በዋድላ ወረዳ በአባ ገብረ መስቀል ተሰማ የተገነባው ዳግማዊ ላልይበላ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ

  Рет қаралды 21,451

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
የታሪክ ባለቤት የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ይመስገን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን
@azebkebede1412
@azebkebede1412 5 жыл бұрын
ይህንን በዚህ በኛ ዘመን ላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን።የእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ልመናዋና ምልጃ ዋ ከእኛ ጋር እንዳለ የሚያሳየን ነው ።ስሙ ለዘላለም ይክቡር ይመስገ ለአባታችን ረጅም እድሜና ፅጋውን ያብዛሎት
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
ጥበቡን ለአባታችንን የሰጠ እግዚአብሔር ለአባቶቻችንም የማቱሳላን እድሜ ያድልልን አሜን
@tadelegirmaye4379
@tadelegirmaye4379 6 жыл бұрын
ድንቅ ነው ማማን እስኪከብደኝ ግን በተግባር አምንሁ።እግዚያብሄር ይመስገን ቃላት የለኝም።ለፈለፈሉትም እድሜና ጤና ይስጥልን።ብቻ ቃላት አጥሮኛል።
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚቢሄር ይመስገን በኛ ዘመን ያሳየን ክብር ምስጋና ይግባው
@فضيلهالغيثي-ق9ف
@فضيلهالغيثي-ق9ف 5 жыл бұрын
ስለማይነገር. ስጦታው. እግዚአብሄር. ይመስገን. አባታችን. ርጅም. እድሜና. ፀጋውን ያብዛለውት.
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥራህ እፁብ ድንቅ ነው። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።ስለ ትውልዱ ሲል እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ያድልልን።አሜን።
@ወንድምለእህቱመከታነው
@ወንድምለእህቱመከታነው 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና ያባቴ ማህተቤን አልበትስም ትኖራለች ለዘለዓለም እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሃኒአለም ይሁን እየተገደልን እንበዛለን ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ በእግዚአብሔር ሃይል እየገነባን ነው ጥላት ዲያቢሎስ እርርር ድብን ይበል ለአባታችን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@meserettsedalumeserettsedd8388
@meserettsedalumeserettsedd8388 6 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን አባ
@meronabasha7796
@meronabasha7796 6 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ነዉ አማራ ሁሌም ታሬክ አላት ሉኡል እግዜአብሕረ የተመሠገነ ይሁን አሜን
@mahlusisay8755
@mahlusisay8755 6 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር። ይመሰገን
@endeamelkefekademenore3247
@endeamelkefekademenore3247 5 жыл бұрын
አመ ትትሀነፅ ቤተ ክርስቲያን በዕንቁ ሰንፔር ወበከርከዴዮን በዕንቁ ሰንፔር አረፋቲሃኒ ለቤተክርስቲያን ወማይ ፈቲሃኒ በወርቅ ንፁህ ወመርባሰ ለቤተ ክርስትያን (ዳግማ ላሊበላ)
@zelalemabera8106
@zelalemabera8106 5 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከትና ረድኤት ይደርብን!
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይስፋ፣፣፣
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይስፋ እልልልልልል እልልልልልል እልልል
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 6 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ ማሕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
@መሲታዴ
@መሲታዴ 5 жыл бұрын
ይህን ያደረገው እግዚአብሔር የተመሠገነ።ይሁን
@ኪዳንምህርትእናቴ
@ኪዳንምህርትእናቴ 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት!!
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@destaassefa9442
@destaassefa9442 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ከደጁ ለመድረስ የሱ ፍቃድ ይሁን አዘጋጆቹም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ከቦታው ሂዳችሁ ስለዘገባችሁ እናመሠግናለን
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@saidayamam1619
@saidayamam1619 6 жыл бұрын
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጣቻው እግዚአብሔር አምላክ ገና በልጆቹ ብዙ ያሳየናል ተመስገን ምን ይከፈለሀል ተዋህዶ ሀይማኖቴ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትናባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም
@sarahmihiret4053
@sarahmihiret4053 6 жыл бұрын
አሜን የአማራ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን ኪነ እንፃ በአማራ እንደተሰራ የሚሰራ መሆኑን በተግባር ያሰዮ ታላቅ አባት ።ይህን ለሱሩ አባታችን እድሜና ፀጋውን ይስጣቸው አባቴ እጆ ይባረክ ብዙ ታሪካዊ ክብርት ቤተክርስቲያን እደሚሰሩ ያሳያሉ
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን ያቆይልን
@emawaiyshzeudu2025
@emawaiyshzeudu2025 2 жыл бұрын
..ትመሰገን አመላኪ እፁብ እፁብ ድንቅ ነዊ
@ኤልሳቤትኤልሳቤት
@ኤልሳቤትኤልሳቤት 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ያድልሊን ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንዃን ደስስስ አላቸው አለን!!!!
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይህን ድቅ ስራ ለሰራ እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን እናሃይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን
@አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
@አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በኛ ዘመንም ደርሶ ዳግማዊ ላሊበላን አየነው አቤቱ እናመሠግንሀለን ይህን ድንቅ ጥበብ ስላሳየህን አባቶች እዲሚአችሁን ያርዝምልን ምን ይሳነዋል ቸሩ አባታችን የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ጥበቡን ጠጨምሮ ይስጥልን
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Thank you Our Dear God for giving us this Holy gift from Heaven. Ethiopia is the best of the best, the most Precious, Outstanding, Spiritual, Supernatural and Holy Land Created and Supervised by our Dear Lord The Father, The Son, and The Holy Spirit and by Holy Trinity Directly from Heaven.
@belayneshbiba8390
@belayneshbiba8390 6 жыл бұрын
Saba Asrate አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጣችው አባቶቻችን
@emamaethiopia4226
@emamaethiopia4226 6 жыл бұрын
አቤት መታደል ይህን ድንቅ ስራ በዚህ ዘመን ማየት ምንኛ ድንቅ ነው. እንደ እግዚአብሔር አንድ ቀን አየዋለሁ ። ተባኩ ብሩክ ሁኑ
@tesfaneshhahilemariyam1153
@tesfaneshhahilemariyam1153 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ የታሪክ አገር ነች ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም ትኑር የጥላሽ ይወደም
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእ ዝማሬ #መላእክትን ያሰማልንም
@mequanentargaw
@mequanentargaw 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን::
@የኑሬጀሪካማአድናቂ
@የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአላችሁ አባቻችን እድሜ ጤና ይስጥዎት፡
@habebaas3829
@habebaas3829 6 жыл бұрын
😍ለአባታችን እድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤቴሆይ ሀገሬ ገብቸ ለዚ ቦታ ለመሳለም ፍቃድሽ ይሁንሊ
@sofiafaris9080
@sofiafaris9080 4 жыл бұрын
Amne Amne Amne 💒💒💒
@wlitesanebet1719
@wlitesanebet1719 6 жыл бұрын
አሜን ጥበቡን ያብዛላችሁ
@qwwqww6746
@qwwqww6746 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@astermequannt1585
@astermequannt1585 6 жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ለአባታችን የድንግል ልጅ. እግዚአብሄር. አምላካችን እድምና ጤናዉን አብዝቶ ይሥጥልን. አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሄር ከእናተ አይለይ።።።።
@yeshiyekibret3855
@yeshiyekibret3855 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስግን
@alali8734
@alali8734 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን የድግል ልጅ ይርዳን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍራጅ የድግል ልጅ
@souchou369
@souchou369 4 жыл бұрын
መሰጋና ልገዚእብሔር መሰጋና ልማርያም
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥♥
@fhhhfhh8226
@fhhhfhh8226 6 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ይሆን ክርስቶስን ለውለደች አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 6 жыл бұрын
እፁብ እፁብ እንበል ያምላክን ስራ እናመሰግናለን ያማራ ቴሌቪጅን በርቱ እግዛብሄር ይመስገን ስላደረገልን ሁሉ አሜን
@ااا-ل6ه3ر
@ااا-ل6ه3ر 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገንስለሁሉ ነገር የቅዱሳ ሀገር ላስታ / ዋድላ ደላንታ/ ሀገሬ ክፍሺን አልስማ እምየ/ አቤቱ አምላኪ ሆይ መልስይ ወደ ሀገሬ
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 6 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ከጥበብ ጋ ጨማምሮ ይስጥልን
@sarahmihiret4053
@sarahmihiret4053 6 жыл бұрын
አሜን እልልል እድሜ ይሰጣቸው አባታችን
@hiruttilaune3585
@hiruttilaune3585 6 жыл бұрын
እግዚያብሔር ድንቅና አያል ነው እግዚያብሔር ይመስገን
@ኮዜትዴቭ
@ኮዜትዴቭ 5 жыл бұрын
⛪🙏💚💛❤👌👍👍👍👍እንኳን ደስ አላቹ የኦርቶዶክስ ልጆች
@sofiafaris9080
@sofiafaris9080 4 жыл бұрын
Amne Amne Amne 👏👏👏
@daszenme1932
@daszenme1932 6 жыл бұрын
ስላማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@Mimibiz03
@Mimibiz03 5 жыл бұрын
Egziabhair yemesgen 💚💛❤️
@ااا-ل6ه3ر
@ااا-ل6ه3ر 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ. የጥንት ነሺ. የእናትና አባቴ።
@zamzamyiamam.ebakachhu.set3489
@zamzamyiamam.ebakachhu.set3489 6 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥዎት አበታችን 😘😘😘
@endeamelkefekademenore3247
@endeamelkefekademenore3247 5 жыл бұрын
ደሙ ደሙ ደሙ ለወልድ መሠረተአንቲ ዳግማዊ ላሊበላ
@ማርየየአፄዎች
@ማርየየአፄዎች 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yeduteshome2748
@yeduteshome2748 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ይስጥልን
@fikereyohansshewangizaw2459
@fikereyohansshewangizaw2459 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጸየፈውን (ምሳ. 6፡ 16-19) በወንድማማቾች ማካከል ጠብን ለመዝራት ቀንና ሌሊት የሚዳክሩ በበዙበት ዘመን፤ እንደ አባ ገብረመስቀል ተሰማ ያሉ የታደሉ አባቶች የቀደሙትን አባቶች የእነ ቅዱስ ላሊበላን ታሪክ በመድገም፡ አዎን ላሊበላን ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ላሊበላ ሰራው የሚለውን ለመናፍቁ (ለተጠራጣሪው) በተግበር ያሳያሉ፡፡ እንደ እንሠሳ ሆዳቸውን/ርካሽ-ድሎት ሳያስቡ እንደ ሰው ብሎም እንደ ኢትዮጵያዊ ለመኖራችን ትርጉም እየሰጡ በአርያ ሥላሴ የተፈጠርን ሰዎች መሆናችንን የሚያሳስቡንን ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን!
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emamaethiopia4226
@emamaethiopia4226 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎ !!!!!
@ወለተፃዲቅዱባይ
@ወለተፃዲቅዱባይ 6 жыл бұрын
እልልልልልእልልልልልእልልልልአባታችንንእጃቸውንአይቆርጥማቸውበጣምደስስስስትሉለአባታችንእድሜናጤናይስጥልንዲያብሎስአያርፍምናአትሳቀቁበርቱ!!!
@አፀደማሬያም
@አፀደማሬያም 5 жыл бұрын
እግዚአቤሄር ሀፈቀደ ወደሀገርቤት ስመለስ ህጀ አያታለሁ
@የእናትፋንታደስታ
@የእናትፋንታደስታ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት!!!እናመሰግናለን በጣም አማራ ቴሌቪዥን ይሄን ግሩም ሚስጥር እየተከታተላችሁ ስላቀረባችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን !!!በእውነት ይሄን ግሩም ጥበብ በየትኛውም የሀገሪቷ መገናኛ ሚዲያ ትኩረት ሰጥቶ ሲቀርብ አላየሁም ።እናንተ ግን እየተከታተላችሁ ይሄን ድንቅ ጥበብ ያላየ እንዲያይ ያልሰማ እንዲሰማ በማድረጋችሁ ምስጋና ይገባችኋል!!!በርቱ።
@mahraahmed5453
@mahraahmed5453 6 жыл бұрын
እእእእእእእእልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Amen amen amen elelllllllll egzyabhir yetemesegene yihuin
@ritatesfaye1288
@ritatesfaye1288 6 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 6 жыл бұрын
Le Abatachin regm edmy ystlen Egzabher yetkbrhe ye tkedese bet Egzabher yadrglen. Bertu ye Dengel berket khulacen gar yhun Amen 💕 💕 💕
@ኖርብለን
@ኖርብለን 5 жыл бұрын
Abatachen egzabher tsegawnena bereketun ychemrlote
@sisayabebe4070
@sisayabebe4070 5 жыл бұрын
amen amen
@sahaydanye4372
@sahaydanye4372 6 жыл бұрын
Ameen.Ameen.Ameen.Maqaan.waqqayyoo.keenyaa.bara.hanga.barat.kanGalatoomeefii.kan.ulfaatee.nuufiiYaaTawu.AmaharaaTV👍👍👍👍.galatooma.silaa.hulum.nagar.egzaberin.mesgen💖💖💖💖💖💖
@yaareedisraelahmara6950
@yaareedisraelahmara6950 5 жыл бұрын
Sahay Danye orthodox nena Ethiopia ye Christian hager nech
@henagataneh9322
@henagataneh9322 5 жыл бұрын
awo betam betam gobezochi serachun seru elllllllllll egizyabihar ymesgen
@tglove7660
@tglove7660 6 жыл бұрын
ሰለሁሉም ይማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን እሜን
@masaratethuopia5296
@masaratethuopia5296 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን
@adishiwet3234
@adishiwet3234 6 жыл бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ስሙይመስገን
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ 5 жыл бұрын
ወይ መታደል ኦርቶዶክስ መሆኔ ታደልኩ
@tiantian6887
@tiantian6887 6 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦ
@alemayehud5205
@alemayehud5205 3 жыл бұрын
amen 21
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 6 жыл бұрын
እሠይ ሠማያዊ ዋጋ ይከፈልምን አባቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን
@jane4577
@jane4577 5 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔርይመሰገን በኛዘመንይህንንሰለአሳየን ለሁሉም ነገር የድንግልጅይመስገን
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
BE ferenj Hager behon ,,Abatachin yemeshomubet - yemeshelemubet, sira new !! Egzeyabher edmena tenawin yestwo Abatachin !
@ወለተማርያምየእማምላክልጅ
@ወለተማርያምየእማምላክልጅ 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሀይማኖት በክርሰቶስ ደም የተመሰረተች ስለሆነች በየዘመናቱ በመረጣቸው ላይ እየሆነ ስራውን እፁብ ድንቅ እንድንል ያደርጋል እውነት ነው አባታችን ሰራው አምላከ ቅዱሳን ግሩም ነው
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 6 жыл бұрын
ወለተማርያም የእማምላክ ልጅ 0555458616 እግዚአብሔር የተመሰግነ ይሁን
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
ምን ይሣነዋል የኛ ጌታ እግዚአብሔር ይመሥገን
@enatbestkebede8893
@enatbestkebede8893 6 жыл бұрын
Edemiy ena tina yestoti aba #Amelaki Ethiopia tebekat💚💛❤
@letayletay6288
@letayletay6288 6 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በኛ እደመ እህንን ደንቅ ስራ ላሳየን።
@genetzewede9748
@genetzewede9748 6 жыл бұрын
Egziabher kesedet temelsen lemayet yirdane!
@mnbj7479
@mnbj7479 6 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር
@sarads2047
@sarads2047 6 жыл бұрын
elelelel amen amen amen
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ
@መቅዲየተዋህዶልጂመቅዲየተ 5 жыл бұрын
የሚዲያ ሽፍን በደም ማግኘት አለበት ምክንያቱም ታሪክ ማስተላለፍ ከአሁን መጀመር አለበት
@asdqwe6711
@asdqwe6711 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስሲል እግዚአቢሄር ይመስገን
@አቤኢትዮጵያዊት
@አቤኢትዮጵያዊት 6 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ሱጣታው እግዚአብሔር ይመስገን
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Aba egzyabhir edmena tena yistewo aba
@roman04kibiruyisfa62
@roman04kibiruyisfa62 6 жыл бұрын
egizabeher yimesgen le abatochi e rejim edime yisitiln
@mulukwt
@mulukwt 6 жыл бұрын
Elelelelel elelelelelelelelelel elelelelel elelelelelelelelelel elelelelel elelelelelelelelelel egzaibehir yemsegn
@ኖርብለን
@ኖርብለን 5 жыл бұрын
Egzabher yetemesgn yhun ahunm tebekawna bereketu bemelaw chrstian ortodoxe lej yderben
@masaratethuopia5296
@masaratethuopia5296 6 жыл бұрын
አማራ፡ጅግኖች ዝር
@WarkneshSamawu
@WarkneshSamawu 6 жыл бұрын
Egziabher yemsgen gerum dink new
@antenehamsalu4820
@antenehamsalu4820 5 жыл бұрын
temesgen
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሥራ ነው ሃይማኖት አልወድም ግን ሳላደንቅ አላልፍም። እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ። ምነው ነጫጭቦቹ አይመጡም እንዴ?
@adiamissac896
@adiamissac896 6 жыл бұрын
Ezi akababi zr lilu haylu yelachewm !!!
@marukebede4433
@marukebede4433 5 жыл бұрын
" ሃይማኖት አልወድም" what a crazy idea is that. "ሃይማኖት" is believing in እግዚአብሔር.
@Wise888
@Wise888 6 жыл бұрын
elelelelelelelelelelelelele Egziyabhear yekibre yemesgen ledegu yabkan.
@abrahamazmat7588
@abrahamazmat7588 6 жыл бұрын
Zemamzozzecvbtp,n'
አቡነ ሙሴን ይጎብኙ
39:02
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 28 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 127 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ  7 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
22:45
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 506
የመኖሪያ ቤት ፍላጎትን ለማሟላት እየሰራን ያለነው ስራ
6:03
Akaki Kality Communication - አቃቂ ቃሊቲ
Рет қаралды 290
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН