በይሉኝታ ነው ሀሰተኞች ጋር የሄድኩት ! ከዘማሪ ቴዲ ታደሰ ጋር የተደረገ ልዩ የበአል ቆይታ :: Interview with Teddy Tadesse

  Рет қаралды 40,301

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@yosefgebrehiwet5910
@yosefgebrehiwet5910 Жыл бұрын
ቴዲ ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልክ በረከታችን ነክ እንወድካለን ❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
መጋቢ ተአምራት ሐይሌ በአገልግሎት ምሳሌ መዝሙሮቹ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ብዙዎች የተባረኩበት ድንቅ አባት ናቸው። ❤ ❤❤❤❤❤❤
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 7 ай бұрын
አጭበርባሪ ነዉ ታምራት ሃይሌ ።
@antenehhaile6490
@antenehhaile6490 Жыл бұрын
ቴዲሻ እጅግ በጣም ነው የምወድህ ስርአትህ ትህትናህና ብስለትህ ለሌሎች አገልጋዮች ትምህርት የሚሆን ነው አንድ ምእራፍ በብዙ እየተባረክንበትና ጌታን እያመለክንበት ነው ለምልምልኝ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Be akal kerbo layut betely tihtnaw liyu New Tedshaye❤❤❤❤
@saraAlemayehu-oj3bg
@saraAlemayehu-oj3bg Жыл бұрын
. አንተ የተባረክ ንግግርህ መልካም እግ፣ር ፀጋ ይጨመርልህ ቴዲ
@betsegawjohn9558
@betsegawjohn9558 Жыл бұрын
ትውልድ ለሚያበላሸውስ ምን ትላለክ
@sarakonjo434
@sarakonjo434 Жыл бұрын
We love you, Teddy from Eritrea 🇪🇷
@elizabethbirhanu7418
@elizabethbirhanu7418 Жыл бұрын
አንተ ቅን ሰው እግዚያብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ ፀጋ ይብዛልክ
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 Жыл бұрын
ደረጄ መዝሙሩ በጣም ጥሩ ነው የመዝሙሩ ቃል የሕግዚያብአኤር ቃል ነው አሁን ያለበት ሁኔታ ፖለቲከኛ ሳይሆን ዘረኝነት የሚያራምድ ተሳዳቢ እግዚያብሔርን የማይፈራ ሰው ሆኖል
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 Жыл бұрын
Your guys are devil 😈 innocent Amhara people killed every day in Ethiopia. Dereje kebede stand for truth. Fake Christian stop ignoring the truth 😤
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 Жыл бұрын
Thank Your Teddy for your honesty. Most Ethiopia Christian are responsible for innocent Amhara people death every day in Ethiopia. Dereje kebede stand for truth. Fake Oromo Christian stop ignoring the truth, you are responsible for Amhara children and kids killed in Oromo .
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣጣጣም ነው የማከብርክ የምወድክ ጌታን የማይብክ ትሁት የጌታ ባርያ እና አገልጋይ ነክ ፀጋው ይጨመርልክ❤
@wongelawit15832
@wongelawit15832 Жыл бұрын
Teddy tadesse is a matured and humble singer.let God multiply this gift over and over.
@taaadu9514
@taaadu9514 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድም ቴዲዬ አሁንም ይብዛልህ ልጅነትህን የሠጠኸው ጌታ ሞገስን ይጨምርልህ👏
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ቴድ ስዘምር እንጂ ስያወራ ስምቸው አላውቅም ጌታን እስኪ ከዝማሬ ውጭ ድምፁን አነጋገሩን ልስማ ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ ❤
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 7 ай бұрын
ይቺ ጌታን የምትባል መሃላ ማን ሰጣችሁየዘመኑ ጴንጤዎች ? መጻህፉ አትማል ይላል እኮ።
@haimanotbelete
@haimanotbelete Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ውድ ልጆቹን እንዴት መጥራት እንዳለለበት በትክክል ያውቃል📖☑️
@TnsieBelay
@TnsieBelay Жыл бұрын
ቴዲየ ኤርትራዊት ንኝ በመዝሙርህ ተባርከናል ንወድሃለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 7 ай бұрын
እስቲ ወላሂ በይ ? የጣልያን አህዮ ምን ታድርጊያለሽ እዚህ ያ የተንቤን ሴጣንን ኢሳያስንም ትካድሚያሽ አይደል አምላካችሁ ሞቻዉ ደርሶ ቤተክርስታን ገብቶ ያስቀድሳል።
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 7 ай бұрын
እናንተ ከሃዲዎች አብይ ከእር ፈታችሁ ወያኔ አገር ሰጣችሁ እናንተ ግን ጉራ ትነፋላችሁ ።ድሮስ ከበለዉ ከለዉ ዘር
@samuelyeda1314
@samuelyeda1314 Жыл бұрын
የትህትና ጥግ ቴዲ ❤ "በቅኖች ሸንጎ" ምርጥ መዝሙር
@FekertaBekele
@FekertaBekele Жыл бұрын
ቲድዬ አንቴ የተባረክ የአቤቴ ጀግና በአንቴ እሰራ የለውን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለትውለድ በረካት አረጎ አኔቴ የነሰው ጌታ ይባረክ መዝመሮችህን በጣም ነው የሚውዳቻው በጣም ነው የምበረካው ገና ከአንቴ ብዙ እንጠብቃሃለን ከዝህም በበለጣ ጌታ ይጠቃምብህ ቲድያ በእውነት እንውድሃለን እናካበረሃለን
@BezaJesus
@BezaJesus 10 ай бұрын
Be Masetewawlena be tebebe Yatemola Meleshe new yamemelesew betam des yelale Tehitenawu Tadey Ybezalehi
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 Жыл бұрын
ቴዲሻዬ ስነ ምግባር እርጋታ እግዚአብሔር መውደድ መፍራት በሙላት ያለብክ በረከታችን ነክ እንወድካለን 🙏❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Жыл бұрын
ቴዲዬ አንተ እያረክ ያለዉን እያረክ ያለከው ለጌታ ክብር ነው. በጣም ተባርከንብሃል ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ.
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
ሰላም ወንድሞች የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ ሁሉም ኢንተርቪው ቆንጆ ነበር ከይቅርታ ጋር ቢቀር መልካም ነው ብዬ የማስበው ከእከሌና ከእከሌ ወይም ከእንትናና ከእንትና የሚለው መልካም አደለም የሰውንም ልብ ይጎዳል እናም ሊያቀያይምም ይችላል ስለዛ በጌታ ተውት እኔ እንዃን ለሰማሁት ስላዘንኩ ነው
@habeshawit2008
@habeshawit2008 6 ай бұрын
I can see calmness and maturity on Teddy's speech. God bless you much more.💛
@haimanotbelete
@haimanotbelete Жыл бұрын
ቴዲዬ እንወድሀለን በጣም እደግልን በእግዚአብሔር ፀጋ❤📖💕☑️📖💕☑️
@liyagashaw549
@liyagashaw549 Жыл бұрын
ውይይይ እኔም መንፈስ ቅዱስ የሚለው ዝማሪ የኔ ነው ለኔ ቴዲዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የምር።
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 Жыл бұрын
ዘማሪ ቴዲ ስለ ዘማሪ ዶ/ር ደረጄ ከበደ ነብይነት በልቤ ያለውን ሀሳቤን በመግለጽ አክብሮት አለኝ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እንኳን በስላም ለአዱሱ አመት አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏💐 ውይይታችሁ በጣም ትምህርት ስጪና አድሎ የሌለበት መልስም በመሆኑ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ። ግልጽና መንፈስን የሚነካ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። ወድማችን ዘማሪ ቴዲ ድሮም በመዝሙርህ ተባሪካለሁ አሁን ደግሞ በይበልጥ ሁላችንም በአዲሱ መዝሙርህ እንደ ምንባረክ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ከዚህ የበለጠ አገልግሎት ይጨምርልህ አሜን ጌታ አሁንም በድጋሚ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
ቴዲ ቆንጆ ድምፅ አለህ ጠያቂው እንዳለው ከቴዲ አፍሮ ጋር ተመሳሳይ ነው። አሁን ደግሞ መንፈሰ ቅዱሰ የሚለው ዜማ ወደ አሰቴር አበበ ያደላል። ለማንኛውም ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን።
@ZekariasassefaZekarias-vq3
@ZekariasassefaZekarias-vq3 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቴድዬ ለአንተ ልዩ ቦታ አሌኝ ተበረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ
@tigistamare128
@tigistamare128 Жыл бұрын
ጌታ ዝመንህን ይባርክ በመዝሙሮችህ በጣም ተፅናናሁ አድናቅህ ነኝ ጌታን ስለምታገለግል እርሱ ፈፅሞ አያሳፊርህም።
@alemdamtew1763
@alemdamtew1763 Жыл бұрын
Teddy you are so humble and blessed be blessed more 🙏
@alain4467
@alain4467 Жыл бұрын
ቴዲ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ይዘህልን ስለመጣህ የረዳህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፀጋ ያብዛልህ አሜን!!!
@babiyassefa669
@babiyassefa669 Жыл бұрын
Teddy love We appreciated you
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሁለታቹም መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ🎉🎉 አኬ ጥያቄዎችክ ጥሩ ናቸው አቀራረብ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት! ግን ከእንትናና እንትና እያልክ የምትጠይቀው ነገር ብዙም ጥቅሙ አልታየኝም! ሰዎች የሰውን ሀሳብ ቶሎ አጥመው በራስ በሚተረጉሙበት በዚ ስስ ህዝባዊ ችግር ውስጥ እያለን ተጠያቂውን ታስጠቁረዋለክ ባትደግመው እንዲ ያሉ ጥያቄዎች በሚቀጥሉት እንግዶች ጥሩ ነው! ተባረክ!❤🙏
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 Жыл бұрын
አዘጋጁ ጌታ ይባርክህ! ቴዲሻም ተበረክልኝ❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
Mekurab show has nice performance keep it up, you guys are deference makers
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Жыл бұрын
ቴድዬ በረከታችን ነህ ፀጋው ይብዛል ❤️❤️❤️
@fenotbelay6633
@fenotbelay6633 Жыл бұрын
ቴዲ እንኳን አደረሰህ compashiኖችን ብታያቸዉና ብታግዛቸዉ ጥሩ ነዉ
@KokoKoko-d6c
@KokoKoko-d6c Жыл бұрын
Tedy tsega lay tsega Yichemirlh beMezimuruchu ende yetbareke sew ale woy
@ZainaAwir-gj1ru
@ZainaAwir-gj1ru Жыл бұрын
እንካን አደረሰችሁ ቅዱሳን በሙሉ ቴዲሻ ተባሬክ
@loveworks8432
@loveworks8432 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግንህ ለብዝዎች ለበረከት ሁን❤
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Жыл бұрын
Gbu Tediy am always bless with your song bless you more and more Happy Ethiopian New year 🎉🎉🎉
@Sanata-j5h
@Sanata-j5h Жыл бұрын
Tediye wude geta zemenihin Birik yargil L Mezimuroch kalat yelegnim Dirash yibarek demo Betam New yemiwodik Ena Betam New y makebirk❤❤
@TnsieBelay
@TnsieBelay Жыл бұрын
❤❤ተባረክ ንፈትወካ ኢና።
@joewolde4584
@joewolde4584 Жыл бұрын
ቴዲዬ ተባረክልን እንወድሀለን ግን ጌታን ሰምተህ አገልግል
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Wendimachen tedi geta abezto yebarkh tsegawen yabezaleh enwedihalen
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
Tedi taddess gerum zemari ❤ beseletu demo des yilal he is blessed
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ❤❤ወዶሞቼ❤❤
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 Жыл бұрын
God bless you Teddya you are amazing
@BerukTesfsye-pw3tt
@BerukTesfsye-pw3tt 7 ай бұрын
እኔ ከቴድ ጋር እብረን ባንድ ወንበር ተቀምጠን ተምረናል ከሱ የማስታውስው ነገር ክስዲስኪሎ ፈረንሳይ በእግሩ እንድንል በባስ ይኸውም 15 ሳንቲም ነበር 12 ቁጥር ባስ ሌላው ደም በምርት ደና ነበር በተለይ የእጅ ፁፍ በጣም ይምራል ቴዲ ቤትን ስላም በልልኝ እንተ ትገርማለ9 እስከ 12 ፐሮቴንሳንት መሆንግ አላውም ነበር
@binyameberha5106
@binyameberha5106 Жыл бұрын
❤❤ቴዲዬ ተባረክልኝ ሞገስክ አይወሰድብክ❤❤
@kibreabegebru7685
@kibreabegebru7685 Жыл бұрын
በእውነት ተባረክ ቴዲ ተባረክ ሚዛናዊ ጭዋ ❤
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
ዲሲዎች በጉጉት ጠብቀን ነበረ ቀረክ ተባረክ❤❤
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 10 ай бұрын
You are Blessed You look so Awesom Aklile Shimels & Teddy Tadesse I love u both God bless u both May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power both & Tebarakecho Zemenicho Yebarake Happy New Year 2016 To Your Family All 💕💕❤❤🌼🌼🌻🌻🙏🙏😍😍
@RedietGetahun-t2s
@RedietGetahun-t2s Жыл бұрын
Geta zemenhn yibarkew teddye....
@eden6633
@eden6633 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ጌታ ይባርክህ
@gedeonyohannes3375
@gedeonyohannes3375 Жыл бұрын
Humble!
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 Жыл бұрын
Tedye betam new yemewedih ke albumochih demo #3 btm powerful new.
@sisaybekele6556
@sisaybekele6556 Жыл бұрын
Have blessed
@henokbezawork2418
@henokbezawork2418 Жыл бұрын
Teddysha 1995 ዓ.ም Master Videography ት/ቤት Video ቀረፃ እና Editing ተምረናል Good to see you bro.
@yemisrachketema6017
@yemisrachketema6017 Жыл бұрын
You are blessed Teddiye!!!!ewinet new sizemirew enbayen salawikew fesese yewisten yemawayew Menfes Kiduuuuuus bicha new ke holy spirit wichi man alen zemenih yilllemilim tebareku❤❤❤❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Жыл бұрын
እኛ ክርስቲያኖች ስለሆንን. ከማንም የተሻለ ነገር ሊኖረን ይችላል እንኳን እኛ እነ ከማል እነ ጀማል እንኳን ሁሉ አላቸው እነሱ ካላቸው እኛማ እንዴታ ማለት በፍፁም አንችልም እነሱ ያላቸው ለኑሮ የሚያስፈልግ ነገር ሁሉ ሊኖረን ይችላል ማለት አንችልም እኛ የክርሰቶሰ ሰንሆን ያገኘነውን የዘላለም ህይወት ጠላት ሊቀማን እንደማይችል ስለሚያውቅ በቻለዉ ሁሉ በምድር የሚያስፈልጉንን ነገሮች እንዳናገኝ እንድንቸገር እንድንሰቃይ የቻለውን ሁሉ በማድረግ ሊዋጋንና ሊየጨንቀን ይፈልጋል በኔ መረዳት ጌታነው የጠላትን ክፋት እየከለከለ የሚባርከን ስለዚህ ከጠላት ክፋት እየፈለቀቀ መልካምን የሚያደርግልንን ጌታ በዝማሬ ማመስገን ማወደሰ ተገቢ ነዉ ያለበለዚያ መዝሙረ ዳዊትን ከንቱ እናደርገዋለን ዳዊት በምድራዊዉም በሰማያዊዉም ነገር የተደረገለት አጥብቆ በማመስገን የዘመረው ዝማሬ ነውና . በርግጥ አስቀድመን ፅድቅና መንግስቱን መፈለግ አለብን
@meseretabashi2117
@meseretabashi2117 Жыл бұрын
Feel confident that you writing
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ዘማሪ ቴዲ ዘመንህን ይባርክ ጉዞ ወደ አሜሪካ ያሳካልህ ተከናወን መልካም መንገድ ጌታ ካተ ጋር ይሁን
@fevenjesus5741
@fevenjesus5741 Жыл бұрын
Tedi blessed xegawn yabzalh
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 7 ай бұрын
what do you mean ?
@WalelignMitiku-p3u
@WalelignMitiku-p3u Жыл бұрын
we love you taddy, God bless you
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
ተባረኩ 🙌
@addidefar1929
@addidefar1929 Жыл бұрын
Compassion ale!!
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Seketun yistk yene tihut tedywa ❤❤❤❤
@emeba951
@emeba951 Жыл бұрын
ምኩራብ ሚዲያ አክሊለ ግሩም አጠያየቅና ሥርዓት አጠባበቅህን አደንቃለሁ ! ብሩካን ናችሁ ፡፡
@seblewengelgeleta8030
@seblewengelgeleta8030 Жыл бұрын
Bless you❤❤❤
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 Жыл бұрын
Teddy zemenk yibarek🥰🥰🥰🥰🥰
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 Жыл бұрын
Tediye yenya buruk tebrkleny Bexem new mesmurochin Hule alxegibim getan Be tely demo leqenyelt zemen metowliny awo yemilo wusxe kaxita weda menfesaw alem new Misgebany tebrkleny ❤❤❤
@jerusalem7050
@jerusalem7050 Жыл бұрын
ጥያቂው በመሀል እያቋረጥክ random ወሬ የሚመስል የምታወራእን ነገር እስተካክል ቴዲሾ you are matured we loved you
@redietashebir8637
@redietashebir8637 Жыл бұрын
Singer Teddy we love you
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Жыл бұрын
Teddy our blessing ❤
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ብሩክ
@NAMODASALEGN
@NAMODASALEGN 3 ай бұрын
Zafan enna mazmur liyenetu mindenew? Endates liynatun sataku zamarin maznure wed zafan alhedbehem yibalal?
@Tinsae-l3w
@Tinsae-l3w Жыл бұрын
በሌላ ርዕስ ከመገናኘታችን በፊት አክሊል ብታስተዋውቀኝ የውለታህ ከፋይ ነኝ በጌታ ስም አደራ አደራ እላለሁ።
@estifanoswondewesen3533
@estifanoswondewesen3533 Жыл бұрын
ted ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelsamue6337
@samuelsamue6337 Жыл бұрын
ወንድም እህቶቼ የአባቴ ልጆች እባካችሁ እርድኝ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እባካችሁ ትንሽ ነገር አግዙኝ ጨንቆኝል እባካችሁ😢😢
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
ayzoh
@tsegayefantahun654
@tsegayefantahun654 11 ай бұрын
ካውንስሉ በብዙ ስህተት ትምህርት የተሞሉ ስብስብ ነው ህብረትህን ቆም ብለህ ተመልከት
@Fkr12204
@Fkr12204 Жыл бұрын
ቴዲዬ እረጋ ያልክ ጌታን የምታሳየኝ ነክ keep it አደራ ሚስት ስታገባ እንደኤፍሬም ተበርክከህ ታገቢኛለሽ እዳትል በስነስረአት እደክርስቲያ እድታገባ እመኝልሀለው የምታገባትን ሴት አለባበሷን ንገራት እራቁት እዳትለብስ ተመካከሩ ጌታ ይርዳክ ኤፍሬምን እወደው ነበር ጋብቻውን ስርጉን አበላሽው
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj Жыл бұрын
Yemitela zemari yelem, yemitodew zemari bilo fetena i dont get it.
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 Жыл бұрын
ተድሻ ትውት ዘማሪ ነው ስለሀሰተኞች ያወራቹት ጥሩ ነው እኔም እናደድ ነበር በተለይ በይድኔ ለምን እዝህ ቦታ ይገኛሉ ኢየሱስ የሌለበት የንግድ ቦታ እኮ ነው እል ነበር ግን በቅንነት ነው ምትገኙት ።ያለፈው አልፏል ከዝህ በኃላ ኢየሱስ ማይከብርበት ቦታ እንደማትደርሱ ተስፋ አደርጋለው። ስለደረጄ ደሞ ፀጋውን የሰጠው ጌታን እያመሰገንን ስለሱ እንፀልይለት የእግ/ር ቃል የሚናገር እንደ እግ/ር ቃል እንድናገር ይላል ዶ/ር ደረጄ ግን አዲስ ፍጥረት መሆኑን አሽቀንጥሮ ጥሎት አንድን ዘር ደግፎ አንዱን ደግሞ የእግ/ር ፍጡር እንዳሎነ እስክመስል ድረስ የማይገባ ስያወራ ነበር እሄን እልሁን ጌታ ይስበርለት ...አኬ በርታ
@Tinsae-l3w
@Tinsae-l3w Жыл бұрын
እኔ ያለ አባት ነው ያደኩት ስትል አንድ ነገር አስለቀሰኝ
@AmlkoleGetaBicha
@AmlkoleGetaBicha Жыл бұрын
Teddy tsega yibzalk. Teyakiw tinish hasabun bitaschersew before you interupt it would have been very great
@ሚጣ
@ሚጣ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@girummatiwos3057
@girummatiwos3057 Жыл бұрын
Teddiyee bertalign geta kante gar yihun... fitun yabiralih.. yekibir akilil teshelami yadirigih. berta
@bama5414
@bama5414 Жыл бұрын
አባቶች የተገኙበት መድረክ ሁሉ ልክ ነው ? መለኪያችን እነሱ ናቸው? ካውንስሉ ያወገዛቸው ልክ ያልሆኑ መድረኮች የሉምን? መንፈስ ቅዱስን ማዳመጥና መታዘዝ ልክ ይመስለኛል ። አሁን የቀረ የሚመስል ግን አስፈላጊ ነገር የአገልግሎት ግብዣዎች በቤተክርስቲያን ቢመጡ፣ መፀለይና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ፣ በተሰጠን አእምሮ ስለተጋበዝንበት ቤተክርስቲያን ማወቅ ውስጣችን ካልተቀበለው በአግባቡ መሰረዝ ። መድረኮች ትክክለኞች ሆነው ማገልገላች ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነም ኪሳራ ነውና በደንብ ብታስቡበት(ለአገልጋዮች)። ተባረኩ😇❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 10 ай бұрын
ግጥሞቹ የራሰ እግዚአብሔር የሰጠህ ነው ወይ ከፀጋው ባለቤት የተሰጡ ናቸው??
@sisaybekele6556
@sisaybekele6556 Жыл бұрын
Ere asicheriswe bakihn melktun yawrabet...Look on 17:10 kehulum betam yabesachegn part😰😰😰😰😰😰😰😰
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰዎች ለህዝብ ጉሰቅሉና በፓለካዊም በማህበራዊ ሕይወቱንም መግባት መፀለይ ኢቪን ማማከርም ይገባቸዋል ሚዛናዊ በሆነ መልክ ይሔ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ለምሳሌ ብሉይኪዳን እንደ እነዳንኤል እንደነ መርደኪዮሰ እንደነ ዮሴፍ ወዘተ ሰለዚህ መርዳት ማሰተካከል መመክር ተገቢ ነው። ሰሚ መንግሰት ካለ።
@rebekata7425
@rebekata7425 Жыл бұрын
እኔም ሙዚክ ሶልትህ ሲለሚረብሸኝ መዝሙሮችህ አልሰማም አላቅም መዝሙርህ ይቅርታ ሙዚክህ ወደ ዘፈን ስለ ሚያደላ እስካሁን መዝሙርህ ቸርች የሚዘወተሩ ካልሆነ በቅ በጣም ልሰማህ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም የአሁንም አልሰማሁም ካሻሸልክ በአሁኑ እሰማለሁ ሁሌ ምን አለ አዘማመሩ ቢያስተካክለል እላለሁ ሁሌ አቅሀለሁ አተ እወድሀለሁ ❤መዝሙርህ ግንለመስማት አይጋብዙም ምን እርግ
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Andi ermjan adamchiw Benegerachn lay bizum endezh yemsewkes aydelem kene ergataw tedy tazajem chimr new his so humble ❤❤❤❤
@AbatuKambalo-jw8jk
@AbatuKambalo-jw8jk Жыл бұрын
@rebekataka ተሸዉደሀለ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
በረከት አመለጠህ ስማቸው
@mercymercy331
@mercymercy331 Жыл бұрын
Not charitable! After all he didn’t sing for you but for the lord!
@habeshawit2008
@habeshawit2008 6 ай бұрын
Say that to Efrem, not Teddy. Teddy grew up listening to defend, and when he became Christian he was struggling to get to spiritual "ዜማ". But Efrem Alemu on the other hand was born and raised in church (he grew up listening to mezmur only), and on some of his fast songs, there is a Gonder music influence on it. "Atalfim Belo" has the influence of Teddy Afro's "Abebayehosh". This is why I am always suspicious about Protestant mezmur.
@IsraelSoboka
@IsraelSoboka Жыл бұрын
ደረጀ?
@joewolde4584
@joewolde4584 Жыл бұрын
Aki. ልዩነቱ ጌታእንደሞተ ሰው የተረሳውን ሰው ሲያነሳው ሲያበላው በህይወት ሲያርኖረው ምን አለበት ማዳኑን ያየ ይናገር
@rich231-t6d
@rich231-t6d Жыл бұрын
አዎ 😂😂😂የማደጎ ልጅ ይመስለኝ ነበር
@SeadaMohammed-iq8iu
@SeadaMohammed-iq8iu Жыл бұрын
Aye ante😂😂😂😂😂
@bira-aanuusamuel4060
@bira-aanuusamuel4060 6 ай бұрын
songs singing but TED for gospel song
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
አውታሩም ከበደ እንዲህ ተጠይቆም እኔ መሰጊድም ሆነው ከጠሩኝ ና ዘመርልኝ ካሉ እሔዳለሁ ብሏል። ሞቲቫቸው ጌታን ማገልገል ሳይሆን ገንዘብ ተኮር ነው።
@genetgirma1056
@genetgirma1056 Жыл бұрын
ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነዉ
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
FEKADE YETESETACHEHU KEDADOCHE BE EGZABEHERE SEME NEGEDU ZAREME NEGEME MOTACHEHU HULETE NAW LEMENE YEZEHE ZEMENE WESHETAMOCHE MANE ENA ENEMANE ENDEHONACHEHU KELAYEME KEMEDEREME TETAYALAVHEHU GENE MENE YAREGALE ANDE TEWELEDO ANDE NAW YEMEMOTEWE
@FreeEthiopia1787
@FreeEthiopia1787 Жыл бұрын
Thank Your Teddy for your honesty. Most Ethiopia Christian are responsible for innocent Amhara people death every day in Ethiopia. Dereje kebede stand for truth. Fake Oromo Christian stop ignoring the truth, you are responsible for Amhara children and kids killed in Oromo .
@sisaybekele6556
@sisaybekele6556 Жыл бұрын
God yikr yibelh litawera new weys endiyawera new koy invite yaderekew sitakatl😨😨😨😭
@realtubecomedy
@realtubecomedy Жыл бұрын
Bet hun and pray lewere atizuru....u and efrem is not at level of spiritual growth we expect .....only show-off
@habeshawit2008
@habeshawit2008 6 ай бұрын
Efrem is more of a show-off, not Teddy
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
🌟Wa!,Vol 3  Teddy Tadesse  2020  ቴዲ ታደሰ ቁ 3 መዝሙር 2013 !
1:15:18
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL / HEEC /
Рет қаралды 769 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН