No video

ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ

  Рет қаралды 55,285

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #food #tomato

Пікірлер: 108
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ወደቤቷስ ቲዮብ በሰላም መጣችሁ🙏🥰 አዲሶች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 5 ай бұрын
ቤትየ እጂሽ ይባረክ እናቴ በእውነት በጣም ነው እሚጥመው ሰርቸ በላሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@theheyshreta553
@theheyshreta553 5 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
@@genetwodefraw5821 ገንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
@@theheyshreta553 በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@RahelHagos-gc8jl
@RahelHagos-gc8jl 3 ай бұрын
ተ​@@bettwascorner
@eveali6794
@eveali6794 17 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ
@MunaMuna-g7p
@MunaMuna-g7p 12 сағат бұрын
በጣም ያምራል ለወንድሜ እሰራለት አዝ
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተባረኪ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 5 ай бұрын
ድንቅ ነው እጅሽ ይባረክ እኔ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አናፍዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 5 ай бұрын
Wow Betty 👏👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ስንዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 5 ай бұрын
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Mommom-c7e
@Mommom-c7e 16 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 4 ай бұрын
እሺ ውዴ ያምራል የኔ ባለሞያ ለባሌም አሁን ተነስቼ እሰራለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ኮከብዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው ጥሩ አማራጭ ነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@BarkotTubee
@BarkotTubee 3 күн бұрын
ደምሪኝ እማ እደምርሽአለሁ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 5 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimialex2514
@mimialex2514 5 ай бұрын
ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም አምሮኝ ነበር በቃ ተገኘ ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ ያንቺም ሰላም ከነቤተሰብሽ ይትረፍረፍልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Meskiweg
@Meskiweg 5 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ ❤🙏🙏🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Amihabsawit-ix8rv
@Amihabsawit-ix8rv 21 күн бұрын
አንደኛ ነሽ እድሜሽን ያርዝምልን በርቺ🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው ያንቺንም ያርዝምልኝ🙏😍❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo 5 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bayhseayalnhe
@bayhseayalnhe 7 күн бұрын
❤❤👌👌😘
@bettwascorner
@bettwascorner 4 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Eyerus-cm6zn
@Eyerus-cm6zn 18 күн бұрын
👌♥️❤️♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 17 күн бұрын
ኢየሩዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@user-ko2ji2nl3p
@user-ko2ji2nl3p 20 күн бұрын
አከታተፍሽ ያምራል ማሻአላህ
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-xl7in3ei2o
@user-xl7in3ei2o 5 ай бұрын
ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MelatAsfaw-y3s
@MelatAsfaw-y3s 9 күн бұрын
waw fetary yebarkshe
@bettwascorner
@bettwascorner 9 күн бұрын
ሜላዬ አሜን የእኔ ውድ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-uq3go6tm1s
@user-uq3go6tm1s 5 ай бұрын
አዲናቄሽነኝ፣በርች፣ውዴ፣ጥሮ፣ሞያ፧እያስተማርሽነው፣በእውነት❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 5 ай бұрын
ድንቅ ነው እህቴ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@BarkotTubee
@BarkotTubee 3 күн бұрын
በርች ውዴ ደምሪኝ ደምሪሽ አለሁ
@ritaafework9432
@ritaafework9432 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SfpppSfpgg
@SfpppSfpgg Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@jadkoubaissy5232
@jadkoubaissy5232 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 11 күн бұрын
Wow
@bettwascorner
@bettwascorner 9 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-xk9ev7xe4z
@user-xk9ev7xe4z 3 ай бұрын
Good
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ElsaGirma-sy1nq
@ElsaGirma-sy1nq 5 ай бұрын
@witnessing100
@witnessing100 5 ай бұрын
thanks ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 5 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤😋😋😋👌
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AmenechGetachew
@AmenechGetachew 4 ай бұрын
Ameseginalew berich
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አመነችዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@LamrotSintayehu-bq9zf
@LamrotSintayehu-bq9zf 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ላምሮትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አዲያምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 5 ай бұрын
ሚጥም ይመሥላል
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ሳራዬ በጣም ነው የሚጣፍጠው ሞክሪው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 5 ай бұрын
@@bettwascorner ዛሬ ሠራሁት ልዩ ነው ሢጥም እጅሸ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
@@sarahbahru8807 ሳራዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-vj2xc3ll7p
@user-vj2xc3ll7p Ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Gin teteyaki neshi eyerabegni newu sayewu..no jera here where I am now..ehhh
@Shaklama
@Shaklama 7 күн бұрын
ጨዉ እረሳሽ😂😂
@bettwascorner
@bettwascorner 7 күн бұрын
ሰላም የእኔ ውድ እባክሽ ደግመሽ እዬው ጨምሪያለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ከስራ ስገባ በቀላል የምሰራ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አክበረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 ай бұрын
Thanks for everything
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ናርድዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-dq1zg3su8x
@user-dq1zg3su8x 5 ай бұрын
betiye benatish suf fitfit abyin
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ሱፍ ፍትፍት ሰርቻለሁ እባክሽ ተመልከቺልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zulagasuli7825
@zulagasuli7825 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👂👈👌👌❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Abisnya104
@Abisnya104 5 ай бұрын
ጨጓራየ ያመኛል መብላት እችላለሁ? ሁል ግዜ ደረቅ ቅጣ ሰለቸኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጨጓራሽን ካመመሽ ይከብድሻል ቃሪያ ስላለው እንዲሁም ሌሎቹም ሌላ ጊዜ የቲማቲም ስልስ የምትበዬ ከሆነ አሁንም ቃሪያውን አውጥተሽ መመገብ ትችያለሽ ካልሆነ እንዳያምሽ ለምን ጥሬ ተልባ ዘፍዝፈሽ ማታ ጠዋት ጠጪ ለጨጓራ እንዲሁም አብሽም ማታ ነስንሰሽ ጠዋት መትተሽ በጁስ መምቻ ጠጪ ውሀ በጣም ጠጪ እሺ ጥሩ ነው መጀመሪያ አስታሚው ጨጓራሽን እንጀራ አፍለኝ ተጠቀሚ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን🙏🥰❤
@Abisnya104
@Abisnya104 5 ай бұрын
@@bettwascorner አመሰግናለሁ እህቴ ሃክም መሄድ ተውኩት መፍቴሄ ሰለ ለለው ምን መብላት እንዳለብኝ ምን አለመብላት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም ወተት እራሱ አፍልቼ ሰጠጣ ወድያው ፍቴ ይቆጣል በጣም ይቀያየራል እባክሸ ሰለ ጨጓራ እውቀቱ ካለሸ ምን መተው እንዳለብኝ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሪኝ በሰው አገር ብቸኛ ነኝ ከሰልኬ ውጭ ሌላ ዘመድ የለኝም እባክሸ 😢
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
@@Abisnya104 የእኔ ውድ እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልሽ ውሀ በጣም ጠጪ ለውጡን ታይዋለሽ ወተት ይገርምሻል ለአንዱ ያሽለዋል ለሌላው ያመዋል የሚያቃጥል,የተቁላላ,ትኩስ ነገር,ቅባት ያለበት ምግብ አትብዬ ምግብ ስትመገቢ ቀዝቀዝ ያለ ቢሆን ጥሩ ነው በተረፈ ተልባ እና አብሹን ውሰጂ ቅመም ያለበት ምግብም ጥሩ አይደለም ይሄን ያልኩሽ በተሞክሮ እንዲሁም በሰው ባየሁት ነው ውሀ እኔ ለሊትም ተነስቼ እጠጣለሁ ለሁሉም የሰውነት ክፍላችን ጠቃሚ ስለሆነ ጠዋት በባዶ ሆድሽ ውሀ በመጠጣት ጀምሪው ለውጡን ታይዋለሽ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ 🙏🥰❤
@Abisnya104
@Abisnya104 5 ай бұрын
@@bettwascorner አሜን አመሰግናሎህ እግዚአብሔር ያክብርሸ እሺ ያልሸኝን አደርጋለሁ 🙏
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
​@@Abisnya104እንዳለችስ ተልባ ቆልተሽ ፈጭተሽ ጠጪ በጣም አሪፍ ነዉ ጓደኛዬ ጠጥታ ስለሚሻላት አይቼ ነዉ እኔም የጨጓራ አሲድ አለብኝ ሐኪም በርበሬ ነጭ ሽንኩርት ምናምን አትብይ ይለኛል ግን አያስችለኝም
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@etiyofashen
@etiyofashen 7 күн бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@MIHIRETENDALE
@MIHIRETENDALE 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 25 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ElsaGirma-sy1nq
@ElsaGirma-sy1nq 5 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Monaniz
@Monaniz 4 ай бұрын
❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 5 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 18 МЛН