በዋሽንግተን ሲያትል እና በሌሎች የአሜሪካ ስቴት የሚመረተው ጤፍ ለብቻው እንጀራ እምቢ አለን ለምትሉ ሚስጥሩ ይሔው

  Рет қаралды 43,517

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Күн бұрын

Пікірлер: 337
@fekab5672
@fekab5672 4 ай бұрын
What more is there I can say about you, Elsina? You made it look simple and easy when you were baking the Injera. Really Amazing. Finally the advice on the hygiene issue wasn’t an offence but very encouraging and a reminder. Thanks again. Injera amrognal. Can you pls send me one of those I watched on the video? Lol.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
My pleasure 😊 my dear brother your comment is my energy. Thank you
@krisoulawouldemariam789
@krisoulawouldemariam789 4 ай бұрын
መጋገሪያው የትነው የሚገዛ ንገሪኝ ወይም ላኪልኘ አደ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
@@krisoulawouldemariam789 የአበሻ ሱቅ
@nesanetzegata3084
@nesanetzegata3084 4 ай бұрын
Hello Elsa thanks 🙏 for everything you’ve done i appreciate you your are so polite and kind and helpful keep up the good job 🇪🇷🇪🇷❤️🙏❤️🇪🇷🇪🇷
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
You are so welcome,
@amybeyene5882
@amybeyene5882 5 ай бұрын
ኤልሲ በጣም ቆንጆ ጤፍ ነው መስቀል እኔም የምጠቀመው ይሄንን ነው ዋስ ምጣድ በጣም አሪፍ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@adanechtena6049
@adanechtena6049 4 ай бұрын
የነገሽን ሁሉ ጠቃሚ ምክር ስለሆነ ልትመሰገኚ ይገባሻል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@VeinTadie
@VeinTadie 5 ай бұрын
የኔ ባለሞያ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር እንጀራው በጣም ያምራል መጣሁ እጅሽ ይባረክ ሁሌም የምታይውንም ሆነ የምታገኚውን ነገር ማለትም ለእንቺ ተጠቅመሽ ጥሩ የሆነውን ነገር ስው እንዲተቀመው ታደርጊያለሽ ያንቺ ትልቁ cuality ይሄ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በብዙ ተባረኪ የኔ ደግ ምንኛ መታደል ነው ታድለሽ ዘርሽ ይለምልም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪልኝ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
የኔም አስተያየት ነው በጣም ቅን ነች ኤልሲ
@woinshetwude917
@woinshetwude917 4 ай бұрын
ትክክል መስቀልበጣም አሪፍ ጤፍ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እኔም ወደዋለሁ ተባረኪ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 ай бұрын
አሪፍ እንጀራ ነው የጋገርሺው እስቲ በአንቺ እስታይል እጋግራለሁ🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ቀላልም ነው
@bx5831
@bx5831 4 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን በተለይም ስለንጽህናው ከባልትናው በተጨማሪ። ከልብ የመነጨ ምክር good job ልጃችን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@azebtaye8748
@azebtaye8748 4 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ 🙏❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@FasiNico
@FasiNico 5 ай бұрын
ቆንጆ እንጀራ ኤልስዬ እጅሽ ይባረክ🙏💖
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 4 ай бұрын
Menu new konjio enjera? Tell to the truth…
@bruknigatu997
@bruknigatu997 4 ай бұрын
You are so sweet and polite. Love you, sister.❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
You too, thank you
@tigesttigest75
@tigesttigest75 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኔ ሳይሽ በጣም እበርታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@bx5831
@bx5831 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ።ከልብ የመነጨ ቅንነት የሞላበት ምክር ! ! !
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 5 ай бұрын
ሰልም ኤልሲ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ታድለሻል በጣምም በለሞያ ነሽ አየያዝሽ ያስታውቃል መስቀል ጤፍ ብዙ ሰዎች ጥሩ ነው ይላሉ ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው::
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስትመጪ ጋግርልሻለሁ
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 4 ай бұрын
@@elsabeautynt ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 4 ай бұрын
Thank you, Elsa, for a good tips about injera. And you are so clean and neat. Thank you for reminding us to stay clean at all times.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Thank you so much!
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክባለሙያ ነሽ ትክክል ነሽ ንፅህና መልካም ነው እንዳይሻግትም ያገለግላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@azebterefe5648
@azebterefe5648 5 ай бұрын
ሰላም ኤልሳ፡ ምስጋናዬ ይድረስሽ። ልክ ነሽ የእጅ አሻራ እንጀራው ላይ ሲታይ ይዘጋል፣ መጀመርያ ሚሻግተውም የእጅ አሻራ ያለበት ነው። እንጀራን በተለይ ለገበያ ሚቀርብ በእጃችን ሳንነካ (ማለት የምግብ ጓንት በማድረግ) ማውጣት መለማመድ ይኖርብናል።
@ዮወርድ
@ዮወርድ 5 ай бұрын
የጣት አሻራ😂😂 የወረቀት ፊርማ ነወደ
@azebterefe5648
@azebterefe5648 5 ай бұрын
@@ዮወርድ 😂😂😂 አሻራ ከየትም ላይ ይነሳል እንጀራም ላይ!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ይገርምሻል ዳሩ ላይ ካየሁ ቆርጬ ነው የምጥለው ሲደብር አይደል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 ай бұрын
Elsye you are a genius. God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Wow, thank you. God bless you
@SenaitBekele-g3g
@SenaitBekele-g3g 4 ай бұрын
እጀግ እጀግ እጀግ በጣም ቆንጆ የሆነ ጤፍ ነዉ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ተባረኪ
@SenaitBekele-g3g
@SenaitBekele-g3g 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 ай бұрын
Thank you so much Elsye. I wish we get the Teffont in England.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
You are so welcome! Come to USA please we need you.
@Lovetube4644
@Lovetube4644 4 ай бұрын
I like how you explain every single one❤️and you are right yes maskal good teff is easy to make to🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Thank you so much 🤗
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 4 ай бұрын
እረ ሰላም ጤፍ በጣም ጥሩ ነው
@Selamawit79
@Selamawit79 4 ай бұрын
There is no Selama tafe no more I use it it’s so nice I use it
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 ай бұрын
Wow, Elsaye የኔ ባለሙያ ዛሬስ ከልቤ አመሰግንሻለሁ። የመስቀል ጥቁሩን ጤፍ ገዝቼ እኔም ደርቆብኝ ነበር። አይቮሪዉን ገዝቼ እጠቀመዋለሁ። ተባረኪ ኤልሱዬ። ትላንት ሮብ ጠብቄሽ ነበር። ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ሚሚዬ የኔ ደግ እኔም ደረቀብኝ አዎ Ivory ቆንጆ ይወጣል
@felanatube
@felanatube 4 ай бұрын
የሴት ልክ እኮ ነሽ ኤልሲ በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ
@dfh6
@dfh6 4 ай бұрын
Selam elsiye betam yamral injeraw. Ke enjera wich lila amarch migbochn bitasayn. Thanks
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
eshi seralehu tebareki
@marblegold7011
@marblegold7011 4 ай бұрын
self rising መጨመሩ ለጤና ጥሩ ላይሆን ይችላል የገብ ዱቄት መቀላቀሉ ግን በጤና ክብደት ያመጣል ብየ አላሰብም ምክንያቱም ገብስ ለጤና ተመራጪ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እንደመሰለሽ እሺ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 5 ай бұрын
እግዚእአብሔር። ይበባርክሸ ሁሊም ብዙ የሚጠቅም ነገር ሰለምታቀርቢልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@selame2713
@selame2713 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 4 ай бұрын
ኤልሲ እጅሽ ይባርኽ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 🍀😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 5 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን 🙏❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለን ኤልስዬ ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ ነው የገለፅሽዉ እግዛብሔር ያክብርልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 ай бұрын
ሠላም ኤልስዬ እንዳየሁሽ ግራኝ ነሽ ለዚህ ነው ብልህ የሆንሽው ብዙ ጊዜ ግራኞች ሁለገብናቸው 😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 5 ай бұрын
Elasy konjo endat nashi am proud you gpod job ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Thank you dear so much
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 ай бұрын
Betam Egziabher yistilin Tebarekee
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Amen dear
@Sofia-q2f
@Sofia-q2f 5 ай бұрын
Betam meret injera thanks a lot elssi betena byew ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Amen yene deg tebareki
@eritrea576
@eritrea576 5 ай бұрын
Thank you for sharing
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
My pleasure
@elhandle-t4
@elhandle-t4 4 ай бұрын
God bless you my sister❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Amen, same to you
@abrhi98
@abrhi98 7 күн бұрын
Yes bet megagru nw arif.Dabo ena kita erasu bet megager yichalal bekelalu tibgna weym dabo.
@bizuneshtedenke8742
@bizuneshtedenke8742 5 ай бұрын
ኤልሲ እሞክረዋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ሞክሪው
@martasafa7325
@martasafa7325 4 ай бұрын
ወይ ጀራ ኤልስዬ የስደት እጀራ ይቅር አቺኮ ሁሌ ትክክልነሽ 😘🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ሰላሙን ያውርድልን ፀልይ ልክ ነው
@FantuKelecha
@FantuKelecha 5 ай бұрын
ሠላ🎉ም ኤልሳ አገላለጽሽ በጣም ማራኪ ነው ነገርግን የምናቦክው የእህሉን መጠን አላሳየሽንም ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እሺ ሰራለሁ
@FantuKelecha
@FantuKelecha 4 ай бұрын
ለዕሽታሽ ከልብ አመሠግናለሁ 😍
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
ኤልሲዬ የኔ መልካም እጅግ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ጤፍ ብቻውን እንዴት እንዳቦካሽው ምንያህል ቀን እንዳቆየሽው አብሲት አጣጣልሽን በጣም ነው የተመቸኝ የኔ ባለሞያ እንጀራው አሰፉፍሽ ዋው ወድጄዋለሁ የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ደግ
@ኤሩኤርትራዊት
@ኤሩኤርትራዊት 4 ай бұрын
የኔ ጎበዝ ♥️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 4 ай бұрын
good job
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Thank you! Cheers!
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 5 ай бұрын
ጎበዝ ባለሞያ እጅስ ይባረክ ❤😮
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን
@asrugashaw7125
@asrugashaw7125 5 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ እንጀራ ነው ልኬት ብትሰጭን ጥሩ ነው አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እሺ ከመጀመሪያው ጀምሬ ቀርፃለሁ ለሚቀጥለው
@asrugashaw7125
@asrugashaw7125 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@EtxZegeyeZegeye
@EtxZegeyeZegeye 4 ай бұрын
ELSY KONJO 10 Q SILEDERKI FIT EBAKISHE SIRELEN LEKENENA LEMATA LEKIREMITENA LEBEGA
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 4 ай бұрын
Meskel teff is always good
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Exactly thank you
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 5 ай бұрын
Wow men ayenet jegena set nesh Egezyabher yebarekesh.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Amen yene deg tebareki
@azebeshete7665
@azebeshete7665 4 ай бұрын
ጏበዝ ነሽ በታም ተቃሚ ነገር ነው የተናገርሽው እና መስግን አለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 5 ай бұрын
Flaver የሌለው sparkling የሚል አምቦ ውሀ በሱ አቅጥኖ መጋገር ይቻላል። ከአብሲት ይበልጣል አይኑ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
የማቅጠኑን ፓርት ሁሉንም ነው በአምቦ ውሀ ወይስ መጨመሪያ ነው እምትጠቀሚው ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ሞክረዋለሁ ተባረኪ
@aymanmaher4798
@aymanmaher4798 5 ай бұрын
Else endeteneshelign Mitadun sinte lay Aregesh new mitegagiryew thank you Sarah negn❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
450 mecheresha lay
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 4 ай бұрын
Wawww thank you so much ❤❤ sister uwnetsh new astemari mekari indanchi ybza 🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
You are welcome 😊
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
wow ሲያምር👏👏👏❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ከቡዬ በላኩልሽ የኔ ቆንጆ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 5 ай бұрын
ኤልስዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽ ❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ያንቺን ባያክልም ሞያውማ አንቺ ጋ ነው ያለው
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 5 ай бұрын
ኤልሲዬ ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሸው ምጣዱን ወደድኩት ኢትዮጵያ ይገኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኢትዮጵያው ትልቅ ቆንጆ ነው እኮ የኛ ቢቸግር ነች
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 4 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 5 ай бұрын
❤❤❤በጣም እናመሰግናለን እጇሺ ይባርክ ❤❤❤ Danke
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@abrehethailselassie2691
@abrehethailselassie2691 4 ай бұрын
Ejesh yebrek 🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Amen yene deg
@CocoSweet-bt2of
@CocoSweet-bt2of 4 ай бұрын
Thank you sweetie ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
You are so welcome
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
እንዴት ነሽልኝ ኤልሲዬ የኔ ባለሙያ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 4 ай бұрын
መስቀል፣ ብቻዬን ስለሆንክ ለእኔ ይበቀኛል አልሽ፣ አንቺን የመሠለች ባለሙያ እንዴት ብቻዋን ትኖራለች፣ ለሲያትሎች ወንዶች ህይወት ማለት ገንዘብ ማሳደድ ብቻ ነውዴ፣
@2010nardos
@2010nardos 4 ай бұрын
Thank you my dear sister
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
My pleasure 😊
@Haregu-o6m
@Haregu-o6m 5 ай бұрын
You are right the Ivory teff is better
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Thank you dear
@Selamawit79
@Selamawit79 4 ай бұрын
Yeah it’s good now but last time it’s not good now the white one is good
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
yes true
@ተኬአለም
@ተኬአለም 5 ай бұрын
ያምራል እንጀራሽ ነገር ግን እየሰራሽ አሳይን ከቻልሽ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 4 ай бұрын
Alsya ijeshe yebark Ehta berch yna konjoo ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Smart yene konjio ameseginalehu
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 5 ай бұрын
ኤልሲ የኔ ባለ ሞያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@mattsworld5270
@mattsworld5270 4 ай бұрын
wow very nice
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Many many thanks
@yenatube1889
@yenatube1889 2 ай бұрын
ኤልስዬ አመሰግናለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እኔም
@THESURAFELB
@THESURAFELB 4 ай бұрын
Egnan eyasrabu teffachn yiserkalu..mela yetefat hager bitnor Ethiopia nech..Ethiopiawinet yastelabet zemn..🔔
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ere tey ezeh zeritewit new eko
@THESURAFELB
@THESURAFELB 4 ай бұрын
@elsabeautynt esti w/o elsa, nigern bakeshn, anchi ye American sinde hagersh wesdsh enditabekiy yifekedilishal ende? qes bilesh asrejn.🔔
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 5 ай бұрын
ኤልሲ አሪፋ እንጀራ ነዉ እኔም መስቀል ጤፋ ነዉ የምጋግረዉ በጣም አሪፋ ነዉ እኔ በኢቲዪ ሜጣድ አስመጥቼ በሸክላ ነዉ የምጋግረዉ አቤት ልዪነቱ በስመአም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ከኢትዮ ሳይሰበር? በጣም ጎበዝ ትልቅ ነዋ nice
@OkubaGerezgiher
@OkubaGerezgiher 4 ай бұрын
Ere benatsh ngerin endet new eletric yqotral betam new mfelg
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
@@OkubaGerezgiher እኔም ጠይቃትና ላይቭ ስገባ ነግርሻለሁ
@Only-true-
@Only-true- 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ልዕልት ነሽ ❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኔ ቆኝጆ አመሰግናለሁ
@Marsilase
@Marsilase 4 ай бұрын
ኤልስዬ መከራ እኮ አሳየን እስቲ እንዳልሽው ደግሞ እሞክራለሁ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 ай бұрын
የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ዋውውውው 👌👌👌አሪፍ አንጀራ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ
@azeb2686
@azeb2686 4 ай бұрын
Selam Elsi, enem endanchi egagralehu gin be negataw derko yesebaberal ena wot wist yekeral injeraw. Endesu yehonibishal? Kehone mendenew mefthew?! Thank you !
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ስታቦኪ ሙቅ ውሃ አርገሽ በደንብ እሺው እሺ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 5 ай бұрын
I thought Maskel teff is grown in Idaho . I use to order from them.🎉❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
Also yes
@shalom744
@shalom744 4 ай бұрын
It is. Eswam yetetekemechiw ye Idaho new i don't know why she said washington.
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
ኤልሲየ ዛሬ ጥሩ ነው የሰራሽ እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር የዚህ ሀገር እንጀራም ዳቦም ምኑም አይጥመኝ በቃ የኢትዮን እንጀራ አልመስለኝ እያለ በቃ በጣም አልበላኝ እያለ ትክክለኛ ዱቄት ሁላ አይመስለኝም ዝጋታም ነኝ እና በጣም ቀጨጨሁ እስኪ እሞክራለሁ አንቺ ባልሽው ግን እስኪ ከአቦካኩ ጀምረሽ ከመጀመሪያው ብታሳይን እህቴ
@eritrea576
@eritrea576 5 ай бұрын
Take vitamins
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
@@eritrea576 what taype of vitamin pleas
@eritrea576
@eritrea576 4 ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ multivitamin, oatmeal, iron vitamin, protein
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Multi vitamin
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 4 ай бұрын
@@elsabeautynt እሚያጠባ ሰው ቢወስድ ችግር አለው ኤልሲ ?
@sossina5495
@sossina5495 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቺ::ስንት ላይ ነው ቁጥሩ የምታደርጊው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
መጨረሻ ላይ 450
@SaritaAmareDegu
@SaritaAmareDegu 4 ай бұрын
ኤልሳ መሰቀል ጤፍ አንቺ. ያልሸዉ ሰርገኛ ከዩት ሜግኝት ዬቻላል በአዞን አድራሻ ካለሽ ብትተባበሬኝ እንጀራ በጣም ነዉ የምወደው እንኩአን ለእመቤታቸን ትንሳኤ አደረሰሸ ለትንሳኤ 🙏🙏❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን ከአበሻ ሱቅ ነው
@yenatube1889
@yenatube1889 2 ай бұрын
thank you elsi
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
You are welcome dear
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 ай бұрын
ኤልሲዬዬዬዬ
@Hanan7153
@Hanan7153 4 ай бұрын
Thank you ❤ I’m also using Meskel teff by itself. I never added anything else. But try to use wass metad so your injera will be even better.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Sounds great! did you see the video what i said about wass mitad finish the video or watch the video before writting the comment. Thank you dear
@shalom744
@shalom744 4 ай бұрын
Seattle temerto ayawkim. Idaho new
@abrhi98
@abrhi98 7 күн бұрын
Gobez nesh gin berchi.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 4 ай бұрын
Welcome Elsye
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Woiniዬ, Thank you dear souch
@MeheretGebrehiwot
@MeheretGebrehiwot 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምማዞሩአይደለም ችግራችን ከመጀመርያ ከቡኬቱ ጀምሮ ያለስን ፕሮሰስ ነው ማስተማር ያለብሽ እህቴ ሆይ ፕሊስ ዉደ ኃላ ተመለሺ አምሰግናለሁኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኔ እህት እሺ እሰራለሁ ተባረኪ
@yeshiharegmersha76
@yeshiharegmersha76 5 ай бұрын
እባክሽ ምጣድሽ ምንድነዉ? አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
አዮ ብቻ የሚያሳፍር ጥያቄ ቪዲዮ አለማየቷን ውይ ምን ጉድ ነው ግን?
@hiwotg.yifter
@hiwotg.yifter 5 ай бұрын
Europe yet enagegnewalen elsi
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Europe ያላችሁ መልሱ
@BEAUTYChannel-f5d
@BEAUTYChannel-f5d 4 ай бұрын
ውሀማ ከገባ ገደል ገባ በይው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እንደ ኢትዮ አይደለም
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 5 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ እንጀራ ነው QUINOA አንድ እጅ ያህል እጨምራለሁ ችግር አለው baking soda ባለፈው ብለሽ ሞክሬ ቀለሙን አስለቀቀብኝ እየያዘ አስቸግሮኝ ከዛን baking powder ነው ያስተካከለልኝ አሁንእሱን ነው የምጠቀመው የእንጀራ ጀርባው የማያምረው ግን ከምንድነው ??
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
Quinoa ምንድን ነው እና እንዳው የእንጀራው ጀርባ ነገርስ የጠላቂጣ ሚመስለው ነገርስ በምንድን ነው እሚጠፋው
@tigist9810
@tigist9810 5 ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረስታቦክ ቀጠን አርገሽ ዉሃ ላዮዉ ላይ ጨምር ከዚያ ስትጋግር እሱን ዉሃ ደፍተሽ ቀጠን እያረግሽ በእጅሽ ምችዉ የምትፈልግዉ ቀጠን ወይስ ወፈር ያለ መሆኑን አንድ እንጀራ አዉጥተሽ ከወፈረብሽ ካንቃርሽዉ ዉሃ ጠብ እያረግሽ ምችዉ የምን ጤላ ቂጣ ቆንጆ የዶሮ እንጀራ ይወጣል
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 5 ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ልክ እንደዘንጋዳ ነገር ነው እንጀራውን ያለሰልሳል ስትጋግሪ ሊጡ እንዳይቀጥንብሽ ተጠንቀቂ አብስትና ሊጥሸን አመጣጥኚ አብሲት የሚበዛብሽ ከመሰለሸ እንኳን ሌላ ድቄት አንድ እጅ ሌላ እቃላይ በሊጡ አቅጥነሽ ከአብሲቱ ጋር ጨምረሽ በደንብ አዋህደሸ ሲያድር ጋግሪ ቆንጆ ይሆንልሻል ሞክሪው
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
@@tigist9810 እንጂ ጀርባው ደህና ይሆናል ማለት ነው? እኔ አቦውሀ ነው ማቀጥነው አብሲት አልጠቀምም የነበረ የሆነ ግዜ አብሲቱ እቢ ብሎኝ ብታሳዩን ጥሩ ነበር
@tigist9810
@tigist9810 4 ай бұрын
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አቢስት የማትጠቀም ከሆነ MlNERAGUA [sparkLlng water) ተጠቀም ስትጋግር ቁጥሩን 300 ወይም 320 ላይ አርግዉ እሳት ስበዛ ነው ጀርባዉ የምበላሽዉ እኔም ያለ አቢስት እጋግራለዉ ቆንጆ እንጀራ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 5 ай бұрын
ውሀ በፍፁም ለማቅጠን መጨመር የለበትም። ዓይን ያጠፋል።
@Haregu-o6m
@Haregu-o6m 5 ай бұрын
You are right
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
እኔም እኮ የልኩት እሱን ነው ጨምሬ አይኑ ቀነሰ አታርጉ ነው እኮ ያልከት ሰምተሽዋል ግን ከወፈረ ትንሽ ምንም አይደለም ይጨመራል የኔ በብዛት ይወፍርብኝና ጨምራለሁ ያን ያህል አያበላሸውም
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 5 ай бұрын
@@elsabeautynt ፕሮሰሱን እያንዳንዱን ስሪልን እባክሽ ከተመቼሽ የጀርባው ነገርስ
@TsegiDemise-o9b
@TsegiDemise-o9b 5 ай бұрын
ኤልስዬ ካናዳ ለምንኖር እባክሽ እንዴት ነው ማገኘው መስቀል ጤፍ ንገሪኝ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እዛ distribute እንደሚያረጉ ጠይቄ ነግርሻለሁ
@TsegiDemise-o9b
@TsegiDemise-o9b 4 ай бұрын
@@elsabeautynt እሺ አመሰግንሻለሁ።
@selam7747
@selam7747 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንጀራ ለመጋገር አንድ የሾርባ ማንኪያ እብሲት ማለት ምን አይነት እንጀራ ነው እብሲት በደንብ ነው የማደርግ
@museramos5613
@museramos5613 4 ай бұрын
ሰላም ኦልሲዬ እኔም የመስቀልን ጤፍ እጠቀማለው አንዳዴ ግን ችግር አለበት ። ወደጥያቄዬ ሳልፍ የማቡኪያ ሊጡን ለሌላ ቀን ሳቦካ እንድጠቀምበት ፍሪጅ ውስጥ ሳረገው ውሀው ይጠቁራር is that normal please let me know.. Eritreans we love you .thank you.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አወሸ ይጠቁራል ወሃ በደንብ አርገሽ ከዛ አጥልይውና የጠቆረውን ድፊው የኔም እርሾ ከላይ ይጠቁራል
@aemi576
@aemi576 5 ай бұрын
Thank you
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
You're welcome
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 4 ай бұрын
Mitadum betikil sisema layout konjo bew
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Thank you dear
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 5 ай бұрын
Ayi ylwum enjraesh yen btam yamrael
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
gobez berchi
@WEZWEZ786
@WEZWEZ786 5 ай бұрын
ኤልሲዬ ሠላም ውዴ 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
WEZ WEZዬ ሰላም ስለመጣህ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 4 ай бұрын
በናትሽ በስንት ሙቀት ላይ አድርገሽ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
መጨረሻው ላይ 450
@lidya4781
@lidya4781 4 ай бұрын
የሚመረተው IDAHO ነው::
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
ወርቅ የሆነ እንጀራ 😅| ሙከራ 2|
11:29