ትክክለኛውን አያትሙም ነበር? ለምን የማይለውን መፃፍ አስፈለገ? የእግዚአብሔርን እንጂ የሰውን ፍላጎት መቀበል የለብንም ሌላው አክሊል ወንድማችን ነው እና ሆይ ሆይ ምናምን ምትለውን ትንሽ አረጋጋው
@Fitsummmmmm
@Fitsummmmmm Ай бұрын
@@yonas3556 ሙሉወንጌል ናቸው
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Ай бұрын
እር ፀጋ ይብዛለው 🙏 እውነት ዋጋ ያስከፍላል ጋሼ ከምንም አይቁጠሩት ምክንያቱም የዲያብሎስን ምሽግ ነው ያፈርሱት ::
@Shalome235
@Shalome235 Ай бұрын
አዎ እውነት ለምን መቀየር አስፈለገ ስልጣኑንስ ከየት አገኙት? ኸረ ይህ የፈረደበት ምእመን እ/ር ይድረስለት አዚም ውስጥ ኘው ያለው።
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Ай бұрын
መግብያው ባይረዝም ይመረጣል!
@wegene2056
@wegene2056 Ай бұрын
ወጣቶችንም ሰማሁ( ዘለፋ እንኳን ያልሆነ ስድብ የሚመስል) እርስወንም ሰማሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ መነካት አልነበረበትም ብዙ ነገር አፋልሷል፡፡ ለዚህም ልፋትዎን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ፡፡ ፈቃድዎ ከሆነ ጥያቄ ነበረኝ
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 Ай бұрын
@@wegene2056 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፣ እምችለው ከሆነ እሺ
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
​​​@@getachewterefe5631 እንዴት ነህ መምህር ጌታቸው እኔ በሓሳብህ እስማማለው፡ ላንተ የምጠቅም የምደግፍ የምለው ኣሳብ ኣሳብ ኣለኝና እንዴት ላገኝህ እችላለው.፧
@አብደልመሲህየክርስቶስባር
@አብደልመሲህየክርስቶስባር Ай бұрын
ወሬ ይወዳሉ ግሪክ እኮ ኦርቶዶክስ ነች😂😂😂 ይህ አንዱ የፕሮቴስታንት (ጴንጤጤጤ) system ነዉ። we know that😎😎😎
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 Ай бұрын
@@አብደልመሲህየክርስቶስባር አይሁድስ?
@አብደልመሲህየክርስቶስባር
@አብደልመሲህየክርስቶስባር Ай бұрын
@@getachewterefe5631 የክርስቶስ ኢየሱስ ስጋ እና ደም ህይወትን ይሰጣል Back to the origin...
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 Ай бұрын
እሺ እራሶትን ቅዱስ ሌላዉን ሌላ አርገዉ አቀረቡ, እኔ ነኝ ትክክል ሌላው አደለም ይመስላል, የሰዉን ሃይማኖት እርሶ የማያምኑበትን አያንጉጓጠጡ ሲናገሩ, ሲሰድቡ መብቶት እንደሆነ ነው የሚረዱት, የምአምኑበትን ብቻ ይዘዉ አየሰበኩ መኖር መብቶት ነው እርሶ አየተሳደቡ አይስደቡኝ ሲሉ ግን ይገርማል, የሰውን ሃይማኖት የማይለዉን አንደሚል አያጣመሙ በረቀቀ የማሳት ዘይቤ አያጠጋጉ ስያስቱ ሌላው ዝም ይበል ነው የሚሉት??????
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 Ай бұрын
@@amanuelgebrezgiabiher1525 እሺ እሺ ወንድሜ ምን ብዬ ተሳደብሁ? የት የእኔ የሆነው? የእርስዎስ የት ነው? ሙሉውን ቪዲዮ አይተውታል?
@AMEN271
@AMEN271 Ай бұрын
እንኳን በዚህ ፍላት ፎርም መጡልን እጅግ በጣም ጥሩ ነው እጅግ አድርገን እናከብረዎታለን ይበርቱ ከጎነዎት ነን
@selamawitAsefa
@selamawitAsefa Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
አዲሱን ዓመት በታደሰ አእምሮ
1:50:56
Impact Seminars
Рет қаралды 9 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 666 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН