በወር እስከ 80 ሺ ብር የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የሆነ ስራ | Chicken farming | business | Gebeya| small business

  Рет қаралды 33,850

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 117
@LobabaAhmad
@LobabaAhmad Жыл бұрын
አላህ ያበርታን የስደት እህቶቼ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
በጣም ከዚ ከማዳም አመዳም ልገላግለን ነዉ ሠሰለኝ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
መሰለኝ ለማለት ነዉ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
❤❤❤
@KalkidhaKalkidh
@KalkidhaKalkidh Жыл бұрын
ሚዳያ ገበያ ለምሰጡን መረጃ እናመሠግናለን
@abdulbariadem8261
@abdulbariadem8261 Жыл бұрын
ቀጥሉበት ሁሌም የምትሰጡን መረጃ እጅግ በጣም ጠቃም እና ኣስፈላግ ነው
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jilaluazmach7153
@jilaluazmach7153 Жыл бұрын
ማብራሪያቹ ሁሌም ይመቸኛል
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 Жыл бұрын
በዶሮ እርባታ ላይ መስራት እፈልጋለሁ አዳማ ከተማ ነው ያለሁት ሥልጠናውን እንዴት ላገኝ እችላለሁ ግለፁልኝ
@khadijamohammed3612
@khadijamohammed3612 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ለምታደርሡን መረጃ 🎉🎉🎉
@GtteshoTesho-q3p
@GtteshoTesho-q3p 11 ай бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር አትዋሹ? በተወደደ መኖ እንኳን 5 አይታሰብም ደግሞም መነሻውም ቀላል አደለም ትክክለኛ መረጃ ሰጡ።
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 Жыл бұрын
ዶክተር ሳላኽዲን አዳማ ላይ ላሉ ይንን የዶሮ እርባታ ላይ መስራት ለሚፈልጉ ሰዎች ምን እና እንዴት ያመቻቻል እስቲ ግለፁልን ገበያኑ ሚድያዎች አመሰግናለሁ፡፡
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ኩባንያችን አልፋ አግሮ ኮንሰልታንሲ አዳማ አመዴ ገበያ ይገኛል። በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል ቢሮ በመገኘት የሚፈልጉትን መረጃ መውሰድ ይችላሉ።
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy 11 ай бұрын
የእንቁላል ዘሮ የት ይገኛል
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 Жыл бұрын
ስራዉ በጣም አዋጭ ነዉ ነገር ግን ምርት እስኪጡኝ ድረስ በመኖ አቅርቦ ምክኒያትተቸግሬ ከስራዉ ወጣሁ በቅርቡ እመለስበታለሁ ኢንሻአላህ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
እኔም ከሰደት ሰገባ እይሰብኩ ናው ዶሮ በጣም ናው የምወደው
@tarhastube9099
@tarhastube9099 11 ай бұрын
እቅድ አለኝ ሃገሬ ሰገባ ፍጣሪ ያግዘኝ ❤
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 11 ай бұрын
እኔም እንደዘዉ ነዉ የጌታ ፈቃድ ከሆና ❤
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 11 ай бұрын
በፀሎታችሁ በዱአችሁ እርዱን ስደት የለን ፈጠር እንዲያከነዉንልን
@emu4249
@emu4249 Жыл бұрын
እናመስግናለን በርቱልን
@MmMm-fc3oy
@MmMm-fc3oy Жыл бұрын
እናመ ሰግ ናመን
@ejaraadugna574
@ejaraadugna574 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል የት ነው የሰልጠና ቦታው?? እነዴት ነወ መሰልጠን የምንችሎው??
@yrgg1047
@yrgg1047 Жыл бұрын
teru new bertu egzbiher yesateln gebeya media anmsgenalen yewnt ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@AmenMidea
@AmenMidea 5 ай бұрын
በሰማኒያ ሺ ስትሉ እፈሩ እኔም ሠርቼ አይቸዋለሁ በአየር ነው ሚኖሩት በጣም ይበላሉ በወር ስት አሰባችሁት ቀለቡን
@itsmydam7046
@itsmydam7046 11 ай бұрын
መግስት ተሥፍ ያሥቆርጣል በተለይ ክፍለሐገር ፍቃዳዉጡ 3ወር ጠብቁ ሲኔድ አናገኛቼዉ ብቻ ልቦና ይሥጣቼዉ የኛ ሥዴት እነሡን ምን እዴሚጠቅማቼዉ አላዉቅም
@hayattesema4388
@hayattesema4388 Ай бұрын
ዱባይ በሥደት7 አመቴ አገሬ ሰርቸ መተዳደር እፈልጋለሁ መሠልጠን በዶሮ ርባታ የት ነው የሚሠጠው ሥልጠናው
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 9 ай бұрын
የጤፍና የጥሬ ማምርቻ እቃው ስንት ብር ነው በመርጃ አቅርብልን ገበያ ሙሉ መርጃውን👁👁👁👁👁👁👈👈👈👈👈👈👈👈👈 ሁሉንም ጥሬስ
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x 11 ай бұрын
የኛዎቹ ተከድኖ ይብሰል ወጣቱ በሱስ ተዝፍቋል እደዉ ሆድ ይፍጀዉ እኔየ ወድሜየ በጣም ብዙ ነገር አከሰረኝ ሆድ ይፍጀዉ በስ አልሃምዱሊላህ ዋናዉ ጤና ነው
@hayatteshome573
@hayatteshome573 11 ай бұрын
እኔስ በትንሽ ገመትኩትና አቆምኩ ከተኳረፍን 2አመታችን እኛ ስደተኞች እናሳዝናለን ውይ ከብር ወይ ከቤተሰብ አልሆን😢
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x 11 ай бұрын
@@hayatteshome573 ወላሂ በትክክል እኔየ ይሄዉ በደፊት ጥቅምት 8፡አመቴን እጨስሳለሁ ግን ጥሩ ቤተሰብ የለለዉ አይቀየርም እኔም ወድሜየ ጋር አልነጋገርም ግን በናቴየ ነው እሚጠቀምብኝ እናት አያስችላትምና ትሰጠዋለች አበድረኝ ይላትና አይመልስም ይዞራ እኔጋር ታለቅሰለች ብቻ ሆድ ይፍጀዉ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 11 ай бұрын
@@Lubaba-t3x አይዞሽ የኔ ውድ ከቻልሽ ለናትሽ ብር እንድትይዝ ሳይሆን የሚያስፈልጋትን ብቻ ትግዛበት በሚያስፈልጋት ጊዜ ድረሽላት አለዛ በዚህ ሁኔታማ አችሊውም። ብቻ አላህ ይሁንሽ። ይሁነን በጣም እናዛዝናለን።እኔም 9አመቴ ነው መሄድ ሁሉ ፈርቻለሁ ማን ነው መሄደን ወዶ የሚቀበለኝ ብየ።
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 11 ай бұрын
መስራት የምፈልገው ህልሜ ይህነው በገጠሩነው ማርባጫጭቶችንገዝቸ በጣምነውምናመሰግንው
@bettyskincare19
@bettyskincare19 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቪዲዪ ነዉ በርቺ። የኔንም አዲሱን በቤት ዉስጥ መዘጋጀት ስለሚችልበት የቆዳ ዉበት መጠበቂያ የሚያስተምረዉን የዪቲቤ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለዉ። 😊😊😊
@lubabayusif4553
@lubabayusif4553 6 ай бұрын
ትምህርቱን ለመጄመር የትነው የምናገኝው እኛ ገጠር ውስጥ ያለንሠወች
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
Wow thank you for nice information ❤
@sabatekle2611
@sabatekle2611 Жыл бұрын
ምን ያህል ካሬ መሬት ቦታ ያስፈልጋል 800 ደሮ ለማርባት
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
ግምታዊ መነሻ ካፒታል ለ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ወጪ የዶሮ ዋጋ 290birr × 2000 doro = 580,000 birr የመኖ የ3 ወር 124 ኩንታል × 3800 birr= 524,400 birr የቤት ኪራይ የ3ወር = 60,000 birr የሰራተኛ የ3ወር =18,000 birr መመገቢያ 50×350= 17,500 birr መጠጫ 50×300=15,000 birrr የሀኪም የመድሀኒት እና ክትባት ወጪ= 15,000 birr የዶሮዎች መጓጓዣ ወጪ= 5,000 birr የመብራት እና ውሀ የሶስት ወር= 4000 birr የተለያዩ ወጪዎች= 20,000 birr 580,000+524,400+60,000 +18,000+17,500+15,000 +15,000+5,000+4,000 +20,000= 1,258,900 ጠቅላላ birr መጠባበቂያ 10% ወርሀዊ ትርፍ በ2000 ዶሮዎች 90% ቢጥሉ 1800 እንቁላል በቀን ማለት ሲሆን ወጪ የመኖ 295,200 የቤት ኪራይ 20,000 የሰራተኛ 5500 የውሀ እና መብራት 2,000 የተለያዩ 5,000 በጠቅላላ 327,700 ገቢ 1800 × 10 =18,000 በቀን በወር 540,000 ብር 540,000-327,700 ብር = 212,300 ብር የተጣራ ወርሃዊ ትርፍ 0913375491/0913286608 0908915767/0978385609 አድራሻ: መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር ሀላ/የተ/የግ ማህበር
@BeyondInvestment
@BeyondInvestment Жыл бұрын
You Are Making Influence Keep The Good Job
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 Жыл бұрын
እንዴት ብታሰላው ነው በተወደደ መኖ ከአንድ እንቁላል 5 ብር የሚገኘው። ለህብረተሰቡ ትክክለኛውን ንገሩት። ሲጀምር ከጠቅላላ ወጭ ውስጥ 75% የሚውለው ለምግባቸው ነው። አንድ ኩንታል 4200 ብር ነው። በወር ለ600 ዶሮ ሌላ ወጭ ሳይጨምር ለምግባቸው ብቻ ብር 90720 ያስፈልጋል እንዴት በወር እንዴት ብር 80000 ይገኛል
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
መልሱን በቅርቡ ጠብቁን እየሰሩ ያሉትን ሌሎች ሰዎችን እንጠይቃለን።
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በቀን 500 እንቁላል ይሰበስባል፣በወር 15000 እንቁላል ፣በአሁን ጊዜ የአንድ እንቁላል ዋጋ በአማካይ 13 ብር ነው ጠቅላላ የወር ሽያጭ 195000 ይሆናል ፣ 115000 የቀለብ እና ሌሎች ወጪን ስያጠቃልል 80000 ብሩ የተጣራ ትርፍ ነው ።
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 Жыл бұрын
@@gebeyamedia አርቢ ነኝ አሁን ላይ እንቁላል የምሽጠው 8.50 ነው
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq Жыл бұрын
አወ ነገረነ የመዳምፊት አዴ ቄጦ አዴፍፎነዉ 😂😂​@@gebeyamedia
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
ግምታዊ መነሻ ካፒታል ለ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ወጪ የዶሮ ዋጋ 290birr × 2000 doro = 580,000 birr የመኖ የ3 ወር 124 ኩንታል × 3800 birr= 524,400 birr የቤት ኪራይ የ3ወር = 60,000 birr የሰራተኛ የ3ወር =18,000 birr መመገቢያ 50×350= 17,500 birr መጠጫ 50×300=15,000 birrr የሀኪም የመድሀኒት እና ክትባት ወጪ= 15,000 birr የዶሮዎች መጓጓዣ ወጪ= 5,000 birr የመብራት እና ውሀ የሶስት ወር= 4000 birr የተለያዩ ወጪዎች= 20,000 birr 580,000+524,400+60,000 +18,000+17,500+15,000 +15,000+5,000+4,000 +20,000= 1,258,900 ጠቅላላ birr መጠባበቂያ 10% ወርሀዊ ትርፍ በ2000 ዶሮዎች 90% ቢጥሉ 1800 እንቁላል በቀን ማለት ሲሆን ወጪ የመኖ 295,200 የቤት ኪራይ 20,000 የሰራተኛ 5500 የውሀ እና መብራት 2,000 የተለያዩ 5,000 በጠቅላላ 327,700 ገቢ 1800 × 10 =18,000 በቀን በወር 540,000 ብር 540,000-327,700 ብር = 212,300 ብር የተጣራ ወርሃዊ ትርፍ 0913375491/0913286608 0908915767/0978385609 አድራሻ: መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር ሀላ/የተ/የግ ማህበር
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
Ethio doro erbata kiflehager branch yinorachew yihun please shashamane akebabi
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 9 ай бұрын
እኔም የዶሮ ርባታን መስራት በጣም እፍልጋለሁ
@meseretabdii7935
@meseretabdii7935 Жыл бұрын
Selem nachu Ewnet betam new enim meserati mefeligewa esiki beset ber mejemere yechalali?
@hayatahmed2478
@hayatahmed2478 Жыл бұрын
እኔ እፉልጋለሁ የእንቁላል ዶፎዎች ለክፍለ ሀገር እባካችሁ እንዴት ማግኘት
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
እኔእፈልጋለሁ ዶሮእርባታአ እርባታአጠቃላይ
@teddysebehat-ce6my
@teddysebehat-ce6my Жыл бұрын
ከ40 -42 ዲግሪ ሙቀት ያለበት አካባቢ መስራት ይቻላል?
@nadiyahassen2450
@nadiyahassen2450 Жыл бұрын
Keep it up
@tsegaaweke5238
@tsegaaweke5238 Ай бұрын
kifle ager lay lalenew kesiltenaw bashager endet nw digaf meyadergulin bemamakerina bekiminaw reged mesrat silemifelig nw
@ቲጂየነናሆምእናት
@ቲጂየነናሆምእናት 11 ай бұрын
Wow Hanichoye yene gobez Dingil besirash tigiba tibarkilish!!!😂💕💕💕💞💞💕
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 3 ай бұрын
ወደ ሀዋሳ የዶሮ ጫጩት ትልካላችሁ ወይ
@ኤልማር
@ኤልማር 11 ай бұрын
አሪፍ ሚዲያ ነው በርቶልን
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
ዶሮ ቀዝቃዛ አካባቢ ማርባት ይቻላል እስኪ መልሱልኝ
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
ይቻላል ዝርያቸው ግን ቦቫንስ ብራውን ወይም ሎማንስ መሆን አለባቸው።
@kidistaberedew6205
@kidistaberedew6205 Жыл бұрын
hawassa akababi lalu sewoch tisetalachihu?
@ኤልማር
@ኤልማር 11 ай бұрын
በ2ሚሊዬን ብር ምን ብሰራ ያዋጣኛል ሀገር ከተረጋጋ
@AbayHaile-cd9cw
@AbayHaile-cd9cw 11 ай бұрын
አባቴ በ1 እንቁላል 5 ብር ?
@hayatetube5206
@hayatetube5206 Жыл бұрын
ግነት ያለበት ይመስላል።
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
ግምታዊ መነሻ ካፒታል ለ2000 ዶሮዎች የ3 ወር ወጪ የዶሮ ዋጋ 290birr × 2000 doro = 580,000 birr የመኖ የ3 ወር 124 ኩንታል × 3800 birr= 524,400 birr የቤት ኪራይ የ3ወር = 60,000 birr የሰራተኛ የ3ወር =18,000 birr መመገቢያ 50×350= 17,500 birr መጠጫ 50×300=15,000 birrr የሀኪም የመድሀኒት እና ክትባት ወጪ= 15,000 birr የዶሮዎች መጓጓዣ ወጪ= 5,000 birr የመብራት እና ውሀ የሶስት ወር= 4000 birr የተለያዩ ወጪዎች= 20,000 birr 580,000+524,400+60,000 +18,000+17,500+15,000 +15,000+5,000+4,000 +20,000= 1,258,900 ጠቅላላ birr መጠባበቂያ 10% ወርሀዊ ትርፍ በ2000 ዶሮዎች 90% ቢጥሉ 1800 እንቁላል በቀን ማለት ሲሆን ወጪ የመኖ 295,200 የቤት ኪራይ 20,000 የሰራተኛ 5500 የውሀ እና መብራት 2,000 የተለያዩ 5,000 በጠቅላላ 327,700 ገቢ 1800 × 10 =18,000 በቀን በወር 540,000 ብር 540,000-327,700 ብር = 212,300 ብር የተጣራ ወርሃዊ ትርፍ 0913375491/0913286608 0908915767/0978385609 አድራሻ: መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር ሀላ/የተ/የግ ማህበር
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 11 ай бұрын
ከልብ ነው የመሰግነው
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thank you
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
ገጠርውስጥ መስራት ይቻላልወይ??
@helenahelena5044
@helenahelena5044 Жыл бұрын
ሰልጥኜ መስራት እፈልጋለሁ የት ነው ያላችሁት
@bayemimi809
@bayemimi809 Жыл бұрын
ስልካቸዉ ቪዲዮ ላይ አለ ይደዉሉላቸዉ
@hayataAmede61
@hayataAmede61 Жыл бұрын
Assalamulekum I waramatulhayyii wabarakatuu. Tabarakuu Alhaa uqatin yecamir gabayaa tub michot 😊😊😊new
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Menderine-2118
@Menderine-2118 Жыл бұрын
Seraw awach new 5 birr gin teganwal 2 3ketegegnem beki new yerasek suk kelelek beker
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
በራሱ ቤት ነው የሚሰራው የራሱ ሱቅ አለው!
@tarhastube9099
@tarhastube9099 11 ай бұрын
የትግራይ ልጅ ነኝ እንደት የሁለት ወር እረከባልው ከዛ
@NazirawitTube27
@NazirawitTube27 11 ай бұрын
Iski nigarugn ye doro irbata qaziqza ayir yalebt agar masirt yichalali woyi
@Galane-nr3pz
@Galane-nr3pz Жыл бұрын
❤❤❤wow❤❤
@asterashetu9595
@asterashetu9595 Жыл бұрын
Mee afaan oromifaan nuf hojedhaa
@natanan90-f5r
@natanan90-f5r Жыл бұрын
Hojiin Horsiisaa lukkuu sa'aati kanatti bu'a qabeessa miti .sabaabin isaa nyaataa lukkuu kumtala tokkoo 4200 bitaa hanqaaquu qarshii8.50 bayyee kisaaraa qaba .waan hundaafu jarjartani akka hin egalle Warrii leenjistu qarshii qofaaf odessiti sobadha
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
Hanqaaquun eessatti qarshii 8.50 n gurgurama mee nutti him nuuti baayyinnaan sirraa fudhannaa
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 11 ай бұрын
Bishoftuutii isaanu nurra hin bitaan. Qarshi 8 nuun jedhuu
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
በገጠር መብራት በሌለበት ቦታ መስራት ይቻላል?
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
በሶላር መብራት ከሰራህ እንጂ ፍፁም ያለ መብራት መስራት ኪሳራ ውስጥ ይከትሀል።
@nurazubayer9365
@nurazubayer9365 Жыл бұрын
ብሩ ስት ነው 5ምን
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 11 ай бұрын
5.5 መቶ ሺ ያለች መሰለኝ😅😅
@chekolet9859
@chekolet9859 11 ай бұрын
1 unqlal Snt yshetal
@hayatteshome573
@hayatteshome573 11 ай бұрын
ገጠር ላይ መስራት ይቻላል?
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
እኔም ጥያቄነው
@aaaa-xp3nh
@aaaa-xp3nh 4 ай бұрын
መኪና እሚገባው ከሀሆነ ይቻላል
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 11 ай бұрын
Bereta jegena
@ZebenayShifera-j4j
@ZebenayShifera-j4j Жыл бұрын
Siltanaw mojo lay ale?
@salahadinali126
@salahadinali126 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ኩባንያችን አልፋ አግሮ ኮንሰልታንሲ አዳማ አመዴ ገበያ ይገኛል። በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል ቢሮ በመገኘት የሚፈልጉትን መረጃ መውሰድ ይችላሉ።
@ZebenayShifera-j4j
@ZebenayShifera-j4j 11 ай бұрын
Ameseginalow
@meserettesemamessi338
@meserettesemamessi338 Жыл бұрын
እኔ እየሠራሁ ነው ለምን አላገኘሁም እንዲህ በየሚዲያ የሚወራውን ሰምቼ ውሸት
@ZeynebaBeshir-ur2nz
@ZeynebaBeshir-ur2nz Жыл бұрын
Ere eski bedemb ngerign hasab alegn
@destadosa4099
@destadosa4099 Жыл бұрын
@biboo002
@biboo002 11 ай бұрын
Not this Franch chikn
@teddytubee
@teddytubee Жыл бұрын
ይህ ነገር ለሚድያ ነው ወይስ እውነት ነው
@የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
@የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ለሚዲያ ማለት፣ከዚህ የበለጠ ምን አይነት መረጃ ፈለክ? ወይም እኛ አንተን ለማሳመን እንደ ሌሎቹ ሰበር ዜና ማለት አለብን?
@nattbrann5583
@nattbrann5583 Жыл бұрын
​@@gebeyamediathis people are still on stone age😂
@nattbrann5583
@nattbrann5583 Жыл бұрын
Do you even own a business?
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ Жыл бұрын
ለሚዲያ ነው ከነቁ አይገደዱ
@BelayTekle-nt8fx
@BelayTekle-nt8fx 5 ай бұрын
bertu
@tsegaamlak2278
@tsegaamlak2278 Жыл бұрын
Yeganm farm Eyuln
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ይደውሉልን ፣ወይም ስልካችሁን ላኩልን
@የኢቶጲያልጅ
@የኢቶጲያልጅ Жыл бұрын
አንዳንዴ ምናለ ባታስመስሉ😂እ 80 ሽ ትርፍ ካለው ዩቱብ ላይ ምን ያስቀምጣቼዋል😁😁
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ዩትዩብ ላይ የሚሰሩት በወር ከ80000 በላይ እንደምያገኙ አላወቁም ማለት ነው? ምንልባት ብዙ እይታ ያላቸው ቻናሎች በወር ከ1 ሚሊዮን በላይ ገቢ እንዳላቸው አላወቁም ማለት ነው?
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq Жыл бұрын
እግን ሀራም ነዉ ጉልበት ያለፍበት ገዘብ ሲሞት በአላህዘድ እዴት አመጣችሁት ተብለዉ ይጠየቃሉ​@@gebeyamedia
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ Жыл бұрын
የሰው ልጅ ከሰራ ያገኛል እኮ ዋናው መሰራታቸው አይደል
@khadijamohammed3612
@khadijamohammed3612 Жыл бұрын
ሠው ከነሡ መማር እንደሚችል ነው
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 11 ай бұрын
አረ የኔ ወንድም ለዘውም በዘመናዊ መንገድ ሳይጠቀም ያገኝ ነበር ጦርነቱ ነው ያስቆመው😢😢
@rukyamohamed3099
@rukyamohamed3099 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 11 ай бұрын
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН