ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink

  Рет қаралды 41,253

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ሥራሽ ሁሉ ጥርት ያለ ነው ስታስረጂም በጣም ጥሩ እንዲገባን አድርገሽ ነው። ተባረኪ።
@seada616
@seada616 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ዜድ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድ በጣም አሪፍ ነው
@SamSam-rh1xg
@SamSam-rh1xg 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እጅሽን ይባረክ አላውቅም ነበረ ከእንግዲህ ጠምቄ እጣጠለሁ
@ነገረጠላሁ
@ነገረጠላሁ 3 жыл бұрын
ሰምሰክረይአደረኩ ባለሞያ ሰለሆሺ እዳች መሆን እፈልጋለሁ የኔጀግና ጎበዝ በረችልኚ🌹🌺🌺
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 11 ай бұрын
በጣምጓበዝነሺ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 жыл бұрын
ስላም ዜድ ተዘጋጅተሻል ለበአል እናመሰግናለን ውድ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ዜድ በጣም ባለሙያ ነሽ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አላቅም ነበር እንዴት እንደሚሰራ አመሠግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በእኛ አካባቢ ቡቡኝ ይባላል አስጎመጀሽኝ ከሀገር ቤት በዳጉሳ ቂጣ ና በብቅል ነው እሚስራ ከውጭ በዳጉሳ ለመስራት አንችልም ለዚህ አንች የስራሽው በተመሳሳይ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ እሞክረዋለሁ አመስግናለሁ በርች
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በርችልኝ
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
ግሩም ቀሪቦ ነው።እጅሽ ይባረክ።
@samrinagebeyaw8456
@samrinagebeyaw8456 11 ай бұрын
Tebareki🙌
@fatumamuhammed2663
@fatumamuhammed2663 2 жыл бұрын
ቂጣየሚገባበትስ እደት ነዉ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
በጣም ምወደዉ መጠጥ እናመሰግናለን
@hgeiu1867
@hgeiu1867 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዙዙየዩ
@sghahashjhd4022
@sghahashjhd4022 5 жыл бұрын
ባለ ሙያ
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
Zed እንዴት ነሽ? ካየሁሽ ትንሽ ቆየ :: እናመሰግናለን ዛሬ ገና ነው የሰማሁት ቀሪቦ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
በያለንበት ሰላም ይብዛልን።አንኳን በሰላም ወደቻናሌ መጣችሁ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፣ አመሰግናለሁ Ingredients 1.የተቆላ ገብስ ወይም ዱቄቱን 2.የብቅል ዱቄት ወይም የዳቦ እርሾ 3.ውሀ አንደአስፈላጊነቱ መሙላትና ከ24 ሰአት በኋላ መጠቀም ይቻላል: ፍሪጅ መቀመጥ አለበት ፣አመሠግናለሁ።
@membiadal8355
@membiadal8355 5 жыл бұрын
Zed እጅሽን ይባርከው በጣም ነው የምወድሽ ምትሰሪውን ነገር ሁሉ ይመቸኛል
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 жыл бұрын
እኔ በወረቀት እየፃፍኩኝ ነው መታዴሌ።
@seada616
@seada616 6 ай бұрын
ዜድ በጣም እናመሠግናለን ጥያቂ ብቅሉን ታንጠነሥሥ አብረን ከገብሡ ዱቄት ጋር ብቀላቅለዉሥ❤
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 6 ай бұрын
ይቻላል አመሰግናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 6 ай бұрын
ይቻላል አመሰግናለሁ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 жыл бұрын
ጠላኳ አጠመመቅ አዴኛነኝ በአገረ በማሽላ በበቆሎ ዱቄት
@sameryossef4884
@sameryossef4884 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ሰርቼ አላቅም ግን እሞክራለው ሞያሽ ጥሩ ነው በርቺ
@zietunaabdu4493
@zietunaabdu4493 5 жыл бұрын
በርቺ እጅሽ ይባረክ::
@t.gdamse419
@t.gdamse419 5 жыл бұрын
Gobozi nashi barichilin
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
ስፈልገው ነበር፣ውደ እናመሰግናለን
@melake50
@melake50 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ባለሙያ ነሸ ድምጽሽ ደስ ይላል ፡
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
konjo aserar enameseginalen
@lulutube2614
@lulutube2614 5 жыл бұрын
እስኪ ከተምር ቀሪቦ አሰራር አሳይን እህት
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
I never tast it befor i Will try it and i let you know the outcome thankyou very much GOD BLESS YOU
@queenb127
@queenb127 5 жыл бұрын
Masseret Kebede did you try it yet?
@kibineshDesin
@kibineshDesin 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
Thank you dear.
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 4 жыл бұрын
ተባረኪ!! ጎበዝ
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
How are you dear? Unfortunately I didn't try I traveled I will when I do I will let you know I try ye Abesh tela but I follow your steps but I use only honey I didn't use sugar and I like it thankyou
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ እደት እደናፈቀኝ የት ላግኝ
@mirsal8392
@mirsal8392 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬልጆች እደት ናችሁ እባካችሁ ሳዉድ ያላች በኤሽ ሀብ እደት እደሚሰራ አስርዱኝ የምችሉካላቹሁ በተርፈ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@fatumamuhammed2663
@fatumamuhammed2663 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ተምርሽን በሙቅ ዉሀ ዘፍዝፌ ከዝያ ኤይሹን ቆራርጠሽ እስከሚያር ቁይዉ ከዚያ መጨመር
@zeigamulubrhan9650
@zeigamulubrhan9650 Жыл бұрын
Skuar mchemr ychalal?
@zeigamulubrhan9650
@zeigamulubrhan9650 Жыл бұрын
Sinda mhon ychalal??
@Genettube
@Genettube 5 жыл бұрын
ዜድ እንኳን ደህና መጣሽ
@tamerwadebebe2150
@tamerwadebebe2150 3 жыл бұрын
ዜድ ሀበሻ ከአመትበፊት ስለሰራሽው ቪድዮ ባለሙያ ሴት ከነድምፅሽ አገላለፅሽ ትመችኛለሽ እህቴ ጎረቤቴ በሆንሽ
@betelihamgatnet123
@betelihamgatnet123 5 жыл бұрын
ወይይይ ወሎ መርሳ ገበያ ውስጥ ይሸጥ ነበር ህፃን እያለሁ በቃ ከገበያ ሳንቲም አትርፈን እንጠጣ ነበር እናው ወደ ሌላ ቦታ ስሄድ አይታወቅምና እንዴት እንደሜሰራ ባቅ እል ነበር ትልቅ ከሆንኩ በሆላ በጣም ነው የማመሰግነው በቃ እሰራለሁ የአንችን እያየሁ እጂሽ ይባርክ
@mehubaaesefa6904
@mehubaaesefa6904 5 жыл бұрын
የመርሳ ልጅ ነሽደ ማር
@rabiasied5634
@rabiasied5634 5 жыл бұрын
የኔማር።እኔምእንዳቺነኝ።ገበያሂጄ።ቡቅሪሳልጠጣ።አልመለስም
@ኡሙሪድዋን-ነ5ኰ
@ኡሙሪድዋን-ነ5ኰ 4 жыл бұрын
እንደት ናችሁ መርሳወች እኔም እጠጣ ነበር የዛሬን አይበለውና
@alemtsehayberhe5081
@alemtsehayberhe5081 4 жыл бұрын
በርቼ እጅሽ ይባርክ
@susuyabatalji2198
@susuyabatalji2198 5 жыл бұрын
ጀግና ሴት
@gfaafhndnffjfj8232
@gfaafhndnffjfj8232 5 жыл бұрын
ዋው
@jye573
@jye573 4 жыл бұрын
መሸአላ
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት 4 жыл бұрын
ገብሱ መሾክሾክ አለበት ?
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
ጎበዝባለሞያ ነሽማሻአላህ ቃሪቦ ግን ሙስሊም ነኝ እና ይሄን ሚጠቀመው ሙስሊምነው እርሾ አይገባበትም በቆሎ አይገባበትም ደሞ በደንብ ይጠቁራል እናም ለአምስትቀን ከዛምበላይ ይቆላና ይቀቀላል ከዛም ውሀሞልቶ መተው ከዛም ለማግስ ሊጠጣ ጠሎ ሎሚ ማር ስኳር ኮካ ይገባበትና ጠሎ ይጠጣል እንጂ ይሄ ጠላነው አስካሪነው ቃሪቦ አይደለም
@የመርየምልጂ
@የመርየምልጂ 5 жыл бұрын
አርፍ ነው ግን ሱካር አይገባም እንዴ በሩዝ ይሰራል እንዴ? የምታቁ ንገሩኝ 🙏
@abebachanal1036
@abebachanal1036 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን ግን ጥቁር ያለ ምንድነው ገብስ ነው?እስኪ ንገሪኝ
@fatumamuhammed2663
@fatumamuhammed2663 2 жыл бұрын
ዉዶቸ እኔደግሞ በቂጣና በብቅል የሚሰራዉን ብቅሪፈልጌነዉ የሚያዉቅ ካለ
@nonnoon2712
@nonnoon2712 5 жыл бұрын
Harif new
@ranaheart9126
@ranaheart9126 5 жыл бұрын
Thanks 😘
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን ቡቅሪ ሳይሆን ገብስ ብቻስልእሆነ ዲምዲም ብለውታል
@Genettube
@Genettube 5 жыл бұрын
የ ሙያሽ ተካፋይ እሆናለው
@Fuchsia_tude
@Fuchsia_tude 4 жыл бұрын
Put a doily on your big bin of fermenting barley juice. Yup, that's pretty Ethiopian all right
@Aterira3106
@Aterira3106 5 жыл бұрын
z ሀበሻ እስቲ ጎብኘት አርጊኝ ቻናሌን በቅንነት
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 жыл бұрын
ባገራችን አጠማማቅ እማታውቁ ልጆች አምስት ጣሳ የማሽላ ወይም የበቆሎ ዱቄት አስፈጭታችሁ ከዛ የገብስ ብቁል አድኪሎ ገገበያ ገስታችሁ ፈጭታችሁ ባልዴ ወይም ትንሽየ በረሚል አጥበን እናጥነዋለን በወይባ ወይም በእራት ታፍ ከዛ ብቅሉንና ውሀውን ለሀያ አራት ስአት እዘፈዝፌለን ከዛ የማሽላውን ዱቄት ቂጣ እየጋገረን ብስል አረን ከዛ ወዴ ዘፈዘፍነው እናስገባለ ስንጨረስ ግጥም አድረገን ለድጋሜ ለሀያአራት ስአት አቆይተን ከ በውሁ እንዘለዋለ ለአምስ ጣሳ ዝግጅት አድ ጄረካን ውሀ እንዘለዋለን ከዛ እድፈላ ለሶስተኛ ግዜ አሀያ አራት ቀን አቆይተን ስንከፍተው ዋው በጣምነው እሚያምረን ምኩሩት
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ይህን አሰራር ነበር እናቴ ያስተማረችኝ አሁን ማውቅ ፈልጌ የት ላግኘው
@fatumamuhammed2663
@fatumamuhammed2663 2 жыл бұрын
የተቆላዉ ገብስስእደት ነዉ የሚጨመርዉ
@theritheribmw1499
@theritheribmw1499 5 жыл бұрын
Wuy...Ehete.hoy.endet.alesh.?!salaYesh.kerewu.altemechgem.neber.zare.ayehush.muyashen.ewedewalewu.10Q.Ehet.alem😍😘
@tghabtu2589
@tghabtu2589 5 жыл бұрын
ስንት ቀንማልት ነው አንች ሁለት ቀን ማለት ነው
@simegnengda1788
@simegnengda1788 4 жыл бұрын
I Dr
@ህልምአለኝ-ፐ1የ
@ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 жыл бұрын
ገብስ ግድ ነው በሌላ መስራት አይችልም
@addisabebapiazzaethiopia3658
@addisabebapiazzaethiopia3658 4 жыл бұрын
🙏⛪️💚💛❤️🤗🤗🤗
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 4 жыл бұрын
Do you want be friends
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት
@የበረሀአበባውሃጥምትያላት 4 жыл бұрын
ገብሱ መሾክሾክ አለበት ?
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 27 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
ከተምር የተዘጋጀ ምርጥ የተምር ቀሪቦ
11:58
ሉሉ የአላህ ባሪያ
Рет қаралды 2,2 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН