//በቱሪስቶች ዓይን// የጭቃ ባዙ ተመቸኝ አቦ!! በፈረስ እና በእግር ተምነሸነሽንበት .../ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 103,402

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 251
@Hayat-s1i
@Hayat-s1i 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሲምር ለምለም ናት እኮ ሀገራችን የአየር ንብረቷ ተስማሚ ።አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንንንን በስዴትላይ ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 2 ай бұрын
Amen amen amen
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
አሚነ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
ለገራችን ሰላሟ ተመልሶ እኛም ሀገር ገብተን እደዝህ መዝናናት አማረኝ😢 ይመቻችሁ❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እውነት ነው
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
አሚን
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ሚያስፈልገን ጥሬ ቢቁረጠም አገሪ ሰላም እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Touristy.Habesha
@Touristy.Habesha 2 ай бұрын
This was an amazing show! EBS should get out of the studio often and do this often! Wow Ethiopia Gin siyamer! 💚💛♥️🇪🇹
@Senlaqw123
@Senlaqw123 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለዚች ውብ ሀገሬ ሠላም እና ፍቅር ስጥልን ህዝቦቿን ጠብቅልን
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን❤🎉
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
አሚን
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Aameen
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
እንዴት እንደሚያምር ቦታው ልብ ይመስጣል🌿🌿🌿🌿
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
ዮኒ❤❤❤አብረሀም❤❤❤ዳጊ❤❤❤ አለማየሁ❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤ወንጪ በጣም ደስ ይላል❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 ай бұрын
ኢቢኤስ እንደዛሬ አዝናንታችሁኝ አታውቁም ምርጥ ቦታ ነው
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
እኛም ከባህር ማዶ ሆነን ተዝናናን ይመቻችሁ ኢቢኤሶች 😍💕
@ደወልትዩብDewelTube
@ደወልትዩብDewelTube Ай бұрын
😢😢😢😢
@ፀይሟአባቷንመሳይ
@ፀይሟአባቷንመሳይ 2 ай бұрын
ሱብሃነክ የአሏህ እንደት ደስ የሚል ቦታ ነው
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ዋው እኛንም እድል ይስጠን እና ፈጣሪ ለማየት ያብቃን እንዴት ደስ ይላል🎉🎉🎉
@dadesert5446
@dadesert5446 2 ай бұрын
ዋዉ፡የዛሬዉ ይለያል ሲያምር፡ ❤❤❤❤
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 2 ай бұрын
ሲያምር በእዉነት ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ሁሉም ይሳቅ የሀገሬ ህዝብ
@TigistTigist-qx5nk
@TigistTigist-qx5nk 2 ай бұрын
Wooow Oromiyaa tiyya bareeduu❤
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 2 ай бұрын
ወንጪ ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁት ምርጥ ቦታው ነው እግዚአብሔር ብፈቅድ ሀገራችን ሰላም ብቶን ማን ይከለክላል እትዮጵያ ቤቴ ናች❤❤❤
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 2 ай бұрын
Mino ?faraki biti ayidelemi yale Mano ?
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 2 ай бұрын
@@KalilSaad-s9d awo farawut hagaren yebela buda alimuti alengi
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 2 ай бұрын
ተላቁ መሪያችን ተባረክልን
@SimeSime-yw4wb
@SimeSime-yw4wb 2 ай бұрын
አብቹ ያለመድነቅ አይቻልም ይህ ሁሉ ያታ ስለሆነ 😍😍😍
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 2 ай бұрын
አላለችም ለሡ ማን ሰጠዉ
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
@@zahraayalew3965kililu Oromia naw gin lodge’un yeseraw esu naw
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
ጋሎ😂😂😂😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 2 ай бұрын
He deserves ❤
@RRuth8852
@RRuth8852 2 ай бұрын
​@belayenesh3doma tadiya anteneh yasgenebahaw kotetam
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
የዛሬውውሏችሁ በጣም ደስይላል ተፈጥሮን አስጎበኛችሁን ሱበሀንአላህ ማሻአላህቦታውሲያምር
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 2 ай бұрын
ወይ ዮኒ በጣም ነው ያሳቅህኝ "አረ ተዉ አትግረፉብኝ..." ነው ያልከው 🤣
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
በአብቹ ዘመን ኢትዮጵያ ትኩረት አገኘች እግዚአብሔር ይመገን🎉🎉🎉
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 2 ай бұрын
ከስር በእንግልዘኛ ፃፍልን ለሎሎች ዜጎች በቀሌሉ እንዲርዱት ይጠምማል❤❤❤
@HALIMASEID-r5k
@HALIMASEID-r5k 2 ай бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል ደስ የሚል ውሎ❤❤❤❤
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 ай бұрын
ቦታው በጣም ያምራል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Aameen
@Somer7719
@Somer7719 2 ай бұрын
Thank you EBS!
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
በጣም የሚያዝናናው ድልድዩ ውይ ዳጊ😂😂😂😂😂
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 2 ай бұрын
የምር አቢቾን ያለማድነቅ ንፍገትነዉ ብዙ መጥፎ ነገሮች ቢኖሩም ጡሩ ነገር ስናይ ማድነቅ ይልመድብን
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
ትክክል
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
betikikil
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 ай бұрын
እምዬ ለምለሟ ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልን❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Aameen
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 2 ай бұрын
እንደዚህ ውብ ሃገር እንዳለችን ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ግን ግን ወዲያው ልቤ ይሰበራል ፍቅር ሰላም አንድነት አለመኖራችን ልቤ መንፈሴ ይታመማል ሞልቶናል አንድ እንሁን please
@tariktades
@tariktades 2 ай бұрын
ትክክል
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 ай бұрын
አብሽሪ ይስተካከላል ትንሽ ግዜ ነው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ebs ሁሌም ድመቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 2 ай бұрын
ሲያምር እኔም መጥቸ ባየው ደስ ይለኛል በንግድ ሰላም ከሆነ ኤቢሳች ስላሳያችሁን ደስ ብሎ ናል
@Senlaqw123
@Senlaqw123 2 ай бұрын
ሀገሬ እደዚህ ውብ እና የምታምር መሆኗን አላቅም ነበር
@edriseshetu
@edriseshetu 2 ай бұрын
ሰው የሀገሩን ሀብት መጠቀምየሚቺለው ሰላም ሲሆንነው አላህ ሀገራቺንን መሪያቺንንም ያስተካክልልን
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Aameen
@natnaeltibebu8024
@natnaeltibebu8024 2 ай бұрын
It's so great 🎉
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል❤
@NouurAbduu
@NouurAbduu 2 ай бұрын
Mashallaa tabarakallah ❤❤🎉amayuu dagaagi baredii biyakiyaa oromiyaa 🎉🎉🎉
@demedado1141
@demedado1141 2 ай бұрын
Ye Ethiopia Swaziland 🥰👌
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ተፈጥሮ. የቤቶቹ አሰራር ልዩ ነዉ
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
እዛ አካባቢ የገበሬዎቹ ቤት ሳር ቤት ስለነበረ በዛዉ ዲዛይን ነዉ የተሩት
@yeromyerom
@yeromyerom 2 ай бұрын
ሀገርእያለን አመልአሳጣን ሰላምሽይመለሽል እማ
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Aameen
@janetmascake6727
@janetmascake6727 2 ай бұрын
ቦታው በጣም ያምራል አገራችንን ሰላም ያድርግልን ድልድዩ ቦታ ላይ አይሮጥም አደጋ እንዳይፈጠርና ለረጅም ግዜ እድሜ እንዲኖረው መጠቀም እንችል ድልዱዪ ላይ አይሮጥም አይሮጥም አይሮጥም
@Tነኝወሎየዋ
@Tነኝወሎየዋ 2 ай бұрын
እኔም እንደናንተ እዚህ ቦታ ሂጀ መጮህ አማረኝ ያሠላም ሠላም አለው በውብ ተፈጥሮ አእምሮን ማደስ
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 2 ай бұрын
ከስር በእንግልዘኛ ፃፍልን ለሎሎች ዜጎች በቀሌሉ እንዲገቤቸው ያደርጌል ❤❤❤
@ahmada9404
@ahmada9404 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው ቦታው ❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Ya Allah Dr Abbyn kekifu neger holo tebikew
@DebeleBeye
@DebeleBeye 2 ай бұрын
ወንጭ ምድረ ገነት
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ❤️❤️🥰🥰🥰ኢትዮጵያዊነት ለለልም 🇪🇹💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 2 ай бұрын
❤ወይ ዳጊ የተለየ ነብስ አለክ በጌታ
@madinamadina5374
@madinamadina5374 2 ай бұрын
አብርሽ ምነው ወፌ ቆመች የምታስብል መሰለኝ ክምር ግን ሆዴ ቁስል ነው ያለው ብታይ እውነት ❤❤❤❤❤በጣም ነው የሳኩት❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልኝ ይመቻችሁ
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 2 ай бұрын
ወንጪ የትዉልድ ሀገሬ አማረችልኝ❤
@hawaa4738
@hawaa4738 2 ай бұрын
ወንጪ ማለት በወይት ነው በደቡብ ነው
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 2 ай бұрын
@@hawaa4738 ኦሮሚያ ለአድስ አበበ ቅርብ ነዉ አምቦ እና አድስ አበበ መሃል ነዉ የሚትገኘዉ
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 2 ай бұрын
ሀሳቡን ያመጣው ዶክተር አብይ የሰሩትን እጆች ይባረኩ
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 2 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ ነዉ አምሮባታል ሰላምሽንም እንደዚ ያሳምርልን❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Insha Aallah Aameen 😋😋😋😋
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
አብይን አለማድነቅ ንፍግና ነዉ ወላሂ ስንት የተደበቁ ዉበቶችን ፈልፍሎ አወጣ እኛም ወለየዎች በቅርቡ ሃይቅ ላይ ዘና እንላለን ❤
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 2 ай бұрын
አልቀረባችሁም በገበሬውግብር የተሰራ
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
@@MariamAdm-go9on አህያ ማር አይጥማትም ምንም ነገር ቢሰራ አይጥማቹሁም
@MakidaMizbahu
@MakidaMizbahu 2 ай бұрын
Yaa Allah ittu baka kana naa gesin naa ajesin😢❤❤❤❤❤ shawa oromiya ❤❤❤
@Genet800
@Genet800 2 ай бұрын
Abshir anis hawwi kooti nï geessa lubbu❤❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 ай бұрын
ዋዉ እንደት የምረል ቦተዉ ዋዉ ወንጪ ❤❤❤❤❤❤አገሬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን❤❤🎉🎉
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 2 ай бұрын
Wow btame new ymemerew higery Ethiopian lmemoa higerye btame eko new ymwedeshe higery selameshen ymtalen webe higery huela ngiershe eko tfache ❤❤❤❤❤❤
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 2 ай бұрын
ዋው ዮኒ ግጥምህ ዋው ነዉ ጥበብህ ብዕረህ የለምለም።
@LaylahSalmen
@LaylahSalmen 2 ай бұрын
ኦሮሚያ የምድር ገነት❤
@Elhame5544
@Elhame5544 2 ай бұрын
በጣምያምራል❤❤❤
@adisalem1777
@adisalem1777 2 ай бұрын
ውብና በተፈጥሮ የታደለች ሀገር ይዘን ብዙ መሥራት ሲገባን ፤ እኛ በብሔርና በጎጥ ተከፋፍለን እርስ በእርስ እንባላለን ። ፈጣሪ ሰላሙን ያድለን። 💚💛❤️
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 ай бұрын
19:20, I hope they build it like a swimming pool with stairs to go in and out. It is very relaxing.
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 2 ай бұрын
አብርሃ በጣም ጎበዝ ገለብ ነው ❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ዉቢቶ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን. አብቿን አለማዲነቅ አዪቻልም ምቀኟቹም ቢበዙ እሱ ጀግና የስራ ሰዉ
@MeremaMohammed-r1p
@MeremaMohammed-r1p 2 ай бұрын
manew yesu yaregew yihe 😢😢😢😢😢
@malomulo-yd4jg
@malomulo-yd4jg 2 ай бұрын
ወንጭ ሃገሬ መጥቼ እስኪ ጎበኝሽ ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
በየት ነው ደሥ ይላል
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 2 ай бұрын
​@@muhamedmuhamed5114ambo
@libyaberhe29
@libyaberhe29 2 ай бұрын
Abo atasqenuna ❤❤❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 2 ай бұрын
ወይኔ አገራች እደት ያምራል አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ቅዳሚ ከሰአት የዛሬዉ ዪለያል ቢሲካ ነዉ ዪዉኒ
@AjibaaAbanagash
@AjibaaAbanagash 2 ай бұрын
Ijole jeri cometi jela demte inafa jirti 👍🏽godha isin❤
@hawwiijaalmarroo430
@hawwiijaalmarroo430 2 ай бұрын
Duruu inaftuudhaa jarattin rabbiin Oromiyaa Durretii bareeche nuuf kennef galaata rabbii❤❤️🌳❤️
@Inulamma
@Inulamma 2 ай бұрын
Dhugaa kuni esaa jidhee ofi gafacha turee😂😂😂 edaa oromoyya shawaadha ❤❤❤
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዮኒ ግጥም ደስ ይላል ሰላም አገሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 ай бұрын
I am speechless to describe this place. ❤
@RRuth8852
@RRuth8852 2 ай бұрын
Amazing place ❤❤❤
@sofyarased
@sofyarased 2 ай бұрын
የአለህ ቦተው ስየምሪ ኡፉ በጎቦኜሁት ተሰክቶልኝ
@Nejat493
@Nejat493 2 ай бұрын
የት አካባቢ ነው በጣም ያምራል መሽአልልህ ሰላም የበት ቦታ ነው
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 2 ай бұрын
Ambo
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አንደኛ ❤❤❤ebs እናመሠግናለን❤❤❤❤
@andud9200
@andud9200 2 ай бұрын
አስጎብኝዉ አሌክስ ጎበዝ ነዉ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 ай бұрын
ቦታው ሲያምር ግን ቢያግቱኝስ ዕዚያ ኤጄ ኦኦኦ ጉመን በጤና
@Abi.germany
@Abi.germany 2 ай бұрын
ድልድይ ግን 2 ቢቻ ገመዱ ተቸማሪ sefti ያስፈልጋል pls አንዱ ቺግር ቢያመጣ አንኩአን በ አንዱ የተረፋል pls🙏
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 2 ай бұрын
በጣም ጉሩም ነው
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 2 ай бұрын
Getmi gobeze yeweni ❤❤❤❤❤❤❤
@SelemonDinka
@SelemonDinka 2 ай бұрын
Wow ❤ akkami 🎉
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 2 ай бұрын
ዉብ አገር ❤❤❤❤ኢቢሶች ኑሩልን❤❤❤
@Gsj-ye3di
@Gsj-ye3di 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 2 ай бұрын
ያምራል
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 2 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤agerachn selam yadrgen🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 ай бұрын
የዳጊ መንፈስ እኔምጋ አለ😂😂😂 ድልድይ በጣም እፈራለሁ ለዚያውም እንዲህ ተውረግርጎ😂😂
@abushabu8352
@abushabu8352 2 ай бұрын
ምድረገነት ሁሉም ነገር ውብ ነው ድልድዩ ግን ያስፈራል
@azizabdo7315
@azizabdo7315 2 ай бұрын
I can’t wait I’m coming after one months 🙏
@12Ethiopian
@12Ethiopian 2 ай бұрын
Best program ebs❤❤❤❤❤
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ай бұрын
ለሀገር ዜጎች አታሶዱዱብን ❤
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube 2 ай бұрын
አብራሀም ነብስ አይማሪም 😂😂😂😂ዳግን ተጫውትክበት ድልድዩ ላይ
@مريم-ع9ث9ق
@مريم-ع9ث9ق 2 ай бұрын
ሠየው የት ጠፋ አሥጎብኛችን እሡ ነበር ሠየው❤❤❤❤ ይምጣልን
@newlifeoneoffi7422
@newlifeoneoffi7422 2 ай бұрын
Hageren yebase asnafekugn ❤❤❤❤
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj 2 ай бұрын
መሸአሏህ
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 2 ай бұрын
እሁዶቺም ከዚህ በፊት ሰርተዉት ነበር ደሥ ይላል
@Leeds527
@Leeds527 2 ай бұрын
Incardebl view and a lot of greener look like Europe country side Most of likely Yorkshire 😊
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 2 ай бұрын
wwwuuu yezarewe yeliyali Edenkoo Enami basabi menfeseni yadesali botawe uuuuuuuffff❤❤❤❤❤❤❤
@dhvfuh1387
@dhvfuh1387 2 ай бұрын
አየ ዩኒየ ፈረሱም አልገባው እኔም አልገባኝ አለ😂😂😂😂😂
@SheenaBh
@SheenaBh 2 ай бұрын
Wwwwww 🥰🙏🎉🎉🎉 oromoo koo
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 2 ай бұрын
እኛ አካቢቢ ፈረስ ግልቢያ የኔን አባት የሚያክል የለም ገበያም ሆነ ስብሳባ ሲሄዱ እኩል ተነስተው ግን የኔ አባት እያሰገር ጥላቸው ይሄዳል እነሱ እሃላ ይቀራሉ ሆን ብሎ ካልጠበቃቸው በቀር አባቴ የኔ ኩሩ አሁን ፋኖ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ❤
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 2 ай бұрын
Oromiyaaa wow bareduu biyaa too bayee sii yadee🥺😘😘😘😘😘😘
@Sousenna-l6e
@Sousenna-l6e 2 ай бұрын
በማርያም የት አገር ነዉ ንገሩኝ❤❤❤❤❤
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 2 ай бұрын
Wacii oromiyaa kililii
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 ай бұрын
wenci oromiya kilele❤
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 2 ай бұрын
Ambo akebabi
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 ай бұрын
@@ganatali-fx2sx wenci oromiya newe anbome ale edi aynti bota
@rtrt4566
@rtrt4566 2 ай бұрын
ሻወር በጭቃ 😂😂😂😂😂😂 ዩሁኔ ፈረሱም አልገባውም እኔም አልገባኝ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣
@SopiahGebretsadik
@SopiahGebretsadik 2 ай бұрын
Dr abiye benath eylmnkuh new wenchin legobgn sponsor argegn
@Genet800
@Genet800 2 ай бұрын
Keyet yet new aponser yemitefeligi or metefelegw
@MmmKkk-s5j
@MmmKkk-s5j 2 ай бұрын
አረ ዳጊ ገደልከኝ በሳቅ😂😂😂😂
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН