No video

📌ይህንን ዳቦ ጋግረሽ ታመስግኛኛለሽ Ethiopian bread 🍞

  Рет қаралды 10,466

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

የተጠቀምኩት
6 -ኩባያ የስንዴ ዱቄት
1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1-የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ
1-ኩባያ የጤፍ እርሾ
2- የሾርባ ማንኪያ አብሽ
2-የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
1-የሾርባ ማንኪያ ጨው
1/2 ኩባያ ዘይት
4-ኩባያ ለብ ያለ ውሃ
Ingredients
6- wholwet flour
1-tbs yeast
1-tbs flaxseed
1-cup Injra starting yeasts
2-tbs Fungreek power
2- tbs black seed
1-tbs salt
1/2 cup oils
4-cups warm water
Preheat 450F baked for one hour and half
የአብሽ አዘገጃጀት ለማየት ሊንክ ይጫኑ
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

Пікірлер: 40
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
የተጠቀምኩት 6 -ኩባያ የስንዴ ዱቄት 1-የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1-የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ተልባ 1-ኩባያ የጤፍ እርሾ 2- የሾርባ ማንኪያ አብሽ 2-የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1-የሾርባ ማንኪያ ጨው 1/2 ኩባያ ዘይት 4-ኩባያ ለብ ያለ ውሃ Ingredients 6- wholwet flour 1-tbs yeast 1-tbs flaxseed 1-cup Injra starting yeasts 2-tbs Fungreek power 2- tbs black seed 1-tbs salt 1/2 cup oils 4-cups warm water Preheat 450F baked for one hour and half የአብሽ አዘገጃጀት ለማየት ሊንክ ይጫኑ kzbin.info/www/bejne/qnysqJ6Vrtl2qZosi=hH9GLCGH0le3BvM2 ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@generalabababab8515
@generalabababab8515 3 ай бұрын
Wwwdq address sew dbc,vjwc
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 3 ай бұрын
Yet tefitesh new endatefi
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
@@selamawitmulutufa8267 እሺ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 ай бұрын
ወይኒዬ ቆንጆ ዳቦ ነው Thank you for sharing!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ ውደ እህታችን በጣም ያምራል❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@aidamengistu1873
@aidamengistu1873 3 ай бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው ለጤናም ጥሩ ነው።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 3 ай бұрын
ወይንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዲህ ለየት ያለ ነገር እያሳየሽን አበረታታሽን። በጣም ቆንጆ እና ጤነኛ ይመላል እሞክረዋለሁ ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@staticify8237
@staticify8237 3 ай бұрын
Wow, looks very nice!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Thank you for watching 🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
ወ/ሮ ወይኒ የሚያስጎመጅ 🍞 ዳቦ ሆኖ ወጥቷል 🤗 ሆኖም ድቄቱን አትንፉት ማለትሽን አልስማም ባይሆን ነፍተሽ አይተሽ የወጣውን ፋይበር መልሰሽ መጨመር አንዳንዴ ነቀዝ የመሰሉ ስለሚኖረው ከህሊና ነፃ መሆኑ ይሻላል ❤🙏🤭✌️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
ልክ ነሽ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 ай бұрын
ወይኒ ከሁሉ በላይ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም ቅንነት ነው ተባረኪልኝ የኔ እህት በሥራሽ በርቺ ጠቃሚ ትምህርት ሰጪ ነው ❣️🙏🤗 ✌️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
@@nunubelete8142 ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 3 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ቆንጆ ዳቦ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 ай бұрын
Looks so good
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mulu5862
@mulu5862 3 ай бұрын
Thank you
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@emebet2513
@emebet2513 3 ай бұрын
Welll come back WEYNE please come often you teach us a lot ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Okay I will thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@toast3386
@toast3386 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም ተመለሽ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mahletkenaw5815
@mahletkenaw5815 3 ай бұрын
Beautiful view
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ🙏🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ከልብ አtመስግናለሁ እናትዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 ай бұрын
ሀይ ወይንዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ተባረኪ እንኳን አደረሰሽ !!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kamilausman
@kamilausman 3 ай бұрын
abeshu yetamesenew weyeneye
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ያልታመስው ነው መሆን ያለበት የታመስው ያመረዋል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@genettesfasion9786
@genettesfasion9786 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Ganet-qi2qm
@Ganet-qi2qm 29 күн бұрын
ድቄቱየገብስነውወይአልገባኝምአስረጂን
@weynikitchen
@weynikitchen 25 күн бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ የጥቁር ስንዴ ያልተፈተገ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread
10:21
Addis Kitchen
Рет қаралды 597 М.
🛑ኣብ ሕጹነተይ ዝሕለፍክዎ || Selam TV
9:54
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 440 М.