Пікірлер
@Thedreamer579
@Thedreamer579 2 сағат бұрын
Ake and Agu, remain blessed! I couldn't find the book on Amazon.
@tigistabera6824
@tigistabera6824 9 сағат бұрын
Firmawn yemiferaremut ke devil gar mehonun alawequm Ende? Endet liresut yechelalu.
@tigistabera6824
@tigistabera6824 9 сағат бұрын
Apostle Paul bimeta teru neber. Gizew teru wenfit slehone metseley becha new.
@aklilbrrr5498
@aklilbrrr5498 10 сағат бұрын
As a journalist. It's ethical to use one language. Even if the guests use another you should lead them to use. Know who watch and fully understand your program
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 22 сағат бұрын
ሃጉ ዘመን ያልሻረው ዘማሪ ነው! ጠጋ ሲሉት በጣም ትሁት በጣም የፍቅ ሰው ነው::
@danielbelay4946
@danielbelay4946 Күн бұрын
ፖስተር ዘማሪ አገኘሁ በብዙ የተባረክንብህ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ምኩራብ ሾው አዘጋጅ ሁላችሁም ተባረኩ
@MekaduLemu
@MekaduLemu Күн бұрын
Tebareku teyake wendem Agengehu yetefeterkibet sele gelekewu ye stage Kanter gar hindistelekgeta yirdahi
@saraabrham123
@saraabrham123 Күн бұрын
ዕንደው ኢትዮጵያን መቀመቅ ያወረደ ዘረኛ,ነፍሰ ገዳይ ሰው በመዝሙርህ አለቀሱ,ስትል ትንሽም አላፈርክም በጌታ ላይ መዘበት አትችልም
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Күн бұрын
ኤልያስ ወደዘፈን ገባው ያለው የመዝሙር ገቢ አነስተኛ ስለሆነ ነው ብሎሀል ለምሳሌ የአገኘውን አንድ መዝሙር አቀናብሬ የተከፈለኝ150ብር ብቻ ነው ብሎሀል
@saraabrham123
@saraabrham123 Күн бұрын
ዐሀ የአገራችን መሪ አለቀሱ?መዝሙር ሲዘመር አብይ አለቀሰ?መልካሙን ዘይት ቆሻሻ በመጨመር አበላሻችሁ,ያሳዝናል ይህን ሰው እስከአሁን መለየት አለመቻልህ ጠያቂው እጅግ ያሳዝናል
@Dani_Man78
@Dani_Man78 Күн бұрын
የሚገርም በቂ ዝግጅት ከጠያቂው ከአጉ ደግሞ የበሰለ እና በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ውይይት ነበር! ተባረኩ! ግን በኤልያስ ጉዳይ ላይ አጉ ያለው አልተስማማኝም ለሌሎች በእግዚአብሔር ቤት ላሉ ሙዚቀኞች አረንጓዴ መብራት የሚሰጥ ነው ይታረም!
@Rahel-gx3up
@Rahel-gx3up 2 күн бұрын
አጉዬ የኔ ወንድም ጌታ ይባርክሀ እኔ ልጅ ሆኜ ጋሽ ሰለሞን እጅጉ ቤት ነው የማውቅህ አደግን አብረን ሳይህ ሁሌ ደስ ይለኛል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤ ስለ ኤልያስ መልካ የተናገርከው ሁሉ የልቤን ነው ተባረክ አጉዬ!! እወድሀለሁ እህትህ!!
@bethelteshome5484
@bethelteshome5484 2 күн бұрын
አስቴር አበበ በCover አትታወቅም
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 2 күн бұрын
Aguye tbark hulgize mzemur h yetebark new❤❤❤
@thanksthe6613
@thanksthe6613 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@thanksthe6613
@thanksthe6613 2 күн бұрын
ጥላሁን በግ ሁን አትሁን አላዉቅም፤ ግን የፍየል ድምፅ ይታይብሃል፤ በትክክል በግ ሆነህ ነገር ግን ባለማወቅ ወይም ማወቅ መስሎህ ፍየልን ኢሚቴት እያደረክ ሊሆን ይችላል፤I don know በግ እንደበግ ሲጮህ ብቻ ነዉ ደስ የሚለዉ “በበበበበበበበ…..ክርስቶስ” እያለ ሲጮህ....u looks like Proffessional!...so u better to see and revise urself
@getahunkoira7962
@getahunkoira7962 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@misaw6162
@misaw6162 3 күн бұрын
When did Fullgosoel church start requiring their "pastors" and "preachers" to go to Bible school leave alone seminary? It is a very recent experience when it comes to Fullvospel church and its preachers knowing what they know the Book. But it was Mekane Yesus and Kal-Hiwot churches that trequired their teachers/preachers completing Bible School before they came to the pulpit.
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 күн бұрын
ታዲያ ምን ችግር ኣለውኣንድ መዝሙር ለህዝብ ቢዘመር ኣስቀምጣችሁት ምን ልታረጉት ነው 🙏🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 3 күн бұрын
አጉ እኔ በዝማሬህ ነበር የምመሰጠው የምበረከው በትንታኔህ ድንቅ ነው ተባርኬለሁ
@HiwotTekle-g7v
@HiwotTekle-g7v 3 күн бұрын
ተባረክ
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Tebareku
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Mikurab Media zare betam des alechi tilik sew akerebik aineswuranin betam klibe ewodachewalehu.zina yalachewum yelelachewum lene ekuil nachew zare subscribe like adereku
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Ebakih kchalki Ato Birhanu Belay gabizilien b geta nachew zenawongel ministry church Together dirigit director nachew kalunim sebaki nachew mituk aimro kalachew mekakel nachew aineswuer nachew
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Teiakiwus ewunet ginizabe aleh le akal gudatechochi ?new Agegnewn bicha new mikniatum rasachewun yechalut bizu gwadecha alachew bie new
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Wondime Agegnew ewunet new betam tichilalachihu yawum bemaimwchi huneta
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Abzachaw amachi. Aito new yemikerbew babzachaw tinat bainorechim bizu gize mekreiachewalehu. Ainesewur lelawum akal gudatecha tiso keweta bizu guadecha alachew
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Agegnew betam gobezochi nachihu bkirib awukachihwalehu ante tiseh wotehal
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Agegnew libe birhan nachihu babzachaw
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Wondim Agegnew askedimen subscribe like adregenal geta yibarkih
@meron5311
@meron5311 3 күн бұрын
አጉየ አላውቅክም እንዴ ጆኒም እኮ በርካሽ አግኝቶ ከገበያ ገዝቶ ሐዋርያ እኮ ሆነ ፡ ያው ሐዋርያ ለሞሆን ኪስህ ነው ወሳኙ ! ሊላው ግን መጽሐፍህ ላይ ስለ ዲያቆናት ምንም አላልክም ? ምንም ዋጋ የማይሰጠው አግልግሎ ነው ማለት በሰው ፌት ማለቴነው ፡ ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪጨርስ ቆሞው እያገለገሎ ፡ ለጢቂት ደቂቃ መድረክ ላይ ወጥተው ያገለገሉትን መዘምራንን ነው ጌታ ይባርካቹ የሚባሉት ፡ ዲያቆናትን ዘወር ብሎ የሚያይ የለም ።
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ምኩራብ ሚድያ ፣ወሳኝ እና በተለይ አሁን ለተነሳዉ ትዉልድ ለቀደሙትም የሚያስተምር ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ቀለ መጥይቅ ነዉ ።አጉዬ የተወደደ እና የተባረከ ሰዉ ኑርልን👋
@Siresanegeri
@Siresanegeri 3 күн бұрын
ተናፍቀሃል ተሙ
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 күн бұрын
ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ እናመሰግናለን :: 🙏❤️🙏
@thequeenofsheba3408
@thequeenofsheba3408 3 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው: ልጄ አማርኛ አይችልም: ግን አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ የሚለውን መዝሙር በጣም ይወደዋል: ሙዚቃውንም አዝማቹንም (እየተኮላተፈም ቢሆን) ደጋግሞ ይለዋል
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Ene eko aineswuranin b mikniat new yemadenikachew Alemawuianim christianochum silemianebu silemiadamitu nigigirachew yetekememe new
@manewalew2845
@manewalew2845 3 күн бұрын
I so love his songs. Wow, what am an amezing soldier of Jesus Christ
@elsagebre5418
@elsagebre5418 3 күн бұрын
Wow ምን አይነት ድንቅ ውይይት ነው ወስጣችን ያለውን ቁስል ነው የነካችሁት ጆሮ ያለው ይስማ ተባረኩ።
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 3 күн бұрын
አገኘሁ ይደግ የእግዚአብሔር ባርያ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@alem8640
@alem8640 3 күн бұрын
Laine sewuran manbeb eko tinikake yiteikal mikniatum bizwichu betam gobezochi nachew airesum tiru adimachi nachew
@prophetmelkamumarkos3054
@prophetmelkamumarkos3054 3 күн бұрын
ብዙ ጥሩ ጥሩ መጽሐፎች በተለይ ለአገልጋዮች የሚጠቅሙ በጥቅት በቀደሙ አገልጋዮች ይታተማሉ ለምሳሌ ርቫይቫል በፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ፣ ከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ በቀስ በሊና ሳርካ ፣ ሰሞኑን ከግርክ ወደ አማሪኛ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃል አሁን ያቀረባችሁት ስንሰበስብ በዘማሪ ፓስተር አገኘው ይደግ የተጻፈ ግን በጣም ያሳዝናል መጽሐፎቹን ለማግኘት ብዙ እንከራተታለን 😊😊😊አናገኛቸውም በተለይ ከአዲስ አበባ ሆናችሁ ለምንድነው እንድህ አይነት መጽሐፍት ለሕዝብ እንድደርስ ስፖንሰር የማታደርጉት ???? ካልሆነ ሚዲያ ላይ ማስተዋወቁ መጽመፉን ካላገኘን ምን ይጠቅመናል ??? ሚኩራብ ሚዲያ ከተቻለው እስኪ ከላይ የጠቀስኳቸውን መጽሐፍት እንዳገኝ ያድርገኝ እኔ ወሮታውን እከፍላለሁ 0916984049 ላይ ይደውሉልኝ ማምበብ በጣም ስለምወድ ነው ። በተረፈው በዛሬው ዝግጅታችሁ ተባርከበታለው ይቀጥሉበት !
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 3 күн бұрын
ፓስተር ሀሳብህን እገዘዋለሁ።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 4 күн бұрын
Aguye Tebarek
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 4 күн бұрын
Great Interview . Very serious advise from Brother Agegnehu. God Bless
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 3 күн бұрын
Thank you
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም አገኘው
@BekaGirma-f6l
@BekaGirma-f6l 4 күн бұрын
Dawit fasil yegabezelen❤