በጣም ተበሳጨ 😳 /

  Рет қаралды 110,957

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #makeup #pregnancyannoucement #pregnancy

Пікірлер: 1 200
@Nora-p8n
@Nora-p8n 7 ай бұрын
እነዚህን ሀለት ጥንዶችን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን👍
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 7 ай бұрын
እኔም በጣምም❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 7 ай бұрын
እኔ😂😂😂❤❤❤
@tesefalmsisayr-vy9po
@tesefalmsisayr-vy9po 7 ай бұрын
እኔ
@bamanwale
@bamanwale 7 ай бұрын
BETAMI NW MIWODACHEW
@ፍፀQueen
@ፍፀQueen 4 ай бұрын
እኔ ከማንም አለይች ነው ምዎዳቸዉ እንሱን😘😘😘
@RabiLove-wf1ve
@RabiLove-wf1ve 7 ай бұрын
ለዮዮ የሁል ጊዜ ምርጥ ባል ተብሎ ይሸለምልኝ ለሚመለከተው ሁሉ።
@akjulan7084
@akjulan7084 7 ай бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም ለአንተ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ብዙ ተባዙ አብቡ❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 7 ай бұрын
ሚስኪን ችግር የለውም አለ ምርጥ ባል
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 7 ай бұрын
ልዩ ባል እኮ ነህ አላህ ይጨምርልህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ማሻ አላህ ምርጦቸ ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰
@wyimam9103
@wyimam9103 7 ай бұрын
አወንወላሂ
@rettaawel938
@rettaawel938 7 ай бұрын
በ ላኢላሀ ኢለሏህ ለማለት ነዉ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 7 ай бұрын
አሚን እደነዚ አይነቲ ይብዛን😂❤❤❤❤
@TigestEndaynlu
@TigestEndaynlu 7 ай бұрын
ግን እኔ ብቻ ነኝ ተነጋግረው ሊሆን ይችላል ብየ የማስበው 😂
@MohammedkiarEndris
@MohammedkiarEndris 7 ай бұрын
ውድድድድ❤❤
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 7 ай бұрын
የኔ ቢሆን ታየኝ እኮ እሚለኝ ቃላት ባይመታኝስ ብላችሁ ነው አንድ ቀን አጠገቡ ተኝቼ ማስመለስ ገትሮኝ አደረ ማደሪያየን እኔ ደግሞ እንዳረብሸው ብዬ ከአጠገቡ ተነስቼ እሳሎን ሶፋ ላይ ተኛሁ በየግማሽ ሰአቱ ስለሆን እሚያስመልሰኝ ጧት ሲነሳ ተኝቻለሁ ቁርስ የለምዴ አለኝ አልሰራሁም አሞኝ ነው ያደርኩት እንደት እንደዛ ስሆን አትሰማም አልኩት ሰምቼሻለሁ እዛው ይውጣልሽ ብዬ ነው እንጅ አለኝ 😥😥😥😥 ይሄ ሲገርመኝ ቁርስ አለመስራቴ አናዶት ምሳ ከውጭ አምጥቶ ብቻውን በላ እንምላ እንኳን አላለኝም ይሄም በጨው ሳምንት አኮረፈኝ እንድህ ካለኝ ቀን ጀምሬ የመጀመሪያወቹን አምስት ወራቶች በእንደዚህ አሳለፍኩ ስሰቃይ እያዬኝ ምንም ስለማይመስለው እሱ በሌለ ሰአትም አሞኝ ነበር /ነው/ማለቴን ተውኩት 😥😥😥😥 ምክንያቱም የኔ ምንም መሆን ደንታም ስለማይሰጠው 💔💔 መልካምነትን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም እሚባለው እውነት ነው አንተንም አይቀይርህ አንችም ልጅሽን ለመታቀፍ ያብቃሽ እህቴ መልካም ባለትዳሮችን ሳይ ምን አልባት እኔ እድሌ ይሆን እላለሁ እስኪ በልጅሽ ይካስሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ በሉኝ ውዶች😥😥💔💔
@sikosilo6132
@sikosilo6132 7 ай бұрын
አይዞሽ ሰው እኮ በሁሉም ነገር ፐርፌክት አይሆንም የሆነ ጉድለት ይኖረዋል እና ከባልሽ ጥሩውን ነገር እያዬሽ ተፅናኚ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 7 ай бұрын
አይዟሽ እማ እግዚአብሔር አምላክ በልጂሽ ይካስሽ ❤
@ሂክማነኝወሎዬዋ
@ሂክማነኝወሎዬዋ 7 ай бұрын
አይዞሽ ማርዬ ወላሂ አጀቴን በላሽኝ
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 7 ай бұрын
አይዞሺዉዴሁሉሰዉአድአይደለምተፈጦሮይለያል❤❤❤
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 7 ай бұрын
@@ሂክማነኝወሎዬዋ አሚን እህቴ
@مؤمناتم
@مؤمناتم 7 ай бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ማነዉ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 7 ай бұрын
ወይ አንተን የወለደች እናት ብሩክ ትሁን ማርያምን ለሚስትህ ያለህ ክብር ብቻ እግዚአብሔር ቤታችሁን በረከት በበረከት ያረገው❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ 🌹🥰👍
@Homa-g6n
@Homa-g6n 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሚጣ-ጐ4ከ
@ሚጣ-ጐ4ከ 7 ай бұрын
የኔውዳቺ❤❤❤
@HAYkELMoHAMMED-op6dl
@HAYkELMoHAMMED-op6dl 7 ай бұрын
አሚንንንን እህቶች ደምሩኘ ውድቅ ነኘ❤❤❤
@yedGlmariyamlji
@yedGlmariyamlji 7 ай бұрын
aemin
@Sዬህልመኛዋ
@Sዬህልመኛዋ 7 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን 😘😘😘😘
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 7 ай бұрын
ውዶች መቶ ሺ እናስገባቸው 🙏❤❤ በጣም እወዳችዋለሁኝ ❤❤❤❤
@HhHhHh-qz4es
@HhHhHh-qz4es 3 ай бұрын
ጋብቶወሉ ኡኮ
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 3 ай бұрын
@@HhHhHh-qz4es ኣሁን ነዋ❤❤😍
@BsvxvdvUzhdhd
@BsvxvdvUzhdhd 7 ай бұрын
ወይይይ ፈጣሪ ለኛም ለተከራታቹ እግህ አይነት ባል ይስጠን በሠላም ተገላገይ
@azmeraaz8843
@azmeraaz8843 7 ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔርን ቃል የለኝም እንደዚህ ያለ ባል ለሁላችንም ያድለን❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ሺህ አመት ያኑራችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@AyinadisMelese
@AyinadisMelese 7 ай бұрын
አሜን (3)
@medim-vv5co
@medim-vv5co 7 ай бұрын
ተቆጥቶ ለራሱ ውዷ የሚለው ነገር ወይኔ ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤
@zyenemiki7801
@zyenemiki7801 7 ай бұрын
የወለደችህ እናት እግዛብሄር የባረካት የተመረቀች ናት እናቱ መሸለም አለባት በእውነት
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 7 ай бұрын
በ እድሜ ቲኒሹ ባል አስተዋይ ከወደዱ ከነ ምናምኑ አይደል ዮ ምርጥ ባል ነክ ምርጥ አባት እንደምትሆን አረጋግጠናል ድንግል ፍቅራችሁን ታብዛ ከርስቶስ አይለያቹ ❤❤❤
@gggogggo1033
@gggogggo1033 7 ай бұрын
ያረብ የመዳም ቅመሞቹ አላህ እደህያለባል ይስጨን ለሚስቱያለው ክብር ይለያል 👌👌👌
@alemdemise1242
@alemdemise1242 7 ай бұрын
እረ ፈጣሪ ልብይስጣቸዉ እጂ ገዝብ ብቻነዉ እሚወዱት ከሰዉ እህቴ
@Bobo-oe7df
@Bobo-oe7df Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 7 ай бұрын
ግን በምን ቃላት ልግለፅህ ንፁህ ወረቀት ማለት ነህ ማሻ አላህ የኔ ወድም ልብህን አይቀይርብህ
@merongm5989
@merongm5989 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም ምትገርም ልጅ ነህ ዋው አንዳንዱ ቢሆን እንኳን ለደቂቃዎች ይቅርና ለሰከንዶች ላዩ ላይ አያቆይም አንተ ትለያለህ የምር
@Netanteseume
@Netanteseume 7 ай бұрын
ምረጥ ባል ነህ እንዳንተ አይነቶቹን ዪብዛልን
@yemaleda
@yemaleda 7 ай бұрын
እረ ባል ብሎ ዝምምም😊 ኑ ወንዶች እዩት በጌታ ምን አይነት መታደል ነዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😊❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 7 ай бұрын
የጠፋ ሰው ❤️እንኳን ደና መጣችሁ ❤️❤️❤️እሙ ሰራሽለት 😂 ማርያምን እኔ እራሱ ፈርቼ ነበረ ይቆጣሻል ብዬ 😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hiwi_Sol_You_Tube
@Hiwi_Sol_You_Tube 7 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ ኤሚ በጣም እደለኛ ነሽ በጣም ምርጥ ባል ነው ያለሽ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 ай бұрын
እውነት ለመናግር በሁለተኛው ተናድጄብሻለው የመጀመሪያው በቂ ነበር ለማንኛውም ይመቻቹ❤❤❤🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
የስደት እህቶች ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጥብቀን አሜን ሰራሽለት 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 7 ай бұрын
አሜን🤲♥️♥️♥️
@Wubalem-so9wi
@Wubalem-so9wi 7 ай бұрын
ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ማሮች አቅፋችሁ ለመሳም ታብቃችሁ
@hermayanti2265
@hermayanti2265 7 ай бұрын
መታድል ነው ፍጣሪ የባረክህ🥰🥰🥰
@bitewm7998
@bitewm7998 7 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤❤ እመቤቴ ትቅረብሺ
@ትእግስት
@ትእግስት 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@SalamGedamo
@SalamGedamo 7 ай бұрын
አሜን አሜን
@HAYkELMoHAMMED-op6dl
@HAYkELMoHAMMED-op6dl 7 ай бұрын
አሚንንንን ሳርየ ደምሩኘ አድስነኘ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 7 ай бұрын
አሚን ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
100ሺ እናስገባቸው ቅመሞችዬ🎉
@tamramohamed563
@tamramohamed563 7 ай бұрын
ዩኒ ምርጥባል❤❤❤ የምርጀግናትግስትህ ዋዋዋው ግን ይህን ሁሉ በደል አጠራቅመህ ስትወልድ ተበቀላት 😅😅😅
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 7 ай бұрын
ስለ አንተ ቀለት አጠረኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ 🎉🎉❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 7 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች እምትሉ❤❤❤❤
@Seada-h5z
@Seada-h5z 7 ай бұрын
ኧረ ያተኛው ፍጥረት ይለያል ወላሂሂሂሂሂ እህህ አቺግን በጣም በጣም እድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 7 ай бұрын
አንች ተንኮል ብቻ የሆንሽ ልጅ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣 ዮንዬ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ደስታህን ያብዛው ጀግና ወንድ ነህ እኔ ቃል የለኝም አንተ ለመግለጽ ብቻ ፈጣሪ ሂወታቺሁን በጣም በተሻለ ነገር ይቀይረው ዉድድድድ ነው የማደርጋቺሁ 👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@መመመመመመመመ
@መመመመመመመመ 2 ай бұрын
አተ በጣም ልዩ ነህ የምር የመዳም ቅመሞች ከሽቀላ መልስ እደዚህ የሚከባከብ ልዩ የሆነ ባል ይስጠን ያረብ
@ፀይማወሎየ
@ፀይማወሎየ 7 ай бұрын
ነብሰጡር ፖራክ አይደረግም ደግጣ በድገት ያለግዜው እዳወልድ ብራክ አታርጋት እሳን
@Ruta688
@Ruta688 7 ай бұрын
👍👍👍
@tigst30
@tigst30 7 ай бұрын
tekekel
@lemlemkebede8622
@lemlemkebede8622 7 ай бұрын
የእውነተኛ ፍቅር ላይፍ ስላላችሁ እናተን ማየት ደስ ይላል ለወጣቱ ትምህርት ናችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 7 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ❤ ዉዶችየ ሳትወልድ 100k እናስገባቸዉ አቡሽን በ100k እንቀበለዉ❤
@fjhxgxhd3447
@fjhxgxhd3447 7 ай бұрын
ትክክል መሆን አለበት❤
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 7 ай бұрын
ወንድ ነው እንዴ እሚወልዱት❤😅😅😅
@ebrahit55
@ebrahit55 7 ай бұрын
🥰🥰
@ardco3618
@ardco3618 7 ай бұрын
ወይኔ በአላህ ታድለሽ እንደዚ አይነት የተባረከ ባል በማግኘትሽ በጣም እድለኛ ነሽ ጠዋትና ማታ ፈጣሪሽን አመስጊኚ እኔ በሂወቴ እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላቅም ብቻ አላህ አይቀይርህ በዚው ቀጥልበት
@mhaa7666
@mhaa7666 7 ай бұрын
ትለያላችሁ አረ አላህ እኛንም እንደዚህ አይነት ፍቅርየተምላበት ህይወት ስጠን
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 7 ай бұрын
እባካችሁ 100K እነስገበችሁ🎉🎉
@mdet8849
@mdet8849 7 ай бұрын
ውይ የኔ ጌታ ፀባዩ ❤❤ ታድለሺ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 7 ай бұрын
ደረሳነ እሩፋኤል ደገሚ እማ ሆድሽ ገፍቷል እመብረሐን በሰላም በሰለም ሁለት ታድርግሽ❤❤❤
@AsmilBfs
@AsmilBfs 7 ай бұрын
ውይ ዮን ግን ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋን የምር በጣም ትለያለህ እመቤቴ ማርያም ልብህን አትቀይረው የእውነትም ባል ነህ የፍቅርን ጥግ ሁሌ አይብሀለሁ ለሚስትህ ያለል ክብር እፁብ ድንቅ ነው ጉጥርየ ግን አልተቻልሽም በሰላም ውለጅ
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 7 ай бұрын
ቸሪቱ እማምላአክ ትጠብቃላችሁ። በእውነት ከልቡ ባል ፈጣሪ አይቀይርብሽ እስከ ዘለዓለም ለብዙ አርአያ የምትሆን ባል❤❤❤
@shibretadesse3709
@shibretadesse3709 7 ай бұрын
ወላሂ ባል ብሎ ዝምምምምም ነው የኔ ድንጋራስ ና ከዚህ ተማረ የምረ በጣም ነው የማደንቃችሁ አላህ ሁለት ያረግሸ የኔውድ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 7 ай бұрын
ወዶች በነዚህ ጥዶች ተማሩ ማሻላ አላህ ይጨምርላቹ አዱ ቢሆን ያመነጫጭቃት ነበር ጀግና ነህ ወድሜ ማሻላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ndn9008
@ndn9008 7 ай бұрын
ውይ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ እግዚአብሔር ያክብርህ
@zinakabdul596
@zinakabdul596 7 ай бұрын
ወይኔ ወላሂ ትለያለህ ምርጥ ባል ነህ ❤❤❤❤❤
@wg5275
@wg5275 7 ай бұрын
ተመስገን ማለት ነበረብሽ ክፉ ቃል ስለማይናገረ እጭ አንዴ አይበቃሽ ሁለተኛ ደገምሽው
@AyinadisMelese
@AyinadisMelese 7 ай бұрын
በጣም 1 በቂ ነበር
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 7 ай бұрын
​@@AyinadisMelese ለገዘብ ነው ምቸገራቺሁ 3 4 ብደግመው
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 ай бұрын
ኧረ ይደብራል የምር ደገመችዉደ ሢበዛም ያሥጠላል
@ህመምብቻ
@ህመምብቻ 6 ай бұрын
ስለ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ልቦናህን አይለውጠው
@toybaseid7802
@toybaseid7802 7 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤
@SamiraRjdu
@SamiraRjdu Ай бұрын
ማርያምን ትለያለህ ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው እዳተ ባለበት ዘመን ዶቆሮ ወንዶች አሉ ቱ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 7 ай бұрын
ተፈጥሮን ተመክሮ አያድነውም መጥፎ ባህሪን በተመክሮ አይለወጥም ያንተ ጥሩ ባህሪ የተፈጥሮ ነው አቤት አምላክ ምናለ ወንዶች እንዳተ ቢሆኑ የራስህን ላይ ሳታራግፍ የሶፋውን የመሬቱን ቀጥመክ አፀዳክ አቤት ስብዕና መጨረሻህ ይመር ወንድሜ
@masart9631
@masart9631 7 ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲል😢ጨዋ ባል እንደንተ አይነቱን የብዘልን🙏❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ዮኒ ግን ትለያለህ አላህ ይባርክህ ሌላው ቢሆን እንኳን ሊያፀዳ ይቅርና ለምን ነካኝ ብሎ ነበር ሚጮሀው እሚ ግን ታድለሽ ዮኒን በማግባትሽ በቃ እኔ በመልካምነቱ ተበረከኩ አንተን የወለደች እናት ትባረክ🌷👍
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 7 ай бұрын
😂😂ኧረ ግፍ ነው ውይ አሳዘነኝ❤❤❤😮😮
@semiramohaned
@semiramohaned 7 ай бұрын
ቀላል ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@selamisare5466
@selamisare5466 7 ай бұрын
የተባረከ ባል ነው ያለሸ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ🙏❤❤❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ተናፍቃችሁ ነበር ❤❤❤ቻለው እንግዲህ 😂😂😂😂
@ትእግስት
@ትእግስት 7 ай бұрын
ምርጥ ባል አይዛህ❤❤❤❤❤❤
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 7 ай бұрын
እመዋ ግፍሽ የሚደግመውን ላዘጋጂ አላለችም😂😂
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 7 ай бұрын
😂😂😂
@zebiba8265
@zebiba8265 7 ай бұрын
ዮኒየ ምን ላርግህ ባል ማለት አተ ነህ የፍቅርን ጥግ አሳየህን እናመሰግናለን
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 7 ай бұрын
ውይ ምርጥ ባል እኮነህ❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 7 ай бұрын
ምንድነው እናተ ደሞ ሲል 😂😂😂😂😂 በሳቅ የለሁም አዝግ የሁን ልጅ አች ተንኮለኛ
@alinaalina212
@alinaalina212 7 ай бұрын
ልጅሽ ሤት ናት በሠላም ተገላግለሽ ለመሣም አላሕ ያብቃችሑ
@መድነኝየማሜተናሽ
@መድነኝየማሜተናሽ 7 ай бұрын
ክክክ ሴት እንደሆነች እደት አወቅሽ
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
እኔ ቆየሁኝ ካልኳት
@martaethio
@martaethio 7 ай бұрын
የእዉነት ያንተስ ይለያል እግዚአብሔር ልቦናህን አይለዉጥብህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 7 ай бұрын
ጀግና በል አላህ ይጠብቀች አላህ በሰላም ይገለገልሺ የኔ ዳርበባዬ ❤ 😢 በልሺ እኮ እንደእናትሺ ነው ወላሂ
@የማምላክልጅ
@የማምላክልጅ 7 ай бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቸውን ይባርክላችሁ አንችም እመብረሃን ሁለት ታርግሽ የኔ ማር
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 7 ай бұрын
ዉይ የኔዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሆል ወይ እደዚህ ዘንጦ ጉድ ሠራሽዉ ግን ምርጥ ባል አለሽ ሌላወድ ቢሆን አይምርሽም ምሥኪን😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@DegaregeAdela
@DegaregeAdela 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም ትግስቱን ጨምሩ ይስጥህ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 7 ай бұрын
የኔምሥኪን ወንድሜን ወላሂ ጀግና ነህ ወዳ እዳማያማት መርዳትህ ብቻ ትልውነትነው. በዚሁ ቀጥልበት በፍቅር ያዝልቃችኩ
@roozrooz2027
@roozrooz2027 7 ай бұрын
100k እናስገባቸው ምርጥ ጥንዶች ናቸው እረጋ ያሉ ❤❤❤❤
@Shc-d9z
@Shc-d9z 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚወዳቹ❤❤ ፍቅራቹ ብዝት ይበል❤❤❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 7 ай бұрын
የኔ ወንድም ይሄ ነዉ ፍቅር ማለት ምንም አልመሠለዉም ጠንክሩ
@makkamohomed6326
@makkamohomed6326 7 ай бұрын
ወይኔ ድስ ስትሎ ሚስኪን የሆነ ልጂ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድች ❤❤❤❤❤❤❤እኔን ስታይ ነዉ የሚያምሽ አላለም 😂😂😂 ፍትህ ለዮኒ መጀመሪያ እሺ ድጋሚ ዮኒ ብድርክን እዉነት አሳዘንከኝ ኤሚ ግን ቀጠሮዉ ቦታ እንዲሄድ ፈልገሽ ነዉ አስቀረሽዉ 😂
@SaraEtupia
@SaraEtupia 7 ай бұрын
ወይኔ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ኡፌ ክፉ አይንካችሁ እርጋታችሁ ብቻ ገዳይ ነው ልሞት ነው በፍቅራችሁ😂😂😂❤❤❤❤
@hawawolloh
@hawawolloh 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ👈 🍫 ምርጥ ባል ❤ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ለፍጡር ሁሉ አዛኝ 🌹 ናፍቂ 🌹ተናፍቂ ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ ነብይ ይህ ማነው ታላችሁ ለአለመት እዝነት የተላከው 🌹ውዱ ነብያችን ሙሀመድ🌹 ሱለላህ 🌹አለይሂ ወሰለም 🌹 የምወዳችሁ🌹 ውድ ያገሬ ልጆች ቤታችን ቤታችሁኑ ጎራ በሉ 😘👈 እወዳችሁ አለሁ🌹
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅ዮን እኝ ምን አረግንህ😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ምርርርርርጥ ባል አቤተሰ ስወድህ አንተን የወለች እናት ትባረክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዳንተ አይነት ከዬት ይገኛል ፍቅር ይጨምርላቹ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ጠፍታቹ ነበር ተወዳጆች ዮዬ ወንድሜ መቻሉን ይስጥህ 😂 ሁለት እስክትሆን በሰላም እመቤቴ ትገላግላት ❤❤❤ብድርክን እየመዘገብክ እሺ😊
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 7 ай бұрын
የሑለተኛው ነው ያሳቀኝም ያሳዘነኝም የኔ ጌታ ልቦናሕን አይለውጠው❤❤❤❤❤ያቺስ ከፋ ሑለት ግዜ አረተይ ግፍ ነው
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 7 ай бұрын
ደስስ ትላላችሁ 🎉🎉🎉እብርሐን ከአንድ ወደ ሁለት በሰላም ታድርስሽ ሰላም ታገላግልሽ❤❤❤እኔም ውዷ ባለቤቴ በሰላም ትምጣልኝጅ እንዲህ መበሻሸቅ ናፍቆኛል😢
@tgtg7316
@tgtg7316 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SalamGedamo
@SalamGedamo 7 ай бұрын
አተ እራሱ ደስ ትላለህ
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 7 ай бұрын
​@@SalamGedamoእግዚአብሔር ያክብርልኝ🎉❤
@SadSad-e3p
@SadSad-e3p 3 ай бұрын
ማሻአላህ።ወድም።ወላሂበሂወቴ።እዳተልጂአላየሁም።ቀጥልበትወድም
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 7 ай бұрын
እማ ቢጃማ ሰፊ ቀሚስ ልበሽ ነብሰ ጥሩ ሱሬ አይለብስም ነፃ ስትሆኝ ትለብሻለሽ እሽ እማ
@Letrike
@Letrike 7 ай бұрын
የተባረከ ባል ነው ያለሽ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ😘😘😍😍
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
እውነት ከመባረክም በላይ ሲታደሉ እንዲህ ነው ልብሴን ቀይሬ እንኳን እጠርጋለሁ አላለም ቤቱን ግን በጣም አሳዘነኝ 😢
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤ እንዴት እንደምሳሳላችሁ
@zeinabmohammed5445
@zeinabmohammed5445 7 ай бұрын
አላህ ተመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁንም እስከመቃብር ያርግላችሁ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ እንዳተ መልካሞችን ያብዛልን ልዩ ነህ
@Salam-m7u
@Salam-m7u 7 ай бұрын
እኔን ስታይ ነው የሚያምሽ ያስብላል አይ እርጉዝዬ ሰራሽ ዛሬ😅
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 7 ай бұрын
ፕራኩ ግን ተመካክራቹሁ ነው የሚመስለው እንዴት አስታውካብህ ምንም ብትወዳት ለመቆየት ቻልክ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናቹሁ እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 7 ай бұрын
ሞቼ ነው መወዳችሁ እውነተኛ የፍቅር ተምሳሌቶች ❤😘🥰🥰🥰🥰
@hmhm6071
@hmhm6071 7 ай бұрын
የወናስየወዲሚምርጥባል ብየሀለሁለእሶያለህክብር ደስሲልፈጣሪይጠብቃችሁ ሁለታችሁንምስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmmarSaif-bp3jz
@AmmarSaif-bp3jz 7 ай бұрын
ለቤታችሁ አድስ ነኝ በጣም ነው ደስ እምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@AmmarSaif-bp3jz
@AmmarSaif-bp3jz 7 ай бұрын
❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 ай бұрын
ወላሂ ሰብስክረይብ አለረኩም ነበር ግን አውን አረኮቹ ታማቻኝ ወላሂ ልጁ ዋው 👌😘
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 7 ай бұрын
የኔ አባት ችግር ቸለዉም አላለም ሌላ ቢሆን ልጁ እስከሚወርድ በቦክስ
@mom-oj5rg2fb
@mom-oj5rg2fb 7 ай бұрын
በጣም 🤣🤣🤣🤣🤣
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@Seid404
@Seid404 7 ай бұрын
ወረቢ በጣም ነዉ ያሳቅሸኝ😂😂😂
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 7 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
ችግር የለውም አለ እኮ ማርያምን ምርጥ ባል ግፍነውታይ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybshi
@toybshi 7 ай бұрын
ውይ አላህየ ሷሊህየሆነባል ወፍቀኝ ደስሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ
@KesayeAsen
@KesayeAsen 7 ай бұрын
ሰላም ማሻአላህ ወላሂ ጥሩ ባልነዉ ታገሸ አላህ ይጨምረላችሁ ግን ቡዙግዜ ፓራክ ጥሩ አይድለም 😢❤😢❤😅
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 7 ай бұрын
ነብሰጡር አይቸ አላልፍም በሁለት አካዎንት አርጌአለሁ አብሽሩ በርቱ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ እኔም ማርገዝ አማረኝ እህት ለመዉለድ እህት የለኝም
@genetgetachew5522
@genetgetachew5522 7 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ❤እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ❤
ከባድ ነገር ተፈጠረ #yoeemy #couple #yoeemy
19:51
YOE & EMY
Рет қаралды 165 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 53 МЛН
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3,6 МЛН
ሊሀ ሰርፕራይዝ ሆነች|surprise|
3:40
Hope and Nani
Рет қаралды 9 М.
ወንድማችንን ተጫወትንበት
15:46
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 87 М.
አግኝቼ እንደምወደው ነገርኩት በደስታ አበደ
26:03
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 376 М.
Yoe ቤቱን ቀወጠው በጣም ተቆጣ
19:33
YOE & EMY
Рет қаралды 96 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН