ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት የገብሥና የጤፍ እንጀራ//የእርሾ አሰራር//የአብሽ አዘገጃጀት//Teff With Barley flour

  Рет қаралды 641,476

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

#Ethiopian#Teff_With_Barley_Injera#የጤፍና_የገብሥ_እጀራ

Пікірлер: 731
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ እኳን ደና መጣችዉ የጤፍ እጀራkzbin.info/www/bejne/mZ-xkImmpqyMnJo የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/ ምርጥክላሲካሎች መለከት kzbin.info/www/bejne/l6HCkIGee7B-etE የእጀራላስቲክ Wowfit 100 CT 18x24 inches 1 Mil Clear Plastic Flat Open Poly Bags Great for Proving Bread, Dough, Storage, Packaging and More (18 x 24 inches) www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_cp_api_i_H9IjFbGVX8WC7
@hiruttsehaye4610
@hiruttsehaye4610 4 жыл бұрын
Thanks sister i am using it is easy and very good tsayita
@etetuyayehirad5774
@etetuyayehirad5774 4 жыл бұрын
זזTebarkilin +46 73 064 98 07
@ኪዳነምህረትእናቴአን-ቨ4ኘ
@ኪዳነምህረትእናቴአን-ቨ4ኘ 4 жыл бұрын
የሊድል ገብስ ዱቄት ይሆናል እህታችን
@massamo4596
@massamo4596 4 жыл бұрын
Ye lastikun link askemitalehu bilesh neber atahu lelaw benatish betikur teff mokire imby alegn injeraw!
@eshanegash8421
@eshanegash8421 4 жыл бұрын
Thank6ou
@selamhagere1579
@selamhagere1579 3 жыл бұрын
እህት እጅሽ ይባረክ የህይወት እንጀራሽም እንዲህ ያማረ ይሁን🙏🥰
@kelemfanta5499
@kelemfanta5499 4 жыл бұрын
ችሎታሽን ከነ አገላለፅሽ ወደድኩት ግልፅ ያለ አቀራረብ ተባረኪ
@em-il8vt
@em-il8vt 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የምታደርጉት. ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ይህ ፊዲዮ ዲስ ላይክ አይገባውም ቅናት ካልሆነ ሰውን ማበረታታት ሲገባን አሳፋሪ ነው
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
የልብ ቅንነት ስለጠፋብን እኮ ነው እግዚአብሄር ይማረን ሆድዬ ሌላ ምን ይባባላል አንቺግን መልካም ነሽ ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ለቅንነትሽ
@yohanahagos9832
@yohanahagos9832 4 жыл бұрын
Aw endezi madreg tiru aydelem Ghin sayawku new mimeslegn endezi miadergut
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
ቀልብ የሌላቸው ቀልበቢስ ናቸው
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
ይድረስ ከ Hm T፤ ዲስላይክ የሚለውን "ነቀፌታ"፤ ላይክ የሚለውን "ውዴታ" ማለት ይችላሉ።
@tadelechagizew5192
@tadelechagizew5192 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ኣመስግናለሁ በጤፍ ብቻ እና ጤፍና ገብስም ደባልቄ ያንቺን ግብኣት ተከትዬ የጋገርኩት እንጀራ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ማመን ነው ያቃተኝ ብርቅ ሁኖብኝ ምጣድ በከፈትኩ ቁጥር ፎቶ እያነሳሁ በመላክ ጓደኛዬን በፎቶ ጎርፍ ጥድፍ ነው ያደረግኳት 911 ያልጠራሑት በእንጀራው ማማር ነው ብላኛለች በእውነት እግዚኣብሔር እጅሽን ይባርከው በርቺ ❤️👏🏽
@tsion4649
@tsion4649 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SharkyzzRBLX
@SharkyzzRBLX 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ !!! አያያዝሽ ብቻ ይበቃል አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@honaleyatalemayehu8427
@honaleyatalemayehu8427 3 жыл бұрын
😶😵😒🐣🐔🐓🐰🐏🐏
@veracity8968
@veracity8968 3 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት አጅግ አመሰግናለው ! በዚህ ላይ ድምጽሽ የተረጋጋ አንደብዞዋቹ የቆጥ የባጥ አትወሪ አስፈላጌውን ነግረሽን በደንም አቅርበሽልናል። አግዚያብሔር ይባርክሽ። አከታተልሽላው ባለሙያ ነሽ!
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ጋር በእንጀራዎችሽ እያፈዘዝሽን ነው 👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ 🙏🏾❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ውዴ😋😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን አአመሠግናለዉ🙏🏽❤️
@nateyhagazit6341
@nateyhagazit6341 4 жыл бұрын
እጅስ የባረክ በጣም ቆንጆ እንጀራ በጤም ያምሬል።
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ለእኔ እንደኛ ነሽ 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@em-il8vt
@em-il8vt 4 жыл бұрын
ሰላም እናትየ ህይወቴን እንዳቀለልሽልኝ እግዛብሔር ይስጥሽ በጤፍ ሞክሬው ልክ እዳች ነው የጋገርኩት 😘😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመሥገን 🙏🏾❤️
@sosinayirbaye707
@sosinayirbaye707 3 жыл бұрын
እህቴ አይኑ ስላማረ ብለሽ አንቦውሀ አትጨምሪ እባካችሁ በቀላሉ አብሲት ብትጨምሩ ያማረ እንጀራ ልትጋግሩ ትችላላችሁ አንቦውሀ ጋዙ ከወጣ በኋላ ለጤና ጥቅም የለውም። ሰለዚህ እባካችሁ እህቶት አስተውሉ። ሀሳብሽ ጥሩ ቢሆንም ጋዙ የወጣለት አንቦውሀ እየተጨመረ የሚበላ እንጀራ ሆዳችሁ ውስጥ ሲገባ የተዘረጋ ዣንጥላ እንዳትመስሉ ተጠንቀቁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ለዶክተርም አናግሬ ነዉ ያቀረብኩት ምንመነ ጉዳት የለዉም ጋዝ ያለዉ ዉሀ ነዉ እህቴ
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን እንጀራ ሲጋገር የቀረ እርሾ ፍሪጅ ዉስጥ የተቀመጠ ካለ በርሱ። ቢቦካ አይሆንም ወይ? ግልፅ ብታደርግልን የእኔ ቆንጇ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ይሆናል ያሳየሁት እርሾ ሌላቸው ነው
@Emanu1532
@Emanu1532 2 жыл бұрын
ትኩስ ምግብ ላስቲክና ፕላስቲክ ላይ አታስቀምጡ ከምግቡጋ የሚቀልጠው ላስቲክ ሆድ በመግባት ከበድ ያለ ችግር ይፈጥራል ትኩስ መጠጦችንም በፕላስቲክ አትጠጡ በርቺ እህታችን
@ፍቅርየእውነትተስፋነውለመ
@ፍቅርየእውነትተስፋነውለመ 3 жыл бұрын
እንጀራ ይወጣልሽ አቦ ደስ ሲል 💚💛❤️🙏
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሰብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ እኔም ዛሬ አቡክቼዋለሁ ቪዲዮሽን እያየሁኝ ዛሬ እኛ ጋር አሜሪካን ዓርብ ነዉ ዕሁድ በሶስተኛው ቀን ነው እምጋግረው ውድ 💖 የሃገሬ ልጆች ይቅናሽ በሉኝ ዕንጀራ ውስጤ ነው ❤️ ቆንጆ ዕንጀራ ከወጣልኝ አሳውቃችዃለሁ እስከዛው አላህ በሰላም ያቆየን ቻዎ 😘 ውዶቼ
@mahder7025
@mahder7025 2 жыл бұрын
እ ወጣ🙏🏽😊
@emmanu1gna
@emmanu1gna 4 жыл бұрын
Dislike 👎 የምታደርጉ እንጀራ ሻጮች እባካችሁ ሌላ ቢዝነስ ጀምሩ እኛም ጤናችን ይመለስ… !!!! 🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@habshawit8323
@habshawit8323 3 жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ያብዛዉ ገብታችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ ጥሩ ስራ እየሰራሁ ነዉ
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 3 жыл бұрын
I love the way explain Also soft voice easy to understand
@amanawit1598
@amanawit1598 4 жыл бұрын
እድሜ፡ላንቺ፡ለዘመድ፡ወዳጅ፡ሁሉ፡ማከፋፈል፡ጀመርኩ፡እኮ፡ወግ፡ደርሶኝ።በርቺ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመሥገን ደስ ይላል የአንድ ሰዉም ህይወት ካቀለለ ትልቅ ነገር ነዉ 🙏🏾❤️
@ቅድሚያለተሂድእንላለን
@ቅድሚያለተሂድእንላለን 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@netsiskitchen6155
@netsiskitchen6155 4 жыл бұрын
ሙሉ Video አይቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ።ወደኔም video በማየት ጎራ በሉ
@hiwotmeles1432
@hiwotmeles1432 4 жыл бұрын
Bravo
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንዴት ያምርራል የኔውድ 👍💕በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@netsanettesfaye7243
@netsanettesfaye7243 4 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሸ እሺ እኔ ሁሌ እከታተልሻለለሁ አነቼ እየተከታተልኩ ነዉ የምጋግረው ግን እንጀራዉ ከጀርባው አይን ያወጣብኝል ምጣዶ ላይ ምልክት ያወጣብኞል ምን ላደርግ? አመሰግነናለለሁ በቅድሜያ
@GG-hn1sy
@GG-hn1sy 2 жыл бұрын
WOW! Enat you transformed the way we prepare our foods. Diaspora community mostly the beneficiaries of your recipe. Because you give us unlimited access to your God given precious fast, easy, and artistic skills that make life a little easier. Enat If you have English subtitles you make your skills and abilities even known to the big world. By doing so you will make Ethiopian ways of healthy food recipes introduced more to the wider world population. Health is wealth! Healthy food recipes are hot at current global food market. I wish I will cooperate with you to make your videos and healthy recipes get an opportunity to be presented in global annual food conference. If not now maybe in the near future. Tell me your thought. Wish you all the best!! Good luck!!
@sarabiratu6872
@sarabiratu6872 4 жыл бұрын
Also, for those of you who lives i UK, I use sparkling water and it worked perfectly. I
@penilteklehaimanot9703
@penilteklehaimanot9703 3 жыл бұрын
Right i tried and it's wonderful !
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
የገብሥብቻአሣይን ድሮእናቶቻችንብቅልሪምጦአድርገዉነዉየሚያዘጋጁት በቀላልመገድካለየገብሥአሤይኝገብሥነዉአጠራችንየሚበቅለዉ
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
ጣት ከልተው ቅሬታ የሰጡ ሰዎች መቼስ ኑሯቸው እንዲሁ ቅር ያለው እንደሆነ ነው የምረዳው።
@ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
@ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ 4 жыл бұрын
😁😁😁በጣም
@zebibamohammed3330
@zebibamohammed3330 3 жыл бұрын
ሀንድ ብለንደር ከሌለን በኬክ ሚክሰር መቀላቀል እንችላለን እህት?
@brtukantadele865
@brtukantadele865 3 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህት እንዴት ነሽ ስራሽን በጣም ከሚወዱልሽ አንዷ ነኝ በተለይም ደግሞ እዚህ ቪድዮ ላይ ያለውን ስራ ቤቴ ሞክሬው 100% ተሳክቶልኝ እንጀራየ አምሮልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስ እንዳለሽ ኑሪ እናቴ ቀጥይበት
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 4 жыл бұрын
ወይኔ እንጀራ ብሎ ዝም ነው ተባረኪ በናትሽ፣እኔ ሞክሬዋለሁ ግን ይህ አይነት ህልም ነው የሆነብኝ፣ምጣዱ ዋስ ነው ነገር ግን መስቀል ጤፍ ጠፍቷል አላገኘሁም ኦንላይን ላይ ውድ ነው በሌላ አይነት ጤፍና በሌላ ግብስ አይሆንም ወይ የሞከርሽው ነገር ካለ እባክሽ ንገሪኝ፣በተረፈ ግን ውይ ስወድሽ እኮ በጣም ቅን ሰው ነሽ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ግልፅ አድርገሽ ስለተናገርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።እጅሽም ይባረክ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሠግናለዉ ሞክሬዉ አላዉቅም ግን ጤፍ የሚለይ አይመሥለኝም ይህ አሰራር ዋናዉ በደንብ ማቡካት ነዉ🙏🏽❤️
@Ethio20245
@Ethio20245 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ምነው ውፍረቱ የጠላ ቂጣ መሰለ እሳ? ወፍራም ሲሆን አይኑ ያምራል ግን ሲበላ ደስ አይልም በተለይ ሲቀዘቅዝ!
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 3 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ እንጀራ ብሎ ዝም እኔም ልክ እንደዚህ አይነት ነው የምጋግረው አንዳንዶች የጠላ ቂጣ የመሰለ እያላችሁ ኮመንት የምትፅፊ የምቀኝነት ነው እናተ ስለ እንጀራ አታውቁም እየገዛችሁ ብሉ
@Likinesh-v7k
@Likinesh-v7k 27 күн бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ እሕቴ
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
በጣም የሚያምር ቆንጆ እንጀራ ነወ ትንሽ ያልተመቸኝ የአምቦ ውሃ ነው
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 жыл бұрын
የእንጀራዋ ንግሥ ዘ ዩቲዩብ 👏💪 ጎበዝ dislike ያደረጋቹህ ምቀኛ ናቹህ ወይደሞ ዩቲዩብ ተጠቃሚ ሁናቹህ ተመልካች ያጣቹህ ምቀኞች
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ የኔ እህት 🙏🏽🥰
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
I Agreed with you a 100%
@themanecareactor1512
@themanecareactor1512 4 жыл бұрын
This is the mist beautiful injera I have ever seen 😍
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 3 жыл бұрын
Maedesh hulem mulu yehun kelib balemuya nesh,tebareki ehetachen!
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
እቱየ አማርኛዎ ያልተበከለ መሆኑ ብቻ ነገርዎን በጣም ሳቢ አድርጎታል፤ ምሥጋና።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
@የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 2 ай бұрын
እጅሽ ለወርቅ ይሁን ማማዬ ሳውዲ ይገኛል የጤፍ እና የገብሱ ዱቄት እባክሽ መልሽልኝ ውድ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
@sarabiratu6872
@sarabiratu6872 4 жыл бұрын
I have just tried this today and I have got a beautiful injera. Thank you so much for sharing this recipe. Keep up the good work.
@momyena9617
@momyena9617 Жыл бұрын
ፍሪጅ የሌለን ሰዎች በሥስተኛው ቀን ብናሞቀው ችግር አለው? በጣም ይደርቅብናል?
@bettybets8778
@bettybets8778 2 жыл бұрын
Omg Thank you so much, after a years of trying your experiment is much more easier and my Injera look perfect 👍🏾
@beyene6085
@beyene6085 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ከኢትዮጵያ የመጣ ጤፊ እንዴት ነው የሚጋገረው እባክሽን ነገረኝ
@davidharcot220
@davidharcot220 Жыл бұрын
መጀመሪያ በትሕትና እጅ እነሳለሁ ለምን በቻነልሽ ነው ያለሁት እና ብዙ ሰው አምቦ (ጋዝ ያለበት )ውሃ ሲጨምር አይቻለሁ ነገሩ እንኳን ቢገባኝ እነሱ ራሳቸው ግን ይገባቸዋል ወይ የሚል ጥያቄም አለኝ ? መጀመሪያ መልስሽን አቅርቢና የኔም የጋዙ ሓቀኛ ምክንያት በኋላ እመለሳለሁ መወያየት ደግ ነውና😅
@lidyaasbegiorgis5898
@lidyaasbegiorgis5898 2 жыл бұрын
ሰላም እናት መስቀል ጤፍ ማግኘአልቻልኩም ባክሽ ሊንኩ አስቀምጥሊኝ🙏
@AsratAbraha
@AsratAbraha 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ እንጀራ ከፅዳት ጋት ባለሙያ ተባረኪ
@addisb3524
@addisb3524 4 жыл бұрын
Hi. I can cook any Ethiopian food . I have no problem with that.i always cook what ever I want. But am having really hard time to make injera. So that is why I start looking videos .still am not successful. I even try with carbonated water like you did, not working for me. Is any secret you guys don't show us????? Unless the flour you use is totally different and also I heard that sometimes the water also matters, since we live in different country. Anyways please suggest if you have any secret .tks in advance
@zizi5972
@zizi5972 Жыл бұрын
.ለምን ይሆን እናት የመስቀል ጤፍ ከ ቨርጂኒያ ከ ሱቅ ነዉ የገዛሁት በጭራሽ አይቀርም ለእርሾ የማስቀምጠዉ ዉሀዉ ጥቁር ሆኖ ይቀራል
@SweetiePeace-pw4ef
@SweetiePeace-pw4ef 3 ай бұрын
እህትየ የት ነዉ ያለሽዉእባክሽ መግዛት እፈልጋለሁ እኔ ጆርዳን ነኝ ያለሁት
@lulitlula9522
@lulitlula9522 2 жыл бұрын
እረ እጅግ ያ።ራል እኔ ግን በጣም ተቸግቴያለው ላገኝ የምችለው የገብስ ዱቄት ነው እሱን ብሞክር ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም እንዴት ጥሩ ሊሆንልኝ እንደሚችል ብታሳይኝ
@saratube9788
@saratube9788 Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው ተባረኪ በርች ፣ ግን አድ ስተት አለ እሱም እጀራ ሣይበርድ ፊስታሉ ጋ መሆን የለበትም ለጤና ጡሩ አይደለም በሌላ ሠፊድ አብርዳቹህ ብትጠቀሙ ባይ ነኝ!😍
@hananyimam2930
@hananyimam2930 2 жыл бұрын
እባክሽን እናትየ የ እንጀራ መጋገሪያውን ምጣዱን ተባበሪኝ
@edentube695
@edentube695 3 жыл бұрын
Yale ambohaw bigagir ayamrelegnem?
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 4 жыл бұрын
አርእስቱና የተላለፈው ፕሮግራም አይገናኝም ፕሮግራሙ ጠቃሚ ነው ግን የእንጀራ አቀማመጥ ዘዴ ማለት ሲገባ ለምን በሌላ አርስት መስጠት አግባብ አይደለም። ሁልጊዜ ምስጋና ብቻ መጠበቅም አይጠቅምም ከነቀፌታም ትምህርት ይገኛል ያበረታታል
@1momona
@1momona Жыл бұрын
እናት አለም እጅሽ ይባረክ 🤩 ጤፍ ማግኝት አልችልም በምን መተካት እችላለው?
@tarikuabebe3155
@tarikuabebe3155 4 ай бұрын
ሰላም ለሁላችሁ! ሽበት ሳይጥልበት ወይም ፍርሽርክ ስያል ስንት ቀን ይቆያል ይህ አሰራር?
@merontadesse5856
@merontadesse5856 3 жыл бұрын
You are amazing wonderful I wish u get all what you wish in life God bless u sister .
@adeyasfaw8965
@adeyasfaw8965 2 жыл бұрын
Hey Enatye What kind of metbesha/pot did you use for the injera (not the mitad). Can you please share the libk? Thank you for all the videos. You're amazing!!
@alemabebe2674
@alemabebe2674 10 ай бұрын
እረ ጤፍ በኦላይን አትግዢ፡ በጣም ውድነው፡አበሻ ሱቅ እኮ$54-60 ነው ሚሸጠው❤
@tigistbereka670
@tigistbereka670 4 жыл бұрын
Thank you!!! I tried it,and it's the best Injera ever.
@lukeplays74
@lukeplays74 Жыл бұрын
EHETE Lmhonu Bemenden new Yemetamokew
@zeyniaabdu2172
@zeyniaabdu2172 4 жыл бұрын
I have tried this method of making InjerA, it was incredible! I am a student and this video made my life easier. I want to say thank you for “Enat Ethiopian food” for sharing an easy and honest procedure of making InjerA! NB. I used different carbonated water from Target and followed all the above steps! Thanks again!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much 😊❤️
@themanecareactor1512
@themanecareactor1512 4 жыл бұрын
Is it necessary to use carbonated water? Have you tried to use regular water?
@Meley07
@Meley07 2 жыл бұрын
@@themanecareactor1512 the carbonated water if for better injera “eyes” but you can make it with regular water
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
የውጪ አገር ጤፍ ፎቶውን አሳይን እስኪ ስሙ ምን እንደሚባል
@samiaskitchen5332
@samiaskitchen5332 3 жыл бұрын
Wassalam 👋 delicious 😋 thanks for sharing my friend ❤️ sty cnctd ❤️ dear
@hayatwaqo9945
@hayatwaqo9945 4 жыл бұрын
ብረት ድስቱን ሳይሆን መምቻውን የት ገዛሹ አሜሪካ ከሆንሽ
@hayatwaqo9945
@hayatwaqo9945 4 жыл бұрын
O I got from Amazon thank you thou
@atalfimbekele8385
@atalfimbekele8385 4 жыл бұрын
Thank you for your detailed information. I like your positive spirit 🙏
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 3 жыл бұрын
ሁለት እርሾ ነው የተጠቀምሽው የቱን መጠቀም ኣለብን
@gree6878
@gree6878 Жыл бұрын
ምጣዱ ወሳኝነት አለዉ ማለት ነዉ? I tried it with pizza maker , but I didn't get full bubbles. I gave up😔. Your enjera looks great, and you making it easy 🙈.
@melatasfaw2276
@melatasfaw2276 Жыл бұрын
I tried this recipe in the UK and it turned out perfect! Thank you, my dear. And I also increased the fenugreek significantly, from two teaspoons to 1/2 cup. The injera smelled awesome, had good taste, and was extra soft. Thank You so so much. Keep sharing, please!
@abebatecle3146
@abebatecle3146 4 жыл бұрын
Well done my sis thank you for sharing Bless you.
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ቅንነሽ ሁሉንም ቁጭ ብዬ አይቸዋለሁ በርቹ እህታችን
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 2 жыл бұрын
kine, web, yemasetemare kiloton yaleshe, sedetime yalishe temesyaleshe,berchiy
@Luna23official
@Luna23official Жыл бұрын
በምንድነው የምታሞቂው? በማይክሮዌቭ ነው?
@minatube1146
@minatube1146 3 жыл бұрын
Betam new mewedew enjerashien ere tewo sewech ahun yeha enjera endat dis like yederegal beftari
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እንጀራሽ በጣም ተስማምቶናል በርች በርች::
@enategared
@enategared 8 ай бұрын
Wase mitad ye enjeraw jerba ayne alew 😮 betam aschegregn endet astekaklshiw
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
600 ውዴታ ሲደመር የእኔ፤ ባጠቃላይ 601 የውዴታ ቀና ጣት በ 1 ሳምንት ውስጥ። ይህ ገለጻዎት በጣም ተወዳጅ ነው። እቱየ ታላቅ ምሥጋና።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ያክብርልኝ 🙏🏾❤️
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 Жыл бұрын
Yene eht enamesegnalen absit beza anese yelem baking powder yemitekemu alu ezh lay yaleshn asteyayet btgelchiln
@medhanittesema1040
@medhanittesema1040 3 жыл бұрын
ይሄማ የኢትዮጵያ እንጀራ ነው 4ቦታ የሚቆረጠው ያሜሪካ እንጀራ ከ2በላይ መቆረጥ አይችልም ሸወድሽኝ ነበር ነቃሁብሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በስመአም ይገርማል ዋስ ምጣድ ትልቅ የለውም እህቴ መጠራጠር መዋሸት ሀፂያት ነው በአብይ ፆም ይቅር ይበልሽ እኔ ያለሁት አሜሪካ ነው ጤፉም ገብሱም የዚህ አገር ነው ሞክሪው ብዙ ሰው ታስክቶለታል ኮመንት አንብቡ የመጥበሻም ቢሆን በትንንሹ ከአራት ቦታ ልትቆራርሽው ትችያለሽ እህቴ መመለስ አይጠበቅብኝም ግን ትምህርት እንዲሆንሽ ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምረው በአውነት በእውነት እጆችሽ ይባረኩ ግን አንዴት ያለ አብሲት ይለሰልስልሻል ይህ ነው ያልገባኝ ሚገርመኝም
@deluchan8225
@deluchan8225 Жыл бұрын
Muket ager lemnnore endezi aynet formula metekem enchilalen.
@Gd-wp1yc
@Gd-wp1yc Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ምጣድ አንዲት እናገኛለን?
@sofiamohamed796
@sofiamohamed796 2 жыл бұрын
Hello are you sure it’s teff because ii tried the same ways it didn’t come that white and soft so are you laying it looks 100% white flour
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ቸ5ቀ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ቸ5ቀ 2 жыл бұрын
የጅራ መጋገሪያውን ምጣድ ብታሳይን ካርቶኑን እስከዎጋው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ዋስ ምጣድ ይባላል ባለሽበት ሀበሻ ሱቅ ይኖራል እህቴ
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777 3 жыл бұрын
እናትየ ዮቲዮብ ከፍቻለሁ ዘመድ አርጊኝ ። Lozaa’s Maaaede ይባላል አመሰግናለሁ
@greatjordan7526
@greatjordan7526 3 жыл бұрын
Thank I really learned from you my enjara looks like yours thank you
@amen_tube1621
@amen_tube1621 2 жыл бұрын
የአቸቶው ጥቅም ምንድነው ውዴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አቸቶ አልጨመርኩም ጋዝ ያለው ውሀ እንጅ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Жыл бұрын
የአምቦሃ ጥቅሙ ምንድነዉ እህታችን
@alemabebe1795
@alemabebe1795 4 жыл бұрын
Beautiful Enjera. thank you for sharing.
@genuinemeskot1623
@genuinemeskot1623 3 жыл бұрын
ብዙ ቪዲዮ ለማየት ሞክሬአለሁ ነገርግን መረዳት አልቻልኩም ፣ እባካችሁ ቀለል አድርጋችሁ አቅርቡልኝ ፣ እኔ አንጀራ መጋገር እፈልጋለሁ ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው የጤፍ ዱቄት ካለ መስቀል ጤፍ ከዛ በሙቅ ውሀ ማቡካት የጤፍ እርሾ ጨምሮ ከዛ በ3ተኛው ቀን ጋዝ ባለው ውሀ በጥብጦ ወዲያውኑ መጋገር በአጭሩ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
ላስቲኩ ላይ ትኩሱን ማስቀመጥ ለጤና አደገኛ አይደሐም ወይ
@እህተማርያም-ቨ8ገ
@እህተማርያም-ቨ8ገ Жыл бұрын
አቦውሃውን እንደ አብሲት ነው የምትጠቀሙት
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
Thank you for another Amazing Enjera......I don't think there is one on KZbin making it nice like you 💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much dear🙏🏽 🥰
@MrYalew
@MrYalew Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ : እኔ ገና ልሞክር ነው :: አንድ አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ : አንቺን ጨምሮ ሁሉም ስለምግብ አሠራር ሲያሳዩ የሚጠቀሙበትን የግብዓቶች መጠን የሚገልፁት በኩባያ እና በተመሳይ ዕቃ ነው :: ለትክክለኛነቱ እና ለአገላለፅ ግልፅ እንዲሆን በ ኪሎ ግራም (k.g)፣ በሊትር ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል : ተመሣሣይ አስተያየት ተሰጥቶ ከሆነ ይቅርታ :: በተረፈ በጣም ጥሩ አገላለፅ እንዲሁም የእጅ ንኪኪ የሌለው ወይም የበለጠ ንፅህና ያለው አሠራር ነው። ጎበዝ ::
@birtudem7419
@birtudem7419 Ай бұрын
እውነት ነው በግራም ቢሆን ይመረጣል
@birtudem7419
@birtudem7419 Ай бұрын
ውሀውን በሊትር
@Gd-wp1yc
@Gd-wp1yc Жыл бұрын
Hello sister your work is very nice hoo can we get elec metadi
@korebmount1203
@korebmount1203 3 жыл бұрын
ባለሙያ ተባረኪ እርጋታሽ አገላለፅሽ ግሩም ነው በርቺልን
@soloyoha01
@soloyoha01 8 ай бұрын
What kind of ferenj erscho are you used?🙏
@wagayealemu8755
@wagayealemu8755 3 жыл бұрын
Ye dabo..ersho...taemun..yikeyirewal....le.ene..ayimechegnm..
@heartyhope4155
@heartyhope4155 Жыл бұрын
I learned Something new that my mom she didn’t thought me! 😂 Awesome 👏
@SamsungAG-pv9hw
@SamsungAG-pv9hw 2 жыл бұрын
ሰላምሸይብዛ ምጣዱን ፉልጌ አጣሁ
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 676 М.
😂😂😂 #humor #прикол #юмор
0:22
trilimon
Рет қаралды 1,4 МЛН
Естен тандырған ерсі сөз!
25:48
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 255 М.
Save the duck!!🥹🥳#nico #smartnico #funny #cute #pets
0:11
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 17 МЛН
Pop Star Falls In Love With Fan 😍
0:25
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
🧯Видели когда как М3 толкают?
0:53
arinanottoday
Рет қаралды 4,5 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 4 Серия
36:20
Inter Production
Рет қаралды 803 М.