ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በዓልን ለማክበር በድሬዳዋ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

  Рет қаралды 86,414

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

Күн бұрын

Пікірлер: 401
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 18 күн бұрын
በእውነት የድሬ ከንቲባ ብፁዕነታቸውን ስላከበር እግዚአብሔር ያክብርህ።
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 18 күн бұрын
ሁልግዜም ባመት ባመት መልካም ሰው
@AntenheMesfen
@AntenheMesfen 15 күн бұрын
ቅዱስነታቸውን በሉ
@KasahunYosef-h3q
@KasahunYosef-h3q 18 күн бұрын
ክቡር ከንቲባ በኢትዮጵያ ያሉ ከንቲባዎች እና የክልል አመራሮች የአንተን መልካም ተግባር ቢከተሉ ዛሬ ኢትዮጵያ የገባችበት የጭንቅና የመከራ ጊዜ አይመጣም ነበር በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 17 күн бұрын
ይህን ብሎ ከንቲባ አሽቃባጭ የትግራይ ህዝብ ከአጋንንት ጋር አመሳስሎ የእግዝአብሄር ፍጡር ከድያብሎስ በበሀጢያት ከወደቀ አጋንት እናም መጥፋት አለበት ሲል የነበረ አንድ ቀን የአብይ አለንጊ ያገኘዋል
@ArekebArku
@ArekebArku 18 күн бұрын
የሚገርም ከንቲባ ፍቅር የሆነ ሰው አምላክ እድሜና ጤና ያድል ተባረክ የእውነት ሰው ነህ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
አምላክ ለቀጣፊ ካድሬ ለፖለቲካ ፍጆታ ሲሉ ህዝብን ግራ የሚያጋቡትን ስለሚያቅ ሠይፉን መዞ የሚቀጣበት ቀን ስላለ በቅርቡ ታዩታላቹሁ አትቸኩሉ የምታለቅሱበት ቀን እሩቅ አይደለም
@ethio8774
@ethio8774 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እሚገባቸውን ክብር ስለተሰጣቸው ።🙏🏽 ድሬዎች አኮራቹሁን ያገሬ ልጆች/// አቦ /// ተባረኩ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💚💛💛❤️❤️
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 16 күн бұрын
@@ethio8774 ፈሣም ፋንዲያ የሠይጣን ካድሬ አጃቢ 😏🤮
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 18 күн бұрын
የድሬ ከንቲባ የፖሊስ ኮሚሽን ሕዝቡም የማርሽ ባንዱ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ዕድሜውንና ጤንነቱን አብዝቶ ይስጣችሁ ሁሌም ለሁሉም አርአያ ናችሁ ❤❤❤❤❤
@mekdesKasaw-w5w
@mekdesKasaw-w5w 18 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የድሬደዋ ከንቲባ ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@MeazaGyohannes
@MeazaGyohannes 18 күн бұрын
እኔም እላለሁለድሬ ከንቲባ እድሜና ጤና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
@ChalieGetnet
@ChalieGetnet 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል አቀባበላችሁ ኑሩልን ድሬወች🎉🎉🎉🎉 የፍቅር ሀገር
@sinekeneshdereje7868
@sinekeneshdereje7868 18 күн бұрын
ዘርክ ይባረክ በጣም ቃል ያጥረኛል እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥህ
@deje3710
@deje3710 18 күн бұрын
የድሬ ከንቲባ አንተን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሺ ዓመት ኑርልን ሺ ዓመት ንገስልን።
@GetachewAbera-p7g
@GetachewAbera-p7g 17 күн бұрын
የአባታችን በረከትይደርብን አሜን።ውድየድሬ ሕዝብ ሖይ ምንግዜም ለናተ ሠላምፍቅር ቀናሑ በናተ እ/ር ይባርካችሑ።
@SaraBezabh
@SaraBezabh 18 күн бұрын
ውድ ከንቴባ እድሜ ጤና ይሰጥህ እንዳከበርካች ፈጣሪ ያክብር አረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ
@BEWKETULINGEREW
@BEWKETULINGEREW 18 күн бұрын
በእውነት የድሬዳዋ ክቡር ከንቲባ እግዚአብሔር ያክብርልን እንዳንተ አይነት መሪዎችን ያብዛልን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
ዲያቢሎስ ዲያቢሎስን ስለተቀበለ ነው እግዚአብሔር የሚያከብረው ?
@Mintiwab-y9p
@Mintiwab-y9p 18 күн бұрын
ምነው ቀናህ ደም አፍሳሽ ከንቲባ ስላልሆነው​ ዘርን ሃይማኖትን እኩል ስላደረገ ነው አንተ ነህ ዲያብሎስ ምቀኛ እግዚአብሔር ልቦናህ ከምቀኝነት ይመልስህ@@MikeAsmare3308
@eyerusalembeyene9248
@eyerusalembeyene9248 18 күн бұрын
የድሬደዋ ከንቲባ እግዛብሄር ይባርክ የአገሬ ልጅ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
ፈሣም ፋንዲያ ካድሬና ዲያቢሎስን አድናቂ የተምታታባቹሁ ደነዞች ዋ የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ የፍርድ የእልቂት ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ወይስ አልሰማንም አላወቅንም አልገባኝም አላየሁም ልትሉ ይሆን ?😏🤮😈
@yohannestesfaye9854
@yohannestesfaye9854 18 күн бұрын
አሰ
@yohannestesfaye9854
@yohannestesfaye9854 18 күн бұрын
አሰልጥኑት በቀደም ቀብር ላይ እጁን ኪሱ ከቶ አሁንም መካሪ የለውም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
@ ቆቱ ቶሎ አይሰለጥንም ለዚህም ነው የዝንብ ማደሪያ ሆኖ የቀረው 😏🤮የፋርነቱ ብዛት ደግሞ በድሬዳዋ ሙቀት በፒትልስ ሹራብ ላይ ኮትና ሹራብ ደርቦ እጁን ኪሱ ከቶ ይወላገዳል አስቂኝ ፍጡር
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
@@eyerusalembeyene9248 እግዚአብሔር የሠይጣን ፈረስ ሆኖ በካድሬነትና በዘር ፖለቲካ ስልጣን ላይ የተሾመን አህዛብ በሙሉ አይባርክም ባርኮም አያቅም ስለዚህ አንቺ የማትረቢ ሂሊናቢስ ዳፍንታም ሸርሙጣ ቲንሽ ለማሰብ ሞክሪ ዝምብለሽ እምቡር እምቡር አትበዪ 😏
@sanamiss5234
@sanamiss5234 18 күн бұрын
የድሬ ከትባ ፈጣርይጠብክህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@adisalem1777
@adisalem1777 18 күн бұрын
የድሬዳዋ ከንቲባ አክብሮት ቅንነትና መልካም ተግባራት ለሌሎች ባለስልጣና ትልቅ ትምህርት ነው። እርስ በእርሰ ብንከባበርና ብነተሳሰብ ዕልቂተና መከራው በቆመ ነበር። 💚💛❤️
@yenenehalemayhu7659
@yenenehalemayhu7659 18 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አመራር ነው የምንፈልገው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር
@alemneshalemumelese4474
@alemneshalemumelese4474 18 күн бұрын
ምን እንደምል ላውቅም አነዚ ከንቲባ አና ፓሊስ ኮምሽን ቃላት የለኝም እናንተን የምገልጽበት እንዲህ አንዳከበራችሁን ፈጣሪያችን በላይ በሠማይ እንዲሁ ያክብራችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች ዘመናችሁ ይባረክ አሜን
@BeteMariam-u9s
@BeteMariam-u9s 18 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት እንደ ድሬድዋ ከተማ እስኪ ለሰው ሁላችንም እንደዚህ ሰው ሰውን እናክብር እኔ በዚህ ከንቲባ ደስ ብሎአል ።
@yewashetwalelegn
@yewashetwalelegn 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ያክብር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥ የድሬደዋ ከንቲማ ከነህዝቡ
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ እጅግ በጣም ኮራውባችሁ ሁሌም እንዴሁ ይመቻችሁ ማንን ለይቺ ላመስግን ይህንን ሁሉ ፈጥሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው አቦቦቦቦ
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 18 күн бұрын
ኦርቶዶክስን ለማዋረድ እና ለማጥፋት በሚሯሯጡበት አገር ላይ እምነታችንን እና አባቶቻችንን ስላከበርክልን ልዑል እግዚአብሔር በምድር እና በሰማይ ያክብርክ።እንወድሃለን !!
@daboyasin6612
@daboyasin6612 16 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የኔ እና የሚፈልጉትን እንደኔ ደጅህ የናፈቃቸውን ስደተኞች ሁላችነነም ሃሳባችነን አሟልተህልን የዛሬ አመት ለደጅህ በሰላም አብቃን
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 17 күн бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ የሚለው ቃል በድሬዎች ተገልጿልእናመሰግናለን !!!❤❤❤ ለከንቲባው ያለኝ አክብሮት ትልቅ ነው በርታ ❤❤❤
@Hewi-c1y
@Hewi-c1y 18 күн бұрын
ከላይ ስትመረጥ ስራ ሁሉ እደአምላክ ይሖናለል ወጣት ከድሬና ቢኔያም ይመሳሰ ሉብኛል አንተን የወለደች መሐፀን ትባረክ ዘላለም ንገሰ ንገሰ!!!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 17 күн бұрын
Very very beautiful celebration at Deradaw . God bless you all people who came to this Holy Church for Celebration! I wish If I was there with you my people but Im here in forgin county and watching this amazing!! Ethiopian people have strongest relationship with Our Church.
@zizitino6797
@zizitino6797 17 күн бұрын
የድሪደዋ ከንተባ ቅዱስ ገብረኤል ሙሉ ጤናውን ይስጥህ አባታችንን እንዳከበርክ ቅዱስ ገብሬኤል ያክብርህ ተባረክ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 17 күн бұрын
የድሬ ከንቲባ ከታሪክነት ወደ ታሪክ ሰሪነት ለውጦናል ቸሩ መዳህኒዓለም ይጠብቅህ ምን ዓይነት ድንቅ ሰው ነህ ፓሊሶቹም ህዝቡም ድንቅ ናችሁ ተባረኩ
@AlemtsehaySintayehuGeda
@AlemtsehaySintayehuGeda 17 күн бұрын
ተባረክ. የኔወድም. ከከምላካችንመከበርያ. ወባረኪያ ቁልፍን ይዘሐዋል. የኛንፍቅር. ን ነውናየሜወደውአንተን. መረጠሕባረከሕ. በየቦታው ያሉተመራጮች. ካንተቢማሩ. ፍቅር ካለ. ሰላም አለና ሐገራችንን. ሰላም. ያርግልን
@Beletshachew-bd5vz
@Beletshachew-bd5vz 18 күн бұрын
ቸሩ መድሀኒተዓለም ያክብራችሁ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 17 күн бұрын
ውፍፍፍፍ የድሬ ከንቲባን ፍቅር ስመለከት ትንሽ ተስፍ ይስጠኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 18 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤😥 የድሬዳዋ ወነኖችን ከላይ እስከ ታች ያላቹህ እግዚአብሔር ያክብራቹህ ይባርካቹህ 🤲❤ እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለሊቀ መልአክት አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል 🤲❤
@TasfaAbajo
@TasfaAbajo 18 күн бұрын
አግዜአቤሔር በጥብ በማስተዋል በተግስተ ጤናን እድሜን ከነ ቤተሰቦቸሕ እግዜአቤሔር ይባርከሕ የድሬደዋ ከቲባ።❤
@Mimi-h3l6l
@Mimi-h3l6l 18 күн бұрын
ምን አለ ሁሉም ከንቲባ እንደዝህ ሰው አክባሪ ቢሆን ተባረክ
@nattyfetene
@nattyfetene 17 күн бұрын
ብጹነታቸው፥ በረከታቸው ይደርብን ያባታችን።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከድር ።
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 18 күн бұрын
የድሬዳዋ ከንቲባ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ያከበረ ይከበራል እንዳንተ አይነት መሪ ያብዛልን።
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 17 күн бұрын
ምንእያሎቸዉነዉአልገባኝም😢
@HuneyHabtu
@HuneyHabtu 18 күн бұрын
አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ከርሞንም እነደዛሬው በሰላም አድርሰን!!! ሀገራችን ላለባት ፈተና መፍትሄ ሁናት !!!
@FolwerFlower-c5r
@FolwerFlower-c5r 18 күн бұрын
እኳን በሰላም ገባቹ ብጹ አባታችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AberaMeshesha-k1f
@AberaMeshesha-k1f 17 күн бұрын
ዋዎ!!!!! ክቡር ከንቲባ ተባረክ እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሠብህ እንዲሁም ከድሬ ነዋሪዎች ጋር እመኝልሀለው።
@yokok-j1r
@yokok-j1r 16 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ኢትዮጵያ ማለት ይህች ናት።
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 17 күн бұрын
ለክንቲባው ትልቅ ክብር በእውነት አባታችንን ስላከበርክ ትባረክ
@zuriashgebissa7887
@zuriashgebissa7887 17 күн бұрын
አምላኬ ቃላት አጣሁኝ የናፈቀኝን ኢትዮጵያዊ ነት የድሬ ከንቲባ አሳየኝ ዘርህን እነደቃሉ ያብዛው።
@TINTAG.S
@TINTAG.S 18 күн бұрын
እንዲህ ያለ የፓትርያርክ አቀባበል በኢትዮጵያ ታይቶም አይታወቅምና ይበል ይበል የሚያሰኝ ነው
@misrakalemu7398
@misrakalemu7398 15 күн бұрын
ለከንቲባው ትልቅ ክብርና ምስጋና ይድረስዎት አባታችንን ስላከበርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!!
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 16 күн бұрын
የድሬድዋ ከንቲባ እግዚአብሔር ይባርክሀ ጳጳሶችን ሰለአከበርክ በሰማይ ቤትህ እግዚአቡሄር ያክቡርህ
@TesfaMichael-w9g
@TesfaMichael-w9g 18 күн бұрын
በእዉነት እንዲህ ባለ በዘቀጠ ዘመን ላይ ሆነን ይህን የመሰለ ፍቅርና አክብሮት ላሳዩን የድሬ መሪዎች ክብር ይስጥልን ማክበር ለራስ ነዉ መከበርን መወደድን ያተርፋል በሚመሩት ህዝብ መወደድ ደግሞ ህሊናን ያሳርፋል ድሬ ሃገሬ ጥንትም እንዲህ ነበርሽ ዛሬም እንዲህ ነሽ በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደፊትም የፍቅር ተምሳሌት ሁነሽ ትቀጥያለሽ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 17 күн бұрын
ብፁአባታችን በረከትዎ ይደርብን።በሰላም።ይመልሶዎት
@ethiopiaha8531
@ethiopiaha8531 18 күн бұрын
ተባረኩ
@MulugojjamAnmaw
@MulugojjamAnmaw 16 күн бұрын
ድሬዎች ቅዱስ ገብርኤል በክብር ላይ ክብር ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን ለአባታችን ላደረጋችሁት አቀባበል በተለይ ለከንቲባው ቃላት የለኝም ሺ ዓመት ኑር የአንተ አይነት መሪዎችን የድግል ማርያም ልጅ ያብዛልን።
@TesfayeEnsermu
@TesfayeEnsermu 18 күн бұрын
ደስ የምል አቀባበል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስለ አደረሰን
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 17 күн бұрын
በጣም ልዩ ነው የዘንጅሮው የቁልብዉ ገብርኤል በአል አከባበር ታር ክ ተሰራ በዝህ አገጣም ክብር ይገባቸዋል የድረደዋ አሰተዳዳር❤❤❤❤❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 18 күн бұрын
Abatachen berket yidersen Ye deridawa kentiba asetedader hulum Egziabher yibarklachu Egziabher yimesgn eleleleleeeéee enkon des alachu le melaku kdus Gberel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GebreEgziabherWasihun
@GebreEgziabherWasihun 14 күн бұрын
የድሬዳዋ ከንቲባ አባታችን ሳይሆን እግዚአብሔር ንና መላው ተዋህዶን ነው ያከበርህና እግዚአብሔር ያክርህ ደግናችን
@berhanusetegn
@berhanusetegn 17 күн бұрын
“ለሌላው ክብር የሚሰጥ ለእሱም ክብር ይሰጠዋል “ ለብዑህ አባታችን የተደረገው የክብር አቀባበል ለእሳቸው ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳይዊ ልጆቻቸው ለኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ ስለሆነ ለድሬዳዋ ከንቲባና ለአመራራቸው /ለካቢኔያቸው /በተለይም ደግሞ ለድሬዳዋ ህዝብ ምስጋና ይገባል፡፡
@tiamirkidane7715
@tiamirkidane7715 13 күн бұрын
ድንቅ ኣቀባበል ክቡር ሰው እንደ ነግሱ መጠን ያከብርሃል የተባለው እንደዚህ ነው ፈጣሪ ያክብራችሁ
@demekelobago1063
@demekelobago1063 17 күн бұрын
BRAVO DIRE!!!!!!!!!!!!!!!!DIRE IS EXEPLARY OF ETHIOPIANS UNITY. LONG LIVE THE MAYOR OF DIRE AND THE PEOPLE.
@gurshavegas
@gurshavegas 17 күн бұрын
I'm so speechless, Dredawa Governor. God bless you . 🙏
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 18 күн бұрын
የድራድዋ ከንቲባ ክብር ይገበዋል እውነት እንዲህ❤❤❤❤❤❤
@eyobmesfin9136
@eyobmesfin9136 18 күн бұрын
አባቴ በረከተዎት ይድረሰኝ !
@AlemayehuAbera-we1sy
@AlemayehuAbera-we1sy 18 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅ.ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@SemneheMeseret
@SemneheMeseret 15 күн бұрын
ክብር ለድሬደዋ እዝብ በጣም ደስይላል ክበሩ ለጥምቀትም በርቱልን
@negussieadale8921
@negussieadale8921 18 күн бұрын
ውድ ወገኔ የድረዳዋ አስተዳደር እና የፀጥታ እና የፖልስ አባሎች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ሀገራችን የፍቅር ሀገር ናት ይንዲህ አባቶቻችንን እዳከበራችሁ እግዚአብሔር ያክራችሁ ሌሎችም የሀገራችን ህዝቦች ከዝህ ከደሬዳዋ ህዝብ መማሪና ሰው መሆን ነው
@iloveessey
@iloveessey 17 күн бұрын
አባ በረከትዎ ይደርብኝ . አሜን አሜን አሜን
@kalikidan2002
@kalikidan2002 18 күн бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ❤❤❤❤❤
@AYINALEMAYI-g8d
@AYINALEMAYI-g8d 17 күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን ኑርልን እናትህ ሺ ተባክልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@feyisanegash8669
@feyisanegash8669 17 күн бұрын
ክቡር ከንቲባ ከደር በእውነት ከልብ በመነጨ ምስጋና ልሰጥ እወዳለሁ ምክንያቱም ስራዎ የሚናገረው ለሰው ልጅ ያሎት አመለካከት እና ክብር የእምነት ልዩነት ሳየገድቦት ላደረጉት ሁሉ እግዛብሔር ይስጥልን እንደርሶ ያለ መሪ ፈጣሪ ያብዛል ሀገራችንን ይጠብቅልን🎉
@ኃይለጊዮርጊስ
@ኃይለጊዮርጊስ 17 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!
@teferaTekle
@teferaTekle 17 күн бұрын
በዉነት እግዚአብር ደግሞደጋግ ትዉልዳችሁን ያብዛላችሁ ክቡር ከቲባእርሜህን ያብዛልሕ የቁልቢዉ ገብርኤል እሱይጠብቅህ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 17 күн бұрын
ድንቅ ከንቲባ
@TigestMezgebu-k1r
@TigestMezgebu-k1r 17 күн бұрын
ዘራቹህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
@feleketesema-j7c
@feleketesema-j7c 17 күн бұрын
ቅዱስ ገብሬል የባረካት ከተማ እና አስተዳደር ፡፡
@alemneshalemumelese4474
@alemneshalemumelese4474 18 күн бұрын
ሀገርን ነው ያከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ አሜን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
የዲያቢሎስ አጋፋሪዎችን መቀበልና መሸኘት ሀገርን ማክበር ሣይሆን አገርን ማዋረድ ነው እናንተ ግብዞች ?
@TigistKufaGobena
@TigistKufaGobena 16 күн бұрын
Sela keberikn keberilen. Yederi kentibachin Egziabehr yakeberik❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretKebede-v7r
@MeseretKebede-v7r 18 күн бұрын
ተባረክየኛከቲባባትሆንይቆጨነበርጠናህንክነቤተሰብህ
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm 17 күн бұрын
ደስ ይላን ፈጣሪ ያክብርልን እናመሰግናለን
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 18 күн бұрын
አቦ ድሬ እንኳንም ካንቺ ተወለድኩኝ ኑሮዬ አዲስ አበባ ቢሆንም ሲጃለታ
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i 17 күн бұрын
የድሬ ከቲባ አባታችንን በክብር ስለተቀበልክልን እናመሰግናለን እድሜና ይስጥሕ አቦ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 17 күн бұрын
When I heard the Ethiopian Police Orchestra " Ethiopia*. My tears coming down on my face here in USA. Because when I was in Ethiopia, we were listening this song on Radio during the Darge and that time was Golden time all Ethiopian people had have strongest love for their country unity and freedom!! That is the main reasons why many thousand of Ethiopian people died at Somalia war. Also almost one million our people and soliders died at Ertrian and Tigery for our country unity. Many generals died because of related our country. I was one of that generation when Darge pushed us to fighting with shabia and Wayne. For example, I was 6 Grade elementary school in 1979 E .C when they took me to go war front. But one Darge officials send me home because I was under the age 16 year old boy at that time. My two friends died at that horrific bloody civil war.
@FelegeGenetSundaySchool
@FelegeGenetSundaySchool 18 күн бұрын
Woow Betam dess yilal😍 Abatachin Bereketo Yidresen!
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 18 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@senaitabate4322
@senaitabate4322 17 күн бұрын
የድሬደዋ ከንቲባና አመራሮች የፖሊስ ሀይሎች ሁልችሁም እንዲህ እንዳከበራችሁ እግዚአብሔር ሞገስ ክብር ይስጣችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@fiatentertainment6483
@fiatentertainment6483 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN MARYAMEYYYY MARYAMEYYYY MARYAMEYYYY MARYAMEYYYY ❤❤❤❤❤❤❤
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 18 күн бұрын
እስይይይ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትር❤❤❤❤❤❤
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 18 күн бұрын
አባታችን በረከቶት ይድርብን የድሬደዋ ለከንቲባ ቃል ይታጣለታል ምርጥ ኢትዮጵዊ ነው ምድራችላይ ላይ አንዳንተ አይነቱን ያሰማል ፈጣሪ ይባርክክ
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 18 күн бұрын
Amen Amen Amen
@Temesgen-k1r
@Temesgen-k1r 17 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ የአመታዊ ቅዱስ ገብርኤል በዓል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeletuBeletu-h5g
@BeletuBeletu-h5g 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን😊
@falconhotel1298
@falconhotel1298 17 күн бұрын
እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ይባርክህ
@AbebeHaile-c3u
@AbebeHaile-c3u 18 күн бұрын
ከንቲባ ከድር ተባረክ ❤❤❤❤
@MesiBuna
@MesiBuna 17 күн бұрын
ክቡር ከንቲባው የድሬው የተባርክ ምነው ሁሉም መሪዎች አተን ቢመስሉ እድሜና ጤና እለምንልሀለሁ ገና ብዙ መስራት እድትችል
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 18 күн бұрын
Abatachen Enquan Selam Gebulen Bereketachew Yedereben Beselam Yemelesulen❤❤❤
@BirukeLoveBiruktawit
@BirukeLoveBiruktawit 17 күн бұрын
ኢትዮጵያዬ ምነው ሁሉም ከተሞችሽ እንደ ድሬ ዳዋ ከተማ ከሁሉም ነገር የፀዱ ቢሆኑ ዘረኝነትን ብሄርን ክልልን ጎጠኝነትትን አንተ አጥፋልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ።❤❤❤❤❤❤
@ItzObvTheo
@ItzObvTheo 17 күн бұрын
Ere kentibaw yetebareke God Bless you
@hergewoin-py5np
@hergewoin-py5np 17 күн бұрын
እግዚአብሒር ይባርካችሁ በሳልና ገስተዋዮች ናችሀ ዘራችሁ ይባረክ
@AlganeshAlganesh-r1w
@AlganeshAlganesh-r1w 18 күн бұрын
💗💗💗💗💗💗💗እግዚአብሔር ይመስገን 💕🙏💕
@Ksjei3i3
@Ksjei3i3 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይባርኩን አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 17 күн бұрын
የፍቅር አገር ድሪ ከንቲባው እግዚብሂር እድሚ ከጢና ይሰጥህ ቅዱሰ ግብርሂል አባቲ እንኮን አድርሰንልልል❤
@NigatuZeleke
@NigatuZeleke 14 күн бұрын
አያችሁ ምግዜም ከለይ ካማረ ከታች ያለው ሁሉ ያማረ ይሆናል አቦ ከድር እድሜክ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብክ
@tadessegoshime8714
@tadessegoshime8714 18 күн бұрын
THANKS JESUS YOU ARE MY LORD,MY GOD
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 18 күн бұрын
እንሰሳ በከንቱ ባክነህ የቀረህ መንጋ ማፈሪያ 😏🤮
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 18 күн бұрын
Peace and love for Ethiopian people. May God protect and bless Ethiopian people. We are under God
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze 18 күн бұрын
አሰይ የድሬ ልጅ ሆክ የፍቅር ሀገር ምርጡ መርዬ❤❤❤❤
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie 18 күн бұрын
ረ ይህን መልካም ሰው የኢትዮ መሪ አድርጉልን😢
@EsayasTsehaye-nz5md
@EsayasTsehaye-nz5md 17 күн бұрын
በረከቶት ይድረሰን አባታችን በሰላም ይመለሱ
@HailemichaelMelka
@HailemichaelMelka 17 күн бұрын
ድሬዎች የአንድነት የአገር ክብር አርማዎች ናችሁ የሀይማኖት አባታችንን እንዳከበራችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ።
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 251 М.