በፍጥነት አስቁሙልኝ❌ በስሜ የሚለምኑ አካውንት ከፍተው በሚዲያ ገንዘብ የሚሰበስቡ ሰዎች አሉ🛑ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ✝️ለባህርዳር ህዝብ አደራ በሉልኝ

  Рет қаралды 34,288

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Күн бұрын

ከራማ ቲዩብ ጋር በሚገናኝ በየትኛውም አገልግሎት ዙሪያ የግል መልዕክት ለማስቀመጥ በTelegram @rama1621 ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ በማለት መልዕክት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ወደ አብያተ ክርስቲያናት የባንክ አካውንት ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ በዚህ በቴሌግራም አድራሻ መላክ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ለቤተ-ክርስቲያኑ ምን ያህል እንደተሰበሰበ ለማወቅና ለፋይል ይረዳል፡፡ ከቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ሐገራት እምነት፣ ጸበልና የመሳሰሉትን በመላክም እናገለግላችኋለን፡፡
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
Get Other New and Recent Songs here
► www.youtube.co....
►www.youtube.co....
►www.youtube.co....
►www.youtube.co....
_____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@rama23
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
#ዘማሪ_ኪሮስ_ይኄይስ #ዘማሪ_ኪሮስ #Kiros
#Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​ #TsiwaTube​ #newmezmur2020​ #tewahdomezmur #orthodoxmezmur​ #mahtottube​ #omegatube​ #aryam​ #mihretab​ #mehreteab #sibket​ #gubae​ #Lideta​#Bata​#Yohannis​#Abuye​#Abune​ gebremenfes kidus#Arsema​#Eyesus​#silase​#sositu​ silasochi# #Aba​ kiros#estinfase​ kirstos#hana​ mariam#abunehara​# dingil# kidus mikael#mikael​#melaku​ mikael#egizhaber​ abe#ab​#welde​#menfes​ kidus#abune​ aregawi#qirqos​#hitsahu​ kirqos#kidanemihret​#enate​#kidane​ mihret#semaetu​ estifanos#estifanos​#kidus​ gebrial#gebrial​#melaku​ gebrial#mariam​#dingil​ mariam#deginesh​#tsiyon​#tsige​#soliyan​#tsadikane​#urael​#kidus​ urael#kidus​ giorgis#giorgis​#teklehaimanot​#aba​ tekilehaimanot#cherqos​#kidus​ qirkos#medihaniyalem​#amilak​#eyesus​#hosahina​#lemariam​#amanual​#bale​ egizhabiher#yohannis​#markos​#ልደታ​ #ባታ​ #ዮሃኒስ​ #አቡዬ​ #አቡነ​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​#ቅድስት​ አርሴማ#እየሱስ​#ስላሴ​#ስላሶች​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​ ክርስቶስ#ሃና​ ማርያም#ማርያም​#አቡነሃራ​ ድንግል#አቡነ​ ሐራ#ሚካኤል​#ቅዱስ​ ሚካኤል#መላዕኩ​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​ አብ#አብ​#አቡነ​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​#እናቴ​#ኪዳነ​ ምህረት#ሰማዕቱ​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​#መላዕኩ​ ገብርኤል#ገብርኤል​#ቅዱስ​ ገብርኤል#ቅድስት​ ማርያም#ድንግል​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​#ፃድቃኔ​ ማርያም#ዑራኤል​#ቅዱስ​ ዑራኤል#መዕላኩ​ ዑራኤል#ቅዱስ​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​#ተክለ​ ሃይማኖት#አቡነ​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​#ጨርቆስ​#መድሃኒያለም​#አማኑኤል​#አምላክ​#ባለእግዚሃብሔር​#ማርቆስ​#ዮሐንስ​#መጥምቀ​ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu #Rama Tube #Rama Media #Rama tube # ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Пікірлер: 203
@tadewos23
@tadewos23 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ አዲስ የመዝሙር አልበም በቅርብ ይመረቃል፡፡ በባህርዳር፣ በአዲስ አበባ እና በመላው ዓለም ያላችሁ በአካልም በቀጥታ ስርጭትም መርሐ ግብሩን የምትከታተሉ ሰዎች በእለቱ ለእርሱ የሚገባውን ሁሉ ማድረግ እንድትችሉ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃን፡፡ ጊዜው ሲደርስ ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ የሚጠቀመውን የባንክ ቁጥር የምንገልጽ ስለሚሆን ለእርሱ የሚደረግ እገዛ በአጠቃላይ በግል አካውንቱ ብቻ መሆን እንዳለበት አውቃችሁ በማኅበራዊ ሚዲያ 3 እየሆኑ አካውንት ከፍተው በአካውንቱ የሚገቡ ገንዘቦችን በሙሉ አንድም ሳያስቀሩ እያወጡ ለግል ጥቅማቸው የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ገንዘብ እንዳታስገቡ ወንድማችን ያሳስባችኋል፡፡ እንደዚህ የምታደርጉ ሰዎችም ከድርጊታችሁ እንድትመለሱ በእግዚአብሔር ስም አደራ እንላለን፡፡
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ታድወስ እግዜር ያክብርኸ የተሻለ ይስጥኸ የማቱሳላ እድሜ ይስጥኸ ዘርኸ ይባረክ ይብዛ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክኽ ሚስኪኖችን መደገፋ መባረክ ነዉ 🙏💙🙏💙🙏
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ለተባበራችሁት/ለረዳችሁት ሁሉ የቅዱሳን መላእክትና የጻድቃን አባቶቻችን ተራዳኢነት ከናንተጋ ይሁን 💐👏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ2ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ2ቨ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 жыл бұрын
አቤቱ የምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን😢😢😢
@tigisittigist5620
@tigisittigist5620 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 жыл бұрын
እውነት ይህንን ልጅ በግሌ ለማግኘት እመኝ ነበር።አቤት የኔ መድሀኒያለም የወደቁትን 🥺የምታነሳ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ 🙏ወንድሜ ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ እንኳን ደስ ያለህ🙏
@عليالخالدي-ب7ظ
@عليالخالدي-ب7ظ 2 жыл бұрын
Amen AmenAmen zamar melayit yasemaleng
@bintawoke570
@bintawoke570 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክያሰማልን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴው ምን አይነት ሰው አለ ሰው ማለት ከባድ ፍጥረት ነው መሞቱን እረስቶ ክፉ መስራቱ ያሳዝናል በስም መነገድ ከባድ ነው ልቦና ይስጣቸው
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ በጣም የንግድ ዘመን ሆነ አይይይ ኡፍፍፍ 😭😭😭
@user-yl2iz2yk7d
@user-yl2iz2yk7d 2 жыл бұрын
ዕረ አሜን😭😭😭😭
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@user-yl2iz2yk7d አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጠን
@netsanettube707
@netsanettube707 2 жыл бұрын
ያሳዝናልአዪቺ አለምየማዪታየማዪሰማየለም 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@zawudituuzawudituu5784
@zawudituuzawudituu5784 2 жыл бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen 💌
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በእውነትእግዚአብሔርልቦናይስጣቸው
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 2 жыл бұрын
ዘማሬ መላሕክት ያሰማልንን ወንድማችንን♥♥♥🙏🙏🙏
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 2 жыл бұрын
ለዚህ ደረሰህ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን! ከእግዚአብሔር ጋር ለዚህ ያደረሳችሁት መድሐኒያለም ይክፈላችሁ!
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 2 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ለዚ ሰለበቃህ ሀዋሳ ደብሬ ሰላሴ በጣም ደሰ በሚል የቤተክርሰቲያን አሰተምሮ ያደኩት ዛሬ ያ ሰብእና ለሰደት ጠቅሞኛል ሰዋሳየ የፍቅር የመተሳሰብ ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ
@ናተኔምቲቭ
@ናተኔምቲቭ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እኔየተዋህዶልጅ
@እኔየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ዘማሪ መእላክት ያሠማልን ወንድምችን በርታ እሽ 💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@binuyena3586
@binuyena3586 2 жыл бұрын
የኔ እነሱ ልብ አለ እኮ እውር የሆነው እግዚኦ ግን ምን ይሻለናል ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ክብር እንዲበቃ ያረጋቹት ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም ላማሰግናቹ እወዳለው ግን መጥፎች ልቦና ይስጣቹ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsehaytube
@tsehaytube 2 жыл бұрын
ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን ዳ/ን ኪሮስ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እፏፏፏፏፏ አነተን ሳይ እኔ ከንቱ ነኝ 😭😭😭 ቃል አጣሁ ላተ በእውነት
@hanasemaw6429
@hanasemaw6429 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልቦና ይስጣቸው
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
የኔ አባት ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን ያአለ ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው ሌላው በሰሙ የምትነግዱ ስዎች ልቦና ይሰጣቹሁ ጠማማ ትውልድ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ወዬላችሁ በዚህ ምስኪን ስም የምትነግዱ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
አንተ ልበ ብርሃን ነህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ መጣህ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማለም
@adoado3213
@adoado3213 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤👏👏👏🤲🤲🤲
@Haimamama123
@Haimamama123 2 жыл бұрын
amen amen ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ceilmazen9385
@ceilmazen9385 2 жыл бұрын
በዉነት እማምላክ የሥራቸውን ትስጣቸው አይገባህም እሄ ላንተ ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zmariemelaktn Yasemaln
@mariahanf9675
@mariahanf9675 2 жыл бұрын
ልቦናይስጥልን የሰዝነል
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት እንጠብቃለን አተ ብቻ በርታልን ወንድማችን
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይሰጥክ እመብርሐን እመቤቴ ከፌት ከዋላክ እሳ ትከተልክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraSara-nj8us
@SaraSara-nj8us 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@ዜድተኝየተዋህዶልጁ
@ዜድተኝየተዋህዶልጁ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናይስጣችሁ ምን አይነት ልቦናነው
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺 እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው በችግረኞች ስም የተሰበሰበ ብር ለራሳቸው ማረግ ያሰፍራል ያማልም ወንድማችን ተዲዮስ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጣብቅ ትልቅ ስራ ነው የሳራከው
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 жыл бұрын
ኪሮስ ለዚህ ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን አብረን ተምረናል ሽብጥ ሚካኤል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@burtugalburtugal6168
@burtugalburtugal6168 2 жыл бұрын
Amen3💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💐💐
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ክፉ ለሚሰሩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😭😭😭በጣም ያሳዝናል በእውነት 😭
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብርና ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ክበርልን ወንድማችን ✝️🙏🥰
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ቀላል የወደቁትን ያነሳል ባይኔ አየው እኮኪሮስዬ ታሪክ ተቀየረ እግዚአብሄር ይመስገን!🙏
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልወት ዲያቆን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ እናጤና አብዝቶ ይስጥህ
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ የወደቁትን ያነሳል አቤቱ ጌታ ሆይ ለአተ ምን ይሳንሀል 😥😥😥😥🙏🙏🙏
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን አጭበርባሪዎች ልቦና ይስጣችሁ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃህ 🙏
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ክብር ለሥላሴ ለተባበሩህ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላቸው
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ወድሜ ኪሮስ የተባበራችሁት ሁሉ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈለው ተባረኩ እደዚህ አቅመ ደካሞችን መደገፋ ለናተም በረከት ነውተባረኩ ዲያቆን ኪሮስም ፀጋውን ያብዛልህ
@kadijahalharbi2636
@kadijahalharbi2636 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር ይጥብቅህ
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ወለደ ማችን ኢንጂነር ታዲዮስ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ እስከ መጨረሻው በእዉነት ፈጣሪ ለራሱ ያዘጋጀህ ሰዉ ነህ መንፈስ ቅዱስ የሞላብ ከነ ባለቤትህ የተባረኩ ፍሬዎችን እመ አምላክ ታድላችሁ መልካም ሰው ነህ❗❗🔷🇪🇹
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒😘😘
@እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ
@እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችንዘማሬ ዲያቆን ኪሮስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ከእግዚአብሔር በታች ለደችሁት በሙሉ እነ ልጅ ቢኒ ሌሎችም እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ በስሙ የምትነግዱ ደሞ ልቦና ይስጣችሁ
@hamocell4143
@hamocell4143 2 жыл бұрын
ዘማሪ መላእጥት ቃለ ሂዎት ያሠማልን
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 2 жыл бұрын
amen fexari yibareki
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
@ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪርዳህ ዘማሪ ወንድማችን እነዝህን በሥምህ የሚነግዱትን ለብ ዪሥጣችው
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
ወንድማችን. ፈጣሪ በህይዉትህ ዘመን ሁሉ. አይለይህ. አብዝቶ. ይባርክህ. !
@selamyeyeduenatyoutube7371
@selamyeyeduenatyoutube7371 2 жыл бұрын
የእውነት ይዋጥላችሗል እርታዉ እንተዛዘን እፋ የኔ ጊታ ለዚህ ሥለበቃህ ደሥ ብሎኝ ነበር እባካችሁ ታዉት ይሥራበት🙏
@tgmome1633
@tgmome1633 2 жыл бұрын
ለዚህ ሰለበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን
@saroniyob7722
@saroniyob7722 2 жыл бұрын
Zemarie Melakten yasemaln wendmachin legan xelot argulen Amen
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalke wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💕💕💕💕🇪🇹
@heymietp8287
@heymietp8287 2 жыл бұрын
አቤት ሰው አቤት ሰው ከባድ ሰው ማለት ከንቱ እንዴት ከዚህ ከሚስጊን ስም አስመስሎ ይሸወዳል አእምሮ የላችሁም ፈጣሪን አፈሩም 😭😭😭 አያሳዝናችሁም ልብ ይስጣችሁ የኒ አባት ወለላይቱ እማምላክ ይጠብቅህ አይንክንም ታብራልክ የኒ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💗💗
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ግን እዴት በስው ስም መን የሚሉት ነው እግዚአብሔር ልቦናይስጣቸው ፈጣሪን መፍራት ቀረ ማለት ነው አይ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የተናቁትን ያከብራል አንዷም እኔ ነኝ
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን፣እንዲህ የሚያደርጉትን እንቃወማለን ልቦና የስጣቸዉ፣እርስዎ ግን ከኛ በአይናችን ከምናየዉ ይልቅ ልበ ብርሃን ነዎት፣እግዚአብሄር ይመስገን።
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 жыл бұрын
Amen AmenAmen ellllllllelllllllelllllll zamar melayit yasemaleg kalewot yasemaleng e/r yimesgen sile hulum neger elllllllellllllllellllllll
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@bayushtube7706
@bayushtube7706 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@ቀለምኢትዮጵያ
@ቀለምኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን አይኛ ነገር አይ ሰዉ !!! መልካም ለደረጋችው ሁሉ እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈላችው እግዚአብሔር ይሁንህ ወድማችን ።
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ልቦና ይሰጣቸው
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጎምቶሀል በሰው ላይ አድሮ ምስጋና ይድረሰው
@anooshaethopia635
@anooshaethopia635 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@rutatesfaalem7536
@rutatesfaalem7536 2 жыл бұрын
Zmare melaekt yesmalna
@ማህሌትወለተሂወት
@ማህሌትወለተሂወት 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳቹ የረዳቸት በሙሉ በችግራቹ ፈጣሪ ይድረስላቹ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ምን የተባረከ ሰው ሰውነው እድሜውን ያርዝምልን
@ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ
@ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ወንድማች አይዞህ ልቦ ይስጣቸሁ
@mignotzinabe7192
@mignotzinabe7192 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@senayithayile3496
@senayithayile3496 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ
@firnussietissima5187
@firnussietissima5187 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና እድሜ ይሰጣችሁ ለረዳችሁት ሁሉ
@abayhiwot
@abayhiwot 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይሥጣችሁ የተባበራችሁት ሁሉ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ዝማሬመላይእክትያሠማልን
@AaAa-cv8zv
@AaAa-cv8zv 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን
@mandemande9016
@mandemande9016 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yalemfikirhika4858
@yalemfikirhika4858 2 жыл бұрын
አይጥቀማቸዉ ለአንተስ እግዚአብሔር አለህ
@fyyd9676
@fyyd9676 2 жыл бұрын
እልልእልልልልልልልልልሰ ዝማሬመላክያሰማልን
@ሀይሚቡታጅራ
@ሀይሚቡታጅራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😌
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 жыл бұрын
Zimare malkt yasamalin 💝
@ሰላምፍቅርጤና
@ሰላምፍቅርጤና 2 жыл бұрын
☝️ያያል ! ይሰማል!
@rahelreda9107
@rahelreda9107 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ
@KiyaየኔTube
@KiyaየኔTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-kc5yc8uu2l
@user-kc5yc8uu2l 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏😭😭
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ አንተ አንተ አይነስውር አደለህም ልበ ብርሀን ነህ 😢😢😘😘😘😘አቤት የኛ ሰው ከባድ ነን
@akhberetgoitomkidane6611
@akhberetgoitomkidane6611 2 жыл бұрын
Zemare melekte ausmalen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾✝️✝️✝️⛪⛪⛪
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@zemengessesse8575
@zemengessesse8575 2 жыл бұрын
እግዛ እያደረጋችሁለት ያላችሁ በሙሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@looiliyanbeedas9153
@looiliyanbeedas9153 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ብረሀኑን ያብራልን ሂወትህ ሁሉ እደብረሀን ይብራልህ ወድማችን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሰው አከውንት ለመጠቀም እምፍልጉ ደሞ የስራችሁን ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ
@SaraSara-nj8us
@SaraSara-nj8us 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@SaraSara-nj8us
@SaraSara-nj8us 2 жыл бұрын
አሜን
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጠው በጣም ትልቅ ነገር ነው
@alemaddis1954
@alemaddis1954 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰመልን ወድማችን
@አየንየየድንግልልጅ
@አየንየየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤️💝👏
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 жыл бұрын
እንዲ አይነት ሰው ማግኘት በዚ ሰሀት ከባድ ነው የምትረዱት ባልና ሚስት ከነጓደኞችህ ምላሹን ከሰው እንዳትጠብቁ አደራ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ኢትዮጵያ ስገባ ባገኛቹ ደስ ይለኛል
@kidanegebre8637
@kidanegebre8637 2 жыл бұрын
ኤልልልልልልልልል ኤልልልልልልልል ኤልልልልልልልል አግዚኣብሄር ዝማረይ መልዓክት ያስማለን
@hoasd1511
@hoasd1511 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን ቃለህወትያሠማልን የወደደኝ ጌታ ምንአድርገለት ነዉ ክብር ምስጋና ይግባዉ💚💛❤ልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
53:46
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 23 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 8 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 8 МЛН