በጣም ቀላል የባቅላቫ አስራር how to make baklava easy turkish recipes

  Рет қаралды 52,003

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

#howtomakebaklavaeasyturkishrecipes#በጣምቀላልየሆነየባቅላቫአስራር#easyTurkishrecipes#baklava#turkishrecipes#greekbaklava#phyllodough#zedkitcne#ethiopianfood#
እሄንን ባቅላቫ ለመስራት የሚያስፍልጉን ነገሮች
300ግራም የባቅላቫ መስራው ቂጣ
፩ ፩፬ ስኳር
፪ ኩባያ ውሃ
3 የሾርባ ማንኪያ ወይም ግማሽ ሎሚ
፪፶ የገበታ ቂቤ
1/፪ ዘይት
ሌላው እንደ አማርጭ 200 ግራም ፔስቲቾ ወይም አርንጋዴው ለውዝ,በባዶም መስራት ይቻላል!!"

Пікірлер: 166
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! ሌላው እሔ ባቅላቫ የሚስራበትም ፊሎ ባስታ በቤት ውስጥ እንድስራላችው የምትፍልጉ ከሆነ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ መልሴ ፍጣን ነው 😍🙏🙏🙏🙏
@woinshetbilata785
@woinshetbilata785 3 жыл бұрын
አዎ እቤት የሰራሽው መስሎኝ ነበር ምጠብቀው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ከየት ይመጣል
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔምቪዲሆውን አፕሎድ ካርኩት በዋላ ነው ያስታወስኩት ስለዚ እንደ እግዝያብሔር ፍቃድ አርብ ለት የቂጣውን አስራር ይዤ እቀርባለው
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዜድዬ ወደኔም ጎራ በይ እህቴ እስኪ ሼር አርጊልኝ አመሰግናለሁ!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
@@kelem-ethiopianfood የኔ ቆንጆ አመስግናለው ስለመጣሽ i will!!
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 3 жыл бұрын
baklava wust yihen yahil qibe ayichemerim
@woinshetbilata785
@woinshetbilata785 3 жыл бұрын
ዋናው እኮ ቂጣው እንዴት እንደሚሰራ ነው ማወቅ ምፈልገው
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቂጣውን እንዴት እንደሚስራ ይዤላችው እቀርባለው🙏🙏🙏🙏😍
@Sina-xx7nz
@Sina-xx7nz 9 ай бұрын
አዎ ዋናው የቂጣው አሰራር ነው ሚወስነው እንጂ ሌላው ማ ቀላል ነው❤❤
@kedusken8334
@kedusken8334 3 жыл бұрын
zed betam konjo new berchi
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም ያምራል በቀላል መንገድ አሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ጄርዬ አመስግናለው
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለስው ግን ይሔን ቂጣ ማግኘኘት አይችልም ስለዚህ እሱም ይታሰብበት ውዴ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ዜድዬ እጅሽ ይባረክ ዋው ነው 👌❤
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@dst1684
@dst1684 3 жыл бұрын
Great job ደስ ይላል እሞክረዋለሁ እንመሰግናለን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው
@fatumabntmohammedgroup2107
@fatumabntmohammedgroup2107 3 жыл бұрын
ባ ቅላዋ አሰራር አሳየሺን እነመሰግናለን
@allfootballs341
@allfootballs341 3 жыл бұрын
Altechalshim ehitachin betam yamral zedye
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 👌ሼር
@munamersha8001
@munamersha8001 3 жыл бұрын
brabesima dink betm yamral gobez bistaccio oholen aydelem ethiopia yelem lela fre new italya biskut mesriy new ciao 100
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው😍🙏🙏🙏 ልጆች መርካቶ ይገኛ ብለው ነበር ግን እኔም በቤት ውስጥ እንዴትማዘጋጀት እንደምንችል ፓስቺቾውን ስርቸዋለው
@firehiwotmolla7263
@firehiwotmolla7263 Жыл бұрын
yam yam yam
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ያመራል እናመሰግናለን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👍👍🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሪፍ አሰራር ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጂሽ ይባርክልኝ የኔ ባለሙያ👌🏻😋❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ😍😘
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ዋው ዜድዬ በጣም ያሚ ነው ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ በርቺ
@K_LFCeditzz
@K_LFCeditzz 3 жыл бұрын
Yum
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው ውዴ
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen kaleya
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜንወይንዬ🙏🙏
@Mastewalshurube
@Mastewalshurube 3 жыл бұрын
Huletunm video new yayehuti yekeysru geromgni neber bakilabaw demo base .hulem lijochaye yteykugnal 🙏 adis beteseb negni.anchim gora bey.
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለው በሚገባ ውዴ አመጣለው🙏😘😍 አመስግናለው
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ዜድ ዋው በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ባቅላባ ነው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ😍👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ሉልዬ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው እኔ እንኳን ጣፋጭ ነገር ብዙም አይደለሁም ባለቤቴ ግን በጣም ነው እሚወደው ባቅላቫ በጣም እናመሰግናለን ዘቢብዬ እኔም ልክ እንዳችው አድርጌ እሞክረዋለሁ
@yodethailu6702
@yodethailu6702 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ብርክ ይበል በርችልኝ 😋😋😋😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
ኣፌን ውሃ ኣስሞላሽኝ ምታውቂውን ኣላሳወቅእን ኣመሰግናለው ውዴ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በይ ስርተሽ ብይልኝ
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
Betam mert new ejesh yebarek!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@sewmehon3329
@sewmehon3329 3 жыл бұрын
Mrt agelalet betam endigeban adegsh new yasayeshn yemfelgewn neger new yasayeshegb amesegnalehu
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
❤❤😍🙏
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
Wow looks delicious thanks for sharing 👍👍👌👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
You the most welcome 🙏 ☺
@itsmydamethiofirst1098
@itsmydamethiofirst1098 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን Nuha
@abuzzysoccer8633
@abuzzysoccer8633 3 жыл бұрын
Wow Delicious
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 3 жыл бұрын
Gobez ejsh ybarek
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ውይ የኔቆጆ ምርጥ ሴታሴትኮነሽ እጂሽይባረክ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Wow that looks absolutely Delicious 😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናው🙏🙏
@nunuabebe2023
@nunuabebe2023 3 жыл бұрын
I love it I'll try it
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
We can’t wait 😊
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Nearly there 😍🙏
@nigistimahasho8705
@nigistimahasho8705 3 жыл бұрын
ዋዉ ብያለሁ እጂሽ ይባርክ 👏👌❤️
@K_LFCeditzz
@K_LFCeditzz 3 жыл бұрын
Wow
@ethiobeauty960
@ethiobeauty960 3 жыл бұрын
Wow amazing I can't wait to try it
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
looks delicious wude wow niw tebareki bakilaba wiste niw enameseginaln
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@K_LFCeditzz
@K_LFCeditzz 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዎዷ ከቻልሽ ወናዎን ቂጣዎን ጀባ በይን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሺ ምንም ችግር የኔ ቆንጆ አርብ ለት አስራሩን ይዤላችው እመጣለው
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
የቂጣውን አሰራር አሳየን ከቻልሸ እባክሽ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሽ ውዴ የቂጣውን አስራር 55ደቂቃ በዋላ ይለቀቃል 🙏🙏🙏
@yordanos2546
@yordanos2546 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ
@abbymartv4184
@abbymartv4184 3 жыл бұрын
Wow! yummy!👌
@yaredsyum8251
@yaredsyum8251 3 жыл бұрын
Serten ebelalen
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመስግናለው
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
I will definitely try it
@annamarry2277
@annamarry2277 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ሌላው በኦቾሎኔ / በሎዝ/ ደግሞ ብትሰሬው በጣም ይጣፍጣ ሌላው ለተመልካቾችሽ ያልገለፅሽው ሽሮፕን ስትጨምሬ በቅላባው ትኩስ ከሆነ ሽሮፕ ቀዝቀዝ ማለት አለበት በቅላባው ከቀዘቀ ሾሮፑ ትኩስ መሆን አለበትበተረ አያያዝሽ አርፊ ነው በጣም ተመቸሽኝ ግን የት ነው የምትኖሬው ?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ከልብ ነው የማመስግነው, እውነት ነው ብዙ ያልገለፅኳቸው ነገሮች እንደሉ አውን ቪዲሆውን ተመልሼ ሳየው ነው ያስተዋልኩት!!! ለሚቀጥለው ስህቶቼን አስተካክዩ እመጣለው!! እኔ የምኖርው UK ( England ) ነው ውዴ😍😍🙏🙏
@tsehaywoldemariam2492
@tsehaywoldemariam2492 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 3 жыл бұрын
Yum 😋
@ሀኒየናቱዋልጅ
@ሀኒየናቱዋልጅ 3 жыл бұрын
Balemuya 👌👍thank you 🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Betam kebad yimesilegn neber tebareki
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ❤😍
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Wow I like baklava it looks yummy Share 😋 👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
I appreciate for that 🙏 💯 🙌
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
@@zedkitchen 🙏😍
@selamkitchen5934
@selamkitchen5934 3 жыл бұрын
Selam lezi bat batesb hongalew anchim gora bey
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው በጣም መጥቻለው 😍😍
@ummfarahtube5487
@ummfarahtube5487 3 жыл бұрын
ሰላም ውዴ በጣምሀሪፍ ነው በረች
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለው😍🙏
@surayatube391
@surayatube391 3 жыл бұрын
wow that’s delicious and delicious 👌👍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
ሰላም አሪፍነው በርቺ በላይክ መጥቻለሁ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 3 жыл бұрын
Wow bexem Arif naw berechi
@hananmurad933
@hananmurad933 Жыл бұрын
ዉዴ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ በርቺ
@Mikiethio
@Mikiethio 3 жыл бұрын
endee yehone sew altechalem abesaa yemer
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 Жыл бұрын
ውዴ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ ከላይ ና ከታች ነው በአንዴ ምንለኩሰው ኦቭኑን ወይስ መጀመሪያ ከታች ነው ምናበስለው?
@fatumabntmohammedgroup2107
@fatumabntmohammedgroup2107 3 жыл бұрын
ዜድየ እዳቀሪ
@yasminsiraj3177
@yasminsiraj3177 Жыл бұрын
I love it❤❤❤
@a2zdots465
@a2zdots465 3 жыл бұрын
Absolutely delicious 👌👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@fatumabntmohammedgroup2107
@fatumabntmohammedgroup2107 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዳ ታሰተናግዳላችሁ እጠብቃን ጎራ በሉ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 3 жыл бұрын
Beteseb Enawn
@helenhabtemichal1154
@helenhabtemichal1154 3 жыл бұрын
Betam gobez 🙏🏾
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ቆንጆ አሰራርነው የ ቂጣውን አሰራር እጠብቃለው. አንችም ወደ ቻናሌ ብቅ ብይ 🙏🙏👏 ቤተሰብ እንሁን
@YoYena-yt5pg
@YoYena-yt5pg 4 ай бұрын
Betam kojo gn erschn litun mazegejet anchlm
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 5 ай бұрын
ምርጥ ነው
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 жыл бұрын
Wow Yummy 😍👍😋
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks so so yummy 😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@fiametayohannes3820
@fiametayohannes3820 3 жыл бұрын
Brava
@Hayat79725
@Hayat79725 3 жыл бұрын
good job I subscribed
@faith3683
@faith3683 Жыл бұрын
What if we use normal lewz?
@AbdiKedir-w3v
@AbdiKedir-w3v 14 күн бұрын
በማሽን ማብከት ይቻላል ??
@senaitdessie1462
@senaitdessie1462 3 жыл бұрын
Hi zed berchi betam yamral. Yekerta comment hulet negeroch tazebialehu one is how many layers of sheet should we use before adding the nuts or pistachios? Lelaw dish mekeyeresh mulu lemulu yaltezegajesh yasmeselal. Otherwise it's my project for tomorrow thank you!👌
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በመጀመረ በጣም አመስግናለው!! ወደ ጥያቄ ስመለስ በጣም ጠቃሚ አስተያየት ነው የስተሽኝ አመስግናለው, ያው እቃ የቀየርኩበት ምክንያት አራት መሀዘን ስላልሆነ የባቅላቫው ቂጣ በመቆራርጥ እንዳላባክነው ነው.2ደግሞ fillo pasta 150g ነው የሚይዘው ስለዚ 75g መጀመሪያ ካደርግን በዋላ ለውዙን እናደርጋለን ማለት, ነገር የባቅላባ ቂጣውን ስለመለቅ እዛላይ በደንብ ግልፅ አደርጋለው!🙏🙏🙏🙏
@habeshayoutuber1224
@habeshayoutuber1224 3 жыл бұрын
Wow 😍😍
@asiyamohammed1308
@asiyamohammed1308 3 жыл бұрын
Yakitawn asarar btasayin tru nbr
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አስያዬ የቂጣዉ አስራር እኔ ቻናል ላይ ታገኘዋለሽ እማ😍😍
@asiyamohammed1308
@asiyamohammed1308 3 жыл бұрын
@@zedkitchen ok shukran
@successtube9723
@successtube9723 3 жыл бұрын
nice thank you
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
You the most welcome 🙏
@asmayitberakikitchen6625
@asmayitberakikitchen6625 3 жыл бұрын
😘👌
@mariamsaid977
@mariamsaid977 3 жыл бұрын
እህቴ፣እንድትነሺ፣በጋዚ፣መስራት፣ይቻላል፣እንድ
@qeranyo6741
@qeranyo6741 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቼ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው😍🙏
@adissapp6197
@adissapp6197 3 жыл бұрын
በፍጣን መልሥ የሚዛመዲ
@eden5630
@eden5630 8 ай бұрын
Be oil yichalal?
@emuamira6706
@emuamira6706 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ቪድዮ በማየት ብቅ ይበሉ
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ ቤተሰብ እንሁን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሰለመጣሽ ከለብአመስግናለው ውዴ ቤተስብ ሆኛለው😍😍
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በቀላል ዘዴ ሰራሽው , እናመሰግናለን , ፓስታ ፊሎ ሱፐር መርካቶ አለ ,በየትም ኢውሮፓ ሃገር አገር ቤትም አለ ።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው🙏🙏 በነገው ቪዲው ኮመትሽን አደርገዋለው ቀላሉ እንዲያዬት
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
@@zedkitchenእንዴ ዘይነብዬ ሃገር ቤት አንዴ በቲቪ ሼፍ ቀርቦ ፓስታ ፊሎ ሱፐር መርካቶም እናገኛለን ብሎ ተናግሮአል ፡ለዛ ነው አለ ያልኩት ,ሌላው እኔ ጣልያን ነው የምኖረው ሱፐር መርካቶ አለ ። እና ኮሜንቱን ነገ ቪዲዪ ላይ ያልሽው ምንድነው አልገባኝም ,የኮሜንቱ ችግር አለ?
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
@september Seven እኔ ያልሁት ጣልያን ሃገር ነው ,ሃገር ቤት ትልልቅ ሱፐር መርካቶ እዚህ ነው ቦታውን ልልሽ አልችልም ከዛው ከሃገርቤት የተላልፈ ፕሮግራም ሼፍ ቀርቦ ቫቅላቫ ሰርቶ ፡ፓስታ ፊሎ እዚህም ሱፐር መርካቶ አለ ብሎ ተናገረ ።
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
@@chefselamkitchen5026 ውዴ እር ምንም ችግር የለም ያንቺ ኮመት ጠቃሚ ስለሆነ በቀላሉ እንዲያዩት ነው ማሬ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
@@zedkitchen እሺ ዘይነብዬ አመስግናለሁ ።
@merteneshhailu9134
@merteneshhailu9134 Ай бұрын
Babalawut😟😭😁
@yemaryambelete9847
@yemaryambelete9847 Жыл бұрын
yet hager nw yemtnoriw😃😃😃😃😃
@almaztadesse2845
@almaztadesse2845 3 жыл бұрын
Zየ የፃም አይደል እንዴ ባቅላባ እሱንም አሳይን በተረፈ በጣም ደስ ይላል
@zitaabdu7780
@zitaabdu7780 3 жыл бұрын
Arif new gn syrupu men endehone alasayeshnmko
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አመስግናለው🙏🙏 ስራፑ እንዴት እንደሚስራ ቪዲሆው ሲጀምር አሳይቻለው!! ሞር ግልፅ እንዲሆን በነገ ቪዲሆሔ ላይ እገልፃለው
@aminabidru6897
@aminabidru6897 3 ай бұрын
Yetezegaje kita aykebdim wanaw kitaw nw
@enocook
@enocook 3 жыл бұрын
Wow that has a lot of work but it worth it great job
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Yes it's 🙏🙏
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 3 жыл бұрын
ለፆም የሚሆን ባቅላባ ሊሠራ ይችላል ወይ?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በሚገባ በቅርቡ ይዤላችው እመጣለው!👍😍
@godislove3936
@godislove3936 2 жыл бұрын
Thankyou
@Yeharitube
@Yeharitube 3 жыл бұрын
Wow 👌🏽👌🏽 nቅነት መጥቻለሁ እንቺም ነይ
@user-wl5et2cv7w
@user-wl5et2cv7w 2 жыл бұрын
ጥያቄ ኦፕን ከላይም ከታችም ነው የምታበሪቅ ስታበስይ ቅቤስ ምን አይነት ነው መጠቀም ያለብኝ????
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የኔ ኦቭን ከላይም ከታችም በአንዴ ነው የሚበራው ግን አንቺ መጀመርያ ከታች በዝቅተኛ ሙቀት ካበስልሽው በዋላ ከላይ ሉክስሽ አብሲይው የገበታ ቂቤ ወይም እንዳንቺ ምርጫ😉
@user-wl5et2cv7w
@user-wl5et2cv7w 2 жыл бұрын
@@zedkitchen ውጭ ሀገር ዝብዳ ይሆናል ግን ኢትዩ ሾኖ ነው አይደል ሚባል😄
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዘቤብ እሰራዋለሁ ቤተሰቦች እንሁን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው እሽ እመጣለው🙏🙏😍
@mikobethio8608
@mikobethio8608 3 жыл бұрын
echi neger kene korejesh new aa hahaha gen ye anchi yamral hahaha
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
😂😂😂 እኔ ሆርጅናሉን ነው እኮ የስራውት😳 ለዛ ነው
@emuzab4781
@emuzab4781 2 жыл бұрын
ቂጣው ኢትዮጵያ አለ ወይ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
መርካቶ አለ ሲሉ ሰምቻለው ግን እርግጠኛ አይደለውም❤😍
@hewifikr6733
@hewifikr6733 2 жыл бұрын
አንቺ ያዘጋጀሽው አይደለም የሌላ ሰው ስራ ነው!
@qeranyo6741
@qeranyo6741 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እኔንም አድርጊኝ ተጋግዘን እንደግ
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
ስላም ውዴ በጣም አርፍ ነው በርች
Baklava - Traditional Turkish Sweets
17:30
Kənd Həyatı
Рет қаралды 7 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 41 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 16 МЛН
ባቅላባ አሰራር Baklava Aserar
14:58
Habiba Habiba
Рет қаралды 43 М.
Traditional Azerbaijani Hazelnut Baklava | Outdoor Cooking
16:04
Kənd Həyatı
Рет қаралды 7 МЛН
Lebanese Baklava | My Easy & Fast Method
8:48
Feelgoodfoodie
Рет қаралды 514 М.
How to Make Baklava | Preppy Kitchen
8:14
Preppy Kitchen
Рет қаралды 524 М.
የ ሙሸበክ አሰራር/how to make mushebek
12:09
Bella Hana tube
Рет қаралды 29 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН