ቃል |QAL አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |QAL Full Amharic Movie 2024

  Рет қаралды 955,910

HABESHA TRILL Entertainment

HABESHA TRILL Entertainment

Күн бұрын

#ethiopia #ethiopianmovie #የኢትዮጵያፊልም
ቃል |QAL አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |QAL Full Amharic Movie 2024
ቃል -ናታይ ጌታቸው ፣ ቢኒያም ብርሃኑ ፣ ቁምነገር ደረጀ (ቱቱ) ፣ ፍቅር ደመረ እና በእምነት ደመረው ድንቅ ብቃት የታየበት እና ሌሎችም ተዋኛን የተሳተፉበት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ድራማ ፊልም | QAL - Natay Getachew - Benyam berhanu -kumneger dereje (tutu) fiker demere and bemenet demerew Best Acting Performance and Other Actors Performed on this Suspense Family Drama Movie
Make sure to subscribe to Habesha Trill and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Facebook:- www.facebook.c...
Instagram:- www.instagram....
Telegram:- t.me/Habesha_T...
እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ
Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official KZbin channel of Habesha Trill Entertainment
produced music video, sitcom, Drama, film and cover music....
Don't forget to Subscribe
Copyright ©2024 Habesha Trill Entertainment ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት

Пікірлер: 394
@HABESHATRILLEntertainment
@HABESHATRILLEntertainment 6 ай бұрын
እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ Welcome to Habesha Trill Entertainment (ሀበሻ ትሪል ኢንተርቴይመንት) This is official KZbin channel of Habesha Trill Entertainment produced music video, sitcom, Drama, film and cover music.... Don't forget to Subscribe
@MohammedAli-dc8cr
@MohammedAli-dc8cr 5 ай бұрын
Mdqali
@SameraS-b3e
@SameraS-b3e 5 ай бұрын
ይለያልል😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 4 ай бұрын
Habesha trill, konjo film new enamesegnalen! Ye filmu 54:08 dekika lay ye wondimua semu " eyob" sihon eheteyew " Nahomye gin amesegnalhu" telewalech! Nahom dagmo he is her BF! Gin setochum wodochum harif new yetewenut! Bravo! Just silly mistake, which u would hv solved wz editing! Enken felega gin adelem, thank u
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 4 ай бұрын
Beterefe konjo film!
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 6 ай бұрын
ማነው እደኔ ኮመንት አንብቦ ፊልሙን ሚጀምር 😂
@brexhabesha
@brexhabesha 6 ай бұрын
Ene ahun rasu saneb new yagegnehut textun
@NejuNejate
@NejuNejate 6 ай бұрын
እኔሳአ
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 6 ай бұрын
እኔ
@z_amen87
@z_amen87 5 ай бұрын
እኔ
@TeklayGeri
@TeklayGeri 5 ай бұрын
እኔ😂
@content1i
@content1i 5 ай бұрын
አማርኛ ፊልም ማየት ትቼ ነበር ዛሬ ግን ያየዋቸዉ ሁለት ፊልሞች በጣም ተመችተዉኛል 1.ትዳሬ ነሽ 2.ቃል እናመሰግናለን 👍
@Zyba-fl3br
@Zyba-fl3br 4 ай бұрын
ትዳሬ ነሽ አሪፍ ነዉ አይተኸዋል ቀጣይ ወደሱ እንድሄድ
@content1i
@content1i 4 ай бұрын
@@Zyba-fl3br awo arif new
@ምርጥኢትዮጵያዊ
@ምርጥኢትዮጵያዊ 2 ай бұрын
❤❤❤❤ የኔ ጎደኛ ነሽ
@MahletBelay-b5l
@MahletBelay-b5l 6 ай бұрын
በጣም ማራኪ ልጅትም በጣም ትችላለች ❤❤በቃ እንዲሕ አይነት ወጣ ያለ ትምህርት የሚሰጥ አዝናኝ ❤
@tsiontadese6945
@tsiontadese6945 6 ай бұрын
😁😁😁ማነው እደኔ መጨረሻውን በሳቅ ይጨረሰው ምርጥ ፊልም 😁😁😁
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 3 ай бұрын
እኔ 🖐
@elhamElham-hc2yw
@elhamElham-hc2yw 2 ай бұрын
Me
@abher-
@abher- 5 ай бұрын
መጨረሻዬ ኮሜንት እያዮ ፊልም ማየት ይሁን
@messyzewd168
@messyzewd168 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ሞት የሌለበት የመጀመርያ ድራማ
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 5 ай бұрын
ምርጥ አጨራረስ ❤❤❤ የምር ናታይ ትወና ይችላል!!! በተለይ መጨረሻው😂😂😂
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
የይቅርታ ልብ እግዚአብሔር ይስጠን ፍቅር ያሸንፋል ምርጥ ፊልም ነው
@kemalgizaw
@kemalgizaw 6 ай бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነው ብዙ ፊልሞች አይዳቸው ይመሳሰላል የናተ ግን የለለ ነው አንድ ነገር ግን ያልተመቸኝ ነገር አለ መጨረሻው ላይ ቀለበት ሲያስርላት ጣእም የለውም
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሰ እሚል ፊልም ነዉ አብሶ አጨራረሱ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ደራሲዉ እጅክ ይባረክ ማርየምን እነኝክን ተዋናዮች በጣም ነዉ እምወዳቸዉ
@MiruneyoshifeShife
@MiruneyoshifeShife 6 ай бұрын
ደስ ትላላቹ ከነ ስህተታቹም ቢሆን እኔ ትንሽ መተቸት የምፈልገው ነገር ቢኖሮ ምን መሰላቹ/ ኮንቲኒቲ / የሴክረተሪዋ መጨረሻ ነው ለምን ቢባል የስራ ቦታን በተደጋጋሚ ለፆታዊ ፍለጎት ያዋለች ስለ ሆነ ዲስፕሊን እርምጃ ነገር ይፈልጋል ተመልካችም ይማርበታል እገረመንገዱን ከዛ በተረፈ አጓጊ አዝናኝ ምርጥ የማያሰለች አተዋወን ነው አመሰግናለው
@NebiyumlikyasMlikyasbasha
@NebiyumlikyasMlikyasbasha 4 ай бұрын
በጣም ያምራል አስተማሪ እና አዘናኝ ፊልም ነው ተዘናኑ❤❤❤❤❤❤
@halom3886
@halom3886 5 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል ይኔ ጆሮዬ ታሞ ነበር ፈወሳችሁኝ
@nenenenene9965
@nenenenene9965 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ🙏🙏🙏
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa 4 ай бұрын
Waw ወይይይ መጨረሻው 😃😃😃😃 ንብረቴን አላለም 😃😃😃👌👌👌
@abukiabuki9068
@abukiabuki9068 6 ай бұрын
እኔ ምለው ግን አረ ምላስ ቀጮ በጣም ነው ምታወራው ገና ሳያት ነው ምላሷን ምጠብቀው ይመቻቸው ሁሉም ❤❤አሪፍ ነው ቢኒ በርታ👍👍👍
@መባtube
@መባtube 5 ай бұрын
የሄዳቹበት ታሪክ ደስ ይላል የቄሡ ላይ ብቻ ኮንቲኒቲ ይቀራል የታሪኩ መቼት ደስ ይላል እኔ B+ሠጥቼዋለሁ
@TarikuaYeabtsega
@TarikuaYeabtsega 5 ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለችጋራም ወንዶች
@ኪያDad
@ኪያDad Ай бұрын
Wowoww ምርጥ ፊልም ይመቻችሁ አቦ 😘😘😘😘
@ቲነኝስደተኛዋ
@ቲነኝስደተኛዋ 6 ай бұрын
አረ ወየው 😂😂😂😂😂😂😂. አጨራረሱ ቆይ ብላ ስትሄድ ዱላ ይዛ መታ ካሁካሁ ደበደበችው ስል 😂😂😂😂😂 ደስ ይላል. ስጋ ያው ስጋ. ነው ወድም ምግዚም መከታጋሻ ናው ደስ የሚል ፊልም ነው 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓 ግን ከሁለት ወር በኃላ ለምን እነግራችኃለሁ የተባሉትን ሳይኑገራቸው አለቀ 😘😊
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
😅😅😅😅enem tebike nber 2wer yalwen
@ምርጥኢትዮጵያዊ
@ምርጥኢትዮጵያዊ 2 ай бұрын
😂😂😂 አይ አንቺ ልጂ
@hayuti-es4ki
@hayuti-es4ki 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አናምሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BINBIN-cv3ll
@BINBIN-cv3ll 6 ай бұрын
እህት ከሁሉም ነገር ትበልጣለች❤❤❤❤
@AdilaOsman-hv2gu
@AdilaOsman-hv2gu 5 ай бұрын
መቼስ ቢሆን እንደዚ አይደላቹ ለሲሙ አንድ ምስት አላቻው እንጂ ከውጪ ኡኮ ቡዙ ሴቶች ናቻው የሉት አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠረኝ አሏህ
@Amina-p5n4e
@Amina-p5n4e 18 күн бұрын
ወይኔ መጨረሻዉ🤣😁
@SleepyCabezonFish-rt7od
@SleepyCabezonFish-rt7od 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነበር❤❤የመጨረሻው ነገር ግን 😂😂
@M-tc1xp
@M-tc1xp 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሲሰጥ እንዲ ነው ባንዴ ሚስትም እህትም ሀብትም ዋው
@mahidergetachew2291
@mahidergetachew2291 6 ай бұрын
ስርዐቱን ጠብቃችሁ ብትሰሩ ደስ ይላል አሁን የካህናት ጥምጣም መቼ ነው ባንዲራ የመሠለው ደፋሮች መጀመሪያ ስርዓት ያለው ነገር ለመስራት ሞክሩ
@SentayohSanta
@SentayohSanta 6 ай бұрын
Techet
@edenworku1172
@edenworku1172 6 ай бұрын
Mejemeriya sereat silalalachu newa tadeya mein yadirgu
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 6 ай бұрын
B majamerya yna saw l minm altadalam
@MakiM-wc1xi
@MakiM-wc1xi 6 ай бұрын
እንዲህ የሚለው ዋናውን ባንዲራ ሲያይ የሚያመው ነው
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
ፊልም መሆኑን ዘነጋከዉ መሰለኝ 😊
@DanielZewde-f2w
@DanielZewde-f2w 4 ай бұрын
ዋውውውውውው እንዲ ነው ፊልም ማለት 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigistkidane5853
@nigistkidane5853 6 ай бұрын
አዚአብሔ ይመስገን ሳይግድላቸው ነቁበት :: ደራሲው ግሩም ስራ👋🏽
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 3 ай бұрын
አሪፍ ነው አባት የሆኑት ግን ብዙ ነገር ይቀራቸዋል
@SelammuilatAbija
@SelammuilatAbija 3 ай бұрын
😅😅እኔ ምለው ህፅን ልጅ ጠፍቶ ነው አሮጊቱን ህፅን አድርጋችሁ የሰራችሁት ይገርማል ለማንኛውም ላይክ ብያለሁ
@SAEEDAli-e7b
@SAEEDAli-e7b Ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም❤
@yekassaehet
@yekassaehet 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ጥሩ ፊልም ነው በርቱ ግን የጎንደር መቀነት የቄስ ጥምጣም አይደለም ለስራችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ሌላው ልጅቱ የደሀ ሰፈር የመጣች ገፀበሀሪ እየተጫወተች ጥፍሯን ተሰርታ ፀጉሯን በጀል ቤቢ ሄር አድርጋ አይቀራረብም ሌላው የተንቀዠቀዠች ናት ማንም ኢትዮጵያዊ ሰው ቤት ገብቶ እንደ እሷ አይቀልም
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 6 ай бұрын
ፐ ከድሃ ሰፈር ራሱን የሚጠብቅ የለም ማለት ነው በ እርግጥ የ ምንዝር ጌጥ ደጋፊ አደለውም ግን አስተያየት ሲሰጡ እያስተዋሉ
@yekassaehet
@yekassaehet 6 ай бұрын
@@ዘ-ታቦር ከድሀሰፈር የሚጠብቅ የለም አላልኩም ያላልኩትን ሞልተሽ አትረጅ ከገፀ በሀሪው ጋር አይሄድም እንጅ እስኪ ምግብ ሳይኖረው ለጥፍር 400እና ከዛ በላይ የሚያወጣው ማነው ?የተሰጣት ገፀበሀሪ በአጠቃላይ ከልጅቷ ጋር አይሄድም
@LoveLove-sg7lv
@LoveLove-sg7lv 6 ай бұрын
ነፍስ አባት በአለማዊ ስም አይጠራም ወልደ ወለተ እያሉ ነው የሚጠሩት ፊልሙ የተጠና አይደለም
@TizetaMelese-k8x
@TizetaMelese-k8x 6 ай бұрын
Yeniseha enji yenefs abatm aybalm
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 4 ай бұрын
😂​@@TizetaMelese-k8x
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል!! 💗💕💞
@samuel_arse
@samuel_arse 4 ай бұрын
ናታይ እንደ ዛሬ አናድዶኝ አያውቅም።😅😂😂 ፊልሙ በኔ ላይም ተጋብቶብኛል😮
@Sunait-zr6kl
@Sunait-zr6kl 4 ай бұрын
ኮመንቶችን አምኜ ልጀምረው ነው ካላመረ አላቀላችሁ😂
@SfghRtyy
@SfghRtyy 16 күн бұрын
ንብረቴን ቆጥሬ ነዉ ምረከብሽ አላለም 😅😅😅😅😅😅
@DawetEdale
@DawetEdale 2 ай бұрын
ዋዉ ፊልም ብሎ ዝም
@robbarobi2784
@robbarobi2784 6 ай бұрын
Tank you very nice move 👍 iam very injoy best 👌 please don't give up God bless your day 🙏
@sofub8128
@sofub8128 5 ай бұрын
The best movie I have ever watched
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 5 ай бұрын
ዘመንላይ የሠራችውን ልጅ ገናዛሬ አየኋት❤❤❤
@AHMED15159
@AHMED15159 3 ай бұрын
My favourite 💯🥰
@AbirhamDagnaw
@AbirhamDagnaw 5 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ለኔ ተመችቶኛል !!!!
@HazuYe-um1yn
@HazuYe-um1yn 5 ай бұрын
in z 54 minute she said Hahomiye, but her brother name is Eyob not Nahom,....editing problem, but in general i like z films content
@tesheglorytogod9927
@tesheglorytogod9927 4 ай бұрын
የሱሀ ጎዳኞኃ እንዴት ዓባቱኖ ምታምሮ ❤❤❤❤❤
@AsferawAdmasu
@AsferawAdmasu 2 ай бұрын
ወይ አማርኛ ፊልም ወደ ቦታው ሊመለስስስ
@MakiyaSaed-r1c
@MakiyaSaed-r1c 2 ай бұрын
Fetari hagerachinen selam yadrgilin be sdet yemngelatawnm beka ybelen wede hagerachinen beselam yasgeban amin belu 🙏🙏🙏🙏
@Tamene588
@Tamene588 6 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ደሰ ብሎኛል ውድጃለሁ በዝህ ይቀጥል
@teamehiwet
@teamehiwet 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ግን ቋ ያለች አሮጊት ህፃን ማድረጉ ነው የደበረኝ በሞላ ህፃን
@kidsland0073
@kidsland0073 3 ай бұрын
ትወናዋ ድንቅ ነው ትችላለች😊😊😊
@EthioEthio-o1u
@EthioEthio-o1u 3 ай бұрын
😂😂
@berrymusictube8580
@berrymusictube8580 17 күн бұрын
Edih yemil comment stebk neber enem edeza slasebku
@efrmidesta5944
@efrmidesta5944 6 ай бұрын
ከቆይታ ቦሃለ ምርጥ የአማረኛ ፊልም አየሁ❤❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 6 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ በጣም አብሶ ቲኒሹአ ልጅ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
የመጨረሻው ነገር ነብሳችሁ አይማርም😅😅😅😅😅
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱበት ብዙ ትምህርት አለዉ ለተረዳዉ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 6 ай бұрын
ትንሿ ልጅ ደስ ስትል ❤ምርጥ ፊልም ነው ❤
@Saada-g4f
@Saada-g4f 5 ай бұрын
ትንሽ ልጅኮ አይደለችም
@yise.z.Habesha
@yise.z.Habesha 5 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም❤ እናመሰግናለን።
@Seadi-e6y
@Seadi-e6y 2 ай бұрын
ማነው እደኔ ቲክታክ አይቶ የመጣ😂😂😂
@birihanuaraya7887
@birihanuaraya7887 Ай бұрын
Haha 😅
@MeftaBroo
@MeftaBroo 5 ай бұрын
መጨረሻዬ ኮሜንት እያዮ ፊልም ማየት ደሁን
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 6 ай бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozinaendalk4730
@rozinaendalk4730 6 ай бұрын
ማነዉ እንደ እኔ መጨረሻዉን አይቶ እሚጀምር
@SusuSusu-vg4sx
@SusuSusu-vg4sx 6 ай бұрын
ሁላችንም 1 አይነቶች ነን😂😂😂😂
@גדעוןאלמו
@גדעוןאלמו 5 ай бұрын
ምርጥ ነው በተለይ ጩጬዋ ተመችታኛለች
@zebibamiftah9869
@zebibamiftah9869 16 күн бұрын
የህፃኗ ገፀባህሪ የተወነችዋ ተዋናይ ምነው ባልጠፋ ህፃን በዛላይ ድምፇ ምንም የራሷ አይመስልም
@PetrosTilahun-u7i
@PetrosTilahun-u7i 4 ай бұрын
ምርጥ ፍልም ተመችቶኛል❤
@DemekeEmanuel
@DemekeEmanuel 6 ай бұрын
Asimasilew mahalii yemigaba xalatii yisawurachew fiker yibizalachew ❤❤❤❤❤
@aseed792
@aseed792 6 ай бұрын
ወዴን አይቸ ነው የመጣሁት❤😊
@ssaidseid3409
@ssaidseid3409 6 ай бұрын
😋😋😋😋😋😋😋😋ዋው ደስይላል🎉🎉🎉
@balcha24
@balcha24 5 ай бұрын
ወገኖቼ በናታቹ ፀልዩልኝ ከዚ ከንቱ አለም ዝለት ደክሜያለሁ ታከትኩ ሚደርስልኝ አጣሁ ኡፍ የሚታየኝ መገላገል ብቻ ነው 😂
@Kmylovelife
@Kmylovelife 5 ай бұрын
Lord blessed u
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 5 ай бұрын
ዋዉ ደሰሰ ይላል በእዉነት ❤❤❤❤❤
@Raheema-s3q
@Raheema-s3q 4 ай бұрын
ወይኔ ደስ የምል ፍልም❤❤❤❤❤
@Abraham-Amibaraparoperties
@Abraham-Amibaraparoperties 6 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ. ቀጥሉበት
@TytuContya
@TytuContya 3 ай бұрын
እዜአብሔር ይርዳሽ /ህ
@SemuTemam
@SemuTemam 4 ай бұрын
አይ የኔነገረ በቃ ኮሜት ሳለይ ፊልም ማየት አልችልም
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 6 ай бұрын
Wow I love it
@felkemebratefele5654
@felkemebratefele5654 4 ай бұрын
Ene gin comentochu hulu filmun siyadenku zemedochu meslewugn neber ...filmu gin yigebawal...ende amarigna film
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 5 ай бұрын
It's a great movie ❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ደስ ሲል
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 4 ай бұрын
እፍፍፍፍ ደስ ሲል ❤❤❤
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 4 ай бұрын
በስደት ላለን ሁሉ እግዚአብሔር ልፋታችንን ይቁጠርልን
@youtbe2754
@youtbe2754 6 ай бұрын
ደስ ይላል😂😂
@tsiontybe2040
@tsiontybe2040 3 ай бұрын
አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 6 ай бұрын
እዚህ ቤት ሶስት ቀን ቢሆን አድሪያለሁ ንብረቴን እካፈልሻለሁ ኣላለም😂😂😂
@Seadam-o3z
@Seadam-o3z 6 ай бұрын
የኔ ባል ቢጤ ፌስታል እንኳ ታይዝ ገብቶ ፍታኝ ስለዉ ቤቴ ቤቴ ነዉ አስጨርሳለሁ አለ ክክክክክክ
@Tenaye-d9v
@Tenaye-d9v 3 ай бұрын
ቆጆ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusTilahun-um7qf
@EyerusTilahun-um7qf 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት ኣንብቦየሚያይ
@AmusedCentaur-td1qw
@AmusedCentaur-td1qw 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ቀጥሉበት
@FikirteLalibela
@FikirteLalibela 2 ай бұрын
Wowwwwww
@MeseretAsefa-cs6yb
@MeseretAsefa-cs6yb 5 ай бұрын
ደስ ሚል ፊልም ዝርክርክ ያላለ❤❤❤❤
@aminataminat766
@aminataminat766 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ እያዳድሽ እከስሻለሁ አላለም😊
@MekdiZerihun-b6u
@MekdiZerihun-b6u 4 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይመቻቹ
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 6 ай бұрын
ጎዳኞዋ ታመቻቺኝ 😘❤
@solomon4782
@solomon4782 4 ай бұрын
Her friend is so beautiful 😻 I wish I had a dinner 🍽️ with her
@DubalDasu
@DubalDasu 6 ай бұрын
አደኛነው❤❤❤❤
@ForifeMan
@ForifeMan Ай бұрын
Wow mechershw❤❤❤❤
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 6 ай бұрын
ከስንት አመት በኋላ የተሻለ ፊልም አየን👍
@NejuHailu
@NejuHailu 6 ай бұрын
Ahun yanatanafaquh aretestocheche enkon maxachulin kamer❤❤❤❤
@MelkamuAbate-m7l
@MelkamuAbate-m7l 5 ай бұрын
Woww❤libe yamibale film
@MikaelMekurai
@MikaelMekurai 5 ай бұрын
በርቱ ግብዞች 🎉🎉🎉❤❤❤
@Isak624
@Isak624 4 ай бұрын
Wow i like it
@HayimanotBogale-z7h
@HayimanotBogale-z7h 6 ай бұрын
Very nice movies ❤❤❤❤❤❤
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HananHano-ku7ur
@HananHano-ku7ur 6 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@burte7906
@burte7906 6 ай бұрын
Egizabiri yasibishi
@TadelamogesAdugn
@TadelamogesAdugn 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
የተዘጋው ቢሮ  ሙሉ ፊልም - Yetzegaw Biro Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:38:03
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 79 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
سه حکایت جذاب و آموزنده از سلطان محمود
33:14
نغمه خورشید
Рет қаралды 194 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН