"666 አይደለሁም!!" ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ አርቲስቶቹ ከግድያው ጀርባ ...| Engineer ZeAmanuel | Lucifer

  Рет қаралды 49,889

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 294
@WondwossenDegefa-b4h
@WondwossenDegefa-b4h 5 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በፀሎቱ ኢትዮጵያ ይጠብቃት ከነዚህ ክፋ መናፍስት
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 5 ай бұрын
666ን የጥልቁን መንፈስ ኢሉሚናቲን አጥብቄ እቃወማለሁ አወግዛለሁ!!! በቅድስት ስላሴዎች ስም የግብረሰዶም መንፈስ የተወጋ ይሁን!!! አሜን
@Etho19pia
@Etho19pia 4 ай бұрын
እምነት አሜን አሜን
@tesalabuuWELdsnbte
@tesalabuuWELdsnbte 4 ай бұрын
ያልጳፈከትአመጣህ፣ሰይጣን፣በኢየሱስ፣ስም፣ነውየምወጣው
@Lamrot567
@Lamrot567 5 ай бұрын
ወንድማችን እማምላአክ ድንግል ማሪያም ከእነ ልጅዋ ትጠብቅህ አሜን 666 እቃወማለው
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 5 ай бұрын
አቤት ወኔ! ቆራጥ ጀግና ነህ የምር በርታ ወንድሜ ወደኋላ የለም! እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይከፍልሀል! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቅዱስ ሚካኤልና በቅዱስ ገብርኤል ክንፎች ትሰውርህ ከዲያብሎስ ባሪያዎች ወጥመድ❤🙏 አዘጋጅ ጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን በርቱ ትውልዱን በማንቃት ላይ👏
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 5 ай бұрын
"ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡" ሁሌም ይህን ጸሎት ጸልይ።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 5 ай бұрын
እድሜ ለመምህር ዘበነ ለማ ❤❤❤ ይዘነዋል ዘወትር እንድንጠቀምበት ይርዳን።
@liya7235
@liya7235 5 ай бұрын
ቅድስት ስላሴዎች ይርዱህ ወንድማችን የንጹሀን አምላክ አይለይህ ❤❤❤🤲🤲🤲
@ameleworkakalu
@ameleworkakalu 5 ай бұрын
ግብረ ሰዶምን እቃወማለሁ።።።።። አይዞወት መምህር ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ፣ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጠብቁህ። እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ትጠብቅ😢😢😢😢😢😢😢።
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 5 ай бұрын
ለአረፈዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርቅ ልብሷ ትሸፍንሕ አሜን አሜን አሜን
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 5 ай бұрын
ደይ ሰበን ሁሌም ይዘግባል ስለማንኛውም ነገር ብዙ ወጣቶችን እያነቃ ነው Day 7 የቱይቭ ቻናሉን ይከታተሉ ብዙ መረጃዎችን ያስተምራል🙏❤🙏❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
እኔ በግሌ የኛ አባቶች እና ቤተክርስትያናችን ለምንድ ነው በዚህ ነገር ለትውልዱ ትምህርት የማይሰጡ ሁሌ 👂 ላይ ይህ ጥያቄ ይመላልስብኛል ለምን ?😭
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
ጠፍተዋል አባቶችም
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 5 ай бұрын
እነሱ ታቦት አቁመው ይለምኑ መቼ ቀን ስለመናፍስት እንኳን አስተምረው ያውቃሉ ፀበል ውስጥ መንፈስ ሲጮህ እንኳን አይፈልጉም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 5 ай бұрын
አረ መምምህር ተስፋዬ ይቃወማል ግን እሡን ጠመዱት እደ ወገባቸዉ ቅማል እኔ እመመቂቸዉ አሉ በመምህር ተስፋዬ የተቀየሩ ብዙዉች😢😢😢😢
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 5 ай бұрын
ብር ያሳዱ እንጂ እመቤቴማርያም መቀንቷን ታላልን
@Fanos_podcast10.
@Fanos_podcast10. 5 ай бұрын
😢😢😢😢 ewunet new 😢😢
@hanamimi6044
@hanamimi6044 5 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ ወድሜ ከጎነህነን
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለወንድማችን ሀብታሙም ነፍሱን ይማርልን
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ መጨረሻህን ያሳምርልክ እድሜ ይስጥህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብህ በቁም ሞቷል. ሁሉም በዲያብሎስ እንጂ ገብቷል, እግዚአብሔር ብቻ በቸርናቱ ይማርን, እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጥብቅልን. ኡፍፍፍፍ.መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ, ቅዱስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን , በጸሎት, በስግደት, በጾም በርታ, ከኛ ጋር የአለው ክእነርሱ ጋራ ካሉት ይበልጣል, በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 😢
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 5 ай бұрын
በቁምህ የሞትከው የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ ..
@saronisrael752
@saronisrael752 5 ай бұрын
tshaayትክክል ይህን ለማረጋገጥ አንድቀን ጸበል ሔዶ የሠዎችን ስቃይ ማየትነው ከዚበላይ ሞት አለ
@Cristiano-e6-f8t
@Cristiano-e6-f8t 5 ай бұрын
በቁም የሞትከዉ አንተ ነህ ገልቱ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 5 ай бұрын
ልቀናል😭😭😭😭😭
@melen5742
@melen5742 5 ай бұрын
አይዞህ ከጎንህ ነን
@birukgirma1198
@birukgirma1198 5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እኛም እያየን እየሰማን ፈዘናል .... ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን
@rozaademss2204
@rozaademss2204 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ የምረት እጅክይምጣልን በቁጣክ አትገናኘን ምረትክ ይብዛልን
@mulugetaadmassu-k6h
@mulugetaadmassu-k6h 5 ай бұрын
ወንድሜ አብሬህ ለመስራት ብዙዎችን አንቅቼ ለመሞት ዝግጁ ነኝ የአውሬው መንፈስ ከቤተ መቅደስ እስከ መጅሊስ ከቤተ መንግስት እስከ ቤተ ህዝብ አውሬው እና ጀሌዎቹ ሰርገው ገብተዋል ስለመናፍስቱ አለም ድብቅ ሴራ የሚናገሩ መፃህፍትን አንብቤያለሁ አውቄያለሁ እኔ ደካማ እና ሐጥያተኛ ብሆንም አንድም ሰው ቢሆን እንደ ሐብታሙ አድኜ በክብር መሞትን እፈልጋለሁ ለዚች ሃገር ለባንዲራዋ እና ለዳር ድንበሯ ክብር ልጅነቴን ከፍያለሁ በጣም የረከስኩ ቆሻሻ ሐጥያተኛ ነኝ በእግዚአብሔር ፊት የረከስኩ ቆሻሻ ሐጥያተኛ ነኝ አጋዕዝት አለም ስላሴዎች ሸፍነውልኝ እንጂ ሐጥያቴ ቢገለፅ በሰው ፊት ቆሜ ለመሔድ የማልችል ምናምንቴ ነኝ ይሁን እንጂ ነፍሴ ዘወትር እግዚአብሔርን ትሻለች ወንድሜ አሁን ግን ነፍሴን ለአጋእዝት አለም መስጠት እፈልጋለሁ እባክህ አግኘኝ በውስጥ መስመር ፃፍልኝ
@adishiwotabera5918
@adishiwotabera5918 5 ай бұрын
Metadel nw berta wendeme
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 5 ай бұрын
የኔ ወንድም እያሰብኩህ ነበር አቤቱ 😢😢😢 በቅድስት ሀገር እየሆነ ያለው አቤቱ አተ አስበን
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ዘመናቹን ይባርከው❤❤❤
@liya7235
@liya7235 5 ай бұрын
መስመ ስላሴ 666 እንቃወማለን !!! ኢሊሙናቲን እንቃወማለን !!!
@tigestbekeletesfaye8213
@tigestbekeletesfaye8213 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
@sarasesaye
@sarasesaye 5 ай бұрын
666እንቃወማለን ወንድማችን አላህ ካተጋ ይሁን
@AlemBahiru
@AlemBahiru 5 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር መቸራሻችንን አሳምርልን በጣም ያስፈራል ፈራሁ እኔስ
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 5 ай бұрын
ወደሜ የተናገረው እውነት ነው ሁሉም አለ የለ ሰይጣን ከሰማይ ወደምድር ከተጣለጀምሮ መድራችን ላይ ብሱ የሰይጣን አሰራር አለ ስለዚ ወገኖቼ እራሳችውን ጠብቁ ሐገራችን የሰይጣንን ስራ ተቀብላለች በየቦታ የተስፋፋ ነው እውነት እላችዋለው እዴት ወደዚ የሰይጣን ስራ እዴት እደምትጠመድ ስለማታውቁት እራሳችውን ጠብቁ ወደእግዚአብሔር ተጠጉ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቁ ወደፈጣሪያችው ፀልዩ ዲያቢሎስን ተቃወሙ ከናተም ይሸሻል በጌታስም አጥብቃችው ፀልዩ ለብልጭልጭ ነገር እዳት ገዙ ጌታን እመኑ ትድናላችው
@AsterKiros-w3p
@AsterKiros-w3p 5 ай бұрын
ወንድሜ ስትጠፉ በጣም አስቤ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያምዬ ከፊትህ ትቅደምልህ!!
@LoloNigusa
@LoloNigusa 5 ай бұрын
Really The Truth Hero!!! God Bless You!!!!!!!!!!!!!
@azabeberhane-rr6me
@azabeberhane-rr6me 5 ай бұрын
አግዛብሔር ይጠብቆት በርቱ
@accacc5974
@accacc5974 5 ай бұрын
ወይኔ ይህልጅ ጠፋ ብዬ ሳስብ ነበር እስይ መጣክልን
@menberenebret
@menberenebret 5 ай бұрын
አሉ በብዛት ድንግል ማርያም ትጠብቀን በጣም ብዙ ግብረ ሶዶም አሉ የውም አቃቂ ውስጥ ድንግል ማርያም ትፍረድብኝ
@Adisalem353
@Adisalem353 5 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደህና መጣ እኔም በኢትዮጵያ ላይ ያሉ የጨለማው ማህበረሰብ 666 ግብረ ሰዶምን እቃወማለሁ
@AbdiHailu-m4x
@AbdiHailu-m4x 5 ай бұрын
GOD bless you brother 🤚
@tsigeredamogos6725
@tsigeredamogos6725 5 ай бұрын
የሃብቱሙን ነብስ ይማር
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቅህ
@bizuayehueshetu2503
@bizuayehueshetu2503 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@TegesetGetent
@TegesetGetent 5 ай бұрын
የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AberaEbabu
@AberaEbabu 5 ай бұрын
ለሀብታሙ ነብስ ይማር ግብረሶደምን እንቃወማለን
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤
@mesimesi1662
@mesimesi1662 5 ай бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይጠብቅህ የወንድማችን ነብስ ይማር !!
@mussietesfamariam1288
@mussietesfamariam1288 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለሀፍታሞ እግዚኣብሔር በኣጸደ ገነቱ ይቀበለልን ፣ ኣጆህ መምህራችን ሓያሉ እግዚኣብሔር ከኛ ነው ፣ እግዚኣብሔር ይጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደመልህ ፣
@OneEthiop
@OneEthiop 5 ай бұрын
መረጃዎቹን ለኔ ስጠኝ እና እኔ በመጽሐፍ መልክ ጽፌ አሳትመዋለሁ ገንዘቡ በዚህ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች ማቋቋሚያ ይሆናል ካልሆነ ደግሞ ቢያንስ ቅደማቸው እና መጽሐፉን ጽፈህ አወጣው ግድ የለህም መጽሐፉ በጣም ይጠቅማል❤❤
@MulualemAbeje-q3i
@MulualemAbeje-q3i 4 ай бұрын
😢😢😢 ነፍስ ይማር የኢትዮጵያ ጠላትች መጥፊያቸው ተጠርገው ማለቂያቸው ቀኑ ደርሷል
@MartiEdris
@MartiEdris 4 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅክ
@yonesweet5924
@yonesweet5924 5 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል ከአንተ ጋር ይሁን
@TefraWoldegiorgis
@TefraWoldegiorgis 5 ай бұрын
አይዞህ እ/አብሄር ከያዝክ ማንም ኣይነካህም አይደፍሩሁም ቆራጥክ ሁን ወንድሜ።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 5 ай бұрын
*በስመ ስላሴ የሰይታንን ስራ እቃወማለሁ!! Hulunem yetenagerkew be mulu tekekel new! *Wedefit, Egziabheren yemyamen Mengest yametalen!! Agerachinen kezih ye Chilema Sera, terargo yemyatseda! Yechalal matsedat be Orthodox Christian emenet, Eyesus Kerestos Sem! Amen! 🙏
@abdellahmohammed2788
@abdellahmohammed2788 5 ай бұрын
አብሽር ወንድሜ
@SolomonGetachew-gy6tk
@SolomonGetachew-gy6tk 4 ай бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሄር እርዳታ አይለይህ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብህ በርታ ከጎንህ ነኝ
@liyamogessara
@liyamogessara 5 ай бұрын
እንደዉ ፈጣሪየ ወዴት እየሄድን ነዉ እረ አምላኬ ልባችንን መልሰ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ወንድማችን ሀብታም ነብስ ይማራው😢😢😢😢 መምህር ከፈጣሪ በታችን እራስህ ጠብቅ😢😢😢😭😭😭እባካችሁ ተው ዘላለም እሳት ሲኦል አትግብ ተመለሱ ንሰሀ👺👺😭
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ 👍👍👍👍👍😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@poronicaarsema3024
@poronicaarsema3024 5 ай бұрын
ኣንተ ጎበዝ የክርስቶስ ወታደር እሜ ብርሃን ትደግፍህ
@mercyz6252
@mercyz6252 5 ай бұрын
Egziabher yiredan
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 5 ай бұрын
ለምን ሚስጥር ታደርጉታላችሁ እንዲህ ያለውን አጋንንታዊ ነገር!?!? የተመልካች ብዛት ለማበርከት ነው!?!? ለምን ለህዝብ አትገልጠውም "ትልልቅ አርቲስት ፣ ባለስልጣን፣ እያልክ መደበቁን ምን አመጣው!?!? አውጣውና ህዝብ ይውጣና እንጩህ እናስቁማቸው ይዋረዱ!!
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 5 ай бұрын
ምን ልትመጣ ነው ቆይ???. ስንት ጊዜ ነው የትንጋረው, ምን አድርጋችሁት በትንገረ ጊዜ??.
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
you sat your home talk too much the man is fighting alone 😢
@AstuTesfu-l5t
@AstuTesfu-l5t 5 ай бұрын
Wendme ante geta ybarkhe ❤ymmkrh Eyessus meyaz yalbh keza manm aynekahm EYESSUS GETA NEW AMEN ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@mulukiros9144
@mulukiros9144 5 ай бұрын
እግዝአብሄር ነቡሱን ይማር ወንድሜ አሁን እጅ ህላይ የሉትን አደራ ለሰጋወደሙ አቡቃቸዉ ለቆረበ ሞት አይቀሬነዉና
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 5 ай бұрын
በርታ
@Sebat24
@Sebat24 5 ай бұрын
Thanks ቀጥሉበት እናመሰግናለን👍🙏👍🙏❤❤👍👍
@adebabaygebre
@adebabaygebre 5 ай бұрын
እግዚኦ መዓረነ ክርስቶስ
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 5 ай бұрын
Wedme Agazite Alem Kedest Selase Xela kelela yehunu 🙏😢 Yetenagerkew hulu Ewnet new ,Erasihin Tebik ,Egziyabeher Yetebikih Amen 🥰🙏🙏😢
@mduzzol9917
@mduzzol9917 5 ай бұрын
አሁን እኮ ይሄ ልጅ የሚያወራውን ሁሉ አንድ ታዋቂ ሰው ቢያወራው የኢትዮጲያ ሕዝብ ያምነው ነበር ይቃወም ነበር ግን ችግሩ ታዋቂው ሰው ሁሉ የሴጣን 666 ቀደም ግብር ያረገ እና አባል ነው እንጂ ‼‼‼‼🔥🗣🔊👂👈⁉
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 5 ай бұрын
Betesbe alewe eko serachewe betesebe mechersha newe ende abeye Ahmed kesu ga siserku yenbere ene lema bebezate weldeche yameletu betsebochachewene selemigele ayawerume abye ena illuminati stayelachewe anede newe kemedere gese yewetu
@Beteymak
@Beteymak 5 ай бұрын
ከሞትን ዘመናት አለፉ😢😢😢😢ግን መሞታችንን አናውቅም
@ephriemmichael
@ephriemmichael 5 ай бұрын
እግዛቢሔር ኣብዝቶ ይጠብቅ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏💒💒
@martabetew8229
@martabetew8229 5 ай бұрын
ነፍስ ይማርልን እማምላክ ትጠብቅህ
@MesiMesi-o6t
@MesiMesi-o6t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ
@birukyilma895
@birukyilma895 5 ай бұрын
የተከበሩ የምንላቸው አንቱ የተባሉ ሰባኪያን 666 የለም ብለው አፍሬባቸዋለሁ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 ай бұрын
😢😢😢 እኔም አባ ገብረኪዳን ጭራሽ እያሾፉ ሁሉ ሳይ እግዚኦ ከማለት ውጭ ምን ይባላል😢
@FasikaSimegn
@FasikaSimegn 5 ай бұрын
Escwema ayentela m mne ylwemh ylhuth sweye eko ncweh ​@@tigistitigisti4792
@genetabebe4743
@genetabebe4743 5 ай бұрын
እግዚብሔር ሀብታም ነፍስህን ይማር
@semegnshtarekegn4595
@semegnshtarekegn4595 5 ай бұрын
ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቃችው !! ለንስሀ ሞት ያብቃን እመብርሀን ላችንንም አደራሽን ለንስሀ ሞት አብቂን አደራሽ እናቴ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 5 ай бұрын
የሀብታሙንነብስ ይማርልን
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 5 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ በረታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 5 ай бұрын
ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 666 ትን የመቃወም የሁላችን ግዴታ ነዉ ለብዙ ሰዉ እንዲደርስ በቻላችሁት አቅም ሸር አድርጉት ላይክ አድርጉት ለጎደኞቻችሁ ሁሉ ሸር አድርጉት አይከፈልበትም በፈጣሬ ስም ጠየኳችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን 😢
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፣ካንተ፣ጋር፣ይሁን፣፣ነብስ፣ገዳዮችን፣ይፋረድልን፣፣
@BlenTareku
@BlenTareku 5 ай бұрын
ሀብታሙ ነፍስህን በገነት ያኑረው❤❤❤
@danielwojo2157
@danielwojo2157 5 ай бұрын
በእትዬጵያ ውስጥ ያላችው አገልጋዬች ኦረቶዶክስ ጴንጠ ሙስሊም ብትሆኑ በያላችሁበት ከቁራንም ሆነ ከመፃፊ ቅዱስ የሰይጣን ስራ ለይታችው እያስተማራችው ትውሊድን እንድታድኑና ከዝህ ልጂ ጎን እንድትሆኑለት በአክብሮት እጠይቃለው ተባረክ ተባረኩ ። ብገሉህም እንኳ ሞት በለለበት በዘለአለም መንጊስት ላይ ታርፋለህ አይዞህ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእንናንተ ጋር ይሁን
@endalkyalew1653
@endalkyalew1653 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን እ/ር ሀይሉን ያድልህ!
@Hana-3838
@Hana-3838 5 ай бұрын
ሕዝቡ ከተበከለ ዘመን አለፈ ጌታ ልቦና ይሥጠን አብይ አይናችን እያየ ነው የፈረመው ሥንናገር አፋችንን አዘጉን እውነትነው የምትለን
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጥራው በእውነት ያሳዝናል ምን አይነት ግዜ ነው
@Selam-l8h
@Selam-l8h 5 ай бұрын
እውነት ነው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 5 ай бұрын
እግዚኣብሄር ሓይሉ ይልኣኸልና ቅዱስ ሚካኤል ይሓልኻ ክቡር ሓወይ ኣጆኻ ጎበዝዝዝዝዝ ገጽል ጥራይ ማዕተብካ ክይትበትኽ ሓደራ 🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️⛪️🕊🌍🕊🌍💐💐💐🤍🇪🇷🦁🦁🦁🦁 belive our holy Jesus it's up to time he will come soon be strong brother don't give up hero ነብሲ ይምሓር ክቡር ሓወይ ደቂስካ ናብቲ ማሙቅ ሕቁፉ ወላዲኻ መድሃኔኣለም ኣብ የማን ኣቦና ኣብርሃም፡ኢሳቅ ዕረፍ ክቡር ሓወይ😢
@Etho19pia
@Etho19pia 4 ай бұрын
በቅድስ ሥላሴ ስም የአጋንት ሥራ ከኢትዮጵያ ምድር ጨርሶ ይጥፋልን በእውነት ተግተን እንጸልይ
@HshsjdjsjsjjsjSjsj
@HshsjdjsjsjjsjSjsj 5 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ወየው ለወለድናቸው የፈጠረን አምላክ ልቦና ይስጠን ለንስሐ ሞት ያብቃን አባቴ እድሜ ከጤናጋ ያድልዎት ሞትና ህይወት ከመድሐኒያለም ነው የሰው ልጅ ማጥፋት አይችልም የሰው ልጅ ስጋን ይገላል እንጂ ነብሳችንን አያገኙም ሞትና ህይወት ከፈጣሪ ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
ገና አሁን ተረጋገጠልኝ ኢቢኤስ ሚድያ ሲጠረጠር የነበረው እውነት ነው ማለት ነው ግን በዚህ እርኩስ መንፈስ ስራ የተሰማራቹህ እውነት በጊዜ ወደ አምላካቸው ካልተመለሱ በአደባባይ እግዚአብሔር ገልጦ ያዋርዳቸዋል 😢
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 5 ай бұрын
...ስለ ጫት የማያወግዙት እኮ ቤ/ክርስቲያን ዙሪያ የተከራዩ ቤቶች በብዛት ስላሉ፤ እነሱን ላለማስቀየም ይመስለኛል? ብሥራተ ገብርኤል 'ና መካኒሳ ሚካኤል ለማስቀደስ ስትሄድ፤ የቡናው፣ የምግቡ 'ና ...! ይገርምሃል 'ና ቤ/ክ ታማብናለች!
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ!!
@Rakb553
@Rakb553 5 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ በክንፋቸው ይከልሉህ መምህር አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😢😢 666 👿እቃወማለሁ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ‼️‼️
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 5 ай бұрын
ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ ።አምላኬ እባክህ ሀገሬን አደራ።
@destamedia6678
@destamedia6678 5 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ
@AbdiHailu-m4x
@AbdiHailu-m4x 5 ай бұрын
Geta EYESUS ymetal Ameen Hallelujah 🙌
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ወንድማችን ሃብታሙን ነፍሱን ያሳርፍልን አይዞህ ወንድማችን
@esoman2091
@esoman2091 5 ай бұрын
መምህራችን በርታልን ከጎን ነን❤❤
@Tse6464
@Tse6464 5 ай бұрын
Geta bedemu yeshefenke ❤
@sfhhttyu8200
@sfhhttyu8200 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በመከልያዉ ይከልልከ ወደሜ ሰይጣን እውነት አይወድም
@tesalabuuWELdsnbte
@tesalabuuWELdsnbte 4 ай бұрын
እኔ፣በጣም፣ነው፣ያስደነገጠኝ፣ግንኢትዮጵያ፣ለኖህየተገባለትቃልኪዳንአላትቀስተዳመና
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢😢😢
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 5 ай бұрын
ስለመጨረሻው ዘመን በተመለከተ አትደንግጡ ይላል ወንጌል ግን ዋናው ትኩረት መሆን ያለበት ህዮት የሆነውን ኢየሱስ ማመን እና እራስን ለእርሱ አሳልፎ መስጠት ነው ለመዳን ሌላ መንገድ የለምና ይገሉናል ያጠፉናል በማለት መስጋት አያስፈልግም ያለእግዚአብሔር ፈቃዳ የራስ ፀጉር እንኳን አትወደቅም ደግሞም ሲፈቅድ አንድያ ልጁን ክርስቶስን እስከሞት ድረስ ለእኛ ኃጢአት ክፍያ በድንቅ የፍቅሩ ስጦታ አሳልፎ ሰቶታል ይሄን አምነን መቀበል ነው የሚጠበቅብን
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 1,2 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН