No video

📌በልተው የማይጠግቡት ጤናማ እና ፈጣን በነጭ ሽንኩርት የተጋገረ ድፎ ዳቦ አገጋገር በቀላል ዘዴ Ethiopian food garlic brad

  Рет қаралды 3,756

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

ለዳቦ የተጠቀምኩት
6- 1/2 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
6- 1/2 cup bread flour
1/2 -ኩባያ ለብ ያለ ወተት
1/2 warm milk
1 cup &half warm water
1 ኩባያ ከግማሽ ሉብ ያለ ውሃ
1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1-tbs yeast
1/2- ኩባያ ስኳር
1/2 cup sugar
1/2 ኩባያ የገበታ ቅቤ
1/2 - cup better
1-የሻይ ማንኪያ ጨው
1-tsp salt
2-እንቁላል
2-eggs
3-4 cloves garlic
3-4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
Bake preheat oven 350F for 30 minutes or until golden
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ🟢🟡🔴
Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

Пікірлер: 95
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ልዩ ነው ሲያምር ጥሩ ሆኖ ነው የበሰለልሽ የሰሩ እጆች ይባረኩ የእኔ ውድ እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም አመስግናለሁ ስርቸው በጥም ቆንጆ ዳቦ ሆነልኝ ብዙ ባልትና አሳየሽኝ እንጀራ መጋገር ሁሉ ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ከነቤተስቦችሽ ይባርክሽ🙏🤗💕
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ለዳቦ የተጠቀምኩት 6- 1/2 ኩባያ የዳቦ ዱቄት 6- 1/2 cup bread flour 1/2 -ኩባያ ለብ ያለ ወተት 1/2 warm milk 1 cup &half warm water 1 ኩባያ ከግማሽ ሉብ ያለ ውሃ 1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1-tbs yeast 1/2- ኩባያ ስኳር 1/2 cup sugar 1/2 ኩባያ የገበታ ቅቤ 1/2 - cup better 1-የሻይ ማንኪያ ጨው 1-tsp salt 2-እንቁላል 2-eggs 3-4 cloves garlic 3-4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት Bake preheat oven 350F for 30 minutes or until golden ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ🟢🟡🔴 Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወይንዬ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እመቤቴ እጅሽን ትባርክልሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሂሩትዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይንዬ ዋዉበጣም ቆንጆ ጤናማ ዳቦ ነው መልኩም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Weynyeee
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
Watching
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው ወይንዬ ለየት ያለ ዳቦ ላይክ ላይክ በርቺልኝ👍👍👍🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching weyinye🥰
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድፎ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 🙏❤️🙏🏼
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሽ እጅሽን ይባረከው 😋👌👍❤️ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቦረናዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching ወይኒዬ❤
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
ባለችበት ስላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ያምራል እጆችሽ ብርክ ይበሉ👌💯‼️🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ምሳዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@emiyoa6369
@emiyoa6369 3 жыл бұрын
ሲታይ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ዋውወይንዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በእውነት በጣም አይን የሚያጠግብ ዳቦ ጋገርሽልን ❤️❤️❤️❤️👌🏾እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን 🙏🏾እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት ላንችም መልካም ምሽት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
አይንዬ በጣም ቆንጆና የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽዉ። እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷🌷
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው ያም ያም😍😍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ሂሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ልዩ ነዉ ወይንዬ 👍👍 እጅሽ ይባረክ ዉዴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አበብዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ዋው በጣም ምርጥ ዳቦ ነው ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው በጣም ወደድከት።💖👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ማኪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesitakele1042
@mesitakele1042 3 жыл бұрын
የሙያ 👑😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እንዴት ነሽ🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ሲያምር ሲያስጎመዥ በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሶልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ወይንየ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው መልኩ እራሱ ሲያምር እጅሽን ይባርከው ሼር👌🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 3 жыл бұрын
ሲያዩት ያስታውቃል ንፍት ያለ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ወይንዬ እጅግ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ነው ውስጡ ፍትፍት ት ያለ ተባረኪ ቶሎ ትሎ ብቅ በይ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
በርቺ እህቴፉ አሪፍ። እኔም ጋር ጎራ በይ።
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ተባረኪ ወይኒ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ልዩዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zertehunm..9772
@zertehunm..9772 3 жыл бұрын
ውዱዋ ወይንዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ስርቸው እሳውቅሻለሁ ሁሌም የምትስሬው ሁሉ ይስማማኛል ተባረኪ🙏🤗❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እሺ እኔም ከስራሽ በኃላ ኮሜንቱን እጠብቃለሁ እጠብቀዋለሁ
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
Weyniye yene balemuya daboshi iko mirt new hulem tebarekilign😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
መልኩ ራሱ ያስታውቃል ቆንጆ ዳቦ እንደሆነ እኔም እንዳቺ አድርጌ እጋግራለሁ መቼም በጣም ነው የጎመጀሁት እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው ወይኒ !!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👍👍👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ ባለሙያ በጣም ያምራል እናመሰግንሻለን 😍
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ስላምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽን ይባርከው ❤️🙏🏽🍀
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤተልዬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት🙏🙏🙏💚💛❤️
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ የተባረከ ምግብ ይሁን ። Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Endet endemyamir! Yenae Balemoya 🌼 Ejesh yebarek!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 3 жыл бұрын
ሰላም፡ ወይንዬ፡እንዴት፡ ነሽ፡ እንዳንች፡ ዳቦ፡ አገጋገር፡ አልታዬም። ባለፈውም፡ አሁንም፡ በጣም፡ አስገራሚ፡ ነው። አያያዝሽ፡ ፍጥነትሽ፡ ይገርምሻል፡ አሁን፡ በቅርቡ፡ ያለፈውን፡ ዳቦ፡ እየተመለከትኩት፡ ነበር። ይኸው፡ እንደገናም፡ በነጭ፡ ሽንኩርት፡ ደገምሽው። it's professional. እናመሰግናለን። በርች!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ አስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እንዴት ነሽ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
👀😍
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ወይንዬ ልዩ ዳቦ ነው እንዴት እንደሚያምር መልኩ ብቻ ይበቃል የተባረከ ይሁን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-no9nn1mg8g
@user-no9nn1mg8g 3 жыл бұрын
👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-no9nn1mg8g
@user-no9nn1mg8g 3 жыл бұрын
@@weynikitchen ❤❤
@bitanyatefera1197
@bitanyatefera1197 3 жыл бұрын
Tebarki weynya konjit.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ቀለምዬ ያንችን ዳቦ እየጋገርኩ እኮ ባለሙያ ሆንኩልሽ እሁድ እለት እጋግረዋለሁኝ ተባረኪልኝ ❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ፍርዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ስሜን ተሳስተሻል እይው ወይኒ ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
ውይ ውይ ወይንዬ ይቅርና ተሳስቼ ነው
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 жыл бұрын
Betam konjo new weyniye ejesh yebarek
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ዎው በጣም የሚያምር የዳቦ አሰራር ወይንዬ አናመሰግናለን አጆችሽ የባረኩ 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@emiyoa6369
@emiyoa6369 3 жыл бұрын
ሲታይ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,3 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 35 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Celery juice  ናይ ሰለሪ ፅማቅ እዩ ዋውውው
7:01
Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Рет қаралды 9 М.
ሶማሊያ  ለጦርነት  ተዘጋጀች  ግብፅ  ለሶስተኛ  ጊዜ  ዛተች
8:16
ግዕዝ መዝናኛ እና ዜና
Рет қаралды 3,2 М.
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,3 МЛН