No video

በወልዲያ ከተማ የተፈፀመው ከባድ ጥቃት!ጉና.! ቡልጋ.! በለሣ.! ሰከላ.! ደላንታ.!15 July 2024

  Рет қаралды 36,187

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Күн бұрын

በወልዲያ ከተማ የተፈፀመው ከባድ ጥቃት!/ጉና.! ቡልጋ.! በለሣ.! ሰከላ.! ደላንታ.! /ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 176
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለሠፊው አማራ ህዝብ ሁሌም እውነት አሸናፊ ናት አማራነት ያሸንፋል 💪💚💛❤
@yonasbelay8336
@yonasbelay8336 Ай бұрын
መከላከያ ውስጥ ያለን አማራ በሙሉ በጨረሱት።እስካሁን በህዝባቸው ደም የሚነግዱ፣ያልነቁ ደነዞች ይበላቸው።
@ነገስታት
@ነገስታት Ай бұрын
በሌ! በእውነት በጣም ነው ያፈርኩት እንደው ግን እንደ ህዝብ ምን ያህል የተረገምን ብንሆን ነው በዚህ የህዝብ መከራ መሀል እንኳን አንድ መሆን ያቃተን? ጠላቶቻችን እኛን ለማጥፋት በዚህ ደረጃ አንድ ሲሆኑ እኛ ደግሞ ጠላታችን በር ላይ ቁሞ በጎጥ እየተባላን የህዝባችንን መከራ እናራዝማለን።እነዚህ ናቸው አማራን መርተው ነፃ የሚያወጡት? የሰፈራቸውን ወንዝም አይሻገሩ።የእውነት ነው የከፋኝ።
@konjosara5547
@konjosara5547 Ай бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@FkrNew-xg9ls
@FkrNew-xg9ls Ай бұрын
ከብልፅግና ጋር የሚሰራ አማራ ይገደል ከፋኖ ጐን ያለዉ አማራ ብቻ በቂ ነዉ❤
@JJ-7C
@JJ-7C Ай бұрын
Professor Asirat Woldeyes....ነፍስህ ደስ ይበልህ...እንዲህ የመሰሉ ልጆችን ወልደሀል እና❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Ай бұрын
አማራው እንደ ህዝብ የመጡበትን የኦሮሞ አረመኔያዊያን እንደ ህዝብ ሰይፉን እንዲመዝ እያስገደዱት ይገኛሉ፤ሁሉንም ነገር ጊዜ ይፈታዋል፤ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪
@konjosara5547
@konjosara5547 Ай бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@YonasTebeje-m7q
@YonasTebeje-m7q Ай бұрын
በሌ ለመረጃዎችህ ሁሉ እናመሰግናለን አንተ በሳል ሰው ነህ በአካልም ሳውቅህ ድርጅታችን ላይ በነበርንበት ጊዜ የምትሰጠን ሀሳብና ምክር ልዩ ነበር። በርታልን ወንድማለም ሁሌም ከጎንህ ነን
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 Ай бұрын
Thank you
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ህዝብ!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Ай бұрын
ድል ለጀግናው ፍኖ በለጠ ወንድማችን በርታልን❤❤
@user-ut9dg4ie9i
@user-ut9dg4ie9i Ай бұрын
35 እህቶቻችን ደፍሮ አንድ ቀን ማደር የሌለበት መከላከያ ተብዬ ህዝብ ግልብጥብሎ በመላው አማራ ድራሹን ማጥፋት ይገባል እጅግ ያማል ትግሉ ለፋኖ ብቻ የሚተው አይደለም ፋኖን ብቻ ይመጣል ብሎ መጠበቅ ተገቢ አይደለም የህዝብ አቅም ከፋኖ ይበልጣል
@user-bi4uh2os1f
@user-bi4uh2os1f Ай бұрын
በሌ ❤❤❤Ethiopia አማራ ፋኖ
@meniliksolomon5833
@meniliksolomon5833 Ай бұрын
You always best. ድል ለአማራ ፋኖ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Ай бұрын
እስኪ አንዳንዴ ስለሠላም ለመናገር ጥረት አድርግ ።
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Ай бұрын
በውነቱ በጣም በጣም ጎበዝሚዳነው ለምታደርግልን መረጃ መድረስአናመሰግናለን
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi Ай бұрын
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉
@birhanunigusia8913
@birhanunigusia8913 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለሠፊው አማራ ህዝብ
@Fitsum-i7w
@Fitsum-i7w Ай бұрын
በርታ ቀሌ
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
በርታ ወድማችን❤
@fithum9035
@fithum9035 Ай бұрын
የፋኖ መሪዎችን መጠራጠር ጀምሬያለሁ ፋኖዎቹን እርስ በርስ የሚያጋድሏቸው ከመንግስት ጋር ተናበው የሚሰሩ የፋኖ አመራሮች ይመስለኛል
@toyba911
@toyba911 Ай бұрын
ወሬኛ😏😏 ፋኖ እርስ በርስ አይገዳደሉም
@user-fh5tl7bd7y
@user-fh5tl7bd7y Ай бұрын
የሰሞኑ የፋኖ ሁኔታ በጣም እያሳሰበኝ ነዉ በሌ እደግንቦት 7 እደይሆን ፈርቻለሁ ወታደር ሳይጠፋ በአመራር ስህተት ትግሉ እዳይበላሽ
@eyasushiferaw8162
@eyasushiferaw8162 Ай бұрын
Thanks
@Ethiopialover
@Ethiopialover Ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ይሄን እየሰሙእ ያዩ ዝም ብለው የምኖሩ የአማራ ክልል አመራሮች በጣም ያሳፍራሉ 25 አማራ መከላከያ ያማል
@user-qs1sw1jn4h
@user-qs1sw1jn4h Ай бұрын
ለምን አንተ ገብተህ እርምጃ አትወስድም አንተ ጀዝባ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Ай бұрын
​@@user-qs1sw1jn4hሞትይዉሰድህ ሽብሽብ
@user-qs1sw1jn4h
@user-qs1sw1jn4h Ай бұрын
@@hadiaha3001 አንተ ጥንባታም አናሳ
@MaryeMequant
@MaryeMequant Ай бұрын
እኔም ጎንደር ሆስፒታሉ ጋ ነው እየተማርኩ ያለሁት የምንጠጣው ዉሃ የዝናብ ነው እንጂ ውሃ የሚባል ነገር የለም
@Grimawogayhu
@Grimawogayhu Ай бұрын
ሰላም በለጠ መረጃዎችህን አብራራቸው ለምሳሌ የነ ሽመልስ አብጂሳ ብለህ አለፍከው የነ ጃዋር መሀመድ፣ የነ በቀለ ገርባ etc ይቀጥላል
@xciteali30
@xciteali30 Ай бұрын
ግድም በተና እና ሚኒሻ ልቦና ይስጣችሁ ምን እና ትርፍ ብላችሁ ነው ወድማቹሁን የምትገድሉት😢
@addisualemayehu3416
@addisualemayehu3416 Ай бұрын
Amhara will win soon, and you are perfect voice
@danielmamo16
@danielmamo16 Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ይሄ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመ ከአብይ ጎን የተሰለፉት እውነት አማራዎች ናቸው ?
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
amara mn yahel hodam ena dekama behare endehon yasayal!!!!! tegra gn....
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Ай бұрын
❤❤በርታ
@user-uf7xe3qq3w
@user-uf7xe3qq3w Ай бұрын
ብልጽግና ገና እንደ አሜሪካው ትራምፕ ግንባሩን በጥይት ይበሳል መቼም አያሸንፍም ምክንያቱም ጸረ ህዝብ ነው።
@washeramedia
@washeramedia Ай бұрын
የኦሮሞ ወታደሮች የሚናገሩትን ፀያፍ ሰድብ ለሚዲያ መገለፅ አለበት ፣ ታሪክ ነው፣ ስለዚህ ለሚዲያ የማይገለፅ ተብሎ መሸፋፈን የለበትም፣ እነሱ የተሳደቡትን እኛ እንዲት መግለፅ ያቅተናል? በለጠ ይገለፅ ግድ የለህም
@molaNeguse
@molaNeguse Ай бұрын
በየ አቅጣጫዉ የሚ ሰማዉ ዜና የሚያስ ደስት ነዉ
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo Ай бұрын
👍👍
@waltersara6984
@waltersara6984 Ай бұрын
አድማ በታኝና ሚሊሻ ምንም ቢደርስበት እያሳዝንም ለሁዱብሎ ወገኑን የሚገል ይነገራቸዋል አይገባቸውም
@seidmaruf3479
@seidmaruf3479 Ай бұрын
መርዞ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 Ай бұрын
ኣይ አማራ!ወንድሙን እየገደለ ይፎክራል ምን ዓይነት ድንቁርና ነው እናንተዬ!?
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 Ай бұрын
ኧረ እባካችሁ ጎንደርን ደግሞ ታሪካዊዋን ከተማ ሊያጠፉ ነው እንዴ????
@gezetenaw9625
@gezetenaw9625 Ай бұрын
Belete, realty, very dedicated iron person, I wonder..
@user-qn3jc1cg3i
@user-qn3jc1cg3i Ай бұрын
ወልዲያ የጎንደር በር ፖሊስ ጣቢያ ከፈረሰ ቆይ የትኛው ፖሊስ ጣቢያ ነው?
@leulachaw3119
@leulachaw3119 Ай бұрын
Proud to deliver the truth
@user-th4sh2yl8o
@user-th4sh2yl8o Ай бұрын
fano will win
@user-ks6ky9ur1l
@user-ks6ky9ur1l Ай бұрын
King fano
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@emagag8161
@emagag8161 Ай бұрын
የአማራ ነገድ ግድያ እና ጭፍጨፋ፣የግፍ ደማቸው በፈጣሪ ፊት አምርሮ በመጮሁ ጽዋው ሞልቷል😢፣በመሆኑም በደልና ግፍ የፈጸመው አካል ሁሉ እንደዬ ስራው ዋጋውን ይከፍላል!!!
@emagag8161
@emagag8161 Ай бұрын
ድል ለጀግናው የእግዚአብሔር የበቀል በትር የሆነው ፋኖ❤
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 Ай бұрын
ሰላም በለጠ በርታ ድል ለፋኖ
@user-dq6gz3so4g
@user-dq6gz3so4g Ай бұрын
Keep it up.
@asamnkokeb7624
@asamnkokeb7624 Ай бұрын
ዛሬም በዚህ ሁሉ ውጊያ አንድ የተገደለ ፋኖ አለመኖሩ ይበል የሚያሰኝ ነው 😊
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Ай бұрын
ወልዲያ የሚንሻ ምንናምን ስልጣን ያለው ከዚህ በፊት መሳሪያውን ተቀምቶ ነበር አላርፍ ብሎ ነው መሰል ተገዲሎ ትናት እንደቸቀበር ከለቅሰው የነበር መርጃ አለኝ አልዘገባችሁትም ኢትዮ ኒውስ አፈንፉና ይዘገብ
@user-sk2rb7lp3m
@user-sk2rb7lp3m Ай бұрын
ምርኮኛ፡እየሰበሰበ፡ይቀልባ፡ያልገባው፡ደነዝፋኖ
@teshomesileshi
@teshomesileshi Ай бұрын
ሀይይይይ በሌ
@gachoman-if2lw
@gachoman-if2lw Ай бұрын
በሌ በጣም ነዉ የማከብርህ በጓደኞቼ ስልክ ሁላ ነዉ ሰብስክራይብ የማደርገዉ
@user-vn7kr2lc3b
@user-vn7kr2lc3b Ай бұрын
Thank you
@yemsida1758
@yemsida1758 Ай бұрын
ፋኖ ህግ ማውጣት አለበት ስለመሬት ጉዳይ ቀን ጠቅሱ የሚደረግ ምሪት ዋጋ የለውም የሚል።
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Ай бұрын
ወንድማችን በሌ እንኳን ደና መጣህ🙏ዛሬ አንደኛ ሁሌም መጨረሻ ነበርኩ😅
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@amaamm1566
@amaamm1566 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
በአማራ ክልል የኦሮሚ ሚሊሻ የመከላከያ ልብስ አርገው አማራ ልይ የፈፀሙትን ለሚዲያ ስላመይመጥን አላሳይም የምትለው!!! ይሄን እንቅልፋም ያመራ ህዝብ እንዳይነቃና ደንዝዞ እንዲቀር ነው!!!!???
@user-bh6vn6lj9y
@user-bh6vn6lj9y Ай бұрын
በርታልን❤❤❤
@ትእግስት
@ትእግስት Ай бұрын
በርታ ወድማችን
@FkrNew-xg9ls
@FkrNew-xg9ls Ай бұрын
በመከላከያ ዉስጥ ያለዉን አማራ ሚኒሻና አድማ ብተና ስም ዝርዝራቸዉን ይፋ ይደረግ ህዝብ ይወቃቸዉ እነዚህን የታሪክ አተላዎች የራሳቸዉን ወንድምና እህት አባትና እናት ያስገደሉ የገደሉ ከጠላት ጋር የተባበሩ ደነዞች ናቸዉ
@toyba911
@toyba911 Ай бұрын
ጥላቶች በኮመት መተዋል ዛሬ በሌ ቦልካቸው የሚሳደቡትን😞😏
@user-pf6fk8nk3b
@user-pf6fk8nk3b Ай бұрын
በሌ መቼ ነው ጦርነቱ ከአማራ ክልል እሚወጣው
@YenguseGebeyehu-m8y
@YenguseGebeyehu-m8y Ай бұрын
Selam Wondm💚💚💛❤️
@user-sl8qv2cd2g
@user-sl8qv2cd2g Ай бұрын
ወልዲያ ምን ተፈጠረ
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
መጀመሪያ ጎንደር ከመጣ እጁን አንይዘዋለን አለ ፋኖ ጉረኛው ። ጎርጎራን ሁለት ቀን ውሎ ሲያስመርቅ ጎንደርም ምርቃት ነበረው ፈርቶ ነውእንጅ ይላሉ ። ማፈሪያ ናችሁ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Ай бұрын
የምንውደህ ወድማችን የአማራ ሚዲያ ልክ እንደ ኦረሞማ አዲስ ገቢ አይባል ስለአማራ ትግል ሁሉም ባለቤት ነው
@FjggChhh
@FjggChhh Ай бұрын
ወድም አለም በርታ ❤❤❤የዘወትር ተከታይህ❤❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Ай бұрын
ምናልባት ኔቶርክጨስለተለቀ ይነቁ ይሆን
@BiniBini-ft2de
@BiniBini-ft2de Ай бұрын
ለምን የኦሮሞ ተወላጆች የተማረኩት አይረሸኑም በአማራ ክልል ያሉ ኦሮሞወች አፅፍ አይገደሉም አፅፋ ቢወሠድ ያቆሙ ነበር ፋኖ እርምጃ መወሠድ አለበት
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
ያም ሆነ ይህ በአማራ ህዝብ ላይ በደረሰው ሰብአዊ ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድቀት ከፋኖ ውጭ ተጠያቂ የሚሆን የለም ።
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Ай бұрын
ሰላም በለጠ በርታ ወንድማችን
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs Ай бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayalnehzewdie6496
@ayalnehzewdie6496 Ай бұрын
Dile le Amhara!!!
@97tabor
@97tabor Ай бұрын
በዋድላ ደላንታ ትይዩ ማለት ምን ማለት ነው? ምስራቅ ምእራብ ደቡብ ሰሜን ማለት አይሻልም? ለመንገድ ካልሆነ በቀር ሁሉም ቦታ ለሁሉም ትይዩ አይደለም እንዴ?
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
በለጠ ዜናህ ወርዶ ወርዶ እዚህ ሆቴል በሉ እዚያ ሆቴል በሉ ሆነ ። ልቅምቃሚ ወሬ አታብዛ ።
@ethioconstruction4400
@ethioconstruction4400 Ай бұрын
ይህ የምትነገረን Email ብዙዎች መንግስት ስንልክ (Hack) ይይዘናለ በሚል ፈረሀት ብዙ መረጃዎች ወዳንተ እንዳይደርስ እየሆነ ነዉ፡፡ያለዉን ሁኔታ ግልፅ አድርጋቸዉ
@belayasefs7625
@belayasefs7625 Ай бұрын
በሌ ሰላም ላንተይሁን።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
የኦሮሞ፡ልዪሀይል፡ቆየኮ፡መከላከያን፡ወክሎ፡መምት፡ከጀመረ፡እነሡን፡መማረክ፡አያሠፈልግም፡መግደል፡ብቻነው፡ሚዋጣው😂😂
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
ትግሬ ሲጀመርም ባንዳ ከሀዲነው. ቅጥረኛም ነው ለባአዳን ሀገር ዘር አትፊነው. ያነነው እየሰራ ያለ. የትግሬውጣት ላይ ተነገደበት ልትለኝ አችልም. በናቱ ጡት እና ማሀፀን ጀምሮ የሚማረው ነው. በህዝብ አማራ ጥላቻ ብቻ ሳይሆን. ያረደም. ይህ ስልጠላ ስላለው ነው ። አንዳንድ ወዥባራ ሀይማኖት አላቸው አንዳይነት ናቸው ሰሜነኞች ተዋልደን. ይልሀል አማራም ይሁን. አማራኛ ተናጋሪ ጋኔ. ዝዛግጥ. የአማራህዝብ. ብርቱና ደካማው. ህፃን አዛውንቱን በገዳሙም በመስኪዱም. ትግሬ ሲያራ ሲያርድ. ግን አይመስለውም ጥፉት. ሀይማኖት. ስሙን ኦርቶዶክስን ካቶሊክን ታድሶን. ሙስሊምነት አላቸው. ግን ከንቱ. የሶዳም ገሞራነት ነው በአካልም የሆነው ይህነው. በተግባር. ። ጀግናው አማራ. ይልቁን ከጎረቤት ከኤርትራም ይሁን ከሱዳን. ማውራት ያለብህ አለነህ. ጂኦግራፊየሚያገናኝህ አሜሪካ አውሮፓ እያለ የሚዘባርቅልህ ተወ. በራስ በክንድ በነፉት በእግዚአብሔር ማመን መታመን. ጉዞህም የሆነውም ይህነው. ከሩቅ ዘመድ የቅር ጎረቤት. አለ አባባል አይደለም አማራ ዝብሎ አባባሎችን ያያመጣም. ስለሆነም. የትግሬው ወራሪ ስልጣን ባይኖረውም. ለጥፉት ወረራ ገብቶል አሁንም የሚጃፉተውን እየሰማህ ነው. እና. ጠላት አይናቅም. እንኮን ነቀርሳውን ትግሬ. ስልጣኑ. የወራሪው የልጁኦሮሞው ኦነግ ቢሆንምአብሮ እየተባበረ. አሜሪካም የምትለው. ከፉ ዝቅ ለሁለቱነው. አይንህ እያየ. ስለሆነም ይጫንሀል. ያሳስብሀል. እያልኩህ አይደከም ያሜሪካም. ፈረሶቾንግን. መቅጣት ያለበህ አማራው ነህ. ግዴታህ. ሶስተኛ ጋላቢው. አይመለከተውም የራሱን ዜጋም አያስገባም. ። ካገኝ ባንዳ ሊገዛ ይችላል እደትግሬውኦሮሞው እምታየው የሚሸጥ ሲገኝ ግን ግብአት ፈሰሱ የምታየው. ኦሮሞው ወሮ ዘትፉ እየበላ. የምታየው. ዝብሎ አይደለም. ትግሬውም. እደዛነው የኖረው ። ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ. መሩ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፉሮች ።
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ።
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Ай бұрын
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ
@danialedani
@danialedani Ай бұрын
የንቀታቸዉ መብዛት የዘመናት የአማራን ሕዝብ እልቂት እና መከራ በብጭልጭ ልማት እና በመቶ ሜትር የኮሊደር ሥራ ሊደበዝዙት ይሞክራሉ።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
ቀልዳቸው ደግሞ ከፒያሳ ፋሲል ግንብ ሩቅ አደረጉት
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn Ай бұрын
Bela mirt sew ❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
የተረሸኑት መከላከያ ሠራዊት ምናባቱ ይሰራል እስካሁን ይህ ጠፋቶት ነው በገዛ ወገኑ ይህንኑ ግፋ ሲፈፀም
@Abdslegn
@Abdslegn Ай бұрын
አድማ ብተና እና ሚሊሻ የሚባል መንጋ ምን አይነት ዝንጉና አይነ ልቦናው የታወረ ነው የኦሮሙማው መከላከያ ከዚህ በላይ እንዴት አድርጎ በምን ቋንቋ ያስረዳቸው መካላከያ የአማራ ህዝብ ጠላት መሆኑን እንዴት የሰው ልጅ በዚህ መልኩ በንዋይ ህሊናው ሲታወር እናት ፋኖ ናችሁ አናምናችሁም ብሎ ከመናገር በላይ ምን ይናገሩ ሆዳሙ ባንዳው ሙሊሻ እና አድማ ብይን ወንድሙን ለመግደል በግዴታ ውደዱኝ ይላል ይህ ትልቅ አለመታደል ነው
@HusainHusain-oo2gt
@HusainHusain-oo2gt Ай бұрын
መሌ❤❤❤❤
@ChalachewZe
@ChalachewZe Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@user-jp2nm7du9x
@user-jp2nm7du9x Ай бұрын
ትርቡእ
@chibehawlante8040
@chibehawlante8040 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-jp2nm7du9x
@user-jp2nm7du9x Ай бұрын
እነ ቱሪናፋ አንድ ነገር ሳትይዙ እነ ሁሉ አማረኝ እነ ሁሉ የኔ እርስ በርሳቹሁ ተባልታቹሁ መሬት ላይ ወፍ የለም ሚስኪኑን ገበሬን አስጨረሳቹት የግፋቹህ ጥግ ዋጋ ስትከፍሉ ትኖራላቹሁ ክልሉ የጐበዝ አለቃ መጫወቻ ሆኖ አረፈዉ ይቀጥላል
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro Ай бұрын
ፋኖ በአንድ ዕዝ እሚመጣበት ቀን ናፈቀኝ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfindaksa
@mesfindaksa Ай бұрын
❤❤❤
@tewahdobirhan5663
@tewahdobirhan5663 Ай бұрын
ጎንደር ቅድሚያ የሚያስፈልገው ኮሪደር ሳይሆን ውኀ ነው ማቅረብ እንጅ ኮሪደሩ ምን ይሰራልናል ልማት የለውም ያለውን ንብረት ለማውደም ነው አውዱድሞ ሕዝቡን ደሀ ለማድረግ ስላሰበ ነው ሕዝቡ ቀድሞ መንቃት አለበት ስለኮሪደሩ ያአዲስ አበባን ሕዝብ እንዴት አድርጎ እያደኸየው መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል
@hussenali4298
@hussenali4298 Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ በሌ የዘወትር አድማጭህ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnachin
@samera626
@samera626 Ай бұрын
በለጠ ፀረ አማራ ነህ ወጣቶቻችንን አሥፈጄችሁብን ቱሪ ናፋ ህዝቡን ከማሥፈጀታችሁ ውጭ ምንም አታመጡም ፍትህ ለህዝባችን
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 48 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
11:17
#ሰበር ዜና ኢትዮ360#ዛሬ ምን አለ#
Mekiya Tube
Рет қаралды 111
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН