በዉዝዋዜ እና በእልልታ የደመቀ የአዲስ አመት ልዩ የበዓል ዝግጅት/New Year 2011 Music Live Performance

  Рет қаралды 120,609

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 335
@ባለውለታየ
@ባለውለታየ 6 жыл бұрын
2009 እጅግ በጣም ከባድ ፈተናወችን አይቸ 2010 ደግሞ በከፊል አልፎ ደስ ብሉኝ ነበር 2011 ፈጣሪ ሙሉደስታየ የሚመለስበት እዲሆንልኝ እለምናለሁ እና ሀላችሁ ወደፈተና እዳትገቡ ተግታችሁ ፀልዩ ሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ebs tv መልካም አዲስ አመት ቆንጆ ነበር
@slamslam4820
@slamslam4820 6 жыл бұрын
ኪዳንምረት እናቴ አች ጠብቂኝ ህ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 6 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄አጋጣሚበአባቴ ትግሬ በእናቴ ጉራጌ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤የሁለት ሴሜቲኮች ድብልቅ ነኝ በሁለቱም እየጨፈርኩ ነው ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@isase2280
@isase2280 6 жыл бұрын
ኣሜም ኣሜን ኣሜን። እንኳን ደስ ኣለሽ
@jingmaleis2669
@jingmaleis2669 6 жыл бұрын
I am a gurag and Amhar my husband tigry we oll Ethiopian happy New Year please love peace for the oll Ethiopian God bless Ethiopian
@sidalove7123
@sidalove7123 6 жыл бұрын
ውይ ታድለሽ ትግሬና ውራጌ ጎንደሬ ደስ ይለኛል እኔ ሆኔ ብሆን እያልኩ እምመኘው ነው ባህላቸውም ዘፈናቸውም ደስ ይሉኛል
@titi-wi6fe
@titi-wi6fe 6 жыл бұрын
kiresetose feker naw ጉራጌ ውስጤ ናት የፍቅር ሃገር
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ውድድድድድድድድደ♥
@meseret6947
@meseret6947 6 жыл бұрын
ፆሎት ሰሚዑ ናይ ውለድና ሰብ ሐደ ሩባ አራኪቡና
@emuemu338
@emuemu338 6 жыл бұрын
እልልልልልልል
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
ተው ግን በአዲሡአመት አማራና ትግሬ የምንታረቅበት ይሁን አቦ የውነት ነው የምላችሁ በኮሚት ቢንሰዳደብም እደምወዳችሁ አለሁ ፍቅራችን ይመለስ
@fhgh2057
@fhgh2057 6 жыл бұрын
የፍቅር ዘመን ያድርግልን ወንድሜ
@dejuman8816
@dejuman8816 6 жыл бұрын
Ke ahiya endet bilo yitarekal,ahiya bitateb temeliso wede amed eko new kkkkk
@ጆሲየማርያምልጂየማርያምል
@ጆሲየማርያምልጂየማርያምል 6 жыл бұрын
ካሕስሺ እና ሰሎሞን በጣም ምርጥ ስራ የ2011ዓ.ም አሪፍ ስራ ስነ ጥበባዊ ማለት እንደዚ ነው ፍቅር የሚሰብክ ሌላ ስራ ዶሞ ንጠብቃለን ሕጂ እውን ፍቅሪ ሲዒሩ 🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@ኣደይማዓረይትግራወይቲ
@ኣደይማዓረይትግራወይቲ 6 жыл бұрын
ከምዚ ኸማይ ዝተሓጎሰ ኣሎዶ ይኸዉን እልልልልልል ውድድድድድድለሁላቹም 💓💓💓💓💓💓💓
@ጌትሽጋልራያራዩማ
@ጌትሽጋልራያራዩማ 6 жыл бұрын
ኣነ ኣለኹ ምቅርቲ ሓፍተይ
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 жыл бұрын
ሂዊ ቋንቋ አስለምጅኝ በትግሬ ፍቅር ልሞት ነው።
@ኖህኖሂተይተሙናተይ
@ኖህኖሂተይተሙናተይ 6 жыл бұрын
Me ፍቅሪ ሲዒሩ
@jamellajm5299
@jamellajm5299 6 жыл бұрын
ናይፍርያት.ዓመት.ይግበረልና.ኣምላኸና.እግዚኣብሄር
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
አቦ ትግሬ ይግደለኝ ባህሉን የማይረሳ ዉስጤ ናቸዉ ❤❤
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ሌሎቻችን እንረሳለን እንዴ? ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ ሲባል ሰምተሽ አታውቂም?😀
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ማሬ አይረሱም እኮ ግን ባብዛኛዉ ግን ትግሬ ከባህሉ አይወጣም ለዛ ነዉ ካጠፋዉ ይቅርታ በተረፈ ዉድድድድ መልካም አድስ አመት ይሁንልሽ❤❤💋
@saharahismael5040
@saharahismael5040 6 жыл бұрын
ኢትዬ፡ነን፡ትግሬ፡አማራ፡ኦሮሞ፡ሁሉም፡አድነው፡እንደመር፡በፉቅር፡
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ አመሰግናለሁ ! አሁን ደስ አለኝ ! ባዲስ አመት ይችን መስማት ፈልጌ ነው እንጂ አላጠፋሽም ! መልካም አዲስ አመት ላንቺም እህቴ! 💕
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርልዩ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርልዩ 6 жыл бұрын
2010 ለኔ መልካም አመትነበር 2011ደግሞ ከዚህ የተሻለ እንዲሆንልኝ እመኛለሁ ሁሉም በርሱ ፈቃድይሁንልኝ የድንግል ልጅ ያንተፈቃድይሁን
@carolejabre4682
@carolejabre4682 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት Amen Amen lahulachuneme
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልዩነት ውበትነው ማንነት አሁን ዲማ የበለጥ ያሪግልህ ውንዲምየ ኢንዲምጝትህ
@shawitgher7958
@shawitgher7958 6 жыл бұрын
Happy New year 🎆all of beautiful long live for all ethiopian🇪🇹🇪🇹and eritrian🇪🇷🇪🇷❤️people one love❤️🙏🏻
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
ደስ ስትሉ😍የአንድነት ዘመን ይሁንልን❤
@mA-jh1bd
@mA-jh1bd 6 жыл бұрын
ጉራጌ ዉስጤ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻
@hanatesema1223
@hanatesema1223 6 жыл бұрын
በ2010 ደስታም ሀዘንም አሳልፈናል.።በእውነት 2011 ልዩ ደስታ ስሜት ሰቶኛል ከ8 አመት በኋላ ሀገሬ ልገባ 1ወር ቀረኝ .እግዚያብሔር ይመስገን .ዘመኑ ሙሉ ደስታ ይሁንልን..
@derkaiser723
@derkaiser723 6 жыл бұрын
The best media network in Ethiopia. Be strong EBS we will follow up you absolutely...
@kbromrasalula7385
@kbromrasalula7385 6 жыл бұрын
Temesgen fetari ezi zerakani☝🏻 kahsay hawey derftetka neay fuluy bota alewom betami eye zefetweka mulue tiena mes sdraka yimeneylka ne kulkum ethio & eri selamkum yibzah🇪🇷🇪🇹 one love
@smpeefive
@smpeefive 2 жыл бұрын
Eway kadre
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 6 жыл бұрын
መጪው አዲስ አመት ከ እግዚአብሔር ጋር ብሩህ ነው አዲሱን አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የአንድነት ዘር ከዘር የማይለይበት ሁሉም ሀይማኖቱን አክብሮ ተከባብሮ የሚኖርበት ፍትህ የሚኖርበት አንድም ሰው ሳይከፋ በፍቅርና በደስታ የምንኖርበት አመን ይሁንል ~🌼🌼🌼
@selamyihun8102
@selamyihun8102 6 жыл бұрын
Dear Khasay Berhe,the Tigrian people will remember your great song and work for ever. I feel you have contributed a lot towards building bridge between Eritreans and Tigrians. I like to assure you have 10 million fans in Tigray and the world Tigrian diaspora. If you have a plan to do music concert and tour the world we Tigrians in the diaspora will flock to your music concert.We have also many friends all over the world and will bring them to your concerts.
@geregdey4245
@geregdey4245 6 жыл бұрын
I so happy for you all people Eritrea & Ethiopia
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 6 жыл бұрын
አማራ ነኝ ግን ትግራይወች ውስጤ ነችው ውድድድድድድ ነው የማረጋቸው ምክንያቱም አመራር ቢያጠፋ ህዝቡን አይወክልም
@shwietalem7453
@shwietalem7453 6 жыл бұрын
egnam ko enwedwachualen melkam adis amet yihunln lehulachn Eth lezelalem tnur zeregnet yitfa
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 6 жыл бұрын
@@shwietalem7453 amiiiien lhulachen wde
@aresammairyim7172
@aresammairyim7172 6 жыл бұрын
Zfiker Zfiker 👍👍👍🌷
@nanougebremedhn8473
@nanougebremedhn8473 6 жыл бұрын
ክንደይ ትሕስው ብመነትካ ኣይትሕፈር እሺ
@nanougebremedhn8473
@nanougebremedhn8473 6 жыл бұрын
@ከመይ ኣለካ ህዝቢ ትግራይ ብመንነትኪ ብምኹራዕኪ ብጣዕሚ ፅቡቅ ግን ሓደ ነገር ክብለኪ ዝደሊ ኣምሓራይ ውን ሰብ ብምኳኑ ጥራሕ ክንፈትዎን ክነክብሮን ይግብኣና እዩ ክንፀልኦ ዘለና ኣተሓሳስበኦም እዩ ኣተሓሳስባ ከኣ ብኪደት ይመሓየሽ እዩ ጥራሕ ህዝቢ ትግራይ እቲ ኩርዓቱ ብተግባር ከርእዮ ኣለዎ ፕሊስ ኣይትፃረፉ ትዕግስቲ ኣምህርዎም
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 6 жыл бұрын
እሰይ ትግሬና ውራጌ ስራቸው ፍቅር እሰይ እልልልልልልልልል ስታምሩኮ
@nikabismybeaut8587
@nikabismybeaut8587 6 жыл бұрын
ዉራጌ አይባልም ጉራጌ በይ
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 6 жыл бұрын
ወሬ አለቡሺሺሺ
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 6 жыл бұрын
@@ዘኢትዮጵያአማራ እማምላክን ወሬ አይደለም
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 6 жыл бұрын
@@nikabismybeaut8587 አመስግናለሁ
@rozroz9244
@rozroz9244 6 жыл бұрын
✌💔💔💕💖💖💖💖💕💕💕💕💕💖💕💕💕👄👄👄👄👄👄👄👄👄👄👄👄👄✊💪💪💪💪💪💪💪💪💟💔💕💖💖👏👏👏👍👍👍👌👌👌💟💔💔💔💕💕💕❤✊✊💪💪💪✊✌✌💔💕💕
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
20 10 ለእኔ መልካም አመት ነብር ብዙ ነግር የተድስትኩበት 2011 ድግሞ ክቤተስባች ጋር እንድግናኝ ይርዳኝ አምላኬ አሜን ፫♥
@shawetgabragzabher8921
@shawetgabragzabher8921 6 жыл бұрын
sol and kahsay 🇪🇹️🇪🇷️ ፍቕሪ ስዒሩ ፍቕሪ እንታይ ይሰኣኖ ፈጠሪ። ሰላምና የብዝሓዮ ንዘልኣለም ኣብነት ኮይንና ንዓለም፣ ፍቕሪ እንተሃልዩ ዘይብጻሕ የለን። ደጊም ጽልኢ ውጻእ ፍቕሪ እቶ ከምታ ቀደምና ኣብ ራህዋን ጸበባን፣ ንተሓዋወስ ንፋቶ፡
@isase2280
@isase2280 6 жыл бұрын
እወ እንታይ ይሳኣኖ ሙሉእ ሰላም፡ይገበረልና
@jerrykassaassfa3502
@jerrykassaassfa3502 6 жыл бұрын
+Isaሓቕ Seመረ amen
@shawetgabragzabher8921
@shawetgabragzabher8921 6 жыл бұрын
amennn
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
አሜን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 жыл бұрын
ዋውውውው ደሰሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር የከረሞ ሰው ይበለን
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 6 жыл бұрын
የትግራይ ልጅ ነኝ ግን የጉራጌ ዘፈን ውስጤ ነው በተለይ የዝች ልጅ ዘፈን ውድድድድ ጉራጌ የፍቅር ተምስሌወች። ውድድድ ነው የማደርጋችው ♥♥♥♥
@almaztafara2632
@almaztafara2632 6 жыл бұрын
ሀይለየሱስ ግርማ በጣም አከብርሀለሁ መልካም ዘመን ይሁንልህ ሁላቺሁንም እወዳቺኋለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቺሁ
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ 6 жыл бұрын
ዋው ሽኮሪናታት ካሕሳይ በርሀ ሰሎምን ባይራይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፍቕሪ ሲዒሩ እወ ፆሎት ሰሚሩ ናይ ወለድና ሰላም ኮይኑ ዓድና እንካዕ ኣብፀሐኩም ሩሑስ ሓዱሽ ዓመት ይግበረልና
@jamellajm5299
@jamellajm5299 6 жыл бұрын
ሰሎሚን-ሸኮር.ጅግና.እሰይ.አቱም.አሓተይ.ሰላምኩም.ይብዛሕ.ርሑሰ.ባዓል 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@rozroz9244
@rozroz9244 6 жыл бұрын
💖💕💔💟👍👏👍👌✊💪💪💪💪💪💪💪💪💪✊✊💟💔💖💖👄💘💘💖💕✊✊✊✊✊💪💕✊💪💪💕💕✌💟💔💔💕💕💖💖👌✊
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 6 жыл бұрын
Yeteye sewdshe yene kemem 💚💛❤🌼🌻🍀🌺🌼🌷🌺🌼🌻🍀Happy new year all people 2011yefeker zemen yadrgelen
@fekirhussen4116
@fekirhussen4116 6 жыл бұрын
አባቴን ትግሬዎች እኮ ውስጤ ናቸው ሁልየም እወዳችሁለሁኝ እኔ ግን አማራ ነኝ
@sadiatelicom6144
@sadiatelicom6144 6 жыл бұрын
እኛም እንወድሽ አለን ለውደን ማርነን ስውም ጠልተን አናውቅሞ እህታችን
@mhdmhd1193
@mhdmhd1193 6 жыл бұрын
Ane amharu eye zifetu kab wigin komaalet resahat
@shwietalem7453
@shwietalem7453 6 жыл бұрын
egnam enwedwachalen melkam adis amet maroche
@rozroz9244
@rozroz9244 6 жыл бұрын
👄👄👄👄👄💖💕💔💟💟💔💕💪💪💪✊✊✊✌✌👑👑👑👑💟💔💕💕👌👌👌❤💕💖💘👏👏👍👍👌
@fekirhussen4116
@fekirhussen4116 6 жыл бұрын
+Sadia Telicomamsegnalhu yena konjo
@wlitesanebet1719
@wlitesanebet1719 6 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ውድ ኢትዮጵያውያን ለዘላለም ትኑር
@ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ
@ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ 6 жыл бұрын
ጉራጌ ደስ በሃሎ አንወዳቹለን
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 6 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድ ❤❤
@ሙናመሃመድ11
@ሙናመሃመድ11 6 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድድ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
ኸረ የትርጉም ያለህ ይቺን ዘፋኝ ስወዳት ምን ዋጋ አለው ትርጉም የለም
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 6 жыл бұрын
ጭፈራቸውም ውስጤ ነው እኔም ትግረኛ ጭፈራ በደንብ እችላለሁ
@lubabatalema1910
@lubabatalema1910 6 жыл бұрын
አድሱ ዘመን የፍቅር ያድነት ያላገባ የሚታጭበት ያገባውም የሚወልድበት ያጣ የሚገኘበት ሁሉንም የምናገኝበት ይሁንልን
@dhfiremareyam831
@dhfiremareyam831 6 жыл бұрын
አሰይ ሙቁራት ፍጥረት እንኳዕ አብፀሐኩም ። እልልልልልልልልልልል
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 6 жыл бұрын
ሀይለየሱስ ማከበርው እርቲስት መልካም አዲስ አመት
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 6 жыл бұрын
እንቃዕ አብጸሐኩም ሰናይ ሓድሽ ዓመት
@rabiaseid587
@rabiaseid587 6 жыл бұрын
እማ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 😭😭😭 6 አመት ስደት ኡፍፍፍፍ ኣረ ፈጣሪ በቃ በለን
@LeoMessi-lf3mk
@LeoMessi-lf3mk 6 жыл бұрын
ፍቅሪ ስዒሩ ፍቅር ያሸንፋል *One love EriEthio*
@milligere4058
@milligere4058 6 жыл бұрын
Sane msay taarike bhaki thanks 🙏 we really happy for this!
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
ሓይለኢየሱስ ግርማ በጣም።ነው የምወድህ
@saralove9379
@saralove9379 6 жыл бұрын
me too 🍾🍺
@filmonfitwi5270
@filmonfitwi5270 6 жыл бұрын
Abo amesegnalew smu teftogn hasab wst neberku
@bwoldu8189
@bwoldu8189 6 жыл бұрын
እኔ ትግራዋይን እና ጉራጌን በጣም ወዳለሁ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 жыл бұрын
አባ ጉራጌ ስታምሩ ውስጤ ናችሁ ስወድሽ ዪታገሱዬዬዬዬዬ የጉራጌ ቆጆ ውስጤ ውስጤ ናችሁ ጉራጌ አባ በያላችሁበት ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ…………
@nanougebremedhn8473
@nanougebremedhn8473 6 жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳችሁ ውዶቼ በጣም ነው ምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@fekirhussen4116
@fekirhussen4116 6 жыл бұрын
መልኬን እና፣አለበባሰን እያዩ ትግሬ ትመስያለሽ ይሉኛል ብዙ ሰዎች ቋዋንቋዎችሁን ብታስለምዱኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ
@ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ 6 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማር እኔ ኣስለምድሻለሁ
@babymine8615
@babymine8615 6 жыл бұрын
Anytime welcome dear
@amelwerkgher2506
@amelwerkgher2506 6 жыл бұрын
ene lastemrish benetsa kkkkl
@fekirhussen4116
@fekirhussen4116 6 жыл бұрын
+Amelwerk G/her batem dis yelaghil
@fekirhussen4116
@fekirhussen4116 6 жыл бұрын
+Hiwot Alem thanks konjo
@destatewaji4980
@destatewaji4980 6 жыл бұрын
ጉራጉኛ ውስጤ ነው ሁላቹም እንኳን አደረስች አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@habenmengsteab8736
@habenmengsteab8736 6 жыл бұрын
ክብሪ ን ኢየሱስ ሰላም ዝዓሰሎ ዓመት ይግበረልና
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
ልስላስ ያለ ሙዚቃነው አማረኛው 💓💓💓
@nigstihaileslasie5489
@nigstihaileslasie5489 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ውራጌ ውስጤ ነው እንካን ኣደረስን ለኣዲሱ ዓመት ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉራጌኛ የዘፈነቸውን ልጅ ስወዳት ትርጉሙን አላውቀውም ግን እሰማታለሁ ስደወዳት ጉራጌ ነው የማገባው ከስደት መልስ መልካም አድስ አመት ለኛማ በስደት ያለነው ሁሌም ለቅሶ ነው እስኪ ያመት ሰው ይበለን
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
ልተርጉምልሽ የወሎዋ እኔ ደሞ ጥሎብኝ ወሎ እወዳለሁ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
@@lehowlumegizaalew1703 አዎ ይተርጎምልኝ ደግሞ ወሎየ የምትወጂ ከሆነ የወሎ መለሎ ነው የምድርሽ እሺ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 6 жыл бұрын
@@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን የምጣብኝ ተቀመጥ ቤቴ የማታውቅ እንግዳ እንዳትፈራ እኔም በጣም ልቤ ደስ አለው አባቴ ካልከለከለኝ አቤቴ አትከልክለው ድሀ ነው / ምን አለው ብለህ አትጠይቅ ፍቅርና መልካም ለባይ ካለው ሌላው ሰርቶ ሚያመጣው ነገር ነው በአጠቃላይ ስለ ፍቅር ነው ምትዘፍነው
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
@የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 6 жыл бұрын
@@lehowlumegizaalew1703 ♥♥♥♥♥♥ amasagenalalhu
@abisami7930
@abisami7930 6 жыл бұрын
Kahsay berhe i really proud of you👌 Happy new year to 🇪🇷end🇪🇹
@merihani7308
@merihani7308 6 жыл бұрын
Tselot semiru nay weledina 🙏🙏 Seb ade ruba arakibina 😍😘🇪🇹🇪🇷
@AlamAlam-rd8pf
@AlamAlam-rd8pf 6 жыл бұрын
ሰላም ደቂ አደይ ማአረይ
@asteraster6030
@asteraster6030 6 жыл бұрын
ፍቅሪ ፍቅሪ ስዒሩ ፍቅሪ ታይ ይሰአኖ ፈጣሪ ውድድድድድድ ማሮች
@አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ
@አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 6 жыл бұрын
ወዲ ባያራይ ይበል ድምፅ ሽኮር 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 6 жыл бұрын
አይ እድሌ ሁሌ በስደት ብአል መቸ ይሆን ሀገሬ ገብቸ ከቤተስብ የምውል
@xerexahyay6776
@xerexahyay6776 6 жыл бұрын
i am pruod of you my lovely tigrigna People
@sergutdemeki934
@sergutdemeki934 6 жыл бұрын
One love ❤️ Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷.....
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
@ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 6 жыл бұрын
🌷🌷💕💛💕ሰሎሚን 🌷🌷💕💛💕💛ሽኮር ጅግና እሰይ አቱም አሓተይ ሰላምኩም ይብዛሕ ርሑስ ባዓል 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️
@lioo5824
@lioo5824 6 жыл бұрын
ጉራጌ ውስጤ ነው
@ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት
@ጓልቶምጀጋኑጓልቶምሓላላት 6 жыл бұрын
እንኳን ለ2011 በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዘመኑ የፍቅር የሰላም የብልፅግና የመተሳሰብ ይሁንልን ጓዶቼ የዛሬ ሳምንት ወደ እናት አገሬ ልገባ ነው መልካም ምኞታችሁ ግለፁልኝ
@nanougebremedhn8473
@nanougebremedhn8473 6 жыл бұрын
ካሕሳይ ንዓኻ ፉሊ ምስጋና ኣሎኒ ኣብ ዓበይቲ በዓላትና ተራኺብካ ፍቅሪ ብምስባኽካ ስተሰምዓኒ ሓጎስ ብቃላት ዝግለፅ ኣይኮነን ሶል ሰላምኩም የብዝሓዮ ፈጣሪ ኣብዚ ቦታ እንተዝርከብ ደስ ምበለኒ ኔሩ እንታይሞ ይከውን ስደት እንዳሃለወ ዶ ዓመት በዓል ምስ ስድራና ክናክብር ኮይና ብዝኮ ጥራሕ ሰላም ሰላም ንህዝብና
@helenkebede5756
@helenkebede5756 6 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ስታምሪ ደሞ ቆንጆ
@خديجه-ط9ذ
@خديجه-ط9ذ 6 жыл бұрын
እውነት ወሎየነኝ ትግረኛ ሙዚቃደሥ ይለኛል እርግጥ ሀይማኖቴ መዚቃ አይፈቅድም እኔም አልወድም ማዳመጥ ላዲሡአመት ሥረአቱን እየተከታተልኩ ደሥየላ
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ 6 жыл бұрын
መልካም ኣዲስ ኣመት ዘመነ ሰላም ዘመነ ፍቅር ያርግልን ኤርትራ ኢትዮጵያ እንካን ደስ ኣለን እግዚአብሔር ለዘላለም በፍቅር ያንረን
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 6 жыл бұрын
kahsay &sol ሙሩፃት የሕዋተይ ሰላምኩም ይብዛሕ
@rozroz9244
@rozroz9244 6 жыл бұрын
Amen💪💪✊👌👍💟💔💖💖💟😍👍👌✊💕💖💖👄👄👄💖💔
@alemaraya5035
@alemaraya5035 6 жыл бұрын
ኣየኩም ናይና #Sol ውስጤ....
@redietbogale386
@redietbogale386 6 жыл бұрын
Wow haileyesus hulem yemadenkew zefagn yemaykeyer dimits new yalew melkam beal♥♥♥♥♥
@የጂጂአድናቂ
@የጂጂአድናቂ 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ሀይልየ በስንት ግዜየ አየሁህህ ኦህህህህህ
@abubajeetopvedo2271
@abubajeetopvedo2271 6 жыл бұрын
ዋው ዋው ያምናል ።
@muluneshdesta3515
@muluneshdesta3515 6 жыл бұрын
እውይይይይ አቦ ውራጌ ውይ ስወዳችሁ እፍፍፍፍፍ በተለይ ጭፈራችሁ ምችት ይበላችሁ
@yordi1683
@yordi1683 6 жыл бұрын
Wow 🇪🇷🇪🇷😍🇪🇷🇪🇷🇪🇹
@babaqueen9566
@babaqueen9566 6 жыл бұрын
enkon aedersachu all Ethiopia Eritrea one love
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ
@ገነትጋልድንግልማርያምገነ 6 жыл бұрын
ጉራጌ በጣም ነው ደስ የምለኝ ምዚቃው
@የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ
@የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ 6 жыл бұрын
Tegary 1hulugazy we love you so much
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
@ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 жыл бұрын
ወይኔ ገራግኛ ብጣም ነው የምወደው እስኪ ኣስለምዱኝ እህቶች አአ ከእህቴ ጉርበት ጋደኝ ነበርችኝ እንጨፍር ነበር በሃይሉ ፈርጃ ሙዚቃ ክክክክክ ኣሕ ስደት
@አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ
@አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ 6 жыл бұрын
እናስለምድሻለን ችግር የለዉም ማሬ
@ራያ_ራዩማ
@ራያ_ራዩማ 6 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷2011 Selam Selam selam
@saharahismael5040
@saharahismael5040 6 жыл бұрын
ዋው፡ያምራል፡መልካም፡አዲስ፡አመት፡
@misimisi7382
@misimisi7382 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል ♥♥♥♥♥♥
@muniradelibo1713
@muniradelibo1713 6 жыл бұрын
በነቴ ትግሬነኝ በበቴ ጉራግናኝ ብቸ እትዮጵያ። ለዘላለም ትኑር
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
ፍቕሪ ስዒሩ ፍቕሪ መልካም አዲስ አመት መጪው አመት ሰላም ፍቅር ብልፅግና ለውዷ ሀገራቺን ኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ከነ ህዝቦቻቸው ፈጣሪ ይስጥልን
@jossyngus1171
@jossyngus1171 6 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹሁ ለትግራይ እና ኢትዮጵያ # ebs # ደግሞ እናመሰግናለን ለሰለሙን እና ሃይሽ የጥንት ጥንትዋ
@fentaneshebabu4975
@fentaneshebabu4975 6 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንላቹህ ይሁንልን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
መልካም አመት መጭው ዘመን የሰላም የፍቅር የጤንነት የብልፅግና የይቅርታ ያድርግን
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 6 жыл бұрын
እኔም ብእባቴ ኦሮሞ ነኝ ብእናቴም ትግሬ ነኝ እይግርምምም
@shwietalem7453
@shwietalem7453 6 жыл бұрын
wawwww betam des yilal
@rozroz9244
@rozroz9244 6 жыл бұрын
💞💖✌✌👍👌👌💟💔💕💖👄👄💘❤❤💘💖💖💕💕💔💔💟👌👌✊💕👏👍👍👍👍👌✊💪💪💕💖💖💕💔💔💕❤👑👑👑👑✌💔💕💖💪✊👌👏👍💟💔💖💖👄💘💘💘💖💕💔💟
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ 6 жыл бұрын
ስሌ ጅግና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 6 жыл бұрын
እዩ ደምቀን ስንታይ ባንድ መድረክ ፍቅር ያሸንፋል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ5ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ5ወ 6 жыл бұрын
የሆዴ ያንጀቴ ጅምር መሰረቷ Ohhhhhhhhhh ሀይለየሱስ ግርማ ስወድህ አለህና ስራ ወችህ ሁሉ ነብስ ናቸው
@ትግራይዓለመይናፈቅ
@ትግራይዓለመይናፈቅ 6 жыл бұрын
ፍቅር ሰዐርዋ ድቂ ትግራይ ማዓረይ ስውድችሀ እኮ ለኔ ልዬ ናችው መልካም በአል
@yordanosdaniel6902
@yordanosdaniel6902 6 жыл бұрын
Xlot semiru nay weledna seb hade ruba arakibna 💖GBU xbuk srah 🇪🇷💖🇪🇹
@ትግራይዓለመይናፈቅ
@ትግራይዓለመይናፈቅ 6 жыл бұрын
እንኳን አድርሱችሁ ለመልአ ኤትዮጵያ ህዝብ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 6 жыл бұрын
ዋአው ሀይለየሱስ እናመሰግናለን
@asyaaumor5124
@asyaaumor5124 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷👌
@oliversulio5704
@oliversulio5704 6 жыл бұрын
እእእእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍ ታሜ ናረክልን ባየንክ መቸም ማረሳክ
@sabasaba4228
@sabasaba4228 6 жыл бұрын
እንቛዕ ኣብፅሓኩም ሸኮሪናታት።
@beletlove9074
@beletlove9074 6 жыл бұрын
አቦ፡ምችት ይበላችሁ፡ኤርትራኖችም ፡etihopa.ዘፈኑ፡ደስታየ፡ወደር፡አጣብኝ፡ዛሬ ፍቅር፡ያብዛልን፡ጨምሮ፡ጨምሮ፡😍😍😍💖💖💖💖💖እዉይ፡ማአረይ፡
@tomasmahari9469
@tomasmahari9469 6 жыл бұрын
ትግራይ ኤርይ ወለላስ እንባሕ በሉለይ አጋእዚያናዊያ ሐላላት
@samigebreal568
@samigebreal568 6 жыл бұрын
Tomas Mahari ant gamy aytestemmena stemam hede derfu
@eriangelino7800
@eriangelino7800 6 жыл бұрын
Saba gebre ግደፍዮ እዚ ወያነ ይለፍልፍ። ንሕና ኤርትራዊያን ማንም መንነትና ኣይነግረናን መንነትናን ታሪኽናን ስለ ነፈልጥ። ወያነ ስለዝተሳዕሩ ከደናግሩ ምፍታን ባሕሪያዊ'ዩ። ኤርትራ ኤርትራያ ትግራይ ከኣ ኢትዮጵያ። ኤርትራ ንዘል ኣለም እትነብር ብ ኣዕጽምትርን ደምን ሰዋ ኣታ ዝተሃንጸት ሃገር'ያ። ኣሜን ኢሎም እንተኣመኑ ግርም እንተዘይኮይኑ ኣመንጊግና እቲ ሓቂ ከነውሕጦም ኢና።
@merhawithailemariam5181
@merhawithailemariam5181 6 жыл бұрын
Asena mearg zelekum.deleyti fkrin selam.ruhus hadush amet ygberelna ygberelkum
@michaelhabte6068
@michaelhabte6068 6 жыл бұрын
Men kem eru 🇪🇷💖 tegru tegriha nezlalm yenber
@moses3400
@moses3400 6 жыл бұрын
" Fiqri sieru - "SHANE" === "Song of the year"!!!
@የጂጂአድናቂ
@የጂጂአድናቂ 6 жыл бұрын
ውይይይ ይችን ልጂ ስወዳት እስኪ ወዝ ወዝ እንበልላት ሳፕፕፕፕፕ
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 6 жыл бұрын
Welll come eritrean kahsay berhe loveeee
@katekarmouch2754
@katekarmouch2754 6 жыл бұрын
weyina gurega. siwedechu fikirinechu. guregabihuni. bemini edila. selamchu yibize 🌼🌼🌹🌹🌹😍😍😍😍😍🌻🌻
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17
ebstv worldwide
Рет қаралды 96 М.
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,7 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 25 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 46 МЛН
ዲና ክፍል  1
14:20
Tikus tv
Рет қаралды 23 М.
Betoch | “የዘሩ ሚስት ተፈረደላት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 484
27:26
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,7 МЛН