በጥምቀት በዓል ቀን የተካሄደው የአርቲስት ዳንኤል ተገኝ ሠርግ!! አርቲስቶች በዝማሬ ጥምቀቱን ሲያከብሩ!!

  Рет қаралды 1,283,942

Clear cut pictures

Clear cut pictures

Күн бұрын

Ethiopian epiphany(temqet) Ter 11/2010, Abe & Dani wedding, clear cut pictures presents
‪@DjSamiAndDecor‬ ,‪@EthioVibe‬

Пікірлер: 846
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስስስ ስትሉ አርቲስቶቻችን በእውነት ለ#መስቀሉ ለአባቶቻችን ያላችሁ ክብር ያስቀናል እንዲህ ነው የ#ተዋህዶ አማኝ "ክብር ለሚገባው ክብርን ይስጣል እልእእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእም
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ አንዳንዴ ፊልም ሰሪዎች በጠቅላላው የሚመሩት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አመራር ድርጅት ነው ብዬ አስባለሁ ክክክክ :: ፊልማቸው ውስጥ ቤተክርስትያን ካላስገቡ ስብከት ከሌለው የሚጠየቁ ይመስለኛል :: አሁን አሁንማ ሳስበው በሙዚቃቸው ክሊፕ ውስጥም ቤተክርስቲያን የሚያስገቡ ይመስለኛል ክክክክክክ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@abdulfetahmustefa4141 አይ እስላም ለስድብና የሰው እምነት ለማንቋሸሽ እኮ አቤት ፍጥነታችሁ ይገርመኛል መቼም ስለ መስጊድና ስለ አዳራሽ ያወራሉ ብለሽ ከሆነ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው ቤተክርስቲያን ባየሽ ቁጥር አይንሽ ደም ሲለብስ ይኖራል ገና ባየሽ ቁጥር ስታሪ ትኖሪያለሽ
@dagemawitasfaw7289
@dagemawitasfaw7289 6 жыл бұрын
የውጭ አርቲስት ለሰይጣን ይሰግዳል የእኛዋቹ ግን ለእግዚአብሔር ይሰግዳሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብራችሁ
@የሀገሬወሎነው
@የሀገሬወሎነው 5 жыл бұрын
ለጨት ለእፅዋት እየሰገዳችሁ ምንም አትለዩም በፎቶ ማምለካችሁን አትርሱ ድራማ ነው የናት ነገር
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 жыл бұрын
@@የሀገሬወሎነው respect respect respect
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
@@የሀገሬወሎነው anch gen
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
@@የሀገሬወሎነው አንቺ የመሃመድ ገረድ ግማታም
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Tabot taote new !!!!
@rozifkir1690
@rozifkir1690 6 жыл бұрын
እግዚያቤር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ ያብረኣምና የሳራ ጋብቻ ይሁን
@worganisgworganisg2936
@worganisgworganisg2936 5 жыл бұрын
Mlmlpo
@zelalemtekele3355
@zelalemtekele3355 5 жыл бұрын
አሜን
@bubububu4968
@bubububu4968 5 жыл бұрын
የአለማችን አንደኛ ሠርግ እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ
@zahraargoba635
@zahraargoba635 5 жыл бұрын
እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ እውነት ለመናገር ዳኒ እንኮን ደስ ያለክ በስርአት ነው በሀይማኖቱ ያገባው እንደ አርቲስት አይደለም
@mayfayad7581
@mayfayad7581 5 жыл бұрын
እግዝብሔር ይመስገን ተዋህዶ የአደረከኝ የአብተሀም እና የሣራ ጋብቻ ይህን እላችህ እሜን
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 4 жыл бұрын
Yen konjo zeharaye wedd ethiopiawi le sewom lehayemanotem keber yalshi fetare yakebershi
@Ss-mw5gp
@Ss-mw5gp 4 жыл бұрын
ደነዝ
@ቃሊናአንቲ
@ቃሊናአንቲ 3 жыл бұрын
Adenkshalhu anidandu yisadebal
@meskeremmarye6357
@meskeremmarye6357 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል በዚህ ዘመን እንዲ ሃይማኖቱን የሚያከብር መገኘቱ ያስደስታል የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግልህ አሜን!!!!!!
@eskedarwagnew7292
@eskedarwagnew7292 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በመቤቴ የምር በደስታ አስለቀስከኝ ፈጣሪ ይባርክህ. በጣም ነዉ የሚያምረዉ....ጋብቻችሁ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ተባረክ
@Ms-dz3dq
@Ms-dz3dq 6 жыл бұрын
ወላሂ ዳኒ ሲሰግድ ክብር ሲሰጥ እባዬ መጣ ደስ ሲሉ ቃል የለኝም ብቻ አለቀስኩኝ ለምን ይሁን?
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት ምን እደምል አላቅም ፍቅር አንድ ሰዉ ለራሱ ሀይማኖት ትልቅ ፍቅር ያለዉ ከሆነ ለሌሎች ሀይማኖትም ትልቅ ክብር ይኖረዋል እናም እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልን አሉ ደግሞ ያንች ተቃራኒ ቀሽም ደደቦች በማያገባቸሁ ገብተዉ የሚቃጁ ማስተዋሉን ይስጣቸሁ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት ግዴታ አመስግኑ አይባልም ግን ከመሳደብ አለመያት እጅግ ተመራጭ ነዉ ሆሆሆ ቅናታም የሆኑ ክፉዎችን ምከሪልን ማማዬ ክክክክክክ
@sameriatube16
@sameriatube16 6 жыл бұрын
ኣንቺ ጃሂል
@saadaab9355
@saadaab9355 6 жыл бұрын
Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት Ewenteshn Naw Eneam Embyen Mekotater Aktegie
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
Ms ፎዚ ng የቤቢ እህት ጃሂል ነሽ
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 6 жыл бұрын
እዴት ነው ምታምሩት የትዋህዶ ልጅች ትዳራችሁን ያብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ አሜን
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 жыл бұрын
ክብር የሚሰጠው የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ነው ዝቅ ስትል መልሶ ይሰጥሃል በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩ ፈጣሪውን ያከበረ ይከብራል
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
እንዳከበራችሁት እግዝአብሄር ያክብራችሁ ዳኒና ግሩም ኤርሚያስ በጣም የቤተ ክርስቲያን ልጆች ናቸው ቦሌ መድሀኒያለም ቤተ ክርስቲያን ሁሌም አያቸዋለሁ።
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
.
@hhgghj415
@hhgghj415 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የብራህምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በጣ ደስ የምትሉ ናችሁ
@elieatallah9931
@elieatallah9931 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ the best
@elieatallah9931
@elieatallah9931 4 жыл бұрын
ggg hhg the UK in your huyogdcn
@አይናለምኢትዮጵያዊት
@አይናለምኢትዮጵያዊት 6 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@xxc9102
@xxc9102 5 жыл бұрын
Aaaaaa
@SaraSara-fn6uh
@SaraSara-fn6uh 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀም ና ሳራ ያርግላችሁ አሜን በጣም ደስስ የሚል የተባረከ ስርግ
@etageniengdayehw1434
@etageniengdayehw1434 6 жыл бұрын
Sara Sara በጣም አሜን አሜን አሜን
@abduxaahir4461
@abduxaahir4461 6 жыл бұрын
እሥከአሁን ካየሁት ዘርግ የዳኒ የሤፉ የታደለሮባ የመሢ የመቅዲ በጣም በላይ ልጫየሌለው ፈጣሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@አባቴሂወቴነው
@አባቴሂወቴነው 6 жыл бұрын
እሚያስቅና የማያስቅም አትቂ በግና ቂል ነገር ነሽ ምኑ ያስቃይ ይሄ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
ወይ በማሪያም ስታምሩ በቤቱያፅናችሁ ዳኒየ ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ
@rabiyakonjo5034
@rabiyakonjo5034 5 жыл бұрын
መንም ሰው ለእምነቱ ክበር ሲሰጥ ደስ ይለል waw ደኒ ወለሂ በጠም ተመችቶኘል እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙር ውስጤ ነው
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 5 жыл бұрын
ጅል መዝሙሩ ስለምን ነው የሚያመለክተው
@Imworking-fm8rv
@Imworking-fm8rv 10 күн бұрын
🐺🐺🐺🐺🐺
@bizuarehugeremew5145
@bizuarehugeremew5145 6 жыл бұрын
የዘላለም ትዳርህ ተባርኳል በትዳርህ በኑሮህ ደስ ይበልህ ክፍህን ፈጣሪ ገለል ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ አየሁ በህይወቴ ያውም ከአርቲስት የማይጠበቅ በእውነት በጣም በህይወትም በመንፈስም ደስ ይበላችሁ አሜን ቤታችሁ በበረከ ይሞላ ትክክለኛ ቤተስብ ያሳደገው ያስታውቃል እስከመጨረሻው እውነትን ይዞ የሚኖር።
@Zidaaan1
@Zidaaan1 5 жыл бұрын
I Am Not Christian but When I See People who Practice and Respect Their Religion. I Give Them Big Credit ! Adenekut Behaymanot Gabechawen Selefetem
@meronkebede2709
@meronkebede2709 2 жыл бұрын
Yene jegina tidarihin Egizabher yibarkew
@ብርሃንሶዶዋ
@ብርሃንሶዶዋ 4 жыл бұрын
የታደልክ ነህ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ
@mariamayalew8919
@mariamayalew8919 5 жыл бұрын
i was too emotional to watch this. mezemuru was so touching. i wish you a long marriage life. i am proud to be Ethiopian and orthodox
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
አርቲስቶቻችን ስታምሩ እግዝአብሄር በቤቱ ያኑራችሁ ማሬቸ።
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 5 жыл бұрын
ዋዉ ተዋህዶ እምነቴ መባረክ ነዉ ተዋህዶ መሆን እልልልል ያብራህምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 5 жыл бұрын
Wow daniy betam des yemel yeserg program new emeberehan kenelejewa tedarachewen tebarekew
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤
@feryalmoussa4911
@feryalmoussa4911 4 жыл бұрын
mazmor
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
ይእመስገን ለፈጣሪ ሀይማኖቴ ተሀህዶ ኑሪልኝ ይባረክ በእግዛብሄር ስም እልልልልልልድትግል ሆይ ይህን ስላደረግሽ በልጅሽ ደስስስስስ ብሎናል
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
ሠላማችሁ ብዝትትትት ይበል የተዋህዶ ልጆች።ዳንዬ ትዳርህ ይባረክ።
@ilovethiopia9470
@ilovethiopia9470 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አሁን ነው ያየሁት ግን ደስ ትላላችሁ አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 5 жыл бұрын
በእውነት ዳኒ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለዚህ መለጫ ቃላት ያጥረኛል መጀሙርያ እግዚአብሔን ብናስቀድም መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን እንደሚያፈራው የኛም ህይወት በእግዚአብሔር ያበበ የበለፀገ ይሆን ነበር ክብር አሰጣጣችሁ እንዴት ደስ ይላል
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
አዳድ ሙስሊሞች በጣም ባለጌ ናችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊም ክርስቲያ ተከባብረን ነው እምንኖረው ስለዚህ ሀይማኖታችን ይከበረ ታላችሁ የሰው ሀይማኖት ማክበር አለባችሁ ብቻ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ድነ እስላም ሰውን ስደቡ ውይም የሰውን ሀይማኖት አቋሹ አይልም እንከባበር ወገኖቸ ሀይማኖት ለያየን እጂ ደማችን አድ ነው መልካም ትዳር ይሁንልህ ዳኒ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 6 жыл бұрын
amen ተያቸው ባክሽ የራሱን የማያከብር ነው የሰውን የሚያጥላላው
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 6 жыл бұрын
Ameeraበጣምያምራል Kfn አንች የኢትዮጵያ ቅመም ቃላት አጣሁልሽ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-የ6ዘ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-የ6ዘ 6 жыл бұрын
ተይው ምድረ ባላገር ናቸው እኛ ስናድግ ሀይማኖታችን መለያየቱ ትዝ ብሎን አያቅም
@sintayehulove2237
@sintayehulove2237 6 жыл бұрын
Ameeraበጣምያምራል Kfn yene konjo tebarke asteway neshe betam letsadabewoch libona yestachew
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
Ameeraበጣምያምራል Kfn አንዳንዴ ፊልም ሰሪዎች በጠቅላላው የሚመሩት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አመራር ድርጅት ነው ብዬ አስባለሁ ክክክክ :: ፊልማቸው ውስጥ ቤተክርስትያን ካላስገቡ ስብከት ከሌለው የሚጠየቁ ይመስለኛል :: አሁን አሁንማ ሳስበው በሙዚቃቸው ክሊፕ ውስጥም ቤተክርስቲያን የሚያስገቡ ይመስለኛል ክክክክክክ
@jfgmgjggg6647
@jfgmgjggg6647 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዜቤሄር የተባረከ ትዳር ይስጥህ እሜን እሜን እሜን
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
bewenet tebarek Egzeyabher yebarkih!!! yakeberkew Amilak ,,yakbireh !! tidareh yemuk Lijoch yebareku ! ll
@liyamezgebu383
@liyamezgebu383 4 жыл бұрын
Yih ke egziabher zend new. Amlak yebarekeh neh. Fetari yimesgen. Besew hulu fit endezih endemeseketklet besemay yimesekrilihal ena wagah aytefam.
@emutube2069
@emutube2069 6 жыл бұрын
Wowww Betam yamerale kebena medehanalem bagatami bebotaw selayewehem des belogale Dani yaberham yesara yaderegelachu😍😍😍
@habtamelegasa1698
@habtamelegasa1698 5 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስስትሉእኮ የተዋህዶ ልጅ ስለኦንኩ ዘላለምእኮራለሁ ጌታሆይ የነገርኩህን አደራ
@onlytrue4657
@onlytrue4657 4 жыл бұрын
Esey yetebarekachu ye Orthodox tewahedo lejoche tebarku be edeme betena yetebekelen kerewen zemnachun yebarekawe weledachu samu yeweledachut yetebarek yehun zeme nachu yetekedese yehun Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤
@fevensemere6976
@fevensemere6976 5 жыл бұрын
Daniye enatena lj yebarkuh desss telalachu yetedar zemenh yebarek wandemie hulachum
@orthodox2645
@orthodox2645 5 жыл бұрын
KEBRU YESFA MEDHANALEME AMEN. Weye desss setlu yakbrachute AMELAKE ahunm yebarekachu
@hiruthailu7027
@hiruthailu7027 3 жыл бұрын
የምር እያለቀስኩ ነበር አይቼ የጨረስኩት ምክንያቱም የተዋህዶ ልጅ ልድገመው የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ሠውነቴ ከጭንቅላቴ አንስቶ እስከ እግሬ ድረስ ይነዝረኝ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል የታቦት በረከት የአባቶች ቡራኬ ማግኘት ትልቅ በረከት ነው ትዳርህ እድሜ ዘመንህን ሁሉ አምላክ የተባረከ ያድርግልህ ሚዜዎችህም ሁሉ በታቦቱ ፊት እንደቆሙና እንዳመሠገኑ እንዳከበሩት መድሀኒያለም ክብረት ይስጣቸው ሁሌም ከፊታችሁ ይቁምላችሁ አኩርታችሁኛል የምር የምርርርርርርር
@shlomychkolshlomychkol2929
@shlomychkolshlomychkol2929 2 жыл бұрын
Only in Ethiopia እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@uaesh1284
@uaesh1284 5 жыл бұрын
ማን እንደ ኦርቶደክስ ማርያምን ሲያምሩ
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
በጣም መታደል መመረጥኮ ነዉ እግዚያብሔር አላገባችሁ እህቶቸ ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ
@yemiyemi4113
@yemiyemi4113 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ትዳርህን ጎጆህን ይባርክልህ የተባረኩ የተቀደሱ ልጆች ይስጥህ ወንድሜ ሁላችሁም ተባረኩ
@birtucanyalewyalew5252
@birtucanyalewyalew5252 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen egezabhare yemesgen Yaberhamena Yesara gabecha yehunelachu betam Dese Yelale
@amelsister456
@amelsister456 4 жыл бұрын
Ellllllllelllllllelllllll danya melkam sewu metadel endih new egziabhar tdarhn yibarkleh
@سميرةسميرة-ج6ص
@سميرةسميرة-ج6ص 5 жыл бұрын
ተዋህዶ በመሆናችን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tewodrosmenberu6423
@tewodrosmenberu6423 4 жыл бұрын
egzabher tedarehen yebareke selamehen yabzalehe
@sosimelkamu6048
@sosimelkamu6048 5 жыл бұрын
ኡፍ፡ኡፍ፡ኡፍ፡ደስ፡ሲል፡ለመጅመሪያግዜ፡ምርጥ፡የኢትዮጸያ፡ስርግ፡ያብረሃም፡የሳራ፡ይሁን፡ላችሁ፡ተባረኩ
@እፀሂወትነሽየገነትተክልሃ
@እፀሂወትነሽየገነትተክልሃ 6 жыл бұрын
ወይኒ አርቲስቶች ስታምሩ በእዉነት ደስታየ ወሰን የለዉም ዳንየ ከጓደኞችህ ጋር በቤቱ ያፅናህ አየ የእመ አምላክ ስራ ጌታችን መድሃኒታችን በቃና ዘገሊላ ለሰርግ በተገኘ ሳአት ዉሃዉን ወደ ወይን እንደቀየረዉ ፈጣሪ ያስብልህ እልልልልልልልልልልል የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልህ ዳንየ
@mestuyebas1207
@mestuyebas1207 4 жыл бұрын
Egzeabher abzto ybarkachu enem temeghehu des yilal
@መብራትጋልክንፈ
@መብራትጋልክንፈ 2 жыл бұрын
እግዝኣብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ እግዝኣብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እግዚያዓብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ሙሸሮች ትዳራችሁን የአብረሃም የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤
@atonashnfa5262
@atonashnfa5262 5 жыл бұрын
Waww mezemuru betame des yelale bezih agatami dani adenakih negn .egeziabeher tedarachehun yasakalachehu .
@zinashteshome5185
@zinashteshome5185 6 жыл бұрын
Egziabher zemenachihun yibark.yamesegenachihut geta ahunim abzito tsegawn ystachu mizewochihim chimir.dani betam tamralachu lezi new indih begirma bemoges yemolachu
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 жыл бұрын
እኔ የእሥልምና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ልጁን አደነኩት ለእምነትህ በለህ ከበሬታ መልካም የትዳር ዘመን ያዲርግላችሁ
@haregshiferaw4473
@haregshiferaw4473 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egizaber yimesgen Bewunet Kibr musgan Lesu yihun Yabreham yesar Gabcha yihunilik
@በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል
@በሰዉተከብቤሰዉይናፍቀኛል 6 жыл бұрын
ዋዉ ያብርሀም የሣር ይሁንላችሁ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 3 жыл бұрын
Memerake new tedarhe yabrhame ena yesara yhunlhe tedarachu kebret yetanker yhun
@mmaza9878
@mmaza9878 5 жыл бұрын
መልካም የጋብቻ ዘመን ያርግላቹ እግዛብሔር አምላክ
@aynalembelay779
@aynalembelay779 5 жыл бұрын
ኡፍ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም ይመስገን የተባረከ ያርግልህ ደስ ሲሉ በማርያም
@فهدفهد-ج1ق1ك
@فهدفهد-ج1ق1ك 5 жыл бұрын
ዳኒ ቆጆ እኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ
@beidemariamberhanu5297
@beidemariamberhanu5297 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ዳኒዬ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@simata9341
@simata9341 6 жыл бұрын
እኔምኮ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ እኔም የኦርቶደክስ እምነት ተከታይ ነኚ እግዛብሔር ይመስገን ዳንኤል በእዉነት ፈጣሪ ቀሪዉ የትዳር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bnlebnle6056
@bnlebnle6056 6 жыл бұрын
ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን የአብርሀምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ጊዜ ተመኘሁላችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም ከስደት መልሰህ ለዚህ ክብር አብቃን ስለማይነገር ስጦታው አማኑኤል ይክበር ይመስገን❤❤❤
@SamA-eh8ic
@SamA-eh8ic 6 жыл бұрын
Only in Ethiopia. Love it. Praise to God!
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 4 жыл бұрын
Mushira of the century this is beautiful!!! Egziabher gabchachihun ye Abrham ye Sara yadiglachiu 👑👑👑👑💒💚💛❤️
@sarkiialamu2880
@sarkiialamu2880 4 жыл бұрын
በ ተዋህዶ እምነታቺ ኩራት ይሰማኝያል ጌታ ያኑራችሁ 😘😘
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ይሙስገን ለዚህ ላደረሰን 🙏🙏🙏
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን መርጦ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ ምን ልክፈለዉ ሀጢያቴ በዛብኝ 😭😭😭😭
@5t5ttgbusinessintelligence63
@5t5ttgbusinessintelligence63 5 жыл бұрын
Egezabher tedarasheun yebarek enkan des alachu lezik wob ken 💙💛❤
@reshantadesa1561
@reshantadesa1561 6 жыл бұрын
betam desss ylale dani melakm gabcha ye abrehan ena sara yadrglachu twhado mehone endet metadel new please negrugne ye zemare semu.
@አዛሄልአዛሄልእግዚያብሄር
@አዛሄልአዛሄልእግዚያብሄር 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የዚህ ውብ ሀይማኖት ልጅ መሆን እኮ መመረጥ እኮነው ተዋህዶ ሀይማኖቴ እንኳን ያንቺ ሆንኩኝ ብረሳሽ ቀኜ ትክዳኝ ብክድሽ ምላሴ ከትናጋዬ ትጣበቅ ተዋህዶ ሀይማኖቴ✞✞✞✞✞✟✟✟✟✝✝✝✝✤✤✤❖❖❖✥🙏
@meleseshibabaw204
@meleseshibabaw204 3 жыл бұрын
ይሄ መታደልም መባረክም ነው ከዚህ የበለጠ ምን አለ ለንፍስም ለሰጋም እግዚአብሔር ቀድሞ ባርኮታል ሰርጋቹህን የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሆንላቹህ🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
አይ ቁንጂና አይ ቁመና የሐበሻ ወንዶች ግርማ ሞገሳችሁ ስታምሩ በጌታ። አንዳንድ አሉ ቢለቡሱ የማያምርባቸው አሉ ተልካሻዎች ተባረኩ የአለም ይሁን
@ሞልቶበአራዳ
@ሞልቶበአራዳ 4 жыл бұрын
አሁን ላልሽው ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
Tebareku yetewahido lijoch♥️
@sosnabelachewbahru9472
@sosnabelachewbahru9472 5 жыл бұрын
አርቲስቶች ሆይ ደስስስስ ትላላችሁ ሀይማኖታችሁን እና መስቀሉን ስታከብሩ እዴት እደከበራችሁ እውነት ከማክበር ነው መከበር ያለው የስንቱን አዳራሽ ሰርግ አስናቃችሁት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ መመረቅ ባይገባኝም እግዚአብሔር ትዳር ግን ይባርግልህ
@user-rj2pz3ye9t
@user-rj2pz3ye9t 3 жыл бұрын
በተክሊል ወይ በቁርባን ቢኾን ደግሞ ምን ያኽል ያስደስት ነበር...በዶኪማስ ቤት የተገኘች እመቤታችን ትዳራችኹ የክብር ታርግላችኹ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ግርም ድንቅ የሚለኝ የእስላሞች ስድብ ሲጀመር ማን እዩ አላችሁ ሲቀጥል በማያገባችሁ እየገባችሁ ለምን በአፋችሁ ትፀዳዳላችሁ ለምን አርፋችሁ ተከብራችሁ አትቀመጡም ሲጀመር እናንተ ምትመጡት ለስድብ እንጂ ለደህና ነገር አይደለም በአፋችሁ እየተፀዳዳችሁ ንፁነት ትላላችሁ አለማፈራችሁ ግን እስላሞች ስድብ ብቻ የምትማሩ ብቻ ነው የምትመስሉት ጌታ ሆይ የቂጥ ፅዳት የልብስ ፅዳት ሳይሆን የልብና የአፍ ፅዳትን አድለኝ
@ኒኔኒኔ
@ኒኔኒኔ 6 жыл бұрын
Wow egzabehari yimesigen edat desi eyale egzabehari ayelache tedarchne emebirhan. Tebarekalachu
@aberashehaile5114
@aberashehaile5114 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዳንዬ ግን ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ ፅላቱ እሚሄድበትን ምንጣፍና ጉዝጓዥ በጫማችሁ አትርገጡ
@ሞልቶበአራዳ
@ሞልቶበአራዳ 4 жыл бұрын
አይመችማ ቦታው
@እየሩሳሌምጓልቅዱስገብርኤ
@እየሩሳሌምጓልቅዱስገብርኤ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ዳንኤል
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው ዋው በዚህንቀን መሆኑ ደሞ የበለጠ አማረ ሠርጋችሁ 👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😁😁😁😁😁😁😁
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 5 жыл бұрын
**አዎ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ዳኒ እንኳን ደስ አላችሁ ቢዘገይም** **ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ከሁሉ የበለጠ ክብር ይስጣል እግዚአብሔር እርሱ ያስተማረን እንዲህ ነውና**
@امينهمحمد-ث8ط
@امينهمحمد-ث8ط 5 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ -ተመስገን
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በመስቀሉ መባረክ
@ayeshasaeedhussain972
@ayeshasaeedhussain972 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል መታደል ነው እካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጃች ያብርሀም የሳራጋብቻ ይሁንልህ
@eilham2682
@eilham2682 5 жыл бұрын
ዳኒየ እኮን ደስ አለህ ሀይማኖተኛነህ ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ
@merykinfeye9741
@merykinfeye9741 5 жыл бұрын
ከፍ ያረገንን ጌታ ከፍ አርጎ ማመስገን ይገባል እንዲህ አንድታመሰግኑ እንዲያምርባችሁ ለምስጋና እንድትበቁ እኛም እናንተን አይተን እንድናመሰግነው የረዳን ጌታ አሁንም ይመስገን
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 5 жыл бұрын
ትዳራቹ የአብርሀምና የሳራ ፍሁን። እንዲህ ደስ እንዳሰኘህው እንዳከበርከው አምላክን። ቀሪ ዘመንህን ከውድ ባለቤትህ ጋር ደስ ብሏቹ ወልዳቹ ከብዳቹ ኑሩ እመብርሀን ትጠብቃቹ አሜን። እንወድሀለን ወንድማችን።
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 6 жыл бұрын
ውይእደትደሥይላልየአብረሀምናየሣራያርግላችሁ❤❤💗
@attegebabege1245
@attegebabege1245 6 жыл бұрын
ወይ በድንግል ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶችጌታ 4 жыл бұрын
Tebareku
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
ደሰሲለ እንዴተ መታደለ ነዉ ዘመናቹ ይባረከ
@werkenashidebela4499
@werkenashidebela4499 6 жыл бұрын
Wowwww batame naw metamerute egezaberi babetu yatenachu zemare malayekite yasemaleni elelelelelelelel
@tarikd1791
@tarikd1791 4 жыл бұрын
Sara Sara 1 year ago እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀም ና ሳራ ያርግላችሁ አሜን በጣም ደስስ የሚል የተባረከ ስርግ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
እግዛብሔር ሆይ አተ በምትወደዉ መንገድ መርተህ ለዚህ ክብር ማዕረግ አብቃን አሜንንን ተመስገን
@adyiHabesha
@adyiHabesha 6 жыл бұрын
I was expecting thing thing nothing less am proud of u my friend
@tedroskeder5191
@tedroskeder5191 5 жыл бұрын
Yena konjo des stlu tdarachu ybarek
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 5 жыл бұрын
እስከዛሬ አላየሁትም ውስጤ እዴት በደስታ እደተሞላ ቃላት የለኝም እስክሞት ያቆያቹ
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 жыл бұрын
በእውነት ታድለው
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 31 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
ያልታየው ሚሊዮን ብርሀኔ /ጩባው/ ሰርግ   Million Birhane Wedding
28:49
ዕንቁ (ክፍል 17)
36:44
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 43 М.
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
AD Pictures
Рет қаралды 1 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 31 МЛН