ሰሞኑን ለሰለመችው ለማፊ ጥያቄ መልስ ተሰጠ // ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከትልቅ ሰው የማይጠበቅ ምክር መከራት

  Рет қаралды 14,204

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Жыл бұрын

ከዚች እህት ሁሉም ሊማር የሚገባው ነገር፣ ጥያቄ ተጠይቆ ወዲያው ወይም በጥቂት ቀን ውስጥ አልተመለሰልኝም እና አይሆንም የሚል የህጻን ልጅ ውሳኔ መወሰን መልካም እንዳልሆነ ነው። በአለም ላይ እንዲህ አይነት ነገሮች የተለመዱና በየእለቱ የምንሰማቸው ነገሮች ናቸው። የሆነ ነገር በፍጥነት እንዲሆን መጠበቅ ካልሆነ ግን እራስን ማጥፋት። እራሱን የሚያጠፋ ሰው ተጎጂው እራሱ ነው፣ ነገር ግን ትእግስት ቢኖረውና ነገሮችን በሰከነ መልኩ ለመረዳት ቢሞክር እራሱንም አድኖ ለሌላውም ይጠቅማል። አንዳንድ ውሳኔዎቻችን በጣም መቸኮላቸው መዘዛቸው በጣም ብዙ ነው። ለማንኛውም እቺን እህት ጌታ እንዲረዳትና ልቧ ለእግዚአብሔር ቃል እውነት እንዲሸነፍ እንጸልይላት። ከዚህ የሚመማሩ ብዙ ይኖራሉ እና share አድርጉት።
By subscribing to this channel and pressing the bell icon, you can get the message as soon as it is released. Don't forget to like it to reach others.‌‌ God bless you!
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን በምለቅበት ሰአት መልእክቱ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like ማድረግ እንዳትዘነጉ። ተባረኩ!
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
በእስልምና ዙሪያ የተሰሩ ሌሎች ቪድዮዎችን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @ewnetyasarfal_studio
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 331
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
@user-vy8vh6nh8x
@user-vy8vh6nh8x 7 ай бұрын
ወንድሜ ከአንተ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል የጥበብ እና የመግለጥ መንፈስ ይብዛልህ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
አሜን!!
@shimeshime9490
@shimeshime9490 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እኛ ቤተሰቦቻችን ሙስሊሞች ነበርን እዉነት መሀመድ አይደለም እዉነት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ማለትም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ 1አምላክ ነዉ በደብ 2ቱንም አቢቢ
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 2 ай бұрын
እህቶቻችን ተመልሳለች እኳ
@user-hy1dy2qh1z
@user-hy1dy2qh1z Ай бұрын
ተይ ባክሽ ሌላስ የለሽም
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm Ай бұрын
ምናው ከመጭበርበር በዕውነት ብስብኩ
@123e53
@123e53 3 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” - ዮሐንስ 11፥25
@123e53
@123e53 3 ай бұрын
“በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።” - ዮሐንስ 12፥46
@FevenZerihun-ld8dd
@FevenZerihun-ld8dd 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ለእሷም ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣት
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 ай бұрын
Temelisalech wode Christian
@abdulmetinmuhammed3317
@abdulmetinmuhammed3317 Жыл бұрын
እህት ወደ ቀጥተኛዎ መንገድ ና ብርሀን ያመጣሽ አላህ ምስጋና ይገባው በተረፈ ወዳጄ ያንተ መልስ ጭብጥ የሌለወ ና ራስን ማታለል ነው ድፍረቱ ካለህ በላይቨ ከኡስታዝ ጋር ዳይይይይይይይይይይይይይይይ
@tybe2780
@tybe2780 Жыл бұрын
አላህ ማነው ☺😄😄😄
@seid6302
@seid6302 Жыл бұрын
መፃፍክ እኮ አባት ልጁን ደፈረ የሚል ነው የለም ካልክ እንወያይ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤" (የዮሐንስ ወንጌል 11:25) ኢየሱስ አምላክ ነው መጀመሪያ መጨረሻ ነው ሰማይን ምድርን በቃሉ ያፀና ድንቅ አምላክ ነው በስሙ ላመኑበት ከዘላለም ሞት የሚያድን አዳኝ ነው እህቴ መቼ እንደ ምትሞቺ አታቂም ከዘላለም ሞት የሚያድነውን ኢየሱስን እመኚው ኢየሱስ ይወድሻል ከሚድኑት ከማይጠፉት ያድርግሸ እኛም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናን🙏🙏🙏 ወንድማችን ተባረክ❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
አሜን!! ተባረኪ! ከዛ ወታ ጌታን ተቀብላለች፣ አሁን ምን ደረጃ ላይ እንዳለች ባላውቅም፣ ከንቱ ሃይማኖት መሆኑ ሲገባት ወታለች።
@abduahmed5477
@abduahmed5477 10 ай бұрын
​@@tybe2780 አላህማ ሰማያትን ምድርን የፈጠረ የነብዩ እየሱሰ እናት መርየምን የፈጠረ የመርየም እናት አባት አያት ቅድመ አያት የፈጠረ ነዋ
@user-ed7mi9ed5b
@user-ed7mi9ed5b 10 ай бұрын
እህታችን መሃመድ ሴቶች ለወንዶች እርሻ ናቸዉ ብለዋልና
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
በደንብ ነው የነገርካት ጆሮ ካላት ወደ ክርስትና
@betehatiruneh8590
@betehatiruneh8590 Жыл бұрын
Tebreke my dear brother ❤️ wow you are amazing i wish she heard this message
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 7 ай бұрын
ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን !
@abrhamfekade450
@abrhamfekade450 Жыл бұрын
መቸም ቢሆን ሰው ገድሎ ገነት መግባት አይቻልም
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
Essssssy kbr leegzeabher amlak yhun ameeeeeen GBU more and more
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o Жыл бұрын
ወደሚ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ግደታህን ተወሀል ትክክለኛው ምንግድ መምረጥ የእሷምርጫነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@betiadis
@betiadis 2 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🎉 እህታችንንም ጌታ የልቡን ለልቧ ያብራራላት ይራራላት ፊቱንም ያብራላት ሰላምንም ይስጣ 🙏❤
@user-ij2sd3sg9x
@user-ij2sd3sg9x Ай бұрын
Thanks❤
@user-gm9do8wd8p
@user-gm9do8wd8p 2 ай бұрын
ጠንክሪ እህቴ አለህ ወደትክክለኛዉ መንገድ ነዉ የመራሺ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 ай бұрын
😁 እስልምናን አይታው ቀፏት ወድያው ወታለች። አመት አልፏታል።🥰
@MZ__344
@MZ__344 2 ай бұрын
@@ewnetyasarfal atilegim 🤥
@betiadis
@betiadis 2 ай бұрын
​@@ewnetyasarfal ጌታ ይመስገን 🙏 ግን መቼ?👀 አረ በጌታ ያለችው ነገር ካለ 🙏
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 ай бұрын
Geta eyesus yibarik wonidime bizwochin wode celema kemehed tadigehal
@Jesus_is_Lord_stn25
@Jesus_is_Lord_stn25 4 ай бұрын
አህዛብ እዉነታዉን እንዳይረዱ፤ ልባቸዉን ከተቆጣጠረዉ ከርኩስ ከዲያብሎስ መንፈስ ነፃ እንዲወጡ የሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር ልባቸዉን ያብራላቸዉ፥ መዳንም በሌላ በማንም የለም።
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Жыл бұрын
እውነትም ከጭለማ ማምለጥ ነው kkkkkkkkk በጌታ አላህ የተመረጠች እውነተኛ ሴት መልሱን በሰኣቱ መስጠት ነበረ ኣሁን ምንም ዋጋ ኣታገኙበትም እሷኮ ከሀሰት ወደ እውነት ኣምልጣለች ከንቱ ወሬ እያወራህ ሰዎችን ኣታጥምም!!! ሙሐመድ ነኝ
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 3 ай бұрын
Haset mndenw ewnet hulem eyesus new
@alishaamra7756
@alishaamra7756 3 ай бұрын
Simn Meleak yawetawal Alu!!! Hooo!,,,, Ay Mohammed....😛
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 3 ай бұрын
😁😁
@user-fq2tr8qv4p
@user-fq2tr8qv4p 3 ай бұрын
Salamach allahuakbar 💪💪💪💪💪💪subhanallah allah yitabikish wallahi subhanallah
@amirmuhammed3009
@amirmuhammed3009 Ай бұрын
Eyesus geta sletebale amalk kehone muse be (zuhulku 12:11 be zuhulku 11:28)"" melaect(zekariyas 6:4. Eyasu 5:13-14) yosef(zefitret42:33 ena 45:8-9) dawit ( 1gna mesehaf negest 1:11-13) eyob(2gna Samuel 11:11) Elias ( 1gna negest 18:7) ena saol (1gna Samuel 24:8) geta teblew yeteterutn Hulu geta sletebalu lemn amlak lnlachew anchilm.
@HayratZiyad
@HayratZiyad 12 күн бұрын
Satawq atawra megemeriya eweq eshi
@FevenZerihun-ld8dd
@FevenZerihun-ld8dd 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ከሲኦል እግዚአብሔር ይመልስሽ
@abduahmed5477
@abduahmed5477 10 ай бұрын
@erssaii9563 ሲኦል ያላትማ እንዳንቺ አየነቶቹ ናቸው እርኩሰ ከመባል ተገላገለች ኦሪት ዘሌዋሌዋን 15 ; 19 ; 22ሴት ግዜውን እየጠበቀ እሚመጣባት የደም መፍሰስ እሰከ ሰባት ቀን ይቆያል ማንም መጥቶ በእጁ ቢነካት እርኩሰ ይሆናል በወር አበባዋ የምትተኛበት ማንኛውም ነገር እርኩሰ ይሆናል የተቀመጠችበትን የነካ ሰው እርኩሰ ይሆናል እርኩሰ እርኩሰ እርኩሰ የበዛበት ሀይማኖት
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 ай бұрын
Ke celama tesasita kegebachibet timelisalech
@HayratZiyad
@HayratZiyad 12 күн бұрын
Gegna nech eshi
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x Ай бұрын
እስኪ መልስልኝ እየሱስን ማንነበር ፎቶ ያነሳዉ እግዛአብሄር አልፍና ኦሜጋነዉ ካላችሁ ከሱ በፊት ማን ኖሮነዉ ፎቶ ያነሳዉ
@user-vf3kr1nz8v
@user-vf3kr1nz8v Ай бұрын
አራ ተዉ ይመስጋን አብራን ነዉ የመጠነዉ እህቴ አለህ ይመስገን። እስከዉን መጸፍ ቅዱስ አለመንበቤ ጨለማ ወስጥ ጨፍቆኝ ነበር። ተባረዟል 😭😭😭
@saraabrha8617
@saraabrha8617 Жыл бұрын
Betam teru meles new yesetehat brother eswa gen Muslim ewenet new bela amena sayhon yehone alama yalat new metemeslew mekenyatum menem gera yagabat teyake be kerestena weste yelem lemen Mohamed be meshaf altesafem kalesh anchi sele felegesh ahesafem le manenawem fereyew aytesh wedeyet endemeteheji enja Egziabeher yerdash.
@walseto-ec1cl
@walseto-ec1cl 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@ethio125
@ethio125 5 күн бұрын
ይቺ የአዕምሮ ታማሚ ነች እሷ የምትጠይቀው ጥያቄ እንደ ደነዘዘች ማሳያ ነው
@Tybatube
@Tybatube 4 күн бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😢
@umarkalifa4304
@umarkalifa4304 8 ай бұрын
yes 100%
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 Жыл бұрын
🌷🌷
@user-zo7pq1uf5v
@user-zo7pq1uf5v Ай бұрын
ተግማማህ ግን በጣም
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 2 ай бұрын
ልክ ነሽ ጋሽ መሃመድ ስንቶቻችንን ያለሚስት ያስቀረን ነበር ገንዘብ ያለው አስር ያገባል የሌለው practicing homosexual
@HaftieAgdew
@HaftieAgdew Сағат бұрын
ማስተዋልን ያድልሽ!
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 2 ай бұрын
አይይይ ምርጫዋ በህይወትዋ ከወሰነቻቸው ውሳኔዎች የሚጸጽታት ነው .... ስይጣን በተንኮሎ አስቱዋታል የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ ይድረስላት!!! ውድ ወንድም ❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከገባችበት የጌታ ኢየሱስ ተቃራኒ መንገድ ወደ ብርሃን ወደ እውነት ወደ ህይወት የምትመጣበትን የማይለወጥ TRUTH ነግረሃታል ማስተዋል ይሁንላት በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 ай бұрын
Temelisalech
@user-hy1dy2qh1z
@user-hy1dy2qh1z Ай бұрын
ለራስሽ ተፀፀቺ ለሷ አትዘኝላት
@helenbesrat9507
@helenbesrat9507 Ай бұрын
Enat bednb saliy menm satki midiya liy wotshi kemlflfshi befotna wod tawt kemgbatshi befit bednb metik bezuriyashi yalutn sewchi maytna mekagit asbibet betolo wod kedst betkristan temlshi tawt atmlki
@user-nw1yq5ef5f
@user-nw1yq5ef5f 3 ай бұрын
EGthabeher ymareshe yasathenle
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
ተይጂ አድ ተራ የዘጠኝ አመትልጂየደፈረ ስው ያለምጂግር ትያለሽደ ሂጂ ባክሽ
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by 2 ай бұрын
እኳን ወደተወለድሺት እስልምና,,መጣሽ እስልምና በነብይ ሙሀመዲ ብቻ አልተጀመረም በአደምአለይክ እሰላም ነዉ አልሀምዱሊላ ሁመተ ሙሀመዲ ላረገን
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
medeya atemetu salmachehum kaferchehum ok mekeneyatum la folo belachehu ba medeya muselmen kerseteyan eyabatbatchu
@MessiKali
@MessiKali 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasijohn3548
@fasijohn3548 Жыл бұрын
Enat alawakinetshn endiw badebabay lemn geletshiw.ewnetna hiwet yehonew eyesus yadnal.
@kdksa338
@kdksa338 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AdnewyohansSonofGod
@AdnewyohansSonofGod Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ekremjemalhussen6730
@ekremjemalhussen6730 Жыл бұрын
ልጅቱ ምታወራው ከራሷ አይደለም ያስጠኗትን ነው ምትናገረው
@user-nw1yq5ef5f
@user-nw1yq5ef5f 3 ай бұрын
O my God yees yeed
@eexx5392
@eexx5392 4 ай бұрын
ወንድሜ ቴሌግራም ሊንክ ካለህ እፈልጋለሁ የኔ ወንድም ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 4 ай бұрын
@BibleAndMe
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 2 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ .... የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ... የሚል አለ .... የገባው ገብቶታል
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 25 күн бұрын
I am so sorry ,I didn’t think she is normal
@ahmedhashim-yx4fp
@ahmedhashim-yx4fp Ай бұрын
bro eskahun yanebebkew ke kurean masreja yakerebkew hulu be fsamewa ken emihonewn new emtanebew ena befsamew ken ante genet gba emilh mesloh neber ende ?
@umarkalifa4304
@umarkalifa4304 8 ай бұрын
tikikil nesh
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
ልክ እንዳልሆነች ገብቷት ተመልሳለች። አንተም አምልጥ።
@user-jc1nn4or6z
@user-jc1nn4or6z 16 күн бұрын
መጀመሪያም ክርስቲያን አልነበረችም፡፡ ከጥያቄዋ እንደምንረዳው
@WerkineshYesuf
@WerkineshYesuf Ай бұрын
ስማኝማ ማንንም ምክያቱም እኛ በሀቅነው ምንኬደው ምክያቱም አተ የምር ትክክለኛው መገድ እየሄደኩነው አረለ ምትለው ፉጡራን አምላኬነው ምትለው በመቀጠል ተክክለኛ ማስረጃ አቅረቡ ስትባሉ እየሡስ የወዳቹዋል ነው ምልሳቹ እኛም በጣም ነው ምንወደው እየሡሥ ሚባለው አናቀም ኢሣ አለይሰለም ነው ስለዚ ተነቅቶባቹዋል
@user-uk2vr2nq6s
@user-uk2vr2nq6s 2 ай бұрын
Ay gebtosh gera gebtosh new esat yebelashal
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Muslim, Muslim, Muslim achiberbari Muslim nuch.
@natu5257
@natu5257 Жыл бұрын
ለነሱ የተመደበ ሰይጣን አለ ለኛ ለክርስቲያኖች ግን የተመደበልን ሰይጣን ሳይሆን ቅዱስ በመልአከ ነው። “ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።” - ማቴዎስ 18፥10
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 2 ай бұрын
ሡብሀንአላህእውነትለመናገርመዋሸትለምንአስፈለገ
@YemeserachDagne
@YemeserachDagne 2 ай бұрын
ፀልዩላት
@eleni311
@eleni311 16 күн бұрын
ሙሰሊሞችእህት ወንድሞቼ የሞተላችሁን ኢየሱስን ጥላችሁ የገደላችሁን ሙሀመድን የምታመልኩ እግዚአብሄር የልባችሁን አይን ያብራላችሁ አነዚህን ተዋቼው አንዱ ቤት ሲቀዘቅዝ ወደ አኔዱ ቤት የሚዘሉ የቢኒያም ሸታዬ መንፈሰ ያለባቼው ናቼው ለነገሩ ሙሰሊምም ኦርቶዶክሰም ዘሴም በቆሎ ነው ምን ህይወት አለና ባዶ ህንፃ
@TinaTina-th9jn
@TinaTina-th9jn Жыл бұрын
wodeme selamoselime kawokechi edate methfe keduse mabebe akatate
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
ሁለቱንም አታውቅም...
@RutaAddis
@RutaAddis 2 ай бұрын
ልጅቷ ሰው ሲያወራ የሰማችውን ነው እንጂ ስለመፅሀፍ ቅዱስ ምንም የምታውቀው ነገር የለም ጥያቄዋ እራሱ ሀይማኖት ለመቀየር በቂ ምክንያት አይደለም አንተ ጥሩ መልሰካል የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልክ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ነው
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 ай бұрын
Temelisalech
@MaruEndris-gx4bu
@MaruEndris-gx4bu 2 ай бұрын
ልጅም አባትም ነዉደ ሰዉያችሁ
@mahermahrmahermahr1810
@mahermahrmahermahr1810 8 ай бұрын
አባቴ ፊትን ደብቆ ከማውራት ውጣና መፃፍህን ይዘ ግጠም ተከራከር ከዛ አንተም ታመልጣለ በጭፍን አታውራ የሠውን አይማነት ባለማወቅ አታጠልሽ ይልቁንስ ንቃ አምልጥ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
ፊታቸውን ገልጠው የሚያወሩምኮ አሉ። ደሞ እውነትን ለመናገር ክርስርኮ ግዴታ አይደለም። ሌሎች ነገሮችን ያለ ክርክር ሰምተሽ እየተቀበልሽ እምነትን ግን ያለ ክርክር ማለት መሃይምነት ነው። ክርክርም ከተባለ ደሞ አሉን የምትሏቸውን ኡስታዞቻችሁን ጠርተናቸዋል፣ ተምበርክኮ ከመለመን በማያንስ ሁኔታ፣ ምክንያቱ ደሞ እናንተን ይዘው ወደ ገደል እየገቡ ስለሆነ ነው። እናንተ እነሱ የሚነግሯችሁ ነገር ሁሉ እውነት ስለሚመስላችሁ ግዴታ መምጣትና ከእኛ ጋር ማውራት አለባቸው። ባያወሩም ግን እስልምና ውሸት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወደመ ነው። ኡስታዞቻችሁም ይህንን አምነዋል። ለማንኛውም ዛሬ 9:00 ሰአት ላይ የምለቀውን ቪድዮ ስሚው። በጣም ትማሪበታለሽ። እሱን ጀግና ሆነሽ ሰምተሽ ከጨረሽው፣ በአካል ሙስሊም ሆነሽ ልትቀጥዪ ትችያለሽ፣ እስልምና ግን ተረት እንደሆነ ትረጃለሽ።
@tsiontigist4429
@tsiontigist4429 Жыл бұрын
ስሟ ብቻ ነው ክርስትናዋ
@TISITTOLOAMAFU
@TISITTOLOAMAFU Жыл бұрын
ቁርአን የመፅሀፍ ቅዱስ የልጅ ልጅ ነው መለመድ የመጣው እኮ መፅሀፍ ቅዱስ ከተፃፈ ከ500 አመት በኋላ ነው እናቱ ያወቅሽ እንዳይመስልሽ
@ethio2550
@ethio2550 Жыл бұрын
እረ ዝም በይልኝ ይች የእውቀት ድሀ ዝም ብላ ፎሎ ለመሰብሰብ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Жыл бұрын
እሽ ታዳኮ ማወቅ ነበረብት እደሚመጣ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
ለማንኛውም፣ ነፍሰ ገዳይነትን የሚያበረታታ ነገር የሚናገር ወይም የሚናገሩ እንደሚመጡ ተናግሯል ብዬ ማስረጃ ሰጥቻለው። ስሚው።
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ማነዉ ነፍሥ ገዳይነትን የሚያበረታታዉ አ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
@@helimahelima5706 ነብያቹ ማሜ ነዋ 😂😂😂😂😂😂😂
@seid-td2ix
@seid-td2ix 2 күн бұрын
ባንተ አባባል እንሂድና አሏህ የመሚባል ጣውት ነው አልክ የአረብ ክርስቴን አሏህ ነው የሚለው መፅሐፋቸው ስለዚህ ከሐበሻ ብቻ ነው ማለት ነው ሰው በጥላቸ መናገር የምቴድበትን እንዳታውቅ ያደርጋል
@WerkineshYesuf
@WerkineshYesuf Ай бұрын
በመቀጠል ሙስሊም የመካት አቅሙም የለህም እሺ 😢😢😢😢😢 ምክያቱም እኛ አምለካችን አድና አድነው ሙሥሊም መልስ አያጣም እህታችን ኖርሚኒ ትክክለኛው ማሥረጃ ቢኖራቹ አትነግሩም ነበር ሥለሌላቹ እ ስትገርሙ አላህ ይመልሳቹ ኢሣ አለይ ሰላም በጣም ነው ምኖዳቸው ምናከብራቸው ግን አናመልከውም
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 2 ай бұрын
እስቲየትኛውየመፅሀፍቅዱስክፍልነውከልጅልጄተወልጄአድንሀለውብሎቃልየገባው?
@user-kl7cr8bk1d
@user-kl7cr8bk1d 2 ай бұрын
Tedebkeh sayhon fit lefit ke westazoch gar tenegager
@ZekiiEliyas-oj8lz
@ZekiiEliyas-oj8lz Жыл бұрын
Sew bekumu siwel ymertal.
@user-ry1wj8nv2s
@user-ry1wj8nv2s 3 ай бұрын
በስተት ከገባሺበት እሳት እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሺ።
@MaruEndris-gx4bu
@MaruEndris-gx4bu 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ
@abiysamson4219
@abiysamson4219 2 ай бұрын
Anchi dedeb
@monarashis8786
@monarashis8786 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጅቱ መጀመሪያውኑ ሙስሊም ናት ምክንያቱም ሙስሊም እሚጠይቀውን ጥያቄ ነው የተናገረችው እየሱስ ጌታ ነኝ አላለም ብሎም አያቅም ይሄ የቡዙሀኑ ሙስሊሞች ተራ ወሬ ነው ልጅቱ ያበደች ቀውስ ናት መጀመሪያ ድራማዋን ስርታ ጨርሳ ጥያቄ ብላ አቀረበች እማይሆን ነገር እማይጠየቅ ነገር አሁን ሙሀመድ ለምን መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ለምን የለም ማለት ምን አይነት ጥያቄ ነው😂😂😂😂 እኔ ያስቀኛል ጫወታዋ
@user-hy1dy2qh1z
@user-hy1dy2qh1z Ай бұрын
ተው እንጂ የኛ ሙፈሲር😂😂😂
@user-nw1yq5ef5f
@user-nw1yq5ef5f 3 ай бұрын
Eni❤lemles
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Orthodox Jewish church wengelin atawiqum hizbun wede dinqurina eyamerachiw nuw.
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 ай бұрын
እህቴ ተመለሽ ግራ የሚያጋባሽ ያው ጠላታችል ዳቢሎስ ነው
@selamNega-kv1is
@selamNega-kv1is Ай бұрын
ማመድነብይየምትሉትብዙሴቶችስላገባእናብዙሰኦችስለገደለመግደልአልበቃብሎትxይናቸዉእያወታእግርእየቆረተአዉሬነዉእጂነብይአይደለም
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 21 күн бұрын
ውዴ ትንሽ ብታውቂ ያወቅሻት እውቀት ትጎዳሻለች ምክንያቱም ማወቅ ስትፈልጌ ወይም የክርስቶስን ማንነተለማወቅከፈለግሽ እራሱን ጠይቃ እየሱስ ማንነቱን በተለያየመገድ ለሰዎች ገልፆል አቼ መዳንንሽን ማረጋገጥ ለአቺ ነው የሚጠቅምሽ እጂ ባቺመዳን ወይም መጥፋት ተጠያቄ አቺነሽ መልሴን አላገኘውም ብሎ መሸሽ የተሳሳተ አመለካከት ነው እህቴ ሲጀመር ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል ዝም ተብሎ አደለም የተገኛው የሰውችጅ የሆነው ከድግል ማርያም የተወለደው በአባቱ ቀኝ ያለው አምላክሽን እየሱስን ማወቅ ነበረብ መጀመሪያውኑ ክርስትናሽ የተሳሳተ ነበር ማለትነው ውዴ ለኔ መልስ አልተሰጠኝም ብለሽ ሀይማኖትሽን መቀየርሽ ዋጋ ያስከፍልሻል አቺ ባለሽበት ሆነሽ መለስ መጠየቅ ትችይ ነበር አሁን እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው ከሰዎች ጋር አታወዳድሪው እየሱስ ያለው ሕይወት አለው ወደ አብ የሚያደርስሽ መገድ እሱነው እባቱም የመሰከረለት ነው እየሱስ ጌታ እደሆነ በልብ ብታምን ከሙታን እደተነሳ በአፍ ብትመሰክር ትድናለክ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እመኚ እሺ
@user-dy5tn8jp1o
@user-dy5tn8jp1o 2 ай бұрын
አስተውዪ አትሸወጂ እምነትሽን ጠንቅሩ
@user-uk2vr2nq6s
@user-uk2vr2nq6s 2 ай бұрын
Mechem aygebasham anchi hedesh metash kerash demo and afer
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 2 ай бұрын
Temelisalech
@hikmamubarek7545
@hikmamubarek7545 Ай бұрын
ጀለስ ልክ የሆንክ መሰለሀ እስኪ ስለ ቁርአን መጥፎ ነገር በማስረጃ አሳይ እሷ ልክ ናት ጭንቅላት ሲሰጥህ እንደሷ ታስባለህ ስልባቦት
@SlamM-bv1ey
@SlamM-bv1ey Ай бұрын
Ere.bakiachew.akumo.bade.sew.letsedadebo.nw.edy.??.tekebebren.enenorebt..eni.ortodoxe.nig.gen.holachehom.sekin.belu.mosilem.wedmachen.tergaga.esu.xeyaki.yakrbechi.loretodoxe.nw.simelselat.bedeb.seigebate.xebeki.eyemtewseno.esa.nech.bayer.lya.letwesdat.felki.selmagaewm.neger.tergaga.xeyakiwam..ena.mosilm.wedmache.aletrgagachewm..eni.moselm.godina.alchg.kerstyan.kalhonshi.alelm.esum.mosilim.hoing.atelgem.enkebabraln.e.r.amelak.fekiren.yebelxal.kiholum.nw.yaliw.yemotewm.selsew.leji.feker.nw.befekado.tegdo.ayedlm.esu.amelak.nw.ena.eze.saygebat.wexeta.enategam.sayegbat.nw.yemtewxaw.zelize.enwaded.enkebaber Fekir.yebelxal
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td Ай бұрын
እስቲ እኔን አምልኩኝእኔ አምላክነኝ እሚለውን ቦታአሳየን
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
ይኼው። ይህንን ሊንክ ንኪውና ስሚው። መልሱን ታገኚያለሽ። kzbin.info/www/bejne/jYS5qHuhbqmMd8ksi=RCMZ_ZPdjoqLfp3u
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሚድያዎችን ከክርስትያኖች ይልቅ ሙስሊሞች ይከታተላሉ። ሚድያውን ለማዘጋት መሯሯጣቸው አይቀርም ። ሁለተኛ ቻናል አዘጋጅ ።
@user-tw4lu1br6i
@user-tw4lu1br6i Жыл бұрын
ኣንተ እኮ መርጥ ነህ 👍👍👍✝️✝️✅✅🙏🙏🙏
@user-ws3yj1bf2q
@user-ws3yj1bf2q 6 ай бұрын
ምርጥ ከሖነ አግቢው።🖕
@HayratZiyad
@HayratZiyad 12 күн бұрын
Ante mehayme
@user-kl7cr8bk1d
@user-kl7cr8bk1d 2 ай бұрын
Anten belo awake yematawkewn atfelasef mesehaf kedusehnm atawkem dedeb
@user-vy5bt7dn3l
@user-vy5bt7dn3l 25 күн бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሐመድ ያልጻፈዉ መጽሐፍ ቅዱስ ከተጻፈ በኃላ ነው የተጻፈው
@uaeuae7608
@uaeuae7608 Жыл бұрын
እኔግን ሠውን ጠይቄ መልስባጣም እምነታነ አቀይርም መፀሐፍ ቅድስ አነባለሁ የእውነት መገድ እጎዛለው
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
ሲጀመር ይች ወሮበላ ነች ምክኒያቱም ዛሬ ዘመኑ እረቂቅ ነው የፍለገችውን ትምርት በኢትዩብ ማግኝት ትችላለች ሁሉተኛ መፅሀፍ ቅዱስን ማብፕብ ትችላለች ይች ከሀድ ስለሆነች ንፕውጂ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Ye Mohamed fiqiregna (mist) mehon feliga nuw.
@user-tr2fy7nj5d
@user-tr2fy7nj5d 7 ай бұрын
'ya abaten fekade' bro wekelena new yalege eyale new ara badenb anebebute
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 5 ай бұрын
አሁን የለቀኩትን ቪድዮ ስማው።
@umarkalifa4304
@umarkalifa4304 8 ай бұрын
matows 7:21,22,23
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 Жыл бұрын
አሁንኮ ወደ ቤታ ተመለሰች አለቀኮ ነገሩ
@tofiktemesgen8764
@tofiktemesgen8764 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አመንክክም አላመንክ ለትንሽ ቀን እያንዳንዱ ጓደኞችህ እየከዱህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እየመጡልህ ነው እሰቲ አንድ ሰው ሙስሊም ወደ አንተ ሲገባ አሳየን
@solomonaregawi5978
@solomonaregawi5978 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ስትፀልዮ ለምንድነዉ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ምራን የምትሉት ቀጥተኛዉ መንገድ ካለህ ለምን ቀጥተኛዉን መንገድ ትላላችሁ ?
@aebrae4896
@aebrae4896 Жыл бұрын
ኧረ መዐት አሉ መሀመድ ,ቢላል,አሊ....ብዙሀን ወደ ሚደነቅ ብርሀን መተዋል
@aebrae4896
@aebrae4896 Жыл бұрын
drive.google.com/file/d/1-0DxUJGiibd9Q5nKofbdCz7Ex2eubOVv/view
@seid6302
@seid6302 Жыл бұрын
እየሱስ ከመወለዱ በፊት የአለማት ጌታ ወይም ጠባቂ ማን ነበር መልስልኝ???
@bharadam550
@bharadam550 6 ай бұрын
መጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ልዑል እግዚአብሔር ነው የእኔ ቆጆ እስላም ከሆሽ እመኝኝ ሲሆል ናት ነብሽ እስኪ አንቺ ሳትዋሺ ለማን ነው የምሰግጂው ለዲያብሎስ አይደል?
@NewDay-33
@NewDay-33 2 ай бұрын
ከመሐመድ በፊት እስልምና የት ነበር?መልሺልኝ?
@muluworkwolderufael7211
@muluworkwolderufael7211 2 ай бұрын
ለአደም ቃል የገባለት ማዳኑነ ተስፋ አድርጎ አንዲጠብቅ ያደረገበት የንግስና ቦታው ላይ ነበረ። ግን አደም እንዴት ነዉ ? አሁንም ጀሀነም ነው እንዴ?
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ ድቁርና ክክክ መሀመድ አብን ይወዳል የቱጋ ነው??
@abiysamson4219
@abiysamson4219 2 ай бұрын
Dedeb. Jesus is God
@fayzaredela9741
@fayzaredela9741 25 күн бұрын
በናት እውነቱን እያወክ እውነቱን ተናገር አተም ነገ ትሰልማለህ ኢሻአላህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 25 күн бұрын
የዘለአለም ሕይወትን ማግኘቱን አሁኑኑ ምድር ላይ እያለ ያረጋገጠ ሰው ወዳላረጋገጡት የሚቀላቀል ከሆነ አው እሰልማለው። ግን ምርጫዬ የዘለአለም ህይወት ስለሆነ የሚሳካ አይመስለኝም።
@firaolusman4880
@firaolusman4880 9 ай бұрын
አበዳለች አንዴ መጀምራ አወቄ
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 5 ай бұрын
ክክክክክ እደት እደሳኩኝ አች ጂል ምሀመድ እኮ ልክ እዳች ተራ ስው ነው ክክክክክክ ሂጂ ዶማ ደቆሮ ነሽ እሽ እረ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Жыл бұрын
ከምኩራብ ያልከው በ1879 66ቱ ባይብል ላይ ከመስጊድ ተብሎ ተፅፏል መፅሃፍህ ይቀጥፋል
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 171 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
አላህ እና ወሲብ
3:07:24
እውነት ለሁሉ Truth For All Tube
Рет қаралды 5 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 25 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,4 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН