No video

How to make beautiful teff Injera without absit-ያለ አብሲት የጤፍ እንጀራን በቀላሉ

  Рет қаралды 264,578

Misho’s Kitchen!

Misho’s Kitchen!

Күн бұрын

Пікірлер: 317
@unify9481
@unify9481 4 жыл бұрын
እህቴ ሆይ በጣም ደስ ይላል ጥሩ አስተማሪ ነሽ በዚህ ላይ ትህትናሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ !
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ ሊጥ እየደፋሁ ነበር አመሰግናለሁ ዛሬ ነው መስቀል ጤፍ ገዝቼ ምጋግረው ሰላም ሁኚልን😍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነው ሲያምር አይኑ በርቺ መልካም አዲስ አመት 🌼🌻
@dimvidpro
@dimvidpro 2 ай бұрын
እህቴ በጣም ጥሩ ሙያ ነው ያስተማርሽን። ነገር ግን ምጣዱን ለማፅዳት የተጠቀምሽው ዘዴ ማለትም በጨው ማፅዳት non stick surface ሱን ይልጠውና አደገኛ ካንሰር የሚያመጣ ኬሚካል ነው ተልጦ ምግብ ውስጥ የሚገባው። እሱ ዘዴ በሸክላ ምጣድ ለሚጋግሩት ብቻ ነው። ከተቻለ ምንም አይነት ድስትም ሆነ መጥበሻ ነን ስቲክ ባትጠቀሙ ጥሩ ነው። ትንሽ በዓይን የማይታይ ጭረት ካለው አደገኛ ነው።
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 4 жыл бұрын
ባለሙያ ድሞ እገላለፅሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 4 жыл бұрын
እንደመር እህቴ
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር 😍 እንጀራ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክረዋለሁ ከአብሲት መጣል ገላገልሺኝ ውሎ ሲያድር ካልደረቀ
@ethiopiatekdem7751
@ethiopiatekdem7751 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው አጅሸ ይባረክ ምጣድ ተቸግሪለሁኝ ምን ትመክሪኛለሽ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Thanks mesobish yamirar ,bakishin enem mesob efeligalehuy ,keyet new yageyeshu thanks
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
I can’t wait to try this easy recipe. But wanted to ask- Did you add anything else other than seltzer water to the teff mix after 3 days? The mix looks more runny/ቀጭን ነው.
@rahelteferi9361
@rahelteferi9361 3 жыл бұрын
እውነትሸን ነው እኔም ሳየው ልክ እንደዛ ነው ያልኩት በደረቁ ተቦክቶ ትንሸ አንቡሃ እንደዛ ሊቀጥን አይችለም በተረፈ ጎበዝ እንጀራሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን 👌👏👏
@astertsegaye2885
@astertsegaye2885 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ተመችተሽኛል በርቺ🌹🌹
@sirkaddis3932
@sirkaddis3932 3 жыл бұрын
ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው ገላገልሽን 1ኛ 👍
@simegnelegesse8472
@simegnelegesse8472 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላሳየሽን
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጅራ ነው እናመግናለን እህት እጅሽ ይባረክ 👍👌 ቤተስብሽ ሆኛለሁ አንችም ነይ
@Gelila05
@Gelila05 4 жыл бұрын
Thank you for sharing, how long did you waited after you blended? Or did you make it right after you blended with your blender? Thanks
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Жыл бұрын
እናቶቻችን ገጠር ያደግነው ያለ አብሲት ጋግረው ነው ያስተማሩን እጅሽ ይባረክ አንችም ❤️❤️
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 11 ай бұрын
አንቦሀሰ አለ
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙያ ነዉ ዉዴ በርቺ
@45dianacastillo
@45dianacastillo 3 жыл бұрын
Hi! I was wondering how many hours did you wait to start baking the injeras after adding the sparkling water ?
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ! በጣም ቆንጆ እንጀራ።
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል አስጎመጀሽኝ ቴክ አወይ ካለ ጥሩ ነበር።
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ደግሞ በ3ቀን በድረሱ ጥሩ ነበርች
@BaxasanA
@BaxasanA 3 жыл бұрын
Very good and yummy injera thanks Mama I love habesha
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የላስቲኩን Link or name ብታስቀምጭልን ጥሩ ነበር በርቺ
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
የአብሲት ጥቅሙን ያላወቀ ነው. ያለአብሲት የሚጋግረው. ጥቅሙም ይህ ነው. ለረጅም ቀናት በልስላሴ እንዲይ ማድረግ ውበቱ ቅባታማ እንዲሆን ሻጋታን ለመከላከይ ይረዳል. ምንግዜ ም ቢሆን የአብሲት እንጀራ ተመራጭ ነው
@user-yh2de1tg1r
@user-yh2de1tg1r 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ማር
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 4 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
እኔንም ደምሩኝ በቅነት kzbin.info/door/tedmndlBvNzoy6ToN21xcAfeatured?disable_polymer=1
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 4 жыл бұрын
jiji New jiji New ትክክል 🌹👍❤️
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 жыл бұрын
ትክክል
@Barnes247
@Barnes247 4 жыл бұрын
Also how do I make a Teff Starter? Awesome video and thank you! 💕
@user-qp4rr3yl8o
@user-qp4rr3yl8o 4 жыл бұрын
Good question
@telkmx
@telkmx 3 жыл бұрын
ወዲ ሽጉጥ I think it’s as every other starter. Look into sourdough starter on KZbin. I don’t think you need an injera starter at all except if you want 100% injera or are allergic to gluten
@mebratwoldu1428
@mebratwoldu1428 Жыл бұрын
Egzabher yebarekesh mokrew betam kongo honelege tebareki gobez nesh keteyewwww Moyashen selakafelshen tebareki
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
ያምራል እህታችን እናቴም እምታቦካው እዳች ነው እጀራዋ ቆንጆ ነው ሊጡን አቅጥነን ሰናቦካው ቢጠልም አይኑ ይደበዝዛል
@salem8643
@salem8643 4 жыл бұрын
I love this easy way recipe. 10q
@amsalehabtamu9309
@amsalehabtamu9309 3 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ እህት ሊጡን ስታቀጥኝው ኩፍ እስኪል ትጠብቂዋለሽ ወይስ ዝብለሽ ነው የምትጋግሪው። ሌላው ደሞ የጨመርሽው በቦትል ውስጥ ያለው ምንድነው ድምፁ። በደንብ አይሰማም ምንድነው? በተረፈ በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን የኔእህት።
@hayatwaqo9945
@hayatwaqo9945 4 жыл бұрын
I will try it today thanks
@jennym.9929
@jennym.9929 3 жыл бұрын
new subscriber! beautiful video easy to understand. thank you for the english words
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 4 жыл бұрын
ያምራል ቆንጆ እንጀራ ነው ምጣዱን ከየት ይገኛል ?
@berehaneyifrashewa4109
@berehaneyifrashewa4109 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@hawihawi9260
@hawihawi9260 2 жыл бұрын
Hi sis I have a question for u, mine came out with little eyes what is the problem? Granted I made it after 4 days not 3. I was at work couldn't do it on time. It also didn't have water on top after the 4 days, like yours. You removed water from the top before you used the blender to mix it. Let me know how to fix this! Please and thank you!
@aminabushra9897
@aminabushra9897 3 жыл бұрын
Betam yamrallll konjooo .wawwww
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው 👍👍👍
@edengebremariam2756
@edengebremariam2756 4 жыл бұрын
Betam amsgnakhu betam yemiyamr injera bershi ehte melkam bal
@mishoskitchen1372
@mishoskitchen1372 3 жыл бұрын
😊 thank you so much! Subscribe and let’s become family
@asmarinabela4237
@asmarinabela4237 4 жыл бұрын
Wow afie wuha mola 😀😀
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
መጀመሪያ በምን እነደቀጠነ አላየንም። እባክሽን ግልፅ አድርጊልን
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 4 жыл бұрын
Thankyou for sharing looks yammy
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው !! ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደ እኔም ቻናል ብቅ በይ አመሰግናለሁ !!
@mulunigusse8232
@mulunigusse8232 3 жыл бұрын
Thank you for your share ing what kind of batll water you use?
@user-qo2um6gi2x
@user-qo2um6gi2x 4 ай бұрын
The best method thanks ❤😂
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ነው እናመስግናላን
@rahelhaile9677
@rahelhaile9677 3 жыл бұрын
እባክሽን የኔ እህት የንጀራውን ላስቲክ ስሙን ማን ብዬ ነው አማዞን ላይ የማዘው
@tehayetesfai1569
@tehayetesfai1569 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽን ይባረክ 😘
@tirhasweldezgi1153
@tirhasweldezgi1153 4 жыл бұрын
Thanks my lovely sis God bless u
@djss8031
@djss8031 3 жыл бұрын
i love ur ingera and idea. but what do you do when the ingera does have eyes?
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Betam Des yemil enjera new yegagerishiw tebarekee
@manalebeshsiefe3457
@manalebeshsiefe3457 3 жыл бұрын
እንደተቀጠነ ነዉ የሚጋገረው ወይስ ኩፍ እስኪል ይጠበቃል ግልፅ አርጊው ተባረኪ
@gezahegneassegid6667
@gezahegneassegid6667 5 ай бұрын
Is Ambo water mineral water?
@abebechgobezie5818
@abebechgobezie5818 6 ай бұрын
ትንሸ ያልገባኝ ነገር በደረቁ ነበር ያቦካሸው ነገር ግን ስትመችው ቀጠነ እንዲት ሊሆን ቻለ? thank you
@mimishewangzaw9932
@mimishewangzaw9932 4 жыл бұрын
በጣም ያምሪል
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 4 жыл бұрын
Yabokashiw bederequ neber. Gen qererawun aqeresh blend setadrgi qetnuwal. Did you add any water? 1 glass ambo wuha becha endet aqetenew?
@hannaaman804
@hannaaman804 Жыл бұрын
Selamnesh, the enjera looks great and was wondering where you bought the teff from ? I am from the UK.
@aidah832
@aidah832 4 жыл бұрын
Egzer yestelen ehetachin. Melkam enjera naw emokeralehu. God bless you all the Ethiopian ladies showing us tricks about doing things that seemed impossible 😀
@mishoskitchen1372
@mishoskitchen1372 4 жыл бұрын
Thank you my sister💗 amen
@shoaafrassa3892
@shoaafrassa3892 4 жыл бұрын
ጎበዥ በርቺ
@bettyd7795
@bettyd7795 3 жыл бұрын
It looks really good! good job👏🏽!! Please tell me where you got the plastic cover for the Injera from and what its called. I am in desperate need of that!! Thanks in advance
@salem8643
@salem8643 3 жыл бұрын
Amazon or any habesha store
@nebatali4624
@nebatali4624 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጅራ አቦሀውን አሳይኝ
@jeda481
@jeda481 2 жыл бұрын
ነጩ ጤፍ ያለ አብሲት እንዴት ነዉ የሚጋገረው
@meharikidane3070
@meharikidane3070 2 жыл бұрын
Are you using Teff grown in Ethiopia or can we use America grown Teff?
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 жыл бұрын
ሊጡን በወፍራሙ ነበር የተውሽው እና ሊጡን በመምቻው ልትመቺው ስትይ በጣም ቀጥኖአል አቦሀ ከመጨመርሽ በፊት ነው እንዲት ሊጡ አለ ምንም ነገር ሊቀጥን ቻለ, እባክሽን ያንን ግልፅ ብታረጊልን አመስግናለሁ
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
Im sure she added water after draining. She doesn't want to tell
@Uthiop
@Uthiop 3 жыл бұрын
ሶስት ቀን ሲቦካ ሊጥ የመቅጠን ባህርይ አለው። በዛላይ ካቦካችው በሁዋላ እላዩላይ ትንሽ ውሃ አርጋበታለች።
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
@@Uthiop How did you know that she added water. Why can't we see it?
@Uthiop
@Uthiop 3 жыл бұрын
@@misrakbeyene9993 watch from 4:30 to 4:55. It's by watching that I know .smh
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
@@Uthiop ok will do
@rosaalemu59
@rosaalemu59 4 жыл бұрын
Thank you for sharing sister
@selomonkidane3264
@selomonkidane3264 4 ай бұрын
Nice thankyou dear
@davidtesfaye4388
@davidtesfaye4388 3 жыл бұрын
Thank you!! Beautiful Injera..
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ የመጀመርያዬ ነው እንጀራ ማስቀመጫውን ላስቲክ ሊንኩን ታስቀምጭልን አመሰግናለሁ
@SolomonTesfayeglobalwealth
@SolomonTesfayeglobalwealth 3 жыл бұрын
very good result Thank you For sharing please give me the address or the product name of the electric pan Thank you for sharing
@canijone2617
@canijone2617 3 жыл бұрын
Could you give us the link where you buy the plastic please?
@unicornchannel7468
@unicornchannel7468 3 жыл бұрын
Hi Thanj u for sharing. Banchi menged mokre aynu alwetam alegn
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 4 жыл бұрын
በምን ዉሃ ነው የእቀጠንሽዉ በጣም ያምራል
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
በአምቦ፡ውሀ
@shmiras5156
@shmiras5156 2 жыл бұрын
help! i intended on making a 3 day injera. i accidently put the absit in after the first 24 hours but i was supposed to do put it in the night before i cook it . will the injera go bad if i let the absit sit in the batter another day and a half? thank you
@belaineshasfaw2190
@belaineshasfaw2190 7 ай бұрын
After mixing with sparking water how long do you wait before you start making injera?
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ግን በተቦካበት ነው ብሌንድ ያረግሽው ውሀ አልጨመርሽም
@yohannesaradom8656
@yohannesaradom8656 4 жыл бұрын
It is a wonderful process and looks very easy and manageable. It looks any body can do it with practice. Very insightful and and creative. Good job beautiful lady.
@mishoskitchen1372
@mishoskitchen1372 3 жыл бұрын
Thank you!
@semharghebrehans7244
@semharghebrehans7244 3 жыл бұрын
Thank you i am from🇪🇷
@sindhuratadisetty3936
@sindhuratadisetty3936 2 жыл бұрын
Where is the grill from ?
@mlashughedam4707
@mlashughedam4707 3 жыл бұрын
Very good i love it.
@debbiespencer4363
@debbiespencer4363 Жыл бұрын
Very good recipe. Your injeras are perfect. What is the name of the machine you made it on called and where can I buy it. Thank you.
@sababelayneh100
@sababelayneh100 Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ቆንጆ ነሽ ደሞ
@asegewami9905
@asegewami9905 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አልረሳሽበትም
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 3 жыл бұрын
I like to know if you dont mind your batter became thin just before you started to blend it. ጥቅል ነበር በፊት
@bx5831
@bx5831 3 жыл бұрын
ጎቨዝ አስተማሪ።
@user-is7tb4oi9j
@user-is7tb4oi9j 8 ай бұрын
Betam new yemyamrew kitu ayn eyawta aschgergne ebaksh
@mhireta8102
@mhireta8102 2 жыл бұрын
Thnak you!!!
@nalinir5092
@nalinir5092 2 жыл бұрын
Hmmmm. Interesting video but what was used instead of seltzer water back in the day or even present day in very rural Ethiopian villages? The addition of seltzer water does not seem to be a traditional / authentic ingredient.
@doesbreastfeedingmomstaket6084
@doesbreastfeedingmomstaket6084 4 жыл бұрын
Betam konjo ehte with out amboha ychalal or any another option we can use
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
እህቴ እስቲ አነባበሮ (ዳቤ) ሲጋገር ብታሳይን እናመስግናለን በርቺ
@hawashait8758
@hawashait8758 6 ай бұрын
GOBEZ NESH 👍
@koramaryam3296
@koramaryam3296 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጅራ
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 4 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ
@21youzer
@21youzer Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን seltzer waters side effect የለውም?
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 11 ай бұрын
ምንም የለውም🙏
@21youzer
@21youzer 11 ай бұрын
@@tigistseleshi8923 thank you sweetie ❤️ And I did subscribed you too
@hadiyaali4251
@hadiyaali4251 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሠላም ታየ ይድረሰሽ ምጣዱን የት ገዛሽው የምጣዱ ስም ምንድን ነዉ
@gizeyemahdi1212
@gizeyemahdi1212 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፈ ግን ከይቅርታ ጋ ምጣድሽ ምንድነች ዋስ ነች
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
My sister you are missing a big step, which is how to thin the dough? You started with a thick dough and only added a little bit of sparkling water.
@survivor6710
@survivor6710 3 жыл бұрын
You said you would tell us where we can buy the plastic but you didnt
@user-kp8cm1rw8j
@user-kp8cm1rw8j 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የዚህ አዪነት ምጣድ ከነመክደኞው ከየት አገሮች ይገኛል ለመግዛት???? አመሰግንሽ አለሁ
@user-mt6yl4fi7b
@user-mt6yl4fi7b 3 жыл бұрын
ኡትዮጵያ አለ ወሴ ምጣድነው
@abrehethailselassie2691
@abrehethailselassie2691 Жыл бұрын
Thanks Mimi betam yamral Awassa
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እኔ ሳዞር ይወፍርብኛል ምን ትመክሪኛለሸ
@mishoskitchen1372
@mishoskitchen1372 3 жыл бұрын
Thank you all for the support! Subscribe to become apart misho’s family💗!
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 жыл бұрын
You don't answer the viewer question why do you want to be subscribed? What is the purpose of posting a video and not willing to answer a question . Only selected ones.
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 10 ай бұрын
@@misrakbeyene9993 she only answer complement she should answer the question the more she answers the more she gets subscrib
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 4 жыл бұрын
አብሲት የለውም ነገር ግን ምን ዓይነት ውሀ ነው ማለት ቀዝቃዛ መካከለኛ ወይስ ሙቅ ውሀ ያቀጠንሽበት።
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 9 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ
22:04
How to Make Ethiopian Injera- Ferment Teff Flour
5:02
ZenDen
Рет қаралды 1,2 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 334 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 9 МЛН