በተፈጥሮ እርግዝና መከላከያ መንገዶች የፔሬድ አቆጣጠርን በመጠቀም| Naturalways of controlling pregnancy|period calculating

  Рет қаралды 177,824

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

Пікірлер: 186
@lmbm1498
@lmbm1498 Күн бұрын
ዶክተር ዮሐንስ አገላለፅህ ይበል ነው የሚባለው አንደኛ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ: ትንሽ ያሳከኝ ስትጀምር ለ እናት ሀገራችን ሰላም ..ፍቅር ...ጤና ይስጣት አልልከን ለ ሀገር ጤና ይስጣት ይባላል እንዴ ዶክተር ዮሐንስ....
@healtheducation2
@healtheducation2 Күн бұрын
ሀገር ማለት ህዝብ ነው! ህዝብ ከሌለ ሀገር ሀገር አትባልም እኮ
@zemedembiyale382
@zemedembiyale382 2 жыл бұрын
ዶክተር እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው። ምክንያቱም ለጤና እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።መድኃኒት መጠቀሙ ለጤናም ሆነ ለሐይማኖታችንም አይመችም እናመሰግናለን በርቱልን
@yeruksete
@yeruksete Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለዉ ስለሰጠከኝ ትምርት ዘመንክ ይባረክ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@SaraAth-pk5kt
@SaraAth-pk5kt 11 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏😘
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 жыл бұрын
የቅዱሳን የሰመአታት ዩፃድቃን አምላክ እግዚአብሔር እሱ ልጂ ለምንፈልግ ሁሉ ይስጠን እኔ ይሄን አቆጣጠር ብቆጥርው. ብቆጥርውም አልተሳካልኚም ሲጀመር የወር አበባዬ ሲፈልግ በሁለት ወር ሲፈልግ በወር ነው የሚመጣው እና ምንም አልተሳካልኚም
@ameenaameena2794
@ameenaameena2794 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እሩፍኤል ጠበል ጠጨ
@almazkede9183
@almazkede9183 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@mominawudu6067
@mominawudu6067 2 жыл бұрын
ቆጥር ብቆጥር ማርገዝ አልቻልኩም
@mominawudu6067
@mominawudu6067 2 жыл бұрын
የውርአበባ በየ ሀያ አንድ ቀንይመጣል አንዳድቀን አራት ቀንካአለያ ሶስት ቀን ነው ግን አልተሳካልኝም ብ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 жыл бұрын
@@mominawudu6067 አይዞሽ እህቴ እንዲያው የወር አበባሽን ከጨርስሽ ቡሀላ መደዴ ዝም ብለሽ ግንኙነት አድርጊ ምናልባ ግን ሁሉን የፈጠር አምላክ እርሱ በልጂ ይባርከን
@bizuworkmamo3981
@bizuworkmamo3981 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር,
@kidestyayou4396
@kidestyayou4396 2 жыл бұрын
Hi doctor thank you very much about your learn I like it is good
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
Hi kidi thanks alot!
@ፍአኖነውደሜ
@ፍአኖነውደሜ 2 жыл бұрын
ልጄ እሚስጥ አምላክ ስላም የድንግል ማሬም ልጄ ነው ግን ዶክተር ይህ ሚትድ አልነፍኝም ማርገዝ ፍልጌ ነበር እስካሁን የለም
@alemushiferaw562
@alemushiferaw562 10 ай бұрын
It is the formula I am using practically. I got additional information. Thank you doc.
@lmbm1498
@lmbm1498 Күн бұрын
ዶክተር አንድ የረሳህው አንድ ስፐርም ከ 3-5 ቀን ይቆያል ስለዚህ እሱን ብትነግረን ጥሩ ነበረ
@Zinu-T
@Zinu-T Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@alemushiferaw562
@alemushiferaw562 10 ай бұрын
Wow useful information .Thank you
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Жыл бұрын
በምታምነዉ መልስ ጎደኛየ ተጨቃለች ፒሪድ በጨረሰይ በሰምቀኖ ግንኞነት አርጋ አሁን ጨቁታል እርግዝና ይፈጠራሎ የወሊድ መከላከያ የሀያራሰአተ ተጠቅማነበር በማሪያም መልስ
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
መርፌ እርግዝና ያዛባል ያደርቃል እኔ እምቢ ብሎኝ ነበር ይህን አቆጣጠር ሳይገባኝ ሁሉንም ቀኖች ግንኙነት አደርግ ነበር ሁለታችንም ተጨንቀን ቀረ ስል ሲመጣ አይ ጊዜ አልሀምዱሊላህ አሁን ገባኝ
@OmuIkra
@OmuIkra 10 ай бұрын
ዶክተርዬ መልስልኝ አባክህን የ 5 ዓመት ልጅ አለኝ ጡት ነበረማተባዉ ከወለድኩ ጀመረ መድሃኒት ወስጄ አላዉቅም ስደት ላይነው ያለነዉ ግን በየሁለት ዓመት አንገናኛለን አሁንላይ 3 ጊዜ አርግዝና ሞከርኩ አቢ አለኝ ምንም መከላከያ አልወስድም ምን ማድረግ አለብኝ አባክህን መልስልኝ የወር አበባዬ ስመጣ 3 ቀን ወደፊት ቀደም አያሌነው አምመታዉ አባክህ መልስልኝ አዳታልፈኝ
@AdmiringCheckeredFlags-df6gv
@AdmiringCheckeredFlags-df6gv 28 күн бұрын
Good 👍
@WeyniTafere
@WeyniTafere Ай бұрын
ሰላም ደክተር የወር ኣበ ባ ዬ ነሀሴ መጥቶ ኣሁን ደግሞ መስከረ ም መጣ ምላድርግ ማርገዝ እፈል ጋለው
@cjic5384
@cjic5384 6 ай бұрын
ዶክተርየ ማርገዝ እፈልጋለሁ ሚያዝያ 3 ፔሬድ መጣ ሚያዝያ6 ጨርሸናል😊 ለማርገዝ የሚሆን ቀን መቼ ነው እባክህ ንገረኝ
@yehualaworkmekonnen7087
@yehualaworkmekonnen7087 Жыл бұрын
thank you so mach dr
@yasenyasen1370
@yasenyasen1370 2 жыл бұрын
ዶክተርየ የኔ በጣም ይዘገያል እና ፔረዴ ጨርሸ ግንኙነት ባደርግ አረግዝ ይሆን
@bettyelias7501
@bettyelias7501 Жыл бұрын
Thank you
@ይማምቱዩብ-ቈ2ቈ
@ይማምቱዩብ-ቈ2ቈ 5 ай бұрын
ዶክተር የኔ ሁሌም በየ 15 ቀኔ ነዉ የሚመጣዉ። መቼ ነዉ ሊፀነስ የምችለዉ?????
@HanaZeleke-u8y
@HanaZeleke-u8y 9 ай бұрын
ዶክተር ትምክህት በጣም አስተማሪ ነዉ አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ታህሳስ 11ፔሬድ መጣ ጥር ላይ 14ፔሬድ መጣ እና ይሔ ፔሬድ አመጣጥ ተዛብቷል ማለት ነው ?????እኔስ ፔሬድ ከመጣበት ቀን ጀምሮ 14 ቀን ቆጥሬ ብጠቀም እርግዝና ይፈጠራል ወይ እባክህ ንገሪኝ በፈጠረክ ዝም አትበለኝ
@EtifworkHagos-io7vt
@EtifworkHagos-io7vt Жыл бұрын
በ16ኛዉ ቀን ምንአይነት ፆዎታ ሊረገዝ ይችላል
@kalamen9122
@kalamen9122 2 жыл бұрын
4ቀን ከዘገየ ወይም ከቀደመስ ኣይሰራም ማለት ነዉ?
@MilkesaBoko-wc6bs
@MilkesaBoko-wc6bs 8 ай бұрын
ለምሳሌ ዶክተር መስከረም 8 ላይ የወር አበባ ቢመጣና 34ኛ ቀን ላይ ግንኙነት ብፈጠር የማርገዝ ችሎታው እንደት ነው?
@habimuhe4882
@habimuhe4882 2 жыл бұрын
Ater adrgeh btasreda more arif new
@foziyafentawe4567
@foziyafentawe4567 9 ай бұрын
እምታቁ መልሡልኝ እኔ ሁሌም መድሀኒት እወሥዳለሁ ግን አሁን ሢሠለቸኝ ዝም ብየ ግንኙነት አደረኩ ፔሬድ በዚ 8 ቀን ውሥጥ ይመጣል አና እርግዝና ይፈጠራል ወይንሥ
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ 2 жыл бұрын
Enameseginalen D/R
@MelesechSetegn
@MelesechSetegn 2 ай бұрын
ዶክተር ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ወስጀ ነበር እና ፔሬድ ቀረ እና በሣምንቱ ፔሬድ የሚመጣበት ቀን ነበር እና ትንሽ ፈሶሄደ እርጉዝ ነኚ ማለት ነው ዶክተር ተጨንቂያለው ቶሎ መልስልኚ
@nigistwesin7676
@nigistwesin7676 2 жыл бұрын
Hi Dr. Period 17 mato,25and26 giningunet aderku,periody by28 kenu nw yemimexa ergizina lifeter yechilal?
@Feven-e8w
@Feven-e8w 9 күн бұрын
እኔ ግን ዶክተርዬ ንግግርክ ግልፅ ነዉ ግን አይገባኝምከመጣበት ቀን ጀምሮ ነዉ ለመገናኘት መቁጠር ያለብን?
@weynialemayehu4350
@weynialemayehu4350 2 жыл бұрын
Thanks
@birukdaniel9370
@birukdaniel9370 2 жыл бұрын
የወር አበባ ዛሬ ሉመጣ ሳይታወቅ ቢደረግ ምን ይፈጠራል
@MercyEthiopia-ol3bo
@MercyEthiopia-ol3bo 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም እኔ የሚቀበረዉን የአምሰት አመቱን መዉለድ ፈልጌ አሰጥወቼዉ ግን እረግዚና እንቢ አለኝ
@FantuAdefrs
@FantuAdefrs 7 ай бұрын
በወር ከ 11 ቀን ቢመጣ አቆጣጠሩ እዴት ነው
@tanveerkambo7228
@tanveerkambo7228 2 жыл бұрын
Xena yesxnli ferde ka hdu 2 qan geninyti betarge sense yefxrla ??
@fam8795
@fam8795 Жыл бұрын
ከሄደበት ነው ምንቆጥረው ወይስ
@tenagneayalewgedlu4489
@tenagneayalewgedlu4489 2 жыл бұрын
ዶክተር የእኔ የወር አበባ የሚመጣው በአሁኑ ወር 12 መጣ በቀጣይ ወር ደግሞ በ 8 መጣ የእርግዝና ቀኑን ላውቀው አልቻልኩም ምን ማድረግ አለብኝ???
@alih4290
@alih4290 2 жыл бұрын
የ እኔም እደዚህ ነው የሚመጣው
@WeyniTafere
@WeyniTafere Ай бұрын
,ሰላም ዶክተር ነሀሴ 28,መጥቶ ኣሁን መስከረመ 19*መጣ የወር አበ ባ
@MeleseDemise-n1l
@MeleseDemise-n1l 2 ай бұрын
❤❤
@deregeababu3129
@deregeababu3129 2 жыл бұрын
thank you very much
@BerikinasheTamame
@BerikinasheTamame 4 ай бұрын
Doctor ene hulu June 20 mata 3 kane qoyito heda hule edaze new mache ginignati maragi maregaze yichalali ayi qayirimi hule baya wori new plze doctor malisilign batami tachagire new plz
@fenetfeyisa9481
@fenetfeyisa9481 Жыл бұрын
የወር አበባ ከመምጣቱ ከአንድ ቀን በፊት ግኑኝነት ቢደረግ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል?
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አይፈጠርም
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 Жыл бұрын
ይፈጠራል ዶክተር ምክንያቱም በኔ ላይ ሰለተከሰተ ነው ልጅ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ማለት ነው? ማለት ነው ?ስንት ጊዜ
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ 5 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ ፔሬድ በመጣብኝ 17 ቀን ግኑኝነት አደረኩ መከላከያ ከግኑኝነት በኃላ የስሚን ወሰድኩ አረግዛለው
@haymiyeeyesus1364
@haymiyeeyesus1364 2 жыл бұрын
Pls የውስጥ አድራሻ?
@SusuMan-hh4ke
@SusuMan-hh4ke Жыл бұрын
28 07 15 ነው የመጣው በየትኛው ቀኖቹ ነው ሤክሥ ቢደረግ እርግዝና የማይፈጠሩት
@mekdestariku4835
@mekdestariku4835 2 жыл бұрын
Er ene techegirelew hidar lay 5 tahisas ly 7 tir ly 2 new yemetaw minim masilat alchalkum bemin lastekakilew
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
የ Hormon መዛባት ችግር ሊኖር ስለሚችል ከአቅራቢያሽ ካለው የጤና ተቋም ጋር ማውራት ወይም መታየት አለብሽ
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 ለምሳሌ እኔ በየወሩ በ25/26 ይመጣል መች ነው የማርገዝ እድሌ ዝቅተኛ???
@hanymopy1583
@hanymopy1583 2 жыл бұрын
ዶክታር እኔ በአስረ አራተኛ ቀን ግኑኝነት አረኩት ግን ወር አበባየ መጣ በአስረ አምስተኛሁ ቀን እንዴት ልሆን ቻለ
@aeliasbehaylu8447
@aeliasbehaylu8447 Жыл бұрын
መስከረም 1 መጣ መስከረም 7 ጨረሰቺ መስከረም ሥንት ይከሰታል
@KalMersha
@KalMersha Жыл бұрын
ዶክተር በኦፕሬሽን ከወለድኩ 3 ወሬ ነው ፔሬዴ በቀን 9 ነው የሚመጣው እንዴት ነው መከላለል የምችለው?
@AbAb-hk8yq
@AbAb-hk8yq 2 жыл бұрын
ለምንድነው ዝትትየምትሉት ዋናዋናውን ተናገሩኡፍፍፍ😉😉😉
@KhadijaMohamad-v4s
@KhadijaMohamad-v4s Жыл бұрын
አረዶክተር እባክህንመልስልኝ የወርአበባ በመጣ3ተኛውቀን ተደፈርኩ እናም ደሜ አላቆመም እስከ4ቀንድረስ እና አሁንመምጫውሰአትነበር ትላት አሁን አልመጣም አርጎዜይሆን ግን የእርግዝናምልክቶች አሳይቶኝምአያቅ
@mulubirhanyohannes8424
@mulubirhanyohannes8424 2 жыл бұрын
የኔ ሶስት ቀን ወይም ሁሉት ቀን ወደፊት ወደ ሗሏ ይመጣል ግን ሶስት ቀን ደሜ ይቆማል ግንፈሳሽ ነገር ይኖራል ብስድስት ቀን ግን ያበቃል እና መቼ ነው የሚርገዘው ዶክተር አመስግናለው
@seada525
@seada525 Жыл бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ አትለፈኝ መልሥልኝ ሥለአልገባኝ ነው እኔ ቭረደ በሀያ ዘጠኝ መጣ በ 3 አለቀ በአሥር አምሥት ግንኙነት ባረግ ኦረግዝና ይፈጠራል ውዶቺ ማን ነው የገባው የሚያሥረዳኝ በአላህ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 10 ай бұрын
እባክህን መልስልኝ እኔ በየ 28 ቀኑ ነዉ የሚመጣዉ እና ፔሬዴ ከመጣ 8 ቀኑ ነዉ ከጨረስኩ ደግሞ 3 ቀኔ እና ዛሬ ግንኙነት አደረግን ማለትም ፔሬዴ በመጣ በ8ተኛ ቀኑ ፔሬድ ከጨረስኩ ደግሞ በ3ተኛ ቀኔ እና በርግጥ ከዉጭ ነዉ የጨረሰዉ እኔ ግን ምን አልባት ከዉስጥ የቀረ ትንሽ ካለ ብዬ ፈራሁ በዚህ ቀን የማረግዝ ይመስልሃል Please መልስልኝ እባክህ
@bekeleatnasiya1248
@bekeleatnasiya1248 Жыл бұрын
በሀያ ስምንት ቀን ፔሬድ ብታይ ላለማርገዝ መጠቀም ያለብን መቸነው
@ghxhxhbbxnncnc4949
@ghxhxhbbxnncnc4949 2 жыл бұрын
Dr Ameseginalw gn bebeleta Adirashahn bitnegren tiru neber
@mehideredwan8889
@mehideredwan8889 2 жыл бұрын
ኢሺ ዶክታር እነመሠግነለን የልጋበኝ ነጋር ከ9-19 እንደ አመጠጡ መለት ነው ! እነ ከዘን በሀለ መለትም ከ20-28በለውጊዜ ግንኙነት ቢደረግ ይፈርሠል መለት ነው እርግዝነው?
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenTsegaye-u2d
@EdenTsegaye-u2d 7 ай бұрын
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ ቶሎ መልስኝ ፔሬዴ በመጣ በ7ተኛ ቀን sax አደረኩ እርግዝና ይፈጠራል ወይ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 6 ай бұрын
አዎ
@seadajemal1489
@seadajemal1489 Жыл бұрын
አረ እኔ ተዘበራርቆ ነው የሚመጣው ማርገዝ ይፈልጋል ምንም ሊይዝልኝ አልቻለም ምንም አልጠቀምም
@biniyampiassa5973
@biniyampiassa5973 2 жыл бұрын
የኔ parade በ የካቲት 5 memetat sigebaw ጥር 27 meto be የካቲት 5 hade keza የካቲት 7 ግንኙነት አደረኩ እና መች ነው የወር አባዬን ማየት የምችለው እባክ በቶሎ መልስልኝ
@MehhamedjemilDereje
@MehhamedjemilDereje 2 ай бұрын
hi17 በረዴን መጣብኝ 30 መጣኝ ማርገዘ እችላለው ዶክተር ማለቴን በወር ሁለት ጊዜ መጣኝ
@matiyasfiker
@matiyasfiker Жыл бұрын
የኔ ሚስት በ 2 ወር ነው ምታየው constantly doctor yeha medbegna aydelm enda endats ergznawns calculate largew
@enatneshnigatu8666
@enatneshnigatu8666 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም አሁን ያልከው የወር አበባ ጊዜ ከ21-35 ባለው ውስጥ ነው ግን ወሩ ሳይደር በየ21 ቀን መምጣት ሲገባው አንድ ሳምንት ሲቀረው ቀድሞ ቢመጣስ አንዴት ሴት ላልተፈለገ እርግዝና እንዳትዳረግ ምን ማድረግ አለባት፡፡
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 2 жыл бұрын
የኦቪሌሽን ደይ 14 ቀን የሆነበትን ምክናየት ታስረዳኛለህ ዶክተር ለማወቅ ፈልጌ ነው!
@daniaserat7723
@daniaserat7723 2 жыл бұрын
Ashashil Tkikl aydelm
@diribieadugna3643
@diribieadugna3643 2 жыл бұрын
Marsani lagu koo kani dhufu guyaa 26 ture.garu hanga ammati ulufayu hin dandenye mali mali nati himi D.r.
@martakinfe5047
@martakinfe5047 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ዶክት 1 ጥያቄ ለጠይቅህ ማለት ሁሌ በወር 21 ማለትም መስከረም 21 ጥቅምት 21 እያለ የሚቀጥል መለትህ ነው ለምሳሌ የኔ የሚመጣው ዛሪ በ21 ከመጣ በሚቀጥለው ወር ደሞ 19 ነው የሚመጣው እና ይሄ ምንድ ነው
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
መደበኛ ነው የወር አበባ ዑደት ከወር እስከ ወር የ 2 እንዲሁም የ 3 ቀን ልዩነቶች ሊኖር ይችላል!
@KhadijaMohamad-v4s
@KhadijaMohamad-v4s Жыл бұрын
​@@healtheducation2እናየማርገዝ እድሉ እዴነው😢
@Willyam-ij8gz
@Willyam-ij8gz 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ በኣራት ቀን ብቻ ነው ፖሬዴ ግን ደሞ በ28 ነው እሚመጣኝ መቼ ማርገዝ እችላለው በ19 ፖሬዴ መጥቶ ነበር በ22 ነው የተወኝ መቼ ግንኝነት ባረግ ነው ማርገዝ የምችለው
@ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ
@ሰአድቶነኝየአባዲርእህትወ 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰላም በፈጠረህ መልስሊኝ እኔ በ19ነዉ ፔሬድ የመጣኝ እና ለማሪገዚ በስተኛ ቀን መገናኘት አለቢኝ በፈጠረህነገረኝ መልስ???????
@makamaka2945
@makamaka2945 Жыл бұрын
የይያሁለቱአልገባይም
@hanagoshu1689
@hanagoshu1689 Жыл бұрын
በየ25ቀን ልዩነትነው
@bethelihemalemayehu4325
@bethelihemalemayehu4325 2 жыл бұрын
እሺ በ 21 የምታይ ሴትስ?
@MeleseDemise-n1l
@MeleseDemise-n1l 2 ай бұрын
10ky
@koreshitashewayee9828
@koreshitashewayee9828 2 жыл бұрын
ዶክተር የወር አበባ በመጣ 2ኛ ቀን ግንኙነት ቢደረግ ይረገዛል ወይ ??
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
እንደ የወር አበባ ዑደትሽ ይለያያል ለምሳሌ አጭር ዑደት ካለሽ ከባድ ነው። ነገር ግን የወር አበባ በመጣ በ2ተኛ ቀን ብዙ ግዜ አይረገዝም!
@koreshitashewayee9828
@koreshitashewayee9828 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 አመሰገናልው ዶክተር
@soli7487
@soli7487 2 жыл бұрын
Docterachin enameseginalen sele gelach yehone temehrtachew ena ene yene lik ende mejemeryan yegeletskew nay period cicle ena ye pereiod ken emikoylet 4 ken new men liyunet alew malete lemargez new emifeligew? 2 tiyake ager mekeyer ena weather migeb yeameselu negerat le ergizina mezegeyet side efect lihonu yechilalu wey?
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
አመጋገብ በእርግዝና ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል ከዚህ በፊት የሰራውት ቪድዮ አለ መመገብ ያሌለባችሁ የሚል እሱን ተመልከቺው። የፔሬድሽ ፍሰት ቀን ማጠር እና መርዘም Ovulation lay ለውጥ አያመጣም ዑደትሽ በየ 28 ቀን ከሆነ 3 ቀን እንዲሁም 5 ቀንም ቢፈስሽ እንቁላል ወደ ማህፀን የሚለቀቀው ከ 12 - 14 ባለው ቀን ውስጥ ነው ልዩነት የለውም።
@koreshitashewayee9828
@koreshitashewayee9828 2 жыл бұрын
የወር አበባ ዑደቴ 28 ና 30 ነው
@Kadijasaidh
@Kadijasaidh 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@sikosilo2323
@sikosilo2323 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ማርገዚ እፈልጋለዉ ግን ፕረድ እዛባብኛ ል መቼጉንኝነት ድደማረገዉ አላዊቅ ከባለበተጋር በወርነዉየምንገናኝ የወር አባባ ሁትወር አንድወር ከሳምን እዛባል ከባለበተጋር ጉንኝነት ሳረግደግሞ የወር አበባ እመጣብኛ ምን ማድረግ አለብኝ
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ውዴ አረገዝሽ? ሲቀጥል ምንድነበር መከላከያ ስትጠቀሚ የኖርሽ
@musaratmusarat7204
@musaratmusarat7204 2 жыл бұрын
የወር አበባዬ በ10ነው ነሚመጣው ምን ማድረግ አለብኝ
@Toybe330
@Toybe330 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ በ 10 ነው ሁሌም እሚመጥኝ ፔሬድ አሁን ጊዜ አልፎ በbe 13 ግንኙነት ባረግ ማርጋዝ እችላለሁ
@seada525
@seada525 Жыл бұрын
አታረግዢም
@biftutesfaye5522
@biftutesfaye5522 2 жыл бұрын
Meklaky kaqomu bewala Bemen yahel gize wusx margez yichalal
@EtifworkHagos-io7vt
@EtifworkHagos-io7vt Жыл бұрын
ወንድልጅ ለመዉለድ
@almazkede9183
@almazkede9183 2 жыл бұрын
27ቀን ውስጥ የምታይ ሴት እንዴት መከላከል ትችላለች
@Kadijasaidh
@Kadijasaidh 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@marudessie7708
@marudessie7708 2 жыл бұрын
ovulation day -7 ovulation day + 2 yemibalews endet new
@salam9575
@salam9575 2 жыл бұрын
ዶክተር የወር አበባ ያየውት 7 ነው ከዚያ በ24 ግንኙነት አደረኩ ከባሌ ጋር እና ፂንስ ልፀንስ እችላለው ማለት ነው
@azebetina1685
@azebetina1685 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ እኔ አድሜዬ 35 ይሆናል ግን ሲጀመር የወርአባ ሲመጣ እደሴት ብዙ ደም የለኝ ቁጥብነው 3ቀን ያህል በትንሹ ነው የማየው አሁን ደም ይባሥብሎ2ቀን በጣም በተንሹ ነው ግን ከመምጣቱ በፋት ያለው መጨናነቅ የህም ስሜት እዳለሆኖ በወረወረ ይቀንሣል በዚየተነሣ በሆዴ አካባቢ ቦርጭ እና ክብደት መጨመር መጨናነቅ እየቀጠለ ነው ምን ላድርግ
@lozamesganaw3255
@lozamesganaw3255 Жыл бұрын
Endem endanchi nw
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 2 жыл бұрын
ሰላም. ዶክተር. ሁሌ. ስጠይቅህ. ለፈጣን. መልክ. አመሰግናለሁ አሁንም. ለምጠይቅህ. ጥያቄ ኮመንት ላይ መልስኝ. በናትህ. ጥያቄ. የወር አበባየ. ፈወብራየር . 5. መጣ. ማርች . ላይ. በ. 1. መጣ. ከዛ. አፕሪል. ላይ. 25. መጣ. እና. ዶክተር. አሁን. ላይ. የትኛው. ቀላይ. ጽንስ ይፈጠራል. ንገረኝ. ፔሬዴ. 5. ቀን. ብቻ ሚፈሰው. በናትህ. ንገረኝ
@tegesttaddese9897
@tegesttaddese9897 2 жыл бұрын
Dukatar yane yawar Ababa yamaxaw 26
@dhdhdhhd4130
@dhdhdhhd4130 2 жыл бұрын
አንድ ሴት ከወለደች በኻላ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ወርአበባዉ?
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
ከሰው ወደ ሰው ይለያያል በስፋት በቪድዮ ገልፅላቹሀለው! ጡት በማጥባት እና ባለማጥባት ግዜ ይለያያል
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
የኔ የመጣው mar ,10ነው ቀጣይ 6ወደኋላ ነውየሚሆነውበየሰላሳ ቀን አይመጣም ማለቴ የመጣበትንይቆትራል ለርግዝና አመዥ የሚሆነው መችይሆናል
@yeneneshdereje84
@yeneneshdereje84 2 жыл бұрын
Selam Dr Kenkognal Kweldku 4 were new mjemrya perd ay nber ahon gn Koyeho mn yehon?? Atebalho brmatbat ergezena ayfeterem???
@fikeralebachew5829
@fikeralebachew5829 2 жыл бұрын
ተመሳሳይ ነገሮችን ሳትደጋግም ባጭሩ ለማድረግ ብትሞክር ጥሩ ነው። ተንዛዛብህ ብየ ነው
@simovskihristjan6339
@simovskihristjan6339 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ተዛዛብኝ
@tube-wm9nf
@tube-wm9nf 2 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ በማርያም መልስልኝ ስደተኞዋ እህትህ ነኝ በቅርቡ ነው ወደ ስደት የወጣሁት እና አስዋርጅ ነበር ከዛ መርፊ ወስድኩበት ወር እስከ ወር ደም ቀዳኝ እና የወር አበባየ በአቆመው 23 ግንኙነት ያደረኩበት 26ነው ከዛ ስጠራ ልክ ግንኙነት ባደረኩበት 11ቀን ስመረመር የለም ሂድኩ እስካሁን ሁለት ወሬ ነው አልመጣም ቲስት ገዝቸ ስሞክረው በለቱ ምንም አላሳየኝም በበነገታው ስልጥለው ቀርቸ ሳየው የመደመር ምልክት አሳየኝ እና እግጉዝ ነኝ ማለት ነው ባካችሁ እርዱኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 2 жыл бұрын
@Doctoryohanes ቴሌግራም ላይ አናግሪኝ
@tube-wm9nf
@tube-wm9nf 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 ስልክህን ወንድሜ
@tube-wm9nf
@tube-wm9nf 2 жыл бұрын
@@healtheducation2 እርዳኝ ባክህ በጭንቀት ልሞት ነው
@yeshiwelo6471
@yeshiwelo6471 2 жыл бұрын
@@tube-wm9nf እህቴ እስኪ ነይ ችግርሺ ችገሬ ነዉ በዝህ fbጓደኛ እንሀን
@tube-wm9nf
@tube-wm9nf 2 жыл бұрын
@@yeshiwelo6471 እሽ ውዴ
@shashiyousef1674
@shashiyousef1674 2 жыл бұрын
Yewor abeba becheresku beken8:9kebalega tegenagnn keza betam yorbegnl enklf enklf yilegnl keza wor sayhonegn be15kene 2ken key yalhone dem ayehu ahun gn hoden yinefagnl yidekmehnl gena wor tnat ergzna tefetro yihon ede ?degmos keteregeza teker yale dem yitayal ede docterye endemtmelslgn tesfa alegn
@febenfebi4123
@febenfebi4123 2 жыл бұрын
Betam arif timhirt nw gin doctor anid tiyake alegn yene perod be' 7 nw yemetaw ጥር wor lay enam be' 21 ginignunet adirge eye'72 sat mekelakeya wosije ahun bezh wor esikahun perod alimetam erigizna yfetral malet nw
@ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ
@ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ 2 жыл бұрын
ሠላም እረ እባክህን ወድም ሲመጣአ በጣም ነዉ የሚያመኝ ስራአ መስራት አልቻልኩም ምን ላረክ የግሬ ጥፍረ ሳይቀረ ነዉ የሚያመኝ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
ክክክክ ስታገቡ ይታውሻል ይባላል
@MelkamBuzye
@MelkamBuzye 6 ай бұрын
እውነትነውእኔምያመኝነበር​@@ተሽንፍአለው
@GeniAsqual
@GeniAsqual Жыл бұрын
Fetar einat yadrgish belugn chenkognal betam
@zelalemalemu2578
@zelalemalemu2578 2 жыл бұрын
ሰላምደክተር የኔጥያቄ የእርግዝናመከላከያ ከክንድ ወዉስጥሚቀበር አስቀብሬነበር ናግንቦት4ፕሬድላይእያለሁ አስወጣሁት ከግንቦት 16 ግኑኝነትአረኩ እስካሁንፕሬዴአልመጣም።
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ የቴሌ ግራም ስልክህን
@foziloue8518
@foziloue8518 Жыл бұрын
ዶክተርየ እኔ በ 28 ነበር ማይ አሁን ግን 17 መምጣት ጀመረ ከእዛም ደሞ ሳምት ቀድሞ መምጣት ጀመረ እሽ ደሞ ሊመጣ አድሳምት ሲቀረው በዛወቅት ይረገዛል
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 508 М.
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН