ወይኔ ጉዴ በተኛሁበት ሆዷን መታኋት

  Рет қаралды 161,654

YOE & EMY

YOE & EMY

5 ай бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #makeup #pregnancyannoucement #pregnancy #pregnancyprank #ethiopia #prank

Пікірлер: 1 100
@efratatube286
@efratatube286 5 ай бұрын
በስመአብ የኔ ነፍስ ተቸገረች ልጁ እኮ የእውነት ሰው ነኽ። ወንድሜ በጸሎት በርታ ጸባይኽ እንዳይቀየር።
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@zebur181
@zebur181 5 ай бұрын
Amim
@shawaye5579
@shawaye5579 4 ай бұрын
Ewnate new Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@user-uh1pt3nx9p
@user-uh1pt3nx9p 5 ай бұрын
ሳትዋልድ.100𝚔,እናስገበቻዉ❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
በቃ በዝህ በርግዝና ምክንያቱ መጫወቻ አደረግሽው አይደል ውይ ግፍሽ እስከምትወልድ ታገስ ዮኒ ላይችል አይሰጥም ይቺ ቅመም አለተቻለችም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እሙ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን አስጨነቅሽው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@tgtg3001
@tgtg3001 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔምምም ብያለውውው ቀላል ጢባጢቦ ትጫወትበታለች ግን ለማየት ያብቃች እመአምላክ በሰላም ትገላግልሽና ከወለድሽ በኃላ በየቦታው ሶፍት ወይም መሀረብ አስቀምጪ ልጅሽን ይዘሽ ወደቤትሽ ስትመለሺነው የመልስ ምቱን ሚጀምረው 😂😂😂😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
አሚን እኔም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
አሰቃይታ ደፊችው አደል😅😂😂 የተመታች😮😮😮😮
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 5 ай бұрын
100K እናዝገበቻዉ እበካቹሁ በረሰቻዉ ሙድ ነዉ ፈታ የምያደርጉን❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 5 ай бұрын
ዮኒግን ምን አይነት መሰጠትነው እድህያለ ስነምግባር ቤተሰቦችህም ትልቅናቸው ልጅን እድህ አርጎማሳደግ መታደል ነው አላህ ጸባይህን አይቀይርብህ አችም በሰላምወልደሽ ለማቀፍያብቃሽ❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤
@ajibajib7989
@ajibajib7989 5 ай бұрын
Amen 3
@meseretayash335
@meseretayash335 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አብርሽዬ ሁሌም ለምትመኝልን ለምታስብልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-ib4mr7wk3w
@user-ib4mr7wk3w 5 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-li4fv6ok3k
@user-li4fv6ok3k 5 ай бұрын
አሚን
@saadyiamohammed9060
@saadyiamohammed9060 4 ай бұрын
አሚንንንን
@user-ej5qj9qh8r
@user-ej5qj9qh8r 5 ай бұрын
እሙየ ግን ግፍሸ😂😂ፈጣሪ ሆይ ልቡን አይቀይርብሸ ዮየ ምርጥ ባል ነዉ🙏❤ለእኛ ለመዳም ቅመምችም ከሰደት መልሰ እንደዚህ አይነት ባል ይሰጠን🙏🙏🙏
@ssseeeae7287
@ssseeeae7287 5 ай бұрын
Amen❤
@gdhdg3660
@gdhdg3660 5 ай бұрын
አሜን
@fjf7734
@fjf7734 5 ай бұрын
አሜን
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 5 ай бұрын
አሜን ❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 ай бұрын
አሚን ያረብ❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 5 ай бұрын
ማርዬ ተይ አታስደንግጪው ባይሆን ተንከባከቢው ምጡ እንዲቀልሽ 😂😂😂😂
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 15 күн бұрын
💚💛❤🤝
@-swtube5575
@-swtube5575 5 ай бұрын
አቤት አሁንማ ምጤ መጣም ብትይ ፕራንክ ይመስለዋል😅😅
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን,ኧረ እንደዚህ በደረቀ ሌሊት አታስጨንቂው ጥሩ,አይደለም እመብረሐን ትቅረብሽ ድርሳነ ቅዱስ ሩፍኤል ሁልግዜ ፀሎት አድርጊ❤❤❤❤
@MDTube-eo7nx
@MDTube-eo7nx 5 ай бұрын
ቀለድሽበት በቃ ይሆ ሚስክን ልጅ ደስ ትላላቹ ፈታ በሉ❤
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 5 ай бұрын
በዚህ ጊዜዋን በጣም ነው የተጠቀመችበት አላህ በሰላም ይገላግልሽ ስወዳቹ ከልቤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eexx3730
@eexx3730 5 ай бұрын
አላይኛንም ተመዳም ክሸና አዉጠቶ ለደስታ የለፍንበትንም እምንጠቅምበት ያድገ በዘህ አገጠሚ ሙስልሞች ዱአችሁ ደስ ይለኛል
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ😍😍
@seade127
@seade127 5 ай бұрын
እርጉዝየ ረተይ ግፍነው ውድድድድድአደርጋችኋለሁ ለማንኛውም አላህ በሳላም ወልደሽ ሳሚ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-mc1po8ur7h
@user-mc1po8ur7h 5 ай бұрын
አረግፍ ነው እርጉዝየ የእውነት ምርጥ ሰውነክ እናንተን ሳይ ትዳር መያዝ እፈልጋለው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
😅😅😅የናተ ፕራክ እርስ በራሳችሁ ተጫረሳችሁ😂😂😂👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@syntube4282
@syntube4282 5 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትቅርብሽ የኔ ማሬ በስላም ወልደሽ ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃሽ
@fhhbdyy
@fhhbdyy 5 ай бұрын
እረ ተይ ውድዬ አታስጨንቅው 🤣🤣 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሠላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 5 ай бұрын
የኔዉዶች አላህ በሠላም ሁለት ያድረግሺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 5 ай бұрын
ፍራክአታድጹርደለምበሰላምተገለገሊ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 5 ай бұрын
በእንቅልፌ እንኳን ሚያስደነግጥ ነገር ይቅርና ያለ ሰዓት ሚቀሰቅሰኝ አይመቸኝም በራሴ ሰዓት ነው ስነሳ ደስ ሚለኝ ተይው አታሰቃይው ይተኛበት 😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 5 ай бұрын
እኔም 😂
@abc12452
@abc12452 5 ай бұрын
እኔም የምር ትንሽ ነገር ኮሽ ካለ እነቃለዉ ከዛ እንዴት እንደምናደድ😂😂😂😊
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 4 ай бұрын
እኔ እራሱ የቀሠቀሠኝን ሠው አኩርፌ ነው እምውለው 😂😂😂
@setxggt2269
@setxggt2269 5 ай бұрын
እር ወይኔ የዛሬዉ ያስደነግጣል ወላሂ አሣዘነኝ የምር አች የተመታሽ መሽም አያልቅብሽ 😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f 5 ай бұрын
እኔም እንደዚህ አርግዥ ባሌን ማስቃየት አምሮኛ 😂😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-kw9ov7ur7n
@user-kw9ov7ur7n 5 ай бұрын
አእኔም😂
@rozamar8197
@rozamar8197 5 ай бұрын
ደስ ይላል 😂ባየሽው ክክክ እነሱም ያዝናሉ
@muhamad3183
@muhamad3183 5 ай бұрын
ኧረ ቀሥሥሥ ምነዉ 😂😂😂
@muhamad3183
@muhamad3183 5 ай бұрын
ኧረ ቀስ 😂😂😂😂 ምነዉ የቸሡ ጪቀት አሥደሠተን አላቺሁ ክክክክ
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሀገራችሁ በሠላም ያብቃችሁ እውደቼኋለሁ ክፉ አይንካችሁ❤👈😢
@user-zw1ev9tz4x
@user-zw1ev9tz4x 5 ай бұрын
አሚንመቤ❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@semirasefa9577
@semirasefa9577 5 ай бұрын
አሚንንን
@berobero3434
@berobero3434 5 ай бұрын
Amen
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 5 ай бұрын
Ameneee❤❤❤❤❤❤
@user-yn7us4gq2q
@user-yn7us4gq2q 5 ай бұрын
እኔ ምንም አልልም ወድሜዋ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጥህ አብሽር ታገስ እኛም ካተጋር ሁነን ስትወልድ እንሰራላታለን 😅 አተ እኳብትረሳው እኛ አንረሳዉም ብቻ ጠብቂ ቀንሽን😁🤕 እና በጣም እወዳችሀለሁ💙😘👏
@ndn9008
@ndn9008 5 ай бұрын
ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ በምልጅዋ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ናት እኔ ብቻ ነኝ ግን ነፍሰጡር ሳይ ልቤ የሚደነግጠው
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 5 ай бұрын
ደምሪኝ 💔💔💔❤️❤️❤️❤️ በሰላም ታገላግላት🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c 5 ай бұрын
የኔቆጆ አስጨነቅሺዉ ሲያሳዝን መልካም ባል ነህ ደስ ትላላችሁ
@seblet148
@seblet148 5 ай бұрын
እሄን የዋህ ልጅ ምን አድርግ ነዉ የምትይዉ,ዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልልህና ከዛ በዉሀላ በተራህ ትጫወትባታለህ😅
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 5 ай бұрын
የእኔ ማሮች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@AmiraRadih
@AmiraRadih 5 ай бұрын
የመዳን ቅመሞች እስቲ መቶ ሺ እናስገባቸው እነዚህ ጥንዶች በሰላም አላህ ሁለት ያድርግሽ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 5 ай бұрын
መኪና ላይ ልትመታኝ ነው እንደ አይግፍሽ ግን የመልስ ምቱን አትችይውም😂😂😂😂
@Haym359
@Haym359 5 ай бұрын
አቤት ፀባይ ትግስትህ ውይ መታደል ደስ ይላል❤❤ እድሜከጤና ጋር ይስጣችሁ አንተም በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 5 ай бұрын
የናንተ ፕራክ ደግሞ ለሊት ነው😂 ደስ ምትሉ ጥንዶች
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 5 ай бұрын
አይጋርምም ሰው በታኛባት ክክክክክክክክክክ መቼም ስግሎቹ አይተኙም ብለዉ ይሆነል ክክክክክክክክክክ
@user-vb7jq1ym5e
@user-vb7jq1ym5e 4 ай бұрын
​@@user-rb6oq2qc4cወይኔ በሳቅ እኛማ አፍጠናል😂😂😂😂😂
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 5 ай бұрын
አንተን ያሳደገ ቤተሰብን ነው የማመሰግነው በልጁ ውስጥ ቤተሰቦቹን ነው የማየው
@zinetabdu1035
@zinetabdu1035 5 ай бұрын
ኧረ ውዷ በዚህ አይቀለድም እርጉዝዬ 😍
@jdjtwy9829
@jdjtwy9829 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት በሠላም የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ታዙርልሽ💚💜💜💜💜 ግን ሥቶልጂ አትችይውም እንዴት አይነት ብራክ እንደሚሰራሽ😂😂
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንዳሳዘነኝ እንባየን አመጣው😢 እንዴት አስቻለሽ ግን የዚህን ያክል የምር ምርጥ ባል ነው ፈጣሪ የሰጠሽ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች መልካሞች ናቸው የራስህን ቤትና መኪና ይስጥህ መድኀኒአለም እሱ አይሳነውምና
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w 5 ай бұрын
ልጁ እኮ እዉነት ሰዉ ነዉ አይ ❤❤❤❤❤❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 5 ай бұрын
እስኪ ሱሬ አትልበሽ እማ ውይ ስጠላው እሂን ሱሬ ነብሰ ጥሩ ሰፊ ቢጃማ ነው የሚያምርበት በተርፍ እዳችኋላው
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ሳህ
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 5 ай бұрын
ትክክል
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 5 ай бұрын
እውነት እኔ ሰለነሱ አፍራለው ጉብራቸው ሆዳቸው ኮስ መስሎ በሱሪ ወላዲት አምላክ ድርሽልኝ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
@@user-tm6mu6on2h ክክክክክክ
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 4 ай бұрын
የኔ ዉዶች ወይኔ ደሥ ሢሉ በማርያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ሣትወልድ 100 ሺ እናስገባቸዉ ኮሜቶች 🎉
@toyba-o5s
@toyba-o5s 5 ай бұрын
የምር አሳዘነኝ ውይይይ እሙዬ ግፍሽ 😊😊ፈጣሪ ፀባይህን አይቀይርብህ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@zufanbesha8226
@zufanbesha8226 5 ай бұрын
ፈጣር የሆድሽን በጀርባሽ ያሳዝልሽ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ
@sablacell1012
@sablacell1012 5 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 5 ай бұрын
ምርጥ ባል እኮ ነህ ዮናስ❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 ай бұрын
ወላሒ አላሕ የራሥሕ መኪና ይስጥሕ ከልቤ ነዉ ዱአ ያረኩልሕ አሚን በል እፍፍፍ እዴት አጀቴን እደበላሐዉ ዉይይይይ
@assistanthome578
@assistanthome578 5 ай бұрын
የኔውድ ❤
@abc12452
@abc12452 5 ай бұрын
አሜን ይስጠዉ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 5 ай бұрын
🙏👏❤
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 5 ай бұрын
አሜን🙏😘
@sara-sc2nl
@sara-sc2nl 4 ай бұрын
የኔናት ላችም እደልብሽ ምኙት የተሟላ ንሮ ይስጥሽ ❤❤
@user-kc2jc7ut9q
@user-kc2jc7ut9q 5 ай бұрын
አሁንማ ምጥ ቢመጣም ፖራንክ ነው የሚልሽ😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂aewe
@najahnajah8297
@najahnajah8297 5 ай бұрын
መጣችሁ ውዶቸ ሁሌም ይልቀቁልን የምትሉ ❤👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ❤
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 5 ай бұрын
😢😢ወይኔ ፀባይ እመቤቴ ድንግል ማርያም እንዲ ፀባይ ያለው ልጅ ስጭኝ😢 አቦ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤
@ahmadm5724
@ahmadm5724 5 ай бұрын
የምር አንደኛ ነሽ እርግዝናው ተመችቶሻል እየስራሽለት ነው😂😂😂😂 በርቺ ግን እንዳይበቀልሽ ላንቺ እኔ ፈራሁ
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 5 ай бұрын
ኧረ ተይ ተጫወትሽበት😢ፀባዩ እዳይቀየርብሽ😂🎉
@Mommylife509
@Mommylife509 5 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሲያሳዝን በጌታ 😍😍
@mesitube2760
@mesitube2760 4 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@__-wj7zq
@__-wj7zq 5 ай бұрын
_እንኳን በስላም መጣችሁ የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በስላም ወልደሽ ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃሽ🥰🥰_
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 5 ай бұрын
ኖ ሞር እርግዝና 😂😂😂ወየሁ ዳውን ዳውን እሙ😂 ዮ ፈጣሪ ይዳክ ጨጓራህ ደህና ይሆን😂😂😂በሠላም ተገላገይ እሙ❤❤❤❤
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 5 ай бұрын
ዮ ከወለዳች በኋላ ምላሹን ካንተ አሪፍ ፕራንክ እጠብቃለሁ❤
@meuse69
@meuse69 5 ай бұрын
ውይ እሚ ምን አደረገሽ ውይ ውይ ተይ በናትሽ አስደነገጥሽው በማይቀለደው ቀልደሽ ❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@mesaymam
@mesaymam 5 ай бұрын
ኤሚ የኔውድ በሰላም በጤና እመቤቴ ኪዳነምህረት ከአድ ሁለት ታድርግሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ ❤❤! እና አሁን ደግሞ ምጤ መጣ ብለሽ የመርበትበት ስሜቱን እንዬው😂😂 ዮ ግን እየቆጠርክ 😂😂
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v 5 ай бұрын
ወይኔ በማርያም ዛሬ ግን ከልቤ አሳዘነኚ ኦፍፍፍፍ የኔባት የኔ ቀበጥ እመብርሀን አትለይሽ ግን ከወለድሽ በኋላ ብድሩን አችን አያድረገኚ ወየዉልሽ እመብሐን በሰላም ሁለት ታድርግሽ
@mesumasu125
@mesumasu125 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ❤️❤️❤️
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@mesumasu125
@mesumasu125 5 ай бұрын
አልጋላይ ኩዋስ ማጫዎት አይከብድም ዮ 😄😄😄😄
@user-cg5tm1cz3g
@user-cg5tm1cz3g 5 ай бұрын
ልል ነበር😂😂😂😂😂
@seble6210
@seble6210 4 ай бұрын
ውይይት ሲያሳዝን 😢እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 5 ай бұрын
ማርያምን ዮኒ በጣም ጥሩ ሰዉ ነክ ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነዉ ይህን ፀባይህን እግዚአብሔር አይለዉጠዉ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 ай бұрын
😢😢😢😢 እውይይይይ ስወዳችሁ እኮ አች ግን በመጀመሪያ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ በመቀጠል ግን ከወለድሽ በኋላ ብድሩን ቻይው 😂😂😂😂 አላቅልሽም አሰቃየሽው እኮ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 5 ай бұрын
ምርጦቺየ የናተ ፕራክኮ በለሊት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jemijemi9368
@jemijemi9368 5 ай бұрын
በጣም
@meram123
@meram123 5 ай бұрын
😂😂😂አወ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 4 ай бұрын
ኤሬ አይደረግም ህወት ኡኮ ነው ሰያሳዝን በለልት ለዩቱብ ተብሎ በለልት ሰው ቤተኛበት ለዛውም ሆድሸ ያለው ህወት 😢
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 5 ай бұрын
ኧረ እየቀለደሽ መሆንን እያወኩ እምጨነቀው ነገረሰ እመብርሀን ትቅረብሽ እህትየ❤❤አይዛን ወንደም ምን ይደረጋን ቸለው እንግዲህ አይዛን በውነቱ በይህ አትቀልጀበት እኔ እንደማዉቀው ነፍሰጡረ ሳይ በጣም ነው አሳብ እሚይዘኝ ሁለተኝ እንዲትቀልጀ በይህ እህትየ አይቀለደም በጣም ነው እምጨንቀው
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 5 ай бұрын
አበዛሽ ሆ ለሱ ኤኔ ተጨነኩ አይ ግፍሽ ከወለደች በሃላ አይዲያ እኔ እነግረሀለዉ አደራህን ዳዲ እስትራመድ ቆይ ጠብቂ በልጀሽ ነዉ እዲመጣብሽ የማረግ አቤት ግፍሽ በደረቅ ለሊት ለማንኛቸዉም እወዳቹሀለዉ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ ደሞ ወራትሽ ደርሷል ተዘጋጅ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@yatiyati4747
@yatiyati4747 5 ай бұрын
የኔውዶች ስታምሩ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@sojoob9j880
@sojoob9j880 5 ай бұрын
ዛሬ ዮኒ አሳዝኖኛል 😢😢እሚ 😂😂ቻልሽበት ደሞ😅😅😅
@amermobile3442
@amermobile3442 5 ай бұрын
አይዞህ ሚስጊን አይዞህ 😢😢❤❤ በሰላም ትግላገይ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 5 ай бұрын
የዘድሮዎቹ እርጉዞች ደሞ ባሎቻቸውን መጫዋቻ አደረጓቸው 😂😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😅😅😅
@user-kw9ov7ur7n
@user-kw9ov7ur7n 5 ай бұрын
😂😂😂
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 5 ай бұрын
እኔም ልጫወትበት ያብቃኝ ጨቆኛል😮😮😮😂😂😂😂😂❤❤❤
@seenaaselalee3548
@seenaaselalee3548 5 ай бұрын
Hhhhh asbeh atengam des yilal 😂😂😂😂😂
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 5 ай бұрын
አይለያችሁ እማ ብርሃን በሰላም ትገላግልሸ ❤
@user-we3ms4st8g
@user-we3ms4st8g 5 ай бұрын
ታደለሽ ምንም ነገር ቀርቶብኝ ከማፈቅረዉ ሰዉ ጋር በኖርኩ እፍ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 5 ай бұрын
የዛሬው ይለያል❤❤❤
@SeadaKemal-ei6pe
@SeadaKemal-ei6pe 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ😂😂ተበቀልሽው እ እየጠበቅን ነበር😂😂❤🎉🎉🎉🎉
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 5 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች❤❤❤❤❤
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 5 ай бұрын
አሰከምትወልድ ታገሳት ዮኒ ለይሰችል አይሰጥም አለተቻለችም እመቤት በሰላም ትገላግልሸ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@seenaaselalee3548
@seenaaselalee3548 5 ай бұрын
Yen wudoch ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ❤
@kidistwondemu4783
@kidistwondemu4783 5 ай бұрын
Yene fikiroch ❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 5 ай бұрын
የኔውዶች እግዚአብሔር በሰላምይገላግልሸ ውደ❤❤❤ግን አሳዘነኝ የምርከልቡሰው ከልቡባልነውእኮ ዋው እግዚአብሔር በፍቅረሰ በጤና በሀብት ያኑራችሁ ❤
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 5 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ እውነት መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ ሙዬ ዮኒ አይዞ ወንድሜ 🥰🥰🥰🫣
@user-cr3kc4du1i
@user-cr3kc4du1i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የምትውዶቸው በላካ❤👍👍👍👍👍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ውዶቼ❤
@almaz9061
@almaz9061 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@awet5949
@awet5949 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤
@Haym359
@Haym359 5 ай бұрын
ውይ እንዳው ደስ ስትሉ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@birhanidebele1947
@birhanidebele1947 5 ай бұрын
Miskin yons😢😢😢 mucaa kuni akamiti lamataa itti debiyee ulfesaa 😮😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@meram123
@meram123 5 ай бұрын
ሠላም ሁላቸሁም
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@user-cj9nj5lt1f
@user-cj9nj5lt1f 5 ай бұрын
ወይይይ😮😮 አንች ልጂ ተይ ግን በዚህ አትሥራ የእዉነት❤❤❤❤❤
@sofimarr889
@sofimarr889 24 күн бұрын
ያረብ እዳተ አይነቱን ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seenaaselalee3548
@seenaaselalee3548 5 ай бұрын
100k satweld
@user-mc1ib8iv3b
@user-mc1ib8iv3b 5 ай бұрын
ዬኒዬ መፅሐፍ ይዘህ መጣህ አጀቴነን በላኸኝ እሙ ግን ብዙ አታስጨንቂዉ እወዳችኋለሁ ❤❤
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 5 ай бұрын
የኔውዶች ተይግን በርግዝና ስበብ አሰቃየሽው በጣም ተጨነቀ የኔ ውድ እመብርሐ ትቅረብሽ ❤❤❤
@user-to9eb6pp3f
@user-to9eb6pp3f 5 ай бұрын
እጅሽን ምትበዪዉ ነገር እደፃን ምግብ የለም እንዴ😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-cf8dg3ww5q
@user-cf8dg3ww5q 5 ай бұрын
ስወዳችሁ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 5 ай бұрын
Ere marn teyiw wuuyyy!!!!
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤
@eexx3730
@eexx3730 5 ай бұрын
አረ አተይ አችና እሙ ባሎችችሁን ተጨዉታቸሁባችዉ መችም እችም በሰላም ወልደሽ እሙም በሰላም ወልደችሁ ብደሩን ጠብቁ እዲዉም አይዱዉን እኔ እሰጠችዋለሁ
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 4 ай бұрын
ወይኔ ሥታሣዝን ዬኒ እመብርሀን ባለቤትህን ብቻ በሠላም ትገላግልልህ እመብርሀን ፍቅራችሁን አይለይባችሁ ያሠባችሁት መልካም ነገር ሁሉ ይሳካላችሁ ወንድም እህቶቼ
@user-wj6lj7sd1c
@user-wj6lj7sd1c 5 ай бұрын
የአደኛነኝ እረተይ በሀሳብ አትግደይው
@FousiyaFousu
@FousiyaFousu 5 ай бұрын
ወይ ወንድሜ እህህህ አይ ፈተና ❤❤❤❤
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 5 ай бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። እፍፍፍፍ በጣም ነው የምታሳዝኑት
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 5 ай бұрын
በእውነት ጥሩ አላረግሺም ምርጥባል ነው ያለሺፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በሰላም ውለጅ ውደ❤❤❤❤❤❤
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 28 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
እርጉዝ መሆኔን እና አለመሆኔን አረጋገጥኩ
18:03
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 341 М.
babi.ed.girse.love
1:22
Astre taddsa
Рет қаралды 11 М.
ከባድ ነገር ተፈጠረ #yoeemy #couple #yoeemy
19:51
YOE & EMY
Рет қаралды 141 М.
በጣም  ተበሳጨ  😳 /#yoeemy #couple #yoeemy
25:52
YOE & EMY
Рет қаралды 93 М.
Ты же девочка 2 👧🏻🤣😋 #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,1 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 2,6 МЛН