No video

ስለ ቀይ ስር ሳይሰሙ እንዳይመገቡ// ቀይ ስርን እንዴት እንደ ቪያግራ እንጠቀመው //አደገኛው የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳቱ/ beet /ethiopia

  Рет қаралды 295,909

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

2 жыл бұрын

ስለ ቀይ ስር ሳይሰሙ እንዳይመገቡ
ቀይ ስርን እንዴት እንደ ቪያግራ እንጠቀመው
አደገኛው የቪያግራ የጎንዮሽ ጉዳቱ

Пікірлер: 440
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 3 ай бұрын
እዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ብዙ ሰው ፈውሰሀል ጊዜህን እና ዘመንህን ይባርከው
@sisaytolla4831
@sisaytolla4831 11 ай бұрын
ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነው ነገርግን ከአሰራር ጋር ቢሆን መልካም ነው ሁሉም ትምህርቶችህ በርታ አመሠግናላሁ
@MarubekaluMaru
@MarubekaluMaru 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ምርጥ ትምህርት እና አገላለፅ ነዉ ።በርታልኝ
@yigzawmekonnen6111
@yigzawmekonnen6111 3 ай бұрын
ጥሩ ነው ገለፃህ ግን ቢሆን የሚሻለው ጥቅም ከሆነ ጥቅምን ብቻ ብትገልፅ ዙርያ ጥምጥሙ አሰልቺ ይሆናል የአዳማጭ ቁጥርን ይቀንሳል ብዬ አስባለሁ
@user-oe8kb2oi5j
@user-oe8kb2oi5j 2 жыл бұрын
እንዳተ መልካምና አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን
@almazdejene285
@almazdejene285 2 жыл бұрын
መቸም አንተ የምታመጣው ነገር በጣም ነው የምወደው በደም አይነት መብላት ምንያክል ጥቅም እንዳለው ሞክሬ አይቸዋለው ሁሌም ከልቤ ነው የማመሰግንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲሰጥክ ተመኘሁ
@Aberarhuseen2244
@Aberarhuseen2244 3 ай бұрын
❤❤በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ወድሜ ዘግይቼም ቢሆን ዛሬ ተማርኩበት እድሜና ጤናህ ይርዘምልኝ 😊
@HappyFencers-og4gu
@HappyFencers-og4gu 4 ай бұрын
በጣም ደስ በሚልና በቀላሉ ሊገባ በሚችል የማስተማር ዘዴ ገልጸኸዋል በበኩሌተመችቶኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ።
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 2 жыл бұрын
This is so real!!!! I started eating with my blood type and I lost 37 pounds in 6 1/2 months, and I am a lot healthier than I ever thought I would. We are blessed to have you 🙏🏼
@zerihunyodahezyseifuonebsd7616
@zerihunyodahezyseifuonebsd7616 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ።የጁስን አሰራርና እንዴት አንደምንመገበው ብትነግረን ተባረክ ።
@rozaa5339
@rozaa5339 20 күн бұрын
በጣምበጣም እናመሰግናለን ታሜ
@simretlulekal133
@simretlulekal133 2 жыл бұрын
ታምዬ እድሜ ይስጥልኝ የኔ ደግ ወንድም በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረክልኝ።
@alemayehutadesse7581
@alemayehutadesse7581 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሙ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@diyanfanual8524
@diyanfanual8524 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
@ashiqtyemen3392
@ashiqtyemen3392 2 жыл бұрын
ወንድሜ ግሩም የሆነ መረጃ ነው : እናመሰግናለን
@demeketeshome7223
@demeketeshome7223 4 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት አስተማርከን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን !!!
@genetuyneneh3297
@genetuyneneh3297 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው አይስርን በጣም ነው የምርቀው አሁን በስርአቱ መዘጋጀት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤
@rukiahagiserage6647
@rukiahagiserage6647 Жыл бұрын
Words can not express how much I thank you. Your information is amazing. Thank you & Good bless you 🙏
@fikryazu5547
@fikryazu5547 2 жыл бұрын
ኦጅግ እናመሰግናለን ጠፋጭና ግልፅ ትምህርት ነው እስካሁን ካለእ ስለቀይ ስር ያለኝን ግንዛ ከፍ አደረክልኝ አመሰግናለሁ ጤና ይስጥልኝ መልካም ጊዜ ይሁንልህ።
@hailemersha2123
@hailemersha2123 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርታዊ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@jiidhaadhaabii2971
@jiidhaadhaabii2971 2 жыл бұрын
አንተ የጤና ባለ ሙያ ነህ ? መረጃ በጣም ተመችቶኛል ።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
አናመሠግናለን ወንድማችን ፀጋህን ያብዛልህ
@chuchmulatu1490
@chuchmulatu1490 Жыл бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነበር አጠቃቀሙንና አዘገጃጀቱን ብትጨምርበት
@user-kn3lk4rv5u
@user-kn3lk4rv5u 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እንደናንተ ያሉ ሰዋችን ያብዛልን ሰለ ነጭ ሽንኩርት አንድ ነገር ባለን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጎበዝ በርታልን
@falkmayer1723
@falkmayer1723 3 ай бұрын
አመስግናለሁ ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤🎉
@ethiotube9805
@ethiotube9805 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ታሜ እንኳን በሰላም ተመለስክ እናመስግናለን ተባረክ
@alemeshethunde4236
@alemeshethunde4236 2 жыл бұрын
እንመስግነለን ጥሩ ትምህርት ነዉ የምትስጠው
@betelhemekendo1044
@betelhemekendo1044 4 ай бұрын
ወንድማችን አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 2 жыл бұрын
መዳኒያለም ያክብርህ በጠምነው የምናመሰግነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 жыл бұрын
ፈጣር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !
@TesfayeGetahun-h3g
@TesfayeGetahun-h3g 31 минут бұрын
እናመሠግናለን
@redwanbeshir3846
@redwanbeshir3846 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ትምህርት አግቼበታለሁኝ እናመሰግናለን
@bortukanworkneh5159
@bortukanworkneh5159 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. God bless you!
@aregashgelaye7554
@aregashgelaye7554 2 жыл бұрын
ታሜ እንኳን ደሕና መጣሕልን ሰላቀረብክልንም ቁም ነገር እግዚያብሔር ይስጥልን
@hana-1211
@hana-1211 3 ай бұрын
Tአኘ
@hana-1211
@hana-1211 3 ай бұрын
አመሰገገ ዐ😅
@fekadutechane9537
@fekadutechane9537 Жыл бұрын
ልክ ነሀ ተሜ እኔም በትምህርት የተወሰነ ወስጀለሁ በጣም ነው ሀሰብህን ዬምደግፍ
@TarekegnTeso
@TarekegnTeso 2 ай бұрын
thank u D/r አስራር ጋ ቢሆን ጥሩ ነው!
@samuelteramo3709
@samuelteramo3709 2 жыл бұрын
ጌታ አይምሮ ኢዉቀት ለዪ ኢዉቀቲ የጨመሪብ ዎንድመችን
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልን ጥሩ ትምህርት ነው
@senaitmekonnen8363
@senaitmekonnen8363 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ለአንተም ጤና ይስጥህ
@asebini7642
@asebini7642 3 ай бұрын
ታሜ እባክህን ስለ ጆሮ ውስጥ ጩኼት መፍትሔ ፈልግልኝ የኔ ልጅ ስለምትረዳን ጌታ ፀጋ ያብዛልህ
@aseworku4650
@aseworku4650 2 жыл бұрын
እባክሕን ጋዝ በጣም ነው የምያስቸግረፕ መላበለፕ 🙏
@abdiok130
@abdiok130 2 жыл бұрын
ውሃ በደንብ ጠጣ። ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦች ቀንስ። አትክልት አዘውትረህ ተመገብ።
@yewbdarayele5441
@yewbdarayele5441 2 жыл бұрын
ወንድሜ የአሳማ ስገ ሳላውቅ በልቼ በጣም ታመምኩኝ ስለዚ አተ በትክክል ነው የምትናገረው
@kahsay4539
@kahsay4539 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።🎉
@tangutyitbarek4577
@tangutyitbarek4577 2 жыл бұрын
ጠቃሚ መልእክት ነው።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ሰው ነህ
@haregutseggai4916
@haregutseggai4916 4 ай бұрын
Thank you Egzabher gezihen zemenhen yebareke 🙏
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 5 ай бұрын
ቀይ ስር እንዲህ እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር።አመሰግናለሁ
@user-jx3zj8rv6p
@user-jx3zj8rv6p 4 ай бұрын
It is great lesson. Thank you.
@user-cz8oq8cd5i
@user-cz8oq8cd5i Ай бұрын
betam teru tmert new tbark
@tesfayebekele2999
@tesfayebekele2999 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ ።እባክህ ስለ ለምፅ እና ጥሪውን ይሁን ቀቅለን ቀይስሩን መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን አመሰግናለሁ።
@temesgen327gmail.5
@temesgen327gmail.5 2 жыл бұрын
ሀይ ! ወንድሜ ስለ ትምህርቱ በጣም እናመሠግናለን።ነገር ግን የግልፀኝነት ጥያቄ፡- 1ኛ. የቀይ ሥር ጁሱ ብስል ነው ወይስ ጥሬ?በተለይም እንደ ቪያግራ ለምን ያክል ግዜ መወሠድ አለበት ? ብቻውን ወይስ ተጨማሪ ቅመማቅሞች፡ እንደ ነጭ /ቀይ ሽንኩርት እና እንደ ዝንጅብል.... ወ.ዘ.ተ 2ኛ. ኦ ዘር የደም ዐይነቶች ጁሱን እንዴት፡በምን መልኩ እና እስከምን ያክል ጊዜነው መጠቀም የምችሉት? 3ኛ. ቅጠሉ የቁስል እና ሌሎች ተጓዳኝ ችግሮችን መፈወሻነት እንደሚያገለግል ገልፀዋል እንዴትና በውስጡ ምን ንጥረነገር ስላለው ነው? 4ኛ. የቀይ ስር ግንዱን ለጁስነት መጠቀም እንደምቻል ተገልጿል ።ሥሩ ለምንድር ነው የምጠቅመው? 5ኛ.በሰውነታችን ውስጥ የብረት ማነስና መጨመር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ይደረግልኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር! አመሠግናለሁ ።
@haregewienmismaku4537
@haregewienmismaku4537 2 жыл бұрын
Do we’ve to cook, raw to grind it to make it juice? Thanks
@solomontsegaye9903
@solomontsegaye9903 10 ай бұрын
24:20
@birtukanabebe3854
@birtukanabebe3854 2 жыл бұрын
Thanks for your excellent information
@ezgamnteklay3053
@ezgamnteklay3053 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንዲም
@GirmaMekuria-os3gk
@GirmaMekuria-os3gk 4 ай бұрын
በጣሞ ቆንጆ ምክር ነው እንመሠግናለን።
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ቲቸርዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን.
@pubg-rk4jr
@pubg-rk4jr 2 жыл бұрын
ተባረክ ሁሌም አስተማሪ ነህ
@yaredtesfaye504
@yaredtesfaye504 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው እናመሰግናለን
@kiduberye8648
@kiduberye8648 2 жыл бұрын
Thanks for the information!! Do we have to cook it or we have to consume it raw? Thanks!! Let me know please
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 жыл бұрын
ግሩምና ፡ በጣም ፡ ጠቃሚ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ የሰጠሄን ፡ ተባረክ ፡
@YenenehMeba
@YenenehMeba 4 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው
@zmare2357
@zmare2357 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ሰላም ላንተ ይሁን ስለ ቫዬግራ በጣም ትልቅ ችግር ከመስጠት በላይ ይገላል ከአመትበፊት እኛ ጋመቶ ነነበረ ታካሚ ይህንን መዳኒት በመጠቀም ህይወቱ አልፍዋል ለብቱ ችግር የተጋለጡሰዋች አሉ በተለይ የደምስርን ከማስፍት ጋር ተያይዞ ከበባድ የልብህመምና ደም ግፊት ዋና መነሻ ነዉ ባንጠቀመዉ ይመከራል
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 2 жыл бұрын
እኔማ ነገ እጀምራለዉ ብዬ ነበር ግን ምን ያደርጋል ስኳር አለብኝ እስሉን እየወሰድኩ ነኝ ለሌሎች እንኳን ነገርክ ተባረክ
@kifelewalemu9079
@kifelewalemu9079 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ድሬዳዋ አንድ ሰው መሞቱን ይነገራል ፣
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ::
@akaluhailu7076
@akaluhailu7076 2 жыл бұрын
ጁሱ ጥሬውን ነው ወይስ እንዴት ነው ትምህርትህ ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለው።
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ስለሰጠኧን ልዮ ምርጥ ትምህርት እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬም ባለፈው ስለ ለምጽ መድሀኒት አቀርብላችሃለሁ ብለኧን ነበረ የቴምር ፍሬ አዘጋጅቼ አስቀምጫለሁ ታቀርብልናለህ ብዬ በጉጉት እንጠብቅሃለን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Tebarek balehibet kifu ayinkahe!!!
@lomosamsonlomotolosa2989
@lomosamsonlomotolosa2989 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግሩም ትምርት ነው
@mebratgebremedhin4518
@mebratgebremedhin4518 2 жыл бұрын
ለስኳር እና የደም ግፊት ላለብን ችግር ካለበት አወሳሰዱን አስረዳኝ ።
@redwanbeshir3846
@redwanbeshir3846 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@frazen5541
@frazen5541 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድምየ ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለ። ቀይስር ብዙ ግዜ እንጠቀማለን . እና እኔ ደምብዛት ባለቤቴ ስካር አለብን እና እንዴት እንጠቀም በውስጥ መስመር ጠይቁኝ ስላልክኝ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሄር የበለጠ ይግለጥልከ።
@daniealderash9601
@daniealderash9601 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር
@lemlemgirmazgi3872
@lemlemgirmazgi3872 2 жыл бұрын
Wow I didn't know that. Thank you Brother May God bless
@fatumamuzemil1629
@fatumamuzemil1629 2 жыл бұрын
Fatuma Ymuzi ante Alhe Yebarekhe
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርታ!!!!!
@negalakew2680
@negalakew2680 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ስለጠቃሚ ትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይስጥልን። በግል ለማነጋገር እፈልጋለሁና እንዴት እንደማገኝህ ብትጽፍልኝ በጣም አመሰግናለሁ።
@getahunassefa1604
@getahunassefa1604 2 жыл бұрын
Thanks for your service and can you tell me what I can do for fenges
@RedaeHabe-m4o
@RedaeHabe-m4o Ай бұрын
ፎረፎር ብለህ ለሕፃናት(ለራሳችሁ) ወተት መጠጣት አቁሙላቸው ያልከው አልገባኝም ።በሌላው ግን በጣም እናመሰግናለን!!!
@husseintaha8977
@husseintaha8977 2 жыл бұрын
አሪፍ መለት የአረበኛ ቋንቋ ትርጉሙ አዋቂ ማለት ነዉ። ገለፃህን ያበላሸዋል።
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 Жыл бұрын
Melekam sew zemenihe yilemlem. betam tiru timehert new tetekimebetalew
@habeco182
@habeco182 2 жыл бұрын
Waw ets amazing and after i checked i weil confirm u
@yasenyasen1370
@yasenyasen1370 Жыл бұрын
ምርጥ ዶክተር ተባረክ
@TamenGerma
@TamenGerma 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንወድሜ
@habeco182
@habeco182 2 жыл бұрын
Ef u have additional information abut internal bad Esmal medicine or tritmant methods please advice to me
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 Жыл бұрын
Alllha tena yestk
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሰላም ታሜ በጣም እናመሰግናለን በርታ
@adanchselato770
@adanchselato770 Жыл бұрын
Very. Good.. Think. You. Bhrether
@hiwotteklay3798
@hiwotteklay3798 2 жыл бұрын
Thank you for sharing this crucial idea
@TadesseSima-ru2xk
@TadesseSima-ru2xk Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ !
@bahirneshteklu6390
@bahirneshteklu6390 Жыл бұрын
ስለ ወይራ የነገርከንን ስምረት የወይራ ቅጠልን አድርቅ እስከ አምስት ስኒ በቀን ለ3 ቀን ያህል ወስጄ ነበር። የደም ግፊቱ በጣም
@bahirneshteklu6390
@bahirneshteklu6390 Жыл бұрын
ስለቀነሰ ወረራውን መጠጣት አቆምኩኝ ነ.ግን ወኔን በጣም አመመኝ።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
ጨው መጨመር ይተዉ እንዲሁም እራት አይመገቡ
@znashbetemaryim6916
@znashbetemaryim6916 2 жыл бұрын
Enmsegenal Gen Tesrto Benmagebaw Yedame Iynetan Alwekwem Eskihuen
@fentahunbantie9795
@fentahunbantie9795 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ
@makidahassen1736
@makidahassen1736 2 жыл бұрын
Thank you brother for important information ❤️
@haileambawambaw8801
@haileambawambaw8801 Жыл бұрын
thanks alot
@belhumamo797
@belhumamo797 Жыл бұрын
ወገኔ ተባረክ በተደጋጋሜ ጥያቄ ጠ ይቄ ያልተመለሰ አልተራክሰ ከም ን ይመጣል መከላከያውስ ምንድን
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶከተር
@sosoasella7556
@sosoasella7556 2 ай бұрын
አላህ ይባርክህ የሐሞት ጠጠርስ ሰዃርና ደም ግፊትም አለብኝ መጠኑን ንገረኝ
@melkamumelese9359
@melkamumelese9359 Жыл бұрын
በረታ ልኝ ወንድሜ ጎበዝ ነህ
@Hailedlasegebrehiwet
@Hailedlasegebrehiwet 4 ай бұрын
ስለቀይስሩ ጥቅምየሰጠኽን ትምርት ደስይላልናሌላ የጥርስ የማድማትናግርፃኑ ማበጥናየመላላጥቀን ማታ ጥዋት ሰዓትሳይለይ በፈለገ ሰዓትጥርሴ እየደማ አስቸገረይና አንድነገር አበሬታእንዲፅፉልን እጠብቃለሁ ?
@lulagebrehiwet1534
@lulagebrehiwet1534 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 so much for sharing
@hazardzeha626
@hazardzeha626 2 жыл бұрын
እረ ማይግሪን በጣም እያስቸገረኝ ነው ..አንድ በለኝ.....ከምግብ ጋር ግኑኝነት ካለው..
ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች
34:12
Ethio Family Tube
Рет қаралды 101 М.
ቪያግራ መቼና እንዴት ይወሰዳል?
15:08
News ET Social
Рет қаралды 316 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
የወንድ ልጅ  ስንፈተ-ወሲብ  ምንድነው?
15:48
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 561 М.
የስዃር በሽታ እና ቀይ ስር!!!  Beets and DM!!!
13:12
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 23 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 231 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН