ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ

  Рет қаралды 145,288

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 309
@eyobeltube
@eyobeltube 8 ай бұрын
Eyob picture +251962491597 +251974024574 ለ ፋሲጋ በአል የበአል ልብስ ለማዘዝ በዚ ሊንክ ገብተው ይዘዙ t.me/abmeaz ወይም 0941259716 0901919069
@መልአኩቲዩብ
@መልአኩቲዩብ 8 ай бұрын
Eyoba..le fasika le couple sintnew
@SijsShjj
@SijsShjj 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@genetbelete9303
@genetbelete9303 8 ай бұрын
ለምንድነው ቆይ እኔ ብቻ ላይክ የለለው😢
@ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ
@ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ 8 ай бұрын
የኔዉዲ አረኩሺ ምንያደረግልሻል🌺💧
@birhanemengistu
@birhanemengistu 8 ай бұрын
Ayzosh😂😂
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 8 ай бұрын
😂😂😂እሔው
@ሰብለጎንደሪዋ
@ሰብለጎንደሪዋ 8 ай бұрын
እዩባ ስሞትልህ ይህን ኮሜንት ካነበብክ ካሜራ ማን ወንድም አለኝ ሰራተኛ ምትፈልግ ከሆነ ቅጠርልኝ😢😢
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
ደውለሽ ጠይቂው ምንአልባች ካላየው
@LoveStMary
@LoveStMary 8 ай бұрын
Egeziabeher Amlak yerasu yehone neger yestlish Emebete Mareyam kesu gar tehun. Dem ye Eyob eko selk kelay ale dewlesh anegadriw
@zenabAlmare
@zenabAlmare 6 ай бұрын
ደውይለት
@xpk5509
@xpk5509 4 ай бұрын
ደውይለት እማ❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 8 ай бұрын
ረዱ እዮብን ላገባነው ብላ ፕራንክ ታድርገው እሚል 👍ታየኝ ሲንጨረጨር ወዷታል ሳስበው አይናይኗን ነውእሚያያት
@hanna4751
@hanna4751 8 ай бұрын
እረዱ አንተን ነው የምታገባው።
@arigash-c8y
@arigash-c8y 8 ай бұрын
እኛ መቼም ያላጋባነው የለም ለኛ የሚያስብልን የለም እንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቀመር
@ቀመር 8 ай бұрын
በትክክል😂
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 8 ай бұрын
​@@arigash-c8y😂😂😂 betam yemadam kememoch sirachen hone
@lubabaseid808
@lubabaseid808 8 ай бұрын
እረ ለናንተ ብሎ ማን ይጋባል ቅድሚያ አስበውበት ተፋቅረው ነው ወደ ሚድያ የሚመጡት😅😅​@@arigash-c8y
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 8 ай бұрын
​@@arigash-c8yእኮ kkkk😅😅😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 ай бұрын
ዋ አሳልፈህ ትሰጥና ይችን ውብ እዮባ 😊😂😂😂
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 8 ай бұрын
እኛ የተሸወድንበት ግዜ አልፏል እደምትጋቡ እናቃለን 😂😂😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 8 ай бұрын
እኮ😁😁😁
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
😂
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 8 ай бұрын
እኮ😅😂
@G8g7fVic
@G8g7fVic 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ረዱ ፈታ ያለች ልጅ ናት ደስ ስትል 🥰❤
@ftube923
@ftube923 8 ай бұрын
ሲጀመር ረዱ የአዩብ ቺክ ናት የምትሉ ላይክ አሳዩኝ😂😂😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 8 ай бұрын
ናት 😂
@ساره12-ت2ت
@ساره12-ت2ت 7 ай бұрын
ናት😂😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 8 ай бұрын
የረዱ ሳቅ ሲያምረኝ ስቃነው የምታስቀኝ😂😂😂የኔወርቅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@araa322
@araa322 8 ай бұрын
እስክ ዘሬ ለይክ አምሮኘል😢😢😢
@fanytesfaye
@fanytesfaye 8 ай бұрын
😂😂ረዱ እዮብን ፕራንክ አድርግዩ በቃጣይ ቪዲዮ 😊😊❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 ай бұрын
እረዱ አተንና አተን ብቻ ነዉ የምታገባዉ እዮባ❤❤❤
@SnapW321a
@SnapW321a 8 ай бұрын
ሚስኪን እዳይደብረዉ ሲያየዉ አለች ንፁህ ልብ አችን የመሰለች ቆጂየ አግቶ ነዉ እሚደብረዉ❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 8 ай бұрын
ዋ እዮባ 😂ይቺ ድቅ የመሠለች ልጅ አሳልፈክ እዳሠጥ😮😂❤ስወዳቹ😢❤❤
@Aster-e8c
@Aster-e8c 8 ай бұрын
እይብ አንቴ ርዱን ክአ ጋባክ ታድልከ እግዚአብሔርን እኔ ራዱን ክአ ሊቤ ኖው ሚውዳት የኔ ቆንጆ ውድድድ ውድድ ውድድድድ💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰😘😘😘🥰🥰😘😘❤️❤️❤️❤️🥰😘😘💋💋💋💋💋
@shawit557
@shawit557 8 ай бұрын
አጠገብሽ ያለውን እንድትመለከቺ ነው አይ እዮባ😂😂😂😂
@ekru-tube
@ekru-tube 8 ай бұрын
እመኑኝ እዩብና ረዱ መጨረሻላይ ይጋባሉ❤❤❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 8 ай бұрын
ስታምሩ እኩ ስወዳቹ❤❤❤
@askal6750
@askal6750 8 ай бұрын
እምወዳችሁ የመጀመሪያ ነኝ❤❤❤
@asrse539
@asrse539 8 ай бұрын
አጠገብሽ ያለውን ቸክ አድርጊ ተመችቶኛል 😂😂❤
@mekidelawitmekidelawitgetachew
@mekidelawitmekidelawitgetachew 8 ай бұрын
Yeah 😂😂😂
@TsegaLuel
@TsegaLuel 8 ай бұрын
Enem temechtonal betam😂😂😂😂
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 8 ай бұрын
ወደት ወደት ረዱ ያንተ ነች❤❤❤❤😅😅😅😅
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
ግንእኮአንተም ትወዳታለህ አይነ ውሀክ ያስታውቃል ተጣመሩ😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
😂ደምራኝ
@mihiretboki3421
@mihiretboki3421 8 ай бұрын
Ke redu fikir yazegn mela belugn ❤
@JdjdjdHdhdj-m6l
@JdjdjdHdhdj-m6l 8 ай бұрын
ንገሩን አስጨነቃቺሁን እዮቤ ፍቅረኛነን በሉን😅😅😅😅
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 8 ай бұрын
Wiy makar
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ 8 ай бұрын
አምስት አመት ሙሉ አልሳኩም ነበር ዛሬ ሳቅ አስጀመራችሁኝ። አመሰግናለሁ
@መሠረትታድዎስ
@መሠረትታድዎስ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 8 ай бұрын
እርፍ እውነት ተወራ ገና
@birhanemengistu
@birhanemengistu 7 ай бұрын
❤❤❤😢
@Vjg85hvBmbk7ub
@Vjg85hvBmbk7ub 6 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ያልታስብ አላህ የማታ እጅራ ይስጣችሁ ጉሉአሚን
@genettecere8937
@genettecere8937 8 ай бұрын
እዩቤ ይችን የመሰለች ቆንጆ ለቻይና ሞት ይሻላል ሙተሀል
@hailegiorgisweldegiorgis3172
@hailegiorgisweldegiorgis3172 8 ай бұрын
እዮባ እረዱ አንተን ማግባት ከፈለገች እሺ ብለህ ማግቫት አለብህ። ካልሆነ ግን ሰብስክራይባችንን እናነሳለን።
@Kal8454kal
@Kal8454kal 8 ай бұрын
😅😅😂😂😊
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@merimeri1285
@merimeri1285 8 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
😂😂😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
​@Liya.newlife. ደምሪኝ በቅንነት
@yordanosyemane2817
@yordanosyemane2817 8 ай бұрын
ረድየ የኔ ቆንጆ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Enen550
@Enen550 8 ай бұрын
1k አስገቡኝ ምርጦቸ🎉🎉
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 8 ай бұрын
እረዱን የምትወዱ ❤በላይክ አሳዩኝ ❤በዛውም ውድ የመዳም እመሞች አበረታቱኝ እኔንም አያስከፍልም❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 8 ай бұрын
ወይኮሜንታተሮች 😅😅 የማጋባት ሱስ ተጠናውቶችሆል ሚስጊኖችናችሁእኮ❤❤
@hhff9887
@hhff9887 8 ай бұрын
አተን ነው የምታገባው
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
እሷ ስትስቅ የኔም ሆድ በሳቅ ቆሰለ ምነው አበሻ አጣችሁ እንዴ ከቻይና ጋር አጣመራችኅት😅
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SalaamSalaam-x5c
@SalaamSalaam-x5c Ай бұрын
እዩባእረዱየአንተሰጦታነትአተንነውምታገበው❤❤
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 8 ай бұрын
ውዶች እሩጎዝ ነኝ ስብስክራይብ አማረኝ😢❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
ነይ እንደማመር
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 8 ай бұрын
ውዶች ❤❤❤ ይችን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በእግዚአብሄር ስም ቤቴን ጎብኙልኝ
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 8 ай бұрын
Ere tefachihu eyoba❤❤❤❤ siwedachihu
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 8 ай бұрын
እዴት ነው እሚያዬኝ😂😂😂😂😂😂
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
@BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 8 ай бұрын
እዮብየየኔየዋህ ያድሴታናሺ ስወድህ አትጥፍ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ደስትለኛለህ
@jossy4776
@jossy4776 8 ай бұрын
እዮባ ከተገብሽ ያሉትን በተየይ ያልሀት ነገር ተመችቶኛል እረዱ አስቢበት ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ግን you should friendship changes to relationship .
@JdjdjdHdhdj-m6l
@JdjdjdHdhdj-m6l 8 ай бұрын
አተምናሥበክነው ቆዲየ የዋህ ነቺ አሣልፈህ አትሥጥ ቁርጥ ቃልንኮነቺ የኔቆጆ❤❤❤❤❤
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 8 ай бұрын
አይ እዮባ ረዱማ የአንተ ሚስት ናት
@sosenakasia
@sosenakasia 8 ай бұрын
እርዱማ ያንተናት❤❤❤❤❤❤❤
@xpk5509
@xpk5509 4 ай бұрын
እረዱ ከእዮባ ውጭ ወደ ውጭ ❤❤❤
@TiGSTGUBSA
@TiGSTGUBSA 7 ай бұрын
ኸረ ወይኔ ፍልፒን ኒ ጋ ሙሺራ ሆንሺ ክክክክክክክክክ የሀበሻ ሤት ወርቃማነን ትቦንሺ አለሺ
@tringotri6479
@tringotri6479 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤
@የድሃልጅፍቅር
@የድሃልጅፍቅር 8 ай бұрын
😂😂😂እደቀላል ነገር አንገቷን መቁረጥ😂😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
አሳልፈክ ሰጠካት እዮባ😂😂❤
@SelamKetema-i4z
@SelamKetema-i4z 8 ай бұрын
ረዱን አታናዳት እሽ ያንተ ብቻ ናት
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh 15 күн бұрын
የኔ፡ጨረቃወች፡ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 ай бұрын
አጠገብሽ ያሉትን ሰወች ቼክ አድርጊ አለ እዬብ ረዱን ካሰባት ቆይቷል
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 8 ай бұрын
ምረጦች❤❤❤
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 7 ай бұрын
እርዱን ሞቸ ነዉ እምወዳት እዩብ አፈስክ❤
@VhusafheleSaesa
@VhusafheleSaesa 5 ай бұрын
አረ ነጪ አገባችዉ መስስሎ በሰቅ ሞታች
@MeronAlemseged
@MeronAlemseged 3 ай бұрын
ረዱ አተ ነው ምታገባ❤❤❤
@GeniNegese-ft5um
@GeniNegese-ft5um 7 ай бұрын
እረዱ፤ከዮቭ፡ውጭ፡አይታሰብም
@tringotri6479
@tringotri6479 8 ай бұрын
ጠፍችሁ❤😢
@TecnoSpark10-n7t
@TecnoSpark10-n7t 8 ай бұрын
ያምራል እህት ወድሞቸ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 8 ай бұрын
kemer.eyoba.ena.redu.betam.yameralu.tsebayachewm.des.yela.tegabu❤❤❤
@GfGf-rc1pp
@GfGf-rc1pp 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤❤
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 8 ай бұрын
ረዱ የቃል እህት ናት እንዴ መልካቸውም ድምፃቸውም ይመሳሰላል
@nas7117
@nas7117 7 ай бұрын
አይደለችም
@SalaamSalaam-x5c
@SalaamSalaam-x5c Ай бұрын
እረዱንአተንነውምታገበው❤❤❤❤❤
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 8 ай бұрын
የምርበጣም እየጠፋቹነው ❤እንደምወዳቹ እወቁና ቶሎቶሎ ኑልኝ❤
@AlemayehuAbebe-s6v
@AlemayehuAbebe-s6v 8 ай бұрын
Wude wandimachen betam new menwadek tolo tolo prank seralena atekoyebek be sament 4 weys 5 eya serak lekeka
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 8 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ💜💜💜💜✌✌✌
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 8 ай бұрын
እችን የመሰለች ልጅ ለቻይና ዳርካት
@Vjg85hvBmbk7ub
@Vjg85hvBmbk7ub 6 ай бұрын
ቆይ አልተጋቡምደ ገና. እኔ የተጋቡ ነበር የሚመስሉኝ ከቤተስብ ጋር አብራም ሳይት የተጋቡነውየመስለኝ ማነው እድኔግራየግባው በላይክ ያሳየኝ
@SamriHobeteab
@SamriHobeteab 4 ай бұрын
L lava you yerdiye😊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈
@hometube8205
@hometube8205 4 ай бұрын
አይ እዮብ እኒ አልቻልኩም በርቱ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 5 ай бұрын
የቃል እህትነች ረዱ ማወቅ እፈልጋለሁ
@SeadaEndris-wx7ft
@SeadaEndris-wx7ft 8 ай бұрын
የምር ግን ድምፇ ቃልን ነው ምትመስለው
@merongm5989
@merongm5989 8 ай бұрын
አይ ረዱ ፈታ ያለች ልጅ ናት የምር ጭራሽ ተዝናናችበት😂😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ 8 ай бұрын
ካሆን ቡኋላ የሙሺራ ልብስ ምን አዝገዛችው ሙሹሮች ኢድት እያለ😂
@dubaidubai793
@dubaidubai793 8 ай бұрын
እዬብ እርድ እተን ነው የምታገባው
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 8 ай бұрын
😂😂😂😂ለቻይና ዳርካት
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 8 ай бұрын
kkkk እኛ ሀበሾቹ አንሰጥም ለቻይኘ😅😮
@f8863-z7k
@f8863-z7k 8 ай бұрын
ተጋቡ😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 6 ай бұрын
ፍልቅ የሆነች ልጅ❤😂😂😂
@MDSalam-m5p
@MDSalam-m5p 7 ай бұрын
eyobi erdu yatenati🎉🎉🎉
@Dasta-de6go
@Dasta-de6go 8 ай бұрын
anten newu metagbwu eyob
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 7 ай бұрын
😂😂😂ጭራሽ ከ ሽንሻሽንሾ ረዱየ ማ የእዬቤ ናት
@Kumeshi-q3j
@Kumeshi-q3j 8 ай бұрын
❤❤❤ biti gabu dasi ylali
@aschalw1489
@aschalw1489 8 ай бұрын
🙄🙄🙄 ? እንኳን በሰላም መጣችሁ
@Glaste-p4u
@Glaste-p4u 8 ай бұрын
Radu lela atagebam eyoben engi eyob faxen endatamalxek
@birtukanbirhanu8241
@birtukanbirhanu8241 8 ай бұрын
ረዱ ያንተና ያንተ ብቻ ናት
@Sifaansifaan-m5d
@Sifaansifaan-m5d 7 ай бұрын
Redu yenee konjooo
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 8 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችየ ስወዳቹ❤❤❤
@newmobile227
@newmobile227 8 ай бұрын
ወይኔ ገና ሳላያችሁ የምስቀው ነገርስ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@Keirkm.
@Keirkm. 8 ай бұрын
ዋውውው መልካም ጋብባ እ
@merhawittesfatsion8298
@merhawittesfatsion8298 8 ай бұрын
Are eyoba redun agebat please
@MelatKuma
@MelatKuma 7 ай бұрын
አጠገብሽ ያለውን ሰው ቼክ አድርጊ
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 8 ай бұрын
ከከከከከከ ተወት ልጁ ወደወላች
@mryamzafr8589
@mryamzafr8589 8 ай бұрын
በጣም ይገርም ብራክ😂😂😂😂❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 8 ай бұрын
betam asitemari piraki new mikiniyatum tacinolojiew terakoal ena edeziki edati eyetederege yebizu sew hiweti eyetebetebete silehone😢😢😢
@tigiestasafa5410
@tigiestasafa5410 8 ай бұрын
የሚገርምነው
@tefeshidingle4674
@tefeshidingle4674 8 ай бұрын
አይይ ፕራንክ😂😂😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Nefisanaseer-p2u
@Nefisanaseer-p2u 8 ай бұрын
ተነቅቶብሀል ማንም አይወስድብህም በቃ ባለትዳር ናት😂
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 221 М.
ሲጋራ ሲያጨስ ረዱ አገኘችው  በጥፊ መታችው
28:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 87 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 250 МЛН
ቃል እናቷን ፍለጋ ጥላኝ ሄደች ማመን አቃተኝ
24:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 118 М.
የረዱን ልደት አከበርኩላት
15:13
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 136 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 199 М.
ዱባይ እንዳሌድ ፓስፖርቴን ቀደደችብኝ
13:57
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 133 М.
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 576 М.
እዮብ ጮኸ ቃል ራሷን ስታ ወደቀች
21:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 301 М.
እህቴ ተቆጣች ቃል ሰራችልኝ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 92 М.
ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 238 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН