ብልቴን ቆርጣ ወሰደችው 666 ወጣቱ ከኔ ይማር ይብቃ አትሞክሩት ቤተሰብ ለልጆቻችሁ ድረሱላቸው

  Рет қаралды 241,876

Guramayle ጉራማይሌ

Guramayle ጉራማይሌ

Күн бұрын

Subscribe_Guramayle

Пікірлер: 423
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 2 жыл бұрын
ገጠመኝ የሚል ትምህርት ስሙ የመምህር ተስፋዬ እህት ወንድሞቸ ከዚ እንድንጠበቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 жыл бұрын
Tkkkkl stgbo linke askmtw
@adiseasmahey4755
@adiseasmahey4755 2 жыл бұрын
በትክክል
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 2 жыл бұрын
አዎ ትክክለኛውን መፍትሄ ታገኛለህ፡፡ ትምህርቶችን አድምጥ የማማከር አገልግሎት ስለሚስጥ በአካል አግንተህ አማክረው ፡፡
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 жыл бұрын
አይአሁንም እኮአልሼሹም ዙርነዉ ወደአዳራሽ መፍቴሄየለም ፀበልብትሄድ ይሻልህነበር
@አልሚየራያዋ-ሸ4ደ
@አልሚየራያዋ-ሸ4ደ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀያል ነው የድንግል ማራም ልጅ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን 🙏🙇😥
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 2 жыл бұрын
እህቴ ይሄ ፕሮፋይልሽ ላይ ያረግሽው 🤘🤘🤘ይሄ የእጅ ምልክት የሰይጣን አምላኪዎች ወይም የ 666 አንዱ የእጅ ምልክት ነው። እና ሳታውቂ ከሆነ ያረግሽው እባክሽ አጥፊው 🙏
@ketemaageno3148
@ketemaageno3148 2 жыл бұрын
Ewnet new legebaw 🙏🙏🙏
@ketemaageno3148
@ketemaageno3148 2 жыл бұрын
Wenedema ahunm kegebah ezaw west nh ahunm degel mareyamin emin tebel tetemek nesaha geba bemesekelu tedebabes tedenalh ahunm yalom meged new yeteketelik yalehew emeberhan lebehn temelesalh 🤲
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
የድግልጅ ብለሽ እግዛብሔር ማለት አይከብድም አምላክ አንድ ነዉ ልጅ የለዉም አልተወለደም ብቸኛ ነዉ
@recojovanirecojovani8416
@recojovanirecojovani8416 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ
@ፍቅርፍቅር-ለ8ረ
@ፍቅርፍቅር-ለ8ረ 2 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ወንድም አይዞህ እሄ አይነ ጥላ ነች ምትጫወትብህ እና የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጥ ፀበል ተጠመቅ ስገድ ፁም ንስሃ ግባ አይዞህ እሄን ስቃይ ትወጣዋለህ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
ዳነ እኮ መጨረሻውን አላዳመጥሽም ።
@yordanoszerai1096
@yordanoszerai1096 2 жыл бұрын
የቀረህ ነገር ጠበል መጠመቅ አለብህ መንፈሱዋ በ አምላካች መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ መስቀል በአባቶች ተቀጥቅጣ መውጣት አለባት
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱሴ ሆይ ሰጋዬ ለአለም ለዝሙት የሞተ ይሁን እየሱሰ ከአንተ ጋር ከሚያጣላን ከቆሻሻ ሀጢያት ጠብቀን ውይ እየሱሰ ይህን መንፈሰ ይንቀለው
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 жыл бұрын
Amen
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 жыл бұрын
@@rosemesele5312 አሜን
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 2 жыл бұрын
አሜን
@imi1395
@imi1395 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@someonex1193
@someonex1193 2 жыл бұрын
@@imi1395 አሜን አሜን አሜን
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
አይዝህ ወንድሜ በፀሎት በርታ ፀበል ተጠመቅ አባቶች እንዲፀልዩልህ ንገራቸው ፡አለማችን በመናፍስት አሰራር ተሞልታለች ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
@siiqqeechannel4440
@siiqqeechannel4440 2 жыл бұрын
Ke tsebel yebelete ye eyesus kiristos dem fewsotal amen
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ሆይ በደምህ ሸፍነኝ ውይ እየሱሰ ያድናል ይታደጋል እንካን ህይወትህ ተረፈህ ማንኛውም የሰጣን ሰራ በእየሱሰም ይነቀል
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 жыл бұрын
ፀልዮ ስገድ ፅሙ ንስሀ ግብ ቁረብ እየተባለ አባቶች ቢያስተምሩ እሚሰማ ጠፋ ድንግል ማርያም ትርዳህ ትውልድ ጠፋ ፋሽን እያላቹ እራቁት መሄድ ሱሪ መጣበቅ እብርት ማሳየት ድቄት መለቅለቅ በቃ ይሄ ነገር ወደ ጥፋት ወሰደን ልቦና ይስጠን
@yaredmokanint9257
@yaredmokanint9257 2 жыл бұрын
You are right ✅
@yaredmokanint9257
@yaredmokanint9257 2 жыл бұрын
God bless you 🙏❤🙌♥
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
ወሬው ሁሉ የሚያስፈራ የሚወራው በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ እየሱስ ነው "የቆመ የመሰለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ቃሉ ይሙላባችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ! ኧረ ወደ ጸሎት ቤት ሂድና አጋንንቱ ይውጣልህ
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 2 жыл бұрын
የኢሉሚናቲ የሰይሳን ሴራ መንፈስ በኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመድሀኒአለም ስም በአማኑኤል ስሙ የፈረሰ ይሁን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
አሜን። ችግሩ እኮ መንግስት ለምን እንዲስፋፋ ፈቀደ???
@bellabella4670
@bellabella4670 2 жыл бұрын
Yemedan Ken Ahun Newo Be Eyesus Krstos Yegl Adagen Adrgachwo Tekeblu Metshf Kdus Abebu Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya Tebareku Rsachnen Metebk Yaleben Erasachn Nene Meknyatum Mefesu Be Enternat Geba Hulu Neger megst Laye Sayhon Erschnen Lemtebek Meshf Kdus Enanb Kolasyas 3 Mulwon Abbot Kemenem Belaye
@alalal1569
@alalal1569 2 жыл бұрын
አሜን
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 2 жыл бұрын
እየሱስ ታላቅ ነው በፀሎት በርታ አይዞህ ወንድሜ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
እጦጦ ማርያም ፀበል ተጠመቅ ትድናለህ
@werkegetaches9444
@werkegetaches9444 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ እንደነዚህ አይነት ወንድሞቻችና እህቶቻችን ወደ ጸበል እንዲሔዱ አድርግ እንዲሔዱ ምከራቸዉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዊ ነገር የለምና።
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
ጌታ፡ሆይ፡አድነን፡እባክህ፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ምድራችንን፡ፈውሰ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ ሂድ አይነጥላ ናት ትድን አህ አሁኑኑ ሂድ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 жыл бұрын
የሀበሻ ጋዜጠኛ እያወራ ቁርጥ ያረግና የሚያወራውን ይደግመዋል ማፈሪያ
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ በቅንነት ደምሪኘ ማማየ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
666በብዙ መልኩ ነው በወተውልዱ ላይ እየገባ ያለው ብትስግድ ብትጸልይ በቶሎ ትፈወሳለህ እግዚአብሔር ይማርህ
@mekidestakele6181
@mekidestakele6181 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ መንፈስ ሲባል ሁለት አይነት መንፈሰ አለ አንዱ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን ሌላዉ ርኩስ መንፈስ ነዉ መንፈሳዊ ተብሎ የሚጠራዉ ለመንፈስ ቅዱስ ብቻ ነዉ የነሱ መጠሪያ ርኩስ መንፈሰ (አጋንንት)ነዉ አልሸሹም ዘወር አሉ ነዉ ነገሩ ከዚህኛዉ ቤት ወጥቶ ወደሌላኛዉ የአጋንንት ቤት ነዉ የሄድከዉ ወንድሜ በትክክል ለመዳን ወደአባቶች ቀርበህ ንስሀ ገብተህ የሚሰጥህን ቅኖና ፈጽመህ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቅ
@girumgebeyhu4715
@girumgebeyhu4715 2 жыл бұрын
ትውልድን ጌታ እየሱስ ይታደግ ይገርማል የሚሰማው ሁሉ የፍፃሜ ምልክት ነው ጌታ እየሱስ ማራናታ አስበን
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 2 жыл бұрын
ለብዙዎች ይሄ ትምህርት ነው ምክንያቱም በዚ ግዜ በፖሮኖ ገራቪ ያልተጠመደ የለም እራሳቸውን እያረኩ መውጣት የማይችሉበት አለም ውስጥ ገብተዋል ሲደረግ ቀላል ይመስላል ነገር ግን እንደዛ አይደለም ከመንፈስ ጋር ነው ግንኙነቱ
@mimitsegaye488
@mimitsegaye488 2 жыл бұрын
cg
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 2 жыл бұрын
ላኢላኢለላህ መሀመድ ረሱል አላህ ማመን የዘላለም ህይወት ነው ☝
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 2 жыл бұрын
መድሀኒአለም ለንሰሀ እድሜ ይስጥህ ንሰሀ ግባ ተፀፀት አልቅስ ሱባኤ ግባ
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
የማንም ፡ሐይማ ኖት፡አያድነውም ፡አንተን፡የሚአድንህ፡ለአንተ።የሞተልህ፡ኢየሱስ ፡ብቻ፡ነዉ
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 2 жыл бұрын
@@sisaygirma4735 አማኑኤል ማለት እኮ እየሱስ ክርስቶስ ማለት ነው
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
@@የጌታየእናትድግልእናቴ እኔ፡በዚህ።አሰተያየት ።አልሰጠሁም።
@efrememoges9172
@efrememoges9172 2 жыл бұрын
@@sisaygirma4735 ቀፎ ነህ
@m.j9886
@m.j9886 2 жыл бұрын
" ንሱ ባዕሉ፡ ኣይክሐድገካን ዕሽሽውን ከቶ ኣይብለካን እዩ፡ ኢሉ እዩ# (እብራውያን 13: 5)
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 2 жыл бұрын
ወድሜ አሁንም ፀበል መግባት አለብህ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ መልካም ነው ፍፁም ፈውስ ሰላም ያለው እሱ ዘንድ ብቻ ነዉ እንኴን ጌታ ነፃ አውጣህ ተባረኩ እዘጋጆች ትልቅ ትምህርት ነዉ ለወጣቱም ለሁሉም እድሜ ክልል ውስጥ ላሉትም።
@birhanabebe1782
@birhanabebe1782 2 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አንተን ያዳነ ለሌሎችም መዳን ይሁን በፀሎት በርታ ተባረክ
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 2 жыл бұрын
የአብ የድግል ልጅ አምላኬ ጌታየ እግዚያቢሄር ሆይ ተመስገንልኝ ሁሌም ስለሁሉም ነገር የኔቤዛ የኔ ፍቅር አሜን
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የሰይጣን ስራ ምን ያህል አስቀያሜ እንደሁነ የምናይበት ምስክርነት ነው ወንድሜ ነፃ ያወጣህ ኢየሱስ ይባረክ መርታ የበለጠ ተጣበቅ ከፈጣሬህ ጋር ለሊሎችም ማምለጫ እንዴያደርግህ ፀልይ የአጋንንትን ክፎ ስራ ስላየህው ቁስሎ ይገባሀል እንዳንተ ላሎ ማምለጫ ያድርግህ ጌታ በኢየሱስ ስም ጌታ ሁይ ተባረክ
@ማርታአበራ-ጸ3የ
@ማርታአበራ-ጸ3የ 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህርት ሁሉ ጊዜ አዲስ ነው እራሪ አይለቅምን ማለደ ማለደ አዲስ ነው አሜን ወገኖች ሁሉ ጊዜ በፀሎት እንድንኖር እግዚአብሔር ይራደን ፍቅር ይሆና ክርስቶስ ስሙ ይበርክ ውንድሜ እንኳን ጌታ እርድክ ወገኖች እንንቀ ለጣለት እድል እንድንሰጥው
@eyu4037
@eyu4037 2 жыл бұрын
ወጣቱ ከዛህ ይማር
@mercitemesgen7102
@mercitemesgen7102 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ወንድሜ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ከዚ እርኩስ መንፈስ አወጣክ ጌታ በብዙ ረድቶካል ክብር ለኢየሱስ ይሁን እርሱ ያድናል ይታደጋል በጣም ድንቅ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ነው አሁንም በብዙ ትበረታለህ እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ መልካም ነው በጣም ደስ ስል አምላክ ጣልቃ ገባልህ ...
@firewgetachew959
@firewgetachew959 2 жыл бұрын
ራሔሎ የምትባለዉ መንፈስ ናት ያገኘችክ አምላክ ይርዳክ ።
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 жыл бұрын
የመምህር፡ተሥፋዬን፡ገጠመኝ፡ሥማ፡መንገድ፡ያሥዚሃል
@bettybetty5064
@bettybetty5064 2 жыл бұрын
ያድናል ይታደጋል እየሱስ ነፃ ሚያወጣው እየሱስ ብቻ ነው የዚ አለም ገዢ ስራው የፈረሰ ይሁን
@sabi4735
@sabi4735 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ወጣቶችን ህፃናትን ከዚ አጋንታዊ ከጨለማ ክፉ ስራ በደምህ ሰውራቸው ጠብቃቸው ከጋብቻ ውጪ ሁሉ ዝሙት ነው ሀጥያትነው “ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥18
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ወንድሜ የሚገርም ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ ረዳህ አሁን በኢየሱስ ክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ሆነሀል። ሰይጣን ሊያርድ ሊያጠፋ ሊሰርቅ እንጂ ለሌላ አይመጣም እኔ ግን ህይወት ልሆን ልበዛላችሁ መጣሁ ዮሀንስ 10፣10
@elshaddaieyesus5669
@elshaddaieyesus5669 2 жыл бұрын
Hallelujah! Jesus is mighty to save!!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
ይህ የክፉ መንፈስ ጥቃት ነው የመምህር ተስፋዬን ኤፍታህ የሚል youtube ውስጥ ገብተህ ገጠመኞቹን አዳምጥ ንስሀ ግባ ፁም ፀሎት ስግደት ጀምር፣ እንጦጦ ማርያም ሄደህ ፀበል ተጠመቅ ይለቅሀል፣ አይነ ጥላ ናት አግብቼዋለሁ ብላ ስለምታስብ ነው።
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 2 жыл бұрын
ምን ጉድ መጣ ባካችሁ? እንዴ???? እውነት ነው ግን ወይስ ጆክ?ግራ ገባኝ
@najwamohammed7337
@najwamohammed7337 2 жыл бұрын
ወላዲት አምላክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትርዳእ ከታሰርክበት እስራት ትፍታህ ወድሜ
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው. እግዚአብሔር ያደነካል. ፀሎት ሰግደት ፆም አስፈላጊ ነው. እማ ፈቀረን ለምናት. ሲቀጠል ገጠመኝ በለክ ሰርች አደርግና ተመርቱን ሰማ. እባክክ አደራ ተመርቱን በደምብ አዳምጥ በተግባር ፈፀም. በተረፈ አማኑኤል ይርዳክ 🤲
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 2 жыл бұрын
በገጠመኝ ብዙ ሰው እየተለወጠነው እባካችሁ ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ሸር አድርጉ
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳህ አይዞህ በደብ ፀልይ ጌታ ይረዳሃል ጌታሆይ ምድራችንን አንተ ፈውስ የዝሙት መንፈስ በየሱስ ስም የተመታ ይሁን
@kebeduyimam7856
@kebeduyimam7856 2 жыл бұрын
እሜን እየሱስ ጌታ ነው እሁንም መንፈሱ ይመታልህ ተቀብተህ ሀይል ተቀብለህ መከራዋን ታሳያታለህ ጌታ ይባርክህ የሌላውንም ህይወት ትቀይራለህ በምስክርነትህ ድል ትነሳለህ
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 2 жыл бұрын
ይህ መንፈሳዊ ውግያ ነው ኢየሱስ ወደምድር የውጭ ለዝህ ነው በሞቱና በትንሳኤው ለኛ ከድያብሎስ እስራት አውጥቶናል መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ ኢየሱስ ጌታ ነው በክርስቶስ ደም ተሽፍኛለሁ ብር አውጅ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሁሉ ይበልጣል
@rejoicejedidiah2049
@rejoicejedidiah2049 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ቀላል ኣይደለም ይህንን የህይወት ልምምድህን ልታጋራ ድፍረቱን ማግኘትህ፡ እኔም በብዙ ወድቄ፡ ተሰብሬ፡ ጎዶሎ ሆኜ በተመሳሳይ ህይወት እያለፍኩ ያለው ወንድምህ ነኝና የማንቂያ ደወል ስለሆንከኝ ስላንተ እግዚኣብሄርን ኣመሰግናለው። ለብዙዎችም ማምለጫ ይሆን ዘንድ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን
@abemmedia2689
@abemmedia2689 2 жыл бұрын
ጌታ ሁሉን ቻይ ነው ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ
@lhaile1499
@lhaile1499 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረኽ በርታ ጸንተህ ቁም በቃሉ በጸሎት በዛን ሰአት ዲያቢሎሰ ሰልጣን የለው በጌታ በእየሱሰ የተሸነፈ ነው መዝሙር አዘወትር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fistumwendu7204
@fistumwendu7204 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጥ
@elfineshtsegaye6581
@elfineshtsegaye6581 2 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ እንደዚሁ አንተ ያሳለፍከዉን ከባድ ፈተና እያዩ ያሉተንም እግዚአብሔር ያዉታቸዉ ጌታ በነገር ሁሉ mአልካም ነው ፈጣሪ ሆይ ምድሬን ፈዉሳት የዳቢሎስ ሥራ በኢየሱስ ስም የፈረስ ይሁን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ ፁም ፀልይ መፅሐፍቅዱስ አንብብ በርታ ጌታ ይርዳህ
@leulsegedtadesse6390
@leulsegedtadesse6390 2 жыл бұрын
ማታ ከመተኛትህ በፊት ጸሎት አድርግ ለውጡን ታየዋለህ ፈጣሪ ይርዳህ!
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy Жыл бұрын
ሁል ጊዜ እመብርሀን ድንግል ማርያም ተማፀን የአለም መድሀኒት ናት
@haimiadmasu3330
@haimiadmasu3330 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
አይ ወንድም አልሸሹም ዞር አሉ ለማንኛም ይሄ የዓይነ ጥላ ሥራ ነው መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጥ
@btaly9606
@btaly9606 2 жыл бұрын
kememihir tesfaye iyesus Alemin Hulu Migezawun Yizual Beka Yegid Debteraga Kalhede Dess Ayilachum Aidel Yilikis Anchim Niseha Gibi Getanim Tekebei iyesus yadinal a Ammmmmmeeeeennnn Ha Le Lu Yyya
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
@@btaly9606 እንደየሱስ ያለ ማን አለ የዓለም ንጉስ የጌቶች ጌታ ክብርና ምስጋና ይግባው እኔ እንደናንተ እልሳደብም ልቦና ይስጠን እንደማትሰሚው አውቃለው ለማንኛውም ግን ምን አልባት እውንተኛ የክርስቶን ቃል እንትሰሚ/ማ እግዚአብሔር ከፈቀደ here is the you tube channel Memher tesfaye Abera አደራ እንደናንተ ቸርች ስለ ምድራዊ ሀብት አትጠብቂ/ቅ
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
አሜንንን ወንድሜ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር እረዳህ የሚያፀና የእግዚአብሔር መንፈስ አሁንም ካንተጋር ይሁን ወንድሞች እህቶች ይሄ ለሁላችንም ትምህርት የምናየውንና የምንሰማውን መጠንቀቅ አለብን ወንድማችን ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ ጌታ እየሱስ ሁልግዜ አሸናፊ ነው እየሱስ ከአጥያት ባርነትና ከዘላለም ሞት ያድናል 🙏🙏🙏🙏
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
በቀራንዮ የፈሰሰው ደም የቺን አለም ይዋጃት
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር እውነት ነው? እኔኮ አንዳንዴ? ፊታቸውን ተሸፍነው የሚያወሩትን ሰዎች ማመን ይከብደኛል::
@abrahamashaherano3569
@abrahamashaherano3569 2 жыл бұрын
wondime, Ahun yejemerkiwe yegeta yeeyesus menged mulu bemulu netsa yawotahal. Eyandandanchin sew yaderegew eyesus new, Yediyabilosin sira yafers zend yeegzabher lij eyesus tegelete. berta begeta
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ መልዕክት ነው አቅራቢን እናመሰግናለን።
@danielkebede585
@danielkebede585 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ልጅ የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ ተገለጠ የሚለው ቃል የታመነ ነው !! ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ሊቋቋምህ አይችልም ከአሁን በሁዋላ መንፈስ ቅዱስ በውስጥህ አለ ተባረክ
@መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ
@መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ 2 жыл бұрын
የጌታ ስም የሚጠራ ይድናል ስሙ የጸና ግንብ ነው
@diborakassa628
@diborakassa628 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እንኳን ጌታ ረዳህ። ስልክህን ፈልጌ ነው አስተማሪ ሰለሆነ
@hannahnegasi6459
@hannahnegasi6459 2 жыл бұрын
ሮሜ 3 ፡ 23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል ማቴዎስ 1 ፡ 21 ልጅም ትወልዳለች ፡ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ስለዚህ እኛ ሰዎች ከአዳም ና ሄዋን ጀምሮ ሁላችን ሃጢያት ሰርተናል የሃጢአት ምንጭ ሰይጣን ነዉ ሰይጣን የሱ ክፏት እርኩስ እዉቀቶቹ እርኩስ ባህሪዉ በኛ በሰዎች ሁሉ አስገባልን እግዚአብሔር አምላካችን ግን ስለ ራራልን ከሃጢአታችን ልያድነን ወደደ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ፡ ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እዉነትንም ተመልቶ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰማይና ምድር ፍጥረት ሁሉ የፈጠረ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እኛን ከሃጢአታችን ልያድነን ሰዉ የሆነ ጌታ የሱስ ክርስቶስ በመስቀል የሁላችንሃጢያት ተሸከሞ በመስቀል ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞቶ የሃጥያታችን ዕዳ ከፍሎልናል ከኛ ሚጠበቀዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ሃጥያቴ እንደሞትክልኝ ስለ ጽድቄ ደግሞ እንደ ተነሳህልኝ አምናለዉ ሰይጣንን እና የሰይጣን ዕውቀቶች የሰይጣን ባህሪዎች እክዳለዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በልጅህ በእየሱስ ክርስቶስ በከፈለልኝ የሃጥያቴን ዕዳ ስለ ሃጥያቴ እንደሞተልኝ በሶስተኛ ቀን ከሞት ስለ ጽድቄ ደግሞ እንደተነሳ አምናለዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ልጅህ እንድታረገኝ ያንተ ዕውቀት ያንተ ባህሪ እንድትሰጠኝ ስሜን በህይወት መዝገብ እንድጽፍልኝ እጸልያዉ መንፈስ ቅዱስ እንድትሰጠኝ እጸልያለዉ መንፈሴ ነፍሴ ስጋየ ላንተ ለፈጣርየ ለአባቴ ለአምላኬ አቀርባለዉ አንተ ብቻ ግዛኝ ለዘልአለም አለም ላንተ እገዛለዉ እግዚአብሔር አምላኬ አባቴ ጌታየ ንጉሴ ከሃጢያቴ ስላዳንከኝ ልጅህ ስላረከኝ ስሜም በህይወት መዝገብ ስለ ጻፍከኝ የዘልአለም ህይወት ስለ ሰጠሄኝ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግንሃዉ አሜን ስለዚህ እህቴ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 11፡ 28 እናንተ ደካሞች ሸክማቹችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ ፡እኔም አሳርፍችኋለሁ ከሸክማችን ሸክም ሃጢአታችን ነዉ ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም አያሳርፈንም የሃጢአት ምንጭ ሰይጣን ስለ ሆነ የሂጢአታችን እዳ ከፍሎ ሰይጣንን ያሸነፈልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ነይ ወደ ሚወድሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሃጢያት ከኛ ከስር መሰረቱ ነቅሎ የሚያስወግድልን እሱ ብቻ ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ለሁላችን እየጠራን ነዉ ከሃጢአታችን ልያድነን የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥሪ አክብረን ወደ ሚወደን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንምጣ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን አሜን
@azebtadesse1471
@azebtadesse1471 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ ከክፉ ሁሉ አመለጥኩኝ ስምህ ይባረክ ለዚህ ወንድሜ ስለደረስክለት አመሠግንሀለሁ ዘመኑ ሀሉ በደምህ የተሸፈነ ይሁን
@tizitameseret4930
@tizitameseret4930 2 жыл бұрын
Yadinal eyesus yitadegall...... Wondim enkuwane getayee redah ayizoh
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 2 жыл бұрын
ባለቀ ዘመን ተወልጄ የምሰማው ነገር ሁሉ መልካም ኣልሆን ኣለኝ።
@fifififi3385
@fifififi3385 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዓይነ ጥላ ነው ምምህር ተስፋዬ አበራን ማግኘት አለብህ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
እግዚ ኦ ማርነ ክርስቶስ ።ምን አይነት ጉድ እና መአት ነው የሰማችሁኝ ።በጣምም ያስፈራልም ይከብዳልም።ግን ደግሞ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ምንም ነገር የለም።ሁሉም ነገር ለመልካም እና ለበጎ ነው ።እግዚአብሄር ሃያል ነው።ወንድሜ የእናቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በሕህረቱ እና በቸርነቱ ወደቤቱ ይጎብኝህ።እውነተኛውን መንገድ ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይምራህ ወንድሜ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 2 жыл бұрын
ገጠመኝ እሚል ትምርት አለ አዳምጡ ወገኖቻችን የብዙ ሴራ የመተት የ 666 አባዜ ሚስጥር እሚጋለጥበት ትምርት አለ አዳምጡ
@melakumesfinmelisobike6505
@melakumesfinmelisobike6505 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሁል ግዜ " እየሱስ ጌታ ነዉ"ማለት አትርሳ አምላካችን ሁሉም ገዥ የሆነ እግዝአብሔርን ማመስገን ፡አምላክ ነዉ ማለት አትርሳ፡ ከእንግድህ አንተ በደሙ የተዋጀህ የጌታ ነህ።
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 жыл бұрын
ወንድሜ ንቃ ሌሎች ሰዎችም ጠቅሰውታል ይሄ ሴት ዛር አይነጥላ ነው ግብረሰዶም የሚያረግ መንፈስም ነው ብቸኛው የመዳኛኽ መንገድ ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ ነው ንስሀ ግባ ፁም,ፀልይ,ስገድ,በመቁጠርያ ቀጥቅጥ እግዚያብሄር ታላቅ ነው መዳን በ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው መንፈስ ስራውን ቀይሮ ወደአዳራሽ ይወስዳል ጉዳዮ ከነፍስህ ጋር ነው ወንድሜ ንቃ ፕሮቴስታንት እምነት ነጮች ያመጡት የጥልቁ ሴራ ነው ንቃ!!! አሁንም እዛው ነህ መድሀኒአለም የነፍስህን አይን ያብራልህ!!!
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 2 жыл бұрын
ሰጋ ለበሰ አጋንት ነወ የመምህር ተሰፋየን ትምህር ተከታተል
@ቤታችን-ኸ3ጸ
@ቤታችን-ኸ3ጸ 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ የእኔ ጌታ አንተ ታደገን ወጣቱን ሁሉ በሴጋ መንፈስ ያሰረው ጨለማ በኢየሱስ ስም ይሰበር እኔ ሰሞኑን ለፀሎት ስበረከክ በዚህ መንፈስ ታስረው ላሉ ወገኖች እንድፀልይ መንፈስ ቅዱስ ያሳስበኛል ቅዱሳን ይህንን መንፈስ በእጅጉ በየቀኑ እየተቃወምን መፀለይ ግድ ይለናል ወጣቱን ሰይጣን ወደ ሲኦል እየነዳ ነዉ ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሱስ ሆይ ራራልን
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ውይ ጌታ ኢየሱስ ያኔተ ስለሆንኩኝ አመሰግንሀለሁ
@rflruth9854
@rflruth9854 2 жыл бұрын
Thanks God 🙏🙏🙏,God is always with us no matter what, when we need him call his name he's there, to guide us ,and showing us the light,God bless you
@selamtekeste970
@selamtekeste970 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው፡፡ ሃሌሉያ
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 жыл бұрын
እየሱስ ብቻ ነው ከዚህ ልፈታ የምችል እርሱ ይርዳክ ወንድሜ።በዚህ ውነታ ውስጥ ለላችሁ ሁሉ እየሱስ ይድረስላችሁ።
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
አይዞህ ብሮ ፈጣሪ ይርዳህ አቤት ኮሜታተሮች እየሱስ ጌታ ነው አላችሁ እየሱስ ጌታ ከሆነ ፈጣሪ ምንድነው ልትሉ ይሆን🙄😏
@hsoshohsisvs4960
@hsoshohsisvs4960 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ ወንድም ጉልበት ሁሉ ለዝህ ስም ይንበረከካል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እርሱ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን ደስ ብሎኛል ጌታ ስለደረሰልህ ወንድም ለሌሎችም እርሱ ይድረስ ተባረኩ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፀበል ተጠቀም በህልም የሚመጣ ሰይጣን ሴት ነች የምትገናኝህ
@aymanismaelabdallah9123
@aymanismaelabdallah9123 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው! ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው! የመስቀል ምልክት፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ የተመሰገነ ይሁን መንግሥትህ ና፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን ሰላም ማሪያ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው። የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ። አሁን እና በሞታችን ሰዓት. ኣሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ። እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
እንኩዋን ጌታ ደረሰልህ ኢየሱስ ማዳን ማክበር ልማዱ ነው የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ክብር ለስሙ ይሁን ለዘለአለም
@Ateref
@Ateref Жыл бұрын
አሁንም የሚቀርህ የምታስቀርከው መንፈስ ይቀርካል ድንግል ማሪያም ታግዝክ 23:22
@miminigussie2794
@miminigussie2794 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳህ እልልልልል
@edenhailu275
@edenhailu275 2 жыл бұрын
Ye digili Maryam lj eyesus🤲 kirstos cherso ymahrh welalaytu Maryam tamaludh ke lju ke medanihalem 🙏🙏
@nunudenboualaw4243
@nunudenboualaw4243 2 жыл бұрын
Geta hoye tebark Eyesus lezelalem Geta new kibirun esu becha yiwesed
@warkanhbekalu9507
@warkanhbekalu9507 2 жыл бұрын
ሴት ዛር ነች።
@romagebirnene8135
@romagebirnene8135 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ለሰዎች ብዙ ትምህርት ይሰጣል በየቤቱ የተጠመዱ ብዙ ወጣቶች አሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የማምለጫ መንገድ ነው በዚህ አይነት ወጥመድ የተጠመዳቹ ወንዶችና ሴቶች ልጆች እባካቹ ወደ ኢየሱስ ተጠጉ እሱ ይወዳችኃል ይታደጋቿል ጌታ ይርዳቹ
@zaidtewelde7686
@zaidtewelde7686 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህለብዙ ስው ትልቅ ተከረተፈ የሰጠ። ምስክር ነት
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 жыл бұрын
የረ አያስቅም እኔ ሳኩኝ በጋዜጠኛው መልሳ ትገጥመዋለች ነው ያልከው ! አይዞኝ ወንድማችን እመቤቴ አለው ትበልህ ትዳብስህ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ ትገስፅልህ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተል ትፈወስበታለህ ወንድሜ
@tigist4589
@tigist4589 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የመጀመሪያዉ ሰዉ አደለህም በዚ መንፈስ ስትፈተን እሺ ዋናዉ ነገር ና ወደ የጌታ ቤት ላንዴና ለመጨረሻ ጌዜ ትነቀላለች የኤዛቤል መንፈስ በክርስቶስ ደም ስራዋ ይፈርሳል የእየሱስ አዳኝ ነዉ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
Beyesus sem seraw yeseber EYESUS geta new Enquan EYESUS dereseleh
@meseretggxxlove639
@meseretggxxlove639 2 жыл бұрын
ወሽት ምታቀርቡ ነው ምትመስሎ you tube ብላችሁ ምታቀደድ ነው ምትመስለው። ዘነዘና ተቆርጦ እንዴት ይኖራል ፧፧፧፧?
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ኢትዮጵያኖች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በሀይመኖታችንም በኢትዮጵያ በሀገራችን በባህላችን ይሂንን ቆሻሻ ነገር ካገራችን ያጥፍልን
@naturalskinglow
@naturalskinglow 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው! ዘመንህ ይለምልም ለብዙዎች መድሀኒት ያድርግህ። እግዚአብሔር ቸር ነው በሀምሳሉ የፈጠረዉን ሰዉ ይወዳል በምንም አይነት ሀጥያት ያለ ሰው ይቀበላል ልጅ ክርሰቶስ በመስቀል የተሰቀለው ለሰዉ ፍጥረት ሁሉ ነው ስለዚህ ሰው እየተነፈሰ እስከሆነ ድረስ እግዚአብሔር ይሰማቸዋል የሰይጣንን ዉሸት አትስሙ እግዚአብሔር ይወዳችኋል ይሰማችኋል።
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ይሕ ሑሉ ሐገራችን ነው እግዚኦ አረ ምን አይነት ሤጣን ገባ እዚሕች ቅድሥት ሐገር ወይ ጌታ ማረን ማረን ማረን 😭😭😭😭 በጣም ነው ማመን ያቃተኘ
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 жыл бұрын
ይሄን ምድር ይሄን ያክል ሉሲፈር ተቆጣጥሮታል በጌታ በየሱስ ስም ጌታ ይቆጣጠረን ሀጢያት በደጅህ ታደባለች
@helentesfa3501
@helentesfa3501 2 жыл бұрын
Egziabher yemesgen goyta yesus qeyari new dengel mariam kante gar tehun wendime 🙏
@fentahunhodemogn2986
@fentahunhodemogn2986 2 жыл бұрын
ebakachu memihir tesfaye abera getemegn yemil program endaye negerulegn
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው ይህ የ እርኩስ መንፈስ ሴራ ነው ኦርቶዶክስ ከሆንክ ንስሀ ግባና ፀበል ተጠመቅ ሰባዬ ያዝ በቀናት ትፈወሳለህ አይነ ጥላ ናት ለሊት ለሊት እየመጣች ምትገናኝህ ዮቱብ መምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ብለህ ተከታተል በቀናት ውስት ትቀየራለህ እመብርሀን ትርዳህ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 жыл бұрын
Tkkkkl gn linke askmtoln
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
@@abunagizaw8753 እህቴ ወይ ወንድሜ መምህር ተስፍዬ ብለው ሰርች ያድርጉ
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 29 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 52 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 29 МЛН