በጣም ቀላልና ፈጣን የብርዝ አሰራር Ethiopian drinks win

  Рет қаралды 25,473

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዜድዬ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉም ለየት ያሉ ናቸው በጣም ባለሙያ ነሸ ድምፅሸ ራሱ ደሰ ይላል በደንብ ነው የምታሰረጂው ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ዜድዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ብርዝ ነዉ እጅሽ ይባረክ 😮❤🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ዜድ ኪችን 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ባለሙያ እኮ ነሽ ዜድዬ ። ደግሞ ቀደም ብለሽ አዘጋጀሽልን የኔ ጥበበኛ።
@marta-kt1vw
@marta-kt1vw 2 жыл бұрын
Waw am definitely will try it. Thank you
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@eyerusalemtesemma7810
@eyerusalemtesemma7810 5 ай бұрын
IA this tej or berez? Why you add gesho if you do berez?
@simethio2517
@simethio2517 4 ай бұрын
Exactly if she add gesho that makes it Teje 🍷
@kalkaly6561
@kalkaly6561 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን
@solsolrora7076
@solsolrora7076 2 жыл бұрын
Thank you Zed but what can we use instead of GESHO cos I haven't got Ghesho.
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
You can make it without Gesho branch not important my dear
@solsolrora7076
@solsolrora7076 2 жыл бұрын
@@zedkitchen Thank you my dear.
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 8 ай бұрын
ዋውውው በርቺ❤🎉🎉❤❤❤❤🎉
@bpwyss8775
@bpwyss8775 2 жыл бұрын
Goood
@eluka6294
@eluka6294 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እኔ ግን ይሄንን ላስቲክ ይት እንደሚዛ ጎደኛሽን ጠይቀሽ ንገሪንplease
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እውነት የሚሸጥ አይደለም ከኮንስትራክሽን ያመጡልኝ😍😍
@enatenat3550
@enatenat3550 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ በስንት ቀን ነው ሚደርሰው
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ነገ ከሰራሽው ለቅዳሜ ወይም ለእሁድ ቆንጆ ብርዝ ይሆንልሻል ❤
@enatenat3550
@enatenat3550 2 жыл бұрын
@@zedkitchen እሺ አመሰግናለሁ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
ዜድዬ የኔ አንደኛ እንደሆንሽ ታውቂያለሽ ዛሬ ግን እርሾው በጣም በዛ ባይ ነኝ እርሾ በፒንች ይበቃሻል ለኔ እርሾው ለዳቦ የሚያክል ሆነብኝ ካጠፋሁ ይቅርታ::
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤ ይህ ለኔ በጣም ገንቢ አሰተያየት ነው እውነቱን ለመናገር በጣም ቅዝቃዜ ሰላለ ቶሎ እንዲያፈላልኝ ነበር የጨመርኩት 😍 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደርሰሽ መልካም አውዳመት ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤😍
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
@@zedkitchen ለአንችም መልካም የትንሳኤ በዓል ከነቤተሰብሽ ይሁንልሽ
@gizshumetie5213
@gizshumetie5213 Жыл бұрын
ብላስቲክ እቃ ብንጠቀምስ
@ሰአዳ-በ8ኰ
@ሰአዳ-በ8ኰ 2 жыл бұрын
ሙስሊም ሊጠጣው ይችላል ?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ሰአዳዬ ይቻላል ብቻ ጌሾውን አትጨምሪበት በማርና በእርሾ ብቻ ሰርተሽ 4,5 ቀን ይፍላልሽ
@ሰአዳ-በ8ኰ
@ሰአዳ-በ8ኰ 2 жыл бұрын
@@zedkitchen ዘቢብዬ የኔ መልከ ቀና እጂግ በጣም ነው የማመሠግነው ካንች በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ቆይልኝ ክበሪልኝ 😘
Ethiopian Wine Drink "How to make Birz" የብርዝ አሰራር
36:26
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 503 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 13 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 133 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 35 МЛН
የብርዝ አሰራር (Ethiopian drink berth)
15:36
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 52 М.
የቃሪቦ(ኬኔቶ,መውደድ)እና የብርዝ አሰራር
15:52
Adot አዶት tube
Рет қаралды 48 М.
የማር ብርዝ አሰራር! (How to make Ethiopian drink/BERTH)
6:42
Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 170 М.
ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink
24:03
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 41 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 13 МЛН